Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን እህታችን።
ያበሻ ወጣወጥ ቆጆ ቅመማቅመም ታልገባበት አይጣፍጥም እናመስግናለን መያሽን ስላካፈልሺን
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ
ጎበዝ እናመሰግናለን አስታወሽን
እንደው በረካ ሁኚ ስንት አመት የረሳሁትን የናቴን ቅመም አሰራር ስለአሳየሺኝ በጣም አመሰግንሻለህ ጉደኛ ቅመም ነው እጅሽ ይባረክ❤🎉
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏❤️
ጎበዝ አሪፍ ቅመም ነው በርቺ
አመሰግናለሁ 🥰🥰❤️🙏
❤❤❤
ጥቁር አዝሙድ ለቁሌት ከነጭ ሽንኩርትና ትንሽ ዝንጅብል ጋር ነው የማውቀው መከለሻ ሲሆን አላየሁም ብቻ ሁሉም ለሚድያ አዲስ ነገር መፍጠር ይችላል
አይገርምም ሆኖም አያውቅ
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ 🎉🎉🎉
በርቺ
Atekskemu gilst ayidelem
ፀሃይ የሌለበት አገር ያለን ማመስ ብቻ እንችላለን?
የነጭ ሽንኩርት ፓውደር አሰራር አሳይን
እሸ በቀጣይ እሰራለሁ አመሰግናለሁ🥰❤️🙏
Ema berchi hmuya eyetemarkunewu kanchi ahun areb hager. Negni. Yalehut hugeri. Sgeb emukrewalehu kezen enegrshalehu
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰🥰🙏❤️
😂
የቀይ ወጥ ማቁላያ ነው አብሽ ያስፈልገዋል መከለሻ አይደለም !!
ይኸ እንደ መከለሻ የሚያጣፍጥ ምርጥ ቅመም ነው ። ማቁላሊያ አሠራሩም ይለያል ። አመሰግናለሁ 🥰🙏
ከንገር ቀደሙ ለጥቁር ቅመም በፍሱም ኮርሪማ አይገባም እንደው ምንም የማያውቅ ስው ያለ ይመስላችሃል በአገሬ በቤቴ ሙያ ሙያሲሉሽ ሙያ አይምስልሽ ያውም ያማራ ሙያ የቅመም አይንቶች በሚዘጋጅ ቤት ውስጥ ንው ያደኩት ዝም ብላችሁ አታጨማልቁት👎
አታውቁም አታጨማልቁት ከማለት እንዴት እንደሚዘጋጅ ማስረዳት አይሻልም ? ደግሞ ቅመም አንድ አይነት አሠራር ብቻ ነው ያለው? 🥰🙏❤️ ደግሞ ምርጥ ቅመም ነው ሞክሩት