መከለሻ ቅመም / how to make Mekelesha/ Ethiopia spices

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 125

  • @22Lu650
    @22Lu650 Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነዉ እጅሽ ይባረክ thank you!! 🙏

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 9 місяців тому +1

    ማሸአለህ ምርጥ መከለሻ ነው የጠቆምሺን እናመሰግናለን

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +3

    ለምለምዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ❤🙏👌👍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +2

    በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን ሊሊ።
    ጎበዝ በርቺ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏😘

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +1

    ለምለምየ ጎበዝ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ውዴ ላይክ ሼር❤️👌

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +1

    ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽኝ ለሚዬ

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ለምለም፡ እናመሰግናለን

  • @TarikuGenet
    @TarikuGenet 3 місяці тому

    ተባረኪ የኔውድ ባለሞያ ነሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +5

    ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      አመሰግናለሁ እህቴ 🥰🥰

    • @enkuwerikashgra9018
      @enkuwerikashgra9018 3 роки тому

      መልካምነትሽን እወደዋለሁ ኑሪልኝ

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +3

    ለሚዬ ልዩ የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ሼር😍

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ቅን 🥰

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 роки тому +1

    Leliye 🤩 mirt argesh new yazegajeshiw, lik nesh korerimaw Beza sil konjo new 👍

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን በርች 🙏🙏🙏

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому +1

    Thank you for sharing🙏🏻🙏🏻

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +2

    ለምለምዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ቅመም አስፈላጊያችን አንቺ በሰራሽዉ መሰረት አርጌ አዘጋጃለሁ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ

  • @user-gn5si2my7b
    @user-gn5si2my7b 3 роки тому +3

    ጎብዝ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ካንቺ God bless you 🙏

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      እሮዛዬ የኔ መልካም በጣም ነው የማመሰግነው ይሄን መስማት ለኔ ይልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም ቀን አትጥፊ 🥰🥰

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 2 роки тому +1

    ተባረኪ ውዴ

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 роки тому +3

    ቆንጆየቅመም እሰራር ነው👌Thank you for sharing!

  • @riverrougedrifus3537
    @riverrougedrifus3537 3 роки тому +1

    የቅመሞቹን ስም በእንግሊዝኛ ስለጻፍሽልን በጣም አመሰግናለሁ!! liked, subscribed and shared!!

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ 👍ጎራ በይ 🙏

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የቅመም አዝገጃጀት ነው ለምለምዬ 👍🥰ሼር ላይክ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ🙏👍🏽😍😍ላይክ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 роки тому +3

    That's amazing Job you did well done 👏 thank you for sharing ❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому +1

    Thank you for sharing በጣም ቆንጆ አርገሽ አዘጋጅተሽዋል👍👍🥰❤️🥰

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      አመሰግናለው የኔ እህት

  • @keepright5232
    @keepright5232 2 роки тому +1

    Thank you young lady you make my life easier. Can you put down the link where you get all stuffs including air tight jar.

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      አመሰግናለሁ እህቴ ❤️

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ።እጆችሽ ይባረኩ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому +1

    ለምለምዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏💗👏🏼👍

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ለምለምዬ እናመሰግናለን 👍😍🥰❤️❤️ሼር

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      አመሰግናለሁ እህቴ ቀለምዬ ❤️

  • @hermitube9129
    @hermitube9129 3 роки тому +4

    watching!!!

  • @yordia7732
    @yordia7732 3 роки тому +1

    I love it the way you combine the spices!!!!

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому +1

      Thank u my sister 😘😘

    • @yordia7732
      @yordia7732 3 роки тому

      @@EasyMixlemlem your welcome my dear ♥

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ የቅመም አዘገጃጀት 😍👍👏

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      አመሰግናለው የኔ እህት 🥰

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ለሚን አለየሗትም ብዬ ወዳንቺ ስመጣ በመንገድ ተገናኝ

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +3

    ቆንጆ መከለሻ ቅመም አዘገጃጀት በደንብ አርገሽ እያብራራሽ ቀምመሸዋል ለምለምዬ በዚህ ቅመም የተሰራ ወጥ ገራሚ ጣዕም ነው የሚኖረው 👌👍🥰❤

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      እውነት ነው አመሰግናለሁ እህቴ

  • @azizaali6446
    @azizaali6446 2 роки тому +1

    🌷🌷

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    Leyet yale aserar new rosmary wot lay ewedalehu esti bezih melku emokerewalehu! Thank you for sharing!

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bz 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 роки тому +1

    Betam konjo yekemem aserar new yasayeshen ejesh yebarek lemlemy 😍😍👌

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 роки тому +1

    ምርጥ አዘገጃጀት ነው

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +1

    Watching ❤️

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 роки тому +1

    Watching 👀

  • @Ee.HawkEmDwn
    @Ee.HawkEmDwn 3 роки тому +1

    🍸

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому +1

    Watching!

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +2

    Watching

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому +2

    Watching ለምለምዬ❤️

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 роки тому +1

    Watching 😍

  • @user-gb1hf8pn1m
    @user-gb1hf8pn1m 2 роки тому +1

    እሩዝ መሪው ይታመሳልዴ

  • @sisaykidane1154
    @sisaykidane1154 3 роки тому +2

    Good job

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      Thank u so much for ur time . I hope 🤞 I will see u again. Stay safe 🙏🏾

  • @janellerago4524
    @janellerago4524 3 роки тому +1

    🍴🍸😊

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 місяці тому

    በጣም፡አመሰግንሻለሁ፡በፍት፡እናቴ፡እዘጋጅታልኝ፡እምጣለሁ፡ስላት፡ትሰጠኝ፡ነበር፡አሁን፡የለችም፡ማንም፡የለኝም፡የማዘጋጅልኝ፡የዛሬ፡ወር፡እገራችን፡ብጥረው፡ቅመም፡ገዝቼ፡መጣሁ፡ግን፡እዴት፡እዴት፡እድሚቀመም፡አላውቅም፡ነበር፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤗🤗🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому +1

    Watching💗

  • @user-up6iu8ns1m
    @user-up6iu8ns1m 5 місяців тому

    Btame konjo nwe gen ytibse dgemo btasayne

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    watching

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 Рік тому +2

    መከለሻ 6 አይነት ነው ገውዝ(ኮረሪማ)ጥምዝ ቀረፋ ቁንዶ በርበሬ ከሙን ቁሩፉድ ናቸው ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዝሙድ ያንቺ ፍላጎት ነው

  • @craycrayzayzay4688
    @craycrayzayzay4688 3 роки тому +1

    🍴🍸😋🎉

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +2

    Watching 👍❤️❤️❤️

  • @lidyaaschalew7552
    @lidyaaschalew7552 3 роки тому +1

    Thank you

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 роки тому +2

    Good job ጥምዙ እንዴት አገኛለው????

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  2 роки тому

      እኔ ከእበሻ ሱቅ ነው ያገፕሁት
      እስቲ ኦንላይን ላይ ፈልጊው

  • @FhuBvg
    @FhuBvg Місяць тому

    እኔማ ሰርቸ አለሁ ግን ነጭ ሆነብኝ ብዙም አልሞኩትም መሰል

  • @janelleking8610
    @janelleking8610 3 роки тому +1

    🍸🍴😍

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +1

    👌❤👍👏👏👏

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +1

    👁👁😍

  • @Td-vz8pe
    @Td-vz8pe 3 роки тому +2

    Where can we get this all? Specially timiz

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому

      Most of the spices u can even get it from the supermarket but timiz, korerima, tikur azemud, nech azemud u can get from India store, Abesha store or from Amazon on line. Thank u so much for watching 🙏🏾

  • @lumailisa
    @lumailisa 3 роки тому +1

    Hi, this looks really good, what is the full list of spices please? I recognise most of them but not all ... :)

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому +1

      Hey Nicola I put all the spice list on the beginning of my video but if u steel need it I am happy to write it for u. Have a blessed day. I Hope 🤞 I will see u again 🥰🥰

    • @lumailisa
      @lumailisa 3 роки тому

      @@EasyMixlemlem Thank you 🙏 I see them now! I must have missed that, so black pepper, cardamom, cumin, long pepper, cinnamon stick, cloves, rosemary, black seed, ajwain seeds 👍🥰

    • @lumailisa
      @lumailisa 3 роки тому

      Can I ask a few more questions? 🙏😀 No worries if you are not sure, Can I check, is 'black pepper' black peppercorns or black mustard seed? Is cumin the one found in Indian stores or is it Ethiopian white cumin (nech azmud)? I am guessing the cardamon is korerima (in UK cardamom = Indian green cardamom). Finally, do you know is black seed the same as kalonji or nigella seed? 👍

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому +1

      @@lumailisa it’s black peppercorns and you right it’s korerima and you can get any cumin you get at Ethiopian. Or Indian store. I got it from Indian store.

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому +1

      @@lumailisa finally the black seed ( tikur azmud)

  • @22Lu650
    @22Lu650 Рік тому +1

    ጥምዝ በእንግሊዝኛ ምን ይባላል ? አንድ ጥምዝ ነው ብዬ የገዛዉት ግን ጥምዝ አይደለም

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 роки тому +1

    Watcing 😍

  • @adeyameko1550
    @adeyameko1550 3 роки тому +2

    ለዶሮ ወጥም ይሆናል ???

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  3 роки тому +1

      አዎ የኔ እህት ለዶሮም ይሆናል በጣም ነው የሚያጣፍጠው ለፃም ወጥ ለፍስግም ወጥ ይሆናል መልካም ቀን አትጥፊ 🥰🥰

    • @adeyameko1550
      @adeyameko1550 3 роки тому

      @@EasyMixlemlem እሺ እጀግ አመሰግናለሁ ውዴ 🙏

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 Рік тому +1

    ይቅርታ እህት መከለሻ ሲባል ወጡ በስሎ ሊወጣ ሲል ሚጨመር ቅምነዉ ?

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem  Рік тому

      ሰላም 🙏🏾 አዎ ትክክል ነሽ የኔ እህት

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 Рік тому

      @@EasyMixlemlem እሺ አመግናለዉ 🙏

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 2 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +1

    Watching

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +1

    Watching