ሁለት አይነት አዲስ አስቂኝ አማርኛ ፊልም | HULET AYNET New Amharic comedy film 2024
Вставка
- Опубліковано 21 тра 2024
- #newamharicmovie #newethiopiancomedy #newethiopianfilm
#huletaynet #ሁለትአይነት #chernetfikadu #Solomonmuhe #nardosadane #bayushkebede
#Huletaynet #ሁለት_አይነት #ቸርነትፍቃዱ #ሰለሞንሙሄ #ናርዶስአዳነ #ባዩሽከበደ(ሚጡ) - Розваги
ካለዉበት ፈተና እድያወጣኝ ፅልዩልኝ 🙏
አይዞን እግዚያብሄር አለ
እግዚአብሔር ካንተ/ቺ ጋር ይሁን🙏
መድሀንያለም ከፍት ይምራሽ ፀሊይ❤
Hulum yalfal
Enenm asebug🙏
ቸርነት ትወና እንደኛ ስከታተልህ ነበር አንድ ጊዜ እንኳን ቃልህ ዝንፍ አላለም ዋው ኧረ እንዴት ቻልክበት😂😂ይመችህ👍👍
በእጃችን በልተን፣ በእግራችን ተራምደን በሳምንት ያደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ😍 አሚን በሉ ወገኖቼ🙏✅
አሚንን
አሜን አሜን አሜን
ለፊልሙ የምትገባ ጨዋና ባለ ምርጥ ስብዕና ባለቤት ናርዲዬ ❤❤❤
ማርያምን ደስ የሚል የሚያዝናና እና ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች ያሉበት በጣም ደስ የሚል ፌልም ነዉ ነዉ❤❤❤
2016 ከገባ በኋላ ዛሬ ምርጥ ፊልም አየው😂😂😂😂 የተመቸው Like
Aow wlhy😂😂😂😂
9ኝ ሞትን እየው
😂😂ስይስቅእኮ
ህሊና በጣም አሪፍ ፊልም ነው 😮😮😮😮😮
የአንተን ኮሜንት ተማምኔ ከፈትኩ ጥሎብኝ ቀድሜ ኮሜንት ነው ማየው
ኧረ ናርዲ እንደት ቻልሽበት 😂😂😂😂😂😂😂ማነው እንደኔ ናርዲን እሚወድ በላይክ ያሳየኝ😊😊❤❤❤
በሳቅ ጀምሬ በሳቅ የጨረስኩት ፊልም ዋዉዉዉዉ🎉🎉🎉❤❤ ኧረ እንዴት ቻልክበት አይ ቸሬ😅😅😅
ማነው እደኔ ፊልሙን ከማየት ኮመት ማንበብ የሚወደው❤❤
እኔ አለሁ😂😂😂
እኔ
Me to
me too bro
እኔም
ዋዉ ገራሚ ነዉ እረ እንደት ቻልሽበት የምትለዋ ቃል የተመቸዉ ላይክ❤❤❤
ምርጥ ስብስብ የማይረሳ ታሪክ ድንቅ ትወና አስቂኝ አስተማሪ 10/10👏👏👏
አረ እንዴት ቻላቹበት ይህንን የመሰለ ቆንጆ ፊልም መስራት በጣም እናመሰግናለን
OMG! እንደዚህ ፍርስ ብዬ ከሳኩ ብዙ አመት ሆነኝ ድንቅ ስራ ነው በእውነት አጨብጭበናል!!!❤️❤️❤️
ኧረ እንዴት ቻልሽበት😂😂😂😂❤❤❤
Mnu new myaskew
@@ekramasma5271 ፊልሙ ፊልሙ ነው የሚያስቀው
የአመቱ ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤
ንጉሥ ፊልም ፕሮዳክሽን ለምታሳዩን አስደማሚ ፊልሞች እናመሰግናለን
Really? 😄
ናርዲ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች እኮ ጨዋ። ሰሌ፣ ሚጡ፣ ቸሬ ክበሩልኝ። አንድነታችሁ ደስ ይላል
እረ እንዴት ቻልሽበት
እረ እንዴት ቻልክበት
እረ እንዴት ቻላችሁበት😂
ቸሬ ትለያለህ ምርጥ ፈልም ነበር ቡዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦችየ😊
😂😂😂😂በሳቅ ጨረስኩት
😅😅😅😅
ኧረ እንዴት ቻላችሁበት🤣🤣, እየሳኩ እየተዝናናሁ ቁም ነገር ያገፕሁበት ፍልም ነው, ተባረኩ
😂😂😂😂ወይኔ
🤣🤣🤣 ANCHEY ERASU ENDATE CHALKEBET
😅😅😅😅😅😅😅
Me too😂
😅😅😅😅😅😂
ቤተሰብ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት እየሉጣ ወህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ ወርኀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን #ደምሩኝ🌸💙
አሜን አሜን አሜን ❤ 🙏🙏🙏
What?? 😂😅😅
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙌
Witchcraft. Worship
🤴 👑 Jesus's only the way and truth
እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ፊልም ። ተባረኩ
ፊልም እያያችሁ ስለ ፊልሙ ምንም አይነት አስተያየት ሳትሰጡ ምንም የማይገናኝ ነገር የምትኮምቱ ሰዎች ምናችሁን ነው የሚያማችሁ?🙂
ባይኩመትሥ😅
ማርያምን የኔም ጥያቄ ነዉ የሚኮመተዉ ሌላ የተፖሰተዉ ሌላ ወይ እንደኔ ሳፅፉ ማንበብ ይሻላል😂😂😂😂
😄😄😄😄
አይ እማማ ቶጲያ ምን ጉድ ናቸው "አረ እንዴት ቻሉበት"😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ላገራችን ያብቃን የማታ እንጀራ ይስጠን 🙏🙏
Amin amin amin 🙏
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንን
የማታ እንጀራ ሳይሆን የዕለት እንጀራ ይስጠን
ዋዉዉ👌ልዩ ነው። የቸሬ አድናቂ በላይክ አሳዩኝ😊❤
አንዳንዴ ታሪካችን ለፊልም ብቁ ነው አይደለም እያልን እራሳችነን እንጠይቃለን ግን ደግሞ በገሀድ ህይዎታችነን በፊልሙ እናየዋለን ብዙ ምርጥ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤
የኢትዮዽያ የፊልም ኢንዳስትሪ መበላሸት ከሚያሳስባቸዉ ሰዎች አንዱ ነኝ። ግን እናንተ ተስፋየን አለመለማችሁት። ድንግልን ቆንጆ ፊልም ምርጥ ተዋንያን ድንቅ ስጦታ ለተመልካች። ኑሩልን ።እረ እንዴት ቻላችሁበት😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
አረ እንዴት ቻላችሁበት..... ይሄን የመሰለ ፊልም መስራት .....እናመሰግናለን 🙏🙏❤
after a years...
ቸሬ ከጊዜ ውድ ጊዜ እያስድምምከን ነው 😍😍😍
በሚገባ ከዘመኔ ፊልም ጀምሮ 👌
እውነት ብለሻል
በጣምምምምምም ደስ የሚል ፊልም ነው ። ተወዳጅ ተዋንያን ፣ ምርጥ ብቃት ፣ አስደሳች የደበረውን ሳቅ በሳቅ የሚያደርግ ፣ ብቸኝነትን የሚያስረሳ ምርጥ ፊልም ነው ። ❤❤❤👏👏👏👋👏
አረ እንዴት ቻልክበት ቸሬ የተሰጠህን ገፀ ባህር በብቃት መተወን😂😂❤❤❤🎉
እስኪ ሰለሞን ሙሄ እና ቸሬን የሚወድ❤
ሶል ግን አስመስሎ ሳይሆን የምርም ሆኖ ነው የሚተውነው
Betam selomon❤❤❤
N
ደስ የሚል የአማርኛ ፊልም አየሁ ከብዙ ጊዜ በዃላ ። እናመሰግናለን ።
እረ እንዴት ቻላችሁበት 😂😂😂😂 ከስንት ግዜ ቡሀላ በአማርኛ ፊልም ሳኩኝ 😅😅
የምር በጣም ደብሮኝ ነበረ😢ግን ፊልሙ ፈታ አደረገኝ ይመቻችሑ😢🤣🤣
ምርጥ ትወናነው እደነዚህ አይነት ትወናወች ናፍቀውኛል ቆየት ያሉ
ፊልሞችን አድናቂነኝ በውስጣቸው ኮሜዲነትን ስላካተቱ ቁምነገረንም በዛውልክ የያዙናቸው ቀጥሉበት !!!!
ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይሰጠን ❤❤❤
አራ ኡኡኡኡ ለዝህ ፍልም 3milone ተመልካች በ ሁለት ወር ያንሱዋል ብቻ like🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤best flim
ኧረ እንዴት ቻልክበት
ኧረ እንዴት ቻልሽበት
ኧረ እንዴት ቻላችሁበት
ኧረ እንዴት ቻልኩበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የተመቸኝ አነጋገር ዋው
በጣም ስጠብቀው ነበር አሪፍ ስራ ነው ንጉሶች ከናንተ ጋር በቅርቡ አሪፍ ስራ እንደምሰራ እርግጠኛ ነኝ 100% 🎉
ፊልም ካነው ቆየው ያተን ግን አያልፈኝም መልካም እድል በሉ ገባገባ በሉ ብቻየን አልወድም አገራችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሰላማችው ይብዛልኝ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ትምህርት ነዉ የወሰድኩት
My fellow Ethiopians 🇪🇹
ይህን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም😂😂❤❤❤❤❤❤❤ዋው❤❤❤❤❤😂😂😂
ነብሱን ይማር እና ባባን ነው ያስታወስከኝ ቸሬ አረዴት ቻልሸበት ሲትል ምርጥ ፊልም ነው አዝናንቶ የሚያስተምር ነው ❤❤
ቸሬ,ናርዲ,ሰሌ እና ባዮሼ ምርጥ ፊልም በብቃት የተሰራ ውብ ነው።❤❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም ነው! 4ት ምርጥና የማደንቃቸው አርቲስቶች የተሳተፉበት።
wow እረ እዴት ቻላቹበት ገራሚ ፊልም ነው በርቱ ተበራቱ
😂😂😂😂
ወይኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ተለቀቀ የመዳምን እቃወች ልሰባስብናም ልይ ቶለ ክክክ ከመዳም ኩሽና። ደሙ ሁሉንም አርቴስቶች በጣም ነው እምወዳቸው❤❤❤❤
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፊልም እዩ ❤💛
ኧረ እንዴት ቻላችሁበት ብዙ ቁም ነገር ያለው በቀልድ የተሞላ የማያሰለች በጣም ምርጥ ፊልም 2016 ከተሰሩ ፊልሞች No 1👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ተመችቶኛል 😁😁😁😁 በተለይ ኸረ እንዴት ቻልኩበት ሲል ቸሬ 😁😁😁😁😁😁So funny i love it
ቸሬ ካለበት ምርጥ ፊልም እንደሆነ አልጠራጠርም wow❤❤❤
አማርኛ ፊልም ናፍቆኝ ነበር። ዛሬ አገኘሁ።
ዋው አሪፍ ፍልም ነው ራሴን ተመልክቸበታለሁ አለባበሱ የፀጉር እስታይን ድምፁ እያልኩ የምወዱኝን እርቄ አለሁ ያ አይቶ አሁን ይሄው ቁሜ ቀርቻለሁ🙈🙈
ኧረ እዴት ቻልክበት አዱ አዳርጌ የምር ሶል ትችላለህ ሁሌም አክባሪህ ነኝ አድሱንም ዩቱብህ ይዘህው የመጣሀው ሀሳብ በጣም ደስ የሚል እያዝናና የሚያስተምር ነው ረጂም እድሜ ተመኝሁ
በለሊት 8 ሳአት ደረስ እንቅልፌን አትጥቼ ያየሁት አሪፍ ፊልም መጨረሻው እሚያመር👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋው እውነት ለመናገር ብዙ የአማረኛ ፊልም አይቻለው እንደዚ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ይዘት ያለው ፊልም አለየሁም ከፊልሙ ክሮው ጀምሮ በፊልሙ የተሳተፋቹ በሙሉ ትችላላቹ አውነት❤❤❤❤.
እረ እንዴት ቻላቹበት ይሄንን የመሰለ ፊልም መስራት 👏👏❤👏❤👏❤👏❤👏
አማረኛ ፊልም ካየዉ ቆይቼ ነበር 👍❤️
እኔም
የታሪኩ ባባ ምትክ ቼሬ ❤እረ እማዬ በማዬ😂😂
ከምርሶስተኛላየውነው እረ እንዴት ቻልኩበት
ሶስተኛ ማየቱን❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ዋው በጣም ደስ የሚልና አዝናኝ ደግሞም ትምህርት አዘል ፊልም ነው ቸሬ በርቱልን ብዙ ተምረንበታል
አረ እንዴት ቻላቹበት
ከፊልሙ የተመቸኝ አባባል
ገራሚ ስራ ነው 👏👏👏
አረ እንዴት ቻልሽበት ክክክክክክክ ፊልም ማለት ይሄ ነው ትወናይ ይሉሃል ይሄ ነው ። በሄኖክ ዲንቁ ትወና ተሰቃየቸ ነበር ክክክክክክክ ይህን ፊልም አይቸ እንዴት ደስ እንዳለኝ ። ❤❤❤❤❤
heoke denkuuuuuu nwe enji
በቃ በየቦታው ሂኖክ ድቁ ካልገባ አይሁንም
Betam mrt film new bertu ye eritrea fun achu negn ❤❤❤ 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
After many years I see the best Amharic film I love Solomon muhe from Eritrea 🇪🇷
የኢትዮጵያ ፊልሞች ቆንጆዎቹ እየመጡ ነው የሐገራችንም ሰላም ይምጣ ❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ የተረጋጋ ፊልም የሚወደው😊😊😊
ተመሳሳይ ፈታ የሚያደርግ አስተማሪ የሆነ ቆንጆ ፊልም ይደገመን በጣም እናመሰግናለን በዚህ ሁሉ ነገር በሚያስጨንቅ ሰዓት ጥሩ ፊልም ሰርታችሁ ስላሳችሁን እራቁትነት ያልበዛበት የአልጋ ጨዋታ የሌለበት የእዉነት ፈታ የሚያደርግ ምርጥ ነበር❤❤❤
ዋው የአመቱ ምርጥ ፊልም የእኛ እንቁዎች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸሬ ካለበት ይመቸኛል ሁሉም❤❤❤
Amin
😂😂😂😂@@nezifaabdulrehman6162
@nezifaamin 😂😂😂😂bdulrehman6162
እኔም
እኔ ፊልሙን ሳላየው የተዋናዮችን ማንነት ሳቅ አስደማሚ ስራ እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ ዋው 100%❤❤❤
ዋዎ ደስእሚል ፍልም❤❤❤
በጣም ጡሩ ስራ ነው👍
ኧረ እንዴት ቻልክበት ቸርዬ😅 ጎበዝ በርታልን ገና ብዙ ፊልም ላይ እየተወንክ ዘመናችንን ታሳምርልናለህ ወንድሜ ❤እግዚአብሔር ❤ሞገሱን ያብዛልህ 😮😮ምርጥ😮😮!!!
ያተረፍኩበት ፊልም ነው እውነት ሁሉም አርቲስቶች ከድንቅ ብቃት ጋር ተውነውታል 👌👌👌👌
አስተማሪ እና ጥሩ ፊልም ስላስተማራቹሁን እናመሰግናለን ። ወዳቹሀለሁ
ወላሂ ለ4ኛ ግዜ እያየሁት ነው እየሳኩ ቁም ነገር ተማርኩበት❤❤
በጣም አሪፍ ፊልም ነው አንደኛ ዋው
መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሳቄን😂😂😂 የመጨረሻዉ ነገር በስመአብ ስያምር እንደዚህ ነው ፊልም ማለት
ኸረ እንዴት ቻልክበት ቸርዬ እጅግ ግሩም ፊልም ነው መልዕክቱም ገራሚ እንወዳችኋለን❤
የፊልሙን ኢንዱስትሪ ክብር ዝቅ ሚያደርጉ ሰዋች በተፈጠሩበት በዚህ ዘመን እንደነዚህ አይነት ተዋንያን ማየት ደስ ይላል ከ3 አመት በዋላ ጥሩ ፊልም አየሁ❤❤
ኧረ እዴት ቻልሽበት ተሠችቶኛል😅😅😅ምርጥ ፊልም ነዉ
በጣም የተዝናናሁበት ፊልም❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረ እንዴት ቻልክበት ትወናውን እኔ ልጠይቅክ ዋውው አንደኛ ነክ 😅😅በሳቅ ጨረስኩት😅😅❤❤❤❤❤
እናነት ብቻ ፍልም ስሩ የእውነት በጣም ምርጥ ፍልም ነው በርቱ ከናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን።
እውነት ምርጥ ፊልም ነው እንደኔ የሳቃችው ❤❤❤እረ እንዴት ቻልኩበት አለእ 😂😂😂😂
እናመሰግናለን🙏🙏🙏 መቼ ነው ከለሊቱ 6 ሰአት እና ትዝታ በዩቱብ ሚለቀቀው በጣም ጓጉቼ ምጠብቀው ፊልሞች ናቸው❤❤❤❤❤❤
Ene erasu begugut eyetebeku new
ምርጥ ፊልም ምርጥ አርቲስቶች ።ምርጥ ፊልም የሚያስቅ ደስ የሚል ስራ ነው
እእውነት እውነት ከልቡ ፊልም የትወና ብቃት እረ እንዴት ቻላቹበት ዋው ይመቻቹ ከምር ❤❤❤❤
ከረጂም ግዜ በኋላ ሳላቋርጥ ፍልም አየሁ😊❤
ሴት ልጅ እንድትጋብዛት እንድታዝናናት ትፈልጋለች የሚትሰማሙ ላይክ
እስኪ ለኔም ምንከባከባትን ሴት ፈልጉልኝ
እኔአለው
አለው
wow wow በእውነት ታሰረቱልህ ታባርኩ አጣገባችሁ ብኑር የሌኝን ነገረ እሸልም ነበረ❤❤❤❤❤
ከብዙ ግዜ በዋላ ከዘመኑ ቲክቶክ ሱስ ለ 1 ሰአት ከ 46 ደቂቃ እንድርቅ ያደረገኝ ፊልም አስተማሪ ብሎም አስቂኝ እረ እንዴት ቻልኩበት ግን 😅 very well done all the crew ❤
በጣም ጥሩ እና አዝናኝ አስተማሪ ዘመኑን የሚመስል ፊልም ነው!!!!
Indazi aynat arif film masrat gn indet chalachubat🤗
😂😂😂😂
ውይ እንዲህ አይነት ምርጥ ፊልም ናፎቆኝ ነበር
እንዴት እንዳቻላቹበት ባለቅም ምርጥ ነው 👏👌🍾😊
ያስብከውን እግዚአብሔር ያሳካለህ ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ❤️🙏
እንደኔ ሀሙስ ሲጠብቅ የነበረ ❤
እኔም
ገራሚ ፊልም ነው በርቱ 👏👏👏👏👏👏👏👏
ሳቄ ሳይቋረጥ ያየሀት የመጀመሪያ የአለማችን ምርጥ ፊልም
የዘመኑ አንደኛ ፈልም በጣም አስተማር አቦ ቀጥሉበት ኢትዮጵያዊ ሽታ ያለው ዋዉ ተባረኩ