КОМЕНТАРІ •

  • @alemayalew9879
    @alemayalew9879 4 роки тому +25

    ሜልዬ የኔ ቆንጆ አንች እውነትም የተዋህዶልጅ ነሽ አንገትሽን ባየሁ ቁትር ሁልግዜም ደስ ይለኛል ማተብሽን ዘመናዊነትን ተከትለሽ ያልቀየርሽ ምርጥ ተዋናኝ

    • @ronialloush4936
      @ronialloush4936 4 роки тому +1

      Yemi zafin hulu tawado new ende masafi kidus zafani yidagifali ende ?

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel3197 4 роки тому +55

    ሚላት በጣም ኩሩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር በሰጠሽ ይምትኮሪ በዚሁ ቀጥይበት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ዘመንሽን ሁሉ የምትደስችበት ይስጥሽ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 роки тому +10

    ሜልየ የኔ ቆጆ በሳቅነው የሞትኩት ሁለታቹሁም አድናቂአችሁነኝ ፈታ ነው ያረጋቹሀኝ

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 роки тому +32

    በሳቅ ገዴላችሁኝ ፎቃውማ ያበዴ ነው ስርጋችሁን እንጠብቃለን ሜልየ ካርቲፍሻል የፀዳሺ አፍስሻል በዴብ ያዥው ሜሉ
    ጋዜጠኛው ግን ተኮለኛ ነህ😎😎😎😎

  • @eskderfekade4549
    @eskderfekade4549 4 роки тому +7

    ሜሊየ አለባበስሽ ሲመች ከመስቀልሽ ጋር እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው

  • @andualemsisayTube
    @andualemsisayTube 4 роки тому +142

    ሜልዬ ወድጃችሁአለሁ አላህ ብሎ አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይለኛል 🥰🥰💜💜😘😘እስኪ አንድ ይሁኑ ይጋቡ እሚል እጁን ያውጣ

    • @እሙየየነቴነፍቂ
      @እሙየየነቴነፍቂ 4 роки тому +1

      👍👍👍👌👌👈

    • @ዘህራብንትአሊ
      @ዘህራብንትአሊ 4 роки тому +1

      ወድሜ የቴሌግራም ቁጥር ካለህ አስቀምጥልኝ ላናግርህ ፈልጋለሁ

    • @andualemsisayTube
      @andualemsisayTube 4 роки тому

      ዘህራ ብንት አሊ زهرة በሰላም ነው ?

    • @ሀዪነኝጢባራሟ
      @ሀዪነኝጢባራሟ 4 роки тому

      በጣም እምወደው ፍቅረኛአላት እንተዋወቃለንወይ እሚለው ግቢናእይ

    • @መኪያወሎ
      @መኪያወሎ 2 роки тому

      @@ሀዪነኝጢባራሟ ይኸባሏአደልእደ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 роки тому +6

    ሜልዬ የኔ ቆጆ ፍቅራችሁን እመብርሀን ትጨምርላችሁ

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 4 роки тому +81

    የኔ ውብ ስወድሽ ሂንም ደስ ስትሉ 🎈ተጋቡ ደስ ሲሉ በማር ያም

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 4 роки тому +1

      highest level of greatness. watch this amazing
      @subscribe for more!!
      ua-cam.com/video/bIE76e3gQqU/v-deo.html

    • @nunu7353
      @nunu7353 4 роки тому

      ገብርኤል ወዳጄ ነህ amara kehonech embi

  • @Lalawit
    @Lalawit 4 роки тому +10

    በጣም ነው ደስ የሚሉት በጣም ነው ያዝናኑ😍😘😍😘

  • @hawaendris82
    @hawaendris82 4 роки тому +41

    ሥታምኑ እድሜና ጤና ተሠኔሁላችሁ🌷

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 4 роки тому +1066

    ቢጣመሩ አሪፍ ጥንድ ይወጣቸዋል የሚል ላይክ ያርገኝ

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 4 роки тому +1

      Nigist Tizazu hooo 🙈

    • @samijulian1767
      @samijulian1767 4 роки тому

      ua-cam.com/channels/xQkZBfDHgsb_MB8gFLQDgA.html?view_as=subscriber

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 4 роки тому +3

      እሶልጂአላት

    • @nigisttizazu6283
      @nigisttizazu6283 4 роки тому +5

      @@fatemaali8328 እንደዛ ነው ግን የሚዋደዱ ከሆነ ምን ችግር አለው

    • @leylamohammed9925
      @leylamohammed9925 4 роки тому +5

      መጀመሪያም ጥምር ናቸው መሰለኝ

  • @ሒበቱላህ
    @ሒበቱላህ 4 роки тому +4

    ሜላን እና ሄኖክ. መልካም ዘመን ተመኝሁላችሁ. የፍቅር. የሰላም የመተሳሰብ. መልካም እንዲሁም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ. ምዲረ ኮተት አትቅኑ አይዛችሁ በላቸው. ፍቅር ካለ ሁሉም አለ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +26

    ሄኑ አግባት የምር ፍቅር የሆነች ልጅ ናት በዛ ላይ ሃይማኖቷን አክባሪ የምር ስወዳት ሜሉ ፍቅር 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ahlamalsaalih4352
    @ahlamalsaalih4352 4 роки тому +35

    ሜሊየ ከመልክሽ ኣልፎ ለሃይማኖትሽ ያለሽ ክብር እና ድምፅሽን ስወድልሽ የኔ መልካም

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 роки тому +22

    ሜሊየ ስወድሽ ታምራላችሁ😍❤❤😘

  • @melatmelat3015
    @melatmelat3015 4 роки тому +11

    ጋዜጠኛዉ ፓሰተር ይመሰላል ልበል 😡ሜሊ(ሞክሼ)እና ሄኒየ በርቱልኝ 😍😍😍ፍቅራቹን ያሳምረዉ

  • @ብሶተኛዋስደተኛነኝ-ፀ4ዠ

    እፍፍፍ ደስ ስትሉ ፍቅራቹ እስከ መጨረሻው ይሁን 😘😘😘

  • @ማሂአሜን
    @ማሂአሜን 4 роки тому +9

    ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይባረክ

  • @genetkonjo5074
    @genetkonjo5074 4 роки тому +3

    ሜላትዬ የምወድሽ ዋዉውው ደግሞ በጣም ደስ ትላላችሁ የእውነት ያርግላችሁ ፈጣሪ 💮🏵🌹🌷

  • @meseretyirdaw7213
    @meseretyirdaw7213 4 роки тому +23

    ወይኔ ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች ውድድድድ

  • @elizapethelizapethmulla4040
    @elizapethelizapethmulla4040 4 роки тому +8

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ፀባይ ስናይ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 4 роки тому +2

    ድምፅዋን ስወደው ለየት ያለ ነው ዋውውው

  • @maednaassfa4270
    @maednaassfa4270 4 роки тому +54

    በናታችህ ተጋቡ በጣም ታምራለቺህ

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 4 роки тому +2

    እኔ የሰርጋቹ ቀነው ምጠብቀው በጉጉት አፍጥኑት ሜሊ ከስራሽ ባሻገር መንፈሳዊ ነገርሽ ተመችቶኛል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ሜሊዬ ባለማተብ 😍😍😍

  • @zebutubezebu5106
    @zebutubezebu5106 4 роки тому +14

    አር በሳቅ ፍርስ ሞትኩ አዝናናቹኝ ይመቻቹ ሚልዬና ሄኖክዬ እናም አቅራቢው ፍታ ያለ ነው ይመችህ

  • @tirhasgebrehaweria7730
    @tirhasgebrehaweria7730 4 роки тому +9

    ደስ ስትሉ ኣቦ ይመቻቹ

  • @ሚካኤልነውአባቴ
    @ሚካኤልነውአባቴ 4 роки тому +61

    ኮሞቶች ግን ጠንቋይ ሆነዋል ተጣመሩላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 4 роки тому +177

    አይናቸው ያሳብቃል እነዚ ልጆች ፍቅር ውስጥ ናቸው

  • @አዚቲእናቴንናፋቂያአላህእ

    ዋው በጣምነው ዴሰ የምትሉት አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቺሁ

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 4 роки тому +4

    ጥሎብኝ ማኽተብ ያለዉ ሠዉ አምላክ በሚያቀዉ
    ሥወድ ዉድድድድድ ነዉ የማረጋችሁ ሁሉም በእምነት ነዉ የሚሆነዉ

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury 2 місяці тому +1

    ከንቁ ህይወት ነው የመጣሁት 😊

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ 4 роки тому +56

    ሜሊዬ ሴት እኮ ነሽ❤
    ዱቄት የሌለሽ
    ማተብሽን ይዘሽ
    ቀሚስ ለብሰሽ የምር ለሙዚቃ ባትቀርቢ ደስስ ይል ነበረ

    • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ
      @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ 4 роки тому +1

      ሱሪ ለባሽ በበዛበት ዘመን ቀሚስ መልበሷ አስደስቶኝ ነው

    • @sabrinaa4383
      @sabrinaa4383 4 роки тому +1

      Fake hair የሌላት።

    • @tsigemekonen2179
      @tsigemekonen2179 4 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ ዘፈን ይቅርብሽ አይመጥንሽም

    • @zhajagzvahja2135
      @zhajagzvahja2135 4 роки тому

      ለስሙ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ መጠሪያሽ ላይ ፅፈሽ ፡ ለምን ቀሚስ ለበሽ ? ሜካፕ ለምን አልተቀባሽም ? ማህተብሽን ለምን አልበጠሽም ? ብለሸ ትጠይቂያታለሽ? እያሾፍሽ መሆን አለበት ፡ ካልሆነ ጠማማ ዱቄት ብዪሻለሁ እቱ፡

    • @Ethiopian-ot3ig6il4y
      @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 роки тому +1

      @@zhajagzvahja2135 መጀመሪያ የተባለውን ተረጅ እኅት ባለ መቀባቷ ለአዲንቆት የተጻፈ ነው

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ቤተስብ ባጣም ነው የምታምሩት ሚልዬና ሄኖክ ቀጥሉበት❤❤❤

    • @user-gsareklam
      @user-gsareklam 3 місяці тому

      እስከዛሬማ 100ሴት አይጨፈጭፍም ብለሽ ነው😂😂😂

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 4 роки тому +5

    ወይይይ ልቤን አቆሰላችሁት ሄኒ ግን አሪፍ ደረሰህ ገራገር አውቀንልሀል ግዛቸው ግን ሙድ በመያዝ ማስተርስ አለህ

  • @አዩየማሪያምልጅ
    @አዩየማሪያምልጅ 4 роки тому

    ሜላትየ እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ ምንም ቢባል አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ በርች ቢያጠፋም ይቅር ብለሽ አብረሽው ኑሪ ምከሪው ፈረሀ እግዚአብሄርን አሥተምሪው

  • @hiwtehiwte4385
    @hiwtehiwte4385 4 роки тому +4

    በጣም ደሥ ሥትሉ የኔ ዉዶቺ

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 роки тому +2

    መልጋጦች !!!

  • @መሢዘኦርቶዶክስኪዳነ-ኸ6ቐ

    ምርጦች ሥወዳችሁ ግን የእውነት ፍቅረኛሞች ነው የምትመሥሉት ብቶኑ ደሥሥ ይላል የኔ አሥተያየት ነው

  • @እኔነኝየማርያምልጂ
    @እኔነኝየማርያምልጂ 4 роки тому +1

    የሱንም እወቁለት, የእሷንም የማን እንደሆነች እወቁላት እስኪ መልካም ነገር እንድገጥማቸው ተመኙላቸው በጣም ውብ ናቸው ቢጣመሩማ በተለይ ዋውው,,,

  • @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
    @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 4 роки тому +6

    ውይ ስታምሩ ስወዳችሁ ማሮቼ

  • @ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና

    ሥታሥቀኑኑ ግን ተጋቡ ፍቅራቹህን ለዘላለም እመኝላቹሀለሁ

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 4 роки тому +31

    በሀይማኖትሽ ያለሽ አቋም በጣም በጣም እወድሽ አለሁ ሄኖም ምርጥ ሠው ሥታምሩ ልዩ ናችሁ

    • @ዘህራብንትአሊ
      @ዘህራብንትአሊ 4 роки тому +1

      ሠላም ነሽ እናት የመደዋወያ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በመስመር ላናግርሽ ወዳለሁ

  • @alkawakebcell2878
    @alkawakebcell2878 4 роки тому

    ዋው ሜልዬ ስወድሽ ማህተብሽ ኩራትሽ የኔ ማር ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር ከአርቲስቶች ልዩ ያደርግሻል ሔንየም እደዛው ውድድድድድድ አደርጋችዋለሁ

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 4 роки тому +3

    ጅግና ባልና ሚስት የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ::

  • @abduymam6335
    @abduymam6335 4 роки тому +5

    ቃሏ ሲመቼኝ የተመቻችሁ ላይክ

  • @umuneg
    @umuneg 4 роки тому +11

    ወዮ በሳቅ ሞትኩ ሜሊ😂😂😂😂

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 4 роки тому +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ በጣም ነው የሚያዝናናው። እረ በሳቅ ልሞት ነው ሚልየውውው

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ

    ታድለሽ በተፈጥሮሽ የምኮሪ በራስሽ ነገር ዋውውውው ከአርቴፊሻል የለሽበትም

    • @aminabint2760
      @aminabint2760 4 роки тому +1

      አደል ኢኒስተግራምዋላይ ገብተሽ እይ

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 4 роки тому +22

    በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ሜሊ ሄንክ ከጠ በሳት እድለኛ ነው

    • @haithamsalah3480
      @haithamsalah3480 4 роки тому

      Esua nat edelenga

    • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
      @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 4 роки тому

      Haitham Salah የዛሬ9ወር የሰጠሁት ኮመንት ላይ መልስ ጥሩነው😂😂

    • @mickydire8260
      @mickydire8260 2 роки тому

      እሷ እኮ ሌላ አገባች በሀገሩ የለሽም እንዴ lol

    • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
      @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 2 роки тому +1

      @@mickydire8260 የዛሬ 2አመት የፃፍኩት ኮመንት ነው😂😂😂 አሁንማ እድለቢስ ሆነ

    • @mickydire8260
      @mickydire8260 2 роки тому

      @@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ ማህሌት ዮሀንስ አለችለት ምንም ቢሆን

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    አቦ ተጋቡና አለቅላቂዉ ሁሉ ወገቡ ይጎመድ 🌹🌷🌸😍ሰወዳችሁ😍

  • @Masitiwt
    @Masitiwt 15 днів тому

    Wow bexam new yamtamrut❤ meliye bexam new yemwedshm yamadenksh heni endeso enkon byhonm antam edazawu

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 4 роки тому +7

    👏👏👏❤❤ዘና አረጋቹኛል አዘጋጁ ቀጥልበትትትት። 👍

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ተጣምራቹህ ለማየት ያብቃን ደግሞ ፈጣሪ በፍሬ ይጎብኛቹህ በረቱ

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 4 роки тому +17

    ምን ጉድ ነው ኮመንቶች ተጋቡ በማሪያም በአላህ ግድ ነውደ እ ጉድ ፈላ እናንተ አግቡ እስኪ መጀመሪያ ሆሆ

  • @sunabresh8408
    @sunabresh8408 4 роки тому

    በጣም ነው ያዝናናኝ የምር ቆንጆ ናቹህ።

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    ደስ ስትሉ ከልብ ማር ናችሁ ሚኪ እና ሜሊዮ ብትጣመሩ እመብረሀን አትለያችሁ 😘👌

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 4 роки тому

    ሜልዬ ሥወድሽ በምክንያት ነው የኔ እንቁ ሠላምሽ ይብዛ ሠላምና ፍቅር ለውድ ሀገራችን

  • @bruktaith862
    @bruktaith862 4 роки тому +5

    ወይኔ ጉዴ እናቴ ማርያም እንደዛሬ ፈታ ብዬ አላውቅም

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 роки тому

    ሜላትዬ ስወድሽ የኔ ማር ስታምሮ ደስ ስትሎ ያድርግላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛልን ስታምሮ እውነት ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 4 роки тому +8

    በውነት ደስ ነው የምትሉ ሀሳባችሁን እመብርሀን ታሳካላችሁ ፀባያችሁ ሁሎችም አንድናቸሁ በውነት ፈጣሪ አንድአካል ያርካችሁ የኔውዶች

  • @RafAel-rl8sz
    @RafAel-rl8sz 2 роки тому +1

    ሜሉ ግን ጆሮዬ ነው ሞዴል ሄኖክ ያልሽው 👂👂👂👂 ወይስ በትክክል ወደል ሄኖክ ነው ያልሽው?

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 4 роки тому +26

    ሜሊዬ፡😘ሄኖክ😍 እሲ ተጣመሩ የምር ደስ ትላላችው

  • @hanimaremay870
    @hanimaremay870 4 роки тому +2

    ዋው ስታምሩ

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 4 роки тому +8

    melu beza werqen kuch eko new yaregshat wendata :)

  • @SolomonGenetBuildingConsPLC
    @SolomonGenetBuildingConsPLC 4 роки тому

    እደግ ተመንደግ ስራህ ይባረክ

  • @alazarification
    @alazarification 4 роки тому +3

    Hey guys please add lyrics for them and would be great show

  • @ድግልማርያምእናቴ-ጐ3ፈ

    በሳቅ ሞትኩኝ ሜላትየ ሄኖክየ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +6

    የፍቅር አማላክ ፍቅር ያብዛላቹህ

  • @giasbd1227
    @giasbd1227 Рік тому

    ዉይ ሄኒየ ምርጥ ሰዉ

  • @diboradibora7260
    @diboradibora7260 4 роки тому +18

    ሁለታችሁንም ስወደውችሁ♥♥

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 2 роки тому +2

    እንዲህ እዩልኝ እዩልኝ የትም አያደርስ ከነዚህ ተማሩ

  • @ማሪያማዊትማሪያማዊት

    ሜላት ስረሀትሽ ደስ ይላል

  • @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ

    የምወድሽ የምጨነቅልሽ እያልክ ተከባክበሕ ያዛት ሚሊ ምርጥ ልጅ ናት

  • @remam1024
    @remam1024 4 роки тому +4

    ዋው ስታምሩ ውለዱ ክበዱ ውድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @fghcxd4533
    @fghcxd4533 4 роки тому

    ዜድ ነኝ የእናቷ ናፍቂ የሚፍቀሩ ሰወችን በቀላሉ ለማወቅ ከፍለገችሁ አይናቸውን ብቻ እዩ አይኖ ከአይኑ ላይ አይነቀልም ሌላ ሰውነት የለውም እስኪመስል አይናይኑን ማየት ያስደስታቸዋል ወንድም ቢሆን እደዛው በተረፍ የአማረና የሰመረ ትዳር ተመኛሁላችሁ የኔ ውቦች

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 4 роки тому +17

    እነዚህን ሁለት ልጆች ግን ሚዲያ ሳያጋባቸው አይቀርም ታዘቡኝ

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 роки тому

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @TestTest-gz9zu
      @TestTest-gz9zu 4 роки тому

      @@21MarYam ቭቭቭቭግት

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 4 роки тому

    ሚላትየ የኔ የዋህ ደስ ስትይ ሰላማቹህ ይብዛ

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 4 роки тому +6

    ሜሊ ማርርርርር😂😂😂💖

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 4 роки тому +6

    እግዛቤር ትዳራቹን ይባርክ ደስ ስትሉ

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    ስያምርባቹ እኮ እንደአርቲስት አደለም የተወዳደራችሁት ራስ ማየት የለ ማን ምን ምን ይለኛል የለም በቃ ፈታ ብላቹ ፈታ አረጋችሁን

  • @ytb9516
    @ytb9516 2 роки тому

    ሠላምሠላምዉዲየሀገረረልጂአእጀነሺዉደ
    ጠከረጥሩሥረነዉበረችማሬጠክረነዉማለትዉደ
    አገራችንንምአላህየጠብቅልንአሚንሡመአሚን
    በረችየኔዉብጠክረወዲምጡሩነገረነዉ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 роки тому +6

    ሜሉ ስወዳት😍😍😁

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 4 роки тому

    በጣም የተረጋጋች ልጅ ስወድሽ

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 4 роки тому +3

    ሁለቱም ሰወዳችሁ 😍😍

  • @haniyebetesebonafaki3344
    @haniyebetesebonafaki3344 4 роки тому +1

    Wow betam arif newu

  • @khadigakhadiga2686
    @khadigakhadiga2686 4 роки тому +30

    ዛሬ የገባኝ ነገር ቢኖር ፍቅርኛ ሞች መሆናችሁ ነው ዋሸሁ እደ? አቦ ስወዳችሁ

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n 4 роки тому +1

      እንዴ በግልፅ ተናገሩ እኮ አንዳንድ ኮማቾች በግድ አይደሉም ማለት ይፈልጋሉ

    • @begashawworku6388
      @begashawworku6388 4 роки тому

      የአብነት አጎናፍር አስባለው ሙዚቃ ለማዳጠጥ ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/video/cd_yLazUYRo/v-deo.html

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 місяці тому

    ክክክክክክክወይኔ ሚሎዬ እንደዛው ስቂ አላውቅም

  • @senifiker2399
    @senifiker2399 4 роки тому +47

    እርግጠኛ ናቹህ ፍቅርኛሙች አደሉም? ቤሁኑ ግን ብጣም ነው እሜአምሩት

  • @عبدالرقيبالحميدي-ش2و

    ውቦች አምሮባችኋል

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 роки тому +121

    ኧረ ኮመንቶች ለስራ የተጣመሩትን ሁሉ ተጋቡ ብላችሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ማለት እፈሩ

    • @tsehaytube6198
      @tsehaytube6198 4 роки тому +1

      Kkkkkkkk

    • @sgashs4150
      @sgashs4150 4 роки тому +1

      Kķkkkk

    • @danielkidene3764
      @danielkidene3764 4 роки тому +1

      Hahaha kkkkkkkk

    • @Tube-sl6go
      @Tube-sl6go 4 роки тому +1

      ክክክክክክ እኮ ለኔለሚስኪኗ ቢመኙልኝ ምነበር

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 4 роки тому +1

      @@Tube-sl6go kkkkkkkkk አብሽሪ ይመጣል ያልታሰበው።

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 роки тому

    ሄንዬ የኔ ቆንጆ የስፈሬ ልጅ ቁንጅና ከዝር ነው በተለይ እህቱ ማርታ ና ዳኔል የመጨረሻ ውቦች ሁላቸውም ውብ ናቸው ።እውነቱን ነው ሜላይ ከድምጹዋ ሌላ ምኑዋም አያምር ።

  • @መከባበርጠፋ
    @መከባበርጠፋ 4 роки тому +20

    በስደት ፍቅር እና ትዳር የራባችሁ ሁሉ አትበጥረቁ ተጋቡ ተጋቡ እያላችሁ ሜላት ባል አላት

  • @ቋንቋየነሽደግልመግባቢየየ

    ስወድሽ ኑርልኝ ሚሊየ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 роки тому +116

    አቅራቢው ፂምህን አሳድግ ፂም የሌለው ወንድ ሳይ ደስስስስስስስ አይለኝም

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 6 днів тому

    ጥሩ ገራገር ነህና አንተው

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 4 роки тому +8

    የምር ፍቅረኛሞች ብትሆኑ ደስ ይላል ሚልዬ ፍቀጅለት ልቡን የወሰድሺው ይመስላል የምር

  • @ሙሉወለተማርያም-ለ3ሰ

    ዋው

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 4 роки тому +21

    ምነው እነዚህ ልጆች አንድ ላይ እንዲሆኑ የተፈለገ ይመስላል

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 роки тому +4

    Yetinbuwalel kemis new melu yelebshiw?