Looks yummy, will try it! Good job on giving credit to the lady who did it first! We need this kind of honesty and positivity in our community. Berchi!!
Good job enatya i have big respect for you because you respect others tebarekilege weda i learn different kinds of moya from you n malu you are special for me❤❤😘
ሰሰላም 😍 ለማጥል ስለሚያስቸግር አኳሩን ሳይከተፍ ቢታጠብ ተመራጭ ነዉ
ትወዱታላችሁ አበረታቷት
TummyEthiopian HiFiTube ua-cam.com/video/K50FLMDeLmw/v-deo.html
ጎበዝ እናትዬ አሪፍ ነው ቆንጆ ሰርተሽዋል:: ለኔም ክሬዲትም ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ!!
tinishuan mefcha keyet gezashat? benatish?
thank you Enatye....I will subscribe❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት
ስራሽ በጣም ወድጀዋለሁ ጎበዝ ነሽ ቀጥልበት🙋 እኔም ላንቸ ስራ ይተከተልኩ ባለሙያ ሆኛለው😍
ሁሌም የምትሰሬያቸውን ምግቦች በማየት ባለሙያ ሆኛለሁ እጅ ይባረክ የኔ ቆንጆ በርችልን🙏💪❤
በጣም ነው የማመሰግንሽ ምክንያቱም ካንች በፊት አንድ እህት ሰርታው አይቸዋለው እና ስማን ስለጠቀሻት የሳ ስራ ነው ስላልሽ አንችን አከበርኩሽ እንዲህ ነው የተገኘበትን ምንጭ መጥቀስ መልካምነት ነው ተባረኪ
አሜን እህት እኔም ከልብ አመሠግናለሁ 🙏🏽❤️
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የአበባ ጎመን ዱለት አስራር ነው እሞክረዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አመሠግናለሁ 🙏
እህቴ ቤተሰብ እንሁን❤
@@seadatube4275 ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርቺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ውዴ አመሠግናለሁ በጣም ቆንጆ ነው ሠርቼ ቀምሸዋለሁ።
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
አሜን 🙏
ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት. እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንንጆና ጤናማ ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትየ 🥰መልካምነት ለራስ ነው ደስ ይላል ክሬዲት መስጠትሽ
🙏
👍🏾
Yum yum siyayut erasu yebekal ewnatem dulet....looks so delicious and healthy thanks for sharing 🥰
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ሰርቼ አየዋለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልን።
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ሠላም ጤናና በረከቱን እግዚአብሔር ይስጥሽ።
another great recipe Enat i love it ❤️ and thank you for sharing🥰
🙏🥰
ዋው በጣም ቆንጆ ዱለት ።አጓጓሽኝ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ መልካም ቀን 🙏
አሜን ለሁላችን በጣም አመሠግናለሁ 🙏
የአባባ ጎመን የፆም ዱለት ዛሬ ሞከርኩት በጣም ነዉ የወደድኩት እጅ ይባረክ የኔ ቆንጆ!!!
Looks yummy, will try it! Good job on giving credit to the lady who did it first! We need this kind of honesty and positivity in our community. Berchi!!
በጣም በጣም ያምራል ይጣፍጣል!!!!
I tried it, i just love it so much, it tastes so much , it's very delicious recipe, thank you so much ENAT!!
ዋው ዋው የኔ ባለሞያ የሚገርም አርገሽ ነው የሠራሽውምራቄን ነው የዋጥኩት እንጀራው አቀራረብሽ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልዬ ነው በርችልኝ🙏🙏🙏
እናት እጅሽ ይባርክ በጣም ደስ ይላል አሞክረዋለሁ
🙏
Thanks so much 🙏🏽 where did you get the small blinder ?? Please let me know
I click fast for the new vlog thank you Enat !!! Great job 👏🏽🙏🏾🇪🇹💚💛❤️
If you can write down the list will be great, thanks for everything am learning a lot
Ok my dear 🙏
እኔ ስጠብቅ በአቃራጭ ቀርባል በጣም ልዩ የሆነ ለጤና ተስማሚ የሆነ ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ እናትዬ
ማረ ቤተሠብ እንሁን
@@seadatube4275 እሺ የኔ እመቤት አንቺም ነይ
እናትዬ ጥሩ ነገር አሳየሽን እጅ ይባርክ አይ ሙያ አለ በያይነቱ ተባረኪ::
አሜን በጣም አመሠግናለሁ 💐
This is awesome and I love it.🥰🥰🥰
እናመሰግናለን በጣም ያምራል 🥰
ከፉትፊቱ ፊቱ
ፅድት ያለ አሰራር ደሰይላል 👍😋
I tried it today... was amazing 🤩... thank you 🙏
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ 💕❤️
Thank you for sharing.
እግዚአብሄር ይባርክሽ፡አመሰግናለሁ።
አሜን 🙏🏾
ዋው በጣም ይጣፍጣል አሁን ስርቼ ነበር እጅሽ ይባረክ ገና ሲቀላቀል ሽታው ለጉድ ነው ተባረኪ ዋናዋም ማጅ ስለፈቀደችልሽ thank u
በጣም አመሠግናለሁ ❤️
Thank you for sharing it looks yummy can’t wait to try it💕
እጅሽ ይባረክ
Thank you so much I just tried it and I loved it👍🏿💕
ዋዉ በጣም ቆንጆ ጤናማ ዱለት ነው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ እናት🥰🙏
አሜን እህቴ🙏🥰
Watching....
ዋው እኑ አስጎመጀሽኝ ናሚሚማ በጣም እናመሠግናለን በርቺልን 🙏❤
🙏
በጣም ልዩ ነው መልኩ እራሱ ሲያምር እናትዬ 😋👌የምር የምትደነቂ ነሽ ክሬዲት መስጠትሽ ቢለመድ 👏
እዉነት ነዉ 🙏
👍🏾
ማረ እንደመረ
እውነትም እናት አመሰግናለሁ
All your videos are precious and I’m always starving am end with the best gursha!!
Thank you so much , i apperciate
I almost forgot to say Thank you for showing us how to cook vegiterian (vegan). dulet. Bravo! Gobeze!
እናትዬ ቆንጆ አሰራር ነው እሞክረዎለው በርቺ
🙏🏽
wow it's so delicious beautiful
Good job enatya i have big respect for you because you respect others tebarekilege weda i learn different kinds of moya from you n malu you are special for me❤❤😘
Thank you so much 😊 my dear 🥰
Look good, keep the good work!!
የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ ውዴ እሞክረዋለሁ አይቼ ላይክና ሼርርር 💚💛❤👌
አመሠግናለሁ እህቴ 🙏
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው
🙏
Edgish yenekaw mgib hulu yemitaft ymeslal, tebareki!!!
Yes indeed, thank you
Is it ok to replace mitmita by berbere if we don't have it ny love all ur works
ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪ👌👌
You are amazing…I am vegan and you give me so many great ideas
እናትዬ በጣም ልዪ ነው እጅሽን ይባርክ🙏👌🏽👌🏽❤️
አሜን 🙏🏽
እናመስግናለን
እጅሽ ይባረክ እናትዬ ወድጄዋለው በጣም ያስጎመጃል🥰🥰🥰👌👌👌
አሜን 🙏🥰
ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ። እጅሽ ይባረክ
አሜን🤲🏻🙏🏽
ምረጥ ነው ከለሩ በጣም ያምራል በርቺ እኔ አዲስ ነኝ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ሰራዬን እይና በምትችይውና ያሳድጋታል በምትይው አበረታችኝ አመሰግናለሁ
Betam arif new zare misayen ahun belahu lek endanchi seriche muyashin siwedew enem balebetem tafiton new yebelanew enameseginslen yene balemuya
ገራሚ ነው 👍👍👍
Ejish yebark zemensh yebark betam balemuya sat nesh anchis.. Agurshign ahun... Ababa gomen endezih teserto asebekut endet tafach endemihon🤗.. Share yene wud❤️
Thank you my dear ❤️
እናት አለም በመጀመሪያ የዚህን ምግብ ሃሳቡን ከሌላ ምንጭ እንዳገኘሽው መግለፅሽ የጨዋነት ምልክት ነው። ሌሎችም ሊማሩበት ይገባል። By the way it looks yummy:)
wow yummm love it briche weda
🙏🏽
Tankyou. Sister
ያምራል ዱለት ሞክሪው አላውቅም እናመሰግናለን
🙏
Mokerew betam yetafetal tebarek 😋😋
Looks yummy, thank you for sharing 💕
🙏
Lela zayit matakam anechilem ende chiger alawu???
በስመአብ እንዴት እንደሚያስጎመጅ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እግዚአብሔር ይባርክልኝ በጣም ቆንጆ ነው
ሰላም እህቴ ሁሌም ተከታይሽ ነኝ የምትሰሪውን ሁሉ አድናቂሽ ነኝ በርቺ የሽንኩርት መፍጫሽን ሊንኩን ብትልኪልኝ አመሰግናለሁ
Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_5jT2Fb9PW6SYD?_encoding=UTF8&psc=1
Watching
Hi Enat thank u. Ye nach shenkurtttt mafechawen p/z linkun.
Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_5jT2Fb9PW6SYD?_encoding=UTF8&psc=1
Wooowwww
ሰርቼው ግን አልወደድኩትም አንች ግን እናመሰግናለን
ዉይ አዝናለሁ ዱለት ዱለት ነበር የሚለዉ ካልወደድሽዉ ❤️
Wow betam arif new
🙏🏽
እናመሰግናለን
🙏🏽
ውይይ በጣም ቆንጆ እናትዬ እውነትም ዱለት
🙏
አረፈነው በረቺ እህቴ ❤ቤተሠብ ሆኛለሁ ቤተሠብ እንሁን
በጣም ቀላል የሚጣፍጥ ነው በጣም እጅሽን ይባርከው የሽንኩት መፍጨዋ ደግሞ በጣም ነው የምታምረው የት ነው የምትገኘው አመሰግናለሁ
አሜን 🤲🏻💐
Food Chopper Electric Garlic Chopper Mini Chopper Food Processor Rechargeable Garlic Mincer Masher Blender Cordless Vegetable Chopper for Fruits Onions Chili Pepper Ginger Spice Salad (250ml/ 8.45oz) www.amazon.com/dp/B08LKD82K8/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_5jT2Fb9PW6SYD?_encoding=UTF8&psc=1
Wow betam new yemiamerw tebareki betseb enhune please 🤔🤔🤔🤔
እሽ በደስታ
Watching 😍
Ijesh yebarkeee
Fetari yakbereshi
Wow temechegn
ሐይ እናትዬ የምትሰርዉ በጣም ጤናመና ለየት የለነዉ የዛሬ ደግሞ ልዩ ነዉ ሠሬቸ እሞክሬዋለሁ
አወ ባጣም ቆንጆ ነዉ ሞክሪዉ 🙏
Thank.s
እናት ጎበዝ ነሽ አሞክረዋለው ቅመሞችን ግን ብትጽፍያቸው ጥሩ ነበር
እሽ እፅፋለዉ ለቀጣይ እህቴ🙏🏽
What is the link for the grinder .. መፍጫ?
Melku akerarebu bicha yibekal ejish yibarek thanks for sharing 👍 🙏 🥰🥰🥰
Thank you my dear 🥰
Hi please ከዚህ በፊት ሰርተሽው ከሆነ ሊንኩን ስጭኝ
ለሰርግ፣ለድግስ አታክልቶች ተጠብሰው ብስኩት መስለው አይቼ መስራት ፈለኩ
Yene balemoya ejish ybarek 🙏🙏
አሜን 🙏
ጰቆንጆ ያስጎሜጃል ቤርቺ
🙏
What is you website?
Ezyaber igishin yibarkew betam konjo neger naw
አሜን 🙏🏽
የኔ ባለሙያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🙏
የአግዝኣብሄር ሰላም ላንቺ ይሁን።
ኢምታቀርቢያችሀው ቪዲዮዎች ወድጃቸዋለው።
እኔ በ ኞርወይ እገር ነው የምኖረው፥
ኢንስታንት ፖቱን በጥቅም ወደድኩት፥ ግን ኢዚህ ኣገር ያለ ኢንደ የኣቺ ኣይድውለም።
እና ብትረጂን ትሩ ነበር?
ከይቅርታ ጋር😊
እባክሽ ህእቴ እቺን ትንሾን መፍጫ የት ነው ያገኘሽው ካላስቸገርኩሽ አሳውቂኝ
በጣም ቆንጆ ነው ሲያዩት እራሱ እያምራል እጅሽ ይባረክ እናትየ🙏 ላይክ ሼር
አመሠግናለዉ እህቴ 🙏
ስርቼው እስክቀምሰው ቸኩያለሁ እናመስግናለን 🤗
ትወጅዋለሽ 🙏🏽
mashalaah tbarkalh
አሜን 🙏
Definitely I’m going to try this thank you!
ኡፍፍ እንጀራ ናፈቀኝ ከበላሁ ስንት አመቴ