Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሼፍ ማቲ በጣም አሳቅከኝ የሳምንቱ ታላቅ ቀልድ ተባረክ ደፍራችሁ ስለመጣችሁ ምስጋና ይገባችሗል በርቱ ❤❤❤❤
እኔ ምለዉ ዳኝነት ወይስ አቃቂር በጣም የሴቶችን አይምሮ ላይ ባትረማመዱባቸዉ ።ማስተማር እናንተ እራሱ መማር ያስፈልጋቸዋል ። እንዴ ሁሉ ነገርበሽምጥ አይደብርም ከአንድ ፕሮፌሽናል ባለሙያ ይህንን አልጠብቅም።በተለይ ሁለቱአዲስ የመጡት በእውነት ልቅ አነጋገር ለዚህ መድረክ አይመጥኑም።
በእውነት ዛሬ በጣም ነው ያሳከኝ የፈረንጅ ቡሌ አላለም 😂😂😂የቤት እመቤቶች በርቱልን ❤
እነዚህ የአገራችን ብርቅዬ ዳኞችጋ ቀርቦ መዳኘት በራሱ መታደል ነው በጣም እናከብራችኃለን እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ እናከብራችኃለን
ምርጡ ገበታ በጣም የምወደው ውድድር ነው ወላሂ አድስ አበባ እያለሁ ፕሮግራሙ ሲጀምር ስራየን ትቸነበር የምከታተለው አሁንም እደዛው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለቤት እመቤቶች የሚመጥን ግብአት ብታቀርቡ ምናለ ሼፍ ዚን መልሱልን
እንኳን ደህና መጣችሁ ሼፍ ዚ ናፍቆናል
ሼፍ ዚ ይመለስልን
ሼፍ ሄኖክ ወደ ዳኝነቱ ቢመለስ ጥሩ ነዉ አቀዘቀዝከው
ሸፍ ዚ የትህዶነው
አባዬ ቲቪ ገባ
ሲጀመር ለቤት እመቤቶች እያወቃቹ አናናሮአቸውን ለምንድነው የማያቁትን ግብዐት ምትሰጧቸው????????
እና ሽሮ ይስጧቸው
Shef ziii nafqonaal 😢
ሙያው እያላቸው የተደናገጡ ይመስላሉ
Shef heni betam gobez host keep going
Where is shaf Z
😂😂😂 የዛሬው ይለያል
Lewididr kememtati befit dagnoch yemilutn btisemu tiru neber lemangawim kamera fit qerbo mesrat bicha achenafi nachu ❤
በመምጣታችሁ ብቻ አሸናፊዎች ናችሁ ዋናዉ ድፍረት ነው
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ😢 ስወዳችሁ
ነይ እንደማመር እህቴ
@@saedia27ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@@saedia27ደምሬሻለሁ አንችም ጎራ በይ
ዳኞች ወደ ኪችን እየሄዳቹ ተወዳዳሪዎችን ባታደናብሯቸዉ ,, ሼፍ ዚ ደሞ ናፍቆናል
Baa migeb qamash qexaruny EBS lay😂😂
ግን የክችን ኮፊታ ለምን መስፈርት አታረጎም የሚመጣ ሁሉ ፅግር ክችን ውስጥ ክፍት ሸም ነው
መሀከለኛዋስታስቅ😂😂😂
ሲያዩት ያላማር ሲበሉት ያቅራን ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት ምነለ የሀበሻ ምግብ ሰሩ ብትሉአቸው 😂😂😂😂 ወዩ ምንማደል በርግጥ ይደነጋገራል ግን አሰራራቸው ይዘጋን 😅 ይቅርታነ ሸፎች የምትሰጡአቸውን ግበአት ብታሰተካከሉ ምከኒያቱም የቤት እመቤት አብዘሀኘው ሀበሻ ወጣወጥ ነገር ነው ምግባቸው ሶ ብታሰተካከሉ ከነተ ባላቅም የፈርንጅ ምግብ ቡሌ ደሰ ይላል 😂😂😂😂
የመጀመሪያው ዙር ሩዝ ሳይለካ ሳይታጠብ አስተያየትም ባላየ ባልሰማ ይደብራል
Marta, min maletesh new...ye fereng bule sertesh asaferachehung😂😂😂
Gin lemin kemejemrerchewi befit sile mekitefiya liyunet masredat ayinorm ?
Ere yezarew demo leyet yelal 🤣🤣🤣
እናቴ እራሱ ስም ፋይቱ ናት ❤
Yemirr
እኔምለዉሸፍዚየትእደሔደለምንአትናገሩ
ኧረ ዛሬ ምግብ አብዷል 😅😅
😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
Marta ጮጒራ ብቻ ነው መስራት የምትችል
Hahaha
አይባልም
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ሲጀመር እነዚ ሙድ ለመያዝ ነው የመጡት
እንደነዚ የቤት እመቤት ዘጊ ምግብ አላየሁም
Huletegna zur mewedader alneberebachewem ,zero nachew
ኧረ ወይኔ
Bla
በፓስታ ችቦ ማብራት ተጀመረ እንዴ?
ዳኞች ተብዬዎች እራሳች በጣም ይቀራቸዋል። ምን ማለት ነው አወዳድሮ አሸናፊ የለም ማለት ? Very poor judgement and lack of empathy. This only in Ethiopia people are cruel.
Thank you ✊
arrr mimi ayaqiiii
ኤጭ ቪዳዮ ለመቀረጽ ነው ያመጡት
Waste of time and food