አቤት-Rahel wendwesen.From Album #1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • የእጆችህን ስራ አይቼ
    ልገልፅህ ቃልን አጥቼ
    እጆቼን በአፌ ጭኜ በልቤ እየተደነኩ
    ምህረትህን እና ፍቅርህን እያሰላሰልኩ
    አቤት! አቤት! እያልኩ በስራህ እጅግ ተደመምኩ
    አቤት! የፍቅርህ ጥልቀቱ
    አቤት! የፍቅርህ ርዝመቱ
    አቤት! የፍቅርህ ስፋቱ
    ከአእምሮዬ በላይ ሆነብኝ
    ትልቅነትህን ሳየው ራሴን እንደ ምንም እቆጥራለው ንፅህናህን ሳስተውለው ራሴን እንደጉድፍ እቆጥራለው
    ትልቅ ሆነህ ሳለህ ታናሿን ባንተ ፊት አቆምካት ከቅዱሳን ጋራ እንድታዜም በደምህ ቀደስካት
    ከፍጥረት አይነት በኩራት አደረከኝ
    በእውነትህም ቃል አስበህ ወለድከኝ
    ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመስግኗል
    ምስጋናህም በሰማዮች ላይ ከፍ ብሏል
    ቃልንም አጥቼ መጣው ላከብርህ በዜማዬ
    አቤት! ስራህ ግሩም ነው ልበልህ ውዱ ጌታዬ

КОМЕНТАРІ • 2

  • @yisihakabreham6221
    @yisihakabreham6221 Рік тому +1

    Amazing song God bless you rich

  • @amyolto9898
    @amyolto9898 Рік тому +1

    What a beautiful song 🎵 God bless you with more 🙏❤