የልብ ወግ (YeLeb Weg) ፓስተር ቸሬ እና ትዕግስት ዋልተንጉስ ክፍል 2 | Maya Media Presents |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 222

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ

    እመብርለን ትጠብቃችሁ በጣም ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 роки тому +8

    እንም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተር ቸሬ ስለትዳር እና ስለማህበራዊ ኑሮ ሚያወራው ደስ ይለኛለሰ

  • @firehiwotworku5460
    @firehiwotworku5460 2 роки тому +33

    ሁለት ድንቅ ኢትዮጵያውያን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!!!

  • @EnatEnat-w8k
    @EnatEnat-w8k Рік тому +1

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ

  • @v8-entertainment
    @v8-entertainment 2 роки тому +4

    Am Orthodox but i love Pastor Chere

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +52

    ፓስተር ቸሬ በሁሉም ሚዲያ እየቀረብክ አስተምር አንተ አስተምረሀኝ ቢሆን ኖሮ የት እደርስ እንደነበር እያስብኩነበር እድሜ ዘመንህ ይባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ🙏🏾❤️

  • @azebroba8023
    @azebroba8023 2 роки тому +2

    በጣም አስተማሪ ውይይት
    ፓስተረ ቸሬና ትዕግስት እናመሰግናለን
    ፓስተር ቸሬ በኃይማኖት መለያየት ሳይገድብህ የምታደርጋቸውን ውይይቶች ቀጥልበት

  • @hanamariamabebe9187
    @hanamariamabebe9187 2 роки тому +23

    This is not only an interview that looks like reading the best book.

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 роки тому +15

    ብትሰሙ ብትሰሙ ብትሰሙ አትጠገቡም ...ስለምታገለግሉን እናመሰግናለን ...የማህበረሰቡን አመለካከት በበጎ ለመቀየር የምትደክሙትን ያህል ለውጥ አምጥቶ ለማየት ያብቃን በርቱ ...በናሽናል Tv ሁሌም ጠዋት ከ2 ሰአት ዜና በሗላ ብንሰማቹ እጅግ በጣም ደስ ይለናል እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው የያዛቹት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @genetayalew9738
    @genetayalew9738 2 роки тому +5

    ቸሬ በጣም የተባረከ ሰው ነው ግልጽነቱ ማወቁ በጣም የተለየ ሰው ነው
    ቲጂ በጣም ትልቅ ሰው ናት ለማህበረሰቡ ሰለምታደሪገው ነገር ከ ልብ እናመሰግናለን

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 2 роки тому +1

    እንደ ፖስተር ቸሬ ያለ የሚገርም አመለካከትና ኢትጵያዊነት ያለው ሰው ያብዛልን

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 роки тому +38

    በጣም ደስ እሚል ግልፅነት የተሞላበት ጭውውት ቸሬም ቲጂም ምርጥ ብስል ያሉ ሁሌም እንደነዚህ አይነት ስዎችን ጋብሽልን ኤሚ

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 2 роки тому +2

    ትእግስቴ እና ቸሬ በጣም ደስ የምትሉ ጭውውታችሁ አንጀት ጠብ የሚል አንዲት ቃል መሬት የማትወድቅ አስተማሪ ጭውውት ነበር! ተባረኩ!

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 роки тому +8

    እውነትም የልብ ወግ ለኛም የልባችንን ነው ያስተማራችሁን ሳትሰለቹ ምርጥ ምክርም ነው ኑሩልን ብዙ ተማርኩኝ እናመሰግናለን

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 5 місяців тому +1

    የተወደድከው ፓ/ር ቸሬ ኡፍፍፍ መርካቶ'ኮ በአለምም በአፍሪካ ትልቁ የሸቀጣሸቀጥና የተለያዩ አስፈላጊ ነገሮች ገበያ ብቻ አይደለም ፍቅርም የሚሸመትበት ሰውነትም ፍቅርም እምነትም ያለበት ሰፈር ነው በአጠቃላይ ትንሿ ኢትዮጵያ ነው። እኛ ሙስሊምና ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ሆነን ቅ/ራጉኤል ቤ/ያን ከ11 ሰዓት ጀምሮ እስከ 1 ሰዓት የወንጌል ስብከት ተምረን በዚያው አንዋር መስጊድ ገብተን ሰግደን ወደየቤታችን እንገባ ነበር። ኡፍፍፍፍ እመቤቴን ከሰማይ የወረደ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርን የሚኖር ህዝብና ሰፈር ያለማጋነን መርካቶ ብቻ ነው በአንድ ገበታ ሰባት ሆነን እንበላለን ከሆቴል በፌስታል ምግብ አምጥተን አብረን መብላት መጠጣት ከሌላ ክ/ሀገር የመጣ ሰው ከታመመ ማሳከም ከሞተ ገንዘብ አሰባስበን ወደ ሀገሩ መመለስን አድራሻው ካልታወቀ በአንድ የሰፈር ሰው የቤተ/ያን ሰው አባል ወይንም በአንድ ሙስሊም ጎረቤት ዕገዛ ቀብረን ንፍሮ ተቀቅሎ ሀዘን የምንቀመጥ የመርካቶ ህዝቦች ብቻ ነን መርካቶ የምትሰጠውን እናት አትሰጥም መርኬ ትለያለች።

  • @fikirtesfaw8703
    @fikirtesfaw8703 Рік тому +1

    እረ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁን ከሌሊቱ 9 ሰዓት ሆነ 2 ጊዜ ደግሜ አየሁት
    ተባረኩ

  • @lulashasha634
    @lulashasha634 Рік тому +2

    ሁለት በጣም የምወዳቸው ሰዋች እናተን በማየቴ በጣም ተደስቻለው በእውነት

  • @tafachtube5798
    @tafachtube5798 2 роки тому +2

    ፓስተር ቸሬ ረጅም እድሜ ይስጥህ። ቲጂዬ አንችም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ረጅም እድሜ ይስጥሽ። እኔም አንቺን ባገኝ ብትረጅኝ እወዳለሁ።

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 роки тому +25

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፍትህህህህህ ለወለጋህዚብ😭😭😭😭

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 2 роки тому +1

    ፓስተር ቸሬ ምርጥ የህይወት አስተማሪ ነው።

  • @destayeg
    @destayeg 2 роки тому +10

    We really need this kind of show. Thank you for inviting them !

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 2 роки тому +1

    እውነት ደስ ይላል ቸሬ ነጭ ነጩን ነው በዚህ ቅሬታ የለኝም 👍ቲጅዬ የኔ ምርጥ የዘመኑ እንቁ ነሽ ስንቱን አቁመሻል ኑሪልን 👏🥰🥰

  • @NA-dn3dx
    @NA-dn3dx 2 роки тому +3

    በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው ሁለት ምርጥ መካሪዎቻችን ብርክ በሉልን ብዙልን!!!

  • @elsabetbogale6397
    @elsabetbogale6397 2 роки тому +7

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ እና ጓደኝነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 роки тому +3

    ሁለት የምወዳቸው የማከብራቸውን ሰዎች አንድ ላይ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል

  • @rozaalemu8530
    @rozaalemu8530 2 роки тому +5

    My Generation needs this kind of conversation. Please share and like as much as you can my people. Respect for both you are amazing 👏 more blessing for both of you .

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 2 роки тому +12

    የሚገርም ውይይት please could. You do it part 3 & 4

  • @selenatkedir4208
    @selenatkedir4208 2 роки тому +3

    ቸሬ ሰው ቢያቅ ዛሬ ሰቅሎ ነገ ያውርድካል የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይወቅክ🙏🥰☦️

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 2 роки тому +5

    Love you Tigst you are the best l really love your personality ❤

  • @alemetsehaywale5471
    @alemetsehaywale5471 2 роки тому +5

    ሁለት ምርጦች

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox 2 роки тому +12

    TGye the most humble women ! always proud to see you. Chere you are changing the life of every one! I am literally addicted to your channel. May God bless you both! TEBAREKU!

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 Рік тому

    ቲጂ ያኔ መልካም በጣም ትምህርት ያለው ትልቅ ነገር ነዉ በነገራችን ለይ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 5 місяців тому

    ከሰወነት መጉደልም ደስ አይልም,,!!!

  • @solona2000
    @solona2000 2 роки тому

    በሰፊ ልቦና ቀጥል፣ እንደ ሩዝ የጠበበ ኣዕምሮ ባላቸው ልክ አትጥበብ ። ለተሰጠህ እውነተኛ ወንጌል እየሰፋህ እየተዘረጋህ በክርስቶስ መንፈስ ሀ ምርኮህን በዝብዝ ። አምላኬ በእጥፍ መንፈስ ይባርክህ ።

  • @znufkr5798
    @znufkr5798 2 роки тому

    በጣም ምስማማበት ሀሳብ ብዙ ሰው ልጆቹ ላይ መጠንቀቅ ያለበት ይሄ ነው ልጆቻችንን ደሀ ስለሆንን ሀብታም ስለሆንን የሚቀየር ወይም የሚቀልና የሚከብድ ነገር አይደለም ልጆቻችንን ማቀፍ በትኩረት እያየናቸው ከልባችን እነሱን ማድመጥ መቻል አለብን

  • @salemwoldeyohannes3591
    @salemwoldeyohannes3591 2 роки тому +31

    This is the best interesting discussion everyone should heard, I really appreciate what your doing for the community” Tg , Chere also Maya media” you guys break the ice by talking the untouchable Ethiopian cultural/family things. I’m big fan of yours, keep it up 👍

    • @Blenkonjo
      @Blenkonjo 2 роки тому +2

      Both are my favorites it was the best one ☝️

    • @messeretassefa-buechler9476
      @messeretassefa-buechler9476 Рік тому

      Pla dont b angry. Go and take some English courses or use amharic. Tnk u.

  • @gabelavebast
    @gabelavebast 2 роки тому +2

    ጠንካራ ሴት ጀግና አስታዋይ ስወድሽ በቃ ዘመንሽ ይባረክ የሁለታቹ አድናቂ ነኝ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል፡፡

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 2 роки тому +1

    ቲጂዬ እና ቸሬ እናመሰግናለን 🙏

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይባርካችሁ

  • @berni9085
    @berni9085 2 роки тому

    ቸሬ ንግግርህ እጅግ የምራል ለመስማት ይመቻል የወንጌልን እውነት የማጣጣል አዝማሚያ አለው እውነተኛውን ወንጌል እስኪ ሁለት ቀን ደጋግምና ተናገር ግብዣዎች ይቆማሉ በወዳጄነህም የምናየው ይኸው ነው ወንድሞቻችሁን በዓለም ፊት ማጣጣል ለምን ዶክተር ማሙሻ አይጋበዝም? ምክኒያቱም አያመቻምችም በናንተ ገና ሚዲያዎች ይጨናነቃሉ ወንጌል ባለበት ጸብ አይጠፋም

    • @kelemuatemesgen9855
      @kelemuatemesgen9855 2 роки тому

      Yelela sew emnet mesadeb wengel mesbek aydelem wengel enawkalen eyalachu gin ketilacha mewtat yalchalachu .

  • @atm5614
    @atm5614 2 роки тому +3

    WOWWWWW ምን እንደምል አላውቅም ሰአቱ በጣምምም አጥሮብኝ ነው የጨረስኩት! ፓስተር ቸሬዬ የማከብርህ 24/7 ብታወራ የማትጠገብ ወንድማችን ኑርልን!!! ትግስትዬ ይሄን የመሰለ ድንቅ ጓደኛ ስላለሽ እድለኛ ነሽ!!!!! ማያ ሚዲያ ትልቅ አክብሮት አለኝ 🙏🙏🙏

  • @meskeremkersie9584
    @meskeremkersie9584 2 роки тому +6

    በጣም እናመሠግናለን ቲጂ እና ፓስተር ቸሬ

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 2 роки тому +2

    ቲጂ እና ቸሬ በጣም የምወዳችሁ እና የማከብራች
    ሰዎች እናቷ የምትጠላት ልጅ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
    አሁን ቲጂ መስማት ከጀመርኩ ቡኀላ እየተረጋጋሁ
    ነው ❤️❤️❤️❤️💚💛❤️🇪🇹

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 2 роки тому +5

    Brilliant ideas Pastor Chere and dear sister Dr Tigist! You are right about living peacefully and in harmony with others no matter who they are. Even our Lord Jesus Christ has taught us this principle; He preached, taught, and gave peace that is unequal to what this world gives. How would we know if don’t walk slowly paying attention to the heartbeat of others. Our Lord listened to others, knew what matters the most to them, never despised the lowly because He came to preach the good news (the gospel) to the poor. What good news is there other than Him! The wonderful King who came to reconcile mankind with his creator! Please keep on proclaiming Him who is our PEACE!
    Love, peace, and grace to all of you.
    የሐዋርያት ሥራ 10
    36፤ የሁሉ ጌታ በሚሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እየሰበከ ይህን ቃል ወደ እስራኤል ልጆች ላከ።
    1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    1-2፤ እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ። 1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    3-4፤ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። 1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    6፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤

  • @amentube2416
    @amentube2416 2 роки тому +4

    ፓስተርዬ ሳድግ እንዳንተ ያለ ሰው ነው ማገባው🙏❤️

  • @negestehmariyane1402
    @negestehmariyane1402 2 роки тому +1

    ፓስተር ቸሬ የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለህ

  • @enkutatashabebe6516
    @enkutatashabebe6516 2 роки тому +2

    ኤሜ እባክሽ ሁሌም እንደነዚህ ያሉ እንግዳ ጋብዙልን erejim edme ketena ga temegnehu

  • @ashenafituji3645
    @ashenafituji3645 2 роки тому

    ሁለት ምርጥ የማከብራችሁና የምወዳችሁ ኢትዮጵያውያን ናችሁ በርቱ በዛሬው ጭውውታችሁ ብዙ ተምሬለሁ አመሰግናችሃለው

  • @retareta8348
    @retareta8348 Рік тому

    ቸሩ በጣም ነው የምወደው

  • @susutube2726
    @susutube2726 Рік тому

    እናንተ ልዩ ናችሁ❤❤❤❤ ስወዳችሁ

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 2 роки тому

    ድንቅ :: ሰውነትን የምትቀርፁ ድንቅ አናፂዎች :: እግዚአብሔር ከባድ ሐላፊነት ሰቶችሀል :: ህብረተሰብን ማነፅ :: በርቱ :: ❤❤❤.

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 роки тому

    ደስ የሚል ፕሮግራም ለትውልድ የሚሆን እጅግ የሚጠቅም ስለ ልጆቹ ያላችሁት ነገር እጅግ አስፈላጊ ነው በሰራተኛ ብቻ የሚያድጉ ልጆች ትልቅ ትኩረት ያስፈልጋል እንላለን እናመሰግናለን ባንወልድም የሀገር የህብረተስብ ጉዳይ የሁላችንም ነው እና ::ልጆች የሀገር ተረካቢ ናቸው ::

  • @efoytabegetag2365
    @efoytabegetag2365 2 роки тому +2

    Both of them are sweet love u guys

  • @miminejat8603
    @miminejat8603 2 роки тому +2

    💙💙💙ቲጂዬ &ቸሬ እናመሰግናለን ደስ ሚል የልብ ወግ😍😍

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 2 роки тому +1

    ውይ ፓስተርዬ እግዚያብሄር አብዝቶ ፀጋ ያብዛልህ ይጨምርልህ እስለቀስከኝ የድሮውማ ከየት ይገኛል

  • @sosinna4618
    @sosinna4618 Рік тому

    ❤❤❤ውድ ሰዎች

  • @Kalyimsh
    @Kalyimsh 2 роки тому +4

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን! ክፍል 3 በኖረው ነው ያሰኘኝ

  • @hermelahagos1599
    @hermelahagos1599 2 роки тому +1

    Paster chere ena tigi yemr bzu tmrt new yewesedkut kenante cheryen emakew enmekaker lay new mejemerya ena nggrh joroyen sbot nebere even paster mehonhnn alwkmm nebere ena huketachunmm tnx betammm fetari kale be akal aginchachu kenante bzu emaralew bye asbalew tebarekuu

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 2 роки тому +3

    መልካም ጥሩ ትምህርዊጭውውት ነበር ብዙ ተምሪበታለሁ ሁለታችሁም ቅድስ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን ትልቅ ክብር አለኝ እንመሰግናለ 🙏🏽

  • @nunuwodajo9430
    @nunuwodajo9430 2 роки тому

    ደሰታህና ፍላጎትህ እየሱስ እንደይሰበከ
    ና እንዲሸፍን ስለሆነ አይሳካልህም እየሱስ ጌታ ነው አሸናፈ አምላክ ነው ወድክም ጠላህም

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 роки тому +1

    Betam des yelale 🙌 here these two heros are standing to Save the generation 🙏🏾💓🙏🏾

  • @hiwotesubalewcherie4160
    @hiwotesubalewcherie4160 2 роки тому +1

    You both are wonderful!!!❤❤❤

  • @ArdiAregayYeAregaylij
    @ArdiAregayYeAregaylij Рік тому

    Wowww Amazing 👏 ❤🎉🎉💕💞💞💝💝💝❤️❤️💗🙏🙏🙏👏👏

  • @arsemagezahegn8190
    @arsemagezahegn8190 2 роки тому +3

    Tg you are the best listener you have a lot of knowledge yet you opt to listen more.which I found is wonderful . I really need you ❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 роки тому +6

    You are both amazing 😍😍😍 May God bless our wise kind humble Tg 💖💖💖 and Pastor Chernet an insightful observer who is working hard to inspire us to change our ways 🥰🥰🥰

  • @rabiyali1389
    @rabiyali1389 4 місяці тому

    በጣም ሰማዋቸዉ ልቤ ገባችዉ እናን እምታወሩኝም መሰለኝ

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 2 роки тому

    እጅግ ድንቅ የህይወት ዘመን ትምህርት ነው ያስተማራችሁን እናመሰግናለን

  • @ziye1715
    @ziye1715 2 роки тому +6

    Waw ur show become more nice and interesting when u invited mature people like this. Thank you Maya media.

  • @meseretmandefro4433
    @meseretmandefro4433 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው

  • @menamark9615
    @menamark9615 2 роки тому

    ለነዚህ ግሩም ሰዎች ሁለት ክፍል በቂ አይደለም ኤሚ!!

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 2 роки тому +4

    Both of you guys my favourite person thanks again for sharing your beautiful experience ❤️🙌🙌🙌

  • @amentube2416
    @amentube2416 2 роки тому

    ፓስተርዬ የምር በጣም ነው የምወድህ በጣምምምምም ምትናገራቸው ነገሮች ሚሞሪዬ ቢሞላ እንኳን በማይረባ ነገር የተወጠረውን ደፍቼ ያንተን ሃሳብ ነው ወደ ልቤ ማስገባው እንዳተ ያለውን ወንድ ያብዛልን 🙏❤️

  • @tilahunmussa2092
    @tilahunmussa2092 2 роки тому

    ምርጥ ሰው ናቹ ሁለታችሁም እግዜአብሔር ይባርካቹ

  • @abigiyaberhanu1091
    @abigiyaberhanu1091 2 роки тому +3

    I love this show! Betam ye hiwot lesson yemolabet betam tekami hono agignchewalehu!!!

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 2 роки тому

    Gerum woyeyete newo yezemenu enat yeseletenu eyemeselachewo yareru gene yalebselu nachewo.THANk YOU💚💛❤ pASTER Cher/ Tigest leje kewoledu behala lejenete yelem,yalebsele chenkelaoch t gene yareru Halafinet mewosede yemaychelu.........😟😟

  • @nunuwodajo9430
    @nunuwodajo9430 2 роки тому

    ወንደ ልብህ ጌታ ይመልስህ ምድራዌ ኑሮ ኖረሀ እዚሁ ምድር ላይ መዝናናትህን ጨርስ የሰማይ አምላክን የማትፈራ አንተ ሰው

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe3256 2 роки тому +1

    በርቱልን እኛም በጣም እናመሰግናለን በብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ያብዛላችሁ ❤🇪🇹

  • @ትእግስትኣሉላ
    @ትእግስትኣሉላ 2 роки тому

    ድንቅ ሓሳብ ቲጂዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ማስተር ቸርነት ድንቅ ኣገላለፅ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 роки тому

    እንዲ ነው ወዳጅነት ጥሩ ቆይታ😍😘

  • @msraklove3006
    @msraklove3006 2 роки тому

    እጅግ በጣም ነው የማመሰግናችሁ ድንቅ ናችሁ ሁለታችሁም በርቱልን ማያዎች አመሰግናለሁ

  • @hereiam3692
    @hereiam3692 2 роки тому

    😍😍😍😍😍ene meteche yawerahush new yemslgn ....u are my role model dear wedshalew ...pasterye antenm egziabher le ljochachu abat enat yadergachu

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 2 роки тому +1

    ኦ ቸሬ ደሰ የምትል ሰዉ ነረልን

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 Рік тому

    እናመሠግናለን 🙏

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 2 роки тому

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይጥብቅሽ ፓስተርም ኑርልን

  • @emutube9934
    @emutube9934 2 роки тому +4

    ሁለት ክፍል ያንሳል ይጨ መር 🙏😔🙏

    • @semirakas8991
      @semirakas8991 2 роки тому

      Yes please please more episodes Maya media pls 🙏

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 2 роки тому +1

    Both are matured,thank u paster cherea .tegab leweterew yonatal yemibal wetetea yeref.

  • @edennegatu6726
    @edennegatu6726 2 роки тому +2

    Wow! Very impressive! You both are so knowledgeable, you guys should do podcasts or something.

  • @atalaymitku7034
    @atalaymitku7034 2 роки тому +6

    በጣም እናመሰግናለን 🙏 ቲጂ immigration ላይ ያረግሺውን ፕሮግራም ተመልከትተን ነበር በጣም እረድቶናል!!! አናመሰግንሻለን!!!

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому

    ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህት አግኝቼበታለው የእውነት❤❤👍👍😍😍🙏🙏

  • @ethiopiaaddis6719
    @ethiopiaaddis6719 2 роки тому

    This man is amazing. Kkkkkkk. Ayabokum, ayserum?? The nail part that he talked is amazingly true and great. Thank you sir!!!

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 Рік тому

    Thank you! betam astemari melekit mew.

  • @kelemuatemesgen9855
    @kelemuatemesgen9855 2 роки тому

    Waw egziabher ewketun ychemrilachu betam des yemil timihrt new

  • @kidistkore2288
    @kidistkore2288 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ የልቡ ወግ ነው

  • @kaltade5304
    @kaltade5304 2 роки тому

    ደስ የመመል ውዮዮት

  • @yosefmoges7328
    @yosefmoges7328 2 роки тому

    The best conversation I have ever heard may God bless you both chere and Tg ❤❤❤

  • @netsitube
    @netsitube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ደስ ዬሚል ውይይት ነው ውዴ

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 2 роки тому

    ቲጂም ቸሬም ጌታ ይባርካችው

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ🥰🥰🥰

  • @pink9212
    @pink9212 2 роки тому +2

    It was so amazing God bless you all!!!

  • @fikir1921
    @fikir1921 2 роки тому

    My God Tg am lucky to know u
    U r really my mentor