Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከፍጥረት ጀምሮ እስከ ራዕይበትንቢት ቢሆን በመኃልይየብሉይ የአዲስበአንድነትብቸኛ ርዕስልዩ ትኩረትየአዳም አፍረት ሸፋኝየኖህ መዳን መርከቡየአብርሃም ተስፋየሙሴ ህጉ ተዓምሩሁሉ ስላንተ ያወራልሁሉ ስለአንተ ይናገራልአንተ ግሩም ነህከመጀመርያው በፊትጀማሪው አንተ ነበርህሁሉን ያስገኘህያስገኚ ቃልብቸኛ እውነት ካንተ ይፈልቃልአንተ ብርሃን ነህያየህ በሕይወት ይኖራልፍቅር ይጠግቡብሃልአብ ጋር ይደርሱብሃልሁሉ ከአንተ ብቻ ሆኗልሁሉ በአንተ ብቻ ይድናልኢየሱስ ግሩም ነህኢየሱስ ...
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen!
Bless you
God bless u 🙏
Nice dear. Thanks a lot
የትኛው ላይ comment እንደማረግ ግራ ገባኝ...ቃል ኪዳኑን የጠበቁ የአዲስ ኪዳን ዝማሬዎች..ከቃሉ የተወለዱ ዝማሬዎች....ሁሉ ዘማሪዎች እንዲዚህ ቢገጥሙ ቢዘምሩ ብዬ ተመኘው....ጸጋ አብዝቶ ይብዛልክ ምንም አልልም ሌላ
አረ ምን አይነት ድንቅ ዘማሪ ነህ በጌታ? እስካሁንስ የት ነበርክ? ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ። ተባረክ።
ትልቅዬ የምስጋና ርዕሳችን ነህ, ፀጋን የሰጠህ አምላክ ስም ይባረክ😍
በሸክላ እቃ የከበረ ዕንቁ ያስቀመጠው....... ኢየሱስ 😍😍😍😍
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ደስ የሚል ስም መዳኛችን መፈወሻችን እርሱ ግሩም ነው አሜን!!!
ብቸኛ ርእስ እየሱስ ሀሌሉያ! ተባረክ የኛ ውዱ ኢላሻ
የአዳም አፍረት ሸፋኝየኖህ መዳን መርከቡየአብርሃም ተስፋየሙሴ ህጉ ተዓምሩሁሉ ስላንተ ያወራልሁሉ ስለአንተ ይናገራል🥰😭😭
such an amazing song + aLBUM. Thank you Isreshiyee
Thank you so much Mrewa!
@@illasha you should do a christmas song since we are in the holiday season!!
ኢየሱስ ❤❤❤❤
This is pure gospel❤❤ Eyesus yibarek🙏
be hiyewtye semegnew yenberew metseaf kidusen bezema makereb neber ilashayee bante yehane selayew getan amesgenalew bezalen ❤❤❤
ይኼ ልጅ የሚገርም አቅም አለው ጌታ ይባርክህ!!!
ግጥሙ ዜማው ሲጣፍጥ ተባረክ ኤላሻዬ
Amazing!!Illaye Tesetohem (talent) selesu awretual
አምላካችንጌታ እየሱስ ይክበር ይህንፀጋ በእናተ ስላደረገ
🎉ሁሉ ስላንተ ያወራል 💨💨💨
Be blessed... what amazing song it is❤❤
ሰማይ ሰማይ የሚሸቱ ዝማሬዎች❤❤❤
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው። የማይሰለቸኝ ርዕስ ኢየሱስ❤❤ኢሉዬ ተባረክ❤
Eyesus eyesus eyesus... wuwuy alchalkum geta hoy be eyesus akoyegn nefesn tebareklgn wondme
kiristos eyesusn bcha lemalak yetezemere mezmur tebarew wendme
Amen
Only through him Eyesus. Blood of the Lamb. Be blessed all of You brothers and sisters.
አሁንም የመገለጥ የጥበብ መንፈስ ይብዛልህአብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ ❤
ኢየሱስ❤
የሚጣፍጥ ስም ኢየሱስ ህይወት ያለው ስም ኢየሱስ ❤❤❤
ኢስሩ ❤❤❤❤ ከዚህ በላይ ተባረክልኝ❤❤
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤What can i say ....God bless you allTnxs illa
God bless you
Geta yibarikachu
ተባረኩ ❤
ሁሉም መዝሙሮችህ ምርጥ 👌 ተባረክ
ኢየሱስ ኢየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ 😢😢😢😢😢😢 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤
ድንቅ ዝማሬ
Eyesus, eyesus, Jesus is Lord!!! Hallelujah!!!may God bless you for singing the word of God!!!
What a beautiful song.
Spirit filled may God bless you illashachin im grateful for you
Your voice, a vessel for God's message, resonates deeply within our hearts
መልዕክቱ ድንቅ ነው ኤላሻዬ ተባረክ🥰🙏🏾
Jesus ...........so powerful song and the core massage of the bible. God bless you all❤🙏🙏🙏🙏
ሁሉ ስለ አንተ ይናገራል 🙏🙏🙏
Eyesus......The Son of God
አሜን ይችላል ሁሉን💪ተባርክ❤❤
ኢየሱስ አንተ ግሩም ነህ 😭😭
እግዚአብሔርም፣ ሰውም ኢየሱስ🙏
What a beautiful song may God bless u Glory to you jesus❤❤❤
It is all about Jesus Christ. King 👑 of kings❤
እንዲህ ተሰብስባችሁ ድንቅ የኅብረት መስዋት እንድናቀርብ ቀን ቀጥረህ አዘጋጅተህ ባታውን እንደምትነግረን እንጠብቃለን።
ጌታ ይረዳናል!
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኢየሱስ የነፍሳችን አዳኝ
illasha I am blessed brother ,may God incubate you with his grace and spirit ,wisdom and understanding to always show the real image of God , Jesus. I was very happy seeing you sing this song yesterday @ beza .
What a blessing❤️🥰🔥
Yes My Jesus 🙌🙌🙌🙌 brother u'r blessed
Amen Amen Nice 💯🙏🎼🎵🎤🎷🪗🎸🎹🎺🎻🪕Blessings more💕🎀
ELELE ELELE ELELE
Ended des yemil mezmur new yibzalh Isru
❤❤ - ላቭሊ! - ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
WOW! what could i say? sweet song amazing message! be blessed. 🥰😇🥰😇
ተባረኩ!!!
Amazing, a message that has to be shared everywhere on earth.
In love with this song and the album as well! tebarekuln!
we are blessed to have you in kingdom !!!!!!!!!!!!!!!
ayda my model singer love youuu also ilasha
it's all about Jesus ❤❤❤❤🙌🙌🙌
This is truly a blessing
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ wow tsega yibzali
❤❤❤❤❤
It's amazing God bless you al
wow i loved this song ❤❤❤❤
Hallelujah may god bless you
Do a Christmas song
❤❤❤❤ i really love ur songs ,bless u illasha
God Bless You Men its amazing worship
❤❤❤❤ God bless ilasha
ብሩክ ሁን
My God😮😮😮 more grace upon you🙌🙌🙌
ድንቅ መዝሙር ተባረኩ ❤❤❤❤🙌
💖💖💖💖💖💖💖
❤❤❤❤❤❤ ጸጋ ይብዛልህ
ኢየሱስ!
Sele Eyesus new🙌🙌🙏
GOD BLESS YOU 😇😇
Our blessings 🙌
can't wait
It's amazing God bless you all❤❤
Acts ላይ በጊታር ስትዘምረው አይቼው ወድጄዋለሁ
ኢየሱስ🥰🥰
Waiting
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ😢😢😢 ❤❤❤❤
Jesus is Lord
♥♥♥
❤
😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤
😇😇😇🥰🥰🥰
tsega yibzalk wendm illasha
🤎🙏🏽
🎧🤍
ከፍጥረት ጀምሮ
እስከ ራዕይ
በትንቢት ቢሆን
በመኃልይ
የብሉይ የአዲስ
በአንድነት
ብቸኛ ርዕስ
ልዩ ትኩረት
የአዳም አፍረት ሸፋኝ
የኖህ መዳን መርከቡ
የአብርሃም ተስፋ
የሙሴ ህጉ ተዓምሩ
ሁሉ ስላንተ ያወራል
ሁሉ ስለአንተ ይናገራል
አንተ ግሩም ነህ
ከመጀመርያው በፊት
ጀማሪው አንተ ነበርህ
ሁሉን ያስገኘህ
ያስገኚ ቃል
ብቸኛ እውነት
ካንተ ይፈልቃል
አንተ ብርሃን ነህ
ያየህ በሕይወት ይኖራል
ፍቅር ይጠግቡብሃል
አብ ጋር ይደርሱብሃል
ሁሉ ከአንተ ብቻ ሆኗል
ሁሉ በአንተ ብቻ ይድናል
ኢየሱስ ግሩም ነህ
ኢየሱስ ...
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen!
Bless you
God bless u 🙏
Nice dear. Thanks a lot
የትኛው ላይ comment እንደማረግ ግራ ገባኝ...ቃል ኪዳኑን የጠበቁ የአዲስ ኪዳን ዝማሬዎች..ከቃሉ የተወለዱ ዝማሬዎች....ሁሉ ዘማሪዎች እንዲዚህ ቢገጥሙ ቢዘምሩ ብዬ ተመኘው....ጸጋ አብዝቶ ይብዛልክ ምንም አልልም ሌላ
አረ ምን አይነት ድንቅ ዘማሪ ነህ በጌታ? እስካሁንስ የት ነበርክ? ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ። ተባረክ።
ትልቅዬ የምስጋና ርዕሳችን ነህ, ፀጋን የሰጠህ አምላክ ስም ይባረክ😍
በሸክላ እቃ የከበረ ዕንቁ ያስቀመጠው....... ኢየሱስ 😍😍😍😍
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ደስ የሚል ስም መዳኛችን መፈወሻችን እርሱ ግሩም ነው አሜን!!!
ብቸኛ ርእስ እየሱስ ሀሌሉያ!
ተባረክ የኛ ውዱ ኢላሻ
የአዳም አፍረት ሸፋኝ
የኖህ መዳን መርከቡ
የአብርሃም ተስፋ
የሙሴ ህጉ ተዓምሩ
ሁሉ ስላንተ ያወራል
ሁሉ ስለአንተ ይናገራል🥰😭😭
such an amazing song + aLBUM. Thank you Isreshiyee
Thank you so much Mrewa!
@@illasha you should do a christmas song since we are in the holiday season!!
ኢየሱስ ❤❤❤❤
This is pure gospel❤❤ Eyesus yibarek🙏
be hiyewtye semegnew yenberew metseaf kidusen bezema makereb neber ilashayee bante yehane selayew getan amesgenalew bezalen ❤❤❤
ይኼ ልጅ የሚገርም አቅም አለው ጌታ ይባርክህ!!!
ግጥሙ ዜማው ሲጣፍጥ ተባረክ ኤላሻዬ
Amazing!!
Illaye Tesetohem (talent) selesu awretual
አምላካችንጌታ እየሱስ ይክበር ይህንፀጋ በእናተ ስላደረገ
🎉ሁሉ ስላንተ ያወራል 💨💨💨
Be blessed... what amazing song it is❤❤
ሰማይ ሰማይ የሚሸቱ ዝማሬዎች❤❤❤
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው። የማይሰለቸኝ ርዕስ ኢየሱስ❤❤ኢሉዬ ተባረክ❤
Eyesus eyesus eyesus... wuwuy alchalkum geta hoy be eyesus akoyegn nefesn tebareklgn wondme
kiristos eyesusn bcha lemalak yetezemere mezmur tebarew wendme
Amen
Only through him Eyesus. Blood of the Lamb. Be blessed all of You brothers and sisters.
አሁንም የመገለጥ የጥበብ መንፈስ ይብዛልህ
አብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ ❤
ኢየሱስ❤
የሚጣፍጥ ስም ኢየሱስ
ህይወት ያለው ስም ኢየሱስ ❤❤❤
ኢስሩ ❤❤❤❤ ከዚህ በላይ ተባረክልኝ❤❤
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
What can i say ....God bless you all
Tnxs illa
God bless you
Geta yibarikachu
ተባረኩ ❤
ሁሉም መዝሙሮችህ ምርጥ 👌 ተባረክ
ኢየሱስ ኢየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ 😢😢😢😢😢😢 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤
ድንቅ ዝማሬ
Eyesus, eyesus, Jesus is Lord!!! Hallelujah!!!may God bless you for singing the word of God!!!
What a beautiful song.
Spirit filled may God bless you illashachin im grateful for you
Your voice, a vessel for God's message, resonates deeply within our hearts
መልዕክቱ ድንቅ ነው ኤላሻዬ ተባረክ🥰🙏🏾
Jesus ...........so powerful song and the core massage of the bible. God bless you all❤🙏🙏🙏🙏
ሁሉ ስለ አንተ ይናገራል 🙏🙏🙏
Eyesus......The Son of God
አሜን ይችላል ሁሉን💪ተባርክ❤❤
ኢየሱስ አንተ ግሩም ነህ 😭😭
እግዚአብሔርም፣ ሰውም ኢየሱስ🙏
What a beautiful song may God bless u
Glory to you jesus❤❤❤
It is all about Jesus Christ. King 👑 of kings❤
እንዲህ ተሰብስባችሁ ድንቅ የኅብረት መስዋት እንድናቀርብ ቀን ቀጥረህ አዘጋጅተህ ባታውን እንደምትነግረን እንጠብቃለን።
ጌታ ይረዳናል!
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኢየሱስ የነፍሳችን አዳኝ
illasha I am blessed brother ,may God incubate you with his grace and spirit ,wisdom and understanding to always show the real image of God , Jesus. I was very happy seeing you sing this song yesterday @ beza .
What a blessing❤️🥰🔥
Yes My Jesus 🙌🙌🙌🙌 brother u'r blessed
Amen Amen Nice 💯🙏🎼🎵🎤🎷🪗🎸🎹🎺🎻🪕Blessings more💕🎀
ELELE ELELE ELELE
Ended des yemil mezmur new yibzalh Isru
❤❤ - ላቭሊ!
- ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።