/በስንቱ/ Besintu S2 EP.48 "የህዝብ ድምፅ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 338

  • @bini9983
    @bini9983 4 місяці тому +51

    የበስንቱ ድራማ የሁሉም አርትስቶች አድናቅዎች 🎉🎉

  • @dagmtadesse7349
    @dagmtadesse7349 4 місяці тому +181

    አንተ አዎ አንተ ይሄን ኮሜንት የምታነብ እናትህ ሺህ አመት ትኑርልህ❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 4 місяці тому +222

    እንደኔ ይህ ድራማ የምትወዱ በላይ አሳዩኝ🎉

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 4 місяці тому +3

      አኔምእወዳለሑ

    • @Addisua
      @Addisua 4 місяці тому +3

      ሽማግሌዋ ሰውየ ደስ ይሉኛል❤😂

    • @jemal-x5g
      @jemal-x5g 4 місяці тому +4

      አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ

    • @ElsabethKarfe
      @ElsabethKarfe 4 місяці тому +1

      Hi

    • @Bobo-hs6ps
      @Bobo-hs6ps 4 місяці тому +1

      Hi konjo

  • @emanueldesta3259
    @emanueldesta3259 4 місяці тому +59

    በስንቱ ምርጥ ድራማ ነዉ

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 4 місяці тому +18

    ገለታ ስወደዉ❤❤ቅን ይመስላል❤❤❤😂😂😂

  • @kmax8888
    @kmax8888 4 місяці тому +44

    ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን!😇❤❤❤

  • @TsedyGenanaw
    @TsedyGenanaw 4 місяці тому +91

    የበስየ አድናቂዎች በላይክ 👌❤️

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 4 місяці тому +46

    ለኔ መስፍኔ(ጠጆ) እና ዮሀንስ(ሙሉቀን) ያልተዘመረላቸው ምርጥ አርቲስቶች ናቸው

  • @bereketanteneh-rk6vu
    @bereketanteneh-rk6vu 4 місяці тому +62

    ይሄን የምታነብ ሁሉ እናትህ 200አመት ትኑርልህ🙏

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 4 місяці тому +22

    መልካም ጁሙዓ አሚን

  • @MillionFereje-x3l
    @MillionFereje-x3l 4 місяці тому +8

    በስንቱ በሳምንት ሁለት ግዜ በመጣ ደስ ይላል

  • @አፈወርቅጃንካ
    @አፈወርቅጃንካ 4 місяці тому +13

    ገለታው ይመቸኛል ።።።።😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 4 місяці тому +15

    The best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍጡማቢንትባባ-ks7vr
    @ፍጡማቢንትባባ-ks7vr 4 місяці тому +30

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ አላህ ሆይ ሙስሊም አድርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ

    • @ሙናA
      @ሙናA 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @ፍጡማቢንትባባ-ks7vr
      @ፍጡማቢንትባባ-ks7vr 4 місяці тому

      @@ሙናA ደመርኩሺ

    • @AbsraYab
      @AbsraYab 4 місяці тому

      Ytabah genet giba atiigba lemayitawk ye Muhammed kizet eyeteketelk😂

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 4 місяці тому +15

    በጉጉት የምጠብቀው ድራማ❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 4 місяці тому +32

    የኔምረጦች🎉 እየጠበቅን ነዉ የሀገሬ ልጆች በሰዴት ያላችሁ ከክፎ ይጠብቃችሁ መልካም ይግጠመን ያረብ 😘😘😘😘

    • @Ghffgffhkhfhff
      @Ghffgffhkhfhff 4 місяці тому

      Weuposarpeax2!du

    • @ሙናA
      @ሙናA 4 місяці тому

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

  • @getachewassefa2584
    @getachewassefa2584 4 місяці тому +4

    በስቱ የኔ አደኛ!!

  • @TizitaSali
    @TizitaSali 4 місяці тому +15

    ውድ የስደት እህቶች ብዙ ስላም ለእናንቴ ይሁን❤❤❤

  • @MulugetaMulae
    @MulugetaMulae 4 місяці тому +1

    ወይ በስንቱ በስንቱን ማነው እንደኔ ሚወደው Like ያድርግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 4 місяці тому +3

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ከ 100%10ሰው ብቻ ነው በላብ ምሰራው ሁኔት አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ 👍👍

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 4 місяці тому +26

    ነገ ጁመአ ነው ሰሉ አለ ነብይና ሙሀመድ ሱለላሁ አለሂ ወሰለም👍

    • @ሙናA
      @ሙናA 4 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ ቤተሰብ እንሁን

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su 4 місяці тому +1

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @Amirdaud-l6n
      @Amirdaud-l6n 4 місяці тому +1

      slela aley weselem merhaba habibti

    • @Dagi-man
      @Dagi-man 4 місяці тому +2

      አላህ የሚባል ነገር የለም ሙሐመድ የሚባል ወንበዴ የፈጠረው ትርክት ነውውውውው

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su 4 місяці тому

      @@Dagi-man ወዳ ሂጂ ቀራፎ

  • @Mengistu_Getawoy
    @Mengistu_Getawoy 3 місяці тому

    ትመቹኛላችሁ ❤❤❤ በርቱልን

  • @Binnyanimation
    @Binnyanimation 4 місяці тому +2

    በጣም ብዙ ሰዎች በዚህ ድራማ ምክንያት ኩክንያቸውን አፅድተዋል።

  • @mulukenkidane324
    @mulukenkidane324 4 місяці тому +6

    ሙሌም 1ኛ ነች

  • @YOSANDIRIBSA-g5y
    @YOSANDIRIBSA-g5y 4 місяці тому +7

    Really it is interesting drama. Please make it twice a week. Thank you!!

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 4 місяці тому +3

    በጉጉ የምጠብቀው ድራማ አሰክ ፀሎት አረግልኛ ሰሞኑ ሀገሬ ልገባነው ሰላም ጊቢ በሉኛ ❤❤❤

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 4 місяці тому +2

    ቸር ሰብቱ ይላል በስንቱ አይ በሴ አብረን እንቀመጥ አትልም አላለም ገለታ ፈርዶበት😂😂😂😂😂ሙሌ ትችላለክ 👌👌👌👌👍👍👍👍

    • @ሙናA
      @ሙናA 4 місяці тому

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

  • @andumenged
    @andumenged 4 місяці тому +7

    ዛሬ ፋናና ኢቲቪ ጆሮአቸውን እየኮረኮሩ ነው 😂😂😂

  • @SARAGegzabher
    @SARAGegzabher 4 місяці тому +3

    "በስንቱ" አስተማሪ ሲትኮም ነዉ
    በጉጉት ነዉ ምጠብቀው
    ሰላማቹ ይብዛላችሁ

  • @tsegayjano2551
    @tsegayjano2551 4 місяці тому +6

    በማንችስተር እና በዚህ ድራማ የተነሳ ትዳሬ ሊፈርስ ነው😂😂😂

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂እረየበስቱይለያል እኔምከመዳሚጋርእያጣላኝነው

  • @TsehayBayisa
    @TsehayBayisa 4 місяці тому +3

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ኢየሱስ ይወዳችኋል ❤❤❤

  • @Shems-v5x
    @Shems-v5x 4 місяці тому +27

    ይችን coment የምታነቡ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!

  • @shakerbahraq1123
    @shakerbahraq1123 4 місяці тому +4

    Justice for heven 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 4 місяці тому +2

    10/08/2016 - 10/12/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 4 місяці тому

    በስንቱን የመሰለ ተከታታይ ድራማ አልተሰራም ወደፊትም አይሰራም 👍👍👍

  • @DanielKasaye-s6x
    @DanielKasaye-s6x 4 місяці тому +4

    የህሩት አደናቅ ነኝ

  • @newayteshome5109
    @newayteshome5109 4 місяці тому +2

    ሂሩቴ አስተዋይ የሆነች እናት

  • @hiwattube
    @hiwattube 4 місяці тому

    የሳቄ ምንጮች በስንቱ ና ሂሩቴ❤❤❤❤❤😂

  • @ermiasadebabay1952
    @ermiasadebabay1952 4 місяці тому +10

    17 እና 27 አደገኛ ቅኔ አልፎ አልፎ ማሸሞር ጥሩ ነው

    • @LidyaGuesh
      @LidyaGuesh 4 місяці тому

      Ahunim ezaw new kentu

  • @hussenosman-lx8in
    @hussenosman-lx8in 4 місяці тому +4

    ሙሉቀን በስንቱን በትወና በልጦታል

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 4 місяці тому

    አይ በስንቱ ❤❤❤❤❤

  • @mesimesi143
    @mesimesi143 4 місяці тому +2

    ደስ ይላል በስንቱ

  • @MehubaBerhanu
    @MehubaBerhanu 4 місяці тому

    በስቱየ የኔዴታ ስወዲህ❤❤❤

  • @winatewolde2512
    @winatewolde2512 4 місяці тому +14

    Besintun ende ene yemekelatel like yadrg

  • @Elsa-nj8lw
    @Elsa-nj8lw 3 місяці тому +1

    Besitu Lela dirama yelemi woyi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

    • @Elsa-nj8lw
      @Elsa-nj8lw 3 місяці тому

      Adidi dirama kale feligiyalwu. Desi yilali🎉🎉🎉🎉🎉😂😢😮😅😊💔🥰🥳😁🤩😀😃😄🤫🙃😗😙🥰😍🤩😋

    • @Elsa-nj8lw
      @Elsa-nj8lw 3 місяці тому +1

      Adidi dirama kale feligiyalwu. Desi yilali🎉🎉🎉🎉🎉😂😢😮😅😊💔🥰🥳😁🤩😀😃😄🤫🙃😗😙🥰😍🤩😋

  • @JemalHassen-jl8ei
    @JemalHassen-jl8ei 4 місяці тому

    አስተማሪ እና አዝናኝ ድራማ

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 4 місяці тому

    ሙሊ እና በስንቱ እንደኔ ሚወደቸዉ 😍😍😘እጁን ዪዉጣ👆

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 4 місяці тому

    የኔ ምርጦች

  • @TgAlen
    @TgAlen 4 місяці тому

    አይ በሰየ አና ሂሩቴ ሰወዳቸው አድናቂውች like adirgugne

  • @shakerbahraq1123
    @shakerbahraq1123 4 місяці тому +2

    Justice for heven 7 year old 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @عايشةمحمد-م9ت
    @عايشةمحمد-م9ت 4 місяці тому

    በሰንቱ❤❤❤❤❤እንውደህ አልን❤❤❤❤

  • @brookme1451
    @brookme1451 4 місяці тому +12

    I want a wife like Hirute ❤

  • @AlemAlemtsehay
    @AlemAlemtsehay 4 місяці тому

    ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 4 місяці тому +1

    የዛሬዉ በጣም መስጦኛል!
    ..😂😂የምር በሞት ላይ የሚተረክ የዉሸት ትርክት ይደብረኛል

  • @Abelkassa-hg1hs
    @Abelkassa-hg1hs 4 місяці тому +3

    im waiting for you besintu kentu😁😁😁😁😁😁😁

  • @HayryeShafi
    @HayryeShafi 4 місяці тому

    እኳን ደህና መጣቹቹ🎉🎉🎉🎉

  • @surakiya5308
    @surakiya5308 4 місяці тому +1

    🙏🙏ፍትሕ ለ ሔቨን🙏🙏

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 4 місяці тому +2

    በስንቱ ተወዳጁ

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 4 місяці тому +5

    አቶ ዮሴፍ የዘመኑ ሰው

  • @humeydaabdela2119
    @humeydaabdela2119 4 місяці тому

    ሁሌም በስንቱን ሳይ እራሴን የማይ ይመስለኛል

  • @mastergasaw
    @mastergasaw 4 місяці тому

    ምርጥ ድራማ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 4 місяці тому

    ❤❤❤በስንቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 4 місяці тому

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    😂😂😂 ወይ በስንቱ 😂😂😂

  • @ARORPharmaceuticalPLC
    @ARORPharmaceuticalPLC 4 місяці тому +6

    እኔማ ሀሙስ ምሽት ይናፍቀኝ ጀመር

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 4 місяці тому

    አይ በስቱ ከከከ ያንተ አይነት ሰው ሀገራችን ላይ የትኛውም መስሪያቤት አይፈለግም 😭😂😂😂🤗 ምን አልባት ወደፊት ከመጣ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 4 місяці тому

    ወይ በስቱ በሳቅ ገገደለኝ😂😂

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 4 місяці тому

    አይ በስቱ የሳቄ ምንጭ😂❤

  • @HwaGg-fr9dv
    @HwaGg-fr9dv 4 місяці тому +1

    መልካምጁመአ

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 4 місяці тому

    ተው ተው ሙት አይወቀስም አሉ አባቴ አላለም ሙላለም 😂😂😂😂

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 4 місяці тому

    መጨረሻው ማጋለጥ የሚለው ፓርት ጋይስ አልገረማቹም የምትለው ሊያ ሾው ትዝ አለችኝ😂😂😂😂

  • @ImranMahamed-ws3tu
    @ImranMahamed-ws3tu 4 місяці тому

    በስንቱ የሳቄ ምንጭ አቦ ይመችህ እንወደሀለን❤

  • @AbebawAgerie
    @AbebawAgerie 3 місяці тому

    በስንቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😮😮😮😮😮

  • @DawitMengisteab
    @DawitMengisteab 4 місяці тому

    Besintu is my King

    • @DawitMengisteab
      @DawitMengisteab 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BARUEBEKLA-zf6kn
    @BARUEBEKLA-zf6kn 4 місяці тому

    ይመቻቹ❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 4 місяці тому

    በስዬ❤

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 4 місяці тому

    Wow I love it ❤😅

  • @KewserEsmil
    @KewserEsmil 4 місяці тому

    በርቱ

  • @ANTfamily-e8l
    @ANTfamily-e8l 4 місяці тому +1

    besinti❤❤❤❤❤❤😊😊❤❤❤❤

  • @baheradinnure
    @baheradinnure 4 місяці тому

    ይማቻቹ ሁሌም አዳቀቹአለው

  • @meronabate-p6t
    @meronabate-p6t 4 місяці тому +3

    Ay bestu 😅😅😅😅

  • @RgikfewHnjde
    @RgikfewHnjde 4 місяці тому

    አይይይይ በሰንቱ 😂😂😂😂

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm 4 місяці тому +2

    መሬም ቆንጆ

  • @melakuasebe9526
    @melakuasebe9526 4 місяці тому +4

    ሙሉቀን ነው የሚታየው ወይ

  • @BlackAmanii
    @BlackAmanii 4 місяці тому

    አስረተማሪ Ep ነው

  • @Abnetayele-dz2pn
    @Abnetayele-dz2pn 4 місяці тому

    ፊልሙን እያያቹ ጆሯቹን የነካቹ 🙌

  • @GedyonDebebe
    @GedyonDebebe 4 місяці тому +4

    ይሄን ለምታነብ ሠዎች እግዛቤር የልባችሁን መሻት እንዳለ ይሙላላቹ ያሠባችሁትን እንዳለ ይሙላላቹ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 місяці тому +1

    አይ በሴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fevenbelay3362
    @fevenbelay3362 4 місяці тому +1

    ፍትህ ለሄቨን

  • @Khadeja-qc2hp
    @Khadeja-qc2hp 4 місяці тому +1

    ኧረ ሳቁን ቀንሱልን በጫጫታ ሞትንኮ ደራማውን ውድንው ሳቁ ጉን ይረብሻል ፍትህ ልጆሯችን

  • @super12star
    @super12star 4 місяці тому

    በስየን የሚወድ❤ በላይክ

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 4 місяці тому

    ለቅሶዋን አረም አርጋት አላለም😂😂😂😂😂

  • @samuelamare18
    @samuelamare18 4 місяці тому

    እኔን ብቻ ይሆን በስንቱ እና ሂሩት የእውነት ባልና ሚስት የሚመስሉኝ ?🤔🤔🤔

  • @MubarkeMuhamade
    @MubarkeMuhamade 4 місяці тому

    Wow ❤❤❤❤

  • @AbdiAbduu
    @AbdiAbduu 4 місяці тому

    እንስቤልክተር ኢምያስ ላይ አይቸዋለሁ ይህን ሰው

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ 4 місяці тому +7

    መልካም ልብ እና ስብእና ያላችሁ እስኪ ደምሩኝ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ

  • @yimerhassen
    @yimerhassen 4 місяці тому

    በስየ ደግሞ በስየ እላለሁ በናትህ በህግፊት አቆምሀለሁ በሳቅ የገደላችሁት ብዙ ሰው መኖሩን መሰክራለሁ

  • @mustomahmed7548
    @mustomahmed7548 4 місяці тому +2

    Welcome ❤❤❤❤❤

  • @mogeswodaje1514
    @mogeswodaje1514 4 місяці тому

    ቻይንኛው ለኤርሚያስ አመርጋ ነው ይመቻቹ😅😅😅😅😅

  • @SeadiSeadi-xy8iq
    @SeadiSeadi-xy8iq 4 місяці тому

    Aminnnnn yene wde