Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህሬን የምትወዱ ❤❤❤ላይክ
❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦች ህ አማ ፍቅር ትጠብቅህይህ ከፉ መንፈስ ጠቋር ከቤተሰብ አልፎ ለልጆች ይተርፋል በተለይ አብረዉ ከህፃንነታቸዉ ያደጉትን ማጋባት በጣም ከባድ ነዉ በጣም የሚጨነቅ ነዉ በስመ ስላሴ አብሮ ያደገ ወንድማ ነዉ በፀበል በፀሎት በስግደት አግዚአብሔር ይረዳል
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Uuuu geta hoye btame new miwedwe ande qne sefer agnchwe endet endtdstku destwe ebte gebche ersu alqeqgnme gn ....hule lagnwe emkerlwe gn algnwem way mingerwe ngr nbrgn gn.....???
እኔ ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ፈጣሪ ኣማርኛ ያስተማረኝ በምክንያት ነዉ ሰላሜ ኣገኘሁት የተረፈኝ ጠላቴ መዋጋት መጀመር ነዉ መምህሬ ዶሞ እግዝኣቢሔር ከኣይኖቹ ኣይለዪህ
❤❤ gobez berta wendmachin
እግዚአብሔር ያበርታክ አይዞህ
@@Timti-ey6ldEgziabihear Amlackna haylu yihabki bitaemi des zibil
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Bertaln wendmachn egziabhierYagzh enwedhalen❤❤❤❤
ተሥፋ ሥላሴ እና ወለተ ሥላሴ እያላችሁ መምህር እስከነ ቤተሰቦቹ በጸሎት አስቡት መምህሬ ጨርሶ ይማርህ🙏
እንዃን ለአባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
አሜን(3)❤❤
መምህር ወይኔ በስተጀርባ ያለው መፀሀፍ ደስ ሲል እንደዚህ ደርድረህው አንዱን ድርድር ባነበው ብዬ ተመኘሁ ፡፡
ሁሌ ነው ምቀናው 😢😢😂❤
🥰😍✍
❤️
@@SolomonYazew-po9nw እንደተከለከልክ ሰው ተመኘው አታነብም ማንከለከለክ 😁መምህርክ አይደል አንተደሞ ተማሪው ስለዚ ማንበብነው ወንድሜ😁😁😁
ኮመንት ላይ መምህርዬ የመፅሀፍ መደርደሪያ ያስፈልግሀል ተብለህ ነበር።ጎበዝ አስተካከልከው።አሁን በጣም ያምራል።
የጣቆርን የርግማንን መፈስ እግዚአብሔር ይስበረዉ ይጣለዉ ጌታሆይ እኛ ከማናዉቀዉ ነገር ጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ❤❤❤🥰👏🙏🤲🤲
መምህርዬ በምልክት ቋንቋ አንድ ገጠመኝ ልቀቅልን መስማት ለተሳናቸው
.ብሩክታዊት መልካም አስተሣሠብሽ ደስ ሲል እደት እዳሠብሽዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይስጥሽ🙏 በጣም ትልቅ ነገር ነው ያልሽው እናመሰግናለን 🙏
Hulem nw masbew temre kegonu kevideow terz lay video eyeseraw bemlkt kuankua bkerts des ylegn nbr
በትክክል
የሚያቀርባቸውን ሁሉ የምልክት ቋንቋ ያስፈልጋል. እነሱም መከታተል አለባቸው
ልብ አጠልጣይ የህይወት ገጠመኝ ማለት ይህ ነው ዋይኔ ቅዱስ ሩፍኤል አባቴ እኛንም ባረከን🤲መምህረዬ አሁንም ካንተ ጋር ይሁን መጨረሻው ዋውው❤
Betam yegermal😢
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
የሆድሽን ከጀርባሽ ታድርግልሽ እመብርሃን ፈታሔ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ
🙏🙏🙏 Egzabher yerdash
በይ እደምነትሽ ይኹንልሽ ሎሚ ስኮር ጨው አድርገሽ አድ ሌትር ውሀ የፆሎት ውሀ በስም አባታችን ዑቅባ ስላሴ ተማጽነሽ ጠጭ በባዶ ሆድሽ ቃልኪዳናቸውነው የገዳም አባት ላልወለዱ ሰወች ናቸው
: m@@እኅተሚካኤል
እግዚአብሔር. ይርዳሽ
አንደኛ ነኝ ዛሬ የመምህርዬንተማሪዎች እግዚአብሔር አምላክ ባላቹህበት ይጠብቃቹህ እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤❤ ላይክ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤🎉🎉🎉🎉
አሜን3❤
ይህንን ቤተሰብ በምህረቱ የጎበኘ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያንን ጠንቅዋይ እግዚአብሔር ፍሩዱን ይስጠው አቤት የክፋት ጥግ ክፉ ጠቋር እግዚአብሔር ይምታው። መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ በቸርነቱ ይጠብቅህ በርታ ጠንክር አገልግሎት አልጋ በአልጋ አይደለም ፈተናው የበለጠ ያጠነክርሀል አንተ እኮ የቤተክርስቲያን ወታደር ነህ ከጠላት ሰፈር ብዙ ጦር መወርወሩ ግድ ነው አንተ ብቻ ጽና እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ፓስተር ቢንያም ምላሱ መንታ ነው አንዱ በማስመሰል ለኦርቶዶክስ አንዱ ለጠቋር የሚስራ እሱ በእትግጠኝነት ልቡ አልተቀየረም ከዛኛው ቤቱ አጅንዳ ተሰጠቶት ነው የመጣው ሌሎችም የዋሀን ተጠንቀቁት ብዙ መረጃ እየተገኘበት ነው አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፋ ያወጣዋል በጣም መሰሪ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው። ያ ህጻኑን ቦታ አትስጠው ለሱ ጊዜህን አታባክን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው በቂና አጥጋቢ መልስ ስለመልስክላቸው በጣም ደስ ብሎኛል ኮርቼብሀለሁ የኔ መምህር።
ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያፅዳ❤🙏
የመፃህፍትህን መደርደርያ በጣም ያምራል ልብ ያሳርፋል መስቀሉ እንዳታነሳው መምህርየ በጣም ደስ ይላል
በጣም
እንኳን ለ20ኛው የህይወት ገጠመኝ በሰላም አደረሳችሁ!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን❤
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተሺሎህ ይሆን እዉነት አሳስቦኛል😢😢😢 እመብርሀን ትጠብቅልን
እኔም በጣም አስጨንቆኛል
ኣሞታል ነበርንዴ???
አአአአ መቸ ታሙ ነው አረ መምህሬየ ክፌ አይካብን እመብረሀን ትጠብቅህ@@MessiTeshager
አሜን ትጠብቀዉ እማ ፍቅር
ተሽሎታል እግዚአብሔር ይመስገን እሁድ ለት በላይቭ ተናግሯል❤️
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ስንተየ ስወጣ ስገባ ዋልኩ ❤❤❤ እንኳን ለአባታችን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤
እኔ ልቦና ቲዩብ ለመጀመሪያ ጊዜ አንተን ሲቃወም አይቼ በጣም ነዉ የደነገጥኩ ይገርማል ልቦና ይስጠዉ!!ገጠመኙ አስተማሪ ነዉ በጣም ይከብዳል መጨረሻዉ ግን አማረ እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ እኛንም ይጎብኘን 😢😢
ከባድነው መምህር እኔ የሰፈር አብሮ አደጌ በዚህ መልኩ ሲመጣ ደንግጬ እኔና አንተ ወንድምና እህት ስንሆን ይሻላል ነው ያልኩት አፈር ፈጭተን አድገን እንኳን በሌላ መልኩ መቀበል ይከብዳል!!!
መምህር እንኳን ደና መጣህልን ተሻለህ መምህር የህይወት ገጠመኝ ክፍል 20 ደረሰን እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ሆይ ይህን የህይወት ገጠመኝ እንዳደምጥ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሐለሁ🙏
የኔ አባት ተዋቸው መጣጉም ከደነ በሆላ ጌታቺን በ ሰንበት ሸረ ብሎ ከሶታል ያለዉን ሁኔታ እያወቅ ባታ አትስጣቸው እማ ፍቅር እልፊ አላፊት መላእቅትን አስከትላ ከሚመጣው ሁሉ ትጠብቅልን 🙏 ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ነገር ይጠብቅልን ✝️✝️ በፀሎታችሁ እስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ
መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ። በህልሜ የአቡየ ቀን ቅዱስ ቁርባን ተቀብየ እዚያው ያየኃት የቤተክርስቲያኑ ሠንበት ተማሪ ቀን ተኝቼ የወገብ brown ቦርሳ ሙልት ብሎ የተዘጋ ትሰጠኝና ከውስጥ ፈንድሻ ነው ያለው ወስደሽ ለእህቶችሽ አካፍያቸው ትለኛለች ከዚያ ነቃሁ። እባካችሁ ቤተሰብ እባካችሁ ፍቱልኝ አመሰግናለሁ። ወለተሰንበት ብላችሁ በፅሎት አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ብቻ ለነቃፋዎች ልቦና ይስጣቸው ✊የእኛ ቸግና በርታልን የተዋህዶ እንቁ እንወድኀለን❤ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ እስከ መላ ቤተሰቦችህ አሜን🕯🤲
አደኛ ነኝ መምህሬና የመምህር ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
መምህራችን ፀጋውን ያብዝልን ባንተ ትምህር ብዙ ስው እየተለወጠ ነው እኔ ትምህርትህን እወዳዋል ኣማርኛ በመናገር ብዙ ኣይደለውም መስማት በድንቢ እችላለው ይገባኛል ካደመጥኩኝ ደሞ ኣንድ ኣመት ሊሆነኝ ነው የመንፈስ ሴራ ባንተ ነው ያወቅኩኝ እግዝብሔር የተመሰገነ ይሁን ኣንተም ሳላመሰግንህ ኣላልፍም ደሞ በፀሎታቹ ኣሱቡኝ ወለተ ሰንበት እያላቹ❤
እባካቹሁ እሴት ገብርኤል ብላቹ አንደ ሰላምለኪ በሉልኝ የመምህር ተማሪዎች ካለችበት ጭንቅ ትውጣ ብላች መምህር አንተም ካነበብከው አንተም አንድ ሰላምለኪ በልልኝ
መምህር እባክህን ከሌሎች ጋር እንደዚህ አሉ አላሉ የሚለውን ነገር ብትተዉ .እውነት ነው ያስጠላሉ ያናድዳሉ.ግን ዝምታ መልስ ነው ,ዝም ብትላቸው ደስ ይለኛል.በቃ መቀየር የፈለገ ይቀየር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ገጠማቸውን ላካፈሉን ቤተሰቦቻችንም እግዚአብሔር ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው መምህር አንተን የሚቃወሙትን ተዋቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ሀዝቡም ለብዙ ነገር ይከተሉታል አንዱም ለሆዳቸዉ ነበር ። አይዞህ መምህር ትዕግስትህ እጅግ የሚደነቅ ነዉ።ቤዛይት ዓለም አትለይህ
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልንበእውነት የሚደንቅ ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ለዘላለም ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ አሜን
እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን ልዩ አባታችን
መምህር እውነት በጣም የሚጨን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህሬ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን!!!❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤ የመምህር ተስፋዬ ተማሬዎች ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!❤🙏❤
መምህሬ መሰረቴ እንኳን ደህና መጣህልን እመቤታችን ትጠብቅህ✅🌾⛪🌿
አኔ እራሱ በመዝሙረ ያሬድ በጣም ነው ያዘንኩት ምን አይነት አስመሳይ መንፈስ በውስጡ እንዳለ ያስታውቃል ሰብስክራይቡን አንስቼወጣው ወጣው እሱባለበት አልገባም አላይም አላዳምጥም ቲክቶክ መንደርን በዚ ምክንያት ተውኩት ሲቀጥል እሱን ከማዳምጥ አንድ መዝሙር አንድ መዝሙር ባዳምጥ እግዚአብሔር እያመሰገንኩም እያመለኩት ዉስጤም ደስእየተሰኘው ሰላሜን እያገኘው መዋል እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤❤❤ ወንድሞቼናቸው ብለን ስንቀርባቸው አይደላቹም ብለው ከነገሩኝ ምን እሰራለው እንሰጋለን መምህር ቀኑን ሙሎ መዝሙር አላዳምጥም እንዴ ምን አይምሮዬን አጨናነቀኝ ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ስለተጋረደባቸውነው በገንዘብ ።።።።
በትክክል መጥፎ ጥላቻ ንግግር መስማት ዕድሜ ይቀንሳል ወደ ሰውነታችን መርዝ እንደመጋት ነው ስለዚህ ቢቻል ቀናችንን በምስጋና በመዝሙር በፀሎትና በስግደት ጠቃሚ ሃሳቦችን መንፈሳዊ ሲቀጥል አለማዊ ቢሆንም ለስራችን ለህይወታችን የሚረዳ ነገሮች እናዳምጥ ሂወታችን በአጭር ጊዜ ለውጥ እናመጣለን እግዚአብሔር ይርዳን ።
@HD202v እውነትነው ስንት አለማዊ ሜድያ አለ ሚያስተምር ሚጠቅም እመቤቴን እናቴ እኔ ከነሱጋር ከመጨቃጨቅ አን ሰብስክራይብ አርግቼውጥት ስልኬነው ጠላቴ ፀሎት ለመፀለይስቆም እራሱን ግራግብት ስለተናደድኩኝ ግጠፋብኝ ነበር ትውት አርግቻቸው ወደራሴ ተመለስኩኝ ወደሰላሜ መዝሙር ምን አደረገኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@@tegegnanjlot.a6394አየሽ መጨረሻው መፀለይ እንዳንችል አይምሮአችንን ከተቆጣጠረ እርሱስ መንፈስ ቦታ አገኘ ማለት ነው ከዛ መተት ወይም ቡዳ ሲገባ ደግሞ መሰዳደብ እንጀምራለን መጨረሻው ሞት ይሆናል ስለዚህ እንዳልሽው ስልካችንን ጠላት እየሆነን ነው እግዚአብሔር ይማረን።
እግዚአብሔር አምላክ ካስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን ከባድ ነዉ❤❤
እግዚአብሔር ይርዳክ መምህር በርታ የተዋህዶ እንቁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በርታ. እግዚአብሔር ይመስገን ለእንደኛ አይነቱ ደካማ እንማርበታለን. እግዚአብሔር ይርዳህ
በርታልን መምህራችን ብዙ እየተማርን ነው❤❤❤❤
መምህሬ የእኔ እንቁ መድሃኒያለም የእዚህ በላይ ጰጋውን ያብዛልክ የሚቃወሙክን ደግሞ ልቦና ይስጣቸው
መምህርየ በፆሎትህ አስበኝ ሂሩተ ገብርኤል ነኝ! ትምህርቶችህ ቀይረውኝ የእኔም የህይወት ገጠመኝ የሚቀርብ ይሁን። አሜን አሜን አሜን
እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህርዬ ሁሌም የእግዚያብሄር ጥበቃ አይለይህ❤❤❤❤
መምህርየ በርታልን ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ለመናፍቃንም ልቦና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህራችን አንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን አመዳሙ ተንጫጭቶ ደክሞታል ይሄ መናጢ ሰሞኑን ደግሞ በሚካኤል ሰም ደግሞ ማታለሉን ይጀምራል ቅዱስ ሚካኤል ሰይፉን ይምዘዝበት
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን 🤲👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅
ሰዉ እደዚህ ነዉ መምህርዬ ልቦና ይስጠዉ ጣቆር ነዉ ሚጫወትብን እግዚአብሔር ያዋርደዉ አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር የጠቁርን መፍስ ይያዝልን ተሰቃየን እኮ እማምላክ ትፍታን😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ በጣም ያስጨንቃል
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጠላቶቾን ልቦና ይስጣቸዉ።
አህተ ማሪያም ሰይፈ ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡን የመምህር ቤተሰቦች እባካቹ በድንግል ማሪያም ፀልዩልኘ ትዳሬን ታደጉልኘ
ኣይዞሽ እመኣምላክ ትድረስልሽ
@MessiTeshager አሜን እህቴ
እመቤታችን ትደርስልሽ አይዞሽ ❤
Ayzosh ehit fetari yalew new yemihonew anchi tselyi
እመ ብርሃን ታስብሽ እህቴ
ይገርማል የእግዚአብሔር ሃይል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይሚል ነገር እኔ ይሚግቡ ነብር ይመስለኛል ግን እግዚአብሔር ያለበት ነግር ደሞ ሁሉም እውነተኛው ምንድን የሚመራው❤ እህት ሚካኤል ከነቤተስች ብላችሁ አስቡኝ
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲🤲🤲
Egezhbr yemsgan AMEN AMEN AMEN
መምህራችንን መደሀኒአለም ከነቤተሰቦቹ ይጠብቅልን ለእኛ ለተማሪዎቹ ከነቤተሰባችን መደሀኒአለም ይጠብቀን ኪዳነ ምህረት በምልጃዋ በፍቅሯ በበረከቷ አትለየን አትራቀን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህርዬ አተ ለኔ አባቴ ነህ አባት ኖሮኝ በነበር እያልኩ አለቅስ ነበር አሁን ግን ደስተኛ ነኝ በምታስተምራቸዉ ትምህርቶችህ በምታቀርባቸዉ ገጠመኞች በምክርህ ተፅናንቻለሁ አመሰግናለሁ መምህርዬ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልኝ ለሀገሬ አብቅቶኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል አምላክ ፈቃዱ ቢሆን🤲
1:43:00🤔🤔🤔🤔🤔እነውትም ምስኪን የነዱን እኮ ነን መምህር እግዛአብሔር የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልንብዙ ችግር አለ በየ ቤቱ እሱ ብቻ ይማረን
የመምህር ተማሪዎች ኑ እንዳምጥ❤
Amen amen amen 🙏 ❤❤❤
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚየስጨንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር በመልካም ስለጨረሸው በጣሞ ደስ ይላል ጎዶልያስ ልቦና ይስጠን
እግዚሐብሄር ይመስገን እውነት በጣም ይገርማል የጠቋር መፈስ ሲዋረድ የእግዚሐብሄር መፈስ ቅዱስ በሰው ላይ ተናገረ ተመስገን አምላኬ።መምህርዬ እዴት ነክ ተሻለክ እመቤቴ ከነቤተሰብክ ትጠብቅልን❤❤ፈጣሪ ሆይ ልቦናችንን መልስልን ይቅርም በለን
መምህርዬ ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን አምን አሜን መምህር ልቦናይስጠን ልቦናላጡ ልቦናቸዉን ይመልስልን እግዚአብሄር እናመሰገናለን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አምላኬ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴሀጢቲን ይቅር በለኝ
አሜን አሜን አሜንን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
መምህርዬ ወደፊት ጠላት ወደዋላይዉደቅ መምህር ተስፋዬ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
እሰይ የኔ አንበሳ ጀግና እማ ፍቅር ከልጆ ጋር ትጠብቅህ ከቤተሰቦች ጋር በርታ እኛም እንድበረታ በፀሎትህ አሰበን አሚን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርየ ❤❤❤❤❤❤❤
ድብልቅልቅ ካለ ሥሜት በኋላ እእእእ እርፍ የሚያገግ ገጠመኝ !‼️ በእዉነቱ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን።👏
በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ መምህርዬ
መምህር እንዴት እኮ ላንተ ያለኝ ክብር እዉነትም ፓስተር ሽታዬ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ የስጥልን
መምህር እናመሰግንሀለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ተመሥገን አምልኬ ስለሁሉምነገር❤❤❤ተባረክ መምህርየ
አሜን ፫ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿☦️🌾🌾🌾💐💐🌼🌼
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን ❤
ያብሰራ ስታስተዋውቀን ደስ ብሎኝ ነበር መምህርየ ሚያገዘው ሰው አገኘ ብያ ለካ እሱ ለጥቅም ነበር ሲሮጥ የነበረው
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ወልደ ጊዮርጊስን በፀሎታችሁ አስቡት
መምህሪ እግዘብሔርን ይጠብቅ ረጅም እድሜ ይስት በትምህርት እየተማርኩ ነይ ❤❤❤
ይህ ታሪክ አሁን እኔ የምኖረው ህውትነው መንፈስ አለ ማለት ማግባት አልፈልግም ገዳምነው የምገባው እያልኩ እመልሳለሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በስደት ነው ያለሁት
ከባለታሪኩም.በላይ.የመምህር.መጨነቅና.በስተመጨረሻ.የደስታ.እምባ.ማልቀስህ.ትሁትና.የዋህ.መምህራራችን.ጸጋውን.ያ.ከዝህ.በላይ.ያብዛልህ.ልጆቹም.ባለታሪኮችችንክዋን.ደስ.አላችሁ.እግዚአብሔር.ይመስገን❤
እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ ኣሱቡኝ ወለተ ስላሴ እያላቹ በጣም ተፈተንኩኝ
እግዚአብሔር ያስብሽ
እመብርሃን ታስብሽ
መምህር ስላንተ ምንም ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በድሜ በጤና ከነመላው ቤተሰብህ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!❤
ልቦና ቲዩብ ያብስራ በጣም አፍሬብሀለዉ መምህር ተስፋዬን ትቃወማለህ ለአንተለራስህ ልቦና ያስጥህ ይገርማል ታሞ የተነሳ እግዜርን እረሳ
እግዚአብሄር ለሁላችን ልቦናችን ይክፈትልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰላሴ አትርስኝ
እንኳን ደስ አለህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው
ምህረተ መስቀል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ የልጄ አባት እያየው በስጋም በነፍስም አጣውት እባካቹ አስቡኝ በፀሎት እሱን መመለስ የምችልበት አቅም እንዲሰጠኝ ፀልዮልኝ❤❤❤🙏
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ
ayzosh yene ehet Egzabher yagzesh 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ
መምህሬ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤ግማሹ ህይወት እኔም አለሁበት 😊
መምህርየ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ጤኖት ይስጥልን ፈጣሪ🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም ይገርማል ዝም ብየ በተመስጦ አዳመጥቁት ሙሉውን ቪዶ ግን ልጅቱ ውሳኔዋ አንጀቴን አላወስችው አጋንትት ሁሌም የስው ልጅ ጥላት ነው ወገን እንበርታ በፆለት በስግደት በፆም እግዚአብሔርም ይርዳናል🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር👏👏🌻💐🌿🌾
መምህር ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን ❤❤❤❤
ይሳዝናል 😢😢አግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸው
ወንድሜን ክንፌ ገብርኤልን በፀሎት አስቡልኝ
ወይ መምህር የወንድማችን ያብስራ ነገር እኔ ብቻ አይደለም ማለት ነዉ የምር ስንት እህቶችን ወደ ንስሀ ካስገባና የመናፍስት ሴሬኔ እንድናዉቅ አርጎን መቀየሩ ገርሞኛል ብቻ ልቦና ይስጠን እኔ አሁን በሱ ምክንያት ነዉ ንስሀ የገባሁት ያንተም ትምህርት ያወኩት አሁን በባእድ ሀገር ለስጋዉ ወደሙ ክብር በቅቻለዉ እንግዲ ፊተኞች ኋለኞች የሚለዉ ይህ ነዉ
እንኳንም በደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር እንኳንም እረዳቸው አስጨናቂ ነበር
ልቦና ይቱብ በጣም በጣም ጥሩ ያልሆነ ልጅ ነው እኔም በሆነ አጋጣሚ ምክር እሚሆን በጣም እረዘም ያለ ኮመንት ሰጥቼዋለው ግን እሚሰማ አይመሰለኝም ልጁ ዩትዩበር የሆነ ከገንዘብ አንፃር ነው እንጂ መንፈሳዊ ሂወት ኖሮት አይደለም ልቦናውን ይመልስልት
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት በጣም የሚያሳዝን ቢሆንም ደግሞ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራና የክፈ መንፍስት በሰዎች ህይወት ውስጥ ያዬንበት በሁላችን ህይወት ውስጥ የግጠመን የሚገጥመን የህይወት ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን በእውነት🙏
መምህሬን የምትወዱ ❤❤❤ላይክ
❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦች ህ አማ ፍቅር ትጠብቅህ
ይህ ከፉ መንፈስ ጠቋር ከቤተሰብ አልፎ ለልጆች ይተርፋል በተለይ አብረዉ ከህፃንነታቸዉ ያደጉትን ማጋባት በጣም ከባድ ነዉ በጣም የሚጨነቅ ነዉ በስመ ስላሴ አብሮ ያደገ ወንድማ ነዉ በፀበል በፀሎት በስግደት አግዚአብሔር ይረዳል
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Uuuu geta hoye btame new miwedwe ande qne sefer agnchwe endet endtdstku destwe ebte gebche ersu alqeqgnme gn ....hule lagnwe emkerlwe gn algnwem way mingerwe ngr nbrgn gn.....???
እኔ ኤርትራዊ ወንድማቹ ነኝ ፈጣሪ ኣማርኛ ያስተማረኝ በምክንያት ነዉ ሰላሜ ኣገኘሁት የተረፈኝ ጠላቴ መዋጋት መጀመር ነዉ መምህሬ ዶሞ እግዝኣቢሔር ከኣይኖቹ ኣይለዪህ
❤❤ gobez berta wendmachin
እግዚአብሔር ያበርታክ አይዞህ
@@Timti-ey6ldEgziabihear Amlackna haylu yihabki bitaemi des zibil
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Bertaln wendmachn egziabhier
Yagzh enwedhalen❤❤❤❤
ተሥፋ ሥላሴ እና ወለተ ሥላሴ እያላችሁ መምህር እስከነ ቤተሰቦቹ በጸሎት አስቡት መምህሬ ጨርሶ ይማርህ🙏
እንዃን ለአባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
አሜን(3)❤❤
መምህር ወይኔ በስተጀርባ ያለው መፀሀፍ ደስ ሲል እንደዚህ ደርድረህው አንዱን ድርድር ባነበው ብዬ ተመኘሁ ፡፡
ሁሌ ነው ምቀናው 😢😢😂❤
🥰😍✍
❤️
@@SolomonYazew-po9nw እንደተከለከልክ ሰው ተመኘው አታነብም ማንከለከለክ 😁መምህርክ አይደል አንተደሞ ተማሪው ስለዚ ማንበብነው ወንድሜ😁😁😁
ኮመንት ላይ መምህርዬ የመፅሀፍ መደርደሪያ ያስፈልግሀል ተብለህ ነበር።ጎበዝ አስተካከልከው።አሁን በጣም ያምራል።
የጣቆርን የርግማንን መፈስ እግዚአብሔር ይስበረዉ ይጣለዉ ጌታሆይ እኛ ከማናዉቀዉ ነገር ጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ❤❤❤🥰👏🙏🤲🤲
መምህርዬ በምልክት ቋንቋ አንድ ገጠመኝ ልቀቅልን መስማት ለተሳናቸው
.ብሩክታዊት መልካም አስተሣሠብሽ ደስ ሲል እደት እዳሠብሽዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይስጥሽ🙏 በጣም ትልቅ ነገር ነው ያልሽው እናመሰግናለን 🙏
Hulem nw masbew temre kegonu kevideow terz lay video eyeseraw bemlkt kuankua bkerts des ylegn nbr
በትክክል
የሚያቀርባቸውን ሁሉ የምልክት ቋንቋ ያስፈልጋል. እነሱም መከታተል አለባቸው
ልብ አጠልጣይ የህይወት ገጠመኝ ማለት ይህ ነው ዋይኔ ቅዱስ ሩፍኤል አባቴ እኛንም ባረከን🤲መምህረዬ አሁንም ካንተ ጋር ይሁን መጨረሻው ዋውው❤
Betam yegermal😢
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
የሆድሽን ከጀርባሽ ታድርግልሽ እመብርሃን ፈታሔ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ
🙏🙏🙏 Egzabher yerdash
በይ እደምነትሽ ይኹንልሽ
ሎሚ ስኮር ጨው አድርገሽ አድ ሌትር ውሀ የፆሎት ውሀ በስም አባታችን ዑቅባ ስላሴ ተማጽነሽ ጠጭ በባዶ ሆድሽ ቃልኪዳናቸውነው የገዳም አባት ላልወለዱ ሰወች ናቸው
: m@@እኅተሚካኤል
እግዚአብሔር. ይርዳሽ
አንደኛ ነኝ ዛሬ የመምህርዬንተማሪዎች እግዚአብሔር አምላክ ባላቹህበት ይጠብቃቹህ እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤❤ ላይክ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤🎉🎉🎉🎉
አሜን3❤
አሜን አሜን አሜን
ይህንን ቤተሰብ በምህረቱ የጎበኘ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያንን ጠንቅዋይ እግዚአብሔር ፍሩዱን ይስጠው አቤት የክፋት ጥግ ክፉ ጠቋር እግዚአብሔር ይምታው።
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ በቸርነቱ ይጠብቅህ በርታ ጠንክር አገልግሎት አልጋ በአልጋ አይደለም ፈተናው የበለጠ ያጠነክርሀል አንተ እኮ የቤተክርስቲያን ወታደር ነህ ከጠላት ሰፈር ብዙ ጦር መወርወሩ ግድ ነው አንተ ብቻ ጽና እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ፓስተር ቢንያም ምላሱ መንታ ነው አንዱ በማስመሰል ለኦርቶዶክስ አንዱ ለጠቋር የሚስራ እሱ በእትግጠኝነት ልቡ አልተቀየረም ከዛኛው ቤቱ አጅንዳ ተሰጠቶት ነው የመጣው ሌሎችም የዋሀን ተጠንቀቁት ብዙ መረጃ እየተገኘበት ነው አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፋ ያወጣዋል በጣም መሰሪ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው። ያ ህጻኑን ቦታ አትስጠው ለሱ ጊዜህን አታባክን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው በቂና አጥጋቢ መልስ ስለመልስክላቸው በጣም ደስ ብሎኛል ኮርቼብሀለሁ የኔ መምህር።
ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያፅዳ❤🙏
የመፃህፍትህን መደርደርያ በጣም ያምራል ልብ ያሳርፋል መስቀሉ እንዳታነሳው መምህርየ በጣም ደስ ይላል
በጣም
እንኳን ለ20ኛው የህይወት ገጠመኝ በሰላም አደረሳችሁ!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን❤
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተሺሎህ ይሆን እዉነት አሳስቦኛል😢😢😢 እመብርሀን ትጠብቅልን
እኔም በጣም አስጨንቆኛል
ኣሞታል ነበርንዴ???
አአአአ መቸ ታሙ ነው አረ መምህሬየ ክፌ አይካብን እመብረሀን ትጠብቅህ@@MessiTeshager
አሜን ትጠብቀዉ እማ ፍቅር
ተሽሎታል እግዚአብሔር ይመስገን እሁድ ለት በላይቭ ተናግሯል❤️
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ስንተየ ስወጣ ስገባ ዋልኩ ❤❤❤ እንኳን ለአባታችን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤
እኔ ልቦና ቲዩብ ለመጀመሪያ ጊዜ አንተን ሲቃወም አይቼ በጣም ነዉ የደነገጥኩ ይገርማል ልቦና ይስጠዉ!!ገጠመኙ አስተማሪ ነዉ በጣም ይከብዳል መጨረሻዉ ግን አማረ እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ እኛንም ይጎብኘን 😢😢
ከባድነው መምህር እኔ የሰፈር አብሮ አደጌ በዚህ መልኩ ሲመጣ ደንግጬ እኔና አንተ ወንድምና እህት ስንሆን ይሻላል ነው ያልኩት አፈር ፈጭተን አድገን እንኳን በሌላ መልኩ መቀበል ይከብዳል!!!
መምህር እንኳን ደና መጣህልን ተሻለህ መምህር የህይወት ገጠመኝ ክፍል 20 ደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ሆይ ይህን የህይወት ገጠመኝ እንዳደምጥ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሐለሁ🙏
የኔ አባት ተዋቸው መጣጉም ከደነ በሆላ ጌታቺን በ ሰንበት ሸረ ብሎ ከሶታል ያለዉን ሁኔታ እያወቅ ባታ አትስጣቸው እማ ፍቅር እልፊ አላፊት መላእቅትን አስከትላ ከሚመጣው ሁሉ ትጠብቅልን 🙏 ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ነገር ይጠብቅልን ✝️✝️
በፀሎታችሁ እስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ
መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ። በህልሜ የአቡየ ቀን ቅዱስ ቁርባን ተቀብየ እዚያው ያየኃት የቤተክርስቲያኑ ሠንበት ተማሪ ቀን ተኝቼ የወገብ brown ቦርሳ ሙልት ብሎ የተዘጋ ትሰጠኝና ከውስጥ ፈንድሻ ነው ያለው ወስደሽ ለእህቶችሽ አካፍያቸው ትለኛለች ከዚያ ነቃሁ። እባካችሁ ቤተሰብ እባካችሁ ፍቱልኝ አመሰግናለሁ። ወለተሰንበት ብላችሁ በፅሎት አስቡኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ብቻ ለነቃፋዎች ልቦና ይስጣቸው ✊የእኛ ቸግና በርታልን የተዋህዶ እንቁ እንወድኀለን❤ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ እስከ መላ ቤተሰቦችህ አሜን🕯🤲
አደኛ ነኝ መምህሬና የመምህር ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
መምህራችን ፀጋውን ያብዝልን ባንተ ትምህር ብዙ ስው እየተለወጠ ነው እኔ ትምህርትህን እወዳዋል ኣማርኛ በመናገር ብዙ ኣይደለውም መስማት በድንቢ እችላለው ይገባኛል ካደመጥኩኝ ደሞ ኣንድ ኣመት ሊሆነኝ ነው የመንፈስ ሴራ ባንተ ነው ያወቅኩኝ እግዝብሔር የተመሰገነ ይሁን ኣንተም ሳላመሰግንህ ኣላልፍም ደሞ በፀሎታቹ ኣሱቡኝ ወለተ ሰንበት እያላቹ❤
እባካቹሁ እሴት ገብርኤል ብላቹ አንደ ሰላምለኪ በሉልኝ የመምህር ተማሪዎች ካለችበት ጭንቅ ትውጣ ብላች መምህር አንተም ካነበብከው አንተም አንድ ሰላምለኪ በልልኝ
መምህር እባክህን ከሌሎች ጋር እንደዚህ አሉ አላሉ የሚለውን ነገር ብትተዉ .እውነት ነው ያስጠላሉ ያናድዳሉ.ግን ዝምታ መልስ ነው ,ዝም ብትላቸው ደስ ይለኛል.በቃ መቀየር የፈለገ ይቀየር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ገጠማቸውን ላካፈሉን ቤተሰቦቻችንም እግዚአብሔር ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው መምህር አንተን የሚቃወሙትን ተዋቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ሀዝቡም ለብዙ ነገር ይከተሉታል አንዱም ለሆዳቸዉ ነበር ። አይዞህ መምህር ትዕግስትህ እጅግ የሚደነቅ ነዉ።ቤዛይት ዓለም አትለይህ
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
በእውነት የሚደንቅ ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን
እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ለዘላለም ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ አሜን
እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን ልዩ አባታችን
መምህር እውነት በጣም የሚጨን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህሬ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን!!!❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤ የመምህር ተስፋዬ ተማሬዎች ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!❤🙏❤
መምህሬ መሰረቴ እንኳን ደህና መጣህልን እመቤታችን ትጠብቅህ✅🌾⛪🌿
አኔ እራሱ በመዝሙረ ያሬድ በጣም ነው ያዘንኩት ምን አይነት አስመሳይ መንፈስ በውስጡ እንዳለ ያስታውቃል ሰብስክራይቡን አንስቼወጣው ወጣው እሱባለበት አልገባም አላይም አላዳምጥም ቲክቶክ መንደርን በዚ ምክንያት ተውኩት ሲቀጥል እሱን ከማዳምጥ አንድ መዝሙር አንድ መዝሙር ባዳምጥ እግዚአብሔር እያመሰገንኩም እያመለኩት ዉስጤም ደስእየተሰኘው ሰላሜን እያገኘው መዋል እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤❤❤ ወንድሞቼናቸው ብለን ስንቀርባቸው አይደላቹም ብለው ከነገሩኝ ምን እሰራለው እንሰጋለን መምህር ቀኑን ሙሎ መዝሙር አላዳምጥም እንዴ ምን አይምሮዬን አጨናነቀኝ ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ስለተጋረደባቸውነው በገንዘብ ።።።።
በትክክል መጥፎ ጥላቻ ንግግር መስማት ዕድሜ ይቀንሳል ወደ ሰውነታችን መርዝ እንደመጋት ነው ስለዚህ ቢቻል ቀናችንን በምስጋና በመዝሙር በፀሎትና በስግደት ጠቃሚ ሃሳቦችን መንፈሳዊ ሲቀጥል አለማዊ ቢሆንም ለስራችን ለህይወታችን የሚረዳ ነገሮች እናዳምጥ ሂወታችን በአጭር ጊዜ ለውጥ እናመጣለን እግዚአብሔር ይርዳን ።
@HD202v እውነትነው ስንት አለማዊ ሜድያ አለ ሚያስተምር ሚጠቅም እመቤቴን እናቴ እኔ ከነሱጋር ከመጨቃጨቅ አን ሰብስክራይብ አርግቼውጥት ስልኬነው ጠላቴ ፀሎት ለመፀለይስቆም እራሱን ግራግብት ስለተናደድኩኝ ግጠፋብኝ ነበር ትውት አርግቻቸው ወደራሴ ተመለስኩኝ ወደሰላሜ መዝሙር ምን አደረገኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@@tegegnanjlot.a6394አየሽ መጨረሻው መፀለይ እንዳንችል አይምሮአችንን ከተቆጣጠረ እርሱስ መንፈስ ቦታ አገኘ ማለት ነው ከዛ መተት ወይም ቡዳ ሲገባ ደግሞ መሰዳደብ እንጀምራለን መጨረሻው ሞት ይሆናል ስለዚህ እንዳልሽው ስልካችንን ጠላት እየሆነን ነው እግዚአብሔር ይማረን።
እግዚአብሔር አምላክ ካስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን ከባድ ነዉ❤❤
እግዚአብሔር ይርዳክ መምህር በርታ የተዋህዶ እንቁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በርታ. እግዚአብሔር ይመስገን ለእንደኛ አይነቱ ደካማ እንማርበታለን. እግዚአብሔር ይርዳህ
በርታልን መምህራችን ብዙ እየተማርን ነው❤❤❤❤
መምህሬ የእኔ እንቁ መድሃኒያለም የእዚህ በላይ ጰጋውን ያብዛልክ የሚቃወሙክን ደግሞ ልቦና ይስጣቸው
መምህርየ በፆሎትህ አስበኝ ሂሩተ ገብርኤል ነኝ! ትምህርቶችህ ቀይረውኝ የእኔም የህይወት ገጠመኝ የሚቀርብ ይሁን። አሜን አሜን አሜን
እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህርዬ ሁሌም የእግዚያብሄር ጥበቃ አይለይህ❤❤❤❤
መምህርየ በርታልን ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ለመናፍቃንም ልቦና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህራችን አንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን አመዳሙ ተንጫጭቶ ደክሞታል ይሄ መናጢ ሰሞኑን ደግሞ በሚካኤል ሰም ደግሞ ማታለሉን ይጀምራል ቅዱስ ሚካኤል ሰይፉን ይምዘዝበት
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን 🤲👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅
ሰዉ እደዚህ ነዉ መምህርዬ ልቦና ይስጠዉ ጣቆር ነዉ ሚጫወትብን እግዚአብሔር ያዋርደዉ አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር የጠቁርን መፍስ ይያዝልን ተሰቃየን እኮ እማምላክ ትፍታን😢😢😢😢
አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ በጣም ያስጨንቃል
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጠላቶቾን ልቦና ይስጣቸዉ።
አህተ ማሪያም ሰይፈ ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስቡን የመምህር ቤተሰቦች እባካቹ በድንግል ማሪያም ፀልዩልኘ ትዳሬን ታደጉልኘ
ኣይዞሽ እመኣምላክ ትድረስልሽ
@MessiTeshager አሜን እህቴ
እመቤታችን ትደርስልሽ አይዞሽ ❤
Ayzosh ehit fetari yalew new yemihonew anchi tselyi
እመ ብርሃን ታስብሽ እህቴ
ይገርማል የእግዚአብሔር ሃይል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይሚል ነገር እኔ ይሚግቡ ነብር ይመስለኛል ግን እግዚአብሔር ያለበት ነግር ደሞ ሁሉም እውነተኛው ምንድን የሚመራው❤ እህት ሚካኤል ከነቤተስች ብላችሁ አስቡኝ
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲🤲🤲
Egezhbr yemsgan
AMEN AMEN AMEN
መምህራችንን መደሀኒአለም ከነቤተሰቦቹ ይጠብቅልን ለእኛ ለተማሪዎቹ ከነቤተሰባችን መደሀኒአለም ይጠብቀን ኪዳነ ምህረት በምልጃዋ በፍቅሯ በበረከቷ አትለየን አትራቀን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህርዬ አተ ለኔ አባቴ ነህ አባት ኖሮኝ በነበር እያልኩ አለቅስ ነበር አሁን ግን ደስተኛ ነኝ በምታስተምራቸዉ ትምህርቶችህ በምታቀርባቸዉ ገጠመኞች በምክርህ ተፅናንቻለሁ አመሰግናለሁ መምህርዬ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልኝ ለሀገሬ አብቅቶኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል አምላክ ፈቃዱ ቢሆን🤲
1:43:00🤔🤔🤔🤔🤔እነውትም ምስኪን የነዱን እኮ ነን መምህር
እግዛአብሔር የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን
ብዙ ችግር አለ በየ ቤቱ እሱ ብቻ ይማረን
የመምህር ተማሪዎች ኑ እንዳምጥ❤
Amen amen amen 🙏 ❤❤❤
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚየስጨንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር በመልካም ስለጨረሸው በጣሞ ደስ ይላል ጎዶልያስ ልቦና ይስጠን
እግዚሐብሄር ይመስገን እውነት በጣም ይገርማል የጠቋር መፈስ ሲዋረድ የእግዚሐብሄር መፈስ ቅዱስ በሰው ላይ ተናገረ ተመስገን አምላኬ።መምህርዬ እዴት ነክ ተሻለክ እመቤቴ ከነቤተሰብክ ትጠብቅልን❤❤ፈጣሪ ሆይ ልቦናችንን መልስልን ይቅርም በለን
መምህርዬ ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን አምን አሜን መምህር ልቦናይስጠን ልቦናላጡ ልቦናቸዉን ይመልስልን እግዚአብሄር እናመሰገናለን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አምላኬ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴሀጢቲን ይቅር በለኝ
አሜን አሜን አሜንን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
መምህርዬ ወደፊት ጠላት ወደዋላይዉደቅ መምህር ተስፋዬ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
እሰይ የኔ አንበሳ ጀግና እማ ፍቅር ከልጆ ጋር ትጠብቅህ ከቤተሰቦች ጋር በርታ እኛም እንድበረታ በፀሎትህ አሰበን አሚን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርየ ❤❤❤❤❤❤❤
ድብልቅልቅ ካለ ሥሜት በኋላ እእእእ እርፍ የሚያገግ ገጠመኝ !‼️ በእዉነቱ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን።👏
በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ መምህርዬ
መምህር እንዴት እኮ ላንተ ያለኝ ክብር እዉነትም ፓስተር ሽታዬ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ የስጥልን
መምህር እናመሰግንሀለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ተመሥገን አምልኬ ስለሁሉምነገር❤❤❤ተባረክ መምህርየ
አሜን ፫ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿☦️🌾🌾🌾💐💐🌼🌼
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን ❤
ያብሰራ ስታስተዋውቀን ደስ ብሎኝ ነበር መምህርየ ሚያገዘው ሰው አገኘ ብያ ለካ እሱ ለጥቅም ነበር ሲሮጥ የነበረው
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ወልደ ጊዮርጊስን በፀሎታችሁ አስቡት
መምህሪ እግዘብሔርን ይጠብቅ ረጅም እድሜ ይስት በትምህርት እየተማርኩ ነይ ❤❤❤
ይህ ታሪክ አሁን እኔ የምኖረው ህውትነው መንፈስ አለ ማለት ማግባት አልፈልግም ገዳምነው የምገባው እያልኩ እመልሳለሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በስደት ነው ያለሁት
ከባለታሪኩም.በላይ.የመምህር.መጨነቅና.
በስተመጨረሻ.የደስታ.እምባ.ማልቀስህ.ትሁትና.የዋህ.መምህራራችን.ጸጋውን.ያ.ከዝህ.በላይ.ያብዛልህ.ልጆቹም.ባለታሪኮችችንክዋን.ደስ.አላችሁ.እግዚአብሔር.ይመስገን❤