Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እረ 😱😱😱ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.....ላንተ ይሁን አምልኮ እልልልልልልልልልልል......አንተን ካገኘ ሰው ሜን ይሆናል....እረ..... ኡኡኡአኡኡ.......እሰይ ኢየሱስ ከበረ እልልልልልል..... 🙏🏽🙏🏽💎🪗🪘🎸🪕🎼🙌🎤🎬🥁🎧🪇🎷🎺🪈🎻🎼
❤❤❤
@@Wen-gel🎉🎉🎉🎉🎉
Sure temechgnaleh
Sura werk yegeta lij
0:49 7
ይቺን comment የምታነቡ ሁሉ ሰላማቺዉ በእግዚአብሔር የተጣበቀ ይሁን
Amen
አሜንንንንንን
Amen waw
በጉጉት ሚጠብቅ እንደኔ አምልኮ እስኪለቀቅ
እኔ
እኔ በጣም❤❤
andu ene negn
Like and share ማድረግ እንዳትረሱ❤ ምክንያቱም ለ ብዙዎች ለ ምስክርነት ይሆናል
We will
ተባርክ
Yes
🙏🙏
wuuuuu eyesusye ewedhelehu wendem zemnk hulu besu bet ylek
ጥብዬ አንተ ስትዘምር ያለመነካት አልችልምየእግዚአብሔር መንፈስ በዐይል በአንተ እየሰራ ነውና የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እናት የወለደችው ትረሳ ይሆናል እግዚአብሔር ግን አይረሳም 🎉
እውነት ነው
ኣሜንንንንን
ተባረክ ወንድም ጥበቡ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሙዚቀኞችን ግን አለመድናቅ ከባድ ነው ጌታ በነገር ሁሉ ይበርከቸው🙌Tile U are my fav♥️
በጣም በጣም ጌታ ይባርካቸው
I am leaving this comment here so that every time someone likes I’ll come back to listen 👏😩😩❤
ጥቤ ያስታውቅብሀል መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር እንዳለ ፡፡ ደግሞ ስትዘምር ከዘፈን እንደመጣ ሳይሆን በጌታ ቤት እንኖረ ይመስላል፡፡ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፡፡ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን፡፡
I’m so addicted Tibe mezmur ❤ I’m orthodox God bless you brother ❤
መቼም ቢሆን እግዚአብሔር መንፈሱን ከአንተ አይወሰድብህ ተባረክልኝ Tiba
የዚህን የተባረከ ሰው Worship እኔ ብቻ ነኝ በጉጉት የምጠብቀው?
Me too
እረ እኛም ነን ወንድሜ
Me too getan❤
ስላንተ ጌታ ይክበር 😢😢አንተን የነካ መንፈስ ደጋግሞ ይንካን ተባረክ!!
ጥበቡ ወርቅዬ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልህ ለአንተና ለቤተሰብህ እንዲሁም አብረውህ ለሚያገለግሉት ሁሉ የትንላኤው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ተባርከህ ለበረከት ሁን ።
ወንድማችን ጥቤ ሆይ የምታመልከው አምላክህ በአንተ የጀመረውን መልካም ነጠር ሁሉ በአንተ ይጨርስ በነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም እንወድሃለን 😍🙌❤😘
አሜን አሜን አሜን ዘመኑ ይባረክ በጣም እንወደዋለን ።
ምን አይነት አምልኮ እጅግ ታላቅ የእግዚአብሔር ክብር አለ❤❤❤ ታላቁ ክብር ሁሉ ለጌታ ላይ እየሱስ ይሆን
ይህ የአምልኮ መንፈስ አይወሰድብህ!!
ሁሌም መዝሙርን መዝሙር የሚያረገው መንፈስ ቅድስ ብቻ መንፈስ ቅድስ መገኝት ሁሌም በእኔ ውስጥ ነው አሜን
ጥበቡ ወርቅዬ ከዚህ በላይ ቸሩ እግዚአብሔር በጥበቡ በእውቀቱ ና በማስተዋል በልዩነት የምታገለግልበትን ሰማያዊ ፀጋ በአንተ ትይዩ የሰማይ መስኮት ተከፍቶ በሀይል ቅባቱ ያረስርስህ ለብዞዎች ጌታ ቤት ለመጨመር ምክንያት ያርግህ እንውፕድሀለን ወንድማችን📖💕❤️🇪🇹💕📖✅📖🙏
እሚገርመው እሁድ መቅረት እደለም ማሰብ አልፈልግም ልክ አምልኬ ስውጣ ብዙ ነገር አራግፌ ወጣለው ሳምንቴ ውብ ነው ሚሆነው እና ጥቤ አሁንም ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ
ይኼ እውነት ነው❤
000000
@@RihanaSeid-vi1yn P00000
በአምልኮ ድል አለ!!!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ሀሌሉያ ምን ይባላል ጌታ ይባረክ!!!..........
እሰይይይይይ አባባ ክብር ላንተ ይሁን ጸጋ ይብዛልክ ወንድማችን ጥቤ ጌታ እንዲህ ሲጠቀምብክ አልፎም ሌሎችን በፍቅሩ ጉልበት ሲማርክ እንደማት የሚያስደስት ነገር የለም። ❤❤👏
አባአባትስ ማለት እንዳንተ ነው .....ወዳጅ ማለት እንዳንተ ነው .....ይህንን ልቤ አይረሳም ...ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ሣምንት ሙሉ post ቢደረግ በጣም አሪፍ ነው ግን በሳምንት አንድ ብቻ ሆነ እንጂ ዘመንክህን ይባረከው እግዚአብሔር ❤❤
ሳምንቱን ሙሉ እያጣጣምነው እየተደሰትንበት ብንቆይ አይሻልም።
አሜን ክብር ይሁንለት አንተን አይነት ድንቅ ወንድሞች ያስነሳልን፡፡
የልቤ ጉልበት ይንበረከካል ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ አንተን ያገኘህ እኛንም ያግኘን
አማን🙏
ጥብዬ ሳልፈልግ ደግሜ ብዙ ርቄያለሁ። ብዙዎቹን የመሰማት ዕድል ሲያጋጥመኝ እንኳን ውስጤ በቁጣና በእልህ ይሞላል፤ ሕልፎቹ ከማይኖሩት ሕይወት የመነጨ የመድረክ ላይ ድፍረት ስላላቸው። አንተን ሳዳምጥህ ግን ካለሁበት የቱም ሆኜ እምባ ይቀናኛል። ጥቤ በጣም እጅግም በጣም እቀናብሃለሁ፤ መኖር የምመኘውን ግን ያልቻልኩትን ብቻ ሳይሆን እጅግ የራቀብኝን ሕይወት እያጣጣምክ ሰለሆነ።እንዲህ ባለው መድረኩ ሁሉ በቅይጣዊያን በተሞላበት ዘመን ያውም እንዳንተ ያለውን እንደትታግ ሕያው ምስክር ያደረገህ አምላክ ከውስጥም ከውጪም ያለነውን ተግባረ~ክዱ ምዕመናንን ያስበን። እየኖርክ ያለህ ፀጋ የበዛልህ ወንድሜ እጅግ እወድሃለሁ።
አሜንንንንንንንንንንንንን የኔ ውድ ጌታ ኢየሱስዬ ለዘላለም ተባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
አቤት እዚህ ቤት ያለው ክብር😢❤
አንተ ሀያል ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ 😢😢😢እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ,,,,,,,,,,,,,,,, ስም ይባረክ ❤❤
አሜንንንን ሃሌሉያያያያያ እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን ተባርክልኝ በብዙ ጥሌ በብዙዙዙ
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ክብር ክብር ክብር ይሁን የሰላም ምንጭ የህይወት ምንጭ አንተነህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ዘመንህ ይባርክ ጥባቡ❤👆👆👆🙏🙏🤚🤚👈📖🤲🤲🤲🤲📖📖🤚
ወንድሜ በአንተ ላይ የማዳኑን ሓይል የገለጠ የሰማይ አምላክ እባርከዋለሁ
Can't stop listening የእግዚአብሔር ሰው ጥበቡ, ውስጥህ ያለው የአምልኮ መንፈስ ታላቅ ነው!ውስጥህን አትገድበው ከዚህ በላይ በሙሉ ኃይልህ ተለቀህ ጌታህን አምልከው!ጭፈራ ዝላይ የሚሉትን, የአምልኮ ትርጉምና ምንነት ያልገባቸውን ሰዎች ተዋቸው!ተባርከሃል
እኔም ልክ እንዳንተ ነው የተሰማኝ ውስጡን ይይዘዋል ወይም ቁጥብ ያረገዋል። የእግዚአብሔር መንፈስ ካለ ብትንደባለል ብትዘል ብትፈርጥ ክብሩ ለጌታ ነው!ጥቤ በጣም የእግዚአብሔር ፅጋ አለብክ መንፈሱ በሙላት ነው የሚፈሰው እረሰረስን እኮ! ተባረክ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ ❤
ወንድማችን ለበራልህ እውነት ትልቅ ብርሃን ነው በርታ በአንተ ብዙ ከጨለማ ይወጣል ፀጋው ይበዛልህ👭
ወንድሜ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!🙏🙏
አሚን፡አባባ፡ክብር፡ለአነተ፡ይሁን፡በእየሱስ፡ስም፡አሜን❤❤ፀጋውን፡ያብዛልክ፡ጥቤ።
ጥቤ በደንብ አመስግን ፈጣሪህን ከዳን ኪራና ከሱስ ያወጣህ ፈጣሪ
What a song what a singer wow ❤❤❤❤😢😢
Elelelelel Elelelelel Elelelelel Tebarek 🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤አሜን
አሜን🙏 ትመጣለህ የትንሳዔ ጌታ ክብርህ ይሁንልህ.
በኢየሱስ ስም እንዴት የሚባርክ አምልኮ ነው ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤
ሀሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ስትመለክ እርስርስ የምንለው በመንፈስህ ነው ተመስገን ጌታሆይ ስለሰጠህን ስለተወደደው ጥቤ ተባረክ🙏💞💞💞💞💞
i can't stop listening this song😞😞😭🙏🙏🙏🙏
የልብ ማረፊያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመስገን ..... ወንድም ጥበብ እንዲሁም ያገለገላችሁን ጌታ ይባርካቹ ይጠብቃቹ ፀጋውን ያብዛላቹ❤️🙏🙏🙏
ወንድም፣ጥበቡስለአንተ፣ጌታን፣አመሠግናለሁ!ኦ፣ምንልበልህ፣ከቤተሠብ፣በላይትናፍቀኛለህ፣በአገልግሎትህ፣ተባርኬአለሁ፣ተፅናንቻለሁ፣ተምሬአለሁ፣ለኔ፣እንደነብዩ፣ኤልሳነህ፣በርሬ፣ወደአገልግሎትህ፣እመጣለሁ፣መልስይዤ፣እሄዳለዉ፣ያለእርጅና፣አገልግል፣የኔአባት
Wooow it’s amezing worship wendim tibebu God bless you
አሜን አሜን አሜን እስይ እስይ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው🙌❤
አሜን እልልልልልልልልልል የልቤ ጉልበት ይንበረከካል ገብትህ ላከምከዉ ለፈወስከዉ ላፅናናኸዉ ክብር ይሰጣል ክብር ይሁንለለለለለለለለለለለለለለለለለት እልልልልልልልልልልልል በእኔ እና በቤቴ በዘመኔ ጌታ እና ጌታ ትመለካለህ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ መንፈስህ ባለበት በእዉንነት እና በመንፈስ ይሰሰገድልሃል ፈቅደን እናመልከሃለን ይህን ዝማሬ የምትሰሰሙ መዝሙር መስማት ብቻ የምትደሰሰቱ ነብሳቹሁን ግን ለጌታ ያልሰጣቹሁ የመዳኔን ቀን ዛሬ ነዉ ጌታ ን ተቀበሉት ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም ይወዳቹሃል ነብሱን እስከ መስጠት ለፃድቅ ሳይሆን ለእኛ ለሐጥያተኞች በእኔ ይሁናቹሁ ተቀበሉት አትከስሩም ኢየሱስ ያዋጣል ያድናል ከሞት በሃላ ንስሐ የለም !!!
አሜን ክብር ለ ኢየሱስም ይሁን
🎉😂❤😢😅😅 13:23
የሚገርም ህይወት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!
እሰይ እእእእእእእእርልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን
አሜን እየሱስ ❤ እልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ አባ ❤አሜን እየሱስ እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤
THe men of God please. Pray for me n'd family n'd for kids in jesus name Amen🙏🙏🙏♥️♥️🙏🙏👏🏼👏🏼
ጌታ የባርክ አንተ የምትዘምረውን መዥሙር ነው የማዳምጠው በጣም ነው የምባርከው
Elelelelelelleleleelleleleleleleleellelele hallelujah Eyesus yadinal!!!!
መንፈስን የሚያረሰርስ ኣምልኮ: ወንድሜ ጥሌ ዘመንክ ይለምልም
Pleasant worship 🤗🤗🤗🙌🙌🙌🙌
You are a blessed to be a blessing. I thank God for you
በጣም ነዉ የምወድህ ❤❤❤ በዚሁ ቀጥል ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!
ክብር ይሁን ለጌታ አሜን አሜን ❤❤አቤት ደስታዬ ሁሉ ለኔ ሆነልኝ❤
እሰይ ጌታ ይመሰገን❤❤❤❤ ተባረኩ❤❤❤❤ ቅዱሳን ተባረኩ
Amen Amen Anen Kebir Kiber Kiber Kiber Kiber Lanta Yihun Eysusi
ደስ የሚል አምልኮ🥰ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏❤️
በብዙ ተባረክ
amen amen 😇😇😇
የልቤ ማረፊያ ነህ ኢየሱስ
Amennnnnnnnnn tebarek yegeta bariya ❤❤❤❤❤❤❤❤ geta bedemu yishefink
Amen I worship the savor the Lord Jesus Christ .....!!!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን በሙሉ ጥቤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝ
አሜን ክብር ይሁን ኢየሱስዬ እሰይ እልልልልልል ኢየሱስ ❤❤❤❤❤
# 1 Tibe
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Elelelelel Amen
አንተን ካገኘ ሰው ምን ይሆናል 🤷♀️የልቤ ማረፊያ ነህ የማምለጫ አለቴ🙌እኮራብሀለሁ እየሱስ መድሀኒቴ💪 ጥሌዋ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ዝም ብለክ ዘምር❤ 17:44
እልልልልልልልል ተባረክ ጌታ ይባርክህ ወድሜ
Enewedhaln tebrke
Amen amen there is life when you sing the song God Bless you Brother Tibe.
አሜን አሜንንንን ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ
በ እግዚአብሔር መመረጥ እንዲህ ነዉ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
Hallelujah Praise Lord Jesus!
አሜን ክብር ለከበረው ላከበረን ኢየሱስ ይሁንለት
እረ ምንድ ነው ደስስስስስ ሰል
Hallelujah
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ኣቤት ቅብኣት he brings back my worship desire thanks buddy
Amennn❤❤❤amennn🎉🎉🎉🎉
ጥቤ እግዚአብሔር አምላክ ጨረሶ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareki wenedeme
Let God bless you abundantly my brother Tibebuye ....!!!
የልቤ ጉልበት ይበረከካ ገብተ ላከምከው ክብር ይሰጣል ክብር ይሁንል🙌🙌🙌🙌🙌
Ameeeeeeeeeeen🙏🙏🙏😥😥😥
ewnet wsx yemineka mezmur new God bless you
Amennn uuuuuufffffff amen amen
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢😢
እረ 😱😱😱ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.....ላንተ ይሁን አምልኮ እልልልልልልልልልልል......አንተን ካገኘ ሰው ሜን ይሆናል....እረ..... ኡኡኡአኡኡ.......እሰይ ኢየሱስ ከበረ እልልልልልል..... 🙏🏽🙏🏽💎🪗🪘🎸🪕🎼🙌🎤🎬🥁🎧🪇🎷🎺🪈🎻🎼
❤❤❤
@@Wen-gel🎉🎉🎉🎉🎉
Sure temechgnaleh
Sura werk yegeta lij
0:49 7
ይቺን comment የምታነቡ ሁሉ ሰላማቺዉ በእግዚአብሔር የተጣበቀ ይሁን
Amen
Amen
አሜንንንንንን
Amen
Amen waw
በጉጉት ሚጠብቅ እንደኔ አምልኮ እስኪለቀቅ
እኔ
እኔ በጣም❤❤
andu ene negn
Like and share ማድረግ እንዳትረሱ❤ ምክንያቱም ለ ብዙዎች ለ ምስክርነት ይሆናል
We will
ተባርክ
Yes
🙏🙏
wuuuuu eyesusye ewedhelehu wendem zemnk hulu besu bet ylek
ጥብዬ አንተ ስትዘምር ያለመነካት አልችልም
የእግዚአብሔር መንፈስ በዐይል በአንተ እየሰራ ነውና የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እናት የወለደችው ትረሳ ይሆናል እግዚአብሔር ግን አይረሳም 🎉
እውነት ነው
ኣሜንንንንን
ተባረክ ወንድም ጥበቡ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሙዚቀኞችን ግን አለመድናቅ ከባድ ነው ጌታ በነገር ሁሉ ይበርከቸው🙌Tile U are my fav♥️
በጣም በጣም ጌታ ይባርካቸው
I am leaving this comment here so that every time someone likes I’ll come back to listen 👏😩😩❤
ጥቤ ያስታውቅብሀል መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር እንዳለ ፡፡ ደግሞ ስትዘምር ከዘፈን እንደመጣ ሳይሆን በጌታ ቤት እንኖረ ይመስላል፡፡ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፡፡ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን፡፡
I’m so addicted Tibe mezmur ❤ I’m orthodox God bless you brother ❤
መቼም ቢሆን እግዚአብሔር መንፈሱን ከአንተ አይወሰድብህ ተባረክልኝ Tiba
የዚህን የተባረከ ሰው Worship እኔ ብቻ ነኝ በጉጉት የምጠብቀው?
Me too
እረ እኛም ነን ወንድሜ
Me too getan❤
ስላንተ ጌታ ይክበር 😢😢አንተን የነካ መንፈስ ደጋግሞ ይንካን ተባረክ!!
ጥበቡ ወርቅዬ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልህ ለአንተና ለቤተሰብህ እንዲሁም አብረውህ ለሚያገለግሉት ሁሉ የትንላኤው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ተባርከህ ለበረከት ሁን ።
ወንድማችን ጥቤ ሆይ የምታመልከው አምላክህ በአንተ የጀመረውን መልካም ነጠር ሁሉ በአንተ ይጨርስ በነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም እንወድሃለን 😍🙌❤😘
አሜን አሜን አሜን ዘመኑ ይባረክ በጣም እንወደዋለን ።
ምን አይነት አምልኮ እጅግ ታላቅ የእግዚአብሔር ክብር አለ❤❤❤ ታላቁ ክብር ሁሉ ለጌታ ላይ እየሱስ ይሆን
ይህ የአምልኮ መንፈስ አይወሰድብህ!!
ሁሌም መዝሙርን መዝሙር የሚያረገው መንፈስ ቅድስ ብቻ መንፈስ ቅድስ መገኝት ሁሌም በእኔ ውስጥ ነው አሜን
ጥበቡ ወርቅዬ ከዚህ በላይ ቸሩ እግዚአብሔር በጥበቡ በእውቀቱ ና በማስተዋል በልዩነት የምታገለግልበትን ሰማያዊ ፀጋ በአንተ ትይዩ የሰማይ መስኮት ተከፍቶ በሀይል ቅባቱ ያረስርስህ ለብዞዎች ጌታ ቤት ለመጨመር ምክንያት ያርግህ እንውፕድሀለን ወንድማችን📖💕❤️🇪🇹💕📖✅📖🙏
እሚገርመው እሁድ መቅረት እደለም ማሰብ አልፈልግም ልክ አምልኬ ስውጣ ብዙ ነገር አራግፌ ወጣለው ሳምንቴ ውብ ነው ሚሆነው እና ጥቤ አሁንም ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ
ይኼ እውነት ነው❤
0000
0
0
@@RihanaSeid-vi1yn
P
0
0
000
በአምልኮ ድል አለ!!!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ሀሌሉያ
ምን ይባላል ጌታ ይባረክ!!!..........
እሰይይይይይ አባባ ክብር ላንተ ይሁን ጸጋ ይብዛልክ ወንድማችን ጥቤ ጌታ እንዲህ ሲጠቀምብክ አልፎም ሌሎችን በፍቅሩ ጉልበት ሲማርክ እንደማት የሚያስደስት ነገር የለም። ❤❤👏
አባአባትስ ማለት እንዳንተ ነው .....ወዳጅ ማለት እንዳንተ ነው .....ይህንን ልቤ አይረሳም ...ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ሣምንት ሙሉ post ቢደረግ በጣም አሪፍ ነው ግን በሳምንት አንድ ብቻ ሆነ እንጂ ዘመንክህን ይባረከው እግዚአብሔር ❤❤
ሳምንቱን ሙሉ እያጣጣምነው እየተደሰትንበት ብንቆይ አይሻልም።
አሜን ክብር ይሁንለት አንተን አይነት ድንቅ ወንድሞች ያስነሳልን፡፡
የልቤ ጉልበት ይንበረከካል ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ አንተን ያገኘህ እኛንም ያግኘን
አማን🙏
ጥብዬ ሳልፈልግ ደግሜ ብዙ ርቄያለሁ። ብዙዎቹን የመሰማት ዕድል ሲያጋጥመኝ እንኳን ውስጤ በቁጣና በእልህ ይሞላል፤ ሕልፎቹ ከማይኖሩት ሕይወት የመነጨ የመድረክ ላይ ድፍረት ስላላቸው።
አንተን ሳዳምጥህ ግን ካለሁበት የቱም ሆኜ እምባ ይቀናኛል። ጥቤ በጣም እጅግም በጣም እቀናብሃለሁ፤ መኖር የምመኘውን ግን ያልቻልኩትን ብቻ ሳይሆን እጅግ የራቀብኝን ሕይወት እያጣጣምክ ሰለሆነ።
እንዲህ ባለው መድረኩ ሁሉ በቅይጣዊያን በተሞላበት ዘመን ያውም እንዳንተ ያለውን እንደትታግ ሕያው ምስክር ያደረገህ አምላክ ከውስጥም ከውጪም ያለነውን ተግባረ~ክዱ ምዕመናንን ያስበን።
እየኖርክ ያለህ ፀጋ የበዛልህ ወንድሜ እጅግ እወድሃለሁ።
አሜንንንንንንንንንንንንን የኔ ውድ ጌታ ኢየሱስዬ ለዘላለም ተባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
አቤት እዚህ ቤት ያለው ክብር😢❤
አንተ ሀያል ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ 😢😢😢እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ,,,,,,,,,,,,,,,, ስም ይባረክ ❤❤
አሜንንንን ሃሌሉያያያያያ እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን ተባርክልኝ በብዙ ጥሌ በብዙዙዙ
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ክብር ክብር ክብር ይሁን የሰላም ምንጭ የህይወት ምንጭ አንተነህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ዘመንህ ይባርክ ጥባቡ❤👆👆👆🙏🙏🤚🤚👈📖🤲🤲🤲🤲📖📖🤚
ወንድሜ በአንተ ላይ የማዳኑን ሓይል የገለጠ የሰማይ አምላክ እባርከዋለሁ
Can't stop listening የእግዚአብሔር ሰው ጥበቡ, ውስጥህ ያለው የአምልኮ መንፈስ ታላቅ ነው!ውስጥህን አትገድበው ከዚህ በላይ በሙሉ ኃይልህ ተለቀህ ጌታህን አምልከው!ጭፈራ ዝላይ የሚሉትን, የአምልኮ ትርጉምና ምንነት ያልገባቸውን ሰዎች ተዋቸው!ተባርከሃል
እኔም ልክ እንዳንተ ነው የተሰማኝ ውስጡን ይይዘዋል ወይም ቁጥብ ያረገዋል። የእግዚአብሔር መንፈስ ካለ ብትንደባለል ብትዘል ብትፈርጥ ክብሩ ለጌታ ነው!
ጥቤ በጣም የእግዚአብሔር ፅጋ አለብክ መንፈሱ በሙላት ነው የሚፈሰው እረሰረስን እኮ! ተባረክ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ ❤
ወንድማችን ለበራልህ እውነት ትልቅ ብርሃን ነው በርታ በአንተ ብዙ ከጨለማ ይወጣል ፀጋው ይበዛልህ👭
ወንድሜ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!🙏🙏
አሚን፡አባባ፡ክብር፡ለአነተ፡ይሁን፡በእየሱስ፡ስም፡አሜን❤❤ፀጋውን፡ያብዛልክ፡ጥቤ።
ጥቤ በደንብ አመስግን ፈጣሪህን ከዳን ኪራና ከሱስ ያወጣህ ፈጣሪ
What a song what a singer wow ❤❤❤❤😢😢
Elelelelel Elelelelel Elelelelel Tebarek 🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤አሜን
አሜን🙏 ትመጣለህ የትንሳዔ ጌታ ክብርህ ይሁንልህ.
በኢየሱስ ስም እንዴት የሚባርክ አምልኮ ነው ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤
ሀሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ስትመለክ እርስርስ የምንለው በመንፈስህ ነው ተመስገን ጌታሆይ ስለሰጠህን ስለተወደደው ጥቤ ተባረክ🙏💞💞💞💞💞
i can't stop listening this song😞😞😭🙏🙏🙏🙏
የልብ ማረፊያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመስገን ..... ወንድም ጥበብ እንዲሁም ያገለገላችሁን ጌታ ይባርካቹ ይጠብቃቹ ፀጋውን ያብዛላቹ❤️🙏🙏🙏
ወንድም፣ጥበቡስለአንተ፣ጌታን፣አመሠግናለሁ!ኦ፣ምንልበልህ፣ከቤተሠብ፣በላይትናፍቀኛለህ፣በአገልግሎትህ፣ተባርኬአለሁ፣ተፅናንቻለሁ፣ተምሬአለሁ፣ለኔ፣እንደነብዩ፣ኤልሳነህ፣በርሬ፣ወደአገልግሎትህ፣እመጣለሁ፣መልስይዤ፣እሄዳለዉ፣ያለእርጅና፣አገልግል፣የኔአባት
Wooow it’s amezing worship wendim tibebu God bless you
አሜን አሜን አሜን እስይ እስይ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው🙌❤
አሜን እልልልልልልልልልል የልቤ ጉልበት ይንበረከካል ገብትህ ላከምከዉ ለፈወስከዉ ላፅናናኸዉ ክብር ይሰጣል ክብር ይሁንለለለለለለለለለለለለለለለለለት እልልልልልልልልልልልል በእኔ እና በቤቴ በዘመኔ ጌታ እና ጌታ ትመለካለህ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ መንፈስህ ባለበት በእዉንነት እና በመንፈስ ይሰሰገድልሃል ፈቅደን እናመልከሃለን ይህን ዝማሬ የምትሰሰሙ መዝሙር መስማት ብቻ የምትደሰሰቱ ነብሳቹሁን ግን ለጌታ ያልሰጣቹሁ የመዳኔን ቀን ዛሬ ነዉ ጌታ ን ተቀበሉት ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም ይወዳቹሃል ነብሱን እስከ መስጠት ለፃድቅ ሳይሆን ለእኛ ለሐጥያተኞች በእኔ ይሁናቹሁ ተቀበሉት አትከስሩም ኢየሱስ ያዋጣል ያድናል ከሞት በሃላ ንስሐ የለም !!!
አሜን ክብር ለ ኢየሱስም ይሁን
🎉😂❤😢😅😅 13:23
የሚገርም ህይወት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!
እሰይ እእእእእእእእርልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን
አሜን እየሱስ ❤ እልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ አባ ❤አሜን እየሱስ እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤
THe men of God please. Pray for me n'd family n'd for kids in jesus name Amen🙏🙏🙏♥️♥️🙏🙏👏🏼👏🏼
ጌታ የባርክ አንተ የምትዘምረውን መዥሙር ነው የማዳምጠው በጣም ነው የምባርከው
Elelelelelelleleleelleleleleleleleellelele hallelujah Eyesus yadinal!!!!
መንፈስን የሚያረሰርስ ኣምልኮ: ወንድሜ ጥሌ ዘመንክ ይለምልም
Pleasant worship 🤗🤗🤗🙌🙌🙌🙌
You are a blessed to be a blessing. I thank God for you
በጣም ነዉ የምወድህ ❤❤❤ በዚሁ ቀጥል ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!
ክብር ይሁን ለጌታ አሜን አሜን ❤❤አቤት ደስታዬ ሁሉ ለኔ ሆነልኝ❤
እሰይ ጌታ ይመሰገን❤❤❤❤ ተባረኩ❤❤❤❤ ቅዱሳን ተባረኩ
Amen Amen Anen Kebir Kiber Kiber Kiber Kiber Lanta Yihun Eysusi
ደስ የሚል አምልኮ🥰
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏❤️
በብዙ ተባረክ
amen amen 😇😇😇
የልቤ ማረፊያ ነህ ኢየሱስ
Amennnnnnnnnn tebarek yegeta bariya ❤❤❤❤❤❤❤❤ geta bedemu yishefink
Amen I worship the savor the Lord Jesus Christ .....!!!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን በሙሉ ጥቤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝ
አሜን ክብር ይሁን ኢየሱስዬ እሰይ እልልልልልል ኢየሱስ ❤❤❤❤❤
# 1 Tibe
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Elelelelel Amen
አንተን ካገኘ ሰው ምን ይሆናል 🤷♀️
የልቤ ማረፊያ ነህ የማምለጫ አለቴ🙌
እኮራብሀለሁ እየሱስ መድሀኒቴ💪
ጥሌዋ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ ዝም ብለክ ዘምር❤ 17:44