Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በስንቱ ሲትኮም ድራማ በሂወቴ ከአየዋቸ ሲትኮም ድራማዋች ሁሉ በጣም በጣም አዝናኝ ድራማ እና ማህበራዊ ነክ ነገሮችን የሚዳስስ ፊልም ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የዛሬው ይለያል የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
❤❤
😂❤😂
አሚንን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
Ameeeeeeeennnnnnnnn
Amiin Amiin
Amenn
አሜን ለሁላችን
❤ ameen
ዛሬ እኮ ወዳጄ ቅዱስ እሩፉኤል ነዉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን የልባችን ሁሉ ይሙላልን❤❤❤
amen
አሜን ያረብ🙏🙏🙏
Amen❤
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
እዉነት እኮ ነዉ ያለኛ ህይወታቸዉ የሚቆም የሚመስለን ሰዎች አለን ነገር ግን ህይወት ይቀጥላል
ከማዝናናቱ በስተጀርባ ትልቅ መልዕክት አለው❤. ሂወት ይቀጥላል 👌
ምነው ሂሩቴ? ባለቤትሽ አመመኝ ሲልሽ ምንም አልመሰለሽም እኮ! አመመኝ ብላት ባለቤቴ እንዴት እንደምትሆን ትዝ ሲለኝ ❣❣❣
Esk edn yahiger selame yenafekwow 🤲🤲💔💚
በእውነት በጣም ነዉ እምዉዳቹህ ፈታ ነዉ እምታርጉኝ ❤❤😂😂😂😂በሰንቱ❤😂😂😂😂😂ከረምኳታ አይ😂😂😂😂
በስንቱ ሁሉም በሽታ አለው የሌለው ገንዘብ ነው😂
ክክክ
😂😂😂😂😂😂
ከልብ ነው ምስጋናችን በስንቱ አድና ነኝ👍👍👍
አንተ በጣም አመሰግናለሁ
ፍትህ ለያንቱፍትህ ለአያንቱፍትህ ለአያንቱ
ማን ነው አያንቱ?
ስንት ህዝብ በሚያልቅበት ሀገር አያንቱ ትያለሽ መርጦ አልቃሽ
Betam eji sew chirash efret ata@@DLzsa78
አሲድ የተደፋባት ልጅ ናት😮@@emu861
ቅዱስ ሩፋኤል አንተ ጠብቀን❤❤❤❤
በስንቱን ያላቹ
በስንቱ ሆደን ነዉ በሳቅ እሚያሳምመኝ😂😂😂😂
የዛሬው ይለያል በስንቱ 😅እስኪ ዛሬ እንደኔ ማነው ደስ ያለው በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት የሚኖሩ እህትና ወንድሞቻችን ፍትህ በማገኘታቸው❤❤❤
በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ
ወላሂበይ የምርሽንነው በአላህ በረራ ተከፈተእንድ
@@user-bc9bx3rr4s አወ
ከልብ እናመሰግናለን መንግሰታችን ልቦና ይሰጠው
??
Who is reading this my message jesus is lord he's a truth he's a way he's life hallelujah
ግሉኮስ! 😂😂😂😂😂😂 I can’t bruh
እድሜየን የተጠቀምኩ ሰው ነኝ አለ አይ በስንቱ😅እንደ ቆዳ ተወጥሬ ነው የምውለው
😂😂😂😂
የበስዬ ቀልብ ነዉ ያሳመማቸዉ 😂😂አሳዝነህኝ ነበር ዋናዉ ነጥብ ግን ቁምነገሮ ሰዉ ጤናዉ ሀብቱ እንደሆነ ነዉ እና ሀበሻ ሲያመን ስንሞት ስንሂድ ብቻ እደሚከባከቡን ነዉ ለምን፩ አብረናችሆ በጤና እያለን አትከባከቡንም
22:55 22:56 😊
ብዙ ጊዜ የዚህ ድራማ ላይ ክፋ አይንካችሁ የምታዩት ሰላማችሁ ይብዛ የሚል ኮሜንት የምትፅፋት ግን ፀሎት የምታደርጉለት ሰው የቸገራችሁ ናችሁ ልበል ያለ ቦታው ፀሎት የምታባክኑ ጅላጅል ትመስሉኛላችሁ ወይስ መልካም አሳቢ ደግ የሚመኝ ጥሩ ሰው ለመምሰል ይሆን ?
ምች ምናለ ቢፀልዩልን😂
እግዚሀብሔር ይማርህ በስዬ
የአንተ ይባስ😢
ሂሩቴ ደግሞ ምናለ ዛሬ እንኳን እንደ ሚስት ብትንከባከቢው አሁንስ አበዛሽው
😂😂😂
ክሠሣት😅😅
Minew hirute zares besin bitastamimew ene bale amemegn kale embayen makom alchlim yene yeabate mitk wudu bale hulem nurlign❤❤❤
ወይ በስንቱ😂😂😂 የድራማው ትልቅ ውበት ነው
በሴ ጋቢ አጣጣሉ ዋው ግርማ ሞገስ ያምርበታል👑👑👑👑👑👌👌👌👌👌👌👌
ጋቢው የየትኸ አካባቢ ነው ጥለቱ መልሱልኝ❤
Qqq
@@SaidaSaeed-tb6si የቤተ ዐምሀራ
@@Seble67 ሣሕ
አለማየሁ ታደሰ(በስንቲ) 1ነህ ❤️❤️😊😊
እንዲ ምነው በሽተኛ ማስታመም ቀረ እንዴ በስዬ ዛሬ አሳዝኽኛል😢❤❤❤❤
ቆይ ሩት ግን ሁሌም ለበስንት ጀርባውን ሰጣነው እንዴ ሚታኛው 😂😂😂😂
🫣🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይሄ ኮሜት የኔ ነበር ተሰርቄ ነው ኮመንቴን መልስልኝ በህግ አምላክ በባድራው ይዤሀለሁ
😳😳😳😳😳
ድራማ መሆኑን አትዘንጉ
ወይ በስየ 😂😂😂የዛሬውማ ይለያል
አረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ በስዬ😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይዞ ማሞት የለም በርታ ባል ❤❤❤❤❤❤
It is required to name the child ጥቅምት, የካቲት or abort it. It is that much serious. Besintu is required with 3 seasons, 6 seasons or 8 seasons.
Ayi Basentu siwadew koo😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
tadilhi gin besintu meklitehene new yagegnehew egnam enameseginalen
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ❤
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:17
በስንቱ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን ምትሉ🙌
ህይወት ይቀጥላል በስዬ አንተ ብቻ እራሰህን ጠብቅ አደራ😂
ርህሱን ብዙ እታውራ ቢሆን አሪፍ ነበር
በጣም ደሰ የሚል አጭር ድራማ ነው:: ግን እባካችሁ ሳቁና ቀንሱት ወይም ቢቀር?
ትለያላችሁ ነው የምለው ዋው
besintu for ever😉
በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ በሰንቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የጩቢቲ. ታዋቂ. ዘፍኘ. መሆንና. የበስንቱ. ጋዜጠኘነት. ተምታቶብኛል. ግን. ሁለቱን. እሚያመሳስላቸው. ሞራላቸው😅😅😅
ከብት
@@እናቴንስወዳት ስድብን ምን አመጣዉ ወዳጄ ?
😂😂😂😂 leki beleshale
@@እናቴንስወዳትከብት ነኝ እያልክ ነው?😎😎😎
አብረዉ ቢሰሩ ደሞ😂😂 ሁለት አድክሞች
ዘመኑ እንደዚህ ነው ማንም ለማንም ደንታ የለውም 😢😢😢😢😢
Awardun cheraresew bese👍👍👍👍👍👍👍🙏
Gin 101ሺ ሰው አይቷል likeu ግን እጃቹሁ ይሰበር ምን አይከፈልበት 😏
nice one besentu👈👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በስቱ ምርጥኮነህ ይመችህ
Wow it's good sitcom
ከታማሚነት ወደ ራፐርነት😊
የዝህ ዘመን ዶክተር ጠይቆ ነው በሺታን እሚናገርው መርምሮ አይደለም😂😂😂😂
ሂሩት እምትሰክርበት ፓርት ስንት ነው ጋይስ
Besintu acts as my life...
Yemryezearew yileyal😊😊😅😅😮😮😢😢🎉🎉😂😂❤❤
ደክሞኝ ነበረ ትንሺ ፈታ አልኩኝ😢😂😂
ትክክል በስንቱ ሰው ሳታመም ወዳጆ ዘመድ የሚለይበት ነው
እሮመዳን እኮ 19 ቀንቀረዉ😢😢😢😢
Be selam yilak
አለቀብን
በጣም ሊያልቅብንነው ጭራሺከዚበዃላ አይቆይም😢😢😢አላህ ፆማችንን ይቀበለን
ኧረ ቶሎ ይለቅ ስራዉ ገደለኝ
ግልግል ከሆድ ድግስ😊😊
አሃሃሃሃ😂😂😂😂ወይ በሰንቱ😂😂😂😍😍😍
የበሽታው ሰም ከኔነው አላለም አይ በስንቱ😂😂😂😂😂😂
አይ በስንቱ ውይይ😂😂
Kkk😂😂😂😂😂😂 ere ebakachu b 1 samnt 2 gizie arugln
በስንቱ ፡ አድናቂቅ ፡ነኝ
ሂሩት በጣም ነዉ እምወዴሽ እናት ❤❤🙏🙏
ትክክል ሂወት ይቀጥላል
😂😂😂😂ባል ታሞ እቤት ሲሆን በጣም ይጨንቃል😂😂😂
በትክክል!
በስንቱ የሳቄ ምንጭ🤣🤣🤣🩷🩷🩷🩷🩷💕💕💕💕
ሰላም ለዚህ ቤት✋😂
ሄሎ ገለታ እእ ሄሎ ገለታ ኣኣ😂😂😂😂
በስንቱዬ😘😘
😂😂😂😂😂😂😂 Ere benatu altechalem eko😂😂😂😂😂😂😂😂
አብሲት መጠጣት ተመችቶኛል ።
ጆሮውን ነወይ የታመመው😅😂😂😅
Bravo mula
አይ በስዬ እንደው ምን ይሻልሀል😂😂 ለማንኛውም ብዙ አታውራ😂
በሽታው የት ይሂድብኛል 😂😂😂
l miss u😂😂😂😂😂😂
Amen bro
አሉ እንዲህ አይነት ሠዎች
ትሰከከል
Besntu tmechegnalh betam😢🎉😂😂
ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያን ማስከፈት ነውና subscribe ማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🙏
Besiye Hirute😊
Love the 0:06
የሰው ጎሪፉ 😂😂😂😂❤❤
የኔ ባል ተኝተን ምጤ መጥቶ ቀሰቀስኩት ለሊት 😢ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ተኝ ዝብለሽ ይንጋ አለኝ 😂 አረሳውም የኔ ድጋይ እራስ 😂
🤣🤣🤣🤣ያንቺስ ክፋ እንቅልድ ወዳድ ነው ባልሽ
@@Mas-bn2by ቀላል 😂😂
እመዋ😂ጎሽ አበሳ😂ጧት ይደረሳል ብሎነው🤣🤣🤣🤣🤣
እካ መጣኝ ያልሽ መሰለውደ ምጥን ያህልነገር😂
ay besntu Besak gedlkegn 😂😂😂😂😂😂😂
ትችላለክ
Nice bestu 💞💞💞💞💞💞💞😘💞💞💞💞💞💞💞💞
ምርጥ
❤❤❤❤❤❤
በሽታው የት ይሄድብኛል አላለም😂😂😂😂😂😂
HEZBUEME YERFEBET TEKEKELE❤
Besintu 40 years molaw ende 😅😅😅
አይ በስቱ እደቆዳ የተወጠርን የመዳም ቅመሞች😢😢😢
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤
መቸነው እቅፍ የምታደርጊው ሁልግዜ ቂጥሽን ሰተሽው የምተኝው
በስንቱ ሲትኮም ድራማ በሂወቴ ከአየዋቸ ሲትኮም ድራማዋች ሁሉ በጣም በጣም አዝናኝ ድራማ እና ማህበራዊ ነክ ነገ
ሮችን የሚዳስስ ፊልም ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የዛሬው ይለያል የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
❤❤
😂❤😂
አሚንን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
Ameeeeeeeennnnnnnnn
Amiin Amiin
Amenn
አሜን ለሁላችን
❤ ameen
ዛሬ እኮ ወዳጄ ቅዱስ እሩፉኤል ነዉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን የልባችን ሁሉ ይሙላልን❤❤❤
amen
አሜን ያረብ🙏🙏🙏
Amen❤
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
እዉነት እኮ ነዉ ያለኛ ህይወታቸዉ የሚቆም የሚመስለን ሰዎች አለን ነገር ግን ህይወት ይቀጥላል
ከማዝናናቱ በስተጀርባ ትልቅ መልዕክት አለው❤. ሂወት ይቀጥላል 👌
ምነው ሂሩቴ? ባለቤትሽ አመመኝ ሲልሽ ምንም አልመሰለሽም እኮ! አመመኝ ብላት ባለቤቴ እንዴት እንደምትሆን ትዝ ሲለኝ ❣❣❣
Esk edn yahiger selame yenafekwow 🤲🤲💔💚
በእውነት በጣም ነዉ እምዉዳቹህ ፈታ ነዉ እምታርጉኝ ❤❤😂😂😂😂በሰንቱ❤😂😂😂😂😂ከረምኳታ አይ😂😂😂😂
በስንቱ ሁሉም በሽታ አለው የሌለው ገንዘብ ነው😂
ክክክ
😂😂😂😂😂😂
ከልብ ነው ምስጋናችን በስንቱ አድና ነኝ👍👍👍
አንተ በጣም አመሰግናለሁ
ፍትህ ለያንቱ
ፍትህ ለአያንቱ
ፍትህ ለአያንቱ
ማን ነው አያንቱ?
ስንት ህዝብ በሚያልቅበት ሀገር አያንቱ ትያለሽ መርጦ አልቃሽ
Betam eji sew chirash efret ata@@DLzsa78
አሲድ የተደፋባት ልጅ ናት😮@@emu861
ቅዱስ ሩፋኤል አንተ ጠብቀን❤❤❤❤
በስንቱን ያላቹ
በስንቱ ሆደን ነዉ በሳቅ እሚያሳምመኝ😂😂😂😂
የዛሬው ይለያል በስንቱ 😅እስኪ ዛሬ እንደኔ ማነው ደስ ያለው በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት የሚኖሩ እህትና ወንድሞቻችን ፍትህ በማገኘታቸው❤❤❤
በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ
ወላሂበይ የምርሽንነው በአላህ በረራ ተከፈተእንድ
@@user-bc9bx3rr4s አወ
ከልብ እናመሰግናለን
መንግሰታችን ልቦና ይሰጠው
??
Who is reading this my message jesus is lord he's a truth he's a way he's life hallelujah
ግሉኮስ! 😂😂😂😂😂😂 I can’t bruh
እድሜየን የተጠቀምኩ ሰው ነኝ አለ አይ በስንቱ😅እንደ ቆዳ ተወጥሬ ነው የምውለው
😂😂😂😂
የበስዬ ቀልብ ነዉ ያሳመማቸዉ 😂😂አሳዝነህኝ ነበር ዋናዉ ነጥብ ግን ቁምነገሮ ሰዉ ጤናዉ ሀብቱ እንደሆነ ነዉ እና ሀበሻ ሲያመን ስንሞት ስንሂድ ብቻ እደሚከባከቡን ነዉ ለምን፩ አብረናችሆ በጤና እያለን አትከባከቡንም
22:55 22:56 😊
ብዙ ጊዜ የዚህ ድራማ ላይ ክፋ አይንካችሁ የምታዩት ሰላማችሁ ይብዛ የሚል ኮሜንት የምትፅፋት ግን ፀሎት የምታደርጉለት ሰው የቸገራችሁ ናችሁ ልበል ያለ ቦታው ፀሎት የምታባክኑ ጅላጅል ትመስሉኛላችሁ ወይስ መልካም አሳቢ ደግ የሚመኝ ጥሩ ሰው ለመምሰል ይሆን ?
😂😂😂😂
ምች ምናለ ቢፀልዩልን😂
እግዚሀብሔር ይማርህ በስዬ
የአንተ ይባስ😢
ሂሩቴ ደግሞ ምናለ ዛሬ እንኳን እንደ ሚስት ብትንከባከቢው አሁንስ አበዛሽው
😂😂😂
ክሠሣት😅😅
Minew hirute zares besin bitastamimew ene bale amemegn kale embayen makom alchlim yene yeabate mitk wudu bale hulem nurlign❤❤❤
ወይ በስንቱ😂😂😂 የድራማው ትልቅ ውበት ነው
በሴ ጋቢ አጣጣሉ ዋው ግርማ ሞገስ ያምርበታል👑👑👑👑👑👌👌👌👌👌👌👌
ጋቢው የየትኸ አካባቢ ነው ጥለቱ መልሱልኝ❤
Qqq
@@SaidaSaeed-tb6si የቤተ ዐምሀራ
@@Seble67 ሣሕ
አለማየሁ ታደሰ(በስንቲ) 1ነህ ❤️❤️😊😊
እንዲ ምነው በሽተኛ ማስታመም ቀረ እንዴ በስዬ ዛሬ አሳዝኽኛል😢❤❤❤❤
ቆይ ሩት ግን ሁሌም ለበስንት ጀርባውን ሰጣነው እንዴ ሚታኛው 😂😂😂😂
🫣🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይሄ ኮሜት የኔ ነበር ተሰርቄ ነው ኮመንቴን መልስልኝ በህግ አምላክ በባድራው ይዤሀለሁ
😳😳😳😳😳
😂😂😂😂
ድራማ መሆኑን አትዘንጉ
ወይ በስየ 😂😂😂የዛሬውማ ይለያል
አረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ በስዬ😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይዞ ማሞት የለም በርታ ባል ❤❤❤❤❤❤
It is required to name the child ጥቅምት, የካቲት or abort it. It is that much serious. Besintu is required with 3 seasons, 6 seasons or 8 seasons.
Ayi Basentu siwadew koo😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
tadilhi gin besintu meklitehene new yagegnehew egnam enameseginalen
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ❤
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:17
በስንቱ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን ምትሉ🙌
ህይወት ይቀጥላል በስዬ አንተ ብቻ እራሰህን ጠብቅ አደራ😂
ርህሱን ብዙ እታውራ ቢሆን አሪፍ ነበር
በጣም ደሰ የሚል አጭር ድራማ ነው:: ግን እባካችሁ ሳቁና ቀንሱት ወይም ቢቀር?
ትለያላችሁ ነው የምለው ዋው
besintu for ever😉
በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ በሰንቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የጩቢቲ. ታዋቂ. ዘፍኘ. መሆንና. የበስንቱ. ጋዜጠኘነት. ተምታቶብኛል. ግን. ሁለቱን. እሚያመሳስላቸው. ሞራላቸው😅😅😅
ከብት
@@እናቴንስወዳት ስድብን ምን አመጣዉ ወዳጄ ?
😂😂😂😂 leki beleshale
@@እናቴንስወዳትከብት ነኝ እያልክ ነው?😎😎😎
አብረዉ ቢሰሩ ደሞ😂😂 ሁለት አድክሞች
ዘመኑ እንደዚህ ነው ማንም ለማንም ደንታ የለውም 😢😢😢😢😢
Awardun cheraresew bese👍👍👍👍👍👍👍🙏
Gin 101ሺ ሰው አይቷል likeu ግን እጃቹሁ ይሰበር ምን አይከፈልበት 😏
nice one besentu👈👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በስቱ ምርጥኮነህ ይመችህ
Wow it's good sitcom
ከታማሚነት ወደ ራፐርነት😊
የዝህ ዘመን ዶክተር ጠይቆ ነው በሺታን እሚናገርው መርምሮ አይደለም😂😂😂😂
ሂሩት እምትሰክርበት ፓርት ስንት ነው ጋይስ
Besintu acts as my life...
Yemryezearew yileyal😊😊😅😅😮😮😢😢🎉🎉😂😂❤❤
ደክሞኝ ነበረ ትንሺ ፈታ አልኩኝ😢😂😂
ትክክል በስንቱ ሰው ሳታመም ወዳጆ ዘመድ የሚለይበት ነው
እሮመዳን እኮ 19 ቀንቀረዉ😢😢😢😢
Be selam yilak
አለቀብን
በጣም ሊያልቅብንነው ጭራሺከዚበዃላ አይቆይም😢😢😢አላህ ፆማችንን ይቀበለን
ኧረ ቶሎ ይለቅ ስራዉ ገደለኝ
ግልግል ከሆድ ድግስ😊😊
አሃሃሃሃ😂😂😂😂
ወይ በሰንቱ😂😂😂😍😍😍