በየቀኑ የቀይስር ጁስ ብትጠጡ ምን ይፈጠራል? የቀይስር ጁስ/ጭማቂ ጠቀሜታዎች| የቀይስር ጥቅሞች| የቀይስር ጁስ አዘገጃጀት| የቀይስር ጁስ ጉዳት| ቀይስር
Вставка
- Опубліковано 15 жов 2024
- #youtube #ቀይስር #የቀይስርጁስ @UA-cam @DoctorYohanes @healtheducation2
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
ከዚህ ቻናል የሚገኘው ገቢ ቻናሉን ለማስቀጠል በቂ ስላልሆነ በተሻለ መልኩ እንድሰራ,በጥሩ አቀራረብ,ማራኪ በሆነ ጥያቄና መልስ, በቪድዮ በታገዘ አስተምሮት እና በዌብሳይትም ጭምር ለመላ ኢትዮጵያዊያን የጤና ትምህርትን እንዳደርስ እገዛችሁ ያስፈልገኛል እና ጥሩ ትምህርትን ለናንተም ለቀጣይ ትውልድም በጥሩ ሁኔታ አስተላልፍ ዘንድ ቻናሉን በመርዳት አግዙኝ!
1, CBE/Commercial bank of Ethiopia
Account No. - 1000542814067 - Yohanes worku ararsa.
Swift code - CBETETAA
2, Awash bank
Account No. - 01320186382100 - Yohanes worku ararsa.
Swift code - AWINETAA
3, በግል በውስጥ ማናገር የምትፈልጉ መጠነኛ ክፍያ በመክፈል ማናገር የምትችሉ ይሆናል! ማናገር የምትፈልጉ ከታች ያለውን የቴሌግራም username በመጠቀም ቴሌግራም ላይ ሰርች አርጋችሁ በውጥ ማናገር ይቻላል!
Telegram - @Doctoryohanes3
አመሠግናለሁ! ጤናችሁንም እራሳችሁንም ጠብቁ!
Video Credit:
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedown...
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤❤
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን 🥰🥰🥰🥰
ሰላም አዚዛ አመሠግናለሁ🙏
አንቲ ቫይራል መዲሀኒት ለሚወስድ ሰው እንደት ይታያል
🎉እንኳንደህና🎉መጣህ 🎉Dr 🎉በጣምእናመ🎉ሰግናለን🎉 ተባረክ 🎉
🎉መልካም 🎉ምሽት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አመሠግናለሁ🙏
ዶክተር እናመሰግናል
❤❤❤❤
Selam doctor selam new እኔ ሃይ ብሬዠር መዳኒት ወስዳለው ምንም ችግር የለውም ብተቀም ሁለቱንም
🙏🙏🙏
Doctor endet nek lemtseten mereja be mulu keberlen 🙏🙏 1 teyake neberegn. 1 set le mejemeriya gize le 6 wor yakl ye 3 worun merfe tewogta kakomech degame mewogat betfeleg be mangawm ken mewogat techilalech woynes???
ይቻላል እህት ግን ግን ማርገዝ ካልፈለግሽ እስከዛ ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነትን ማድረግ የለብሽም!
@@healtheducation2
Thank you doctor
Merfe kakomesh pwerd lay sethongi or be ketero ken selemilu gelts selalhonelegn new
@@healtheducation2
Malet men aynet tenkake???
አዙሮ እየጣለኝ ደሜ ዜሮ ነው አሁን ግን የቀይስር ጁስ መጠቀም ስጀምር በጣም ሆደን ይቆርጠኛል ከምልክ በላይ ደግተር ችግር የለውም??
ሰላም ዶ/ር እንዴት ነህ እኔ ልጄ እራሱ ወደላይ አለችኝ አሁን ወደ 8 ወር እየገባሁ ነው እራሱ ወደ ታች እንዲወርድ የተለ እንቅስቃሴ አለው እንዴ ም/ም በሰርጆሪ ነው የምትወልጂን ዶ/ሪቷ😢
❤❤❤🎉
Selu
አልገባኝም ዝቅተኛ የደም ግፊት ማለት የደም ግፊት የለሌብንስ እንጠቀም
የደም ማነስ አልብኝ ልጥቀም ቀይስር ዶ/ር
አዘገጃጀቱ አንዴት ነው
ትከትፊውና በረዶ ጨምረሽ በ ጁስ ማሽን ፍጭው
ሳንፈጭ መብላት እንችላለን እንደ ሰላጣ አርገን
አዘገጃጀቱን አልነገርከንም
እኔ ነብሰ ጡር ነኝ እየተጠቀምኩ ነው ደም ማነስ ስላለብኝ
ለደም ማነስ አይሆንም ያብሰዋል!
ቀይስሩን
ተውአታወዛግቡን
ተቀቅሎ ነ ው ወይ በጥሬ
ከተቀቀለማ ጠቀሜታው ጠፋ ማለት ነው። በጥሬው ነው!
ብቻዉን ነዉ የሚፈጨዉ ሌላም ይቀላቀልበታል?@@healtheducation2