Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
  • 170
  • 2 981 071

Відео

ለስዃር ህመም ተስማሚ የሆኑ የድንች አሰራሮች!!!
Переглядів 12 тис.19 годин тому
ድንችን በዚህ መልኩ ባንመገበው!!! Don't cook your potato this way if you have diabetes!!! 1 መካከለኝ ድንች = 30 ግራም ካርቦሃይድሬት Facebook- groups/hanagwellness Instagram- hanagg27?hl=en
የስኳር መጠንን ለማስተካከል የሚረዱ 10 መንገዶች!!! 10 Methods that helps normalize BG
Переглядів 5 тис.21 годину тому
የስኳር መጠንን ለማስተካከል የሚረዱ 10 መንገዶች!!! 10 Methods that helps normalize BG
ሜታፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 10 ነገሮች!!! You should know these 10 things before taking Metformin!!!
Переглядів 14 тис.14 днів тому
ሜታፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 10 ነገሮች 1. እንዴት ይሰራል 2. የኩላሊት ጤንነት 3. አልኮልነት ያላቸው መጠጦች 4 የስኳር ህመም እንክብካቤ ስልጠና፡ አመጋገብ፤ መድሃኒት አወሳሰድ-፤ ሃኪሞትን ምን መጠየቅ አለቦት . Facebook- groups/hanagwellness Instagram- hanagg27?hl=en
የስኳር ህመም ያለበት ሰው ስለቡላ ማወቅ ያለበት ነግሮች!!! You must know this facts about Bula!!!
Переглядів 6 тис.21 день тому
የቡላ ገንፎ ለስዃር ህመም ይበላል? ቡላ በውስጡ የያዛቸው ንጥረነገሮች ምን ያህል መብላት አለብን ከምን ጋር መብላት አለብን መቼ ነው መበላት ያለበት
ጎመን እና የስኳር ህመም!!!! Kale for Diabetes!!!!
Переглядів 6 тис.28 днів тому
የስኳር ህመም እና ጎመን !!! በውስጡ ያሉት ንጥረነገሮች ለስኳር ህመም የሚሰጣቸው ጥቅሞች ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ የጎመን አሰራሮች
እነዚህ ምግቦች የቫይታሚን ዲ እጥረትን ይከላከላሉ!!!!
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
በቫይታሚን ዲ የበለጸጉ ምግቦችን መመገብ የስኳር መጠንን ባግባቡ ለመቆጣጠር ይረዳል። ያለፈዎትን ቪዲዮ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑት፡ ua-cam.com/video/opJR7bnP0mY/v-deo.htmlsi=F75MLJxnE52MuBQH
ቫይታሚን ዲ ስንወስድ ማወቅ ያለብን 7 ነግሮች !!!
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
ቫይታሚን ዲ ስንወስድ ማወቅ ያለብን 7 ነግሮች !!!
የስኳር ህመም ያለበት ሰው ማወቅ ያለበት የቆዳ እንክብካቤ ዘዴዎች!!!
Переглядів 2,4 тис.Місяць тому
የስኳር ህመም ያለበት ሰው ማወቅ ያለበት የቆዳ እንክብካቤ ዘዴዎች!!! 16% የሰውነታችን ክብደት እያንዳንዱ ብልቶቻችንን ሸፍ የሚይዝ ብዙ ጥንቃቄ እና እንክብካቤ ሊደረግለት የሚገባ
ወተትን ለስኳር ህመም በምን መልኩ እንጠቀመው???
Переглядів 4,4 тис.Місяць тому
ወተት ለስኳር በሽታ ጠቃሚ ነውን? ለስኳር በሽታ የተሻለው ወተት ምን ዓይነት ነው? የስኳር በሽታ ላለባቸው ሰዎች የሚመከሩ የወተት ተዋጽኦዎች ወተት ስንጠጣ ልናስብባቸው የሚገቡ 5 ነገሮች በቤት ውስጥ በቀላሉ የአጃ፤ የተልባ፤ እና የአልመንድ ወተት ማዘጋጀት እንችላለን? ካሎሪ 149 ጠቅላላ ስብ 8g Saturated Fat 5g Trans Fat 0g ኮሌስትሮል 24mg ሶዲየም 98mg ጠቅላላ ካርቦሃይድሬት 12g ስኳር 12g ፕሮቲን 8g ቫይታሚን ዲ 137 IU (34% DV) ካልሲየም 276 mg (21% DV) ፖታሲየም 322 mg (7% DV)
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ 5 ቫይታሚኖች!!!! 5 Best Vitamins for Diabetes
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
አትክልቶች የስኳር በሽታ ላለባቸው ሰዎች ብዙ የጤና ጥቅሞችን ይሰጣሉ ። አትክልቶች በተለይ የስኳር በሽታን ለመቆጣጠር ጠቃሚ የሚሆኑባቸው በርካታ ምክንያቶች እዚህ አሉ 1. የካርቦሃይድሬት መጠን ዝቅተኛ፡- ብዙ አትክልቶች በካርቦሃይድሬት (ካርቦሃይድሬትስ) የያዙ ናቸው፣ ይህም በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን እንዲረጋጋ እና ከምግብ በኋላ በደም ውስጥ የግሉኮስ መጠን መጨመርን ይከላከላል። የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ስታርቺ ያልሆኑ አትክልቶችን በመምረጥ በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ላይ ምንም ተጽእ ሳያሳድሩ በትላልቅ ክፍሎች ሊዝናኑ ይችላሉ. 2. ከፍተኛ የፋይበር ይዘት፡- አትክልቶች ለስኳር በሽታ አያያዝ ጠቃሚ የ...
ለስኳር ህመም እንጀራ በዚህ መልኩ መበላት አለበት!!! This is how you should eat Enjera for DM
Переглядів 29 тис.2 місяці тому
የእንጀራ ትክክለኛ የአመጋገብ መጠን እንደ አዘገጃጀቱ እና አብረን ከምንመገባቸው ምግቦች ጋር የተያያዘ ነው፨
ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ገንቢ/ፕሮቲን ምግቦች!!!Best protein foods for DM
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
ለስዃር ህመም መበላት ያለባቸው ገንቢ/ፕሮቲን ምግቦች!!!Best protein foods for DM
የስኳር ህመም ከወላጆች ወደ ልጀች የመተላለፍ እድሉ ምን ያህል ነው?
Переглядів 8692 місяці тому
የስኳር ህመም ከወላጆች ወደ ልጀች የመተላለፍ እድሉ ምን ያህል ነው?
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ 7 ምርጥ እራቶች!!! Best dinners for DM
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ 7 ምርጥ እራቶች!!! Best dinners for DM
የስዃር መጠናችን ከዚህ ማለፍ የለበትም!!!
Переглядів 18 тис.3 місяці тому
የስዃር መጠናችን ከዚህ ማለፍ የለበትም!!!
ማግኒዚየም ለስዃር ህመም የሚሰጣቸው 7 ጥቅሞች!!! 7 Benefits of Magnesium for Diabetes control!!!
Переглядів 4,7 тис.3 місяці тому
ማግኒዚየም ለስዃር ህመም የሚሰጣቸው 7 ጥቅሞች!!! 7 Benefits of Magnesium for Diabetes control!!!
የስዃር ህመም እ ና ስንፈተ ወሲብ!!!
Переглядів 12 тис.3 місяці тому
የስዃር ህመም እ ና ስንፈተ ወሲብ!!!
ሰሊጥ እና የስዃር ሕመም!!!! Sesame seed and Diabetes!!!!
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
ሰሊጥ እና የስዃር ሕመም!!!! Sesame seed and Diabetes!!!!
ለታይሮይድ ህመም ተስማሚ የሆኑ ምግቦች!!!! Foods for Thyroid disease
Переглядів 1,8 тис.4 місяці тому
ለታይሮይድ ህመም ተስማሚ የሆኑ ምግቦች!!!! Foods for Thyroid disease
የታይሮይድ እጢ ጤና
Переглядів 1,4 тис.4 місяці тому
የታይሮይድ እጢ ጤና
ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ?
Переглядів 41 тис.4 місяці тому
ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ?
የስዃር ህመም እና የጥርስ ጤንነት!!!Dental health
Переглядів 3,7 тис.4 місяці тому
የስዃር ህመም እና የጥርስ ጤንነት!!!Dental health
የተጨነቀ አይምሮን ዘና ለማድረግ!!!
Переглядів 5545 місяців тому
የተጨነቀ አይምሮን ዘና ለማድረግ!!!
የአይነት 1 እና የአይነት 2 የስዃር ህመም አመጋገብ!!!Diet for Type 1 and Type 2 DM
Переглядів 4,2 тис.5 місяців тому
የአይነት 1 እና የአይነት 2 የስዃር ህመም አመጋገብ!!!Diet for Type 1 and Type 2 DM
ጾም እና የስዃር ህመም
Переглядів 3,8 тис.5 місяців тому
ጾም እና የስዃር ህመም
የስዃር ህመም እና ድንች!!! Diabetes and Potato!!!
Переглядів 9 тис.5 місяців тому
የስዃር ህመም እና ድንች!!! Diabetes and Potato!!!
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ 7 የአትክልት አይነቶች!!! 7 Best Vegetables for Diabetes!!!
Переглядів 8 тис.5 місяців тому
ለስኳር ህመም ተስማሚ የሆኑ 7 የአትክልት አይነቶች!!! 7 Best Vegetables for Diabetes!!!
በጾም የሚበሉ ምግቦች
Переглядів 11 тис.6 місяців тому
በጾም የሚበሉ ምግቦች
ለስዃር ህመም ተስማሚው ጥቁር ወይስ ነጭ እንጀራ?
Переглядів 14 тис.6 місяців тому
ለስዃር ህመም ተስማሚው ጥቁር ወይስ ነጭ እንጀራ?

КОМЕНТАРІ

  • @muluneshayele9394
    @muluneshayele9394 10 годин тому

    ዶክተር ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ ❤

  • @kingb1361
    @kingb1361 13 годин тому

    ደግና መልካም ሰው ነሽ በደንብ በጥሩ ሁኔታ ነው. የምታስረጅን ፈጣሪ. አብዝቶ ይባርክሽ :: እባክሽ. ስለ ግሎፕሳይድ ጉዳትና ጥቅሙን ትንትን. አድርገሽ . ስሪልን. አዳብትስ ያደርጋል ወይ? እኔ የዛሬ 3 ስት ወር ከሜንትፎርሜንሽ. ጋር 5 ስት ሚሊ ግራሙን. አሁን. አቁሜዋሉሁ. ግን ስክ ሩ. ጠዋት ጠዋት. 150. ይሆንብኛል. እባክሽ. ምን ትመክሪኛለሽ❤❤❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 22 години тому

    Thanks Dr tebateki

  • @user-tc3cy1em5g
    @user-tc3cy1em5g 23 години тому

    Dr. እናመሰግናለን insuline የሚወስድ ሰው Metformin ይወስዳል እንዴ

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 День тому

    Happy ETA new year 🎉🎉🎉

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 День тому

    ተባረኪ እንወድሻለን🎉🎉🎉

  • @kingb1361
    @kingb1361 День тому

    በጣም ደግና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ እባክሽ ከሜንትፎርሜን ጋር 5 ሚሊ ግራም. ግሎፕሳይድ ከ500 ሚ. ግ ሜንት ፎርሜን ጋር እወስድ. ነበር ለ 6 አመት ወስጄዋለሁ. ካቆምኩት ግን. 3 ወር. ሆኖኛል እያከሳኝ ስለሆነ. ግን ማታም ምንም ሳልበላ. ተኝ ቼ ጠዋት ስለካው እስከ 150 ይሆንብኛልና ግሎፕሳይድ አዳብት. ሆኖብኛል ብዬ. እጨነቃለሁ እባክሽ. እህቴ ስለ. ግሎፕሳይድ. በጥሩ ሁኔታብአስረጂኝ ስለ ምክር ሁሉ በጣም አመሰግንሻለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW 21 годину тому

      ሰላም እንደምን ሰነበቱ፣ ይሄ ስለግልፓዛይድ የሰራሁት ቪዲዮ ነው ua-cam.com/video/EbbMN1uegL8/v-deo.html

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 День тому

    እንኳንአደረሰሽ❤ Dr❤ሀና❤አዲሱአመት የሰላም ❤የጤናየፍቅር ❤ሀገራችን ከጦርነር ነት❤የምትወጣበትዘመን ❤ያርግልን❤መልካም 🎉አዲስአመ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @edentesfai427
    @edentesfai427 День тому

    እኔ አቦኳዶ እና አረጓዴ ዽሰ ሰርቼ ለ3 ቀን እጠቀማለሁ መጥፎ ነወይ

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq День тому

    ተባረኪ የእኔ እህት

  • @almazgebremikael8878
    @almazgebremikael8878 День тому

    ዶክተር እባክሽ ስለ ጥቁር ዳቦ ጥቅምና ጉዳት ብታብራሪልን

  • @woinshetkebeda1844
    @woinshetkebeda1844 День тому

    Tebareki 🙏

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 2 дні тому

    እናመሰግናለን እህቴ❤🙏🏻 ዕውቀቱን ያብዛላሽ

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 3 дні тому

    ኤር ዶክተር አተር ዪበላል እነዴ ?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 3 дні тому

    ለጥያቄ መልስ መልሸልኒ ዶክተር፨የታሸገ በፋብራ ሪየተዘጋጀ ?

  • @EagerBocce-vl1ri
    @EagerBocce-vl1ri 4 дні тому

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @GebregziabherFitwi
    @GebregziabherFitwi 4 дні тому

    Thanks Dr ❤

  • @milikonjo
    @milikonjo 4 дні тому

    Betam amesegnalew d/r edmena tena ystsh fetari😙😙

  • @SenayitMatusal
    @SenayitMatusal 4 дні тому

    የስኳር መርፌ የተጠቀሙ እነዝን ብጠቀም ችግር አለ?

  • @semirabdu7288
    @semirabdu7288 4 дні тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b 4 дні тому

    ቦሎቄ ወይንም አደንጉዋሬ ለስኩዋር ህመምተኛ ይፈቀዳል? ብዙ ስኩአር በውስጡ አለው ወይ?

  • @kokikoki8862
    @kokikoki8862 4 дні тому

    በምግብ እና በስፖርት እራሴን እጠብቃለው።መድሃኒት የሚባል አልወስድም።

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 5 днів тому

    የት ኘዉ የምትገኙ ?

  • @mezgebeworke1768
    @mezgebeworke1768 5 днів тому

    በጣም ጠቃሚ ትምህረት አግኝቻለሁ፥የወተቱ ጉዳይ እንዳይዘነጋ ፤ ቋንቋ ይምረጡ። ከአክብሮት ምስጋና እና ሰላምታ ጋር ።

  • @fikirmulugeta7604
    @fikirmulugeta7604 5 днів тому

    My angel and blessing thanks .May God bless you more and more 🙏

  • @Marta1fantu
    @Marta1fantu 5 днів тому

    የስኳርመጠን ትክለኛው ሰንትመሆን አለበት እና ተኝቼ በሆነአጋጣሚ ሰነቃ ልቤበጣምይመታ ጇሮዬም ይጯሀል

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 5 днів тому

    ክትፎ መብላት ዪቻላል ?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 5 днів тому

    ዶክተር ቡላ /ቀጮ /መመገብ ዪቻላል እንዴ ?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 5 днів тому

    ዶክተር ያንችን ስኮርሽን መቀልበሰ አልቻልሽም ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW 4 дні тому

      የኔ አይነት 1 ነው፤ መቀልበስ አይቻልም። እግዚአብሄር አምላክ ግን መፈወስ ይችላል

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 6 днів тому

    Thank u so much, Dr. Hanna.

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 6 днів тому

    ጥሩ ትምህርት ነው በተጨማሪም ስለ ዱባ እና ቀይ ስር ዝኩኒ የመሳስሉትም ብትሰሪልንንመልካም ነው አመሰግናለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW 4 дні тому

      ሰላም፣ ስለሁሉም የጠቀሶቸው አትክልቶች ለየራሳቸው ቪዲዮ ሰርቻለሉ። ፕለይ ሊስት ውስጥ ገብተው የመልከቶቸው

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 6 днів тому

    EDMENA TENA YESTESH XEGAWN YABZALSH Doctor enamsgenalen

  • @AsmaRedi
    @AsmaRedi 7 днів тому

    ዶ/ር እባክሽን ት/ትሽን አሰጥሪልን በሰንቲም ነው የምንጣቃመው ምክርሽ በጣም ምርጥ ነው ግን ይረዝመል

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l 7 днів тому

    Thanks ❤Dr

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l 7 днів тому

    Thanks ❤Dr

  • @tenagnehailu-d1h
    @tenagnehailu-d1h 7 днів тому

    Doctor ena Suger albish tabya medhnit testogne nabera gen medhntun alwesdkum migben astkakylew esport esrlew ahun Suger metnena 85 new endat ladergew

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW 4 дні тому

      ሰላም፣ አሁን ያለዎት ቁጥር ጥሩ ነው። በተከታታይ ለ1 ሳምንት የለኩት እና እንደዛው ከሆነ አሁን የሚያደርጉትን ይቀጥሉ። ይበርቱ

  • @asiasaid99
    @asiasaid99 7 днів тому

    ዶክቶርዬ እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ እስኪ ስለባሚያ ወይም ሌድስ ፊንገር ስለሚባለው ብትነግሪን ዘፍዝፎ መጠጣት ጥሩነው ለስኳር ይባላል እና እባክሽ ንገሪን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 7 днів тому

    እናመስግናለን🙏🏽ለ ምትስጭን ትምህርት።

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 7 днів тому

    ቅጠሉን ባናግ ዱቄቱን በጥብጠን በንጣሰ ዶክተርዪ ?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 7 днів тому

    ጥሬዉን ባዶ ሆድ መዉሰድ ምን ጉዳት አለዉ?

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 8 днів тому

    Thanks DOCTOR for all

  • @user-bt3kd9ym3z
    @user-bt3kd9ym3z 8 днів тому

    አመሠግናለሁ ዶክተር ሀና

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 8 днів тому

    Thank you so much Dr. Hanna ❤

  • @AberaHayu-rs6xz
    @AberaHayu-rs6xz 8 днів тому

    Thank You

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 8 днів тому

    God bless you Dr Hana thank you for your wonderful service 🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 8 днів тому

    ❤በጣም እኔመሰግናለን ❤Dr ❤በርቺ ❤መልካም ❤ምሽት❤❤❤❤