7ቱ ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ ምርጥ ጭማቂዎች/The 7 best juice for DM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አሁን ከለሽ በላይ ይጫምርልሽ፡፡

  • @germatsionmesmer8992
    @germatsionmesmer8992 Рік тому +11

    ክብረት ይስጥሽ ጌታ ዕድመን ጥዕናን ይስጥሽ ❤

  • @asebini7642
    @asebini7642 8 місяців тому +3

    Thank you I lovely sister God bless you.

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Рік тому +3

    ውድ ዶክተር ሀና ተባረኪ ሁሌም የሚጠቅም ምግቦችና ምክሮች ስለምታካፍይን!

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Рік тому +3

    ዛሬ ነው ያየሁሽ እንኳን ሰላም መጣሽ እጅግ ብበጣም አመሰግንሻለሁ እረጅን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልኝ እኔ ባድ የተባለ ኮርስትሮን አለብኝ ስኳር አለብኝን ደም ግፊት አንዴ ደህና አንዴ በዛ ይላል ግን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በሱ ቸርነት መደሀኒትነት አለሁ ጥቅል ጎመን ለስኳር ህመምተኛች አይመከርም ይባላል ዶክተርዬ እውነት ነወይ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Рік тому +1

      ጥቅል ጎመን በጣም ጠቃሚ ከሚባሉት ምግቦች አንዱ ነው

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 Рік тому +1

    ዘወትር ይህን የመስለህ የሕይወት መርህ/ጤናችንን የምንጠብቅበትን በጣም አስፈላጌ ትምህርት ጌዜሽን አጣበሽ ሳትቆጥቤ ስለምታካፍይን አምላክ ይባርክሽ በጣም በጣም አመስግናለሁ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 4 дні тому

    Dr.Hanna God bless you and protect you , Thank you so very much we love you ❤

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 4 місяці тому +1

    ዶክተር ሃና በጣም አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክሽ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @selam7742
    @selam7742 Місяць тому

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ

  • @aychesheabebe8881
    @aychesheabebe8881 Рік тому +1

    በጣም እናመሠግናለን እህቴ።

  • @SitotawTafes
    @SitotawTafes 10 місяців тому +1

    ተባረኪ እናመሠግናለን

  • @selam7742
    @selam7742 Місяць тому +1

    ተባረኪ

  • @naduahm3236
    @naduahm3236 Рік тому +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @shemeliskassahun1718
    @shemeliskassahun1718 9 місяців тому +1

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 Рік тому +4

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን እቤት ውስጥ እያለ ባለማወቅ ለወጥ መስሪያ ብቻ እየተጠቀምን ቁርሳችንን ለኛ የማይገባ ነገር ስለምንመገብ የስኳር መጠን ወደ ትክለኛው መጠን አይወርድም አሁንም ደግሜ ስለ አገላለጽሽ ሁሉ አመሰግናለሁ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Рік тому +3

    በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠሽን ተባረኪ 🙏

  • @GENETMENDA-s6z
    @GENETMENDA-s6z Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይሥጥሺ እህቴ

  • @በትእግስትያልፋል

    ,ቆስጣ ከዚህ ቅጠል ጋ አይገናኝም አገር ቤት ያለው ቆስጣ ሲፈያስጎመጅ አመሰግናለሁ

  • @HerutDemeke
    @HerutDemeke 5 місяців тому +1

    አመሰግናለው ነገርግን ሁሉም ሰለስኳር ሁሉም ያስተምራል በልምድ ነው ወይስ በትምርት ነው

  • @ghvj6635
    @ghvj6635 Рік тому

    በጣም እናመሰገናለን ዶ ር ለምክርሸሸሸሸ

  • @tika543
    @tika543 Рік тому +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 Рік тому +1

    ተባረኪ ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን

  • @Ebrahim-j8y
    @Ebrahim-j8y Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እነዚህን ጭማቂዋች አዘውትረን መጠቀም እንችላለን?

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን !!!

  • @tesfayegebru3612
    @tesfayegebru3612 Рік тому +1

    ❤እናመሰግናለን

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 Рік тому +1

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን ለኮልስትሮል የሚመከር ጅስ ስሪልን

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd Рік тому +1

    እናመሰግናለን

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ

    እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀቱን ይጨምርልሽ

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 Рік тому +2

    ስለ ወተትና የወተት ተዋሕዶ መመገብ ይቻላል?

  • @tofikbeshir42
    @tofikbeshir42 Рік тому +2

    እኔ በጣም አመስግንሻለሁኝ የሚባላውንም የሚጠጣውን ሁሉ ዘርዝረ ሸ በመናገር ወይም በማስረጃ ትለ ሠላምሺ ይብዛ በጣም አመሰግናለሁኝ

  • @ZerituGegzihabher
    @ZerituGegzihabher Рік тому +3

    ተቀ ቅሎ ነዉ ወይሰ ጥሬዉን ኘዉ ቆሰጣዉና ጎመኒ

  • @AbigiyaBogale
    @AbigiyaBogale Рік тому

    Drአመሰግናለሁስለምታቀርቢልንትምህርት ቀይሥርለጉበትያለውን ጥም ብታስተምሪን

  • @vittoriopina2841
    @vittoriopina2841 Рік тому

    ኣመሰግናለሁ መጅመርያ ከጭማቁ ጋር እንቁላል መጨመር እንዴት ነው ወይ ምን ችግር ይፈጥራል ኣመሰግናለሁ TANKS

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Рік тому +1

    ዝንጅቡል የ ስኮር መድሃኒት ለሚወስድ ስዉ አይመከርም?ቶክክል ነዉ ወይ? ቡትነግሪን? እናመስግናለን🙏🏽

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Рік тому +1

      ዝንጅብል ለስዃር ህመም ምንም ችግር አያመጣም፥ ሌላ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር

  • @OromiyaaLubbu
    @OromiyaaLubbu 11 місяців тому

    ኪያር ጁስ ማለት ምንድነው አልገባኝም እባክሽን ግልፅ ቢደረግ

  • @simegnnigussie7658
    @simegnnigussie7658 8 місяців тому

    ፓፓዬስ ይፈቀዳል ወይ

  • @terumebet5129
    @terumebet5129 Рік тому +1

    ቀይስሩና ቆስጣውን በምግብ መልክ ብወስደው ይሆናል ወይ?በእጅጉ አመሰግናለሁ።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Рік тому

      ይሆናል፡ ግን ጥሬ/ጁስ ቢኖን በዙ ንጥረ ነገሩን ማግኘት ይቻላል

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 5 місяців тому

    በተለይ ተበስለው የሚበሉ ቆስጣ ጎመን ያሉ እንዴት ሳይበስሉ juice ይሆናሉ? ቢብራራልን

  • @asiaalimusied3109
    @asiaalimusied3109 Рік тому +1

    Please make a video on Enjira intake and diabetics.

  • @TenuTenu-q7y
    @TenuTenu-q7y Рік тому +1

    ሰለም ነሽ ቆስጣውና ጉመኑ ይቀቀላል

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Рік тому +1

      አይቀቀልም፡ ሲቀቀል በውስጡ ያለው ንጥረ ነገር ይቀንሳል

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Рік тому +1

    እንደት ነው ለይቱብ ፍጆታ ነው ወይስ በምርምር ነው ያገኜሽው ??

    • @addysam1271
      @addysam1271 Рік тому

      When is going to stop negativity, if it doesn't help just leave please

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +1

    ስፒናቹም ጎመኑም ጥሬ ሆነው መታጠብ አለባቸው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +2

    ከተቀቀለ ቫይታሚኑ ይጠፋል ጥሬውን ነው የምንፈጨው ።መታጠብ አለበት

  • @solomeasegahegne1146
    @solomeasegahegne1146 Рік тому +1

    እህቴ ቲማቲም አላርጂክ ከሌለብን ዉስጡን ማዉጣት አለብን የግድ ❤

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Рік тому

      ቢወጣ ጥሩ ነው፡ ለአለርጂክ ሳይሆን፥ ኢንፍላሜሽን ስለሚፈጥር ነው

  • @messarathgebeywe2466
    @messarathgebeywe2466 Рік тому +1

    ከጀመርው ገና ሁለት ሳምቱ ንው ቤተወወ መድሀኔቱን እና በምግብ ብንከታተለው ምን ችግር ያመጣል

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Рік тому +1

      ሰላም መሰረት፥ እውነት ነው ችግሩ ይገባኛል፨ ነገር ግን አይነት አንድ ሲሆን ሰውነቱ ኢንሱሊን አያመርትም ስለዚህ በመርፌ መልክ መውሰድ አለበት ያለበለዚያ ለከፋ ችግር ይጋለጥብሻል፨ አይዞሽ፥ ለመኖር መድሃኒቱን መውሰድ እንዳለበት እና መርፌው እሚጎዳው ትንሸ እንደሆነ አስረጅው፡ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @millengetachew1303
    @millengetachew1303 Рік тому +1

    ከአኩሪ አተር የሚሰሩ ምግቦችን መመገብ ለስኳር ህመምተኞች የሚያስከትለው ነገር አለወይ ጥቅምም ካለው

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 Рік тому +1

    ለህጻናቶችስ

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Рік тому +1

    አናናሰ ይመከራል ብዙ ስኳር የለውም

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Рік тому

      አናናስ ብዙ ስዃር ነው ያለው፡ እንደኔ በጣም በትንሹ አልፎ አልፎ ብቻ ቢሆን እላለሁ

  • @messarathgebeywe2466
    @messarathgebeywe2466 Рік тому +1

    ስላም ላች ይሁን እዴት ንሽ ሀና ልጅ ታሙብኝ ንበር ገና ሁለት አመት አልሙላውም እና አይንት አንድ ንው ኤሶሌን ንው እሜውስድ ተስቀቀ ህጻን ስለሁን ምን ይሻላል ምን ላድርግ እባክሽ መላ ካለሽ በስደት ሁኝ እማርገው ጠፍኝ 😢

    • @messarathgebeywe2466
      @messarathgebeywe2466 Рік тому

      አሜን እህቴ እሽ እግዚአብሄር መድሀኔቱን ያብጅልን በጣም ከባድ ንው ለልጅ ሴወለድ ደህና ንበር አሁን ንው ተከስተ ያሉን ላጋጣሜ ሳባ ምች አሙት ሴሄድ ስኩር አሉት ለኔ ቤያርገው ብየ ተመኝው ምንም እማያቅ ልጅ ከመፍጠሩ እዴህ ሴሁንብኝ እዴት አምኝ ልቀበል

    • @sarab185
      @sarab185 Рік тому

      @@messarathgebeywe2466 Egziabher Lijishen Yemarelesh. Kebad besheta newe beteley Hisanat lay sihon betam Yekebdal. Ayzosh 🤗

  • @yeshiemebetgebregiorgis5487
    @yeshiemebetgebregiorgis5487 Рік тому +5

    እስፒናች ቆስጣ አይደለም ስፒናች በአማርኛ ትርጉም ስለሌለው በዛው በእንግሊዝኛው ስም ነው የሚጠራው ቅጠሉም ይለያያል

  • @tofikbeshir42
    @tofikbeshir42 Рік тому +1

    🙏❤️

  • @mussieadera7044
    @mussieadera7044 Рік тому +1

    Please make it Short explain 2:51

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Рік тому

      Thank you for your feedback, I can make it short, but it will be missing many important information. Everyone's understanding level is different so I have to make it clear for the other.

  • @Feriha43
    @Feriha43 Рік тому +2

    መጀመሪያ አዉቀታ ሼር በማድረጋቹ አመሰግናለዉ ዩቱብ ስለ ጤና እከታተላለሁ ነገር ግን ሀኪም ቤት ዶ/ር የሚለኝንና ዩቱብ ላይ የምሰማዉ ይጣረሳል ለምሳሌ የስኳር በሽታ መደሀኒት የምወስድ ከሆነ ዝንጅብል አትጠቀም የምትወስደዉ መድሀኒት ያዛባዋል ይላሉ እንዲሁም ለደም ግፊት ቲማቲም ና ቀይስር አይመክሩም

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Рік тому +2

      Selam Ahmed, Amesegenalehu. Leala yemetewesedew medehanit kelealebeker. Endeteana balemoyam, ena endesekor Hememetegnam zenejebele kemedehanitugar menem reaction ayefeterem. Yesekor Medehanit mewesed kejemereku erejem ametea new, zenejebelem zeweter yemeseraw megebe lay echemeralehu. Menem Ayenet yeteana cheger agatemogne ayawekem.

    • @Yamanueltech
      @Yamanueltech Рік тому

      ​@@managingyourdiabetesHGW🎉🎉🎉

    • @Yamanueltech
      @Yamanueltech Рік тому

      ​@@managingyourdiabetesHGW😅😅😅😅😅🎉

  • @elsaw3983
    @elsaw3983 Рік тому

  • @EmebetTadese-ls5gs
    @EmebetTadese-ls5gs Рік тому

    Andualemtesfaye

  • @abdissagenchu8291
    @abdissagenchu8291 4 місяці тому +1

    😢🎉q😂😂

  • @cruushidaar2616
    @cruushidaar2616 Рік тому

    That is not true. Fruits have to eat not to drink. Becareful from fructos.

  • @tofikbeshir42
    @tofikbeshir42 Рік тому +2