Anchor Media ''የእኛ ትውልድ ታሪክ ይሰራ ዘንድ እድሉ ተሰጥቶታል። አደራ አለብን'' አርበኛ ኮማንዶ ሳሙዔል ባለድል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 226

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 3 години тому +3

    ዘላለማዊ ክብር ይገባችዋል ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመስግናለሁ ክፎካብኝ ደምቼ !!!❤

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 3 години тому +4

    ድል ለበረህኞች የአማራ የምድር ድሮኖች።

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 3 години тому +9

    የብዙ ጀግና ፋኖዎቻችን ብቃት ጨማሪ ጀግናው አሰልጣኝ ሳሚ መላው የአማራ ሕዝብ የድል ከፍታ ውስጥ ከፍያልክ ነህ እስከነ መልአክትአዊ የድንግል ማርያም የአስራት ሐገር ኢትዮጵያን እስከነ ሕዝቦችዋ ጠባቂ ፋኖዎቻችን !!!

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 3 години тому +11

    መሣይ ሁሌም ለሚጨፈጨፈውና ከመኖሪያ ቀየው/ቦታው ለሚሣደደው ኢትዮጵያን የእውነት ድምፅ ነሕና እግዚያብሄር ይጠብቅሕ።እውነትን የሚፈሩ ድምፀሕን ሲሠሙ ይሼበራሉ ፣ምላሣቼውም ይያዛል፣እንደ ተኩላም ይሠጋሉ፣የእውነት ተሥፋ የቆረጠ ሁሉ አይዟችሁ የፋኖን ድል አድራጊነት ታምር ታያላችሁ።👌👌👌👌💪💪💪

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 3 години тому +4

    ጀግናው ፋኖ በርቱልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏

  • @endirsmuhamd
    @endirsmuhamd 3 години тому +3

    ድልለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 3 години тому +14

    አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቼ አማራዬ የኔ ጀግና ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 години тому +11

    አርበኛ ሳሙኤል እናመሰግናለን ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ስብስብ 👌👌👌❤️❤️❤️ድል ለዝባዊ ፋኖ 💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️🥰🥰🥰

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 4 години тому +21

    ድል ለፋኖ አማራ። እግዚአብሔር / አላህ ለድል ይብቃችሁ !!!!!

    • @Aipowered2927
      @Aipowered2927 4 години тому

      አሜን የአማራ ልጆች ፅኑ ተረባረቡ ድላችሁ ቀርቧል

  • @adisuarficho
    @adisuarficho 3 години тому +4

    ይህ ነው የሰው ጀግነው መሳይ

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs 4 години тому +25

    ድሉ የናንተ ነው የሰራዊት ጌታ እግዚያብሄር ከፊታችሁ ወጥቷል ፅኑ በርቱ አይዟችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alai2771
      @alai2771 3 години тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @SEP2922
      @SEP2922 3 години тому

      አሜንንን,,,,,❤️🙏

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 4 години тому +18

    ወዱ ሳሚ ከጂቦች አላህ ይጠብቅህ❤
    ፍኖ በአተ ይሰለጥናል

    • @Aipowered2927
      @Aipowered2927 4 години тому +2

      አሜን የኔ ቆንጆ የአማራ ልጆች ፅኑ ተረባረቡ ድላችሁ ቀርቧል

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 4 години тому +19

    Thank you my brother Mesay. Allah bless you Amhara Amen.🙏🏾 💚💛❤️

    • @Aipowered2927
      @Aipowered2927 4 години тому +1

      Amen ድል ለፋኖ አርበኞቻችን
      ወገኖቼ ድል ለሁላችን ሀገራችን አማራን አራጆች በዙባት ። የወለጋ ምድር ትመስክር 😭😭😭

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 години тому +3

    ማርያምን እላችዋለው ይሄ ነው የኛ ኢትዮጵያ ወታደር ማለት 💪💪💪💪🥰🥰❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ThayyibaMuhammed
    @ThayyibaMuhammed 3 години тому +3

    አላህ ያበርታቹሁ ድል ለአማራው ህዝብ

  • @Davearchaeology1270
    @Davearchaeology1270 3 години тому +10

    እነዚህ ወንድሞቸ እኔን እና ቤተሰቦቸን ከወራሪ፣ ከዘራፊና ከደፋሪ ለመጠብቅ በዱር በገደሉ ይዋደቃሉ፣ ሆዳሙ አማራ ደግሞ እነሱን ለማስገደል ሌትተቀን ተግቶ ይሰራል፣ ድላቹህን በቅርብ ያሰማን፣ ፋኖ አሸናፊ ነው 💪💪💪💪💪

  • @AFox-g2f
    @AFox-g2f 3 години тому +3

    ዳል ለአማራ ዲል ለፋኖ❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 години тому +3

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ ይሁን ። 💚💛❤

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ 3 години тому +6

    እምየ አማራየ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 3 години тому +10

    እኔ ይህን ልጅ ሳይ አባዬ ነው የሚመጣብኝ የዳዊትን ጉልበት ይስጣችሁ 🙏🙏💪💪💪

  • @AmsaluTemare-z4z
    @AmsaluTemare-z4z 4 години тому +7

    መሳይ የሳይበሩ ፋኖ ብልፅግናን አንቀጥቅጥዉ

  • @اللهواكبر-و3ن
    @اللهواكبر-و3ن 3 години тому +4

    ድሉ ለፋኖ ነው ኢንሻአላህ☝

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 4 години тому +9

    ድል ለአማራው ፋኖ በ2025GC ❤🎉❤

  • @Blen2024
    @Blen2024 3 години тому +7

    አማራ ላይጨርስ አይጀምርም 💪💪💪

  • @SebleG-v9l
    @SebleG-v9l 3 години тому +3

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድሞቼ መከታዎቼ ❤💪

  • @samuelbirku5865
    @samuelbirku5865 3 години тому +3

    የአማራው ፑቲን ሳሚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemenZemen768
    @ZemenZemen768 3 години тому +5

    FANO 🙏💪💪💪💪💪

  • @adbe5876
    @adbe5876 3 години тому +3

    አርበኛ ሳሚ እውነትም ባለድል 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye8517 3 години тому +3

    ዋው ሳሚ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትንታግ ትውልድ እየፈጠርክ ነው💪

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 3 години тому +3

    እግዚአብሔር ያበርታቹህ ጅግኖች በርቱልን

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 3 години тому +4

    ኦኦኦኦ የአላህህህ በርቱልን

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 години тому +11

    ድምፅ የሌለው መሳይ ድሮናችን እናመሰግናለን 💪💪💪💪🥰❤️🇨🇬🇨🇬😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 години тому

    ወገኖቻችን ጀግኖቻችን የክፈ አይንን ይያዝላችሁ
    እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ ❤️
    ድል ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 3 години тому +6

    አማራ ድንቅ ምድር🎉❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 години тому +3

    የእውነት የኢትዮጲያ አምላክ ይርዳቹ🙏😭

  • @MamushAbush-p4e
    @MamushAbush-p4e 4 години тому +22

    ቀፎ ውስጥ የነበርው ነብ ሲነካ እንዲ ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Aipowered2927
      @Aipowered2927 4 години тому

      አሜን የአማራ ልጆች ፅኑ ተረባረቡ ድላችሁ ቀርቧል

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 години тому +5

    🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤መሳዬመኮነን እንወድሀለን ከጀረባያሉ ሚሰተሆነቤተሰብ አመሰገንልን የነሱ ድጋፋሰላለህ ሁሌ ጠካራ አቅራረብ አምሮህ የተጠበቅ ከጀረባ ያሉ አመሰገንልን ድልለፋኖ

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 3 години тому +3

    ድል ለጀግኖቹ

  • @Galaxy-g5n
    @Galaxy-g5n 4 години тому +9

    ድልለአማራፋኖ

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 4 години тому +6

    ፣ኮማንዶ ጀግነዉ የአፄ ቴድሮስ ትትፋሽ ሳሚ አችን መድሀኒያለም ይጠብቃችዉ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ

  • @ibrahimmohammad2391
    @ibrahimmohammad2391 3 години тому +3

    ድሉ ድሉ ድሉ የናንት ነውና 😢😮😊😢

  • @AlebachewManaye
    @AlebachewManaye 3 години тому +2

    አቶ መሳይ መኮንን በሚዲያህ ስለምታደርገው ትግል ጥሩ ነው በዚህ የህልውና የትግል ታሪክ ስምህበታሪክ አብሮ የጻፍ ይሆናል በርታ።
    እንደአስተያየት ትግሉን ለማስፋት ይረዳ ዘንድ ከደቡቡ የአገራችን ክፍል የተለያዩ ምሁራንና ወጣቶችን እየጋበዝክ ብታቀርብ ለየአካባቢያቸው ህዝብ የማንቃት ሥራ እንዲሠሩ ጥረት ብታደርግ ለማለት ነው።
    Thank yoy

  • @Tilahunsimegnew
    @Tilahunsimegnew 4 години тому +10

    ቆራጥ እና ጀግንነት ኮማንዶ ሳሚ በርታልን

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 2 години тому

    አላህ ያለምንም መስዋዕትነት ለድል ያብቃችሁ ደሞቼ💚💛❤🙏

  • @Temesgen1234
    @Temesgen1234 3 години тому +3

    FANO👏👏💪💪💪💪💪

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 4 години тому +8

    ኮማንዶ ሳሚያችን ፍጣሪ ይጠብቃችሁ
    መሳያችን በርታልን ክበርልን

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 2 години тому

    አማራዬ አንድነት ሀይል ነው አንድ እንሁን 💪💚💛❤️

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 4 години тому +5

    በጣም የማዝነው ግን ከ አረጋ ከበደ ጋር እኩል አማራ መባሌ ነው!!

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 3 години тому +2

    ኮማንደር ፋኖ ሳሙኤል ባለእድል ዘመናዊ የፋኖ ሰራዊት በማሰልጠን የራሱን ታሪክ እየፃፈ ነው:: እናመሰግናለን:: በአራቱም አቅጣጫ የአማራ ህዝብን ከፋሽስቱ የኦሮሙማ አራዊት ለመታደግ በመዋደቅ ላይ ላላችሁ ፋኖዎቻችን እንዲሁም የቤዛሞ ፋኖን በርቱልን ማለት እፈልጋለሁ! ወንድማችን መሳይ እንዲሁም ሌሎች ፍትሐዊው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የምትደግፉ ኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን::

  • @GetnetShiferaw-g5i
    @GetnetShiferaw-g5i 3 години тому +5

    ኮማንዶ ሳሜና ሰልጣኞች ምስጋና አለኝ

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 3 години тому +2

    ታሪክ የሚሰራው ሁሉ በላተና ሆዳም ሰነፍ ሲሆን ነው ያለው
    🙏🙏🙏😍❤👊😍👏🙏🙏🙏
    ከቁጭቱ በላይ ተስፋው ገንኖ ደምቆ እየወጣ ነውና ነገ እንደምን ያለ የክብር እና የልዕልና የከፍታ እንደሚሆን ጉልህ ምልክት ነው !!!
    👊😍👏👏👏👏👏❤😍👏👏👏❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 4 години тому +5

    ከማሸነፍ ውጭ ሌላ ምርጫ የለውም ለአማራ ደሞ ሰሞኑን የአማራ ደም ያለበትን ጀዋር መሀመድን አንዳንድ ሰዎች አሰተያየት ስትሰጡ ይታያል ጀዋር እኮ ስልጣኑ ከኦሮሞ እንዳይወጣ እናደርጋለን ያለ ሰው ነው አማራን ያስጨፈጨፈ ሰው ነው ዛሬ መጥቶ አብይን ሲተች እውነት የተጣሉ የመሰላችሁ ካላቸሁ ተሳስታችኋል

    • @HabtamuYilma-y7c
      @HabtamuYilma-y7c 3 години тому

      #ጃዋር_መሐመድ እና #ዐቢይ_ዐሕመድ የአንድ ሳንቲም ገፅታዎች ናቸው።አሁን የተጣሉ ለመምሰል የሚዲያ ሰራዊታቸውን በሁለት ጎራ ከፍለው(#ደጋፊና_ተቃዋሚ) ለመንጋው አጀንዳ እየሰጡ ነው።አላማቸውም #ስልጣን ከኦሮሞ እንዳይወጣ ነው።ለእዚህም በሚዲያ በማራገብ የሚተባበሯቸው የአማራጠሉ #ብርሐኑ_ነጋ(ሐሳዊ ኢትዮጵያዊዉ)ሐይል በሰፊው እየሰራበት ነው።#አማራ በጀመረው ትግልብቻ ራሱን ያስከብራል።

  • @Sraap-ml9go
    @Sraap-ml9go 2 години тому

    ሳሚ ፈጣሪ ከጎን ነው በርታ ልን ❤❤❤❤❤

  • @adugnamulatu4825
    @adugnamulatu4825 4 години тому +6

    Thank you Messay.

  • @belaynew2181
    @belaynew2181 4 години тому +11

    አማራ እንዋጋ እንዋጋ በለው 🔥

  • @enanu7590
    @enanu7590 4 години тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ 🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 3 години тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ሰልፉ ያንተ ነውና ከፊት ቅደም አይዟችሁ የዳዊት አምላክ ከእናንተ ጋር ነው ፈርዖኖ ይወድቃል ❤❤❤❤❤❤

    • @SEP2922
      @SEP2922 3 години тому

      አሜንን❤🙏

  • @Africastar
    @Africastar 4 години тому +4

    Fano is fighting for justice

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 3 години тому +1

    ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ❤

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 3 години тому +4

    መሳይ ተባራክ ለተገፋ ህዝብ ለእውነት በመቆምህ

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 3 години тому

    ሳሙኤል ጀግናችን በርታ።

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 4 години тому +5

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @SamarAsafa-h6d
    @SamarAsafa-h6d 4 години тому +12

    ሲያምሩ ወረቢ የኛ ውዶች ፋኖዎችዬ💚💛❤️አሏህ ከእናተ ጎን ይሁን ።ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️😘😍

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w 4 години тому +3

    አማራ በልጆቹ ክንድ ከአቢይ አህመድ ፋሽሽታዊ አገዛዝ ነፃ ይወጣል ።💪💪💪

  • @EthioDaily2222
    @EthioDaily2222 4 години тому +7

    ፋኖ ዋው ኮራን ድል ለፋኖ

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette6333 3 години тому +3

    ትልቅ መልዕክት!በእግጥም ታሪክ የሚሠራው እንደተባለው ከብዙ ጊዜ በኃላ በአንድ የታሪክ አጋጣሚ የሚሠራ ነው።

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 4 години тому +5

    ዋው ቆንጆዎቹ

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 2 години тому

    መሳይ!
    አንተም በታሪክ መጽሐፍ ውስጥ የምትቀመጥ ነህ ክንድህን አትንፈገን ወንድሜ🙏🏽💚😢😍💔💔❤️❤️❤️❤️

  • @amanuethio2261
    @amanuethio2261 3 години тому +4

    መሳይ እናመሰግናለን በርታልን!!

  • @habtamuwolde9946
    @habtamuwolde9946 4 години тому +2

    አማራ ትግሉን እስከ መጨረሻው መቀጠል አለበት።

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 години тому

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Tesemaliben
    @Tesemaliben 4 години тому +3

    ፋኖ ማለት የሀገር አለኝታ ነው ጣሊያንን ያንበረከከ ጀግና ነው ማንም አያንበረክከውም

  • @adbe5876
    @adbe5876 3 години тому

    Mesay my hero, love you so much 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TigestTigest-nl7hy
    @TigestTigest-nl7hy 3 години тому

    ያአባቱ ልጅ ጀግናው ሳሚ እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 4 години тому +4

    መሳይ ሊት ቀን ሳታክት ለአማራ ህዝብ በኩፉቀን የተገኝህ ጀግና ጋዘጤኛ አለን ከጎንህነን

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 4 години тому +3

    ስኳድ ኮማንዶ ሳሜ ❤❤❤💪💪💪💪

  • @Dera-i4v
    @Dera-i4v 4 години тому +4

    መሳይ ❤❤❤

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 4 години тому +1

    ❤❤❤❤አንድ አንሁን ብቻ እናሸንፋለነን

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 4 години тому +4

    Mesay👌👌👌

  • @yal1907
    @yal1907 3 години тому +9

    ከታገሉ አቀር እንዳ አማራ ፋኖ ጋዜጠኛ ከሆኑ አይቀር እንደ መሳይ መኮነን❤❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 4 години тому +2

    ጠእሳይ blessed ❤❤❤

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 3 години тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 4 години тому +2

    እውነት ነው ታሪኩን መሳይ ሲተርከው ታየኝ እግዚአብሔር ያግዘናል አለ ከጎናችን ።

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 4 години тому +1

    እግዚሐብህር ይርዳችሁ እመቤቴማርያም ትርዳችሁ

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 3 години тому +3

    ድል ለተገፋው ወገኔ በየቦታው ለሚሰቃየው ለሚታረደው ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤የዘመኔ ጀግና💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ፈጣሪ ይጠብቃቹ,🙏🙏🙏🙏 ድሉ የኛ ነዉ💪💪💪

  • @foziaali4221
    @foziaali4221 4 години тому +3

    ደል ለፋኖ

  • @AsAs-s1e9f
    @AsAs-s1e9f 3 години тому

    ድልለአማርፋና 9:27 ❤❤

  • @TamiratArega-nk2ny
    @TamiratArega-nk2ny 2 години тому

    አንከር ምርጥ ናችሁ ።መሳይ ከሁሉም የፍኖ አደረጃጀት ስለምትገናኝ ሪፖርት ስትቀበላቸው ።ለጠላት ።ሞተ ።ሲባል። ለወገን ደግሞ ።በክብር ተሰዋ ይሉ ዘንድ ንገርልኝ አደራ።ከኛ _ነው የሞተብን ሲሉ ብዙ ብዙ ጊዜ ስለሰማሁ ነው አደራ ።ሠራዊታቸውንም መድረክ ላይ ለ__መስዋእት እንከፍላለን ማለት እንጅ እንሞታለን ማለት ቀስቃሽ አይደለም ።አንሰዋለን ይቀሉ ንገርልኝ ድል ለናተ ይሆናል።tam/ከ ሞ***

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 4 години тому +2

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪

  • @Malrt-o7l
    @Malrt-o7l 4 години тому +7

    አማራ ላይጨርስ አይጀመርም ድል ለጀግና የአማራ ፋኖ🐅🐅🐅

  • @SaraWedneh
    @SaraWedneh 4 години тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪

  • @Yisahak12
    @Yisahak12 3 години тому +1

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 4 години тому +1

    ኩማንዶ ሳምዮል ለአማራ ለህዝብ እሚያስፈልገዉን ትልቁን ስራ የሰራሀዉ።

  • @TigestKassw
    @TigestKassw 3 години тому

    ፈጣሪ።ይረዳችሁ።ወገኖቸ

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 3 години тому

    U r the hero thanks

  • @deborahtube8185
    @deborahtube8185 4 години тому +2

    ይቻላል ይህንን የበሻሻ ጎረምሳ ከ4 ኪሎ ማባረር እና ማባረር ብቻ ነው መፍትሄው

  • @AbdeddaMannida
    @AbdeddaMannida 3 години тому

    Water Fano Ke Fetari gare Etebkeh new dilu yate new ye dilun besirat le Ethiopia hezeb yemeyabesrew jeginaw gazetegna mesay new❤❤❤❤❤❤

  • @zozyhabashi8030
    @zozyhabashi8030 3 години тому

    ይምቀንያልፋል

  • @gebre-ex9hs
    @gebre-ex9hs 4 години тому +1

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ💪💪💪