የአበባ ጎመን : ክትፎ ለምኔ ፡ ዱለት ለምኔ፡‼️ How to cook cauliflower 📌 Ethiopian Fasting food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 232

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 роки тому +6

    ዋው ፈዝዤ ቀረሁ የሚገርም የአበባ ጎመን ክትፎ ዱለት አይብ በጎመን ገራሚ ነውየኔ ባለሞያ ሁሌም የምኮራብሽ አፌን መልቼ የማወራልሽ በምክንያት ነው ዋው አንደኛ እጅግ በጣም ባለሞያ ነሽ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ እኔ አበባ ጎመን አልወድም ነበር ዛሬ ግን እንድወደው አድርገሽኛል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በዛላይ አቀራረብሽ ጣባዎቹ የተጠቀምሻቸው ግባአቶች በሙሉ አገርኛ ናቸው 👌😍🙏እጅሽ ይባረክ😍🙏

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

    • @elsabet2608
      @elsabet2608 2 роки тому

      Btame konjo new!! Res tafeln

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому +1

    እንዴት ያምራል

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 роки тому +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋዉዉ በጣም የሚያምር አሰራር የጥቅል ጎመን አሰራር የአለሸን ሼር ሰላደረግሸን ክበሪልን ላይክ ሼር

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ አለምዬ በጣም ምርጥ ነው ሁሉም በጣም ያስጎመጃል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ ሸር ላይክ

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 2 роки тому +2

    ሰላምሽ ይብዛ አለምዬ እንኳን ደስ መጣሽ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ አሰራር ነው የሚገርም የአበባ ጎመን በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ ላይክ ሼር

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      Yen konjo betame amesegenalehu 💕💕💕💕

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +1

    ሰላም አለምዬ በጣም በልዩ ሁኔታ ነዉ የሰራሽዉ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ ሼር👍👍👍❤🙏

  • @tena319
    @tena319 2 роки тому +1

    selam lezh bet waaaaw byalhu ejesh ybark bttam konjo new enamesgenaln

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 роки тому +1

    wawwoo batam yamiyamir ina yamitafit adargash naw yasarashiw

  • @masytube16
    @masytube16 2 роки тому +1

    አለምየ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን ጥሩ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ 🙏👌

  • @melatgetachew6733
    @melatgetachew6733 2 роки тому +2

    በጣም በጣም ያምራል ለአይን ራሱ

  • @jemalhasan1970
    @jemalhasan1970 2 роки тому +1

    Simply the best

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 роки тому +1

    አለምዪ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው እጂሽ ይብይርክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን like 👍👍👏👏❤️❤️ ሸር

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @zomisintu
    @zomisintu 2 роки тому +10

    This deserves millions of views.
    Besides the cooking, I’m deeply touched with the thoughts you shared. You’re amazingly eloquent, humble, considerate and God fearing woman. I loved your personality sis.

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому +1

      Thank you so much my beautiful sister 💕💕💕

  • @hi8228-hi
    @hi8228-hi 2 роки тому +1

    Gobezzzzz

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 2 роки тому +1

    alemy yeny balmuya betam konjo aderegesh new yeserashu seyayut erasu yasegumegal emukeruaiu tebarekey

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 2 роки тому +1

    አለም የኔ ውድ አሁንም በልዩ ሙያ ተመልሰው ሰለመጣሸ ከልብ እናመሰግናለን የፈጠራ ችሎታሾን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ለየት ያለ ነገር ሰለምታሳይን እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ በሀ ላ ሙያ እንጠብቅሻለን የኔ መልካም ሼር ላይክ. ውድድድድድ ሙያሸ

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 роки тому +2

    Wow Alemyae😮I couldn’t believe my eyes. I will definitely try it. Share

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      Thank you so much my beautiful sister 💕💕💕yes pls try u will love it 💕💕💕

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      Ere video lekeke ema tefashibige

    • @freytube2731
      @freytube2731 2 роки тому

      Alemyae I will

  • @የኖህመርከብ-ዘ8ወ
    @የኖህመርከብ-ዘ8ወ 2 роки тому +1

    አሪፍ ነገር ስላሳየሽን አመሰግናለሁ

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 роки тому +2

    ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ ያበባ ጎመን እንደዚህ መስራት እንደሚቻል አላውቅም ነበር በተለይ በክትፎ መልክ መሰራት መቻሉ ያስገራል እናመሰግናለን በዚህ ቀጥይበት

  • @ayneegitaneh1900
    @ayneegitaneh1900 2 роки тому +2

    በጣም ያምራል እስከምሰራው ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @yohankensington4055
    @yohankensington4055 2 роки тому +3

    Wow

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 роки тому +2

    ዋዉ ዋዉ አለምዬ እኔ አላምንም እኔ የስጋ ክትፎ መስሎኝ ፅሙ ተፈታ እንዴ ስል አንቺ ለካ ሌላ ነው የሰራሽው ቁጭ ክትፎ ነው የሚመስለው በጣም ገራሚ ነው ቪዲዬ ነው የኔ ባለሙያ እኛንም በአምሮት ገደልሽን ምን አለብሽ አንቺ ብይ ራስን ስንል ደግሞ በምግብ መጣሽብን በጣም ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ውድ ሼር

  • @liakebede3796
    @liakebede3796 2 роки тому +2

    You are amazing

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому +1

    ዎውዎው ቆንጆው ኖው ይስራሽው 🌹🌹 ሻር

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 2 роки тому +1

    ሰላም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽይባረክ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

  • @almaztaye9590
    @almaztaye9590 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ዛሬውኑ እሞክረዋለሁ

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      You going to love it my sister please do try ❤️

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 2 роки тому +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁሁ አለምየ የኔ ባለሙያ በጣም ጎበዝነሽ ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ ጥርጥር የለኝም

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለሁ 💕💕💕

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому +1

    አለምዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የእኔ ቆንጆ!!
    ዋዉዉዉ! የዛሬዉ የጉድ ነው በጣም የሚገርም ነው የፍስኩን ያስንቃል ቁጭ እኮ ነው ያደረግሽዉ ራሱን ሁሉንም በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ በጣም ልዩ ነው ምን እንደምልሽ አላዉቅም በጣም ነው የወደድኩት ይችማ ትሞከራለች የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 роки тому +1

    እንዴ ሲያምር ስጋ ለምኔ ያስብላል። በርቺ። ሼር አድርጉ

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 2 роки тому +2

    ሰላምሽ ይብዛ አለምየ ዋዉዉዉ ሲበዛ ባለሞያ ነሽ ሳላደቅልሽ አላልፍም በእዉነት

  • @melkamfamily
    @melkamfamily 2 роки тому

    Wow የሚገርም ስራ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 роки тому

    ውዴ ሰላምሸ ይብዛ የሚምር የአትክልት አሰራር በርችልኝ

  • @nejatraya
    @nejatraya 2 роки тому +1

    ዋው ማሻላህ ውዴ ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ አይዞሽ በርች ሰብስክራይብ መልሽ

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @keludishow
    @keludishow 2 роки тому +1

    አለምዬ😍

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому +1

    ይሄን ስትሰሪ ያላይ ስጋ ነው ብሎ አልበላም ነው የሚለው ልክ ስጋ ነው ያስመሰልሽው ጎበዝ ባለሞያ አለምዬ

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 роки тому +1

    ሰላም ውድ አለምዬ ሞክሽዬ የምወድሽ እና የማከብርሽ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ሰላምሽ ያብዛልኝ እውነት ሁሌም የምታቀርብያቸው የምግብ አቀራረብ ዋው የኔ ባለ ሞያ በአትክልት ይህን የመሰለ ክትፎን የሚያስንቅ የገበታ አቀራረብ ዋውው እግዚአብሔር አምላክ እጆችሽን ይባርክልሽ ውድ እህቴ ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ አለምዬ
    እጅሽ ይባረክ

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 роки тому +1

    ሰላም ዋውውው አለምዬ እጂሽ ይባረክ ልዩ ነው ሆቴልን ያስንቃል ውዴ የምር

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 роки тому +1

    አለምዬ ምርጥ ባለሞያ ነሽ በሁሉም አይነት የምትሰራያቸው በሙሉ ጤናማና ጣፋጭ የሆኑ ናቸው የዛሬውም በጣም ቆንጆና ጤናማ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌😘 ሼር

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @قناةحسناءوجارتي
    @قناةحسناءوجارتي 2 роки тому +1

    Super machalh bon courage 👍 👍

  • @greentuesday9220
    @greentuesday9220 2 роки тому +4

    Great cooking skills my friend. I can watch you cook all the time. Great cooking skills. I just wish i can have some of this delicious food👌💝👍

  • @genetshawo5050
    @genetshawo5050 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው እኔም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому +1

    አለሜ ሰላም ላቺ ይሁን የኔ ባለሙያ ሙያ ብሎ ዝም ነዉ የምር ያስጎመጃል ቡናዉ ናፍቆኛል ደሞ የጀበና ማለት ነዉ ሳየዉ ናፈቀኝ ይህ የአበባ ጎመን እጅግ በጣም ለጤናም ተስማሚ ነዉ አሰራርሽ ደሞ ልዩ ነዉ በያይነቱ ሽር ስላረግሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👌😍👍🙏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 роки тому

    Yene konjo be miamer huneta new yazegajeshew yummy 😋 betam meret ena leyu yehone aserare ejeshe yebarek yene balemoye 👌♥️

  • @almazali6609
    @almazali6609 2 роки тому +1

    You are amazing cook

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 2 роки тому

    Ethio alem endet nesh ehite berchilidn ena betam dink gize neberen ena enamesegnalen ena bekinnet endemamer ene demreshalew nege ymesesilgn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariamawit2934
    @mariamawit2934 2 роки тому +1

    Konjo new betam

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому +1

      Thank you for your 💕💕 support

  • @getachewgetachew7181
    @getachewgetachew7181 9 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች

  • @menderinlifestyle5944
    @menderinlifestyle5944 2 роки тому +1

    Wow gobez balemuya I love it it looks so yummy thank you for sharing.

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому +1

    Wow it's so yummy and healthy thank you for sharing my dear sister like 👍 😘

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 2 роки тому +1

    አንደኛ አለምዬ ይጣፍጥሽ 👌👍👍👍👍

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም አለምዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም የሚያር ክትፎ ነው የሰራሽዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👍

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 роки тому +2

    አለምዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የፆም የተለያየ አማራጭ ነው ሰርተሸ ያሳየሽን በጣም ጤናማ ምግብ ነው በአበባ ጎመን የሚገርም የፆም አይነት የደረደርሸልን በጣም ነው የወደድኩት እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 роки тому +1

    ሰላም አለምዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለፆም አማራጭ የሚሆን በተለያየ መልክ የሰራሽው እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሞያ የተጠቀምሻችው ቅመሞችም ለምግቡ ይበልጥ ጣእም እንዲሰጠው ይረዳዋል ይህንን የመሰለ ለአይን የሚስብ ምግብ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሼር

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому

    ዋው አለምዬ ገና ሲያዩት አቀራረቡ አሰሪሩ የሚያስጎመጅ ፣ብሉኝ ብሎ የሚያጓጓ ፣ጥርት፣ ፅድት ፡ያለ የባለሙያ አሰራር ፡እጅሽ ናፍቆኝ ነበር በውነት ዋውውውው ብያለሁ የኔ ቅመም ልዩ ነው የኔ ባለሙያ ❤❤፡ወድጀዋለሁ ፡ላይክ ሼር 👌👌👍👍

  • @alihailu128
    @alihailu128 2 роки тому +1

    Merte aaerare

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 роки тому +1

    ዋዉ አለምዬ በጣም ቆንጆና ለየት ያለነ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 2 роки тому +1

    አለምዬ የኔ ቆንጆ my beautiful sister ወይኔ እንዴት አስጎመጀሽኝ እንዴት የሚያምር የፆም ክትፎ ጎመን አይብ የኔ ባለሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ ኢቺንማ ሰርቼ ነው የምበላት በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሽው thank you for sharing ❤💕❤👍👍🌺🌺Share

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 2 роки тому +1

    አለምዬ ወይ ጉድ ክትፎ በይው በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው በርቺ እህቴ ገና ብዙ እንማራለን እንመሰግናለን 🙏🥰💕

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому +2

    አለምዬ እጅግ በጣም ቆንጆ ጤናማና በአንድ ግብአት ይሄን ሁሉ እሚያምርና ቆንጆ አሰራር የሽሮው ሲገርመኝ በአበባ ጎመን ይሄን ሁሉ ልዩ ነው 👌 እጅሽ ብርክ ይበል 🥰 ብይልኝ የኔ ቆንጆ ስታምሪ እራስሽንም እግዚአብሔር 🙏🥰ይማርሽ እውነት ነው መብላት ስላለብን የተራቡ ወገኖቻችን እያሰብን እግዚአብሔር እንዲደርስላቼው መፀለይ ነው🙏 ቻናሌን ስላስተዋወቅሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ እናመሰግናለን ሼር👌👌🥰🥰‼️❤️

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      ምሳዬ የኔ ቆንጆ በጣም ከልበ አከብርሻለሁ እናም እወድሻለሁ የኔ ልበቅን፡ ምንም ያደረኩት ነገር፡ የለም እማ : መረዳዳትና አንዱ የሰራውን መልካም ስራ ባህላችን መሆን ነበረበት ይህ ደግሞ ላንች ያ ንስ ሸል እንጂ አይ በዛብሽም እማ ።

  • @emaema9472
    @emaema9472 2 роки тому +1

    I will try this way ema thank you very much for sharing

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому +1

    💚💛❤🥰👍ለሞያሽ ውዴ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому +1

    አለምዬ ክትፎውን የስራሽበት መንገድ ተመችቶኛል በጣም ምርጥ ሰራ ነው ቆንጅዬ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👏🙏👍🏽❤️❤️

  • @ethiopianorthodoxmezmur2376
    @ethiopianorthodoxmezmur2376 2 роки тому

    ዋው

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Рік тому

    ዋውውውው. አለምዬ እውነት እጅ ይህን ያዘጋጀሽበት እጆችሽ ይባረኩ ዋው በጣም ይገርማል አበባ ጉማን እንዴት እንደሚያምር ልዬና ሁሉም ስው ሊውደው የሚችለው ልዬና ለአይን ማራኪ ለጤና ተስማሚ ዋው በጣም አመሰግናለሁ በርቺ ብዙ እንጥብቃለን ❤❤❤❤❤

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 роки тому +1

    Ethio Alemye thank you soooo much for sharing us my dear sis and share 💞💞💞👌👌👌

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 роки тому +1

    Selam edet neshi wde econ selame metasi bewnet betam arifi aserar new wdo enamsgnaln

  • @selamtube958
    @selamtube958 2 роки тому

    ዋው ምርጥ ነው የኔ ባለሞያ

  • @ellanizewedie2780
    @ellanizewedie2780 2 роки тому +1

    ይገርማል እመሰግናለሁ

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 💕🙏💕

  • @ዘይቱናዩቱብ-ፈ7መ
    @ዘይቱናዩቱብ-ፈ7መ 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላምሽ ዪብዛ ዋዉዉዉ ዋዉዉ ማሻአላ የሚገርም አስራር አጅሽ ዪበረክ ኢሄ ከ ክትፎ በላይነዉ 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @kensingtonone6785
    @kensingtonone6785 2 роки тому +1

    This is beautiful food

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Рік тому

    ሰላም ስላም አለምዬ እንካን ደና መጣሽልን ብጣም ለጤናየሚስማማ ስጋለምኔ የማስኝ የአበባ ግሞን ክትፎነው የስራሽው የትጠቀምሻችው ግባቶች ምርጥ ናቸው እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏🙏🙏❤️

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 2 роки тому

    ግሩም ግኝት ነው👍

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      God bless you and stay connected 💕

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 роки тому

    ዋው እንዴት እንደሚያስጎመጅ በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እኔም ሰርቼ ነበር እንዴት እንደሚጣፍጥ ክትፎ ያስንቃል በጣም እናመሰግናለን አለምዬ ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому

    Selam enkan dena metashi
    Wawuuu egishi ybarek
    Yene balemiya yemr tchiyaleshi melk ynureggi moya kegorebet ll neber gn setlg moya kelelat mnun set honechina

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 роки тому +1

    ዋው አለምዬ በጣም ሲበዛ ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ በአበባ ጎመን እንደዚህ ያማረ እና የሚጣፍጥ ክትፎ እና ዱለት የሚገርም ነው ሲያዩት እንኳን የፆም አይመስልም በጣም ልዩ ነው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን

  • @zimamkidane6559
    @zimamkidane6559 2 роки тому

    Wow gobez tebreke

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому +4

    ሞያ ሲለካ አለምዬ ነች ለካ በጣም ቆንጆ የሆነ Super healthy and very creative idea. You fooled us all by saying kitfo 😂😂 - so tempting - very colorful. I love the idea of using vegetables as if they are meat/kitfo and ayb/cheese. Very delicious authentic Ethiopian cuisine. Very well presented. Keep shining, My Beautiful. Thank you for sharing.💕💕👌👌

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому +1

      My beautiful sister as always thank you for your support and encouragement 💕💕💕

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 2 роки тому

    wooowww mirti new😍

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዋው የእውነት የሚገርም ስራ ነው የሰራሽው ታየኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ በአበባ ጎን ይህንን ሁሉ በጣም ይገርማል አንደኛ ነው ሞክረዋለው የሰሩ እጆችሽ ብርክ ይበሉ እናመሰግናለን

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      ምክረዉ ከምረ በጣም ነው የሞት ወጃው

  • @zenebechiaserese750
    @zenebechiaserese750 Рік тому

    በጣም ያምራል ተባረኪ

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      አመሰግናለሁ የኔ ማር❤️

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 роки тому

    እናመሰግናለን 🙏

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 роки тому +1

    አለምዬ የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ አለምዬ የኔ መልካምም ብርችልኝ

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @zenebechiaserese750
    @zenebechiaserese750 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው አቀራረብሽ በራሱ ያምራል ተባረኪ

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 роки тому

    Very impressive Alemyae 👌👏

  • @mulunehtilahun6395
    @mulunehtilahun6395 2 роки тому +1

    Wow 👏👏👏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому +1

    ዋው አለምዬ የሚገርም አሰራር ነው እውነት ፍዝዝ ብዬ ነበር ሳይሽ የነበረው በጣም ነው የወደድኩት አበባ ጉመን ይገርማል የሚገርም አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን ሞክረዋለው

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @emebetsefara5639
    @emebetsefara5639 2 роки тому

    Look at delicious thank you yummy

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 роки тому +1

    Alemy😍😍

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 роки тому +1

    አሜን አሜን Wow Alemy ስንት ባለሞያ አለ በየቤቱ በጣም ወድጄዋለሁ ምርጥ ጤናማ ደስ የሚል ስራ በውነት ፈጠራሽ ተመችቶኛል ሰርቼ እስከምበላው ቸኩያለሁ በጣም ባለሞያ ነሽ የምትሰሪያቸውን በሙሉ ሳላደንቅልሽ አላልፍም በተለይ ጁሶችሽ ልዩ ናቸው ዛሬ ግን 🤔😁 ክትፎ ዱለት እያልሽ ፆሜን አስፈታሽኝ🙆‍♂️ እሱ ይቅር ይበለን ብለሻል አንቺም 🤲🤲 ይቅር ይበለን

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕😊😊😊🥰🥰🥰 በጣም ይቅርታ የኔ ወርቅ ፆመን ስላስፈታው። ስትባይ ው ጐመን እያልሺ ብይው እሺ ለአዕምሮሽ ዱለት አትባዛው😂😂😂

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 роки тому

      @@EthioAlema በርቺልኝ አለምዬ የኔ ጎበዝ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 роки тому +1

    አለምየ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ አዳድስ ሙያ እየተማርኩ ነው ካንች

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @floop10
    @floop10 Рік тому

    በጣም ጎበዝ

  • @Hemen-h5
    @Hemen-h5 Рік тому

    Betam konjo

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 роки тому +1

    Great cook wonderful healthy foods thank you

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому +1

      God bless you dear 💕💕💕

  • @HL-tg3sv
    @HL-tg3sv 2 роки тому +6

    Wow, this looks so good - hearty and healthy. Lots of protein and vitamins. I like the traditional bowls, too, and that gursha at the end is so tempting!😆

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅግ ያምራል ምርጥ ምሳ ነው እጅሽን ይባርክ😋😋

  • @Saratmz12
    @Saratmz12 2 роки тому +1

    Betam dess yilal yameral 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  2 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግነን የኔ ውድ መልካም ሰውሰለምታ በረታብኝ ከልበ በጣም አመሰግናቸዋለሁ 💕💕💕

  • @sebletube
    @sebletube 2 роки тому +2

    ዋውው ፈጣሪ እጅሸን ይባርከው እማዬ😘😘

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 роки тому +1

    ዋው የኔ ውድ አለምዬ እኔማ ስጋና የስጋ ውጤቶች መስሎኝ ነበር፣ ተምብሌኑን ሳይ😍😉😋😋😋👌ስጋ ለምኔ ነው የሚያስብለው፣ ልዩና ጽድት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን፣ ስላጋራሽን እናመሰግናለን😍🙏

  • @abrehetnegash4877
    @abrehetnegash4877 2 роки тому

    I love it your job