ከእግርህ ስር - Ke Egrih Sir Rahel Wendwesen.New Ethiopian Gospel song.2022 G.C
Вставка
- Опубліковано 30 лис 2022
- “የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።”
- ሉቃስ 10፥42
የሚያስፈልገው ጥቂት ወይም አንድ ነገር
እርሱም በፊትህ መሆን ከእግሮችህ ስር
ማይወሰድብኝ መልካም ዕድል
የማስቀድመው ማልለው ቸል
የአንደበትህን ቃል መስማት ማዳመጥ
እርፍ ብዬ በድምፅህ መመሰጥ
ከእግርህ ስር እንደመሆን ያለ ከፍታ የለም
ካንተ ጋር እንደማውራት ያለ ደስታ የለም
ቃልህን እንደመስማት ያለ እረፍት የለም
በክብርህ እንደመቆየት ያለ ክብር የለም
(በክብርህ ውስጥ እንደመቆየት ያለ ክብር የለም)
መች ሆነና ያለ ልክ ብክነቴ ቀልብህን የሚስብ
መች ሆነና ረብ የሌለው ሩጫ አንተን ፈገግ ሚያስብል
መች ሆነና ጉድ ጉድ ማለቴ ቀልብህን የሚስብ
መች ሆነና የሰበብ መዓቴ አንተን ፈገግ ሚያስብል
ከየትኛውም ነገሬ በፊት አስቀድመህ ትፈልገኛለህ
ለአባትና ለልጅ ፍቅራችን ትልቅ ዋጋ አለህ
ከየትኛውም ነገሬ በፊት ቀድመህ እኔን ትፈልገኛለህ
ለአባትና ለልጅ ፍቅራችን ትልቅ ዋጋ አለህ
እጅጉን ናፍቀሀኝ ስመጣ ቸኩዬ
ጥድፍ ጥድፍ እያልኩ ወደ መሰዊያዬ
በቀጠርኩህ ሰዓት ተገኝተህ ሳትንቀኝ
ልጄ የማወጋሽ ብዙ አለኝ ስትለኝ
ልቤ ፈነደቀ በደስታ ቀለጠ
ከድካሜ በላይ ፍቅርህ እጅግ በለጠ
ትልቅ ሆነህ ሳለህ አባቴ የኔም ድምፅ ናፍቆሀል
ከታናሿ ከእኔ ይገርማል! ቁም ነገር ይዘሀል
ከእግርህ ስር እንደመሆን ያለ ከፍታ የለም
ካንተ ጋር እንደማውራት ያለ ደስታ የለም
ቃልህን እንደመስማት ያለ እረፍት የለም
በክብርህ ውስጥ እንደመቆየት ያለ ክብር የለም
ለኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል
ወደ ጉያህ ወደ ደረትህ ብጠጋ ይበጀኛል
ካንተ ጋር ያለኝን ህብረት ምንም አይተካውም
ሳላገኝህ መዋል ማደር በፍፁም አልችልም
#EthiopianGosplesong
#Rahelwendwesenofficial
#Ethiopianmusic
#Protestantsong
#Ethiopianmezmure
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.....ሪችዬ ብሩክ እኮ ነሽ እንዴ እንደተባረኩ በጣም ግሩም ዝማሬ ነው ስብስብ የሚያደርግ ዝማሬ …….🪗🎤🎹🎬🎼💎😇🎸🎷🎷🙏🙏
Sure God bless u more 🙏
Blessed 🙏
ተባረኪልኝ❤🎉 መስማት ማቆም አልቻልኩም
ሱሪ ❤❤❤
ተባረኪልኝ❤❤❤
I found this song at a critical time in my life and it lifts my heart and makes me hurry until I go home and see the face of my God. It's an amazing song!
That feeling❤
Richoye gena sisemaw new yenezeregn menfes alew, hiwot alebet getan silanchi ejig ameseginalew
የሰው ልጅ በሙሉ ከእግዚአብሔር ውጭ ልረካ የማይችል ፍጡር ነው......ተበልቶና ተጠጥቶ የለም እርካታ.....ኢየሱስማ የዘላሌም ጢማችን የቆረጠልን እርካታችን ነው
ለአባት እና ለልጅ ፍቅራችን ትልቅ ዋጋ አለህ።❤😭
Des yemil agelaletsi ene erasu degagimewalew
ሀሌሉያ አሜን አሜን ከእግር ስር እንደመሆን ያለ ከፍታየለም፣ ከክብር ስር እንደመሆን ክብር የለም .....ለአባትና ልጅ ፍቅር ትልቅ ባታ አለህ ታላቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር .....የክርስትና መሰረት ያለው መልክት ነው😭😭😭🙏🙏🙏🤗🙌🙌🙌
የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት የሚባርክ መዝሙር ከተሰጠ ድምጽ ጋር ዋው ይደንቃል በጣም!! ህይወትሽም መዝሙርሽን እንደሚመስል በሰማሁ ግዜ ነበር በጣም የወደድኩሽ ምርጥ የክርስቶስ አምባሳደር እጥፍ ክብር እና ፀጋ ይጨመርልሽ የእኔ ውድ እህት !!!💕💞💕💞💕💞🙏🙏🙏👏👏👏
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ! እንደዘመርሽው እንዲሁ እስከፍፃሜ መሔድ ይሁንልሽ, ተባረኪ...!!!
ልቤ ፈነደቀ በደስታ ቀለጠ
ከድካሜ በላይ ፍቅርህ እጅግ በለጠ!
ፀጋህ እጅግ በለጠ!! ተባርከሻል ሪቾኒ!
Rîchye god blessed 30 days be egzer fit tselot lay hogne new mezmurshin ahun gena yesemawut gn alichalikum tebarek beteley yih mezimur wosedegn wode lay
ሌላ ምንም ማለት አልችልም ብቻ ጌታ አገልግሎትሽን፣ ዘመንሽን፣ ትውልድሽን ይባርክ አሜን።
ነፍሴ እየተባረከችበት ያለ ድንቅ ዝማሬ! እህታችን ራሄል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!
''አእግርህ ስር እንደመሆን ያለ ከፍታ የለም'' 😭😭😭
Yene enhite zemenish yetebareke nw tsega yebezalish betinsu ye liju yemeskelu ewuket silegebash amelaken ameseginalew zemenesh tetebareke nw
Girum mezmur yemayitegeb
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሺን መውጣት መግባትሺን ይባርከው እህቴ
Yihen mezmur sisemaw hulem yinezregnal 🙏🙏
ምንም ቃላት የለኝ የምትዘምሪለት ጌታ እራሱ እየሱስ ሁሌም በዘመንሽ ይገኝልሽ ❤❤በጣም ነው ምወድሽ
Richeye tebareki telek yegzaber keber yalebesh lej nesh migerem zemare nw ❤❤❤❤
Asgerami melkt geta banchi bekul seten tebarekn hulem ytekembsh tebareki
Rich ብሩክ ሁኝ። መዝሙርሽ ሁሌ ጌታን ከመናፈቅ እና እርሱን ከመፈለግ አንጻር ስለ ሆነ ሁሌ እወደዋለሁ። አሁንም ይሄ ጉጉትሽ እጥፍ ሆኖ ይጨምርብሽ። ፀጋ እና ሰላም ይብዛልሽ።
Richoye aunem zemenshe yebarek.....telke hone salhe yene demtsi nafkohale....
there is God's presence in your song,
Especially on live stages.
May God increase his grace on you even more!
ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ አውቀን ግን እየረሳን ያለውን ነገር ስላስታወሽን
Anchi biruk set geta yibarkish
Since the day it was released , I've been listening to this song on repeat. Richye tebarekilign 😇😭🙏🙏. ለኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል
Be geta mn lhun betam new yetenekahut abateeeeee euffffffffff rahelye ewedshalew🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️❤❤❤
Anechi yetbarkeshe ❤😊
እንዴት እንደምወድሽ እኮ ተባረኪልኝ ግሩም ዝማሬ ነው።
ተባረኪ ስፊ ብዢ በእየሱስ ስም።አሜን እልልልልልል
እውነት እሱ ብቻ ነው የሚያስፈልገን
I just lost in this song😭😭😭
Geta yebarekeshi wedejewalewu sesemawu new mewelewu zemeneshi yebareke richoye 🙏🙏😍😍😍
ከየትኛውም ነገሬ አስቀመ ትፈልገኛለህ ርችዬ ተባረክ
ቃልም የለኝም! ተባረኪ
Weyniii geta hoy mesemat makom alchlkum are tebareki
ከእግር እንደ መሆን ያለ ከፍታ የለም ተባረኪልኝ ሪችየ መዝሙሩን ብሰማው ብሰማው ወይኔ አልጠግ አልኩኝ
Mafi and Richye ፀጋ ይብዛላችሁ!! Ab on the guitar 😍🔥
Ab bless you 🙏
Rich your so blessed , there's more spirit in this song , i loved it so much
richo ተባረኪልኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር 🥰🥰🥰🥰🥰
እወድሻለሁ ተባረኪ
tsega yetemolash ihet. . Geta banchi baskemetew bizu indemisera amnalew. Ineho betam yetebareke ke wustish yemifesewun ye geta tibeb iyebera indiketil geta yirdash. Berchi. Barchi. Barchi.
Richoye tebasreky.......... awo yekeftachin tig ke egru sir mehon new
"ለአባት እና ለልጅ ፍቅራችን" የሚለው ቃል በጣም ነው የነካኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ::
ኡፍፍፍ አሜን 🔥🙌ጌታ ይባርክሽ
I know this singer senorelehe bemilewo 8 years a go till today keep it up your great work present Lord and you’re blessed
Wow ! I thank God for giving you for us! Your songs touches the heart of many souls because you sing a song what you experienced in your life. You are a model singer ! Your spiritual life speaks more than your songs! May God continue working in you!
Rediye❤
Amen Amen Amen 🙌🙌🙌
My favorite
Wiyyy Amennnn ke egirh sir enidemehon yale mevarek yelem yene Abat 🙏🙏🙏🙏🙏
Wide yetewededishi neshi😇😇🥰🥰
በጣም እውነት የሆነና የእግዚኣብሄር መንፈስ ያለው መዝሙር፡
የተባረክሽ ነሽ
yene enat tebarekilgn beyesusm betsega lay tsega ychemerlsh 😍🥰🥰
wow girum zimare new. Geta Eyesus yibarkish yetsegaw balebet Menfes Kidus tsegawn yabzalsh.
አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በሁሉ ነገር ይበራክሸ
Amen! brk bey!
zemenshe yebarke 😍😍😍😍😍😍😍
Geta Eyesuse zemenhshin yibarkiwu kezh belay stegawu yabzalish ihte betam yemibarki mezmur new Beka Ewunht ina Ewunht bicha yemwore mezmur new YeEgzhber kal yehulgizchin Erhbi in nafkotachin yihun Bizh Ewunht yibarken Geta🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Hule bemezmurochish Ebarkalewu Silanchi ina bewustish silalewu stega Yestegawuchu hulu balbet yehonewu Egizhber yibark Lezelalem 🙏🙏🙏🙏
Amennnn.Amennnn geta yibarek hule egirh sir mewal aba ameseginhalehu enkuwan lijih honku tebareki richiye
Egziabherr yemesgen Anchin yesetennn❤️❤️
Tbarke
ከእግርህ ስር መሆን ያስደስታል😍😍
Minim malat alichilimi.
I can't stop listening 😢❤
tebarekilgn rich liben bebzu melsotal
I can't stop crying and crying... You remind the relationship I used to have with God and I miss it so much.... ጌታ ይባርክሽ
Woww yehe mezmur lene telekkkk message nw yalew
Wow🙏🙏🙏betam ደስ yelal tebarekelign ወድሻለው ❤❤
እንዴ ወዶሻል 💕💕💕 አምላኬ ይባርክሽ ይጠብቀሽ🙌🙌
❤ God bless you beteley yihen mezmurshin bisemaw bisemaw maltegibew new wyiiiii
ከታናሹ ከኔ ቁምነገር ይዘሃል 😭😭
Tebruke hugn tebrkshale❤❤❤
I really love it betam betam
As a comment gn clipu ye lauren Daigle meselegn, yemr gn wedjewalehu
ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏❤
❤❤❤GBU
ሪችዬ ተባረኪልን፣አንቺ በረከታችን ነሽ።
ተባረኪ!!
ፀጋ ይጨመርልሽ የእኔ ውድ እህት !!!
Mn yibalal mentuye tebarekelin be bizu ❤tsega yibzalesh
God bless you ❤🥰🥰🥰
አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው፡፡
Yes,,,,, eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,,, you are blessed 💓❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
Amen
Tebark mentu
በዚህ ዘመን ካሉ ወጣት ሴት ዘማሪያን በግሌ አውራ እና መልካም ነገር ያለሽ ነሽ ብዬ አስባለሁ። የሆነ ነገር ያለው ሰውኮ ያስታውቃል ያለ ነገር። ተባረኪ ሪቾ ከዚህ በላይ ምድሩን የምትወርሺበት ዘመን ይሁንልሽ። ሰማያቶች በቅኔ ይከፈቱልሽ።
Richiye geta amlak birik yarigish ke eyesus sir endemehon miyasidesit neger yelem!
Richo ብሩክ የእግዚአብሔር ሴት :ሁሌም ከፍ በይ ወርደሸ አትገኝ ።ለበረከት ሁኝ❤❤❤
Richoye my blessd girl tebarkiligm❤❤❤
ሪች የሚገርም ዝማሬና ወቅታዊ መልእክት ነው::
ደጋግመው ቢሰሙት ወደ እግዚአብሔር ህልውና ይመራል
እግዚአብሔር ለትውልዱ በረከት ያድርግሽ
ከእግርስር እንደመሆን ያለ ከፍታ የለም ተባረኪ
ሜንቱዬ ኧረ ዘመንሽ ብርክርክ ይበል
ድንቅ ዝማሬ ❤❤
Woow tebarki 🎤🎧🎹🎸AmeeeeN
በጣም የሚገርም የዝማሬ ቅባት በአንቺ ላይ አይቻለው አሁንም አብዝቶ አትረፍርፎ እግ/ር ይጠቀምብሽ ደግሞም ይጠብቅሽ
ምንም ማለት አልችልም ብቻ ተባረኪ 👐👐👐
አሜን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️❤️🙏😭😭
Amen blessed tebareki God bless you 🙌 🙏 ❤
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ መልእክት ነው ወደ ወንጌል እውነት የሚመልስ የጌታ መንፈስ የመከረበት ጥልቅ የጌታን ፍቅር የሚያስጠማ መዝሙር ነው ይብዛልሽ ።እንደ አንቺ ያሉ መልእክተኞች ይብዙልን በመንፈሱና በቅባቱ የታጨቀ ድንቅ መዝሙር ሰማን ጌታ ይባረክ
ተባረኪ ሪች ልጃችን!! ዋው
Reta big bro.....bless u.Big respect🙏
I cant stop listning😢❤
metuyee you are always bright and power full Keep shine
የፀጋ ሁሉ አባት እየሱስ ክብሩን ይውሰድ ባንቺ ስላኖረው መረዳት ሪች ፀጋ ይብዛልሽ በብዙ