በስንቱ/ Besintu EP 8 "እንቁራሪት ዝሆን አክላለው ብላ..."

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 407

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 роки тому +21

    አገራችንን ሰላም አድርጎልን እንደዚህ ስንስቅ እኑር 💐

  • @KaluWollo
    @KaluWollo 2 роки тому +9

    ለዚህ ፊልም ሲባል የወንዶች ጉዳ መቋቋም አለበት።🙄🙄 እንዴ... ጨርሶ ወንዶቹ እኮ እንከፍ ጅል ጅላጅል ናቸውሳ!?

  • @dioncoldy
    @dioncoldy 2 роки тому +3

    በእርግጥ ሲትኮም ነው ለመሳቅ ነው ብዬ ልውሰደው። ነገር ግን ይሄ ነገር ወዴት ወዴት እየሄደ ነው? የዚ ሲትኮም ዋነኛ ሀሳብ የሚመስለው አባት እንዴት በልጆቹ እና በሚስቱ ብሎም በሚስቱ ቤተሰቦች በጣም የሚናቅ ሰው እንደሆነ ነው። ሚስቱ ብዙ ግዜ የምትከፋበት ባል። ልጆቹ የማይደሰቱበት አባት። የሚስቱ ቤተሰቦች የሚጠሉት ባል ምኑ ነው የሚያስቀው? እኔ ከማሳቁም በላይ የሱ ጭንቀት ይከብደኛል። በተለይ በተለይ ሚስቱ እና ልጆቹ ለበዐል ባዶ ቤት ጥለውት ሲሄዱ። ከመሳቅ ባለፈ ምን ያስተላልፋል መባል ያለበት ይመስለኛል። ምክንያቱም በቤተሰብ የሚታይ ነው። ያ ማለት ደግሞ ህፃናት ልጆች ያዩታል ማለት ነው። ታዲያ ለነዚህ ህፃናት ምን ያስተምራል? መልሱን ሞራሉ ላለው ትቼዋለሁ። እኔ ግን እዚህ ኤፒሶድ ላይ መመልከት አቁሚያለሁ።

  • @wubneshtube
    @wubneshtube 2 роки тому +8

    ከዝህ የተማርኩትቢኖር ጉራ በራስ አለመተማመን ከሰውበላይ ነኝብሎ ማሰብና የማንችለውን እችላለሁማለት እራስን ማታለልነው

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 роки тому +13

    ዋዉ this is the most fascinated amazing families Drama's! You all actors and actresses hilariously awesome! Much loved and Respect ለበስንቱ ቤተሰቦች!!! የጃንሜዳ ልጅ ነኝ ኳስ ግን አልወድም!!!! ይመቻችሁ

  • @Susu.Tube123
    @Susu.Tube123 2 роки тому +3

    ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
    ﴿أَيَعْجِزُ أحَدُكُمْ أنْ يَقْرَأَ في لَيْلَةٍ ثُلُثَ القُرْآنِ؟ قالوا: وكيفَ يَقْرَأْ ثُلُثَ القُرْآنِ؟ قالَ: {قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ} تَعْدِلُ ثُلُثَ القُرْآنِ.﴾
    “ከናንተ አንዳችሁ በለሊት ውስጥ የቁርአንን አንድ ሶስተኛ መቅራት ያቅተዋልን? ሲሉ። ሶሃቦችም፦ እንዴት አድርገን ነው የቁርአንን አንድ ሶስተኛ መቅራት የምንችለው? ሲሉ። ‘ቁልሁላሁ አሀድን መቅራት የቁርአንን አንድ ሶስተኛ ትስተካከላች’ አሉ።”
    📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 811
    ↪ua-cam.com/video/qmkZU5FrRoY/v-deo.html

  • @yafetmerid4926
    @yafetmerid4926 Рік тому

    ሰዎች በተሰጣቸዉ ችሎታ ላይ ቢቻ ዉጤት መጠበቅ ነዉ ተገቢዉ ስብዕና(ትለክለኛ እሳቤ) እናመሰግናለን

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 роки тому +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን 2015ጥሩ ነገር የምንሰማበት ያድገልን 🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ethiolifetips2367
    @ethiolifetips2367 2 роки тому +14

    This sitcom have friends humor I love it😍😍

    • @dagmawiberihun8984
      @dagmawiberihun8984 2 роки тому +1

      ong i feel like am seeing Amharic version of friends

    • @ethiolifetips2367
      @ethiolifetips2367 2 роки тому

      @@dagmawiberihun8984 OMG Thank you 😊 finally someone related

  • @AmakiShibeshi
    @AmakiShibeshi 2 місяці тому +4

    በስንቱ የሳቃችን ሚስጥር መጣህልን ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤

  • @samtube5428
    @samtube5428 2 роки тому +3

    እንደኔ በስንቱን የሚወደው❤

  • @adnewfikre3701
    @adnewfikre3701 Рік тому +1

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    🤣🤣ምንድነው እንደዚ የምታይኝ 🤣አይ ምንም 😁
    አይ ተይ ተይ ይሄ አስተያየት የአልጋ ነዉ 🤣ወይኔ ዛሬ 🤣🤣

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 роки тому +20

    የዛሬው በጣም ያስቃል 🤣🤣🤣ኑሩልን ❤እንኳን 2015 በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      እሙየ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 роки тому +1

    Enkuan bedena mtachu yemwdachu mlkam adis amet 🌼🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 роки тому +1

    Aidssun Aemet yeselam yefikr yadaragalan Egzabehir

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +3

    ይመቻችሁ ውዶች
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🙏💕🇪🇹💕🇪🇹

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 2 роки тому +12

    😄😄ውይ በስቱ እናተን አለማድነቅ አይቻልም የምርጦች ስብስብ ናችሁ

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 2 роки тому +11

    አይ በስንቱ ልቤን እስኪያመኝ ነው ያሳከኝ ሂሩቴ ሁለት አዝጎች ይመቻችሁ ፈታ አድርጋችሁኛል

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 2 роки тому

      የተለዩ ናቸው ይሄ ድራማ ከጀመረ ጀምሮ ከልቤ ነው የምስቀው

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 Рік тому

    😂😂😂😂 አንደኛ ይወጣል የተባለው መሽቶበት ለሊት በጭለማ ገባ ተስፋ አለመቁረጡ ጥሩ ነው😂😂😂😂

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 роки тому +1

    ጉበዙች በረቱ

  • @soletigi2408
    @soletigi2408 2 роки тому +3

    የጠፋች ተውናይ አየን ደስ ይላል

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 роки тому +52

    መጣችሁልን እሠይ እኳን ሠላም መጣችሁ እነበሥቱ ቀኖም በስቱ ሁኖብናል እግዝአብር አምላክ አድሡን አመት የሠላም የጤና የፍቅር ያድነት ያርግልን በሥቱ ተጨቀን ተጠበን እችለው አለን

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 Рік тому

    ምርጥ አስተማሪ ድራማ

  • @biniyamashagre8142
    @biniyamashagre8142 Рік тому +1

    ምርጥ

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo Місяць тому

    Best show ever❤❤❤❤❤❤ 0:14

  • @dinku4695
    @dinku4695 2 роки тому +2

    ዋው በጉጉት ነው የጠበቁት ❤️❤️❤️

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    ልጁም በአባቱ ነው የወጣው የገጨኸኝ ልጅ ገጨኸኝ ነው አላህየ የልጆቼን አባት ውዱን ባልን ቅን ብልህ አድርግልኝ

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 2 роки тому +7

    The Production is so exceptional. Sound, video, custume, even the location are so great. When Comes to a history it needs improvement. Comes with strong issues.

    • @matiyasseifu3481
      @matiyasseifu3481 2 роки тому +2

      I don't agree with you. First of all we don't say history, rather story. The story is great. The issues they raise are also important

    • @matiyasseifu3481
      @matiyasseifu3481 2 роки тому +2

      Don't you think positive competitive spirit among children is not strong issue?

  • @girummelese9839
    @girummelese9839 2 роки тому +4

    ጥሩ የስኬትና የአኗኗር ትምህርት ነው
    በዛ ለይ በሳቅ ልሞት ነበር የወደፊት አለማዬን ሳስብነው የተውኩት ደግሞ እጅግ በጣም ከልቤ አመሰግናቹሃለው ሁለችሁንም ወድጄሃቹሃለው 1000 ዓመት ኑሩልኝ የረሰውት መልካም አድስ ዓመት ለሁላችንም

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 роки тому +53

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን አዲሱ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና የመተሳሰብ ጦርነት የማንሰማበት አመት ያርግልን ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤

  • @saratowfik9611
    @saratowfik9611 2 роки тому +11

    I couldn't get words to explain how marvelous this series is... I have seen so many Amharic movies and sitcoms.... But "besintu" is... I don't know what to ... say. God bless you guys.... Educational and also funnyyy.

  • @ቃልአብልኮሚዲያ
    @ቃልአብልኮሚዲያ 2 роки тому +1

    🔸የሀራም ፍቅር ልክ እንደ ጨዋማ ውሃ ነው
    በተጎነጨከው ቁጥር ጥሙ ይጨምራል እንጂ አትረካም !!
    ሐላሉ ደሞ ልክ እንደ ንፁህ ውሃ ነው!
    ስትጎነጨነው ....ትረካለህ
    ሀራሙን እራቅና በሐላል ተብቃቃ!!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +3

    መስኪ 💝አሌክስ
    አቶ ስዩም 💝ወ/ሮ ፍቅርተ 💝ሁሌም እረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ 🌹❤💝❤💝

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 2 роки тому +2

    😂😂😂😂 በስንቱዬ የኔ ሃቀኛ የመጨረሻ መጀመሪያም ሆነህ አሸነፍክ 😀😀

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 2 роки тому +9

    ከጅብ ተርፎ መጣ 🤣🤣🤣🤣

    • @GgGg-fp5qy
      @GgGg-fp5qy 2 роки тому

      @@ገጠሬዋየፋኖንግስት አውይ እውይ ሀይሌ እንዳያይ

  • @yordanoshailu2767
    @yordanoshailu2767 2 роки тому +1

    ስለውነት ትችላላችሁ በተለይ አለማየሁ 👍

  • @miky334
    @miky334 2 роки тому

    የዛሬው አሪፍ ነበር ግን ያለፈው ሳምንት አሪፍ አልነበረም በተረፈ በርቱልን

  • @remlakongo419
    @remlakongo419 2 роки тому +1

    ኧረ ወይኔ የጆንያው ትእይንት ውይይይይይ በሳቅ ሞትኩ

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 2 роки тому +1

    እያዝናናችሁ የምታስተምሩት ነገር ስወደው

  • @lubabaali7355
    @lubabaali7355 2 роки тому

    16_20 ደቂቃ ያለዉ ፀጥታ ደስ ይላል

  • @issaiasabebeejjigu9130
    @issaiasabebeejjigu9130 2 роки тому +1

    "እሱንም ዝቅተኛ ግምት ሰጥተነው።" ሳይሆን "እሱንም ከፍተኛ ግምት ሰጥተነው።" ነው መባል ያለበት።

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 роки тому +2

    ልጅቹን ሥለንፅህናና አልችልም አትበሉ እያለች እያሥተማርች እሡመጥቶ ዝብርቅ🤣🤣🤣🤣
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 2 роки тому +1

    እርእሱ በሰላም መም ላይ ያገናኘን ቢሆን ኖሮ

  • @militetsegaghebremichael9576
    @militetsegaghebremichael9576 2 роки тому +1

    Allexo,sete yelakew mote ayferam new negero I was on the floor laughing. You guys all cute!!!

    • @selenaethiopia1051
      @selenaethiopia1051 2 роки тому

      ሰስሱሳሱስሴስሴሲሴስሴሱሱሱሱሱሱሱሱሱሷሲስሱሶሳሱሳሲስሱሲሶሷሴ

  • @sarabihonegn1094
    @sarabihonegn1094 Місяць тому +2

    በስንቱ መጀመሪያ ለይ በሀይለኛው ባይሮጥ ያሸንፍ ነበር

    • @AdoniyasHabtom-z1k
      @AdoniyasHabtom-z1k 4 дні тому

      🌺💗📞🎰🎚️🥁🎨🎬🎞️🎬🎞️🎬🎒🧦👠🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😙💟💟💟💟🌺🍛💗😙😙🐣🐥🐥😙🎬♥️♥️🌺♥️♥️👠💓🌺

    • @AdoniyasHabtom-z1k
      @AdoniyasHabtom-z1k 4 дні тому

      🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💓🌺💓🌺🌺🌺🌺💓🌺💓💓💓🌺💓🌺👠🌺👠🌺👠🌺💓🌺💓🌺😚👠💓💓🌺👠💓👠

    • @AdoniyasHabtom-z1k
      @AdoniyasHabtom-z1k 4 дні тому

      🌺💓🌺💓🌺💓💓🌺💓🌺💓🌺💓🌺👠💓🌺💓🌺💓🌺💓🌺💓🌺🌺🌺💓💓💟💓🌺💓

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 2 роки тому

    It is very nice program

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 2 роки тому +4

    በሳምንት2ጊዜ አድርጉት እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 роки тому +3

    አረ ጠንቋይ ለራሱም አያቅም ባይሆን ቃላት ምረጡው ነብይ አይደለው ማለት ይቀላል

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @እንደቸርነትህ-ገ6ኘ
    @እንደቸርነትህ-ገ6ኘ 2 роки тому

    ጁንያ ለብሶ መሮጥ😅😅😅😅😅😅😅😅የኔጌታ ስወደዉ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 2 роки тому

    Enkwan dehna metachu mirtochiye 😍🙋‍♀️

  • @neba1034
    @neba1034 2 роки тому +43

    የሳቃችን ምንጯች እንኳን ደና መጣቹ እናተን የማይናፍቅ ያለ አይመስለኝም አቦ አንደኛ ናቹ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላቹ

  • @EthiopiaHagera-tm8gi
    @EthiopiaHagera-tm8gi 2 місяці тому +2

    አይ😂😂😂😂😂😂😂😂
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    😂
    😂
    🎉
    🎉
    🎉🎉

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 2 роки тому

    Wey besentu besake new yegedelkegne

  • @bizuayehumamo5567
    @bizuayehumamo5567 Рік тому

    It is very nice

  • @AregashMekonnen
    @AregashMekonnen Рік тому

    you are good at acting😊

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 роки тому

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ አሌክስ ስወድህ

  • @weloyewatube
    @weloyewatube 2 роки тому +10

    እስኪ እንደኔ የጦርነት ክፍቱ የታየው ሰው አለ የምር በጣም ነው ያዘንኩት እኛ እኮ እህትና ወንድሞች ነን ባናቅ ነው እንጅ በማይረቡ መሪዎች የተነሳ ወንድም ወንድሙን እህት እህቱን እየተጠፍፍን ነው ያለነው እረ ወገኖቸ ቆም ብለን እናስብ የዚህን ያህል ማሰቢያችን የዛገና የተዘጋ ሆኗል እንዴ ትግሬው ከአማራ አማራው ከትግሬው ያልተዋለደ ይኖር ይሆን አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ወደነበርንበት መልሰን እባክህን ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ጠብቅልኝ የራሔልን እንባ የሰማህ አምላክ የኢትዮጲያን እናቶችና ህፃናት እንባ አብስ አቤቱ አባቴ ሆይ እንደሀጢያታችን እና እንደበደላችን ብዛት ሳይሆን. እንደ አንተ ቸርነት ብለህ ማረን ይቅር በለን

  • @abel8167
    @abel8167 Рік тому

    ሂሩት ስትናደድ ስታምር

  • @lissansench3834
    @lissansench3834 2 роки тому

    አስተማሪ ነው

  • @sultanassen9986
    @sultanassen9986 2 роки тому +1

    አይ ebs ቻናሉ ላይ ማየት እኮ አልቻልንም ይሄንን የመሰለ ድንቅ ስራ በናንተ የ ማስታወቂያ ብዛት ላለማየት ተገደናል ከ sitcom እኮ ማስታወቂያው ብዛቱ እባክችሁ አታሰልቹን በ ማስታወቂያ እንይበት

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 2 роки тому +5

    ረዛሬ ሆደቆሠለ በሽፌሮቹ ከዛ በአደይ ደሞ አሁን በናተ😂😂😂😂😂

  • @HasetMayet-b4w
    @HasetMayet-b4w 25 днів тому

    Good

  • @tesfashworkermias9329
    @tesfashworkermias9329 2 роки тому

    ሂሩቴ ቀድማ ገብታ ና ና ጎንበስ በል ግድግዳውን ግድግዳውን ስትል ቁም ሳጥን ወደ ቤቷ ምታስገባ መስሎኝ መጠበቄ ወይ ጉድ🥺🥺🥺🥺

  • @masgos1693
    @masgos1693 2 роки тому

    አልተቻላችሁም ጎበዝ 🙏🙏🙏

  • @kidistzerihun835
    @kidistzerihun835 Рік тому +4

    ሆዴን በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @rediatdereje7607
    @rediatdereje7607 2 роки тому

    Ere besak gedelchun ay bese 😂😂😂😂😂😀😍

  • @tesfahiwet134
    @tesfahiwet134 2 роки тому


    ፍቕር እኾ ናቺዉ

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 2 роки тому

    ይመቻችሁ

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 Рік тому

    በርቱ

  • @RahelDadi-b4o
    @RahelDadi-b4o 6 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @romansanyiihacaaluu5985
    @romansanyiihacaaluu5985 2 роки тому

    ክክክክ እውነት ደስስስስ የሚል ድራማ ነው

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ 2 роки тому +5

    በጣም አሬፍ አስተማሬ አዝናኝ ድራማ ነው በርቱ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 роки тому

    ደስ ስትሉ

  • @degis9636
    @degis9636 2 роки тому

    እና በስንቱ ስወዳችሁ

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 роки тому +3

    የተኛሰውላይ ባለመጮህ እሱተመቸኝ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 роки тому +5

    ሂሩት ፀባይዋ ልክእንደእኔ🙈🤣🤣

  • @ኣቢነኝየራያዋ
    @ኣቢነኝየራያዋ Рік тому

    የበስንቱ ባል ኣላለችም😂😂😂

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 2 роки тому +4

    የጠፋችው አርቲስት ስላየኃት ደስ ብሎኛል

  • @seb621
    @seb621 2 роки тому +2

    ከሚታሰብ በላይ ኣደገኛ ኮሚዲ የ ኣገር ኣረም ነው ተጠንቀቁ ሽማግለው ኣሰፋው መሺሻ ፡ሲፉ ፋንታሁን ኮርጆ የሚሰሩት ሸው ሳይበቃ ።የሀው በዚም መጡ ።ኮሚድዩ ድያሎግ ነው ኣልያም ትርጎሞት ያመጡ ነው።እሂ ኣረም ኩረጃ ስለሆነ ብዙ ኣላስክም ልብ ብላቺው እዩት ።ከኣገራቺው የሚገኛኚ ምንም የለዉም ።

  • @hielaagama
    @hielaagama 2 роки тому +2

    መጀመርያ እኔም ከ40 ተማሪ 39 ነበረ የወጣውት ሁለተኛው ላይ ግን በጣም ጎበዝ ከመሆኔ የተነሳ 36ኛ ወጣው ከዛ ተሸለምኩ ሽልማቱን ገምቱ እስኪ

    • @yabatwa
      @yabatwa 2 роки тому

      ደና ዱላነዋ ምትሸለሚው አሻሽለሽ ሞተሻል🤣🤣😜

    • @amriadelele1573
      @amriadelele1573 2 роки тому

      ?

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 2 роки тому +1

    በሴ ሲመለስ ንገሩኝ። ልተኛ 😴😴😴

  • @Userfortruth
    @Userfortruth 2 роки тому +2

    ፍርስ የሚያደርግ ነው። ርዕሱ ላይ "እላለው" ሳይሆን "እላለሁ" ተብሎ ቢስታተካከል

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 роки тому

    ግን ትችላላችሁ በርቱ እባካችሁ

  • @mankiyadewul9793
    @mankiyadewul9793 2 роки тому

    በጣም ምርጥ የነበረ ተከታታይ ድራና በዚህ ልክ ይወርዳል ብዬ ኣላሰብኩም ነበር ድሮም ኣማርኛ ፊልም ትርፉ ላይ እንጂ ፊልሙላይ ማንም ኣይጨነቅም

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 2 роки тому

    ውይ በሳቅ ከልጆችህ የሚበልጥ ነገር የለም ስትለው አለ ብሎ ገደም አለ አየ በስቱ የሳቄ ምጪ ነህኮ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +13

    አዲሷ ( የ በስንቱ ) ልጅ ቅመሚት 😂 ሁላችሁም ቅመሞች ናቹ 😂🥰

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    ወይኔ በሳቅ 🤣🤣

  • @munam75
    @munam75 2 роки тому +3

    የበስንቱ ባል ነኝ ያላቸው ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂

  • @samuelebrhim5784
    @samuelebrhim5784 2 роки тому

    wow it's amazing sine.......😂🤣😂🤣😅

  • @pomye-tv9vi
    @pomye-tv9vi 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MersalMersal-w8f
    @MersalMersal-w8f 12 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @betselothailu7302
    @betselothailu7302 Рік тому

    አግብቶ እንዲ ከወረወረ ሣያገባ በፊት????😭😭😭😭

  • @glory4039
    @glory4039 2 роки тому +2

    ልጅቷ ታበሽቃለች

  • @superferu05
    @superferu05 Рік тому +4

    አዝናኝ እና አስተማሪ ነው

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 2 роки тому +1

    1ኛ ከማለት ውጭ እናተን በቃላት መግለፅ ይከብዳን ትችላላችሁ ከምር

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 2 роки тому

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region Abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @yohanmesku331
    @yohanmesku331 2 роки тому +1

    ከዛሬ በኋላ የዛሬ አመት መስከረም 5 ነዉ የምንገናኘዉ

  • @እንደቸርነትህ-ገ6ኘ
    @እንደቸርነትህ-ገ6ኘ 2 роки тому +5

    ይህን ልጅ ስወደዉ እመቤቴን እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔማስ💔💔💔💔💔