- 40
- 2 251 015
Rahel Wendwesen official
South Africa
Приєднався 18 бер 2019
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።
የማትቋረጥ ፀሎቴ || Yematikuaret Tselote || Rahel Wendwesen || New Gospel Song. New protestant mezmur
የምትፈልጊውን ለምኚኝ ብትለኝ
ካንተ አስቀድሜ ምጠይቅህ የለኝ
በጣም ምትፈልጊው ምንድነው ብትለኝ
አንገብጋቢ ጉዳይ ካንተ ሚበልጥ የለኝ
የፀሎቴ መጀመሪያ መሀሉም አንተው ነህ
መደምደሚያውም ራስህ በዘመኔ ትፈለጋለህ
የፀሎቴ መጀመሪያ መሀሉም አንተው ነህ
መደምደሚያውም ራስህ በህይወቴ ትፈለጋለህ
በኑሮዬ ትፈለጋለህ
በዕድሜዬ ትፈለጋለህ
በጓዳዬ ትፈለጋለህ
ሁልጊዜ ትፈለጋለህ
የፍለጋዎቼ ማማ የመሻቶቼ ቱንቢ
የጥያቄዎቼ ቁንጮ የመልሶቼ ሁሉ ዋቢ
ውዴ ሆይ አንተ ነህ የኔ ተናፋቂ
ሳገኝህ ረካለው ብቻህን ነህ በቂ
ጥብቅ እላለው አንተ ላይ ጥብቅ
ህልውናህ ለኔ ሁልጊዜ ብርቅ
ጥብቅ እላለው እጅግ በጣም ጠጋ
አብሮነትህ በማንም በምንም አይተካ
ጥብቅ እላለው ከጉያህ ድብቅ
ህልውናህ ለኔ ሁልጊዜ ብርቅ
ጥብቅ እላለው እጅግ በጣም ጠጋ
አብሮነትህ በማንም በምንም አይተካ
የፀሎቴ መጀመሪያ መሀሉም አንተው ነህ
መደምደሚያውም ራስህ በህይወቴ ትፈለጋለህ
በኑሮዬ ትፈለጋለህ
በዕድሜዬ ትፈለጋለህ
በጓዳዬ ትፈለጋለህ
ሁልጊዜ ትፈለጋለህ
እቆያለሁ ፊትህ ሰነብታለው
እቆያለሁ ፊትህ ደጅ እጠናለው
ዘንበል እስክትልልኝ ካልክል በኋላ
የማትቋረጥ ፀሎቴ ነህና
ዘንበል እስክትልልኝ ከዚያም በኋላ
የማትቋረጥ ፀሎቴ ነህና
የማትቋረጥ ፀሎቴ ነህና
የማትቋረጥ ፀሎቴ ነህና
ካንተ አስቀድሜ ምጠይቅህ የለኝ
በጣም ምትፈልጊው ምንድነው ብትለኝ
አንገብጋቢ ጉዳይ ካንተ ሚበልጥ የለኝ
የፀሎቴ መጀመሪያ መሀሉም አንተው ነህ
መደምደሚያውም ራስህ በዘመኔ ትፈለጋለህ
የፀሎቴ መጀመሪያ መሀሉም አንተው ነህ
መደምደሚያውም ራስህ በህይወቴ ትፈለጋለህ
በኑሮዬ ትፈለጋለህ
በዕድሜዬ ትፈለጋለህ
በጓዳዬ ትፈለጋለህ
ሁልጊዜ ትፈለጋለህ
የፍለጋዎቼ ማማ የመሻቶቼ ቱንቢ
የጥያቄዎቼ ቁንጮ የመልሶቼ ሁሉ ዋቢ
ውዴ ሆይ አንተ ነህ የኔ ተናፋቂ
ሳገኝህ ረካለው ብቻህን ነህ በቂ
ጥብቅ እላለው አንተ ላይ ጥብቅ
ህልውናህ ለኔ ሁልጊዜ ብርቅ
ጥብቅ እላለው እጅግ በጣም ጠጋ
አብሮነትህ በማንም በምንም አይተካ
ጥብቅ እላለው ከጉያህ ድብቅ
ህልውናህ ለኔ ሁልጊዜ ብርቅ
ጥብቅ እላለው እጅግ በጣም ጠጋ
አብሮነትህ በማንም በምንም አይተካ
የፀሎቴ መጀመሪያ መሀሉም አንተው ነህ
መደምደሚያውም ራስህ በህይወቴ ትፈለጋለህ
በኑሮዬ ትፈለጋለህ
በዕድሜዬ ትፈለጋለህ
በጓዳዬ ትፈለጋለህ
ሁልጊዜ ትፈለጋለህ
እቆያለሁ ፊትህ ሰነብታለው
እቆያለሁ ፊትህ ደጅ እጠናለው
ዘንበል እስክትልልኝ ካልክል በኋላ
የማትቋረጥ ፀሎቴ ነህና
ዘንበል እስክትልልኝ ከዚያም በኋላ
የማትቋረጥ ፀሎቴ ነህና
የማትቋረጥ ፀሎቴ ነህና
የማትቋረጥ ፀሎቴ ነህና
Переглядів: 41 350
Відео
ከእግርህ ስር || Ke Egirh Sir || Rahel Wendwesen || New Gospel Song Live 2024
Переглядів 26 тис.6 місяців тому
#SenorlhAlbum #Liveworship www.tiktok.com/@rahelwendwesenofficial?_t=8ns1F5NF39p&_r=1 profile.php?id=100063803664197
ምን አለ || Min Ale // Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 9 тис.Рік тому
ምን አለ ቀናት ባጠሩና በሄድኩኝ አንተ ጋ ምን አለ ወራት ባለቁና ኢየሱሴ ብትመጣ ምን አለ አመት ባጠረና በሄድኩኝ አንተ ጋ ምን አለ ዘመን ባለቀና ኢየሱሴ ብትመጣ እረፍቴ የሆንከውን ፊት ለፊት እያየሁ ከመላዕክቱ ጋር አንተን አመልካለሁ እረፍቴ የሆንከውን ፊት ለፊት እያየሁ ከቅዱሳኑ ጋር አንተን አመልካለሁ ውበትህን እያየሁ ውበትህን እያየሁ ውበትህን እያየሁ አንተን አመልካለሁ ግርማህን እያየሁ ግርማህን እያየሁ ግርማህን እያየሁ አንተን አመልካለሁ በጊዜ ቀመር በጊዜ ቀመር ፈፅሞ ሳልታጠር ዘላለም ዘላለም አመልክሃለው ናፍቆቴ እግዚአብሔር ርስቴ የሆንከውን ምወርስህ አንተኑ ነው ሳገኝህ የዛኔ ነው ደስታዬ ፍፁም ሚሆነው እዚህ ...
ለኔ ነዉ || Lene New || Rahel Wendwsen// August 2023// New Gospel Song
Переглядів 10 тис.Рік тому
የተናቀ የተጠላ የህማም ሰው ሆነ በደዌ ተመታ ስለበደሌ ደቀቀ ቆሰለ ደምግባት እስኪያጣ ደቀቀ ቆሰለ ደምግባት እስኪያጣ እጅግ ጎሰቆለ ምንም ሳያደርግ ተቅበዝባዧን እኔን ከሞት ሊታደግ አፉን አልከፈተም ምንም አላወራም ነገር ግን ተጨነቀ ተሰቃየ በጣም ይሄ ሁሉ ለኔ ነው×3 ለማይገባኝ ለኔ ራሱን አዋረደ ለሞትም ይኸው ለመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ በኔ ምትክ ሞቴን ሞቶ ሞቴን ሞቶ ህይወቴን አዳነ ከምህረቱ ብዛት ከፍቅሩ የተነሳ ዋጋ ከፈለልኝ ቀረልኝ አበሳ ሊያድነኝ ፈቀደ ሊያድነኝ ወደደ ፅድቅን አለበሰኝ መርገሜን ወሰደ ሊያድነኝ ፈቀደ ተፈፀመ አለ የነፍሴ ጠበቃ እዳዬን ከፈለ ይሄ ሁሉ ለኔ ነው×3 ለማይገባኝ ለኔ ለተስፋው ቃ...
ወይኔ ጉዴ || Weyne Gude || Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 23 тис.Рік тому
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ስራህን እያየሁ እኔ አመልክሃለሁ እኔ አመልክሃለሁ እኔ አመልክሃለሁ ማዳንህን እያየሁ ፍቅርህ ከማር ይልቅ እጅግ ይጣፍጣል ወደር ወሰን የለው ከሽቱ ያውዳል አልሰለችሽ አለኝ ስምህን ማነሳሳት አዲስ ነህ ብዬ ሳልጨርስ አዲስ ነህ የኔ አባት አረ ይሁንልህ ምስጋና አረ ይሁንልህ ዝማሬ ወይኔ ጉዴ! ቃል አጠረኝ ሳልጀምረው ፍቅርህን ተናግሬ የምሆነውን ባጣ ምኑ ያስገርማል በሀያሉ ፍቅርህ ልቤ ተጠፍሯል ቁርጥ ቁርጥ እስኪል እስኪያጥር ትንፋሼ የምሬን ላምልክህ ገደቡንም ጥሼ አረ ይሁንልህ ምስጋና አረ ይሁንልህ ዝማሬ ወይኔ ጉዴ! ቃል አጠረኝ ሳልጀምረው ፍቅርህን ተናግሬ የተረዳህማ ፍቅርህን የቀመሰ...
ድንገት ስትመጣ || Dinget Sitmeta || Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 11 тис.Рік тому
ሩጫዬን አስበው መባከን እንዳይሆን ትጋቴን አስበው መባከን እንዳይሆን ህይወቴን አስበው ማታውቀው እንዳይሆን ኑሮዬን አስበው ድንገት ስትመጣ ግን የኔ ጌታ እንዳታጣኝ ካስቀመጥከኝ ቦታ አባ ስትመጣ ግን የኔ ሙሽራ እንዳታጣኝ ካስቀመጥከኝ ስፍራ ቀን ሳለ ልማፀን አንተን ሳይጨላልም ብዬ ያዘኝ እጄን በመንፈስ ጀምሬ በስጋ እንዳልጨርስ በራሴ ስንፍና ህይወቴ ሳያልቅ እንዳይፈርስ ከእንቅልፍ የነቃሁ ልሁን የበረታሁ ከልቤ ልኑርልህ አንተን እየፈራሁ ከእንቅልፍ የነቃሁ ልሁን የበረታሁ የእውነት ማገለግልህ ድምፅህን እየሰማሁ መብራቴ ሳይጠፋ ዘይቴም ሳያልቅ ዘውትር እየተጋሁ ናፍቆቴ አንተን ልጠብቅ ድንገት ስትመጣ ግን የኔ ጌታ እንዳታጣኝ ...
ምን ይሻለኛል || Min Yishalegnal || Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 3,4 тис.Рік тому
ምን ይሻለኛል ምን ይሻለኛል ምን ይሻለኛል ፍቅርህ ከአእምሮዬ በላይ ሆኖብኛል ጥልቀቱ ርዝመቱ ከመታወቅ ሚያልፈውን ፍቅርህን እኔ መሸከም አቅቶኛል የምለውን ባጣ እንዲህ እልሃለሁ ምን ይሻለኛል! ምን ይሻለኛል ምን ይሻለኛል ምን ይሻለኛል ፍቅርህ ከአእምሮዬ በላይ ሆኖብኛል የህይወቴ እንጥፍጣፊ አንድም ሳይቀር ጠብታዋ ላዳንካት ላንተ በደም ለገዛሃት ለጌታዋ የምችለውን ሁሉ ከምችለው በላይ ባደርግ ሲያንስህ ነው ከውስጠቴ ውስጠት ከልቤ መሀል ምስጋና አበዛለው ምን ይሻለኛል ምን ይሻለኛል ምን ይሻለኛል ፍቅርህ ከአእምሮዬ በላይ ሆኖብኛል ሰው እንኳ ለረዳው ላገዘው በሀሳቡ ምስጋና ይቸረዋል በሰበብ ባስባቡ እኔ ላንተ መዘመሬ ታዲያ ም...
እዉነተኛ አፅናኝ || Ewnetegna Atsenagn || Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 5 тис.Рік тому
ሰው ያፅናናል በቃላቶቹ እያከመ ውስጥን ለመፈወስ በብዙ እያለመ ሰው ያፅናናል ለማበርታት ሰው ደግፎ ፈዋሽ የለም የሚያክም ላይን አልፎ እውነተኛ አፅናኝ ኢየሱስ እውነተኛ ጠጋኝ ያለምንም ጠባሳ ሁሉን የሚያስረሳ አላከሙኝ ከንፈር የመጠጡ አላዳኑኝ በዝተው ቢመጡ ሀዘኔ ጨምሮ እየጠነከረ ተስፋዬ ጨልሞ ልቤ ተሰበረ ግን እውነተኛ አፅናኝ ኢየሱስ እውነተኛ ጠጋኝ ያለምንም ጠባሳ ሁሉን የሚያስረሳ በሞት ጥላ ላለው ተስፋ ላጣው ሰው ለተንኮታኮተው መፅናኛ እያለ ተራራ እያየ ለተንከራተተው አንድ አፅናኝ አለ ውስጥ ድረስ ገብቶ ሚፈውስ ጨርሶ ወዝ እየመለሰ የልብ ቁስል ሚያክም ሰው ሚያረግ መልሶ አላከሙኝ ከንፈር የመጠጡ አላዳኑኝ በዝተው ቢ...
ቅዱስ ቅዱስ || Kidus Kidus || Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 3,4 тис.Рік тому
ቅዱስ ቅዱስ ኦሆሆ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ቅዱስ ኦሆሆ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር አንተ እግዚአብሔር ነህ×4 ጥበብህ የማያረጅ ዕውቀትህ የማይተች ኦሆሆሆ ችሎታህ የማያንስ ሀይልህም የማይቀንስ አንተ እግዚአብሔር ነህ×4 ከስፋትህ መጥበብ ከሙላትህ መጉደል የሌለብህ ብልጥግናህ የማይከስር ልግስናህ የማይነጥፍ ውበትህ የማይፈዝ ቁንጅናህ ማይደበዝዝ አንተ እግዚአብሔር ነህ×4 ከጥልቀትህ መመርመር ከመጀመሪያነትህ መቀደም የሌለብህ Vol 2 ስኖርልህ ፡ Senorilh | Rahel Wendwesen በዚህ የTelegram Bot: t.me/sinorilihbot መተግበሪያ የስኖርልህ አልበምን Join በማድረግ ...
ምን ሆንኩኝ || Min Honkugn || Rahel Wendwesen // August 2023// New Gospel Song
Переглядів 5 тис.Рік тому
ብተነፍስ ብዬ ትንሽ ቢቀለኝ እንዲህ የምሆነው ፍቅሬን ቢገልፅልኝ ውዱን የተመረጠውን ላንተ አመጣለው የአልባስጥሮስ ብልቃጤን በፊትህ ሰብራለው ውዱን የተመረጠውን ላንተ አመጣለው የናርዶስ ሽቶዬን በፊትህ አፈሳለው የህይወቴ መዓዛ ልብህን ደስ ያሰኘው የምስጋናዬ መስዋዕት ማደሪያህን ይክበበው ምን ሆንኩኝ ላንተ ገና ዘምርልሃለሁ እቀኝልሃለሁ በሰጠኸኝ እድሜ አንተን አመልካለሁ እራሴን ህያውና ቅዱስ አድርጌ እሰዋልሃለው ለሆንከኝ ማዕረጌ በከንቱ የማይቀር ምስጋና የሚያርግ ወዳንተ አምልኮዬ ይኸው ከልብ የመነጨ የህይወቴ መዓዛ ልብህን ደስ ያሰኘው የምስጋናዬ መስዋዕት ማደሪያህን ይክበበው ምን ሆንኩኝ ላንተ ገና ዘምርልሃለሁ እቀኝልሃለ...
ስኖርልህ || Senorilh || Rahel Wendwesen //August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 12 тис.Рік тому
በነፃነት እንድኖር ነፃ ስታወጣኝ ከሀጢአት ባርነት ከእስራት ስትፈታኝ የኔ እንዳልሆንኩ አውቄ እንድኖርልህ ነው እሺ ብዬ በመታዘዝ ፍቅሬን እንድገልፀው የምር ከምር የእውነት ልኑርልህ አባቴ ስኖርልህ ያኔ ነው ደስ የሚልህ ሳስደስትህ ያኔ ነው ደስ የሚልህ ዘመኔን እድሜዬን ምንም እንዳይበላው እንደፈለክ ተጠቀመው ለክብርህ አድርገው እንደ ጅማሬዬ ፍፃሜዬም ይመር ከልቤ የእውነት ላንተ በመኖር ያረጀ አቁማዳ ለአዲስ ወይን አቅም እንደሌለው በዚህ ማንነቴ ያንተን ኑሮ እንዴት ነው ምኖረው አሮጌውን ልብሴን አባ በአዲሱ ለውጠው ያኔ ነው ኑሮህን ኖሬ አንተን ማስደስተው ለኔ ህይወት ማለት ላንተ መኖር ነው ለኔ ደስታ ማለት ስትደሰት ማየ...
ፍቅርህ አይሎብኛል || Fekerh Aylobignal || Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 12 тис.Рік тому
ልፍስፍስ ይላል ይዝላል አካሌ የተወደድኩበትን መውደድ ሲያስበው ልቤ አንደበቴ ቋንቋ ያጥረዋል ንግግር ያቆማል በእንባ ጠብታ አይኔ የውስጤን ያወራል ፍቅርህ አይሎብኛል ፍቅርህ ፍቅርህ አይሎብኛል ፍቅርህ ኢየሱሴ ፍቅርህ ልቆብኛል ኢየሱሴ ፍቅርህ ገኖብኛል ፍለጋ ምርጥ ስንኝ ቃላት ላገጣጥም የውስጤን ባይገልፀው ባይጠጋጋውም ፊደላት ሰነፉ መቆም አቃታቸው የኢየሱሴ ፍቅር ተግባር ሆኖባቸው ከቃል አልፎባቸው እጄም ልፋ ብሎት ደጋግሞ ቢሞክር ጣቴም የአቅሙን ቢያደርግም ጫር ጫር ገና ከጅምሩ ብዕሬ ቀለሙ አለቀ ንፁሁ ወረቀት በስርዝ ተጨመላለቀ ኢየሱሴ ፍቅርህ ልቆብኛል ኢየሱሴ ፍቅርህ ገኖብኛል ዘመኔን ጨርሰው አንተው ተጠቀመው ህይወቴን ...
ኢየሱስ || Eyesus || Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 10 тис.Рік тому
ኢየሱስ የአብ ፈገግታ ኢየሱስ የመንፈስቅዱስ ደስታ ኢየሱስ ሰማያዊ መና ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ውሃ ኢየሱስ በደምህ የገዛሀኝ ኢየሱስ በመስቀልህ ሲቃ ኢየሱስ ካንተ ውጪ ላላውቅ ኢየሱስ ቆርጫለው በቃ አሁንም ኢየሱስ ነገም ደግሞ ኢየሱስ ሁልጊዜ ኢየሱስ ዘወትር ኢየሱስ ዝማሬዬ ኢየሱስ ቅላፄዬ ኢየሱስ ትምክቴ ኢየሱስ ውበቴ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የህይወቴ ንጉስ ኢየሱስ አብ የምወደው ልጄ ኢየሱስ እርሱን ስሙት ያለው ኢየሱስ የመጨረሻው ጥበብ ኢየሱስ ሀይል መገለጥ ነው ኢየሱስ የእምነታችን ጀማሪ ፈፃሚ ኢየሱስ የህይወታችን መሪና ደምዳሚ ኢየሱስ ጠዋት በማለዳ ኢየሱስ ስወጣ ስገባ ኢየሱስ ተኝቼም በማ...
አንተን ማምለክ || Anten Mamlek || Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
Переглядів 12 тис.Рік тому
አንተን ማምለክ || Anten Mamlek || Rahel Wendwesen // August 2023 // New Gospel Song
መገኘትህ || Megegnetih || Rahel Wendwesen // August 2023// New Gospel Song
Переглядів 33 тис.Рік тому
መገኘትህ || Megegnetih || Rahel Wendwesen // August 2023// New Gospel Song
ብዙ ነው ምህረትህ || Bezu nw mihreteh || Rahel Wendwesen // New Ethiopian Gospel song // August 2023
Переглядів 51 тис.Рік тому
ብዙ ነው ምህረትህ || Bezu nw mihreteh || Rahel Wendwesen // New Ethiopian Gospel song // August 2023
ከእግርህ ስር - Ke Egrih Sir Rahel Wendwesen.New Ethiopian Gospel song.2022 G.C
Переглядів 300 тис.2 роки тому
ከእግርህ ስር - Ke Egrih Sir Rahel Wendwesen.New Ethiopian Gospel song.2022 G.C
አትለፈኝ || Atelfegn || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2023
Переглядів 2,9 тис.2 роки тому
አትለፈኝ || Atelfegn || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2023
ትቼ || Tiche || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2023
Переглядів 1,6 тис.2 роки тому
ትቼ || Tiche || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2023
አቤት || Abet || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2022
Переглядів 1,1 тис.2 роки тому
አቤት || Abet || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2022
ተመስገን || Temesgen || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2022
Переглядів 1,1 тис.2 роки тому
ተመስገን || Temesgen || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2022
ገስፀኝ || Gestsegn || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2022
Переглядів 1,5 тис.2 роки тому
ገስፀኝ || Gestsegn || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2022
መንፈስቅዱስ || Menfeskidus || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2022
Переглядів 1,1 тис.2 роки тому
መንፈስቅዱስ || Menfeskidus || Rahel wendwesen // New Gospel Song // 2022
ክብር ይሁንልህ || Kebir Yehunlh || Rahel wwwendwesen // New Gospel Song // 2022
Переглядів 1 тис.2 роки тому
ክብር ይሁንልህ || Kebir Yehunlh || Rahel wwwendwesen // New Gospel Song // 2022
አልናወጥም-Alenawetm.Meklit Getachew.New Ethiopian Amharic mezmur.23 September 2022
Переглядів 20 тис.2 роки тому
አልናወጥም-Alenawetm.Meklit Getachew.New Ethiopian Amharic mezmur.23 September 2022
ኢየሱስ || Eyesus || New Gospel Song By Rahel Wendwesen 2022
Переглядів 79 тис.2 роки тому
ኢየሱስ || Eyesus || New Gospel Song By Rahel Wendwesen 2022
ጠረንህን ላሽትተው || Terenihin Lashititew || Rahel Wondwesen // New Gospel Song // Live 2021
Переглядів 35 тис.3 роки тому
ጠረንህን ላሽትተው || Terenihin Lashititew || Rahel Wondwesen // New Gospel Song // Live 2021
አባቴ ነህ || Abate nh || Rahel Wendwesen // New Gospel Song 2021
Переглядів 4,2 тис.3 роки тому
አባቴ ነህ || Abate nh || Rahel Wendwesen // New Gospel Song 2021
የአንተ ጥበብ-Yante tebeb//Rahel Wendwesen New Amharic Mezmur
Переглядів 5 тис.3 роки тому
የአንተ ጥበብ-Yante tebeb//Rahel Wendwesen New Amharic Mezmur
ለብቻዬ -Lebchaye //Wendwesen Tesfaye New Amharic Mezmur 2013/2020
Переглядів 20 тис.4 роки тому
ለብቻዬ -Lebchaye //Wendwesen Tesfaye New Amharic Mezmur 2013/2020
ሪችዬ አንቺ ዝም ብለሽ ዘምሪ ለጌታሽ ዘምሪለት። ዝማሬ ይገባዋልና!!! ቅባት የሞላበት ዝማሬ!!!
Uffffff
❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ Kali atiche nw
ዘመንሽ ይባረክ ራሁ❤❤❤
Zmare iyesus qlase eyesus 😊😅
tsega yebezalish tebarekilign
🤲🤲🤲🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😍
God bless you, Richoooo
I can tell she have real communion with beloved holyspirit
This mezmur is straight from heaven
huuuufeeee tebarekilign rechoyeee. Yasarifal mezimurishii weyene guuudeeee.
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ከመባከን ያውጣን እረጋ የምንልበት ዘመን ያርግልን ብርክ በይ ከሱ ጋር ብቻ መሆን ነው ደስታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ይጨመርልሽ
Rich ፀጋ ይብዛልሽ
ፀጋ ይጨመርልሽ
💝💝💝💝💝💝
አሜን😢😢😢 ርቾ አንቺ በጌታ የተባረክሽ ልዩ የጸጋ ጉልበት የሞላብሽ ዝም ብለሽ እንኳ ታስታውቅያለሽ።ጌታዬ ግን ክብሩን ይውሰድ🙏🙏 10 years ago i was heard your single one የምር ከምር የእውነት ልኑርልህ😢😢😢tebareklgn❤❤❤
ፀጋ ይብዛልሽ!!!!!!!!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Waaaqayyoo Gooftaan Koo Ayyaana Isa Siif Haa Baay'isuu Dhugaa. Keessa Kootu Faarfannaa Keetti Boqota. Waaaqayyoo Uumuri Dheeraa Siif Haa Kennuu ❤❤️
Such a beautiful soul ❤❤❤❤ እንዴት እንደምወድሽ። Your voice is amazing
God bless you! ድንቅ መንፈስ የለበት መዝሙር።
ለታረደው በግ ባለጠግነት ክብር ምስጋና ይሁን በረከት....አሜን ይሁንለት...ሪቾ ተባረኪልኝ ይሄ ሁሉ ለእኔ ነው ይሄ ሁሉ ለእኔ ነው ለማይገባኝ ለኔ😭😭😭❤❤❤
ኣሜን ሃሌሉያ! እየሱስዬ የሁልጊዜ ብርቄ ኣንተ ብቻ ነህ። ተባረኩ!😍
ufffff i cant stop listening to listen
ድንቅ መልእክት ተባረኩ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሪች
ዘንበል እስክትልልኝ ካልክልኝም በኋላ የማትቋረጥ ፀሎቴ ነህና😢😢🙌 ሜንቱሻ
ዘማሪ ማለት ፀልዬ መዝሙር የሚቀበል ነው በዚ ዘመን እስቱዲዮ ገብተው የድሮ ዘማሪዎችን መዝሙር ሲዘምሩ ስማቸውን አይገልፁም ይህው ጥብቅ ስላልሽ ጌታ ባረከሽ
You are Blessed 🖐️ Amazing song .
Bruk nesh ..
Wene Rahu blessed ❤
❤❤😊
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ውደ ሆይ አንቴ ነህ የእኔ ተናፋቅ፤ ሳገኝህ ረካለው ብቻህን ነህ በቅ። ጥብቅ እላለው አንተ ላይ ጥብቅ፤ ህልውናህ ለእኔ ሁልጊዜ ብርቅ። ጥብቅ እላለው እጅግ በጣም ጠጋ፤ አብሮነትህ በማንም በምንም አይተካ። ጥብቅ እላለው ከጉያህ ድብቅ፤ ህልውናህ ለእኔ ሁልጊዜ ብርቅ።🙏🙏 እህቴ ተባረክ እንወድሻለን❤❤❤❤
Wedishalew❤
ብሩክ ነሽ ለምልሚልኝ ♥♥♥♥♥♥
Richo geta kef yaderegesh btm nw ye tebarekut
rich zemensh hulu yetebareke yihun lib yemiyasarf dink mezmur
Adam tebark 🙏
🥹🥹ኢየሱስ እኔ ጋርም ትፈለጋለህ❤
ROCHOYE tebarekeln enwedshaln
Blessed be our sister, may the Lord reign over you all your days, may your title be Jesus Christ, the one who saved you and called you with a holy name.
Tebarekiln yene enat
More bless u❤
የማትቋረጥ ፀሎቴ ነውና እውነት ነው ብርክ ብርክርክ በይ ደሞ ጨምሪ ሜ
Mentuye ( Rich) Tebarekilgn yene Konjo….. zemenesh Ye zemare yehun…. Geta Be anchi Alamawu Fiker new ye Kiberu masaya eyehonesh zemenesh yelek 🥰🥰🥰
Woww ተባርከሽ ቅሪ
Wuy Geta yibarkish
ጥብቅ እላለሁ ካንተ ላይ ጥብቅ❤❤❤❤❤