ፍቅርህ ይገርመኛል Fikirih Yigermegnal

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 75

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial 10 місяців тому +35

    አሜን እላዬ ከመታወቅ የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ጥቂት ከጥልቀቱ ፣ ጥቂት ከርዝመቱ ፣ ጥቂት ከስፋቱ መንፈስ ቅዱስ በመዝሙር አድርጎ ባንተ በኩል እያፈሰሰልን ስላለ። እኛ መረዳት እንድንችል ይርዳን። ኑሮ ያኔ ስለሚጀምር። እወድሀለው ወዳጄ

    • @illasha
      @illasha  8 місяців тому +3

      አስቱዬ! የኔ ተወዳጅ እህት! ትልቅ ፍቅርም ክብርም ነው ያለኝ ላንቺ! ጸጋ ይብዛልሽ!

  • @Werqspace
    @Werqspace Рік тому +23

    ፍቅርህ
    አምላክ ሆነህ ሳለህ
    ለእኔ ብለህ እኔኑ ሆንህ
    በቃላት ማይገለጥ
    ክቡርነትህን ለፍቅር ተውህ
    ራስህን ባዶ አረግህ (ትሁቱ)
    ለመስቀል ሞት የታዘዝህ (ምትኬ)
    መስዋዕት አንተ ሆነህ (የእግዚአብሄር በግ)
    ካህኑም አንተ (ሊቀ ካህን)
    ከአብ ታረቅሁኝ
    ፍቅርህ ይገርመኛል /2x
    ፍቅርህ ይደንቀኛል /2x
    የተሠጠኝ ህይወት
    ተመን አልባነት
    ቢሠወረኝ
    ሥጋዬ አስቸግሮኝ
    ከሩጫዬ ቢያዘገየኝ
    በድካም ምትራራ (ምትታገስ)
    ትሁት ጠበቃ ስላለኸኝ (ጌታ ኢየሱስ) (አ ሃ ባንተ ምክንያት ሁሌ ፀናለሁ)
    ተስፋዬ ይታደሳል (ታማኝ ነህ)
    ከቶ ላትተወኝ ( ለዘለዓለም)
    ስለያዝኸኝ
    ትዕግስትህ ይገርመኛል
    ያላንተ ማን ይችለኛል
    ይቅርታህ ይደንቀኛል
    ሰው ቢሆን ድሮ ጥሎኛል
    ፍቅርህ ይገርመኛል / 4x
    ይገርመኛል ፍቅርህ ...
    ይደንቀኛል ፍቅርህ ...

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Рік тому +6

    ይህን ዝማሬ ከዻውሎስ መጽሃፍ ምርቃት ስምቸዋለሁ ሁሌ አስታውስው ነበር አሁን ደግሞ እንደ አድስ ተስራ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤

  • @aleneasefa314
    @aleneasefa314 Рік тому

    ‘’ አምላክ ሆነህ ሳለህ ለእኔ ብለህ እኔን ሆነክ’’ ይህማ ከመገረምም በላይ ነው ….ይህም በፍቅር ሆነ !!!!!1

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 9 місяців тому

    አሜን ይገርመኛል ፍቅርህ እኔን የወደድህበት

  • @dareka7342
    @dareka7342 4 місяці тому +1

    Jesus loves me ❤

  • @finotegebremichael8600
    @finotegebremichael8600 Рік тому +5

    Hallelujah 🙌 ካህኑም አንተ መስዋቱም እንተ 😢 አስታራቂውም አንተ... ፍቅርህ ይገርመኛል ጌታ ሆይ!!
    What a song, what a message! Biblically sound, Christ Centred!
    I am in owe of your love Jesus 😭 😭
    Thank you so much for preaching Christ in your song 🙌 🙌

  • @grace-to3vu
    @grace-to3vu Рік тому +2

    በራሳችን ማንነት የማያቀን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ እውነትንም ጨምሮ ይግለጥልክ በተጨማሪ ወንድም ፋሲልን ትምህርት በደንብ ስማ ይጠቅምሀል

  • @birukaberta5369
    @birukaberta5369 Рік тому +2

    መስዋዕት አንተ ሆነህ
    ካህኑም አንተ...
    ከአብ ታረ'ኩኝ❤❤

  • @tsionabate1
    @tsionabate1 10 місяців тому

    His love flows in our hearts. Geta hoy temesgen. Be blessed all of you.

  • @MeseretDaniel-g3w
    @MeseretDaniel-g3w 11 місяців тому

    Beka dink nachihu zemenachihu yibarek!

  • @biniamhailu2234
    @biniamhailu2234 Рік тому

    ተመጥኖና ተልክቶ የተሰራ ድንቅ ዝማሬ፤ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ድንቅ ጊዜውን የሚመጥን መልዕክት ነው!!💯

  • @solomonsufa5917
    @solomonsufa5917 11 місяців тому

    Dineke zemare eseru....ohoo... elisha

  • @firoalsenbu7466
    @firoalsenbu7466 Рік тому

    Bexam tebrkalew getan zem yibrk ila

  • @meronseid5015
    @meronseid5015 Рік тому

    ፍቅርህ ይገርመኛል ጌታ ሆይ

  • @MeluKemiso-uv9tt
    @MeluKemiso-uv9tt Рік тому

    God bless you illashaye.
    You are special and unique musician with best life experience .I love you!!
    M.illasha Fekadu

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Рік тому

    Amennnnnnnnnnnnnnn Kiber Le Geta Eysus!!!
    Zemenachu Yebarke Dink Amleku Zemnihe Yebark!!

  • @yonasalemu7981
    @yonasalemu7981 6 місяців тому

    ፍቅርህ ይገርመኛል

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 11 місяців тому

    God bless you young man!

  • @YeshiGudina
    @YeshiGudina Рік тому

    Deep scriptural song. Stay blessed

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 6 місяців тому

    Semonu yihin mezmurna sime new yiml mezmur makuaret alchalkum

  • @adugnaejigu1207
    @adugnaejigu1207 11 місяців тому

    Be blessed❤❤❤❤

  • @MesayAdane-xu9ht
    @MesayAdane-xu9ht Рік тому

    Bebzu tebarekln!

  • @fevenwelde9286
    @fevenwelde9286 Рік тому

    God bless you.

  • @ashujajura
    @ashujajura Рік тому

    መስዋዕት አንተ ሆነህ፤ ካህኑም አንተ፤
    ከአብ ታረቅኩኝ፤🙏🙏🙏🙏✍✍✍

  • @alemtekesa299
    @alemtekesa299 Рік тому

    More blessing be upon you!!!

  • @derartuduro7051
    @derartuduro7051 Рік тому +1

    Beautiful song with beautiful music and full of spirit of God!!

  • @nigomenge268
    @nigomenge268 Рік тому

    አንተም ወንድምህ ጳውሎስ ፈቃዱም ተባረኩ በብዙ😍

  • @emebetmengistu
    @emebetmengistu Рік тому

    Geta yebarkih illasha

  • @Maye4433
    @Maye4433 5 місяців тому

    አጃቢዎቹ የምትሉት አይሰማም መልዕክቱ ለሰዎች እንዲደርስ ብታረጉ በተለይ አንድ ቦታ

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 Рік тому

    ተባረክ!!

  • @ChristianMuziq
    @ChristianMuziq Рік тому

    God bless you❤

  • @zinashtefera7340
    @zinashtefera7340 Рік тому

    Really you guys are bless!!!🎉🎉🎉🎉

  • @YadeniSoboka-nf1sd
    @YadeniSoboka-nf1sd 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu5325 Рік тому

    #እላሻ ተባረክልን

  • @naoliyisak1659
    @naoliyisak1659 Рік тому

    Beautiful music with insightful lyrics !!
    Yabzalih Illashaye🖤

  • @berekettilahun4615
    @berekettilahun4615 Рік тому

    Wow God bless u

  • @meseretbelayneh8861
    @meseretbelayneh8861 Рік тому

    እ//ር ይመስገን❤❤

  • @kalkidankassahun4891
    @kalkidankassahun4891 Рік тому

    ❤❤❤❤😭😭😭

  • @KDforGod
    @KDforGod Рік тому

    God bless you!!!!

  • @emebetmengistu
    @emebetmengistu Рік тому

    Yigermengal fikirih

  • @alazartayee1530
    @alazartayee1530 Рік тому

    ❤❤❤❤❤ jesus name

  • @natinaeltalks64.5k8
    @natinaeltalks64.5k8 Рік тому

    Illashaye bless you ❤

  • @betsi_lot
    @betsi_lot Рік тому

    ❤❤tebarek Illashaye

  • @fikirtfesseha2030
    @fikirtfesseha2030 Рік тому

    Ur voice 1 gna😍😍😍😍

  • @samrawitasefa728
    @samrawitasefa728 Рік тому

    Bless u wendme😊

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 Рік тому

    Amen

  • @shine8996
    @shine8996 Рік тому

    Love u brother tebarek ❤

  • @nahometesfaye6752
    @nahometesfaye6752 Рік тому

    ❤❤❤ geta yibarkh

  • @FikirFekede
    @FikirFekede Рік тому

    ቀላል ይገርማል♥

  • @ThePottersclay22
    @ThePottersclay22 Рік тому

    This 🙌

  • @nathnaelteshome8169
    @nathnaelteshome8169 Рік тому

    Geta ybarkachu

  • @AbdiBekele-y1i
    @AbdiBekele-y1i Рік тому

    Fikirih Yigermegnal 🥰🥰

  • @yosephgebeyehu4525
    @yosephgebeyehu4525 Рік тому +1

    Can't wait Illasha.

  • @fevenabenezer1844
    @fevenabenezer1844 Рік тому

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @baleraeywetat
    @baleraeywetat Рік тому

    GOD bless u❤❤❤❤❤

  • @nathnaelsolomon2612
    @nathnaelsolomon2612 Рік тому

  • @birtukandesalegn3627
    @birtukandesalegn3627 Рік тому

    ❤❤❤

  • @KalkidanKalutan-fo4wl
    @KalkidanKalutan-fo4wl Рік тому

    🥰🥰

  • @ElsaWolde-xu4wk
    @ElsaWolde-xu4wk Рік тому

    🙏🙏😍😍😍😍

  • @dagimtemesegen23
    @dagimtemesegen23 Рік тому

    👌👌🔥🔥

  • @nathanab1435
    @nathanab1435 Рік тому

    🥰🥰😍

  • @Yisak_
    @Yisak_ Рік тому +1

    🎧🤍

  • @bereketadmasu1971
    @bereketadmasu1971 Рік тому

    Ere yiften

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Рік тому

    ትንሽ slow ሆነ

    • @bereketadmasu1971
      @bereketadmasu1971 Рік тому +3

      Alazelil aleh aa😂😂

    • @birukfekadu
      @birukfekadu Рік тому +3

      @@bereketadmasu1971 እንደዚያ ማለቴ አይደለም ከዚህ በፊት መዝሙሩን ትንሽ ፈጠን ባለ ሪትም ስምቼው more ከዚህ የተሻለ ነበር

    • @bereketadmasu1971
      @bereketadmasu1971 Рік тому +1

      @@birukfekadu 🙏

  • @hiwigenet1823
    @hiwigenet1823 Рік тому

  • @israeldesta8359
    @israeldesta8359 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @paulostadesse4253
    @paulostadesse4253 Рік тому

  • @romariyohhailu2355
    @romariyohhailu2355 Рік тому

    ❤❤❤❤