Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሠላምእንደትናችሁ፡ሼፍዚጠፍእሳበሠላምነው
እውነት ከባድ ነው እኔ በ25ደቂቃ ይጨንቀኘን ግራ ነው ሚገባኝ እንጂ ሙያማ ነበር ብቻ ከባድ ነው ይደነጋገራን ጀግኖች ነቸው ምርጡ ገበታ እነመሰግነለን🙏 በጣም ሚገርመኝ ከተወዳዳርወቹ ጋ አብሮ ልቤ ሚመታውሰ እኔ የተወዳደርኩ እሰሚመሰለኝ ድርሰ😂
meskiye gobez i know this girl personally and she is so clever and humble ....meskiye kezi belay enmegneshalen
እንደው ምኑ ከም አርገው ነው በዝችደቂቃ ምግብ የሚሰሩት ታድለው ምስጋና ይገባቸዋል በእውነት
በጣም አሪፍ ውድድር ነበር ሼፍ ሄኖክ ግን ሼፍ ዚ ይጠቀማቸው የነበሩትን ቃላቶች በቀጥታ ገልብጠህ ነው እየተጠቀምክ ያለህው ኦ ለካ ግጥም ጨምረሃል😂
አሸናፈና ተሸናፊዮች ሁላችሁም ጎበዝ ናቹ የደቅቃው ውሰንነት ነው እንጀ በሩቱ👍
ግን ሸፍዚን ቢያንስ የት እንደሄደ የሚነግረን የለም ወይ ????
መሢየ❤❤❤❤ጀግና❤❤❤❤❤
ሼፍ ሄኖክ ከ ምርጡ ገበታ እና አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ደግሞ ከ እሁድን ኢቢኤስ ለሆስትነት የማይሆኑ ሰዎች ናቸው
Be tekekel
በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር ‼‼‼ መስከረም እንኮን ደስ አለሽ. 👏👏👏👏 ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ትችላላችሁ 👏👏👏👏 አንድ ነገር ተወዳዳሪዎች በሙሉ እውቀታችሁን በዝምታ ግለፁ 👈👈👈 ዝምታ ውስጥ ጥበብ አለ 👈👈👈 ገና ሳትጀምሩ አሸንፋለሁ. ቢላውን እወስዳለሁ አይባልም 👈👈 እናንተ. ስራችሁን በጥሩ ከሰራችሁ ስራች ለሽልማት ያስገድዳል 👉👉👉👉 አስቀድማችሁ ብዙ አታውሩ 👉 ለማንኛውም የአገሬ ልጆች ጀግና ናችሁ ከዳኞች እስከ ተወዳዳሪዎች ጎበዝ ናችሁ 👏👏👏👏 ሼፍ ሄኖክ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው የማየው በርታ 👏👏👏 የኔ ስራ እከሌ ይምጣ እከሌ ይቅር ማለት አንችልም 👉👉 ከኛ የሚጠበቀው ዝግጅቱን ማየት ነው አመሰግናለሁ 👉👉👉 ምርጡ ገበታ ትምህር ሰጪ ነው ❤❤❤
ሼፍ ዚ የታለ
ምኑ ያስጠላል ስናወራ እያሰብን ይሻላል ሁሉም ሰው የራሱ ተሰጥኦ ይለያያል
እቶ ሄኖክ ግባእቶቹን ከእንግሊዝኛ ይልቅ በአማርኛ ብትል መልካም ነበር
Chef Zeeee yeght gebah Chawe Satlghn hdkghe
ሼፍ ዚ አባይ ቲቪ ገብቷል ይቅናዉ ግን ምናለ እሱን የሚያስረሳ ሆስት እንኳን ብታመጡ 😒
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ዕድል ተወዳዳሪዎች ምን አልባት 1 ቀን እኔም እወዳደራለሁ ብየ አስባለሁ
Yene Jegina Hulem Andeng Neshe
mewedader efelgalewu pls
አረ ወይኔ አኔ ብኦን ምን አርጊ ነብር 😂😂😂😂😂😂😂
አትክልት = [ቬጅተብል]ፍራፍሬ = [ፍሩት]4:31
አይዳ ማለፍ ወይም አሁኑኑ አንድ እድል ይሰጣት
AYIDA THE SMART
ሰላም ለና ተይን ሼፎችዬ ምግብ መሰራት በጣም ነው የምውደው ግን በጣም ነው የምፈራው ምን ይሻላል ?
አረ ሰአት በጣም ትንሺ ነው ስጋው በቀላል አይበስልም
አኔበዝችስአትምንምነገርመስራትአልሰራም
Well come to comment station coffee ☕️ or tea 🍵 😂
meski enkuwan des alesh
ምርጡ ገባታ ወስጥ ዱባ መኑሮ ገረመኝ እኔ ብሆን ምን አደርገው ነበር ብየ አሰብሁ
3
እቦኮችህ እርድኝ
እንዴ ታዲያ በ 25 ደቂቃ ምን ይሰራል
Yemketlew samnt shef zi yemtal 😂 elelelele
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Gghvvhhh
ebcች ሙስሊሞችን አይወድሚ ::
እና ሳይመዘገቡ እቤታቸው እየሄዱ ያንጡቸው ጉድ እኮ ነው ለምን ሰፋ አርገሽ አታስቢም🤔
🎉
I want milk

አትክልት = [ቬጅተብል]
ፍራፍሬ = [ፍሩት]
4:31