24ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአባቱን አስማት ተምሮና ተዋርሶ ሴቶችን የፈጃቸው ባለሱቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 427

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 8 днів тому +46

    እንዃን ለአባታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን መምህሬ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅህ በሰላም ተመለስልን

    • @samssung3465k
      @samssung3465k 8 днів тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መድኃኔዓለም ባለንበት ሁሉ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 8 днів тому

      አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      አሜን❤አሜን❤አሜን❤

    • @askaleselassé
      @askaleselassé 8 днів тому

      አሜን። እንክዋን አብሮ አደረሰን እህታችን።

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 8 днів тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @እግዚአብሄርድንቅነው-ሰ8ረ
      @እግዚአብሄርድንቅነው-ሰ8ረ 7 днів тому

      amen. enkuan abro aderesen

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 8 днів тому +22

    አባት ለልጁ ደህና ጠቃሚ ነገር ያስተምራል እኝህም ስልብና ያስተምራሉ ወይ ጉድ አስባችሁታል ሱቅ ልትገዙ ስትሄዱ አፍዝዝ አደግዝ ሲደረግባችሁ ስትሰለቡ ከባድ ነው መምህራኖቻችን ከቤት ስትወጡ ቅባ ቅዱስ ተቅብታችሁ ጸልያችሁ ውጡ እሚባለው ለዚህ ነው ተመልከቱ እንግዲህ ጥበብ የሚባለው ጠባብነት ሲዋረሱ ለእናታቸው ለቤተሰባቸው አያዙኑም አያስቡም ድፍን ነው ሚሉት ስሜታቸውና ፍቃዳቸው ብቻ ነው ሚፈጽሙት አንበሲት ናት ልጅቱ ወደ ቤቷ ግብት ብላ ቶሎ በመቆጠሪያ መቀጥቀጧ ለዚህ ነው መንፈሳዊ ውጊያ ጀምሩ ሚባለው እንደዚህ አይነት ጀግና የመምህር ተማሪ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የመንፈስ እርካታ ነው እማገኘው ምናለ ለኔም ጓደኛዬ በሆነችኝ 49:50 መምህር በዚህ ፓርት ምን ያህል የሱ አላማ የሰው ነፍስ ማዳን እንጂ ማዋረድ እንዳልሆነ በደምብ ግልጽ ነው የኔ ትሁት መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት 51:57 ይሄ ቆራጣ መንፈስ አንዲህ ተዋርዶ ማየት በጣም ደስ ይላል 52:25 አጋጣሚ አይደለም ፍቃደ እግዚአብሔር ነው መምህርዬ ሁሌም አጋጣሚ አይደለም ፍቃደ እግዚአብሔር ነው በሉ ስለምትለን በህይወቴ የሚሆንልን መልካም ነገር አጋጣሚ ነው አልልም ፍቃደ እግዚአብሔር ነው የምለው በዚህ አጋጣሚ አገጋጣሚ አይደለም መትረፌ መዳኔ የሚለው መዝሙር የአቤል መክብብ ጋብዣችኃለሁ
    ወድማችን ይሄ በቀል እምትለው ነገር ተወው ምንም አይጠቅምህም ካለፈው የሚመጣው እንዳይብስብህ አንተ እነሱን ለመበቀል ስታስብ እግዚአብሔር የበቀል በትሩ እንዳያነሳብህ በቀል የኔ ነው እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ልኡል እግዚአብሔር የመመለስ የንስሐ እድሜ ተሰጥተኃል ተጠቀምበት ከእስር ስትወጣ ንስሐ ገብተህ ቆርበህ የቀረው ዘመንህ እግዚአብሔር በማገልገል ቤተሰቦችህን በመጦር አሳልፍ ይሄንን ጥበብ የሚሉት ጠባብነት አዋረደህ የሰውውን ህይወት እንድታበላሽ አደረገህ እንጂ ምንም አልጠቀመህም የተዋረዱትን ወደ ሚያከብር ወደ ልኡል እግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ግባ እሱ ስምህን ያድስልኃል መልካም አዲስ ሂወት ይሰጥኃል እግዚአብሔር የልዲያ ልቦና የጴጥሮስ እንባ ይስጥህ መምህር ደሞ ሊረዳህ ዝግጁ እንደሆነ ሁሉም ነገር እንደሚያረግልህ በሁላችን ፊት ነግሮኃል ካንተ የመለወጥ ፍቃድ ብቻ ነው ሚጠብቀው እንዲህ አይነት ሰው መቸም አታገኝም ከራስህ በላይ ላንተ እያሰበልህ ነው የተሰጠህን እድል ተጠቀምበት መምህሬ እግዚአብሔር ይርዳህ የልፋትህን ዋጋ ፍሬ አፍርቶ ያሳይህ🙏

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat 8 днів тому +42

    ወንድማችን ከእግዚአብሔር ጋር ታግሎ ያሸነፈ የለም ሳትታሰር ስትልከው የነበረው መንፈስ ከተያዘ ደግመህ ብትልከው ከመያዝ አያመልጥም ደም አፈሳለው ብትል ያባትህ እጣ ይደርስሀል ለነሱ ግን ዋጋ ያገኙበታል ስለዚህ ተሰበር ይበቃሐል

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 3 дні тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏ወንድማችን ቸሩ መድኃኒአለም አይነ ልቦናህን ያብራልህ ማስተዋሉን ይስጥህ ተመለስ ያለፈው ዘመንህ ይብቃህ

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 8 днів тому +13

    በልጅቷ በጣም ኮርቻለው መጨረሻሽ ያሳምርልሽ ብዙ ተምርያሌው ሕይወታችን ብልሽት ያለውኮ የአምልኮ ሕይወት ሰሌለን ነው😢ያለፈው አልፈው አምላክ ሆይ ቀሪ ዘመናችን ባርክልን🎉🎉ወንድማችን ከእስርቤት ስትወጣ ንስሐ ገብተህ በፆም በጸሎት በጸበል አጋንንቱ ማስወጣት አለብህ እንጂ ለበቀል መነሳት የለበህም።ካለፈው ኃላኛው እንዳይብስብህ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ።

  • @ራሄልየቅድስትአርሴማልጅ

    ወንድማችን የምቶደው ቅዱስ ያሬድ ይርዳህ ቅዱስ እሩፍኤል ይርዳህ እማምላክ እም ፍቅር ትርዳህ የመምህርንም ድካም አስበህ ለናትና አባትህም መዳን ስትል ከስር ስትወጣ ፀበል ጀምር ንስሀ ግባ ተመለስ እናት አባትህንም አቁርብ ተመለስ እግዚአብሄር ይርዳህ ልቦናህን ያብራው

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 8 днів тому +82

    ነገ እኮ (27)ነው መድኀኔዓለም እንኳንአደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን🙏
    ከኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሃይማኖት ብላችሁ ደካማ እህታችሁ ነኝ

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 8 днів тому +3

      Amen amen amen

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 8 днів тому +2

      ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 7 днів тому +1

      @@Kalወለተተክለሐይማኖት እንኳን አብሮ አደረሰን ... 💚💛❤🙏

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification 7 днів тому +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ በርች🎉

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 7 днів тому +1

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    24ኛ የህይወት ገጠመኝ የእግዚአብሔር ሰላም የእመቤታችን አማላጂነት ጥበቃዋ ከእኛ ጋር ይሁን እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሰገን መጠበቅን ጠብቆ ምህርት ቸርነቱ ሳይለየን ለዝች ሰአትና ደቂቃ ላደርሰን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዉ አሜን፫🤲🌸

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 8 днів тому +30

    "ነገ ➋❼ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም ማለት እግዚአብሔር አዳኝ መድኃኒት ማለት ነው ➠ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ
    ✝️የተረሱትን ~የሚያስታውስ
    ✝️የተናቁትን~ የሚያከብር
    ✝️ስደተኞችን~የሚጠብቅ
    ✝️የታመሞትን~ የሚፈውስ
    ✝️ያዘኑትን ~የሚያፅና
    ✝️ሲሰጥ ~እማይሳሳ
    ✝️ቸሩ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጁ ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721

    ዉይ ዛሬ 3ኛ ነኝ ቤተሰብ ሁኑኝ እንደ ገባችሁ ላይክ አርጉ ለሁሉም ይድረስ መምህርዬ ባትናርም አተህ ደስ ስሲል ኑኑ❤❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 6 днів тому +2

    በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ይቅር በለን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 8 днів тому +12

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ❤ እንኳን አደረሳችሁ ለአለሙ መዳኒት ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሀዊ ክብረበዓል😢ሀጢያታችንን ሳይቆጥር በምህረቱ በቸርነቱ እየጠበቀ ለሚያኖረን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ከፅሀይ መውጫ እስከ ፀሀይ መግቢያ ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤
    🎤😮ሁሉንም አዳምጨ እኮምታለሁ✅

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 6 днів тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 5 днів тому +2

    በጣም ድንቅ ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ እህቶች ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ከዝ ክፉ መንፈስ ይገላግልህ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰

  • @dagimsisay
    @dagimsisay 5 днів тому +4

    ሰላም ተሰፍሽ! በመጀመሪያ ለትምህርትህና የገጠመኝ ዝግጅቶችህ በጣም አመሰግናለሁ ! በጣም አሰተማሪ እና አንቂ ናቸው።
    የበርሜል ጊዮርጊስ ምስክርነትህን እየጠበኩ ነበር ከተቻለ ብታጋራን ። አመሰግናለሁ !

  • @Fgui-k5h
    @Fgui-k5h 6 днів тому +2

    ሰላምህ ይብዛልህ መምህር እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 7 днів тому +7

    በጣም ግሩም ገጠመኝ የተማርኩበት ነገር ቢኖር ህይወታችንን በሎትና በትጋት የምንንኖር ከሆነ ጠላታችን ሴይጣን አይጠጋንም እራሳችንንም አድነን ለሌላው መድሃኒት እንሆናለን እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ እነዚህን ቤተሰብ ከእግዚአብሔር ጋር ታድገሻቸዋል ተባረኪ

  • @ShuburaDemisee
    @ShuburaDemisee 6 днів тому +2

    አባታችን በፀሎት አስበኝ ውለታ ሚካኤል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍቲአ
    @ኤፍቲአ 7 днів тому +4

    መምህራችን የመምህር ተማርዎች እንኳን ለአባታችን ቸሩ መዳን አለም ወራዊ መታሰብያ በአል አደረሳቹሁ አደረሰን ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥክ ላንተ ሕይወት ባታስብም ግን ለእናትክ እና አባት ስትል ወደ እግዚአብሔር ተመለስ እግዚአብሔር ቸረ ነው ይምርካል ቅዱስ ሚካኤል ልቦና ይስጥክ ለሁላችንም የእማ ፍቅር ልጂ ሉኡል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን መንግስቱ በመጣ ግዜ አስበን አባታችን መዳን አለም ሆይ

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 7 днів тому +5

    የዚህ ታሪክ ባለቤት ወንድማችን እግዚአብሔር ለንስሃ ስለጠራህ ተመርጠሀል ወደ ልቦናህ ተመለስ

  • @Qedisetmerega
    @Qedisetmerega 7 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ እግዚአብሔር ታግሎ የጣለዉ የም የዉደቀ እንጅ

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o 7 днів тому +2

    ልዑሉ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethopietho398
    @ethopietho398 7 днів тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @ራሄልየቅድስትአርሴማልጅ

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን መደሀኒአለም ይባርክልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እሚገርም ህይወት ገጠመኝ ነው ወድማችን እኛ የመምህር ልጆች በናተ ሂወት ብዙ ተምረናል በጣም

  • @Tegstmegosaybie
    @Tegstmegosaybie 3 дні тому +2

    አባታችን ቃለሂይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @abebech13
    @abebech13 7 днів тому +6

    አሜን አሜን አሜን 27እኳን አደርሳችሁ ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲🤲🤲

  • @kedestasfawekidi9465
    @kedestasfawekidi9465 5 днів тому +1

    መምህር እድሜ ዘመንህን አምላክ ይባርክልህ።

  • @AlematMurust
    @AlematMurust 7 днів тому +3

    መምህራችን እግዚአብሄር ይባርክህ ቃል ሂወት ያሰማልን🙏የመምህር ተማሪዎች እባካቹ በፀሎታቹ አሰቡኝ ወለተ ዮሐንሰ ብላችሁ የሰማሁት በተግባር እንዳደርገው😢

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j 7 днів тому +3

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ
    ባለ ታሪክ ወንድማችን የትዕቢት መጨረሻው ውድቀት ነውና የፀፀት ልብ ይስጠን የዛሬው መድሃኒአለም የሁላችንን መጨረሻ ያስምርልን ✝️🙏

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik 7 днів тому +5

    እምነት ከምግባር ጋር ድንቅ ነዉ በርቺ እህቴ
    እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልህ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጥህ ምህረትን ያውርድልህ

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675 7 днів тому +4

    እባኮን : ፀልዮልኝ : ብስራተገብርኤል : ነኝ ::

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 7 днів тому +5

    እግዚአብሔር ልቦናህን ይህ ይመለስልን ወንድማችን ☦️🤲🤲🤲

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    መምህሬ ዘላለም ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ከሁሉም በፊት ሳይገባን ይቺን ሰዓት ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቅደስ መዳኒአለም ከክፉ ይጠብቀን

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 7 днів тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 8 днів тому +5

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤ እንኳን ለአባታን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤

  • @MesertNugse
    @MesertNugse 7 днів тому +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤ እንኳን ለአባታች ቸሩ መድሃኒያለም ወረሃዊ መታሰባ በአል በሰላም በፍቅር ያደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉 ቃለህወት ያሰማልን መምህርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asdasdff6016
    @asdasdff6016 7 днів тому +3

    ቃለህወት ያሠማልኝ መምህር ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመዉ❤❤ ተመሮ እሚለወት ልብ እዲኖረኝ በፆሎትህ አሥበኝ ሀጣተኛነእና እግዚአብሔር እዳበረታኝ 😢

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 8 днів тому +42

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ የበረሀው መናኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @SarahSarah-ii2pn
      @SarahSarah-ii2pn 7 днів тому +4

      አምላካችን ቸሩ መድሐኒአለም ይዳብስሽ የአባታች አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንባና ጸሎታቸዉ ይድረስልሽ አይዞሽ እማየ

    • @eshetutamiru7180
      @eshetutamiru7180 7 днів тому +2

      አሜን የተመኘሽውን ያድርግልሽ

    • @yegebrelg1226
      @yegebrelg1226 7 днів тому +1

      Kedus rfahel mhasnshen yftalshe🙏🙏🙏🙏🙏

    • @FjdjxhhNxj-we2bj
      @FjdjxhhNxj-we2bj 7 днів тому +2

      ​@@SarahSarah-ii2pnኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ውድ🙏🙏🙏🙏😘❤😘❤

    • @Kdksj111-u8n
      @Kdksj111-u8n 6 днів тому +1

      የአባታችን እንባና ፀሎታቸው ይደረሰልሸ አይዞሸ ውድ አሳዝንሸኚ የአባታችን የምህልላ ፀሎት አዳምጪ ተጠመቂ የአመነ ይሆነሉታል 😢

  • @atenatyose21drill
    @atenatyose21drill 5 днів тому +1

    በጣም ይገርማል እግዘብሔርን ይጠብቀን

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 7 днів тому +3

    እግዚሀብሔር ይመስገን መምሕርዬ
    ቸሩ ዳኒያለም ይጠብቆት ❤❤❤❤

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 7 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ❤❤

  • @Wolete-Maryam
    @Wolete-Maryam 8 днів тому +5

    በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኘ ነዉ

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm 7 днів тому +5

    መምህራችን የኛ እንቁ መምህር እማይዬ መርያም አስከ ቤተሠቦችህ ጥጠብቅህ❤❤❤❤

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 8 днів тому +8

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤ከበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመልሰህ ስለጉዞህ ለመስማት እንዴት እንደጓጓሁ🎉

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 8 днів тому +4

    አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልብናችን ያሳድርብን ወድሜ መምህር የመከረህን ምክር ስማ ይጠቅምሀል ንሰሀ ግባና ባድስ ሂወት ጀምር

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 7 днів тому +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ስጦታችን መምህራችን እግዚአብሔር እስከነቤተሰቦችህ እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን የወንድማችንን አይነ ልቦናዉን እግዚአብሔር ይቀይርልን አሜን አሜን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 8 днів тому +9

    መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ራሄልየቅድስትአርሴማልጅ

    መምህርት እንኮን ደመጣህልን እንኮን ለመደሀኒአለም ወረሀውይ በአል እንኮን አደረሳችሁ መደሀኒአለም በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መምህራችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @AsrebebAmbaye
    @AsrebebAmbaye 7 днів тому +2

    ቃለ,ህይወት,ያሰማልን,መምህር,በእድሜ,በጤና,ይጠብቅልን,ሰምተን,30,60 100,ያማረ,ፍሬእንድናፈራ,እግዚአብሔር,ይርዳን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህል የኛ እንቁ በርታልን የህይወቴ ብርሀን መምህርዬ ሺ አመት ኑርልን❤

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold 7 днів тому +4

    ወንድማችን ለንስሀ ያብቃህ ያብቃን እመብርሀን ልብህን ትመልስልህ..መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ..መድሀኒአለም በእያለንበት ጠብቀን አሜን🎉

  • @Almash-kk3vr
    @Almash-kk3vr 8 днів тому +6

    እንኳን ደህና መጣህልን
    መምህርዬ የናፈቅዉ እኔዴን 😢

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 7 днів тому +7

    በዚህ ጊዜ ስንቱ ለሰው መጎዳቱ ምክንያት ይሆናል እህታችን ግን ለዚህ ቤት መዳን ሆነሻል እና ተባረኩ እስር ቤት ያለውም ወንድማችን የሚወደው ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ልቦናውን ይመልስለት መምህር እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @SuseLove-dc9uv
    @SuseLove-dc9uv 8 днів тому +5

    ሰላም መምህር እንኩዋን አደረሰህ ለ ጌታችን ለ አምላካችን ስሙ መድኃንያለም እንዲሁም ተማሪዎች እንኩዋን አደረሳችሁ መድሃኒያለም ከክፉ እስራት ይፍታን ይፍታችሁ 🙏🥹

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    መምህር ባለህበት ሰላምህ ይብዛልህ 24የህይወት ገጠመኝ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን ሐሙስ እሁድ ማክሰኞ ሲሆን ቅር ቅር አለኝ

  • @NigistLema
    @NigistLema 7 днів тому +2

    ወንድሜ ይሄ የወደቀ የተዋረደ መንፈስ ነውና ላንተ አይጠቅምህም የመምህርን ትምህርት በሚገባ አዳምጥ,የምትወደው ቅዱስ ያሬድ ያግዝህ,,እግዚአብሔር ከቤተሰቡ ጋር ይሁን❤መምህር አንተ ትለያለህ ዋጋህን በሰማይ አግኝ,አንድ ቀን ለኔም ትደርስልኛለህ❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 7 днів тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህታችን እውነት ድቅ ሴት ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን እና ውድማችን አተም ልቦና ይስጥህ ለወግ ለማረግ ያብቃህ ውድ መምህራችን የዘበኑ ጀግና ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ከመላው ቤተስቦችህ❤❤❤

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 6 днів тому +1

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን

  • @NigistLema
    @NigistLema 8 днів тому +4

    እንኳን ለነገው መድኃኒዓለም ወረሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 8 днів тому +3

    እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለአምላካችንለመዳኒአለም ወረሐዊመታሰቢያአደረሣችሁአደረሠን አሜን

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 8 днів тому +12

    ሰላም መምህር ስጠብቅህ 🇪🇷

  • @በእምነትእሸቱ
    @በእምነትእሸቱ 8 днів тому +4

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    በፀሎት አስብኝ ጭንቅ ብሎኛል ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ ካለብችግር እድላቀቅ

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 8 днів тому +4

    እግዚአብሄር ካተጋር ይሁን መምህር እናስግናለን ከዲሀለዉ ጉድ እግዚአብሄር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እቁ ኑርልኝ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠለሁሉም ነገር መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ እንቁ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 8 днів тому +3

    መምህር እንኳን በስላም የኛ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ዘርህ እንደ አሸዋ ይብዛልህ ❤❤እማ ፍቅር ቤተስቦችህን ትጠብቅልህ ሺ አመት ኖርልን

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንኳን አደረሰህ ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ወርሀዊ መታሰቢያ በእል❤❤❤

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 7 днів тому +2

    የምንወድህና የምናከብርህ እንቁ ምህራችን እንካ ለሀያሉ ተቸሩ መድሀኒአለም አደረሰህ እንዲሁም እና አባቶቼ እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 8 днів тому +2

    መምህራችን እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሐዊ በዓል አደረሳችሁ ገጠመኙን ላዳምጥና እመለሳሎሁ ❤

  • @سلامه-ه1ي
    @سلامه-ه1ي 8 днів тому +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እኳን ደና መጡ ዉድ የእግዜኣብሔር ልጆች እኳን ኣደረሳቹ ኣደሰን የመድሃንታችን ኣምላካች እዮሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ያስረዝምልን በርታልን የድንግል ማርያም ልጅ ከሰይጣንና ከሰራዊቱ ከነ መላቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ይጠብቀን አሜን የሰማነውን የምንድንበት ያድርግልን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 7 днів тому +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቸሩ መድኃኒዓለም 🕯️🕯️🕯️🌿🌹🌿🌹🌿🕊 ይጠብቅልን እመብርሃን ከልጆሽ ከወዳጆሽ አስታርቂን ልቦና ይስጠን ።።።።

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 4 дні тому +1

    ዘመንህ ይባረክ የኛ መድሀኒት

  • @weto5477
    @weto5477 7 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን 27🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Papujawanduja
    @Papujawanduja 8 днів тому +1

    መምህር ድካምህን ከፍጻሜ ያድርስልህ ባለ ታሪኮቹን የዘላለም ምግብና መጠጥ የሆነዉን ክርስቶስን ይልበሱልህ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳህ

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 7 днів тому +1

    መምህር ቃለሒወት ያሰማልን::

  • @Tizita341
    @Tizita341 5 днів тому

    Amen Libanaw Yikeyir

  • @yefikirsewyefikirsew6538
    @yefikirsewyefikirsew6538 8 днів тому +3

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @LileTufa
    @LileTufa 7 днів тому +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናህና ይመልስልህ ሁላችንም በፀሎት እንበርታ መፀለይንየመሰለ ነገር የለም

  • @hiwotmulugeta374
    @hiwotmulugeta374 8 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰለም መጣህ

  • @surafelkinfe4990
    @surafelkinfe4990 6 днів тому

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!ወንድማችን ፈጣሪ ልቦናህን ይመልስ

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech 7 днів тому +1

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አሁንም ያጋልጥልን ምድረ ደብተራን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እውነት "መንፈስ ቅዱስ ፀጋን ይሰጣል" አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉አቤት ሙያ መቸም የአርት እይነት ነው ቤትህ የሞላው የኪዳነምህረት ፍሬም በጣም ያምራል ያንን ስፌት የሰፋች እመቤት እጃ ይባረክ ነፍሷን ይማረውና እና እናቴም ስፌት ትሰፋ ለሸማም ጥት ትፈትል ነበር ግሩም መክሊት የፀጋ ስጦታ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 8 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @fesehabayu-d9g
    @fesehabayu-d9g 8 днів тому +2

    ሰላም መምህር እንኳን ለመዳኒአለም ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ፡፡ መምርዬ በሰላም ናልን፡፡አሜን "አሜን አሜን አሜን".[ ❤❤❤🎉🎉🎉]::

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 8 днів тому +8

    እንኩዋን ለአባታችን ለመድሀኒያለም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብሩ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤መምህራን በሰላም ይመልስልን ❤❤❤

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 7 днів тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የምትወደው ቅዱስ ያሬድ ልቦና ይስጥህ እመብርሃን ለወላጆችህ እረፍት እድትሆናችሁ ትርዳህ

  • @AffectionateCaveWaterfal-bv4im
    @AffectionateCaveWaterfal-bv4im 8 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ድህና መጣክ

  • @ወለተኪዳንበረኸትአብ

    ሰላም መምህር ትምህር በጣም አስተማሪ ነው ። እግዝአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉

  • @DerejeTadese-s8o
    @DerejeTadese-s8o 6 днів тому

    መምህር ተስፋዬ ተባረክ!🙏

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    እስር ቤት ያለኸው ወንድማችን ከእስር ቤት ከመውጣትህ በፊት የመምህርን ትምህርት በደንብ አዳምጥ እንደወጣህ ንስሐ ገብተህ ወደ ፀበል ሒድ ፀልይ ስገድ እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ወንድሜ🙏

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 6 днів тому

    መምህር.ተስፋየ.በዉነት.እድሜና.ጤናይስጥልን.ማነዉ.እደኔ.በመምህር.ትምህርት.ስደትላይሆኖየሜደሰት.የኔህይወት.ገጠመኝነዉ.እኔምያሳለፋኩት.ህይወትነዉ.የመናፋስትዉጊያ..እግዚአብሔርይመሰጌን.ቃሉን.እድሠማ.የፈቀደልኝ.ተመስጌን..አምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tifit589
    @tifit589 7 днів тому +1

    አቤቱ ማረን እግዚአብሔር 😢 መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721

    መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን አስተዋይ ነህ ፀጋዉን ያብዛልህ ብርታ ቸሩ መዳኒ አለም ይርዳህ እማ ፍቅር ካንተ ጋር ትሁን የሚገርም ገጠመኝ ነዉ የስንቱን ሂወት አበላሸ ቢነቁበትም እና ንቁ ከቤት ስትወጡ ፀበል እምነት ተቀባቡ ፀልዩ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 8 днів тому +2

    አሜን እንኳን ደና መጣህልን መምህር❤❤❤

  • @ህያብሂሩተስላሴ
    @ህያብሂሩተስላሴ 8 днів тому +4

    መምህርየ

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 8 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተሰፍሸየ