Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርች
ዋው አሪፍ ነው
ሎሚ ብናደርግበትስ?
ኑሩልን ክበሩልን ጤናና ሞገስን ያድልልን🙏🙏🙏
❤
በረቺቺ
ለግፊ ወይም ለሱካር ይጠቅማል ???????
betam arif
ደም ግፊት ዝቅ ያረጋል
Svelata new yemawkew wet alawkem neber
ያወፍራል ወይ??
ሰላም ሰላም እንካን በስላም መጣሽማር❤❤❤በራች❤ ገበዘናሽ❤❤❤❤❤
ደም ይቀንሳል ሲባል ደም ይሞላል እያልሽ ነው ያንቺ ደሞ የተለየ ትምህርት ነው
ደም ይሞላል ግን ለደም ግፊትም ይሆናል ማማየ
❤❤❤❤❤❤
ስልክሽ በጎን አርጊው ማር ፉል እስክሪን እዲሆንልሽ
የኔ ቆጆ ደምራሸአለዉ ደሚሬኝ
እናመሰገናለን❤❤❤❤❤❤❤
Nurilegna eshi
ለምን ንግግር ትደጋግሚያለሽ
አንች ከምግብ በኋላ መጠቀም ጥሩ እንደሆነ አወርሽ ሌላው ደግሞ በተቃራኒው ከምግብ በፊት እያለ ያወራል ፤ ትክክለኛው የትኛው ነው?
እኛ ሁለቱንም መሞከር የተስማማንን መውሰድ
wow berche gada
ተቀቅሎ ከድንች ፣ ከካሮት ጋር ይበላል።
ደም ማነስ ካለብሽ አይመከርምዶክተር አማክሪ
E
ኤጭ ሥትንዘባዘቢ መሸ
አረረረ፣ደም፣ይቀንሣል፣እያሉነው
መልካም መጠጥ🎉
ድምጽሽን ከፍ አርጊው
አንቺ በመድያ ገብተሽ ይህን ስለ ቀይ ስር ስትናገሪ፡የራስሺን ሃሳብ ነው የምትናገሪው ያለሺው ሆኖም ግን ስይንሳዊ አገባብ ስላልሆነ፡ በጣም አደናጋሪ ሃሳብ ነው፡ምክንያቱ፡ በሳይንስ ተመራመሪዎች በሚያስተምሩ፡ ቀይ ስር የደም ግፊት(ብዛት) ያላቸው ሰዎች ጥዋትና ማታ አንዳንድ ብርጭቆ ከጠጡ የደም ግፊታቸው ይስተካከላል ነው የሚሉ።ስለዚህ ምንም በሳይንስ ያልተደገፈ ለህዝብ ባንናገር ይመከራል።

ደም ማነስ ካለብሽ አይመከርም
ዶክተር አማክሪ