ውበት የሚያበላሹ ፋሽኖች‼️ እንዴት እንምረጥ❓| EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ፋሺን #ውበት #ገናጥበብ
    Song from UA-cam Audio Library:
    Rains Of Meghalaya - Hanu Dixit
    Coast - Anno Domini Beats
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    Music from UA-cam audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Milk-MokkaMusic
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF

КОМЕНТАРІ • 482

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  Рік тому +55

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    ☎🇮🇹 +39 3808966138
    ☎🇪🇹 +251913287952
    ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 Рік тому

      የዊጉን አይነት ግን ብታሰቀምጨልን

    • @toleshidinsa5458
      @toleshidinsa5458 Рік тому

      አሜን የሁሌም ምርጥ ትምህርቱ እንዳይቋረጥብን እናመሰግናለን ፍቅር🎉

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Рік тому

      ኤልሲ ፕሊስ መልሺልኝ ፊቴን ታጥቤ አመዳም ይሆናል ምን ልቀባው በተፈጥሮ ደረቅ አይደለም ስታጠብ ግን አመዳም እየሆነ ተቸገርኩ እነ ካካው ሁሉ ሞክሪያለው አልተስማማኝም

    • @Dina-nj2yb
      @Dina-nj2yb Рік тому

      Ciow ሺያ በተር የት አገኝአለሁ ኢጣሊ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @hewanteshome9708
    @hewanteshome9708 9 місяців тому +4

    ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ትክክል ብለሻል
    ጆሮ ላለው ጥሩ ምክር መክረሻል
    ቀጥይበት 👍🏾

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh Рік тому +6

    ኤልስዬ:ምክርሽን:
    ስወደው:በጣም:
    ጠቅሞኛል:እግዚአብሄርና:እምቤቴ:ዘመንሽ:ይባረክ::

  • @ማራናታኢየሱስ
    @ማራናታኢየሱስ 11 місяців тому +7

    ትኩረት ወደ ኢየሱስ!ጌታችን ይመጣል

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Рік тому +5

    ወላሂ ስነስረአትሽ በጣም ደስ ይላል ሌላው ቢሆን ይሳደቡ ነበር ዘርሽ ይባረክ

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Рік тому +4

    እረ ተባረኪ እውነቱን ነው የተናገርሽው ማስተዋል ይስጠን ተፈጥሮን የመሰለ ውበት የለም የካውያው ነገር 😂 ከዛሬ ወስኛለሁ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Hana-cw6zg
    @Hana-cw6zg Рік тому +9

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በየ ፕሮግራምሽ የምታቀርቢው ቀናነት የተሞላው ምክርሽ መሬት ላይ ጠብ አይልም !!የፈለገ ይቀበልሽ የልፈለገ አይቀበልሽ አንቺ ከመምከር ወደኋላ አትበይ!! ምክንያቱም ባብዛኛው እብደት ቀረሽ አለባበስና አጋጌጥ በገሀድ የሚታየውን ነው የምትመክሪው በተለይ ያየሁት አይቅርብኝ ለሚሉት ትልቅ መልእክት ነው።በትክክል እውነተኛ ነገር ነው የምትናገሪውና በቀናነት ለምትመክሪው ሁሉ ልትመሰገኝ ይገባሻል እንጂ መወቀስ አይገባሽም።

  • @tsionbelete
    @tsionbelete Рік тому +10

    ትክክል ነሽ የዊግ ነገር ኮንፊደንስ አሳጥቶኝ ነበር እግዚአብሄር ይመስገን እድሜ ለስደት እርግፍ አርጌ ጥየዋለሁ በሽታ ነዉ መስሎ የሚታየኝ ባጠቃላይ ፎርጅድ ነገሮችን ካቆምኩ4አመት ሞላኝ ተመስገን🤲🤲🤲🤲

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 Рік тому +3

    በጣም ጎበዝ ኤልሲ አንች እነ መሰኪ በጣም ትልቅ ሰራ ነው እየሰራችው ያላችውት ክብረ ይገባችዋል እንደዝህ መልካም ሰራ የሚሰሩትን ማበረታታት አለብን እያየን ማሰደግ አለብን ላይክ ሼረ አደረጉ❤❤❤❤

  • @mesisole6051
    @mesisole6051 Рік тому +5

    ኤልሲ ቆንጆ የምታስተላልፊው መልክት ሁሉ ልክነሽ የኔ እመቤት በርችልኝ

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Рік тому +3

    አንቺ በርቺ እህቴ ብዙ ስዎች የሚታዘቡትን ነገር ነው የተናገርሺው ጥሩ ምክር ነው እናመስግናለን ❤

  • @biruktawitmeselu
    @biruktawitmeselu 11 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት የምታወሪ። በጣም ልክ ነሽ።

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Рік тому +3

    እጅግ በጣም ደስ የሚል እና እውነትን የተመረኮዘ ምክር ነው ።
    ተባረኪ እህታችን።
    Thank you!

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm Рік тому +4

    ውይ ኤልስዬ በቃ አንቺ ለኔ ቅመ ሜ ነሸ እረጅም እድሜ ከመላው ቤተሰብሸ ጋር ይስጥሽ

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Рік тому +11

    ኤልሲዬ በጣም እምወድሽ እማከብርሽ ሴት ነሽ ❤ አሁን ስለ ዊይግ ስታነሽ አቁሜ ነዉ የምፅፈዉ ሰሞኑን የምታደርጊዉ ፀጉር (ረጂሙ) በፍፁም ካንቺ ኳሊቲ ጋር አይሄድም የበፊቱ በጣም ያምርብሻል በተረፈ I LOVE YOU 🫶🏾

  • @munatube7030
    @munatube7030 Рік тому +9

    ሠላም ለዚህ ቤት እንደምን አላቹህ ቤተሰብ በየአላቹሁበት የአለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ቸርነት የመላዕክት ጥባቆት የፃድቃን ሰማዕታት ፀሎትና ልመና የእናታቸን የድንግል ማርያም ምልጃ እና ፀሎቷ አይለየን ሰላማቹህ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ክፉ አነይንካቹህ አይንካን አሜንንንን
    እውነትሽን ነወሰ ፋሽን ሁሉ ይደረጋል ማለት አይደለም ማያብርብንን ነገር ማወቅ አለብን ኤልሲዬ❤

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 11 місяців тому +2

    Wow ኤልሲ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ደሞ ሁሉም እኔ የማምነንበት ሀሳብ ነው እና አመለካከትሽን በጣም ነው የምወደው አንደኛዬ ነሽ አከብረሻለሁ ❤❤❤❤

  • @abdualbaset2256
    @abdualbaset2256 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ መልካም ሰው

  • @alemayele8572
    @alemayele8572 Рік тому +7

    I used to live in Italy, I used to iron my jeans and t-shirt, but North America washing machine and dryer no need to iron clothes

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Рік тому

      The best wishing machine in the world is From German but still needs to iron our clothes 🤩❤️🙏

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Рік тому +11

    ከጨዋ ቤተሰብ እንደመጣሽ ተግባርሽ ይመሰክራል

  • @gedeong.6391
    @gedeong.6391 11 місяців тому +8

    ግርማ አባቴ ሞገስ ደግሞ አጎቴ ነበሩ ነፍሳቸውን ይማር አሑን በሕይወት የሉም ግርማ ሞገስ ስትይ አስታወስሸኝ 😭😭

    • @Godisgood-yd7xv
      @Godisgood-yd7xv 11 місяців тому +1

      😂

    • @HeluAlex-tn7uh
      @HeluAlex-tn7uh 6 місяців тому +1

      ክክክክክክክክክክል

    • @gedeong.6391
      @gedeong.6391 2 місяці тому

      @@SYGBY 😐 I didn't expect people to joke about this matter anyways i will try to see the brightside

  • @biruktihabesha4681
    @biruktihabesha4681 Рік тому +6

    በመልክቶችሽ ብዙች ጠቅመሻል ። ጥበብ እና ማስተዋል የስጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 Рік тому +4

    የኔ ቆንጆ ኑርልኝ በርቺ እወድሻለሁ

  • @TrisitWondmu
    @TrisitWondmu 5 днів тому

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ተባረኪ

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሥለ መልካም ምክርሽ እመብርሀን ትባርክሽ

  • @TigistIndale
    @TigistIndale Рік тому +5

    ኤልሲ የልቤን ነው የተናገርሽው የኔ ምርጥ መካሪ

  • @lucygebreegziabher586
    @lucygebreegziabher586 Рік тому +4

    You are a great asset to our community! Thanks for your knowledge that you share with us and stay blessed❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Рік тому +1

    ኤሊሲ እናመሰግናለን የወርቁ ነገርስ ሱቅ በደርቴ በእውነት በደንብ አይተሻል

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Рік тому +4

    ትክክል ብለሻል ኤልሲዬ ❤

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz Рік тому +1

    ኤልሱዬ የምናገሪው ሁሉ ትክክል ነው እናመሠግናለን

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 11 місяців тому

    ዘመንሽ ይባረክ የውስጤን ነው የተናገረሽው የአውነት በጣም ወደድኩሽ ብሩክ፠ነሽ በረቺ የእውነት ስልጣኔ እየተባለ እኮ ጠፋን❤

  • @user-enu
    @user-enu 11 місяців тому

    ኤልሲ በጣም አመሠግናለዉ እየጠፋን ነዉ ብታይ የተናገርሸው በሙሉ ትክክል ነው

  • @msrt2127
    @msrt2127 Рік тому +1

    😄 አልሥዬ እያዛናና ቁምነገር ያስተማሪል እውነት አኔ ጠቅሞኛል

  • @hawidengiya5837
    @hawidengiya5837 11 місяців тому +4

    ልታሳይን የፈለግሽዉ ምስሎች አልገቡም ቪዲዮሽን ከመለጠፍሽ በፊት review ብታደርጊዉ በተረፈ ምክርሽ 👌

  • @samrawitadmasu2871
    @samrawitadmasu2871 Рік тому +3

    እንደው ምን ላርግሽ የኔ ውባለም ❤❤❤❤ስኸድሽ የልቤን ተናገርሽልኝ ብዙ ልብ የሚያወልቁ ሞልተዋል💚💛❤️

  • @yordifeke6712
    @yordifeke6712 Рік тому +2

    ኤልሲ ሰላም ላንቺ መቼም ዘግይቼ ባየውም መልዕክት ሽ ትምህርት ሆኖኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @eduam2859
    @eduam2859 Рік тому +5

    ተባረኪ እዝች ውስጥ የኔ ማስተካከል ለብኝ 2 ነገሮች አግኝቻለው

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Рік тому +5

    በትክክል ሰው የሚያምርበትን መምረጥ አለበት

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Рік тому +1

    ❤❤ኤልስየ ምክርሽ እኮ ጠብ አይሉም እናመሰግናለን 😍

  • @LunahirutZe
    @LunahirutZe Рік тому +4

    እ/ር ይባርክሽ የውስጤን ሀሳብ የሚቆጨኝን ነገር አወጣሽልኝ፣
    ደግሞ በየጊዜው የሚመጣው ፋሽን ሁሉ ለሁሉም ሰው አይሆንም ፣ የራሳችን ቁመና ፣ ካለን ቤተሰብ፣ ከሀገር ፣ ከማህበረሰቡ፣ እንዳልሽው ከዕድሜ ከእምነት .......

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g 10 місяців тому

    እኛም እናመሠግናለን ውዴ በጣም ነው
    ምወድሽ ትትናሽ እህትነት ነው ምትመክሪው ምክሮችሽ ተባረኪ አንቺም❤

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 Рік тому +3

    100%right. Thanks, 🎉Elsi ❤

  • @luwimeb5963
    @luwimeb5963 Рік тому +2

    Betam chiwa strategy Yaletown habesha set... swedsh❤❤ love and respect. You R an icon!!!

  • @shewitkg
    @shewitkg 9 місяців тому +4

    ፀዴ ነሽ እኮ ኤሌጋንት ኤልሲ።

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Рік тому +5

    ውብ ሴት እኮ ነሽ👌👌👌👌👍👍👍👍😘😘😘

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ይመችሽ ያራዳ ልጅ ሁሌ ምክርሽ ይመቸኘል እኔም ወደ አረግ ልሄድ ብዬ ተሰራው ግን እንዴት እንደጠላሁ እንዳንቺ ነው የተማረርኩት በእኔ የደረሰ ማንም ጋር አይድረስ ስሙ የሄልሲን ምክር👍👍👍👍👍👍

  • @nuale23
    @nuale23 Рік тому +2

    በጭራሽ ቴሌግራሙ አይሰራም ኤልሲ የገናጥበብ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Рік тому +5

    አንቺ ልጅ ተባረኪ!!!!!!! ያላልሽልኝ ነገር የለም መዥጎርጎር ምን ጥቅም አለው። የተፈጥሮ ውበት ጠፍቷልና ብንመለስ አይሻልም።እንዳልሽው በስሱ በስሱ በስሱ!!!!!!!

  • @hanabelayneh4345
    @hanabelayneh4345 Рік тому +1

    Yessss! Elsi hulum wist yelehubetim balebete endet endemiwedlign demo 😊😊

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju Рік тому

    ሳላም ነሽ እህት አምሮብሻል ማድያት አስቸግሮኛል ወላሂ እኔበሂወቴ ሚካብ ሞክሬአላውቅም

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 11 місяців тому +1

    ምክርሽ ደስ ይላል ጠቃሜ ነው ደስይላል እኔ ባልኑረውም ልብስ መተኩስ አቀበች ስለሚመስለኝ ጌዜ እያልኝ ሣይለበሱ ቁም ሳጥን ያሙቃሉ

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Рік тому +5

    በጌታ ስም ኤልስየ ዛሬ ከጥፍት መለሽኝ 😮❤ ኢትዮጵያን ልሄድ ነው እና ቅንድቤን ልሰራ ወስኘ ነበር አሁን ተውኩትት🎉🎉🎉 ቅንድቤ ቆንጆ ነው ግን ጠዋት ስራ ልቀንስ ብየ ነበር

  • @enat1821
    @enat1821 Рік тому

    የኔ ውብ ምክሮችሽ ሁሉ ደስ የሚሉ ናቸው ጥቅም አላቸው ተባረኪልኝ

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 8 місяців тому +2

    ዋው ለዛሬ ማ ዝም ብየ ኣላልፍም የኔ ቆንጆ❤👍

  • @hanagebrekirstos7354
    @hanagebrekirstos7354 Рік тому +3

    ደስ የሚል ምክር!

  • @retasa7652
    @retasa7652 Рік тому +2

    እኔ በጣም በጣም ሰውነቴን ስቅጥጥጥ የሚያረገኝስ ነገር አይን ላይ የሚለጠፈው ሽፋሽፍት 😊😢😢 ታቱ እና ሳይተኮስ የሚ ለበስ ልብስ ሰካራም ነው የሚያስመስለን የልቤ ኤልስዬ ❤

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 Рік тому +1

    ኢልሰየ በተለይ የፀጉር ነገር ነገሪልን ሰቶች ... እያበዙት ነው

  • @sarabirhane1594
    @sarabirhane1594 Рік тому +3

    ትከከል100 ፐርሰን👌👌👌

  • @fayofayo3010
    @fayofayo3010 11 місяців тому +1

    Yegrmshal ene,andun'enkan aldrgem Allahmdulillah

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Рік тому +2

    ኤልሰዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ በአነሳሽው ሀሳብ አንዳንድ ሰው ዘነጫለሁ ብሎ እራሱላይ የሚያረገው ነገር ፋራ እንደሆነ ያሳብቅበታል ሠርግ ካልሆነ በሰተቀረ በጣም ንፁ ሆኜ ዘንጬ አልዘነጥኩም እሰታይል ይመቸኛል እንዳልሽው " ሳይበዛ "

  • @Tinsae-nk9
    @Tinsae-nk9 10 місяців тому

    ኤልሲ ተባረኪ ካንቺ ብዙ ተምሬለሁ

  • @messya7125
    @messya7125 Рік тому +2

    ከለሩን ጥቁር ባታደርጊዉ ካንቺ ጋር የሚሄድ ብራዉን ቢሆን ሳይጋነን ጥሩ ነዉ

  • @aidakahessay
    @aidakahessay Рік тому +7

    You are a good influencer!
    One advice for you please please don't use extension hair you look much younger and classy with your own hair!

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Рік тому +2

    ኤልስዬ በጣም እወድሻለሁ

  • @victoriaabate6242
    @victoriaabate6242 Рік тому +1

    ሁሉም በጣም በጣም ልክ ነው 🙏

  • @ban8143
    @ban8143 9 місяців тому

    Werk neshiko..i love your natural look!!! Kindibishin atasneki..yabedut mikir newu..❤❤

  • @gurmuwesen2451
    @gurmuwesen2451 Рік тому +4

    Elsi , there is a problem with the edit today .... I guess you meant to show pictures on your explanations, but nothing is there.

  • @hiwe569
    @hiwe569 Рік тому +2

    WOW ❤ ስታምሪ ዛሬ ❤❤❤ my favorite color ❤ always beautiful 🥰 ትለያለሽ

    • @alexandraparri
      @alexandraparri Рік тому +1

      I agree, you look amazing 🥰👌🏽@ethioelsylifestyle9486

  • @tezaLove
    @tezaLove Рік тому +5

    ጥሎብኝ አልወድም ታቶ በዛላይ ሃጥያት ነው እኮ

  • @TigistWsemayate
    @TigistWsemayate Рік тому +3

    ጥፍርና አይላሹን ቀነስ ቢያረጉት በግሌ ይጨንቀኛል ኤልስዬ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Рік тому +4

    ኧረተይ ኤልሱ ተይ አገር ቤት ላሉት እሠቢላቸዉ ከገመድ ላያ አስቶ ነዉ ለብሶ እሚሄደዉ ህዝቤ ለማንኛዉም Thank you

  • @tenadamambelu1326
    @tenadamambelu1326 Рік тому +4

    100% agree❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Рік тому +5

    ውቢት አትጠገብ😂❤❤❤

  • @MarthaZewdie
    @MarthaZewdie Рік тому +69

    ቅንጦት አይደለም ምትይው ነገር😅😅😅 ግን የምታቀርቢው ነገር ውጭ ለሚኖሩና ለሀብታም ብቻ ነው እስኪ አመጣጥኝው ኢትዬ ለሚኖሩም ምክንያቱም ለአብዛኛው ኢትዮጵያውያን ልብስ መተኮስ ቅንጦት ነው!!! ግን እኛ ድሮ እጥፍጥፍ አድርገን ትራስ ስር እናደርግና የትትኮሰ እናስመስል ነበር ምክንያቱም ኤሌክትሪክ እህቴ ለኛ ቅንጦት ነበር ለድላው ግን ምክርሽ አንደኛ ነው

    • @medihabeshawit8582
      @medihabeshawit8582 Рік тому +24

      እንደው ሀበሾች ስንባል ከሚጠቅመው ነገር ይልቅ ስንፍናችንን ለመሸፈን እንከን መፈለግ ስሚቀናን ነው እንጂ እሷስ ብዙ ጊዜ የምታጋራን እንዴት በቤት ውስጥ ባለን ነገር እራሳችንን መጠበቅ እንዳለብን እና ቀለል ያለ ላይፍ ስታይልን ፋሽን ከመከተል ይልቅ ባለን ነገር እንዴት መዋብ እንዳለብን ነው ሲቀጥል ልብስ መተኮስ ምንም ቅንጦት አይደለም ፍላጎቱ ካለ በከሰል ካውያም ይተኮስ ነበረ።

    • @matramatta8167
      @matramatta8167 Рік тому +5

      ከታሰበ,,በጣም,ቀላል,ነው,ምንም,ቅጦት,አደለም,,,

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Рік тому

      ​@matramደምሪኝ ውደዴatta8167

    • @MarthaZewdie
      @MarthaZewdie Рік тому +3

      እንኳን ልብስ በኤሌትሪክ መተኮስ ሽንኩርት ቅንጦት ሆንዋል።

    • @luckyMe_0
      @luckyMe_0 Рік тому +4

      Why u compling...it is embarrassing...work hard and get ironing...😅​@@MarthaZewdie

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 Рік тому +2

    Agreed with everything you’ve said 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @rebeccaberhanu6380
    @rebeccaberhanu6380 11 місяців тому

    ውይኤልሲ የልብ አውቃ ነሽ ❤ የቅንድቡ ነገር ተይው በጣም ተመኝቼው ፈርቼ ተውኩት ከዛ በሂና መክሪው ተብዬ ምን እንደመሰልኩ
    ለማንኛውም የልብ አውቃ ብዬሻለሁ ኑሪልኝ❤❤❤

  • @S.m543
    @S.m543 Рік тому +2

    የአሞራው ጥፍር እኔም ይገርመኛል

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 Рік тому +1

    እውነት ነው እኔ ባንቺ ሃሳብ እስማማለሁ❤❤

  • @luwamyefter4158
    @luwamyefter4158 Рік тому +1

    Yeleben new yenegershilgn elsye tebareki♥

  • @TinbitErmyas
    @TinbitErmyas Рік тому +1

    Love you and this video so much!! Leza'sh sitafit. Thank for for teaching us

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 11 місяців тому +2

    እደው ኤልሲዬ ምን ልበልሽ የኔ ቃንጆ የልቤን ነው የተናገርሽልኝ 🌷

  • @ZaharaAhmed-cq1wg
    @ZaharaAhmed-cq1wg Рік тому +1

    ሰላም ኤልሲ!
    ሻበተር አዲሰአበባ የት አገኛለሁ እባክሽ አድራሻውን ላኪልኝ።
    አመሰግናለሁ!!

  • @birhanshimelis801
    @birhanshimelis801 Рік тому +3

    በፀጉርሽ ታምሪኛለሽ ኤልሲዬ

  • @SelamD50
    @SelamD50 Рік тому +5

    I don't see any pictures...

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Рік тому

    እውነት ትክክል ነው ሁሉም ያነሳሽው point

  • @RomaFesshy
    @RomaFesshy Рік тому +2

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤

  • @hannagebrekirsto5356
    @hannagebrekirsto5356 Рік тому +1

    You are the best! Elsy love the way you think.

  • @AFanofmodelsarah
    @AFanofmodelsarah Рік тому +1

    ትክክል የኔ አስተዋይ

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490

    ኤልሲ አንደኛ ለኔ ጌታን ዘመንሽ ይለምልም አቦ

  • @rd895
    @rd895 Рік тому +2

    አመሰግናለሁ ካቺብዙተምሬአለሁ

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew7347 Рік тому

    ኤልሲ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @konjofiker
    @konjofiker Рік тому +2

    ኤልስዬ ጥፍሩ አልገባም 😂 ፍቅር ነሽ እንዲ ልክልካችንን ነገሪን ነቃ እንድንል

  • @edenasefaw8493
    @edenasefaw8493 Рік тому +1

    Hulu ysmamlu just 1 bcha werk yalch ehte werko bahlachin new mnm madreg aychalm bcha yalew madreg newa tebareki shikorina

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Рік тому +1

    ኤልስዬ ተባረኬ ልክ ብለሻል

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw Рік тому +2

    ለኔ ስትይ አሁን ደሞ ሰለጠጉር እሰታይል አሳይን❤

  • @AliFatya
    @AliFatya Рік тому +3

    ተባረኪ እስኪ ንገሪልኝ ❤

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 Рік тому +1

    You are right my sister.

  • @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
    @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 11 місяців тому

    አይኤልሲ ,😂😂😂ዬእኔ ውድ አንድ ቀን መቼም በቲክቶክ ❤❤❤እንገናኛለን,ብዬ አስባለሁኝ ማማዬ,ትመችኛለሺ ❤❤❤ሰላምሺ,ይብዛ,ባለሺበት,አድናቂሺነኝ,ስደተኛዋ❤❤❤

  • @elsabetworku1322
    @elsabetworku1322 Рік тому +1

    እንደዛሬም ዘና አርገሽኝ አታውቂም ኤልሲዬ😂

  • @tigistgizaw4788
    @tigistgizaw4788 Рік тому +2

    Teferus jeans picture yetale. Include alaregshewm