/በስንቱ/ Besintu EP 46 "ለብቻችን "

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #besintu_sitcom
    tiktok : www.tiktok.com...

КОМЕНТАРІ • 444

  • @SamrawitA.Andemichael
    @SamrawitA.Andemichael Рік тому +16

    Much love besentu drama from Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

    • @lilkalaxr1
      @lilkalaxr1 Рік тому +1

      Ohh

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. Рік тому

      ኣብ ኡአርትራ ኮንካ ዝጽሓፍካዮ ትመስል፧

  • @bez-nunu
    @bez-nunu Рік тому +39

    ማነው እንደኔ ይሄን ሲትኮም በጉጉት የሚጠብቅ❤በስንቱ የሳቄ ምንጭ😊አድናቂህ ነኝ ከማዳም ቅመም😅❤

    • @eyobag6134
      @eyobag6134 Рік тому +1

      ይቅርታ የማዳም ቅመም ምን ማለት ነው ,,,,ብዙ ቦታ ስለምሰማ ነው

    • @jadisuyymudeer489
      @jadisuyymudeer489 Рік тому +2

      ​@@eyobag6134 የመዳም ቅመም ማለት በቃ እሁሉምጋ እደወጥ ቅመም ስለሆነ የምንገባዉ የወጥ ቅመም እሁሉም ወጥ ላይ ይገባል እኛም የመዳም ቅመሞች ማለት ሰራተኞች ማለት ነን ማጣፈጫ ነን

  • @nejulove
    @nejulove Рік тому +52

    የመዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ ፍትህ ለመስጅዳችን😥😥😥

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 Рік тому +40

    በስንቱን በጉጉት እንደኔ የሚጠብቅ ላይክ❤❤❤❤❤ ሂሩቴ ሲልማ ስያምርበት❤❤❤ እናተንም ወንድም እህቶቼን ዉድድ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Рік тому +2

    ኤልሲዬ በጣም ትክክል ነው ወንድሜ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ አፉ ወደጎን ዞሮ ነበር እና ሐኪም ቤት ሄዶ ፊዚዮቴራፒ ለረዥም ጊዜ ተደርጎለት ወደ ቦታው ተመልሷል በጣም እናመሰግናለን ላካፈልሽን እውቀት

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Рік тому +11

    በሣምንት 2 ቢሆን ይሄ ድራማ ዘና ፈታ እያደረገን ነው እናመሰግናለን

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Рік тому +36

    እኛም ልንጀምር ስንል አላለም አይ በስንቱ 😂

  • @user-cu7b14
    @user-cu7b14 Рік тому +11

    ይሄ ነው የበስንቱ ድራማ ማለት ሁሉም ተዋንያን ተሟልተው ሲሳተፉበት በጣም ደስ ይላል ። 7ቱም

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Рік тому +17

    በጣም የተመቸኝ ክፍል❤❤😂😂

  • @ahmederina
    @ahmederina Рік тому +73

    በስንቱና ልጁ አንድ አይነት ፍጡር ስለሆኑ ደስ ይሉኛል

    • @loveisawinner2541
      @loveisawinner2541 Рік тому +2

      Me too 😁😁😁

    • @Husna563
      @Husna563 Рік тому

      😂😂😂

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Рік тому

      ፍጡር😂😂😂

    • @Etubersethiopia26
      @Etubersethiopia26 Рік тому

      የዘራቸው ነው በእናቱ የመጀመሪያ ልጅ ጅል ነው ባባት ስለሚወጡ🤣🤣🤣

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Рік тому

      ሙሉቀንም እንደዛው ነው 😂😂😂😂

  • @zebibatube170
    @zebibatube170 Рік тому +13

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትልለመስጅዶቻችን ይሰማ አሏሁ አክበር

    • @Kokebeti
      @Kokebeti Рік тому

      Ayzosh ehte/wondme hulachnm and mnhnebet gize metual❤

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Рік тому +7

    ኧረ የወይዘሮ ዙፋን የቆንጅና ውድድር ነገር አሁን እኔንም ደክሞኛል ሆ 😂😂😂😂

  • @negestemetku226
    @negestemetku226 8 місяців тому +1

    በጣም የምወደው ፍልም❤❤❤❤❤❤❤❤ በስንቶ

  • @strong1220
    @strong1220 Рік тому +69

    በስንቱ ሳይ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም የምትደሰቱት😂😂😂

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Рік тому +3

    ሙሉ ቀን መጥጥ አቁም ሲጋራም አቁም እግዚአብሔር ይረዳሃል የተውኔት ስጦታው አለህ ተባረክ !!

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому

      በምን አወቅሽ😮

    • @Addis-ig2in
      @Addis-ig2in Рік тому

      ይህን ለማወቅ ምን ያስፈልጋል :::

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому

      @@Addis-ig2in እሱ ጋራ መዋል

    • @Addis-ig2in
      @Addis-ig2in Рік тому

      @@mediatube3914
      ዋልን እኮ በየሳምንቱ መቼም አበሻ እውነት ታንቀናለች ያጨሳል ይጠጣል ይህን ማየት ያልተሳነው ያውቀዋል ፀሃፊው አለማመን መብትህ ነው እኛ ሀበሾች በጀግነት አያቶቻችን እኛ ደግሞ በሱስና በውሸት በድርቅና ከአለም በቀዳሚነት እንገኛለን 👏👏👏👏👏

  • @tigistzeleke2414
    @tigistzeleke2414 Рік тому +22

    ኮመንት ማንበብ ውሰጤ ነው 😅😅😅😅

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Рік тому +1

    እኛም ልንጀምር ስንል 😂😂😂 ወየው

  • @wondugezu9569
    @wondugezu9569 Рік тому +2

    በስንቱ ድራማን የሚወድ❤❤❤

  • @tizuethiotube3510
    @tizuethiotube3510 Рік тому +8

    የበስዬ አድናቂ የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ ወይ ጊዜ አብሮ ማሳለፍ ደስ ስትሉ 😂

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Рік тому +28

    ፍትህ ለመሥጅዶቻችን በፈግፍ ለሚገደሉ ወድሞቻችን

  • @betelhemtesfaworkshet-ov1cn
    @betelhemtesfaworkshet-ov1cn Рік тому +4

    በስንቱ እና ሂሩት ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saydmifta4760
    @saydmifta4760 Рік тому +40

    ፍትህ ለኢትዮ ህዝብ ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ ለተበዳዮች

  • @QeeQe-w9q
    @QeeQe-w9q 6 місяців тому +2

    በስቱና ውሮአድናቸው❤❤❤❤❤

  • @henanmama9130
    @henanmama9130 Рік тому +167

    እንደኔ በፍቅር የሚከታተለው ሜነው ግን❤🎉

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 8 місяців тому +1

    ውሸት ግዴታ አይደለም:: ውሸትን መጠየፍ አለብን! ውሸት እምነቸትን ያሳጣል:: ሳትተማመን አብሮ መኖር ያስቸግራል::

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 7 місяців тому +1

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የልጅቷ እና የእናትየዉ መመሳሰል ከነ ፀጉር ቁርጣቸዉ

  • @ToybaMohamed-x2s
    @ToybaMohamed-x2s 2 місяці тому +3

    በስንቱ ኣድናቂህነኝ የመዳም ቅመም ዘና ታርጋ ኛላህ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +26

    በስንቶ😂 አለማየሁ ታደስ እስከ ቤተሰቦች ልጆች ሚስቱ በለማህተብ የተዋህዶ ልጅ ጅግና የሰው ልክ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @truth2232
      @truth2232 Рік тому +1

      ክር ላይ አትንጠልጠሉ እግዛብሔርን (እየሱስን) አምልኪ ፣ ማህተም ገነት አያስገባህም !!!
      ከእግዛብሔር አያስጠጋህም! ማህተብ አንጠልጥሎ እየሱስ ክርስቶስ ስትለው የሚታመም ትውልድ ያሳዝናል

    • @ምህረትየበዛላት
      @ምህረትየበዛላት Рік тому +2

      ክርስቶስን የማያውቅ ትውልድ ክር ላይ ክርር ብለው ሊሞቱ ነው ክርስቶስ ሲሰበክ ደማቸው ይፈላል ክርክርክርርርርርርር እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይክፈተው።

    • @ephiratayenewshiferaw7527
      @ephiratayenewshiferaw7527 Рік тому

      @@truth2232 yedefashi yemselaten mekomet mebtua new jel

    • @truth2232
      @truth2232 Рік тому

      @@ephiratayenewshiferaw7527
      አንዱ የመሳደብ የኦርቶዶክስ መንፈስ
      ያሳፍራል

    • @mimi-16
      @mimi-16 Рік тому

      ​​@@truth2232 እናንተ ግን እኛ የፈጠረንን የአለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የማናምን ነው ይመስላቸው ምን ለማለት ፈልጋቹ ነው

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Рік тому +2

    በስንቱ ይመቸኛል አለም የሳቅ ምንጭ😂😂💚

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 Рік тому +7

    ፊትህ ለመሥጊዶች😭😭💔💔

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Рік тому +7

    😂😂😂" ዝናብን ጠይቀው ያባቱ ድምፅ አይጠፋውም"😂😂😂😂😂😂 😊humour የግል ነው 😂😂😂

  • @M-eb4rn
    @M-eb4rn 7 місяців тому +1

    ፍትህ ሰኡዲ እስር ቤት ላሉት እህት ወንድሞቻችን😭🇪🇹🇸🇦

  • @bisratab172
    @bisratab172 Рік тому +5

    heni betam gobez actor. 👏👏👏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +2

    ወይ እነ በስዬ😂😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    ፉትሕ በገዳሞች ለሞቱት አባቶቻችንና ወድሞቻችን ሕፃናትም 😢😭😭😭😭 እዲሑም ለመሥጊዶች ፈጣሪ የጃችሑን ይስጣችሑ ብቻ😭የፉትሕ ዳኛው ማነው ግን😢💔

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Рік тому +2

    አይ በሰንቱ 😂😂😂😂 ምረጥ ትወና

  • @newjob8047
    @newjob8047 Рік тому +1

    Wegesho ...Wegayehu Nigatu the best Ethiopian actor 👏 Alex the great 👍

  • @telefonak
    @telefonak Рік тому +24

    በቀልድ ውስጥ ቁምነገር አለው በተለይ በትዳርና ቤተሰብ

  • @ባዩሽየስላሴልጅ
    @ባዩሽየስላሴልጅ Рік тому +4

    አይ በስቱ ተኝተናል አላለም😜😜😜😜 ምቀኛ በዛባቹህ

  • @mariouset142
    @mariouset142 Рік тому +1

    አይ በስንቱ አክተሩ የኔልጅ ነው አላለም

  • @nael_xo379
    @nael_xo379 Рік тому +1

    alemayew tadese realy big respect ewnet jegna tewanya new

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +7

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @EferameTefeta
    @EferameTefeta Рік тому +1

    የኛ መንግሥት እኮ ........

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Рік тому +38

    ፍትህ ለመሥጅዶቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወድሞቻችን

  • @asnakewtsega4323
    @asnakewtsega4323 Рік тому +1

    እኔ ይህን ሲተኮም አልወደውም ሁሉም ወንዶች ፍሬ ቢስ ሁሉም ሴቶች ጎበዞች አርቆ አሳቢዎች ቢያንስ ህፃኑን እነኳን የተሻለ ቢያደርገው

    • @abebetolesa2118
      @abebetolesa2118 Рік тому

      This is a comedy man! not politics, don't think you are smart. 😜

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Рік тому +2

    it is so funy 🤣😂🤣😂

  • @ኦርቶዶኦክስመዝሙር

    እደ በስቱ የዋህ ድንጉጥ ባል ይስጠን ሤቶችዬ😁

    • @tansaybekele2864
      @tansaybekele2864 Рік тому

      የበስንቱ ቀጥልበት አድናቂህ ነኝ።

  • @addisalemayehu7546
    @addisalemayehu7546 Рік тому +5

    This sitcom director's have done a top notch job.

  • @super12star
    @super12star Рік тому +17

    የበስንቱ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍

  • @tewodrossemere6084
    @tewodrossemere6084 Рік тому +17

    You guys are taking ethiopian Sitcom drama to the next level

  • @HusenEndris-b6v
    @HusenEndris-b6v Рік тому +1

    በጣም ነውየምወዳችሁ

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz 4 місяці тому +1

    I love you besintu

  • @YosephFekadu-m6w
    @YosephFekadu-m6w Рік тому +1

    አዝግ የሆነ ፈልፈላ ምርጥ ሲትኮም

    • @savsav7194
      @savsav7194 Рік тому

      ይሄ ድራማ ለአዋቂዎች ብቻ ነው ሚገባው ስታድግ ታየዋለህ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Рік тому +1

    The best sitcom since ምን ልታዝዝ! 😊

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    የቁም እቅልፍ😂😂😂😅😅😅

  • @MelkamuTemesgenMekonen
    @MelkamuTemesgenMekonen Рік тому +6

    It is a great thing to see you all. Your work is outstanding.

  • @aldonekiyaaldonekiyaaldone4224

    ደስ ይላል

  • @anegach9112
    @anegach9112 Рік тому +4

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ👏👏👏😍😍❤️

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Рік тому +6

    በስንቱ አስተዋይ ሲሆን አሰብኩና በሳቅ ደክምኩ😂😂😂😂😂😂

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Рік тому +2

    yemwedachu enkuan bdena metach ❤❤❤❤

  • @wudimare7839
    @wudimare7839 Рік тому +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳቹሁ የደስታዬ ምንጮች እንኳን ደና መጣቹሁ

  • @meskremtesfaye2350
    @meskremtesfaye2350 Рік тому +2

    አይ በስንቱ😂❤😂❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +5

    ሠላም ለእናት ሀገራችን ይሁን😢

  • @EthiopianOrthodoxtube-lo6qk
    @EthiopianOrthodoxtube-lo6qk Рік тому +1

    በስንቱ ድራማ የሚወደዉ ማን እንደኔ አለ የሚወደዉ ላይክ ያርገዉ❤❤❤❤

  • @tegsitgezawe4282
    @tegsitgezawe4282 Рік тому +2

    አይ በስንቱ ምርጥ ድራማ

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Рік тому +1

    ክክክክክክክክክ ሲተሚሩ ደሞ ስትቺሉ በርቱልን እንወደቾወሌን የመደም ቅመሞች የምንሰናና በነቴ ኡፉፉፉፉ ሰዲሽ ዬሩቴ ሁለቹሁሙ ትችለለቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Рік тому +3

    በጣም ነው ሚመቸኝ በስንቱም ሂሩቴ ልጁም😍😍😍🙏🙏😁😁

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Рік тому +1

    እንኳንሰላምመጣችሁ፣እነበስዬ፣ሀገራችንንሰላምያድርግልን

  • @AzmeraEbuy
    @AzmeraEbuy Рік тому +2

    ሳትወልድ ብላ. 😅እያየኝ ይጠይቀኛል አላለም አይ አሌክስ 😂

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Рік тому +2

    ዋው ዛሬ አልጋልብስ ተቀይሯል😁😁

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Рік тому +2

    በስንቱ በጉጉት እኮነው የምጠብቃችሁ😅😅ለካ ሁሉም ነገር ቤተሰብ አልባ ባዶነው🥺🥺ቤተሠብ ድምቀትናቸው🥰🥰

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Рік тому +1

    Good thanks from tigrayns USA

  • @OwasanMiss
    @OwasanMiss Рік тому +11

    ሳቁ ያስጠላል እባካቹ

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe Рік тому +4

    ውይ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YenuBirhanuYenu
    @YenuBirhanuYenu 3 місяці тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ቤተሰቦችዋን ሲናገርባት ዝም ማለታ

  • @asterasfaw96
    @asterasfaw96 Рік тому +2

    Heni you are the best

  • @yordanostariku6223
    @yordanostariku6223 Рік тому +9

    ከበሰንቱ ባልነት የሂሩት ሚስትነት ይገርመኛል

  • @petiuser6232
    @petiuser6232 Рік тому +4

    በስንቱ❤❤❤❤🎉

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 Рік тому +1

    Weyyy besentuuuu i just need thiskind of ...

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up Рік тому +1

    So funny, I like it

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 Рік тому +3

    በሳምንት 2ይሆንልን።😂❤

  • @makisol6237
    @makisol6237 Рік тому +1

    አዝናኝና አስተማሪ ምርጥ ሲትኮም ኑሩልን!!!!

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m Рік тому +2

    እኮን ደህና መጣቺሁ

  • @tube6676
    @tube6676 Рік тому +3

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
    ሁላችሁም በዱአ አስታውሱኝ በስደት ላይ ታምሜያለሁ ስራም መስራት አልቻልኩም 😭ከህመሜም በላይ የቤተሰቦቸ ጭንቀት የበለጠ አሳመመኝ

    • @tigegetachew8559
      @tigegetachew8559 Рік тому +1

      Egziabher yemaarish ihitee Ayzoosh

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 Рік тому

      Ayizosh yene enat fetari kanchi gar yihun. Ameen. Tinikir bey hulum yalfal. Allah beheir neger yemiyalif Yadrigilish. Ameen.

  • @tadenege2014
    @tadenege2014 Рік тому +2

    70% አልጋ ላይ የሚተወን የመጀመሪያው የአማርኛ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ።

    • @addisahemd2795
      @addisahemd2795 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂 70 % አላጋ ላይ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Рік тому +7

    ይሆን ዛሬየቀረበውን ግጥም ትምርትቤት ስንማር የሚያስታውስ

  • @merabakla5776
    @merabakla5776 Рік тому +1

    ዲርመ መዬት አልዎዲም ነበር ግን እነንቴን በጉጉት ነው ምጠቢቀሁ እግዚአብሔር ይጠቢቀቹ ኤሄን ዲርመ ይምትከታታሉት ሁለቹም የእግዚአብሔር ሰለም ይቢዘለቹ😘😘😘😘😘❤❤❤❤

    • @Azeb2221
      @Azeb2221 Рік тому

      ምንኛ ነው?😂

  • @yenewubtarekegn6613
    @yenewubtarekegn6613 Рік тому +2

    እውፍእንደእኔ
    የምወዳቸው
    ላይክ❤❤❤😮😮

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +2

    ሳትወለዱ ብሉ ጠጡ ተዝናናኑ ተጫወቱ ፍታ በሉ አየሰ በስዬ የሳቄ ምንጭ ነህ ሂሮቴ ትመችኛለሺ አሬፍ ሲትኩም ነዉ እኔ ባንቺ አራጊ በዉበት 2ተኛ ነዉ የወጣሆት 😂😂😂

  • @binyameshete1129
    @binyameshete1129 Рік тому +6

    እኔ ምለው መስኪ ግን ባል አላት? ከምር ባል ካላት አሳዘነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከእንደዚህ አይነት ሰው ጋር ያላገናኘይ ሆ አስባችሁታል በቅናት ጦሽ ብየ ነው ምሞት ከምር የጥበብ ሰወች ግን ምን የታደሉ ናቸው እኔ ግን በዚህ አይነት ተሰርቶ የሚመጣ እንጀራ ባፍንጫየ ይውጣ ሆ አሌክስ የተባረከ ትዳር እንዳለው አውቃለሁ እሄን ስታይ እንደው ምን እንደ ሚሰማት ባውቅ ደስ ባለኝ አጠቃላይ የጥበብ ሰወች በእውነት ሰፊ አእምሮ ነው ያላችሁ አድናቂያችሁ ነኝ።

    • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
      @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ Рік тому +1

      ትክክል😂

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому +1

      አንተ ራሱ አግብተሃል እንዴ እኔም ራሱ በአንተ ቀናሁ😂😊

    • @binyameshete1129
      @binyameshete1129 Рік тому +2

      @@mediatube3914 አረ አሁን ነፃ ነኝ ቀናተኛ ባል ምትፈልግ ሴት ካለች አለሁ ትበል እሄን ስል ግን ድንግል ነኝ እያልኩ እንዳልሆነ ይያዝልኝ😂😂😂😂

    • @binyameshete1129
      @binyameshete1129 Рік тому +1

      @@meseretrefera2664 አረ ፊልም ካልችማ ስንቱ ተቆጥሮ ብለሽ ነው ፊልም ግን ቢያንስ አንዴ ነው ሚሰራ መቸስ እስኪ ይሁን ጥርሶ ነክሶ ላንዴ ይቻል ይሆናል እሄኮ በየ ሳምንቱ ነው ሆ ተቃጥየ ልሙት እንዴ ለምን ሳይበላ ማይቀር

    • @binyameshete1129
      @binyameshete1129 Рік тому

      @@meseretrefera2664 😂😂😂😂😂መፋታት ብቻ! እስክንፋታ መች ቁሜ ምጠብቅሽ ነኝ የመጀመሪያው ስራሽ ላይ ከአንዱ ካራክተር ጋር የሰራሽውን ፊልም እያየሁ የገዛ ደሜ ወደ አሲድነት ተቀይሮ ሙቸ ማርፈው

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Рік тому +6

    ወይ ጉድ ትዳር እና ፍቅር 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +1

    መጣችሁ ምርጦች ❤ይህንን ድራማ የሚወድ ❤ላይክ👍

  • @SaronAwol-dm2yo
    @SaronAwol-dm2yo Рік тому +2

    Nice

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому +1

    ወየው በስንቱና ሄኒ ክክክክክክክክክ

  • @temesgenhabitemariam967
    @temesgenhabitemariam967 Рік тому

    ሃሳቡ ጥሩ ነው እያንዳንዱ ባለትዳር የሚያልፍበትን ሁኔታ በደንብ ያሳያል አጨራረሱ ግን ደስ አይልም በኔ አመለካከት ወላጆች ሁሉን ነገር ትተውለት የሄዱትን ነገር ቢየዩ መልካም ነበር የሙሉቀን ጅልነት እንደሆን አያልቅም!

  • @MemeKassa-o2e
    @MemeKassa-o2e 3 місяці тому

    ሒሩቴ በጣም ትመቻለች

  • @YididyaTeshome-l3h
    @YididyaTeshome-l3h Рік тому

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk wo)oooooooooo yabede setkom😂😂😂😂😂❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    😂😂😂😂በስዬ ከመቼ ነዉ ነገረኛ የሆነዉዉ😂😂😂😂የሀይላኔድ ብዛት😂😂

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Рік тому

    የዛሬው ድግሞ ይለያል
    ሰላም ለሀገራችን ያረብ

  • @dawityeshinegus3381
    @dawityeshinegus3381 Рік тому +3

    የኔን ግን ለምንድን ነው ብዙ ማታሳትፉዋት 😢