I am Eritrean who had the privilege of reading ‘Fiqir Eske Meqabir,’ I am truly moved by this beautiful cinematic adaptation. The way the series brings the powerful emotions and cultural depth of the story to life is nothing short of remarkable. It reflects not just the tale, but also the shared history and cultural richness between our peoples. This is more than just a series; it’s a testament to the beauty of storytelling and its power to unite. I want to extend my deepest respect and admiration to the creators and to all Ethiopians. From my heart, I wish peace, unity, and lasting prosperity for Ethiopia. May this work inspire us to build bridges of understanding, respect, and shared hope for the future.
Amhara culture, folklore, tradition, belief, civilisation, art, music, literature and everything belonging to this people is always classic! MY AMHARA✌️✌️✌️
Haha that's why all of insults in the comments when the video is non-amharic language. Look at the comment no oromo or Tigray pr southern nation and nationalities said any bad word. But if it was opposite imagine.....
Religion, culture, traditions, beauty, brave, history, monarchy, lifestyle, art, heritage, language, nature, literature, communication, skills, knowledge, patriotism, leadership, responsibilities, respect, taboos, physical features, hard work, creative, protector, Economical, geographical, identical, Cultural and historical aspects of the people of ancient and great Amhara Ethiopia are represented in this great movie series The gonderian era is coming soon by great Amhara people This is our innocent but brave people of Amhara Next we made ADWA victory as a movie remember Amhara made that history with other Ethiopians Thank you director sewmehon yesmaw and professor Hayle Gerima to bring Ethiopian cinema 2 step forward
Cinematographer👏👏👏 Editor👏👏👏👏 Soundman & mixing👏👏 Camera mans👏👏👏 Director👏👏👏👏 Costum👏👏👏 Graphics👏👏👏 Location👏👏👏 Grapher👏👏👏 Everone in this crue best work ever I wish to join this team no wordddd
Amazing start Fikir Eskemekabir is a such beautiful gift to all Africans , especially to all Ethiopians and Eritreans. It a golden opportunity to see the series
ፍቅር እስከ መቃብር በእውነቱ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ እና አስተማሪ ነው፡፡ በስራችሁ ላይ እስከመጨረሻው ድረስ ልዑል እግዚአብሄር አይለያችሁ፡፡ እንዳስጀመራችሁ ለጻሜውም ያብቃችሁ፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🥀🥀🥀🏆🏆🏆🏆🏆🏆 Love to the Grave is truly an excellent work and a teacher. May the Most High God not separate you from your work until the end. May he finish you as he started you.
It’s been awhile since I left Ethiopia and this masterpiece has brought me back to the country and culture I missed so deeply. Thank you for your creative mind and thank you for the reminder of the greatness that’s our culture and people. For someone that works in the film/TV I could only imagine the drive and dedication it took to achieve such feet of art. Thank you.
agree, People usually tend to use the contents here to refer the actual events to blame or use against the church so this movie needs to avoid discontent among orthodox church and needs to consult orthodox religious scholars.
English subtitle ቢኖረው ለአፍሪካ ወገኖቻችን እንዲሁም ለአብዛኛው የዓለም ህዝብ ተደራሽ መሆን ይችላል ደግሞም አለበት የሀገራች ልዩ ልዩ ባህሎችና ታሪኮች ሲሰሩ ተደራሽነታቸው በዓለም እንዲሰፊ English subtitle መጠቀም ጥሩ አማራጭ ነው።በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና አለኝ ፈጣሪ ያክብራችሁ።
Good idea ❤
ትክልል ነው።በኣገሩ ኣለ የሚባል ቅርስ በመሆኑ እና ብህላዊ በመሆኑ የእንግሊዝኛ ሳብታይትል ሊታሰብበት ይገባ ነበር።
What a great idea
አው ይኑረው
Great idea👍
የጥንቱ ETV አሁን እየመጣ ይመስላል! በእውነት ድንቅ ሥራ ነው👏👏👏
ያ የጨለማ ዘመን ነበርን ያላችሁትን😂ኣሁን ደግሞ ተገልበጣችሁ ኣይ😂
@@milli12354የጥንቱ ማለት የናንተን አይደለም እኮ😂😊
ለጥቅማቸው ሲሉ😂😂😂😂
የእናንተን እኮ አይደለም የድሮውን ነው ያልነው የእናንተማ ተገላግለናል@@milli12354
እረ ስንት ሰአት ላይ ነው ቀኑንስ ንገረኙ በስልኬ ነው የማየው በእግዚያብሄር ንገሩኝ
ስው እስከ ወዙ የታየበት! ከዱቄት እና ከፍርስ ጭራ ከእራቁትነት የፀዳ ትክክለኛ ውብ ኢትዮጵያውያዊ የስው ልጅ ያየሁበት ፍቅር እስከመቃብር 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾በርቱ
እውነት ነው
❤❤❤❤❤
አገላለፅ❤
ከዱቄት ነፆ አይደለም
@@beilngashow6496ደምሪኝ እማ በዚህ ሊንክ❤❤❤
I am Eritrean who had the privilege of reading ‘Fiqir Eske Meqabir,’ I am truly moved by this beautiful cinematic adaptation. The way the series brings the powerful emotions and cultural depth of the story to life is nothing short of remarkable. It reflects not just the tale, but also the shared history and cultural richness between our peoples.
This is more than just a series; it’s a testament to the beauty of storytelling and its power to unite. I want to extend my deepest respect and admiration to the creators and to all Ethiopians. From my heart, I wish peace, unity, and lasting prosperity for Ethiopia. May this work inspire us to build bridges of understanding, respect, and shared hope for the future.
Amen 🙏🏽 ❤
Amen, we all are brothers and sisters. May Godbless Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷
you have to say ,I had Ethiopian ,but polthica stupid .
Well said! Beautiful message
ተባረክ ወንድማችን ብዙ ነገር የገባህ ሰው ነህ❤
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር❤❤❤❤
አሜን
Amen 😊
❤❤❤❤❤❤ አሜን (3)
Amen ❤
አሜን አሜን አሜን
wow ገና ወደፊልም ሊቀየር ነው ከተባለ ጀምሮ ስጠብቅ ነበር አሁን በአዲስ አመት በመከሰቱ በጣም ደስ ብሎኛል።2017 የፍቅር አመት እንዲሆንልን እመኛለው መልካም አዲስ አመት ለውድ ኢትዮጵያዊያን
ወይ ፍቅር እስከ መቃብር ፨፨፨፨ በእውነት አጀማመሩ የሚገርም እና የመማርክ ነው እስከ መጬረሻው እንደምትጨርሱት ተስፋ አደርጋለሁ።
Woye eskaune wedefilme yekyeralye beya sexebke nebrye bertu arife new❤❤❤❤
እስኪ መጽሐፉን ያነበባችሁ እጃችሁን አውጡ 🖐️🖐️🖖
It’s too big, but I want to read it one day 😊
I do! ቴዲ አፍሮ ሲዘፍን መሳሳቱንስ አስተውለሃል?
አልጨረስኩም ከግማሽ በላይ አንብቢለሁ❤
2ጊዜ
🤚🤚🤚
ለድራማው ቃላት ያጥረኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እንዲሁም ይሄን አስበው ለሰሩት ባለሙያዎች ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏🙏
እስኪ የዚህ ድንቅ ደራሲ ሀዉልት ሀዉልት ይሰራለት የምትሉ❤
Tesertoletal eko... debre marqos
ደብረማርቆስ አዲስአለማየሁ ሀዉልት ተሰርቷል
@@FullScollar ገና ታሪክ ይሰራል በዚአይነት
አለ ደብረ ማርቆስ ❤❤
ውቢቱ ደብረ ማርቆስ ከተማ አለው
እናመሰግናለን..ከፍ ያለ ስራ ነው
እስከመጨረሻውም እንዲህ ውብ በሆነ መንገድ እንደምታሳዩን አምናለሁ።
ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት 🌼
ኢቲቪ ዋው ብያለሁ በአዲስ አመት ህዝብን በአንድ ልብ የሚያስተሳስረውን ድንቅ መፅአፍ በዚህ መልኩ ማቅረባችሁ ከምር ደስታዬ ወደር የለውም በሬዲዮ እና በመፅአፍም ባነበው አሁን ደሞ በዚህ መልክ መቅረቡ ዋው አሰኝቶኛል ክብረት ይስጥልን
መፅሀፍ
አማራ ከሆንክ በዚህ ሚድያ እንዳታይ በድሮን ስንጨፈጨፍ አንድም ቀን ድምጽ አልሆነንም
Eski Tilachan Enetew Beka Eski Ye allah
@@ዋናዩቱብዘረኛ ባለጌ
@@seanitasfaw3764 sew wedo ayhonm setyo bayhon zm bey
የሚገርም ትወና ነው ኢትዩጵያን ያየንበት በእውነት እዚህ ድራማ ላይ የተሳተፋችው አዘጋጆቹ ሁሉም ምስጋና ይገባቸዋል🙏
የአማራን ህዝብ የወለደች መሀፀን ትባረክ !!!!
የአሜሪካ ባንዲራ አድርገህ ማለት ነው😂😂
denkoro yohanes
አሜን አሜን❤
@@ketty-x7tየፈለገውን ያርግ ምናገባህ
እስኪ ሁሉንም ነገር በጥሩ መንገድ እንየው@@ketty-x7t
በጣም ድንቅ አጀማመር ነው የታሪኩ ፍሰት የጀመረበት ቦታ ከመጽሀፉ ጋር የግድ ተመሳሳይ ወጥ ሆኖ መውረድ አለበት ብዬ አላስብም እንደዛ ቢሆን ማንም ሰው ጥሞና ሰቶ በትኩረት ባላየው ይሄ አይነት የ አተራረክ ዘዴውን ጠብቄውም ነበር። መነሻ ያረገበትን ሀሳብ ወድጄዋለሁ በደንብ ጊዜ ሰተው ነው የሰሩት ግን እባካችሁ ሂስ ለማድረግ ለማብጠልጠልም ጥቂት ጊዜን ታገሱ ተመልካቾች ሀ ሳይባል ፐ አይባልም እና ጅማሮውን አድንቁ ድንጋይ ለመወርወር አትጣደፉ ebc ብዙ ችግሮች ቢኒሩበትም በእዚ ተግባሩ ግን ላመሰግን እወዳለሁ እና የጥበብ እጆች በሙሉ ቁርጥማት አይንካቸው በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ebc🤔🤔
Awo tinsh alef blew new yejmrut
So proud to be Amhara ❤️🥹
በጣም ድንቅ የሆነ ታሪክ ከድንቅ ዳይሬክተሩ እና ፕሮዲዩሰር ጋር ተገናኝተው ለዚህ በመብቃቱ ፍቅር እስከመቃብር በጣም እድለኞች ነን። ሰው መሆን እና ክሩ እንዲሁም ኢቲቪን ከልብ አመሰግናለሁ ታኮራላቹህ
ETV not EBS
አቤት ግን ማነው የመረጠው እጅግ በጣም ደስ ይላል 😢😢😢እዉነት የድሮዋ ኢትዮጵያ በዚህ ድራማ ውስጥ ይታያል::
አው
ደጉ ጊዜ የድሮ ሰርአት ናፋቂዎች ነን ❤🥰😘 ውበት ባህል ሐይማኖት ስነምግባር ሁሉ ሙሉ የሆነለት ማሕበረሰብ አማራዬ ❤ 🥰😘😘 መልካም አዲስ አመት
ትክክል ❤
እይይይ ፍቅር እስከ መቃብር መፅሀፉን ልጅ ሳለሁ ከጎረቤት ተበድሬ ሁለት ግዜ አምብቤዋለሁ እንባዬን አልረሳውም የሬዲዮ ትረካውንም በወጋየሁ ንጋቱ ድንቅና የማይረሳ የሚያሳዝን 👌
ሲጣፍጥ ንግግራቸው ባህላችን እኮ ወርቅ ነው 🙏
እህስ
የአምሐራ ህዝብ በሀል በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤
እዉነትነዉ ❤❤
Amhara culture, folklore, tradition, belief, civilisation, art, music, literature and everything belonging to this people is always classic!
MY AMHARA✌️✌️✌️
❤❤❤🎉🎉🎉
በመጀመሪያ ዶ/ር ሃዲስ አለማየሁን ሳላደንቅ አላልፍም መፅሃፉንም አንብቤ ትረካዉንም ሰምቼ አሁን ደግሞ በምርጥ ባለሙያዎቻችን መፅሐፉ አፍ አዉጥቶ ስጋና ደም ለብሶ ነፍስ ዘርቶ እነሆ በአይን የሚታይ በጆሮ የሚሰማ በእጅ የሚዳሰስ አስገራሚ እና ዘመን የማይሽረዉ ያለፈዉን ስርአት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አድርገዉ ለ2017 አዲስ አመት ምርጥ ስጦታ ስላበረከቱልን በእጅጉ እናመሰግናለን፡፡ ፍቅር ደስታ እና ሰላምን ያድለን ዘንድ ከልብ እመኛለሁ፡፡ አምላክ ዘመኑን ይባርክለን! አሜን!
በእውነት እኛ ኢትዩጵያውያን ድንቅ ባህል ነው ያለን። ቀጣም ደስ ይላል። እማማ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ።
የአምሐራ ህዝብ በሀል ነው
@@eyosiyasgirma1424 denkoro
@@eyosiyasgirma1424Amharaዎችም eko ethiopiyawi nen wendme
አሐምራ ምባል ብሄር የለም አማራ እጅ 😅😅😅 አታፍርምኮ አማራ ነኝ ትላለህ በዝህ አማረኞህ😂😂@@eyosiyasgirma1424
እና አማራ ኢትዮጵያ አይደለም @@eyosiyasgirma1424
የሚደንቅ ስራ ነው በዚህ የተሳተፋችሁ ሁሉ እጃችሁ ይባረክ፡፡
ሰው መሆን ትለያለህ በውጭ ፊልሞች እያየን የምንቀናበትን የፊልም ትዕይንት ነው በሀገራችን እና በወጋችን ያስመለከትከን እናመሰግናለን፡፡
Wow btam endet des endmil
የአምሓራ ሕዝብ ❤👌😘🥰 አቤት ውበት ጀግንነት ፍቅር
ዝንት አለም አምሓራ
እውነት
Ethiopia beyski eht ebakachhu zereghnetn atasfafu😢😢😢
Yematrebi zeregha yemin amhara new yihe ye ethiopian new esti kifu atanagrun 2017 enqan enishashal
@@betelhembedane6950bedebrachihum watut tarku yeamhara new amranet kef yibel
@@BinaHayluyetu gar nat ethiopia amhara yemitaredbat asmesayochi tifu kezih minew oromo oromongne sile ethiopia bel atlutim achiberbari hula
I am really impressed with the directing, cinematography & casting! But i recommend english subtitle. Who knows, it may win an international award
Yes
ያገር አዉራ የጥበብ ተምሳሌት ተዋህዶየ አማራየ ❤❤❤❤❤ ድንቅ ትወና በልጅነቴ በሬዲዬ የሰማሁትን አሁን አየሁት ተባረክ ሰዉ መሆን
አማራ ሁሌም ፍቅር ሰባኪ ፈርሀግዚአቢሄር ያለዉ ህዝብ ነዉ ክርስትያኑም ሙስሊሙም ደግ አዛኝ እርሩ አማራ❤
😊
You didn’t get it. The guy doesn’t look human as human. This guy and his ideas destroyed Ethiopia
Haha that's why all of insults in the comments when the video is non-amharic language.
Look at the comment no oromo or Tigray pr southern nation and nationalities said any bad word. But if it was opposite imagine.....
አልበላሽምን ምን አመጣው እስቲ በአዲስ አመት እንኳን ስለሰውነት አስብ/ቢ አማራ ጉራጌ .... ኦኦኦኦኦ የት እንሂድ
😂😂😂😂😂😂
አምሓራ ኩሩ፣ጀግና ፣ነፍጠኛ፣ሀይማኖተኛ ደግ፣ ነጻ ሕዝብ የኔ ወገን ይሄንን መከረኛ ጊዜ አልፈን ወደ ቀደምት ዙፋናችን የምንመለስበት ጊዜ አይርቅም 💚💛❤️
ሌሎች ኮሜንቶችን አምብብ
ዶንቆሮ ነህ
@@idrisbeyan1185 እሰይ
@@meyekasa5478 አላነብም!
አሜን❤❤❤❤
እምዬ ሀገሬን ከነ ውበቷ ያዬሁበት ድንቅ መፅሀፍ ነበር። እንዲህ በአይን ሲታይ ደግሞ የተለዬ ስሜት አለው።
Religion, culture, traditions, beauty, brave, history, monarchy, lifestyle, art, heritage, language, nature, literature, communication, skills, knowledge, patriotism, leadership, responsibilities, respect, taboos, physical features, hard work, creative, protector,
Economical, geographical, identical, Cultural and historical aspects of the people of ancient and great Amhara Ethiopia are represented in this great movie series
The gonderian era is coming soon by great Amhara people
This is our innocent but brave people of Amhara
Next we made ADWA victory as a movie remember Amhara made that history with other Ethiopians
Thank you director sewmehon yesmaw and professor Hayle Gerima to bring Ethiopian cinema 2 step forward
አንተ ዘመን አንተ ጊዜ መቸ ነው የምትመጣ !!! በእውነት በእውነት በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል!
እግዚአብሔር ሆይ መልሰን!!!!!!!!
A complete great production 👏👏🙏
ከዚህ በህዋላ ፊልም ልትሰሩ የምትነሱ ሰዎች በዚህ ደረጃ ካልሆነ ይቅርባችሁ!
ትክክል
ጴንጤ ነኝ ኦርቶዶቅስ ግን ምን አይነት ግሩምና ድንቅ እምነት ናት ሃገሪቱዋ እራሱ በሱዋ አለመሰየሙ ያስገርመኛል
Alkerebeshm.adnkesh motehal.yihe hiwot yelelew emenet demo mnu yidenkal.....
lol manin new yemtwashiw anchi orthodox nesh zimbey
@@MastewalDaniel Yehonk Kentu Kehadi Yemanawkh Meseleh Yemetahabetn Yebetresa Sigbeb Softam Neh Eshi
❤❤❤
አትሳሳት ሁላችንንም ኢትዮጵያውያን ኦሮቶዶክስ ነን በራሳችን በፈርነው ሃሳብ ተቀየርን እንጂ
የቱርኮች በድሮ ይዘት ሚሰሩትን ድራማዎች ሳይ እቀና ነበር እኛም ብንሰራ ብዬ ( እሄው ሆነ ♥️)እናመሰግናለን somik♥️🙏ውብ ሥራ ነው
በጣም❤
በጣም የሚገርመው ከቤተክርስቲያን ስርዓት እጅግ የተከበረውን የቅዳሴውን ስርዓት ፤ከዛም ደግሞ በፍርሃትና በማክበር የምንቆምበትን የቁርባን ሰዓት መርጠው እንዲህ ዓይነት ሃሜት ማውሪያ ማድረጋቸው የተለየ አላማ እንዳላቸው ይናገራል።እንግዲህ የቤተክርስቲያን አባቶች በጥንቃቄ ተመልክተው ቀጣይ ክፍሎች ላይ ተመሳሳይ ነገር ካለ ቤተክርስቲያኗን ማስከበርና ማስቆም ያለባቸው ይመስለኛል
eshi ahuns mn tesemash
በእውነት ያን የመሰለ ልቦወለድ የ ደራሲ ሃዲስ አለማየሁ እፅብና ድንቅ ስራ በፊልም መልክ በተከታታይ episode መቅረቡ በእውነት ይበል የሚያሰኝና ሌሎችም ትላልቅ በመፃህፍት የተፃፉትንም የፊልምና የድራማ ደራስያን አዘጋጆች ትልቅ እመርታ ነው አጀማመሩ እጅግ ደስ ይላል በርቱልን
I agree. For example, Adefris and Gungun
ገና ከጅምሩ ጨነቀኝ የሚቋረጥ መስሎኝ😢😢😢😢😢 እባካችሁን እዳይቋረጥ በጣም ምርጥና ልብ አንጠልጣይ የተኖረ የእውነተኛ ታሪክ ነው😰😰🥰🥰🥰🥰
Cinematographer👏👏👏
Editor👏👏👏👏
Soundman & mixing👏👏
Camera mans👏👏👏
Director👏👏👏👏
Costum👏👏👏
Graphics👏👏👏
Location👏👏👏
Grapher👏👏👏
Everone in this crue best work ever I wish to join this team no wordddd
Amazing start
Fikir Eskemekabir is a such beautiful gift to all Africans , especially to all Ethiopians and Eritreans.
It a golden opportunity to see the series
ETV Just Made History! May God bless Somic!
ማየት ስጀምር ገና አወኩኝ ክብሩን የጠበቀ በስነስረአት በትክክለኛ ሙያተኞች እንደተሰራ
ከልቤ እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ የከበረ አድናቆቴን አክብሮቴን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ ። ኢቲቪ በድጋሚ እናመሰግናለን
ሌላው በቃላት ለገልፀው የማልችለው ምስጋና አክብሮት አድናቆት አዘጋጁ ሰው መሆን እወነትም ሰው መሆን እግዚያብሔር ይስጥልኝ ስራህን ይባርክልህ ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ እኔ የሙዚቃ ባለሙያ ነኝ በፊት ብሔራዊ ቲያትር በማንኛው ግዜ የመግባት እድል ነበረኝ እና ብዙ ቲያትሮችን ተመልክቻለሁ ገና አዘጋጁ ሲዘጋጃቸው ጥናት ላይ ሁሉ ገብቼ እመለከት ነበር።
አርቲስት ማንያዛዋልን አረሰውም እና አንተ አለማመስገን ለእኔ ያጥያት ነው።
እንዴት የሚደንቅ ትወናነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እስቲህ በእንግሊዝኛ እያስስተረጎማቹህ ለአለም አድርሱት🥰🥺
በጣም ብዘገይም በአሁኗ ስዓት ይህ በጣም ቲፒካል የሆነውን ፊልም እያየሁት ። በተማሪነቴ ዘመን ያነበብኩት በሬዲዩም ውብ በሆነ ቅላፄ የስማሁት በዘፈንም መልክ በቴዲ የስማሁ አሁን ደግሞ በፊልም ! ዋው እያልኩ እያየሁት ነው !! ሳልደጋግመው እቀራለሁ ።
ትክክለኛው ኢትዮጵያዊነት የተንፀባረቀበት ድራማ ❤❤❤ከጅምሩ በጣም ልብ አንጠልጣይ ነው ቀጥሉበት ,
የዋህ የአማራ ህዝብ ደጉ ወገኔ የፍቅር ተምሳሌት ❤
❤❤❤❤
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ገና በልጅነቴ ተከታትየው ነበር ድጋማ 2016 ትረካውን ጀምሬ ጨረስኩኝ የሚደንቅ የፍቅር ፅናት ሥርዓተ መንግስት እምነት ደሀ ና ባለፀጋ ፍቅር እስከ መቃብር የማይጠገብ የገሀዱ ዓለም ነፀብራቅ " .......የሁለት ዓለም ሰዎች ህይወት የፍቅር ዋጋን ሁሉን አስተማራ ከልብ አይጠፋም በተለይ በፊልም መቅረቡ ዋው የስደስታል ደራሲ Dr ሀዲስ ዓለማየሁ አፈር ይቅሎ EBC ና አዘጋጅ ክፍሉን ክብረት ይስጥልኝ ......
Wow yamral ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድህነት ዘሩ ይጥፋ የሰውን ልጅ ክብር ዝቅ ሚያረጉ እንኳን ስርአቱ ተቀየረ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ተስፍ አለው አንድም ክፍል ላይ ስኬት የሚባል ነገር የለውም ልቅሶና ጭሆት ብቻ
ይሄ ምርጥ ሥራ ነው ደስ ይላል.... እኔ መፅሐፉንም አንብቤው ትረካውንም ሰምቼ አልበቃኝም ነበር አሁን በፊልም መምጣቱን ሰሰማ ደሞዝ በጣም ደስስስ ብሎኛል ምርጥ ሥራ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏q
ፍቅር እስከ መቃብር በእውነቱ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ እና አስተማሪ ነው፡፡ በስራችሁ ላይ እስከመጨረሻው ድረስ ልዑል እግዚአብሄር አይለያችሁ፡፡ እንዳስጀመራችሁ ለጻሜውም ያብቃችሁ፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🥀🥀🥀🏆🏆🏆🏆🏆🏆 Love to the Grave is truly an excellent work and a teacher. May the Most High God not separate you from your work until the end. May he finish you as he started you.
It’s been awhile since I left Ethiopia and this masterpiece has brought me back to the country and culture I missed so deeply. Thank you for your creative mind and thank you for the reminder of the greatness that’s our culture and people.
For someone that works in the film/TV I could only imagine the drive and dedication it took to achieve such feet of art.
Thank you.
ምንም እንከን ማይወጣለት እጅግ ድንቅ አድርጋቹ ነው የሰራቹት👏
ስው ከነወዙ የታየበት ድንቅ ትረካ እናመስግናለን
የ ኢትዮጵያን ሰሜናዊ : አማርኛ ታናጋሪ : ሕዝብ የቀድሞ ታሪክ ቁልጭ አርጎ የምያሳይ ቆንጆ ፊልም ነው::
Amhara people bele atifera debex
የምን አማረኛ ተናጋሪነዉ ያማራህዝብ ነዉ
ኢቲቪ ከሰራቸው ብርቅና ድንቅ ስራዎች አንዱ ፍቅር እስከ መቃብር በፊልም አዘጋጅቶ ማቅረቡ ነው፡፡ይህ ለመጪው ትውልድ ሲተላለፍ የሚኖር ታላቅ ቅርስ ነው፡፡ፍቅር እስከመቃብር በፊልም ተዘጋጅቶ በመቅረቡ የሚያንዘረዝረው /የሚያበግነው/ ስንት ሰገጤ ይኖር ይሆን፡፡እናመሰግናለን ኢቲቪ
Ebakeh yemitayibete ken Ena seate asawukegni be Etv edeketatel yalehubete wayi fayi yelegnim
በጣም የምወደው መፀሀፍ ነው ባነበብኩት ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ የ አማርኛ ፊልም አሎድም ነበር ዛሬ ግን አየሁ :: በጣም ግሩም ነው :: እባካችሁ በ እንግሊዘኛ ዘግቡት ዓለም ይወቀው:: 😢😢😢😢😢😢
እኔም አልወድም ነበር አሁን ኢቲቪ እናመሰግናለን ካሁን በኃላ እኔም ይሄን ማየት እፈልጋለሁ
ወንድም ታሪኩ በ3 ቋንቋ ተተርጉሞ ተሰርቷል
የእውነት በምናቤ የማስባት ኢትዮጲያን እያሳዩኝ ነው እናመሰግናለን ይህችን ኢትዮጲያ ለመኖር ያብቃን እስከሚለቀቅ በጉጉት ነው የምንጠብቀው🌻💞💞💞💞
Yenafkehal
በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅር እስከመቃብ ር በፊልም ሳየው ልጅ ሆኜ በትረካ የሰማሁት አድጌ ያነበብኩት በጣም ልቤን የሚነካ ምርጥ ታሪክ ያለው መፀሀፍ ነው::
በጣም ድንቅና አስተማሪ ኢትዮጲያዊነት ለረሱት ትውስታን የሚያሳይነው🎉💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ለሰውመሆን ክብር አለኝ አንተ ጋና ያልተነካ መሬት ነክ ብዙ ፍሬ እንጠብቃለን፡፡ከአንተ ከባህላችን ጋር ከሚሄድ ስራ ጋር..... በርታ bless you.
በስማም እንዴት ነው እሚያምረው በህይወቴ እንደዚህ ተመስጨ ያየሁት የለም የቅዳሴው ድምፅ❤❤❤❤❤
በእውነት ይህንን የመሰለ ሥራ ይዛችሁ በመምጣታችሁ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን። አጀማመራችሁ እንዳማረ ፍጻሜውን ልኡል እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ፡፡ ጥበብ ማለት ይህ ነው፡፡ EBC and Sewumehon ማርያምን ኮርቼባችኋለሁ፡፡ እንዲያው ሂስ ብቻ ካላላችሁኝ English Subtitle ቢኖረው ደግሞ በጣም ጥሩ ነበር፡፡
ድንቅ መፅሃፍ ነው እንኳንም ተሰራ 🎉🎉🎉
ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙏🙏
ተዋህዶ አይማኖቴ 💒💒 የሚገርም አጀማመር ዋው❤🔥
ሰውመሆን ድንቅ ነው ... የኢትዮጵያ ሲኒማ እየተወለደ ይመስለኛል
Amhara yesewnet lik yewah deg ruruh hizb balehbet wegene selam ena fkr yihunleh yihem ken yalfal
እጅግ የተዋበ ስራ ETV እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🙏👏👏👏👏መልካም አዲስ አመት 🍾
ዉብ ባህል ፣ፈጣሪዉን የሚፈራ ህዝብ ፣ድንቅ ማንነት የዛሬን አያርገዉና 😢
ዲያቆን መሐሪ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ከወምበራ ደብረ ዘይት።
የዉድነሽ በጣሙ ቤተሰብ (ማንኩሳ ) ና የሰብለ ቤተሰብ (ዲማ ) አጀማምሩ ራሱ አሪፍ ምናባዊ እከላ ያየንበት እዉነተኛ ያነበብነው ታሪክ እናመሰግናለን ሶሚክ!!
እኔ ይሄን ቲቪ ቻናል ማየት ካቆምኩ አምስት አመት ሞላኝ አሁንም የመጣሁት ጉርሻላይ አይቼ ነው ፍቅር እስከ መቃብርን ለማየት
እኔም😢
እኔም ግን ጥንቃቄ አድርገን ማየት አለብን በአብይ ዘመን አፄዎቹን የሙያዋርድ እንጅ ደህና ነገር ሊተላለፍ አይችልም
me to
ሰገጤ ሁሉም ነገር ፖለቲካ አይደለም 😫@@Tsehay27Tube
ትክክል ይህን የመሰለ ፊልም በዚህ ቻናል ላይ መሆኑ እጅግ ያበሳጫል ይህንን የአራጅ ንብረት ቻናል በፍፁም promote ማድረግ አልፈልግም! Like መቼም አላደርግም ግን ፊልሙ ድንቅ ነው
ባህል ታሪካችን ስላሳየህን ሰዉ መሆን የእድሜ ዘመንህ ይባረክ
መጽሐፉን ባነበው ባነበው አልሰለች ያለኝ መጽሃፍ ።ሀዲስ አለማየሁ እጃቸው ይባረክ ።ነፍሳቸውን በደጋጎች አጠገብ ያስቀምጥልን።ፊልም መሰራቱ ይበል የሚያሰኝ ቢሆንም ለዛዎን ግን ቀነሶብኛል ።ማጀቢያ ዋሽንቱ ላይ ማስተካከያ ቢደርግ።
ዳሬክተር ሰው መሆን የመርጥካቸው ተዋናይ አዲስና ከዚህ በፊት በስክሪን ያልተሰለቹ መሆናቸው ምን ያህ ጥልቅ ዳሬክተር እንደሆንክ ያሳያል በተረፈ ጥሩ ስራ እንደሚሆን ተስፍ አለኝ🫶🏻🫶🏻🫶🏻
በጣም የተለፋበት ስራ መሆኑ ግልፅ ነው ❤
Yemingizam ye Ethiopia 🇪🇹 merte dereset Dr Addis Alemayehu❤❤❤
ትረካውን፡እስከመጨረሻው፡ሰምቼዋለው፡በፊልምደምሲሆ፡ወዙልዮነው፡በአይኔህሊናዬ፡የማየውአይነትሆነብኝ❤❤❤❤❤
ምርጥ ድራማ ‼️‼️ ጐጃም ሀገሬ❤️🇪🇹🇪🇹
Etv የረሳሁት ቻናል አሁን በምወደው አርስ መጣ ዋው🎉🎉🎉🎉 ፍቅር ስላም ለሀራችን ❤❤❤🎉
አስተያዬት አለኚ ሌለዉ ቢቸኚም ቅዳሴ የተቀደሰ አሜት አፈቀድም ይሄ መታረም አለበት ❤❤
ኢቲቪ ለካ ቢሮ ብቻ አይደልም የቀየረው፤ራሱም በጥሩ ሁኔታ ተቀይሯል፤በጣም ደስ ይላል በርቱ፤
እውነት ለመናገር ከሀዲስ አለማየሁ ከወጋየሁ ንጋቱ ቀጥሎ የዘመናችን ጀግና ዳይሬክተር ሰውመሆን ይስማው ተባረክ ፍቅር እስከመቃብር በፍቅር አሳቦ በዘመኑ የነበረን የሰውን ልጅ የተሸፈነ እውነት የገለጠ የሀገር ባለውለታ የደራሲው እምቅ ችሎታ በብዕር በወቅቱ የነበረውን ስርዓት የሞገተ...በሉ ተስማሙ እና አሁን ልቀቁልን።
Ohhhhh long waited for!!! Thank you all who participated on this ...
ጀግና ልዣችን ሰው መሆን! በውነት ደስ የሚያሰኝ ስራ ነው።
'ባክህ አድዋንም ስራልን ...
Best movie ever hope we finish it together Ayee EthiopiaYee❤
ትላንታችንን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ 🎉🎉🎉
አሜራዬ የኔ ጀግና ህዝብ ምንም ቃል የለኝም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ካሰብኩት በላይ በጣም አሪፍ ነው። መፅሐፉ ለይ ሳነበው አይምሮዬ ለይ የቀረውን ምስል እንዳላጣዉ ፈርቼ ነበር። ነገር ግን ከዛም በላይ ነው። ምንም የማይወጣለት የተለፋበት መሆኑ ያስታውቃል 💯 ትችላላቹ።
እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህ ፊልም በመሰራቱ መፅሐፉን እንብቤዋለሁ።
መፅሐፉምድነውየምለውየትነውየሚገኛው
ፍቅር እስከመቃብር @@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
@@አቤቱይቅርታህአይራቀኝእን አመሠግናለሁ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በጥንቃቄና በመንፈሳዊ አይን በመመርመር መከታተል ግድ የሚልባቸዉ ሰዓት ነዉ።
የመፅሐፉ ባለመብቶችም የመፅሐፍ ይዘት እንዳይጠፋ በንቃት ሊከታተሉት የሚገባ እንድሆነ ይሰማኛል።
ያም አለ ይህ ከቤተ ክርስቲያን አባቶች ባለፈ እኛ ምዕመኖቿም እንዲሁ ከፊልምነቱ ይልቅ ይዘቱን ላይ ትኩረት እናድርግ።
ያለዋቂሳሚንፍጥይለቀልቃል
እናየእምነተፊፍምነወማለተነው???
ትክክል
ትክክል ስህተት እንዳይፈጠር
agree,
People usually tend to use the contents here to refer the actual events to blame or use against the church so this movie needs to avoid discontent among orthodox church and needs to consult orthodox religious scholars.
ዋው ድንቅ ስራ👏👏👏❤️
ፊልሙ ሚገርም እይታ አለው አና ድንቅ ነው እንደውም እዚኛው አለም ላይ መኖር ፈልጋለዉ🤔🙄😁
ቃል አጣው ደግሞ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራው❤❤❤❤❤❤❤
በዚሕ ፊልም ምክንያት ሠላም ሚመጣ ይመስለኛል:: አንጀት አርስ❤
ጎጃም የመላው አማራ፥ የመላው ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እምብርት መሆኑን የሚያሳይ ትንግርተኛ/ምትሃተኛ ይሉት አርት!
ሁለ ነገር የተዋጣለት ሀገር - ጀግንነት፥ ክህነት፥ ሳይንስ፥ ሙዚቃ፥ ስነ ጽሁፍ፥ ግብርና፥ ደግነትና ለጋስነት.....ግና ብዙ መገለጫ ያለው ምንጊዜም ሀገረ_ግዮን, ጎጃም!!
ምነው ሸዋ ፤ኧረ ወዲያ ፤...ኧረ ወገን ተዉ ይሄን ዘረኝነት
ወግዲ እዛው ጎጃምህግባ ሁሉሜ የሰውዘርአዲነው እኔፊልሙንየማየው ጎጃሜ ሆኛ አየደለምወሎየነኝ
Sitastelu gn male zm bilachihu bitayu 😡
❤❤❤🎉
ምን ነዉ ሸዋ ያላል ያገሬ ሰዉ አንዳንዴ ዝም ስንል ሞኛ አረጋችሁን ጎጃሜና እምገርመዉ ነገር እዚህ የጎጃም አለባበስ ባህል የለም የሸዋ አለባበስ ነዉ ያለ ከሴቶቹ ልብስ ከወንዶቹዉ ልብስ ከጋወኖ ጭም እማንናገረዉ የሸዋ ተወላጆች አማራ ነን አንደ ነን ብለን ነዉ እያንዳንዱ የሸዋን ባህል አለባበስ ተወስዶዉ ጎጃም ማድረግ ቢሆን እንደሰዉ አማራ ብትሎዉ ጥሩ ነዉ ጎንደርና ጎጃም ናችሁ አማራን የከፉፈላችሁ ዛሬ ህዝባችን እንዴልቅ ካደረጎዉ እኔ ጎጃም ነኛ እያሎ ፉከራ ሽለላ በባዶዉ ሜዳ የሸዋ እኛም አላል የነገስታት ሀገር የብዙዉ ፉፍስፉ የሚነገር ሸዋ ጎራ ተሰምቶኛ አያዉቅ ሁሉዉም በባህል ባለባበስ ሀብታም የሆነ ይዘነ የኔ ብለን እሚል ሸዋ አታገኛዉም አማራ ነዉ እምንለዉ ሲቀጥል በኢትጰያ ዉስጥ ትልቁን ባህል የሸዋን አለባበስ ካባ እሚለብሰዉ ኢትጰያዊ ሁሎዉ ነዉ ግን ኮርተን የኔ ብለን አናዉቅም ዛሬ ጎጃም የጎንደር ሆነ የወሎ ዴዛይነሮች ሌሎችም የሸዋን ልብስ እየሰሩ ሀብታም ሆነ የሸዋ ልብስ ብለዉ አይሸጡዉም የጎንደር የራሳቸዉን ያስተዋዉቃሎ ጎጃም እነደዛዉ ወሎም እንደዛዉ ግን ለቤዝነስ ሲስቡ የሸዋን ይሰራሎ የሸዋ ባህል አያስዋዉቁም በኢትጰያ ምድር ያለዉን ነዉ እምገልፀዉ አያችሁ ሆድ ያፉጀዉ አንድ ቀን የተገፉ የሸዋ ህዝብ ጥያቄ ማንሳቱ አያቀርም እሚዋጣን አማራ አንድ መሆን ባህሎም አንድ ነዉ አናናሩም አንድ ነዉ የሸዋን ወስዶዉ ጎጃሜ ባህል አለባበስ ማድረግ ትክክል አያደለም
ክቡር ሃዲስ አለማየሁ በህይወት ኖረው ይሄን ስራ ቢያዩሳ😢
እንደ ሌሎች ድራማዎች ጀምራችሁ እንደማታቋርጡት ተስፋ አለኝ 😊
ክብር ለእግዚአብሔር! ምስጋና ለእናንተ ለእናንተ የኢትዮጵያ መስታወቶች ።
ETV አሁን በጣም አሪፍ ስራ ይዞ መጣ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፍቅር እስከመቃብርን ወደፊልም ተቀይሮ ማየት የሁል ጊዜ ምኞቴ ነበር እንደኔ ደስ ያለዉ ይኖራል ግን እኔም ከሚተዉኑት መካከል አንዷ ብሆን እንዴት እድለኛ በነበርኩ እንዴት በተደሰትኩ ነበር