"...አንዴ ልቀፋቸው" ዳኞቹን ያስደሙት የቤት እመቤቶች //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @yimenashumengistu3855
    @yimenashumengistu3855 Рік тому +8

    እሰቲ ልጆችን ማምጣት ሞኩሩ ይሄኔ ሰንት ጎበዞች ይኖራሉ በዛውም ፍላጎት እንዲኖራቸው ያደርጋቸዋል ይህ የኔ ሀሳብ ነው 👍

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому +3

    የሼፍ ሄኖክ አድናቆት በቀላሉ አይገኝም
    ወ/ሮ ትዕግስት በላይ( አርቲስት አልጋነሽን ትመስያለሽ) በጣም ጎበዝ ነሽ፤
    ወ/ሮ ሀሊማ አሊ በጣም ጎበዝ ነሽ
    ወ/ሮ ማህሌት ተስፋዬ እንኳን ደስ አለሽ
    ሼፍ አንተነህ፤ ሼፍ ፍሰሃ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi Рік тому +18

    የምርጡ ገበታ ዳኞች ስወዳችሁ ብዙ ተምሬበታለሁ በአለም ዙሪያ ለምትገኙ የተዋህዶ ክርስትና አማኞች ከወዲሁ እንኳን ለጌታችን፣ ለመድኃኒታችን፣ ለኢየሱስ፣ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ፡፡ ከኒው ደሊህ ❤❤❤

    • @yenantw21
      @yenantw21 Рік тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደደረሰን

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Рік тому +1

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን መቼ ነው ባእሉ

    • @SurprisedButterfly-il8zi
      @SurprisedButterfly-il8zi Рік тому

      @@mesilove9815 እሁድ ታህሳስ ፳፰ (28) ነው የገና በአል

    • @GG-lh2yw
      @GG-lh2yw Рік тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በኔ ስም ፓኒ ፑሪ ብይልኝ😁

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +24

    የሴት ልጅ መገለጫዋ
    1, ስነ ስርአቷ
    2, ንፅህናዋ
    3, ሙያዋ
    4, ጥንክርናዋ
    ማሻ አላህ ትችላላችሁ ከዘመኑ
    ሸፍ ትበልጣላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @helensisay1160
    @helensisay1160 Рік тому +2

    ኢቢሶች ቤት እመቤቶችን ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን ጎበዞች ናቸው እኔም ስልካችሁን በተስፋ እየጠበኩ ነው

  • @yimenashumengistu3855
    @yimenashumengistu3855 Рік тому +4

    መልካም የገና በአል ይሁንላችው 🙏

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን Рік тому +16

    እባካችሁ ሸፎች ምግብ ሢሠራ ፀጉራቸው ይሸፈን

  • @misrakabebie5241
    @misrakabebie5241 11 місяців тому

    ማህሌት በጣም ጎበዝ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል

  • @zinet4736
    @zinet4736 Рік тому +5

    አዎ እንደዚህ የቤት እመቤት አቅርቡ❤❤❤

  • @GgGg-ur7fj
    @GgGg-ur7fj Рік тому +21

    ሸፎቹ የናተሚስቶችይሞከሩ

  • @tshayeberhanu4781
    @tshayeberhanu4781 Рік тому +2

    ለምርጡ ገበታ አዘጋጆች ነው ይሄ መልእክቴ ወይንም ለ Ebs ሁሉንም የኪችን እቃዎች አዘጋጅታችሁ
    ውሃ ዋናው ሲሆንለንጽህናም እንዴት ውሃን ከሲንክ ጋር የለም
    ለእኔ ዋናው እየሰራሁ እጄን ካልታጠብኩኝ ደስ አይለኝም
    ይታሰብበት

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 Рік тому +22

    ሼፍ ነ ን ከሚባሉት እናተ አስር እጅ ይሻላሉ

    • @kuberamohammed6387
      @kuberamohammed6387 Рік тому

      እነሱማ ካንዴም ሁለት ጊዜ ውርደት ነው😂

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому

    ዎይዛሮ ማሌት ኡካኒ ዳስ አላሽ
    የዛሬ ያቤት እመቤቶች ሁላቹሁ ጎባዞች ነቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Рік тому

    በጣም ጎበዞች ናችሁ 👏👏👏👏👏

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому +1

    Btam ymidenku nacheu.Mert dangoch.Tbareku.

  • @milena21276
    @milena21276 Рік тому

    ሀይ ሼፍ ዘሌ ሰላም ነው አሜን ሰላምህ ይብዛ!!! ኪችናቹ ሙሉ ነው የጎደለው የቃ ማጠቢያ ብቻ ነው እሱን ከገጠማቹ እመጣለው እሺ!!!

  • @KalbaKalba-n5q
    @KalbaKalba-n5q Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Рік тому

    ዋው

  • @isetemariamtebeje4057
    @isetemariamtebeje4057 Рік тому +2

    ያአታክልት ማጠቢያ ቢኖር በድስት እያጠቡ ከሚቸገሩ

    • @tube6759
      @tube6759 7 місяців тому

      የኢቶጲያ ኖሮ ሆኖነዉ መሰለኝ ረሱን የቸለ ክችንም ብኖር ሀርፊ ነባራ ምክኒያቱም በጠም ጭስ አላ ይባላል ቦተዉ ለይ 😢😢

  • @bayushelegese9726
    @bayushelegese9726 Рік тому

    እር እኔን ጥሩኝ በእግዚአብሔር 😢

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb Рік тому

    ሸፍሂኖክዛሬሊነሳምንምአልቀረዉምነበርበመጨረሻዉሰአትእደኔያየዉአለ❤❤❤❤

  • @tadiyeureal2122
    @tadiyeureal2122 Рік тому +1

    chef keza bual yemteu beka yasflguem🤣🤣

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Рік тому

    በግጂሉን መሰጋአ መስራትትቺሉነበር በሁበዝም በነጫእሩዝምይበላል

  • @mekdieteta6447
    @mekdieteta6447 Рік тому

    Ebs gn lemn aterogim ena almost 2amet alefegi ketemezegabeko

  • @نفيسة-م4ظ
    @نفيسة-م4ظ Рік тому

    ሷስቱምማለፍነበረባቸዉ

  • @በትእግስትያልፋል

    ሁሉ ሰው እዚህ ከመምጣቱ በፋት ሼፎቹ በየቀኑ የሚሉትን ሰምተው ቢመጡ ለምሳሌ ስፍቲ መጠን ሰላጣ ቅመማ ወዘተ ሁሌ የሚሉት ነው ትንንሽ ቢላ ለምን አይጠቀሙም ለመላጥ

  • @menenshiffa8269
    @menenshiffa8269 Рік тому +3

    አንተነህ ድፋባቸው ለሀሊማ የምትሰጣት ኮመንት የጥላቻ እንደሆንእ ያስታውቃል ውድድር ላይ እንደሆንክ ( ዳኝነት) ላይ ነው ያለሀው በቃ!!!!!!!!!!

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +1

      እረ እህቴ መጥፎ መርዝ ንግግር ባንተፋ ውይይይይ እረ እስከመቸ ሁሉ ቦታ ጥላቻ እህቴ ተው ፈጣሪሽን ፍሪ

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Рік тому +1

      አስተያየት የሚያሰጣት ስራዋ ነው ስለምን ጥላቻ ነው የምታወሪው ለምናወራው ነገር እናስተውል ይሄ ውድድር ነው ሌላ ነገር አታውሪ እንኳን ዳኛ እኛም ተመልካች አሰራራቸውን አይተን ነው የምንፈርደው ስለዚህ ውድድር ላይ ጥላቻ የሚል ፁፍ ባይፃፍ ጥሩ ነው ምንም የማይሆን ኮመንት ብትስፉ የሚያይ የለም እነሱ ስራቸውን ስለሚያውቁ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Рік тому

      እና ዳኝነቱ ለመቸ ነው ሙስሊም ስለሆነች ዝምም ሊላት ነውደ??? ሆ
      ምን አይነት ማስተዋል የጎደለው ንግግር ነው ።የሚጠቅማትን መነገሯ አሪፍ ነው😢

    • @selamawityalew6032
      @selamawityalew6032 Рік тому

      የት ያውቃትና ይጠላታል አስተያየቶችን በጥላቻ ከማየት መንፈስ ውጪ

    • @hanna4751
      @hanna4751 11 місяців тому

      የጥላቻም ንግግር አልተናገረም ሊናገርም አይችልም ጅሎ ሚድያ ላይ እኮ ነው ግን ላንቺ ብቻ ነው የመሰለሽ ከራስሽ ጋ አይደለሽማ።

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Рік тому

    ስወዳችሁ ደምሩኝ 🙏