I don't have much knowledge about eating based on blood group. Is avocado not recommended because it makes you gain weight or other side effects? But if it is not something you don't want to eat there are other fruits you could eat, they might not have the same benefits as avocado but still has good nutrition values.
ዶክተር ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው
ዶ/ር ተባረኪ በጣም የሚጠቅም ት/ር እየሰጠሽን ሥላለ ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን
Outstanding Educator
thank you
ብሩክ ነሽ
አመሠግናለሁ ዶ/ር
እናመሰግናለን አዲስ በስኳር ህመም አባል ስለሆንኩ ምክራችሁን እጠቀማለሁ።
በጣም ጥሩ ምክር ነው። እናመሰግናለን ድምፅሽ ደሞ ሲያምር
እናመሰግናል ዶክተር
እናመሰግናለን ዶክተር ሀኒ
Thank you D. R!!!
ተባርክ ጠቃሚ ምክር ነው
Thank you so much 👍
ሰለምክርሸ እናመሰግናለን ዶክተርዬ
እናመሰግናላን
እናመሰግናለን
ጎበዝ.በርቺ❤❤❤
Thanks my sister I really appreciate that.where you from? I know you're Ethiopia
Egziabher yistilkn des alegn Tebarekee!
ጌታ ይባርክሽ ።
አሜን
Thank you for sharing!!👍👍
Many thanks for your help. Keep it up
Good.concept thank you..
ዶ/ር እናመሰግናለን ሁሌም ምክርሽ አይለየን:: እንጀራ ምን የህል ግራም መብላት አለብን መጠኑ ቢገለጽልኝ ?
Moltotal thank you for your help
It is very good information. what about the vegetable?
Thank you for watching, I made a separate video for vegetables. I will find it from the play list
betame enamsegnal
የስኳር ህመም ከመከስቱ በፊት የስኳር ህመምተኛ መሆናችንን ለማወቅ የስኳር መጠናችን ከፍተኛው ስንት ዝቅተኛው ደግሞ ስንት መሆን አለበት ማለትም እንደደም ግፊት መብዛትና ማነስ ስለሆነ ነው አውቀን ለመጠንቀቅ ይረዳናል
ke megeb befit 70-100 normal new
,
Thank you
Tenke you
እንሲልን ከወሰድንበዋላ ከ30ደቂቃ ብሃላ ካራበን ባንበላ ምን ይሆናል
የስዃር መጠን ይወርዳል። በጣም ሲወርድ ደግሞ ለህይወት አስጊ ነው
ማን ነው ቤሪዎች አገራችን ውወስጥ ርኻሽ ናቸው ያለሽ ?
Great job sister ❤
Mara nabelt yichale dr
ua-cam.com/video/84722SmAPYA/v-deo.htmlsi=QXuU7DpeAW2Njg_F
ሙዝ እንደ ፍራፍሬ መጠቀም እንችላለን ወይ ? በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
Based on the Blood group Diet recommendations Avocado is not recommendable for Blood group O and what do you recommend.
I don't have much knowledge about eating based on blood group. Is avocado not recommended because it makes you gain weight or other side effects? But if it is not something you don't want to eat there are other fruits you could eat, they might not have the same benefits as avocado but still has good nutrition values.
Is it raw or cooked concerning tomato
እናመሰግናለን ግን አንዳንድ ፅሑፎች ቲማቲም ለኬልስትሮል አይመከርም ይላሉ ይህ ምን ያህል እዉነት ነዉ
ቆጮና ቡልአ ለስኳር ህመም ይፈቀዳል ወይ፣ሙዝ ፣ማንጎ እና ሀባብ ይበላል ወይ
ሰላም ተመልካቻችን፣ ለነዚህ ሁሉ ቪዲዮ ሰርተናል፣ ሰፋ ያለ ግንዛቤ ( መጠኑን ፣ እንዴት እ ናከምን ጋር መበላት እንዳለበት ተዘርዝሮል) እንዲኖሮት ይመልከቶቸው
❤❤❤❤❤
የተወቀጠ ጥቁር ኑግ መብላት ችግር አለው ?
አጭር ጥያቄ ጨው ለስኳር ህመም ችግር ያመጣል?
ሃና ትምህርቱ ጠቃሚ ቢሆንም ኣቀራረብ ግን ዜሮ መሞላቀቅ ምን ኣመጣዉ?
እናመሰግናለን❤ዶከተር❤❤
ጁስ ከምን አትክልቶች ማዘጋጀት እንችላለን
Selam Yeshi, bemiketelew Sament temeherte lay akerebewalehu.
ፓፓያ ይቻላል
ልጄ ስኳር ታማሚ ናት የታወቀላት 1አመት ከ5ወሯ ላይ ነዉ አሁን 2ከ1ወሯ ነው ምግብ ምን እንደምመግባት ግራ ይገባኛል ከተቻለ የሳምንት የምግብ ዝርዝር ብታስቀምጭልኝ ስለምትሰጭን ትምህርቶች አመሰግናለሁ
Selam Yordanos, Ayezosh. Sekore besheta bagebabu keteketatelut teanama nuro menor techelalech. Eshi Zerzerochun asekemeteleshalehu. Esekaza gene sele megeb ena amegageb yeserahochew bezu videowech selalu enesun eyachew. Lealaw landu sew yemisema megeb leleaw layesemama selemichel. ke belach bohal mesemamat alemesemamatun eyayesh megebiyat. Neger gen leso edemea yemihonu megebochen zerezer asekemeteleshalehu. Berechi.
አመሰግናለሁ ውስጤ ተጨንቆ ነበር ከሷ ይልቅ እኔነኝ የታመምኩት እንደዚህ ስለስኳር አብራርቶና አቅልሎ የሚያስረዳኝ ስላልነበሰ ልጄን አጣታለሁ ብዬ አዝን ነበር አሁን ቀለል ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ
@@yordanostesfaye7597 Ayezosh Yordi. Bemiketelew samenent Lelejoch yemihon amegageb yezea ekerebalehu.
@@managingyourdiabetesHGW ብዙ ግዜ ጠይቆሽ መልስ አልሰጠሽኝም
@@managingyourdiabetesHGW ሰላም እኔ የምኖረው ጀርመን ነው በድንገት ታምሜ ሕክምና ምርመራ አርጌ ልቤ እና ስኳር እንዳለብኝ ነገሩኝ አውን ግራ የገባኝ አመጋገቤ ልክ ላውቀው አልቻልኩም ምክንያቱም የታመምኩት 26.05.2023 መውጋት እራሴ አልጀመርኩም እቤት እየመጡ ነው የሚወጉኝ እና የኔ ሕህት በቀን ስንት ግራም መብላት አለብን ምንስ ብመገብ ነው እንዳይጨምር የሚረዳኝ
ዶክተር. ቆጮ. ለስኳር. በሽተኛ. ይሰማማል. ወይ ?
ዘይቱናስ ይመከራል?
አብል። ቀዩ ነው ወይስ። አረንጓዴ። ነው። አንደገና እጀራሰ። የጤፍ። እንዴት ነው እባክሽ። ልጄ። አብራሊኝ። ተባረኪ
ሰላም ደሀብ፥ እንጀራ ባግባቡ መመገብ እንችላለን እሩብ እንጀራ
ua-cam.com/video/T2D4mcA2Jk0-/v-deo.html ይህን ትምህርት ይመለከቱ
እናመሰግናለን
I mean where you live?
አንደ ጅስ መጠቀምይቻላል
10:03
ቤሪዎች ዉድ አይደሉም ? ገበያ ላይ ብዙ አሉ ኧረየለም
ሀሳብ ይፍቀዳል ለስካር ህመም
አቀራረብሽ አሰልቺነት አለው አጭር እና ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነው ።
እናመሰግናለን
Thank you D. R!!!
Thank you
❤❤❤❤❤
10:17