Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልንበ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138🇪🇹 +251913287952🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልንበኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibebGena Tibeb Website genatibeb.co.ukGena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametagFacebook facebook.com/ELSA.GETU22Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
elsy can I talking to personally please 🙏😔
Elsiye, how do we order from Canada?
Please iwant castor oil
Hi
እኔ የምመክረው ማንም ባለትዳር ሴት የሆነ የገቢ ምንጭ ይኑራት ማኩረፊያ ይሆናታል አለበለዚያ ቆንጆ ባለሙያ ዘሯ ምርጥ ብለው ሲያሞካሹ የነበሩ በአንድ ጀንበር ተቀይሮ አስቀያሚ ሞያ የሌላት ዘረ ቢስ መጥፎ ዘር የማይሉት ነገር የለም ስለዚህ ሚስቶች እጃችሁ ባዶ አይሁን የባል ዘመድ በአይኑ ቀጥሉበት - - - -->
ኡነት ነው የደረሰበት ነው የሚያውቀው
ልክ ነሽ የ ባል ዘመድ ከ ሚስት አልፎ ለ ልጅ ጠላት ምቀኛ ናቸዉ። እናቴ ዘደኛ ስላል ነበረች እኔ ላይ የ አባት ዘመድ ብዙ አድርሰዉብኛል ወዳጅ መስለዉ። በመተት
እርኩስ የ ባል ወንድም ሚስቶች ደሞ አሉ የ ሰዉ ቤት ሚያፈርሱ።
ጤናችሁን አትገብሩ በጣም ተመችቶኛል❤❤❤ አቅማችን እስከሚፈቅድ ብቻ ትዕግስተኛ የምንሆነው❤ ሴቶችዬ እንመካከር። ተባረኪ
100% እውነትሽን ነው ኤልሲ የደረሰበት ሰው ያውቃል❤
ባለቤቴ ለኔ ያለዉ ፍቅርና አክብሮት ቤተሰቦቹ እኔንም እንዲያከብሩኝ አርጓቸዋል ግን ደግሞ እኔም ለሱ ከልቤ አክባሪዉ እና አፍቃሪዉ ሴት ነኝ። የሁለታችንም ቤተሰቦቻችን ያን ስለሚያዉቁ ጥልቅ ብለዉብንም እስካሁን አያዉቁም ለጌታ ኢየሱስ ምስጋና ይግባዉ። በተረፈ ደግሞ ሴቶች እህቶቼ የማይመች ባል እንኳ ቢሆንባችሁ እናንተ እሱን ስታከብሩት ጭቅጭቅ ባታበዙበት ምንም ቢሆን በቤተሰቡም ሆነ በጓደኞቹ መሀል ለእናንተ ይሟገታል እንጂ አሳልፎ አይሰጣችሁም። ስለዚህ ሁሌም መጀመሪያ ከመናገራችሁ በፊት ብልጥ ሁኑ አስቡበት። ክብር ለሁሉም ለሴቶች እህቶቼ ይሁን🙏 ኤልሲም መልካም ብለሻል ተባረኪ።
ባል ግዴታውን ሲወጣ ሁሉም መስመር ይዛል እህቶቼ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486👌👌👌👌👌❤
አስለን ክብር ያለው ክብር ይሰጣል ክፉ ሰው ምንም ብታደርጉለት አያመስግንም እናም ክፉ ሰው ክፋቱ ይበቃዋል ብቻ እናት እዳትከፉ ለክፉ ሰው አትለማመጡ ተውት እራሳችሁን ሁኑ የሄ የኔ በሄወት ከታዘብኩት እጅ የሰውን ልጅ በጣም አክብራለሁ በተቻለኝ እንደጠባያቸው ለማያዝ እታገል ነበር ነገርግን በስተመጨረሻ የገባኝ ነገር ክፉ ሰው ክፋቱ ይበቃዋል እናም ካቀረቡኝ እቀርባለሁ ከራቁኝ እርቃለሁ ይሄ ነው ለኔ ሰላሜ
Sitamri!!❤❤❤
🙏
እራሳችሁ ላይ ስሩ ያልሽው እጅግ ጠቃሚ ነው❤❤❤❤
የባሌን ቤተሰቦች ከራሴ ቤተሰብ በላይ ክብርና ፍቅር እሰጣቸዉ ነበር ልክ በእኔና በእሱ መካከል ግጭት ስፈጠር ሮጠዉ ቦታቸዉ ላይ ይገኛሉ ማለትም ወደሱ ይወግናሉ ትክክል እንኳን ባይሆን እንዳልሆነእያወቁ ለሱነዉ የምወግኑት አሁን ግን አልስዬ ድንበር አበጀሁ በራሴ ቆምኩ እንዴሌሉ ሆኜ እየኖርኩ ነዉ ቻዉ
የኔ ውብ ምክርሽ እኮ ሲያስደስተኝ ብሩክ ሁኚ❤😘😘
እየሔደ ሚስቱን የሚያማ ወንድ ነው ለትዳር ጠንቅ
ውይ ይሄ ምክርሽ በፊት በሰማሁት እኔ ሞኟ እዳልሽው የሆነ ነገር ሲፈጠር እሮጬ የሱ ቤተሰብ ጋር ነበር የምናገረው አረ ምከሩልኝ እያልኩ የኔ ቤተሰብ ግን በጣም ደስተኛ እንደሆንኩ የሰላም ንሮ እንደምኖር ነበር የሚያቁት ግን ችዬ ችዬ በቃኝ ብዬ ወደ ቤተሰቤ ስሄድ እንድመለስ ጭቅጭቅ የሚያረጉኝ የኔቤተሰብ እነሱ ናቸው ምቀመጫ እስካጣ ምክንያቱም ምንም አልነገርኳቸውም የሱቤተሰብ ግን በተለይ የማረሳው እህቶቹ ዘመዶቹ ስብድብ አርጌ ሽምግልና ስንቀመጥ ተው ተይ ከማለት ይልቅ እየሳቁ ሹልክ ሹልክ እያሉ ሲወጡ ትዝ ይለኛል ወገኖቼ በተለይ ሴቶች ተናግረን እንተንፍስ ካላቹ እንኳ ለራስ ቤተሰብ ለወንድ ቤተሰብ በጭራሽ አያስፈልግም ምንም ቢሆን የሴት ቤተሰብ በተለይ ትዳርሽን ፈች ብለው አይመክሩም እየተጎዳንም ቢሆን ተይው እስቲ ቻይው እስቲ ወይም ልጄ ነይ እስቲ ትንሽ አረፍ በይ ነው የሚሉት የባል ግን 😢😢😢😢😢እኔ ስለ ትዳር ምንም ሳላቅ በልጅነቴ በሰው ግፊት ገብቼ ዋጋ አስከፍሎኛል አሁን ስለትዳር ቢወራ ጣሙንም አላቀው ያሳለፍኩትን ሳስብ ያንገፈግፈኛል ግን ኤልሲ እንዳልሽው ብዬ ብዬ ሲያቅተኝ እርግፍ አርጌ ውጣው ልጄንም ሃገሬንም ትቼ በስደት እገኛለው አስራ ሶስት አመት ሆነኝ በስደት😢😢😢😢
Ayzosh egziyabher yemiyasfelgshn ystsh amennnn
አንቺ እኮ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነሽ ሀሳብሽ ውብ ነው ውድድድ ነው የማረግሽ❤❤❤❤❤
እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ትጠቅሙናላችሁ ኑሩልን በእዉነት።በአገር ጉዳይ የሚደክሙትን ሳላደንቅ ማለፍ ንፍግነት ነዉ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ አሜን።ከኛ ፀሎት በላይ ቤተክርስቲያን ምን የሚቀራት አለ በፀሎት ለተሰደዱት በሰላም ይመለሱ ከሚለዉ ጭምር አምኖ አሜን ይሁን ይደረግልኝ ማለት ብቻ ነዉ የሚጠበቀዉ ከእናንተ።
አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
ኤልሲ ልዩኮ ነሽ በእውነት , single ነኝ ግን በጣም አስተማሪ ነገር ነው የምትናገሪው ❤😊
ኤልስዬ በጣም ቆንጆ ታምርያለሽ. ጥሩ ምክር ነው ሹክ ያልሺን. እኔ ከባለቤቴ ከተለያየሁ ሁለት ዓመት ሆኖኛል. ጥፋት የንነበረው እሱ ጋር ነው ለመለያየት የሚያበቃ ምክንያት አልነበረም ሆኖም ግን በሰዓቱ እኔ በጣም ተናድጄ ስለነበር ከቤት ውጣልኝ ብየው ይገርምሻል ቤተሰቦቹ እሱን ጥፋተኛ መሆኑን ተናግረው እንደመመለስ ጭራሽ እኔው ላይ አብረው ዘጉኝ አንደም የሱ ቤተሰብ ምን ሆናቺሁ ነው ምን ተፈጠረ ያለ እስከዛሬ የለም ከዛ የዛሬ 6 ወር በጣም ታሞ እኔ ከጎኑ አልተለየሁም. አንድም ቀን ይቂርታ ጠይቆኝ ወይም ለማደርግለት ነገር እንኩአን አመስግኖ አያቂም. እና እውነት ነው የባል ዘመድ ሁሉም እያልኩ አይደለም ግን አሉ.
የነዉም thank you አያውክም እንደ ህፃን አዝየዋለሁ ግን አስከመቼ? እግዚአብሔር አንተ ፍረድ አያልኩ ነው
እውነትሽን ነው እህቴ እነሱ ዞረው ይገናኛሉ በአንድ ጥርስ ነው የሚሰቊት
እኔ እመቤቴን ከእሱጋ እንኳ ስንጋጭ ቤተሰቦቹጋ እንዳልለይ ነው የምፈራ ፈጣሪ በሚያቀው በተለይ ከእናቱጋ ውይ መላ ቤተሰቡን ይጠብቅልኝ ብቻ ኡፍ ስወዳችሁ የባለቤቴ ቤተሰቦች ኡፍ እኔን እንዳከበራችሁኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ በእውነቱ❤❤❤❤❤❤
Thank you ኤልሲየ 😢ለእናቴ ልኑርላት ፈትላ ላሳደገችኝ
እወነትነሽ ነወ የኔን የደረሰብነኝ ያስረዳል መቶ በመቶ ሠጥቸሻለው የሚገርም ትምህርት ከኔ ጋ የለው ይህ ነው ያለ ውሽት
ውይ ኤልሲየ በጣም የሚገር አባባል ነገርን መተው ኢግኖር ማድረግ ወደ እግዚአብሔር ፊትን ማዞር❤❤❤
እኔ በጣም እድለኛ ነኝ በጣም ነዉ የሚወዱኝ እናቱም እህቶቹም እግዚያብሔር ይመስገን❤️
መውደድ መጥላት አይደለም እነዚ የገባቸው መልካም ስብእና ያላቸው በትክክል ልጃቸውን የሚወዱ የሚያከብሩ ናቸው አንቺም ነገ ወንድ ልጅ ሲኖርሽ ሲያገባ እንደነሱ መልካም የወንድ ልጅ እናት ለመሆን ያብቃሽ
Eskemechereshaw yarglsh
@@ፋኖዎቻችንን የ በግ ለምድ ለብሰዉ እንዳይሆን ተጠንቀቂ። በኑሮሽ ለዉጥ ማምጣት ስትጀምሪ ነዉ ሚጎረብጣቸዉ። boundaries yasefelgal k bal zemed gar melkam bihonum
@ አረ 10 አመት አልፎናል ከተጋባን በልጅም በንሮም አብዝቶ እግዚያብሔር ባርኮናል ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም
@@EdenAdis አሜን🙏🏽
Else try Urban Decay long lasting makeup setting spray it doesn’t make your makeup darker
ታምሪያለሽ የኛ ቆንጆ ምክርሽ ልክ ነው እኔ አንድ ግዜ ለባሌ ቤተሰቦች ወስጄ ችግሬን ነገርኩት ግን ዞሮ እኔው ጋ መጣ እና በጣም ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
My elegant classy beautiful sweet funny gorgeous Elsiye ተባረኪልኝ 🙏 ሁሌም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነገር ይዘሽ ስለምትመጪ እናመሰግናለን ኑሪልኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ይጠብቅሽ 💋💋🙏🙏
ጥሩ ሃሳብ ነው ኤልሲ ሁልጊዜም ጥሩ ጥሩ ምክር ነው ምሰጪን ተባረኪ... ኤልሲ ስለ ሴት ጓደኞች, toxic ጓደኛ ባህሪዎች ምን ምን እንደሆኑ, በጓደኝነት ውስጥ boundary እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን, and የግሩፕ የሴት ጓደኝነት ላይ መጠንቀቅ ያሉብን ነገሮች ምናምን ላይ ሀሳብሽን ብታካፍይን🙏❤
Elseye, you deserve every blessing my dear,a genuine person you are, I have learnt a lot from you,may God bless you.
እግዚአብሔርን በጣም አመሠግነዋለሁ ባሌ ሁሌም ሁሌም ከጎኔ ነው 🙏 እኔም ደግሞ ልኬን እና መስሠሬን አውቃለሁ አላሽቆልጥ አላሽላላ መሆን መናገር ማድረግ ማውራት ያለብኝ እንዲሁም የሚመለከተኝን ብቻ ነው የማደርግ እና የማወራ
የኔ እናት ግን ለሚስቶች ነው ምታደላውም ምትፈርደውም ልቧ እያወቀ ሸፋፍና ወደ ወንድ ልጇ አታደለም በውሸት ብኮንናት ፈጣሪ እኮ ይፈርዳል በኔ ሴት ልጆች እንዲሆን ማልፈልገውን አላደርገውም ።ውንድሜ እንደውም እናቴ ሽምግልናው ላይ እንድትገኝ አይፈልግም እሷ ለኔ ምንም ....ሁሌ ወደ እሷ ናት ይላል እናቴ እንዴት እንደምትገርመኝ ❤❤❤❤❤የኔ ወርቅ እናት ብዙ ተምሪያለሁ ከሷ እውነትን አጥብቃ ነው ምትከተላት
እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናትሽ❤
@blueblueablueblue5904 amen wude ameseginalehu
እኔ ገና አላገባሁም 23 አመቴ ነው መድሀኒያለም አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ ጥሩ ባል እና ትዳር ይስጠኝ አሜን❤ በፆለት አስቡኝ አመተ ስላሴ❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አቺ ለራስሽ ስትይ ጎበዝ ሁኚ ሁሉ በሰአቱ ውብ ይሆናል 🙏❤️🙏
@ethioelsylifestyle9486 እሽ አመሰግናለሁ
Tselot wesagn new
ጥሩ ሆኖ መገኘት ነው😂ቶሎ ግን አግቢ ልጅነት ሁሉን ይችላል😢
@eheteagedie1533 እሽ
በጣም ትክክል ነሽ ተባረኪ
Thank you ኤልሲ ዝም የሚል ሁሌ በቤቱ እንግዳ የሚሆን ባል ምን ትይዋለሽ ትክት አለኝ
ኤልስዬ:ምንም:ብታደርጊ:ሚስት:ናት:ሃይለኛ:የምትባል:ርቀትሽን:ጠብቀሽ:መኖር:ነው::
እንዴት እንደምወድሽ ደስ የምትይ ቅን ሴት ነሽ ለምትስጪን ምክር እናመስግናለን
በር ከፋቹ ነው ዋናው ችግር አምጪ ልክ ነሽ ኤልሲ
100% right
Mashiallah dess yimil mikir new! Me give u thumbs up 👍 lol dua dua mareg new sistoche! ALLAH YITEBIKACHU!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏾@ፈ.ኑ፲፩፻፯
አኤልሲ ሁሌም እውነት ነገሮችን ነው የምትናገሪው። “አእውነት ነገር ለመፍታት ከሞመከር ነገሩን በልቦና ነገሮችን ማሳለፍ ይበልጣል” እንደዚህ አይነት የባለ ቤተሰቦች ጊዜ እንዲውም ከሁልጊዜ የበለጠ ከባል ጋር የበለጠ መስማማትና እሱ ከሞስቱ በኩል እንዲሆን ሞከር ። ሆኖም ከመጠን በላይ ችግር ካለ “ከሞት መፍታት ይባላል”👍👍ከዛ ውጭ አኤልሲ ምነው ዛሬ ካለልምድሸ ሜካፑን አበዛሽው? አንችኮ ብዙ መቀባባት አያስፈልግሽም ። ❤
ትክክለኛ ነገር ነው ያወራሽው አንዳንድ ቤተሰብ ግን ኢግኖር ካላደረግሽው ባል እራሱ እነሱን መምከርና ማስጠንቀቅ ይሰለቸዋል...አውቆ የተኛ ጥሩ አባባል ነው ♥️ በጣም አምሮብሻል ቀሚሱ wow
ኤልሱ ሽኮር 🇪🇷ሰውድሽ ተባረኪ ጎበዝ ጅግና አድናቂሽ ነኝ እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ ውቤ ❤️❤️❤️❤️❤️
ኤልሲዬ፡ ተባረኪ እግዚአብሔር ከተባረከ ቤተሰብ ያድርሰሽ እንጂ በጣም ከባድ ነው።
ስትደክሚ ትውያለሽ ምንም እውነት ብትይዥ ሚስት ናት መጥፎ የምትባይው ምንም ጥሩ ብታደርጊ እውነት ይዘሽ ብትቆሚ መጥፎ ናት ነው እንጂ ጥሩ ናት አይሉሽም( የሰው ባል ጥሩነው የዋህ ነው ሽቁጥቁጥ ነው 😂😂😂😂 ተመቸኝ የቤቴ ጉድ)
እሱ ደግ በ ውጪ ሁሉን ጋባዥ ለቤት ወጪ ባላወቀ ማለፍ እጅ ማሳጠር የኔ ቤት ጉድ
እኔ ግን የራሳችሁን ምርጫ አታጣጥሉ እላችኃለሁ የሰው ባል የምትይውም እኮ ላንቺ ለውጪዋ መልካም ው ከሚስቱጋ ቤቱ ውስጥ አታውቂውም ብዙ ጠንቃቃ ሚስቶች ባሌ መጥᎈ ነው አይሉም ለምን ላንቺ ቢነግሩሽ ወይ ቢያሙት ነገ ትዳር ቢፈርስ አንቺ ምን ታደርጊላቸዋለሽ????? ጠንቃቃና ጎበዝ ሁኑ ብልህ ሁኑ የማንም ባልም ሆነ ሚስት ፐርፌክት አይደለም የሰው ልጅ በሙሉ እንከን አለበት ከፈጣሪ በቀር
Iron Lady Elsi❤❤❤
🙏Thank you Meronye 🙏❤️🙏
የኔ ጎበዝ ብዬ ልጽፌ አልኩና ለካ የሑሉም ነሽ ❤❤❤በርቺ ኤልሲዬ 💝💝💝
እሺ እንፀልያለን መምጣቱ እንካን ይቆይ የኮሪደሩ ነገር ይለቅ ከዛ በመልካም ኑ ለእረፍት ነውግን አደል?
Setamri....GOD bless you🎉🎉🎉🎉
ምን አይነት አይነቱ ቅመም ነሺ 💋💋💋🙏🙏
በትክክል አላየሁም ማለትና እንዳልገባው መሆን ትልቅ መፍትሄ ነው ኤልሲዬ ❤❤❤
ችግሮችን ባላየ እያለፉ ግን ፡ መፍትሄዎችን በግል እያበጁ መኖር ደግሞ ትልቅ ብልህነት ነው። 🤔🤔🤔
andady lelila bedel ersa magaltnew, eny hulunm neger asttewgnewal
Wenetshen newe Elsiye balebetu yakeberewen manem aynekewem demo betam amrobshal like always ❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏾@እምማ፵፫፻፸፭
ኤልስዬ ሁሌም ዉብ
አዲስ ገቢ ነኝ በጣም ደስ ትያለሽ ተባረኪ
ጥሩ ትምህርት ነዉ መካብ ያምርብሻል የቅናት ወሬ መሰለኝ
Run baby ran😂😂😂😂😂ተመችቶኞል❤
Ere elsi zara betam akabedshi selam nuro norshi blew adele enda yemincherecherut
ኢልሲ ምነው ትልቁን ጦር እህትንና ወንድሞች አለፍሻቸው በተለይ በተለይ እህቶች!!!!!!
እረ የኔስ የእህቱ ልጆች ናቸዉ የባሱት
ኤልሲ ቀሚስሽ በጣም በጣም የምርል እንዲህነው አለባበስ
Mary Christmas 🎄 I know you about to go Christmas party have fun❤
አረ አነሱ አይደሉም፣ እሱ እራሱ ነው ወሽመጥ የሚቆርጠው።
ውይ ስወድሽ እውነተኛውን ነገር ስለምትናገሪ❤❤
ኤልሲ ቆንጆ ነሽ አምሮብሻል የኛ አበረታች ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ! makeup ቆንጆ ነው ትንሽ ሳሳ ብታደርጊው የበለጠ ያምራል በዛ ያለ መሰለኝ እኔ መቀባት አላውቅም 😂 እኔን ብሎ አስተያየት ሰጪ youtube ላይ makeup አርቲስቶቺን በማየት አንደኛ ነኝ
የኢትዮጵያ የባሌ ቤተሰብ እሰት የቃጥለሉ
🤣🤣🤣 እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ማሬ 🙏❤️🙏
Sorry for you, I know that.
እሰት የቃጥለሉ😅 ምን ማለት ነወ ?
ELSE YOU ARE BEAUTIFUL INSIDE AND OUT SOOO POSITIVE ❤❤❤❤❤❤❤❤
I am here for the red dress 💃💃💃 Wow Elsi 😍😍😍 you look like a Regal attending Christmas Royal Dinner Gala 👸🎀🎁 Sei Bellissima 🌹🌹🌹Buon Natale 🙏❤️🙏
Wow Elsiye, thank you so much for the advise. Demo setamri !!! Melkam beal lanch with all your family,, Mercy Christmas 2024 !!!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ሂዊገብረ፷፬፻፸፭
@@TruthEz Eshi, I'm using my work laptop and didn't download the alphabets. Truly support what you said. Will do so !
Today's keywords "ቢንቢ" N "የሰው ባል"👏👏👏
ቀድሜ በሰማሁሽ ኖሮ ጥሩ ምክር ነው እማ እኔ ግን ሁሌ ተሸንፌ ነው የምኖረው እንደዛም ሆኖ ግን ከሰው ጋ መኖር አልቻልኩም አንድ ልጅ ወልጃለሁ ያለ ምንም ንብረት በባዶ ቤቱን ጥዬ ወጣሁ ብዙ ደክሚያለሁ
እኔም ይህ ሀሳብ እየምጣ ውጭ ብረሪ ይለኛል እስካሁን ልጆቼ እያሳዘኑኝ እየኖሩክ ነው አይዞሽ አሁን እግዚአብሔርን ና እርዳኝ ከኔ ጋር ሁን እያልሽ አጥብቀሽ ለምኝ እሱም ይመጣል የፀናሻል ይደግፍሻል ይርምሻል ያፈቅርሻል እሽ ❤
@rahelfekade2762 አሜን እህት ብሩክ ሁኝ
ጎበዝ ደሞ ስታምሪ ቆንጆ
ኤልሲ ግን የእውነት ግዜ አተሽ ነው ወይስ ምንድን ነው እንዴ ሜካፕ እየተቀባቡ ምክር እንዴት ነው? ስለሜካፕ ከሆነ የራሱን ግዜ ብትሰጪው ተይ ምን የሚያክል ርእስ እኮ ነው የምታነሺው ግን መስተዋት ፊት ከሜካፕጋ አቅልለሽ ታወሪያለሽ ስንት ግራ የተጋባና የተጨነቀ ሰው ፊት??? ስለትዳርና ስለ አማቶች ይሄን ፓስተር ቸሬጋና የራሱ ባለሙያዎችጋ ሂዱ በይ ሁሉ ነገር የራሱ ፕሮፌሽን አለው ሰይፍ በኢቢየስ የትልቅ ሚዲያ ባለቤት ነው እንዴት በስርአት አክብሮ ሰው እንደሚጋብዝ እያየን ነው አንዳንዴ እንኳ ባለማስተዋል በሚሰራው ስህተት አይተሻል የሰው ህይወት ሲመሰቃቀል እናንተም እንደዛ ትልቅ ባትሆኑም ለነገው ግን ዛሬን በማስዋል ብትራመዱ መልካም ነው
I don't know what to say i just love you and all your idea God bless you sis am so proud to see 💚💛❤️!!!!
እኔ እናቱ በጣም ነበር የምታሰቃየኝ ከዛም ለፈጣሪዬ እባክህ ገላግለኝ ብዬ አምርሬ ለመንኩት በሚገርም ሁኔታ በከባዱ ታማ ተሰቃይታ ሞተች ሀጥያት ቢሆንም ስትሞት እንኳን አላዘንኩም ቀለለኝ ከዛ ደሞ እህት ተብዬዎች ሲያንገበግቡኝ ብዙም አልተጎዳውም ጨክኜ ወስኜ እራኳቸው አሁን ግድ ካልሆነ በስተቀር አንገናኝም
ብዙ ወንዶች ብትመክሪያቸውም አይሰሙም የተበገሩ ይመስላቸዋል።
አድብንኖች ናቸው
Am 22 years old l lov uuu elsiya ❤️hula new mktatlew vdeoshen
Love your dress ! Looks so good on you !
Mekresh mar melkshen mar sweetie thank you beautiful woman. Mery Christmas to all your family konjiye
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦@በትትይ ሶሎ ፴፪፻፳፮
Yes, you are right ✅️ ❤
ዛሬ ያበደ አርስት የው ነገሩ ከባድ ነው
Awo kkkkk 😢😅 ..... holidayun selam yasalifelin
አመትባል ገብቷል 🤣🤣🤣
ኤልሲ የኔ ጀግና❤❤❤❤
ኤልሲ ተባረኪ የኔ ጀግና መልካም በእል።
ትክክል ❤
ኤልሲ ሜካፕ አያምርብሽም ያሉሽ ስለማያምርብሽ ሳይሆን ሜካፕሽ ወጥ ሆነ ኮንቱር ሃይላተር በአግባብ ስለማትጠቀሚ ነው ❤
ኤልሲ ጀግና
you are the best Elsi
ኤልስዬ ❤❤❤❤❤
አዎ የባል ሁኔታ ይወስነዋል ባል ቤቴን ሚስቴን ልጆቼን ካለ ማንም አይደፍርም ከዛ በተረፈ በሩቁ መጠያየቅ ሶስተኛ ሰው እድል አለመስጠት ማንም ደፍሮ አይገባም
ኤልሲዬ ስለ ሴት ጓደኛ በተለይ ደሞ 3 or 4 ሲኮን እንዴት ታይዋለሽ ስላንቺ በደምብ እያወቁ እነሱ ላንቺ ድብቅ ከሆኑ እኩል ካልሆነ አንዱ ለአንድ የሚያደላ ከሆነስ ስለሱ ምንትያለሽ እጠብቃለሁ ቪዲዮ ስሪልኝ እባክሽ
ከዚህ በፊት ቪዲዮ ሰርታለች እይው ከዓመት በፊት ።
ኤልሲ ብርክ በይልኝ እንኳን አደረሰሸ
ምርጧ ሴት የኔ እናት ልክ እንዳች ነች ፊትሽ ይመስላል እናቴን እናቴ ግን ንደት ውስጧን ጎድቷታል ጥቁርቁር ብላለች
U are right ❤❤❤
Love merry Xmas and Happy 2025 . I really thank you..... 🎉❤
yemre sewdshe tebareke yelbn nw yawrashew❤❤
u are amazing elsi thanks a lot dear
Elsiye yene web ❤❤እንደ እድል ሆኖ የባለቤቴ ቤተሰቦች በጣም ጥሩ ናቸው በተለይ እናቱ እና እህቱ omg በጣም እንዋደዳለን ሁሌም ቤተሰቤ ናቸው ብዬ አስባለሁ እነሱም እህታችን ነው የምትመስይን ይላሉ በፍቅር እና በመከባበር ረጅም አመት ኖረናል ፡ በትዳራችን ላይ ምንም አይነት ጣልቃ አይገቡም ለዛም ነው ፍቅራችን የፀናው፡❤
የተባረኩ ይሁኑ ለዘላለም ሰው መልካም ቢሆን ዞሮ ዞሮ ለራሱ ነው 🙏❤️🙏
የኛ የባል ቤተሰብ ሰምታችኃል አማቴ 8 ወንዶች ልጆች አሎቸው የ8ቱንም ሚስቶች ከሰው አይቆጥሩም የተረገሙ ምንም ፍቅርም ክብር አይገባቸውም አብረሽ እንኮን ለበዓል ሄደሽ ለልጃቸው የተለየ ምግብ ነበር የሜሰጡት ግን መጨረሻ ላይ የንነቁት ነቅተው ትዳራቸውን አዳኑ 5 ቱ ትዳራቸው ወልደው አፈረሱት እናትየዋም እሰይ ብለው ተደስተው እኛም ሸሽተን ቁጭ ብለናል
በቤተሰብ ቁርሾ የሚፈርስ ትዳር ፡ መዘዙ ለልጅ ልጆች ከመትረፉም በላይ ፡ መልካም ተተኪ ትውልዶችን አያፈራም።
እውነት ነው ሰጣም የምር ምርጥ ምክር ነው
You are right konjo!!! I agree 100%
ዋውውው😮😮😮😊😊❤🎉🎉እዴት ደስስስ እደምትይኝ😊😂
Ferange gen mister aywekem 18:24 endatenager yalshewen yawerale
የኔ ውድ ኤልሲ ውስጥሽም ውጭሽም ውብ ነሽ
ኤልሥዬ ምክርሽ ማር ነው
❤❤❤❤❤❤🎉 Asey yene qonjo 🇪🇷
,,ትክክል ነው ያልሽው
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
🇮🇹 +39 3808966138
🇪🇹 +251913287952
🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
elsy can I talking to personally please 🙏😔
Elsiye, how do we order from Canada?
Please iwant castor oil
Hi
እኔ የምመክረው ማንም ባለትዳር ሴት የሆነ የገቢ ምንጭ ይኑራት ማኩረፊያ ይሆናታል አለበለዚያ ቆንጆ ባለሙያ ዘሯ ምርጥ ብለው ሲያሞካሹ የነበሩ በአንድ ጀንበር ተቀይሮ አስቀያሚ ሞያ የሌላት ዘረ ቢስ መጥፎ ዘር የማይሉት ነገር የለም ስለዚህ ሚስቶች እጃችሁ ባዶ አይሁን የባል ዘመድ በአይኑ ቀጥሉበት - - - -->
ኡነት ነው የደረሰበት ነው የሚያውቀው
ልክ ነሽ የ ባል ዘመድ ከ ሚስት አልፎ ለ ልጅ ጠላት ምቀኛ ናቸዉ። እናቴ ዘደኛ ስላል ነበረች እኔ ላይ የ አባት ዘመድ ብዙ አድርሰዉብኛል ወዳጅ መስለዉ። በመተት
እርኩስ የ ባል ወንድም ሚስቶች ደሞ አሉ የ ሰዉ ቤት ሚያፈርሱ።
ጤናችሁን አትገብሩ በጣም ተመችቶኛል❤❤❤ አቅማችን እስከሚፈቅድ ብቻ ትዕግስተኛ የምንሆነው❤ ሴቶችዬ እንመካከር። ተባረኪ
100% እውነትሽን ነው ኤልሲ የደረሰበት ሰው ያውቃል❤
ባለቤቴ ለኔ ያለዉ ፍቅርና አክብሮት ቤተሰቦቹ እኔንም እንዲያከብሩኝ አርጓቸዋል ግን ደግሞ እኔም ለሱ ከልቤ አክባሪዉ እና አፍቃሪዉ ሴት ነኝ። የሁለታችንም ቤተሰቦቻችን ያን ስለሚያዉቁ ጥልቅ ብለዉብንም እስካሁን አያዉቁም ለጌታ ኢየሱስ ምስጋና ይግባዉ። በተረፈ ደግሞ ሴቶች እህቶቼ የማይመች ባል እንኳ ቢሆንባችሁ እናንተ እሱን ስታከብሩት ጭቅጭቅ ባታበዙበት ምንም ቢሆን በቤተሰቡም ሆነ በጓደኞቹ መሀል ለእናንተ ይሟገታል እንጂ አሳልፎ አይሰጣችሁም። ስለዚህ ሁሌም መጀመሪያ ከመናገራችሁ በፊት ብልጥ ሁኑ አስቡበት። ክብር ለሁሉም ለሴቶች እህቶቼ ይሁን🙏 ኤልሲም መልካም ብለሻል ተባረኪ።
ባል ግዴታውን ሲወጣ ሁሉም መስመር ይዛል እህቶቼ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486👌👌👌👌👌❤
አስለን ክብር ያለው ክብር ይሰጣል ክፉ ሰው ምንም ብታደርጉለት አያመስግንም እናም ክፉ ሰው ክፋቱ ይበቃዋል ብቻ እናት እዳትከፉ ለክፉ ሰው አትለማመጡ ተውት እራሳችሁን ሁኑ የሄ የኔ በሄወት ከታዘብኩት እጅ የሰውን ልጅ በጣም አክብራለሁ በተቻለኝ እንደጠባያቸው ለማያዝ እታገል ነበር ነገርግን በስተመጨረሻ የገባኝ ነገር ክፉ ሰው ክፋቱ ይበቃዋል እናም ካቀረቡኝ እቀርባለሁ ከራቁኝ እርቃለሁ ይሄ ነው ለኔ ሰላሜ
Sitamri!!❤❤❤
🙏
እራሳችሁ ላይ ስሩ ያልሽው እጅግ ጠቃሚ ነው❤❤❤❤
የባሌን ቤተሰቦች ከራሴ ቤተሰብ በላይ ክብርና ፍቅር እሰጣቸዉ ነበር ልክ በእኔና በእሱ መካከል ግጭት ስፈጠር ሮጠዉ ቦታቸዉ ላይ ይገኛሉ ማለትም ወደሱ ይወግናሉ ትክክል እንኳን ባይሆን እንዳልሆነእያወቁ ለሱነዉ የምወግኑት አሁን ግን አልስዬ ድንበር አበጀሁ በራሴ ቆምኩ እንዴሌሉ ሆኜ እየኖርኩ ነዉ ቻዉ
የኔ ውብ ምክርሽ እኮ ሲያስደስተኝ ብሩክ ሁኚ❤😘😘
እየሔደ ሚስቱን የሚያማ ወንድ ነው ለትዳር ጠንቅ
ውይ ይሄ ምክርሽ በፊት በሰማሁት እኔ ሞኟ እዳልሽው የሆነ ነገር ሲፈጠር እሮጬ የሱ ቤተሰብ ጋር ነበር የምናገረው አረ ምከሩልኝ እያልኩ የኔ ቤተሰብ ግን በጣም ደስተኛ እንደሆንኩ የሰላም ንሮ እንደምኖር ነበር የሚያቁት ግን ችዬ ችዬ በቃኝ ብዬ ወደ ቤተሰቤ ስሄድ እንድመለስ ጭቅጭቅ የሚያረጉኝ የኔቤተሰብ እነሱ ናቸው ምቀመጫ እስካጣ ምክንያቱም ምንም አልነገርኳቸውም የሱቤተሰብ ግን በተለይ የማረሳው እህቶቹ ዘመዶቹ ስብድብ አርጌ ሽምግልና ስንቀመጥ ተው ተይ ከማለት ይልቅ እየሳቁ ሹልክ ሹልክ እያሉ ሲወጡ ትዝ ይለኛል ወገኖቼ በተለይ ሴቶች ተናግረን እንተንፍስ ካላቹ እንኳ ለራስ ቤተሰብ ለወንድ ቤተሰብ በጭራሽ አያስፈልግም ምንም ቢሆን የሴት ቤተሰብ በተለይ ትዳርሽን ፈች ብለው አይመክሩም እየተጎዳንም ቢሆን ተይው እስቲ ቻይው እስቲ ወይም ልጄ ነይ እስቲ ትንሽ አረፍ በይ ነው የሚሉት የባል ግን 😢😢😢😢😢እኔ ስለ ትዳር ምንም ሳላቅ በልጅነቴ በሰው ግፊት ገብቼ ዋጋ አስከፍሎኛል አሁን ስለትዳር ቢወራ ጣሙንም አላቀው ያሳለፍኩትን ሳስብ ያንገፈግፈኛል ግን ኤልሲ እንዳልሽው ብዬ ብዬ ሲያቅተኝ እርግፍ አርጌ ውጣው ልጄንም ሃገሬንም ትቼ በስደት እገኛለው አስራ ሶስት አመት ሆነኝ በስደት😢😢😢😢
Ayzosh egziyabher yemiyasfelgshn ystsh amennnn
አንቺ እኮ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነሽ ሀሳብሽ ውብ ነው ውድድድ ነው የማረግሽ❤❤❤❤❤
እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ትጠቅሙናላችሁ ኑሩልን በእዉነት።በአገር ጉዳይ የሚደክሙትን ሳላደንቅ ማለፍ ንፍግነት ነዉ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ አሜን።ከኛ ፀሎት በላይ ቤተክርስቲያን ምን የሚቀራት አለ በፀሎት ለተሰደዱት በሰላም ይመለሱ ከሚለዉ ጭምር አምኖ አሜን ይሁን ይደረግልኝ ማለት ብቻ ነዉ የሚጠበቀዉ ከእናንተ።
አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
ኤልሲ ልዩኮ ነሽ በእውነት , single ነኝ ግን በጣም አስተማሪ ነገር ነው የምትናገሪው ❤😊
ኤልስዬ በጣም ቆንጆ ታምርያለሽ. ጥሩ ምክር ነው ሹክ ያልሺን. እኔ ከባለቤቴ ከተለያየሁ ሁለት ዓመት ሆኖኛል. ጥፋት የንነበረው እሱ ጋር ነው ለመለያየት የሚያበቃ ምክንያት አልነበረም ሆኖም ግን በሰዓቱ እኔ በጣም ተናድጄ ስለነበር ከቤት ውጣልኝ ብየው ይገርምሻል ቤተሰቦቹ እሱን ጥፋተኛ መሆኑን ተናግረው እንደመመለስ ጭራሽ እኔው ላይ አብረው ዘጉኝ አንደም የሱ ቤተሰብ ምን ሆናቺሁ ነው ምን ተፈጠረ ያለ እስከዛሬ የለም
ከዛ የዛሬ 6 ወር በጣም ታሞ እኔ ከጎኑ አልተለየሁም. አንድም ቀን ይቂርታ ጠይቆኝ ወይም ለማደርግለት ነገር እንኩአን አመስግኖ አያቂም. እና እውነት ነው የባል ዘመድ ሁሉም እያልኩ አይደለም ግን አሉ.
የነዉም thank you አያውክም እንደ ህፃን አዝየዋለሁ ግን አስከመቼ? እግዚአብሔር አንተ ፍረድ አያልኩ ነው
እውነትሽን ነው እህቴ እነሱ ዞረው ይገናኛሉ በአንድ ጥርስ ነው የሚሰቊት
እኔ እመቤቴን ከእሱጋ እንኳ ስንጋጭ ቤተሰቦቹጋ እንዳልለይ ነው የምፈራ ፈጣሪ በሚያቀው በተለይ ከእናቱጋ ውይ መላ ቤተሰቡን ይጠብቅልኝ ብቻ ኡፍ ስወዳችሁ የባለቤቴ ቤተሰቦች ኡፍ እኔን እንዳከበራችሁኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ በእውነቱ❤❤❤❤❤❤
Thank you ኤልሲየ 😢ለእናቴ ልኑርላት ፈትላ ላሳደገችኝ
እወነትነሽ ነወ የኔን የደረሰብነኝ ያስረዳል መቶ በመቶ ሠጥቸሻለው የሚገርም ትምህርት ከኔ ጋ የለው ይህ ነው ያለ ውሽት
ውይ ኤልሲየ በጣም የሚገር አባባል ነገርን መተው ኢግኖር ማድረግ ወደ እግዚአብሔር ፊትን ማዞር❤❤❤
እኔ በጣም እድለኛ ነኝ በጣም ነዉ የሚወዱኝ እናቱም እህቶቹም እግዚያብሔር ይመስገን❤️
መውደድ መጥላት አይደለም እነዚ የገባቸው መልካም ስብእና ያላቸው በትክክል ልጃቸውን የሚወዱ የሚያከብሩ ናቸው አንቺም ነገ ወንድ ልጅ ሲኖርሽ ሲያገባ እንደነሱ መልካም የወንድ ልጅ እናት ለመሆን ያብቃሽ
Eskemechereshaw yarglsh
@@ፋኖዎቻችንን የ በግ ለምድ ለብሰዉ እንዳይሆን ተጠንቀቂ። በኑሮሽ ለዉጥ ማምጣት ስትጀምሪ ነዉ ሚጎረብጣቸዉ። boundaries yasefelgal k bal zemed gar melkam bihonum
@ አረ 10 አመት አልፎናል ከተጋባን በልጅም በንሮም አብዝቶ እግዚያብሔር ባርኮናል ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም
@@EdenAdis አሜን🙏🏽
Else try Urban Decay long lasting makeup setting spray it doesn’t make your makeup darker
ታምሪያለሽ የኛ ቆንጆ ምክርሽ ልክ ነው እኔ አንድ ግዜ ለባሌ ቤተሰቦች ወስጄ ችግሬን ነገርኩት ግን ዞሮ እኔው ጋ መጣ እና በጣም ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
My elegant classy beautiful sweet funny gorgeous Elsiye
ተባረኪልኝ 🙏 ሁሌም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነገር ይዘሽ ስለምትመጪ እናመሰግናለን
ኑሪልኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ይጠብቅሽ 💋💋🙏🙏
ጥሩ ሃሳብ ነው ኤልሲ ሁልጊዜም ጥሩ ጥሩ ምክር ነው ምሰጪን ተባረኪ... ኤልሲ ስለ ሴት ጓደኞች, toxic ጓደኛ ባህሪዎች ምን ምን እንደሆኑ, በጓደኝነት ውስጥ boundary እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን, and የግሩፕ የሴት ጓደኝነት ላይ መጠንቀቅ ያሉብን ነገሮች ምናምን ላይ ሀሳብሽን ብታካፍይን🙏❤
Elseye, you deserve every blessing my dear,a genuine person you are, I have learnt a lot from you,may God bless you.
እግዚአብሔርን በጣም አመሠግነዋለሁ ባሌ ሁሌም ሁሌም ከጎኔ ነው 🙏 እኔም ደግሞ ልኬን እና መስሠሬን አውቃለሁ አላሽቆልጥ አላሽላላ መሆን መናገር ማድረግ ማውራት ያለብኝ እንዲሁም የሚመለከተኝን ብቻ ነው የማደርግ እና የማወራ
የኔ እናት ግን ለሚስቶች ነው ምታደላውም ምትፈርደውም ልቧ እያወቀ ሸፋፍና ወደ ወንድ ልጇ አታደለም በውሸት ብኮንናት ፈጣሪ እኮ ይፈርዳል በኔ ሴት ልጆች እንዲሆን ማልፈልገውን አላደርገውም ።ውንድሜ እንደውም እናቴ ሽምግልናው ላይ እንድትገኝ አይፈልግም እሷ ለኔ ምንም ....ሁሌ ወደ እሷ ናት ይላል እናቴ እንዴት እንደምትገርመኝ ❤❤❤❤❤የኔ ወርቅ እናት ብዙ ተምሪያለሁ ከሷ እውነትን አጥብቃ ነው ምትከተላት
እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናትሽ❤
@blueblueablueblue5904 amen wude ameseginalehu
እኔ ገና አላገባሁም 23 አመቴ ነው መድሀኒያለም አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ ጥሩ ባል እና ትዳር ይስጠኝ አሜን❤ በፆለት አስቡኝ አመተ ስላሴ❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አቺ ለራስሽ ስትይ ጎበዝ ሁኚ ሁሉ በሰአቱ ውብ ይሆናል 🙏❤️🙏
@ethioelsylifestyle9486 እሽ አመሰግናለሁ
Tselot wesagn new
ጥሩ ሆኖ መገኘት ነው😂ቶሎ ግን አግቢ ልጅነት ሁሉን ይችላል😢
@eheteagedie1533 እሽ
በጣም ትክክል ነሽ ተባረኪ
Thank you ኤልሲ ዝም የሚል ሁሌ በቤቱ እንግዳ የሚሆን ባል ምን ትይዋለሽ ትክት አለኝ
ኤልስዬ:ምንም:ብታደርጊ:ሚስት:ናት:ሃይለኛ:
የምትባል:ርቀትሽን:
ጠብቀሽ:መኖር:ነው::
እንዴት እንደምወድሽ ደስ የምትይ ቅን ሴት ነሽ ለምትስጪን ምክር እናመስግናለን
በር ከፋቹ ነው ዋናው ችግር አምጪ ልክ ነሽ ኤልሲ
100% right
Mashiallah dess yimil mikir new! Me give u thumbs up 👍 lol dua dua mareg new sistoche! ALLAH YITEBIKACHU!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏾
@ፈ.ኑ፲፩፻፯
አኤልሲ ሁሌም እውነት ነገሮችን ነው የምትናገሪው። “አእውነት ነገር ለመፍታት ከሞመከር ነገሩን በልቦና ነገሮችን ማሳለፍ ይበልጣል” እንደዚህ አይነት የባለ ቤተሰቦች ጊዜ እንዲውም ከሁልጊዜ የበለጠ ከባል ጋር የበለጠ መስማማትና እሱ ከሞስቱ በኩል እንዲሆን ሞከር ። ሆኖም ከመጠን በላይ ችግር ካለ “ከሞት መፍታት ይባላል”👍👍
ከዛ ውጭ አኤልሲ ምነው ዛሬ ካለልምድሸ ሜካፑን አበዛሽው? አንችኮ ብዙ መቀባባት አያስፈልግሽም ። ❤
ትክክለኛ ነገር ነው ያወራሽው አንዳንድ ቤተሰብ ግን ኢግኖር ካላደረግሽው ባል እራሱ እነሱን መምከርና ማስጠንቀቅ ይሰለቸዋል...አውቆ የተኛ ጥሩ አባባል ነው ♥️ በጣም አምሮብሻል ቀሚሱ wow
ኤልሱ ሽኮር 🇪🇷ሰውድሽ ተባረኪ ጎበዝ ጅግና አድናቂሽ ነኝ እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ ውቤ ❤️❤️❤️❤️❤️
ኤልሲዬ፡ ተባረኪ
እግዚአብሔር ከተባረከ ቤተሰብ ያድርሰሽ እንጂ በጣም ከባድ ነው።
ስትደክሚ ትውያለሽ ምንም እውነት ብትይዥ ሚስት ናት መጥፎ የምትባይው ምንም ጥሩ ብታደርጊ እውነት ይዘሽ ብትቆሚ መጥፎ ናት ነው እንጂ ጥሩ ናት አይሉሽም( የሰው ባል ጥሩነው የዋህ ነው ሽቁጥቁጥ ነው 😂😂😂😂 ተመቸኝ የቤቴ ጉድ)
እሱ ደግ በ ውጪ ሁሉን ጋባዥ ለቤት ወጪ ባላወቀ ማለፍ እጅ ማሳጠር የኔ ቤት ጉድ
እኔ ግን የራሳችሁን ምርጫ አታጣጥሉ እላችኃለሁ የሰው ባል የምትይውም እኮ ላንቺ ለውጪዋ መልካም ው ከሚስቱጋ ቤቱ ውስጥ አታውቂውም ብዙ ጠንቃቃ ሚስቶች ባሌ መጥᎈ ነው አይሉም ለምን ላንቺ ቢነግሩሽ ወይ ቢያሙት ነገ ትዳር ቢፈርስ አንቺ ምን ታደርጊላቸዋለሽ????? ጠንቃቃና ጎበዝ ሁኑ ብልህ ሁኑ የማንም ባልም ሆነ ሚስት ፐርፌክት አይደለም የሰው ልጅ በሙሉ እንከን አለበት ከፈጣሪ በቀር
Iron Lady Elsi❤❤❤
🙏Thank you Meronye 🙏❤️🙏
የኔ ጎበዝ ብዬ ልጽፌ አልኩና ለካ የሑሉም ነሽ ❤❤❤
በርቺ ኤልሲዬ 💝💝💝
እሺ እንፀልያለን መምጣቱ እንካን ይቆይ የኮሪደሩ ነገር ይለቅ ከዛ በመልካም ኑ ለእረፍት ነውግን አደል?
Setamri....GOD bless you🎉🎉🎉🎉
ምን አይነት አይነቱ ቅመም ነሺ 💋💋💋🙏🙏
በትክክል አላየሁም ማለትና እንዳልገባው መሆን ትልቅ መፍትሄ ነው ኤልሲዬ ❤❤❤
ችግሮችን ባላየ እያለፉ ግን ፡ መፍትሄዎችን በግል እያበጁ መኖር ደግሞ ትልቅ ብልህነት ነው። 🤔🤔🤔
andady lelila bedel ersa magaltnew, eny hulunm neger asttewgnewal
Wenetshen newe Elsiye balebetu yakeberewen manem aynekewem demo betam amrobshal like always ❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏾
@እምማ፵፫፻፸፭
ኤልስዬ ሁሌም ዉብ
አዲስ ገቢ ነኝ በጣም ደስ ትያለሽ ተባረኪ
ጥሩ ትምህርት ነዉ መካብ ያምርብሻል የቅናት ወሬ መሰለኝ
Run baby ran😂😂😂😂😂ተመችቶኞል❤
Ere elsi zara betam akabedshi selam nuro norshi blew adele enda yemincherecherut
ኢልሲ ምነው ትልቁን ጦር እህትንና ወንድሞች አለፍሻቸው በተለይ በተለይ እህቶች!!!!!!
እረ የኔስ የእህቱ ልጆች ናቸዉ የባሱት
ኤልሲ ቀሚስሽ በጣም በጣም የምርል እንዲህነው አለባበስ
Mary Christmas 🎄
I know you about to go Christmas party
have fun❤
አረ አነሱ አይደሉም፣ እሱ እራሱ ነው ወሽመጥ የሚቆርጠው።
ውይ ስወድሽ እውነተኛውን ነገር ስለምትናገሪ❤❤
ኤልሲ ቆንጆ ነሽ አምሮብሻል የኛ አበረታች ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ! makeup ቆንጆ ነው ትንሽ ሳሳ ብታደርጊው የበለጠ ያምራል በዛ ያለ መሰለኝ እኔ መቀባት አላውቅም 😂 እኔን ብሎ አስተያየት ሰጪ youtube ላይ makeup አርቲስቶቺን በማየት አንደኛ ነኝ
የኢትዮጵያ የባሌ ቤተሰብ እሰት የቃጥለሉ
🤣🤣🤣 እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ማሬ 🙏❤️🙏
Sorry for you, I know that.
እሰት የቃጥለሉ😅 ምን ማለት ነወ ?
ELSE YOU ARE BEAUTIFUL INSIDE AND OUT SOOO POSITIVE ❤❤❤❤❤❤❤❤
I am here for the red dress 💃💃💃 Wow Elsi 😍😍😍 you look like a Regal attending Christmas Royal Dinner Gala 👸🎀🎁 Sei Bellissima 🌹🌹🌹Buon Natale 🙏❤️🙏
Wow Elsiye, thank you so much for the advise. Demo setamri !!! Melkam beal lanch with all your family,, Mercy Christmas 2024 !!!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሂዊገብረ፷፬፻፸፭
@@TruthEz Eshi, I'm using my work laptop and didn't download the alphabets. Truly support what you said. Will do so !
Today's keywords "ቢንቢ" N "የሰው ባል"👏👏👏
ቀድሜ በሰማሁሽ ኖሮ ጥሩ ምክር ነው እማ እኔ ግን ሁሌ ተሸንፌ ነው የምኖረው እንደዛም ሆኖ ግን ከሰው ጋ መኖር አልቻልኩም አንድ ልጅ ወልጃለሁ ያለ ምንም ንብረት በባዶ ቤቱን ጥዬ ወጣሁ ብዙ ደክሚያለሁ
እኔም ይህ ሀሳብ እየምጣ ውጭ ብረሪ ይለኛል እስካሁን ልጆቼ እያሳዘኑኝ እየኖሩክ ነው አይዞሽ አሁን እግዚአብሔርን ና እርዳኝ ከኔ ጋር ሁን እያልሽ አጥብቀሽ ለምኝ እሱም ይመጣል የፀናሻል ይደግፍሻል ይርምሻል ያፈቅርሻል እሽ ❤
@rahelfekade2762 አሜን እህት ብሩክ ሁኝ
ጎበዝ ደሞ ስታምሪ ቆንጆ
ኤልሲ ግን የእውነት ግዜ አተሽ ነው ወይስ ምንድን ነው እንዴ ሜካፕ እየተቀባቡ ምክር እንዴት ነው? ስለሜካፕ ከሆነ የራሱን ግዜ ብትሰጪው ተይ ምን የሚያክል ርእስ እኮ ነው የምታነሺው ግን መስተዋት ፊት ከሜካፕጋ አቅልለሽ ታወሪያለሽ ስንት ግራ የተጋባና የተጨነቀ ሰው ፊት??? ስለትዳርና ስለ አማቶች ይሄን ፓስተር ቸሬጋና የራሱ ባለሙያዎችጋ ሂዱ በይ ሁሉ ነገር የራሱ ፕሮፌሽን አለው ሰይፍ በኢቢየስ የትልቅ ሚዲያ ባለቤት ነው እንዴት በስርአት አክብሮ ሰው እንደሚጋብዝ እያየን ነው አንዳንዴ እንኳ ባለማስተዋል በሚሰራው ስህተት አይተሻል የሰው ህይወት ሲመሰቃቀል እናንተም እንደዛ ትልቅ ባትሆኑም ለነገው ግን ዛሬን በማስዋል ብትራመዱ መልካም ነው
I don't know what to say i just love you and all your idea God bless you sis am so proud to see 💚💛❤️!!!!
እኔ እናቱ በጣም ነበር የምታሰቃየኝ ከዛም ለፈጣሪዬ እባክህ ገላግለኝ ብዬ አምርሬ ለመንኩት በሚገርም ሁኔታ በከባዱ ታማ ተሰቃይታ ሞተች ሀጥያት ቢሆንም ስትሞት እንኳን አላዘንኩም ቀለለኝ ከዛ ደሞ እህት ተብዬዎች ሲያንገበግቡኝ ብዙም አልተጎዳውም ጨክኜ ወስኜ እራኳቸው አሁን ግድ ካልሆነ በስተቀር አንገናኝም
ብዙ ወንዶች ብትመክሪያቸውም አይሰሙም የተበገሩ ይመስላቸዋል።
አድብንኖች ናቸው
Am 22 years old l lov uuu elsiya ❤️hula new mktatlew vdeoshen
Love your dress ! Looks so good on you !
Mekresh mar melkshen mar sweetie thank you beautiful woman. Mery Christmas to all your family konjiye
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@በትትይ ሶሎ ፴፪፻፳፮