Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ብያለሁ መሻአላ ጥሩ ቆይታ ነበር ድስ እሚል ጥሩ ነግር ነው በዚሁ ቀትይበት በጣም ድስ እሚል ነው መሻአላ ባለሞያ ነሽ እምውድሽ እህቴ
ወይ ፅጉዬ ሽራዎችሽ ሁሉ አስተማሪና ትልቅ ግንዛቤን የሚሰጡ በፋብሪካ ደረጃ የሚሰሩትን ስራዎች እኮ ነው አሳምረሽ የምትሰሪው የምትሰሪበትን እድሜ ያብዛልሽ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልሽ የኔ ውድ
አሜን ውዴ 🙏🙏🙏
ሰላም ፀግዬ ሁሉም በሰላም ነዉ የሚያምረዉ በዱአ መበርታት ነዉ ።ሳሙና እኝጋ በጣም ተወዶል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር👍👍👍❤🙏
በጣም እናመሰግናለን ፅግሽዬ አሪፍ መረጃ ነው ሼርርር
ዋው ፅግዬ የአመድ ጥቅሙ ለካ ብዙ ነው ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው እኔ አመድ የድግስ ድስት ሲጣድ በፈሳሽ ሳምና ለውሰው እንዳይዝ ሲቀብ ብቻ ነው የማቀው ካንቺ ግን ብዙ ነገር ተምሪያለው ለአገርቤት በጣም ቆንጆ ነው ሳሙና እንዲሰሩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን
እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ዋውው አድስሙና መቶብር ገብቷል ፅጉየ የኔ ጀግና እናት እናመሰግን አለን በራስቺን ጥበብ ብንኖር አሪፍ ነው💚💛❤
አሜን እንኩዋን አገናኘሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም ለዚቤት ጥሩ ጊዜነበረን በርቺ በጣም አሪፍ ስራነው አሏህ አገራችኝ ሰላም ያርግልን
ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ባላቹበት ምርጥ አሰራርነው እናመሰግናለን ሚገርምነገርነው
ፅግሽ አሪፍ አርገሽ ነው የገለፅሽው ደስትሽ በጣም ታምራለች አመድ የቀቀልሽበት
ፅጉዬ የኔ ውድ ሁሌም ላይፍን ቀለል የሚያደርገው ትምህርትሽ ጠቅሞኛል የአመድ ሳሙናው ላይ ብዙ ጥያቄዎች እንደተመለሡ ተስፋ አደርጋለሁ ክበሪልን💖💖👍
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ የአመድ ሳሙና አዘገጃጀት ነው የሚገርም ነው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
ስላምስላም ፀጌ እንድ ትንሽ እማየ ስላምሽ ይብዛልኝ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ዋዋነው አንች ባለሙያነሽ ፍጣሪይባርክሽ ጉበዝሴትነሽ አላህ ይጥብቅሽውድየሀገሬልጁች ስላማችሁይብዛልኝሀገራችንንስላም ያድርግልን
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም አሪፍ አስተማሪነገርነዉ እናመሰገናለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም ሰላም ሰላም ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውነት ለመናገር አንቺ ምትሰሪአቸው ሳሙናእዎች ነጣም አሪፍ ናሸው ኦንላይን ለመሸጥ ሞክሪ እኛም እናዛለን ለየት ያለ ሟያ አለሽ ፅግሽዬ
እሺ ሮዝዬ 😘
ሰላም ሰላም ፅግዬ እናታችን ማሻአላህ አሪፍ ስራ ነው ብዙ ጊዜ ለነገሮች ትኩረት ሰጥተን ከሰራን ሁሉም ነገር ይሳካል አንቺ አውቀሽ ለሰዎች ይጠቅማል ብለሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን መልካምነት ለራስ ነው
ፅግዬ ጎበዝ እኮ ነሽ በእውነት የማትሰሪው ነገር የለም ያውም ጥርት ፅድት ያለ እናመሰግናለን🙏❤ ላይክ ሼር
ሰላም ፅግሽ ማሻአላህ ባለሙያ.በጣም ወሳኝ ነገር እና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ይሞከራል እንደ ጉድ
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁፅጊዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ዋው ፅጊዬ በጣም አሪፍ አሰረራ ነው እውነት እናመሰግናለን በቤተች በለው ነገር ብዙ ዉጭ መስቀረት እንደ ምን ችል ስለ አሰዬሽን እናመሰግናለን በርች ቀጥይባት
ፅጉዬ ዋው የሳሙና መስረያ አመድ አዘገጃጀት ነው በጣም ገራሚ ነው ዋው እንዴት አድርገን መስራት እንዳለብን ስላስተማርሽን ከልብ እናመሰግናለን
ሰላም ሰላምሸይብዛ ፀግየ አደትነሸ ደህናነሸ ልኝ አሪፍ ሰራነዉ ቀጥዪበት በዝሁ
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው የሚገርም ችሎታ ነው አመድን ውሃ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ሳሙናውንም በጉጉት እንጠብቃለን ልዩ የሚገርም ነው ከልብ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
ሰላም ሰላም ሞደሌ ተናፍቀሻልኮ ወየው በቃ የአንች ሙያ እኮ ማንም አይደረሰበት ዋው ትለያለሽ እኮ አይደክምሽ በጣም ጠንካራ እናት እኮ ነው ያለን የብዙ ተምሳሌ ነሽ በጣም ኑረልን ትለያለሽ ✅✅✅🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመሥገን እናታችን ሰላምሽ ይብዛልን ዋው በጣም ባልሞያ ነሽ ያውቁትን ማሳውቅ መልካምነት ነው እናመሥገናልን ከሰላምና ከፍቅር ጉርብ አባል ነኝ
እሺ ወ/ሮtgበጣምአመሰግናለሁ እስኪይሄን ለጨረሻሻ ጊዜእሞክረዋለሁ 3ጊዜ ተበላሽቶብኛል ተባረኪ አመሰግናለሁ🙏
እንደገና ሳሙና ስርቻለሁ እለቃለሁ
ሰላምም ፅጌበጣም ጥሩ ትምህርት አመድም ሳሙና ይሆናል አይይይ አወቀት አገራችን ዝም ተብሎ ይጣላል ፅጌ ተባረኪ እኔማ አገር ሰገባ አአሰራዋለሁ
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ፅግየ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን
ሰላም ፅጉየ ዋው በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሺልነ የመጣሺው በአመድ ይሄን የመሰለ ውጤት ማገኝታችን በጣም ደሰ ይላል እኔማ አገር ሰገባ እሞክረዋለሁ ካንች በጣም ብዙ እንማራለን😍😍
ሰላም ሰላም ፅግየ አኳን በሰላም መጣሸልኝ ዋወወወ በጣም ገራሜነው አመድ ከዜህ በሆላ አመድ ማባከን ቀር አወነት ምርጥእነ ደግናነሽ ፅግየ እሙከረዋለሁ የጨት አመድ ሳገኝ
እናመሰግናለን በርቺ እንወዲሻለን
ጽግየ የአመድን ብዙ ጥቅም ስላሳየሽን አመሰግናለሁ የሚገርም ሙያ ነዉ ያለሽ እኮ ብዙ አሳውቀሽኛል👌💕🙏
ሰላም ሰላም ቲጂዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም እናመሰግናለን በጣም ሪፍ ነገር ነው ያሳየሺን 👍👍👍👍😍
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር ሞደሉዋ ፅግሻየ ድምቀታችን ጎበዝ ባለሙያ ነሺኮ
ፅግየ እጅግ በጣም ጥሩ ሙያ ቸው ለሠራበት ሠው።
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኴን ደህና መጣሽልኝ እናታችን. ዋው ማሻ አላህ የኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ. በጣም ጎበዝ ነሽ. ዋው አላህ ይጨምርልሽ ብዙ እንጠብቃላን ካንቺ እናታችን
ፅግዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ እናት!በጣም ይገርማል ከአመድ ይህን የመሰለ ዉሃ ማግኜት ገርሞኛል ከዚህ በፊት ሳሙናዉን ስትሰሪ ተደንቄ ነበር ፅግዬ ጥረትሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏👍👍👌👌😍😍
ህብስትዬ ምነው ውዴ ቪዲዮ አውጭ እንጂ አቃለሁ በጣም ቢዚ እንደሆንሽ አውቃለሁአመሰግናለሁ ውዴ 😘😘
You're amazing
Tsegheye thank you very Creative video sharing 💕💕
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ በክርስቶስ ስም ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እናታችን ዋውው እጆጅሽ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይስፈንልን አሜን አሜን 💚💛❤️
ፅግሽዬ እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ ዋውው ገራሚ ነው ግልፅ በሆነ ማብራሪያ ጥርት ካለ ስራ ጋር ይገርማል ስለአመድ የማላውቀውን ብዙ አሳወቅሽኝ ሲንተከተክ መወፈሩ ከዛም ቅርር ማለቱ ይገርማል ጥቁረቱ ይደንቃል ደግሞ ባደረ በቆየ ቁጥር ሀይሉ መጨመሩም ድንቅ ነው ፅጉዬ መጠኑን በደንብ መግለፅሽን ወድጄዋለሁ አመድ በበፊት ሀገር ቤት ጊዜ ለጠቆረም ድስት በጣም እንጠቀመው ነበር ግን እንዲህ ምርጥ ሳሙና ሠርተሽ በዘመናዊ መልክ ስላሳየሽን አመሠግናለሁ የኔ ውድ ሼር ላይክ😍😍💖💖👍
ክበሪልኝ 😘🙏
አሪፍ ቆይታ ነበረ ጡሩመልክ ነው ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍትህ በየቦታዉ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ የገደለ ይገደል ፍትህ የሀገራችን ብሶት አመመኝ ያማል
ያማል ፀሎት ብቻ ነው የሚፈታው ውዴ 🙏🙏🙏
ፅፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ እኔ እኮ ብርታቴ ነሽ የምር አያቶችን ታስታዉሽኛለሽ ለስራ ያለሽ ፍቅር ሲቀጥል እኔ ብዙ ነገር ለመስራት ምክንያት ብርታት ሆነሽኛል በቃ የሚሰራ ሰዉ ያስደስተኛ የኔ ጀግና እዉቀትሽ ዋዉ በደንብ ነዉ የሰማሁሽ ግን ለመስራት ባስብ በሌላ ስልክ እያየሁ ነዉ የምሰራ ምክንያቱም ልኩን ማወቅ የግድ ነዉ ልረሳ እችላለሁ አሁን ግን በሥራ ሰራዋለሁ እና ርጋታሽ ዋዉ በደንብ ነዉ አመድ ሳሙና መሆኑን ያወቁት ባቺ ነዉ ግን ሀገር ቤት እጄን በአመድ እታጠብ ነበር ስጋ በልቼ ባቅራቢያ ሳሙና አጃክስ ካጣሁ አመዱ እጠቀመዉ ነበር ዳይሬክት ባለት ግን እኔ ሀገሬ ስገብ ሞክራለሁ ለመስራት ክብረት ይስጥልኝ ሙያ ከጎረቤት 😍👍👌❤🙏
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይበዛለኝ ፀጌዬ እንክን ደህና መጣሽልን የምነው ወደሽ እህቲችን አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት🍎🍎
ፀግሻ❤❤❤❤
ዋዉ ፅግዬ ስራዎችሽ ሁሉ ፕሮፌሽናል ናቸዉ በጣም ጎበዝ ነሽ የሚገርም ስራ ነዉ መቼስ 💕👌ሼር✅
አረ ነፅዬ ጠፋሽ ቪዲዮ አውጭ እንጂ አቃለሁ በጣም ቢዚ እንደሆንሽ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏😘
ፅግይዬ ቃላት የለኝም እንደተለመደው እናመሰግናለን ስለምታካፍይን ሙያ ክበሪልን ላይክ ሼርርር🙏👍❤️
አመሰግናለሁ ውዴ 😘
ሰላምሰላም ብያለሁ
ላይክ ሰብ
የዚህን አመድ መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ ደግሞ ደሮ ወጥ ይመስል በደንብ ተቁላልቷል ማጥለሉ በአንድ ቀን አለማለቁም ሌላ ድካም ብቻ ግርም እያለኝ መጨረሻውን እጠብቃለው እማ አይቸው ሰምቸው እማላቀው ነገር ነው እምትሰሪው ብቻ እድሜ ከጤና ይስጥሺ እኛም እንኑር እንጅ ብዙ እናያለን😍
አሜን 🙏🙏🙏የኔ ውድ
ፀግሽዬዬእንደምን አለሽልኛ አመድምጥቁም አለውማለትነውበጣሞ ነውየገረመኛ የእውነት ይገርማልየምርአልመሰለኛም ነበርጀግናብየሻለሁየእውነት
Waw Waw 😍😍👍👍👍
Tsige you have to open a training center
Selam selam tgye enkuwan dehna metashi kezarew vedioshi bizu nager temireyalw migerm new barchilng
ሰላም ፅጉዬ ሰጠብቅሸ ቆይቼ ኔት ወርክ አሰቸገረኝ የኔ እህት ሁልጊዜም ከአንቺ ብዙ እንማራለን ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏
Like
ስለምታካፍይን ሙያ እናመሰግናለን
እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዳንዬ 🙏
ያመዱ ሳሙና ለፊት መታጠቢያ ይሆናልደ
ያዋጣል ካዋጣ ንገሪኝ
ፀግየ ግማሽ ሊትር ዘይትና ሩብ የአመድ ውሀ አድርጌ ብሞክረው ይመጣልኛል ብለሽ ነው ፀግየ አድናቂሽ ነኝ
አመሰግናለሁ
ለሽያጭ ይሆናል ?
የከሠል አመድ አይሆንም እዴ?
እሰት መብዘት አላበትዎይ ?
ሰላም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ለ ሳሙና ጥሩ ጠረን እንድኖር ምንድነው የምጨምረው
🙏🙏🙏
💖
*ሰላምሽ ይብዛልን ጽግዬ እሺ እስኪ ሙሉውን አሳይን እና ደግም በድጋሚ እምክረዋለሁ ያው የመጀመርያው ምን እንዳበዛሁ ወይም እንዳጎደልኩ ባይገባኝም አልተሳካም*
ሳምርዬ እሺ
ጽግዬ መምህራችን እንደምን አመሸሽ ባለፈው ባስተማርሽን መሰረት የአመድ ውሀውን አዘጋጀው ሳሙናውንም እንደዛው ሳሙናው ዘይት አበዛሁበት መሰለኝ ነካ ስታደርጊው ቅባቱ እጅ ላይ ይቀራል ግን እስኪደርቅ ብዬ አስቀምጬዋለው የአመዱ ውሀ ግን ቀን በቆጠረ ቁጥር መጥፎ ሽታ ማምጣት ጀመረ አንቺ ጋር እንደዚሁ ነው ያንችን ማረጋገጫ ካገኘሁኝ ወን ደግሜ ሰራበታለው ወይም ደፋዋለው እና እናቱ ሀሳብሽን እና አስተያየትሽን ላኪልኝ አመሰግናለው
እንዴት ሽታ አመጣ? አስዱ በጣም ሀይለኛ ስለሚሆን አትስርበት እሱ ( ብዙ የቆየ ከሆነ) ሌላ ቀን አሳያለሁ እንዴት ለሌላ ነገር ነው የሚሆነው ሳሙና አይሆንም
እናመሰግናለን ለልብስ አይሆንም
ሳጥብ ቪዲዮ አለ ውዴ
እናታችን። በጌታ መልሽልኝ አትለፊኝ ከአመድ የተሰራ ሳሙና ለፊትም ለሰውነትም ብንታጠብበት ችግር አለዎይ ንገሪኝ ስለማላውቅ ነው
የአምድ ሳሙና አይሆንም ውዴ አትሞክሪ 🙏🙏
Salam lahagarachin Salam lahizbochuwa Salam lananta tsegeyee enate batam yamigarmaw minalabat hulum indazi astamari nagar biqarbu yamiren naw ine hulum yamitaqarbiyachaw yastamirugnal imokirawalaw
ጥያቄየ ሳሙናዉ አረፋ እንዲኖረው እሚያረግልን ያመድ ዉሀዉ ወይስ አረፋ አይኖረዉም???
ውዴ ቪዲዮ አለ ጨርቅ ሳጥብ እይው 🙏
አመዱን ያፈላሽበትን ውሀ ብቻ ነው ምትጠቀሚው
በደንብ ስሚው ውዴ
ቲጂዬ ሞክሬ አለሁ ብዙ ጊዜ አመጣልኝም ምን ይሁን ስተቴ?
አዲስ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ውዴ 🙏
ይሸጣል ግን ገበያ ባወጣው በአሪፍ ነዉ የሰራሁት? ወይ እዉቀት ጽጌ እናመሠግናለን !
ሰራህው?
@@tseghegirmay1 በትክክል !
❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍💪💪💪💪
አንቺን አለማድነቅ በፍፁም አይቻልም ፅጌ።
🎉የከሠል አመድ አይሆንም
አልገባኝም?
የከሰል ኣመድ ይሆናል
@@HelenKahsu-u7n አዎ ውዴ ስትሰሩ በትግስት ስሩት ውዴ
የክሰል አይሆንም
@@MoveOff-b1y ይሆናል
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ብያለሁ መሻአላ ጥሩ ቆይታ ነበር ድስ እሚል ጥሩ ነግር ነው በዚሁ ቀትይበት በጣም ድስ እሚል ነው መሻአላ ባለሞያ ነሽ እምውድሽ እህቴ
ወይ ፅጉዬ ሽራዎችሽ ሁሉ አስተማሪና ትልቅ ግንዛቤን የሚሰጡ በፋብሪካ ደረጃ የሚሰሩትን ስራዎች እኮ ነው አሳምረሽ የምትሰሪው የምትሰሪበትን እድሜ ያብዛልሽ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልሽ የኔ ውድ
አሜን ውዴ 🙏🙏🙏
ሰላም ፀግዬ ሁሉም በሰላም ነዉ የሚያምረዉ በዱአ መበርታት ነዉ ።ሳሙና እኝጋ በጣም ተወዶል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር👍👍👍❤🙏
በጣም እናመሰግናለን ፅግሽዬ አሪፍ መረጃ ነው ሼርርር
ዋው ፅግዬ የአመድ ጥቅሙ ለካ ብዙ ነው ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው እኔ አመድ የድግስ ድስት ሲጣድ በፈሳሽ ሳምና ለውሰው እንዳይዝ ሲቀብ ብቻ ነው የማቀው ካንቺ ግን ብዙ ነገር ተምሪያለው ለአገርቤት በጣም ቆንጆ ነው ሳሙና እንዲሰሩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን
እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ዋውው አድስሙና መቶብር ገብቷል ፅጉየ የኔ ጀግና እናት እናመሰግን አለን በራስቺን ጥበብ ብንኖር አሪፍ ነው💚💛❤
አሜን እንኩዋን አገናኘሁሽ እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም ለዚቤት ጥሩ ጊዜነበረን በርቺ በጣም አሪፍ ስራነው አሏህ አገራችኝ ሰላም ያርግልን
ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ባላቹበት ምርጥ አሰራርነው እናመሰግናለን ሚገርምነገርነው
ፅግሽ አሪፍ አርገሽ ነው የገለፅሽው
ደስትሽ በጣም ታምራለች አመድ የቀቀልሽበት
ፅጉዬ የኔ ውድ ሁሌም ላይፍን ቀለል የሚያደርገው ትምህርትሽ ጠቅሞኛል የአመድ ሳሙናው ላይ ብዙ ጥያቄዎች እንደተመለሡ ተስፋ አደርጋለሁ ክበሪልን💖💖👍
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ቆንጆ የአመድ ሳሙና አዘገጃጀት ነው የሚገርም ነው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
ስላምስላም ፀጌ እንድ ትንሽ እማየ ስላምሽ ይብዛልኝ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
ዋዋነው አንች ባለሙያነሽ ፍጣሪይባርክሽ ጉበዝሴትነሽ አላህ ይጥብቅሽ
ውድየሀገሬልጁች ስላማችሁይብዛልኝ
ሀገራችንንስላም ያድርግልን
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም አሪፍ አስተማሪነገርነዉ እናመሰገናለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም ሰላም ሰላም ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውነት ለመናገር አንቺ ምትሰሪአቸው ሳሙናእዎች ነጣም አሪፍ ናሸው ኦንላይን ለመሸጥ ሞክሪ እኛም እናዛለን ለየት ያለ ሟያ አለሽ ፅግሽዬ
እሺ ሮዝዬ 😘
ሰላም ሰላም ፅግዬ እናታችን ማሻአላህ አሪፍ ስራ ነው ብዙ ጊዜ ለነገሮች ትኩረት ሰጥተን ከሰራን ሁሉም ነገር ይሳካል አንቺ አውቀሽ ለሰዎች ይጠቅማል ብለሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን መልካምነት ለራስ ነው
ፅግዬ ጎበዝ እኮ ነሽ በእውነት የማትሰሪው ነገር የለም ያውም ጥርት ፅድት ያለ እናመሰግናለን🙏❤ ላይክ ሼር
ሰላም ፅግሽ ማሻአላህ ባለሙያ.በጣም ወሳኝ ነገር እና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ይሞከራል እንደ ጉድ
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁፅጊዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ዋው ፅጊዬ በጣም አሪፍ አሰረራ ነው እውነት እናመሰግናለን በቤተች በለው ነገር ብዙ ዉጭ መስቀረት እንደ ምን ችል ስለ አሰዬሽን እናመሰግናለን በርች ቀጥይባት
ፅጉዬ ዋው የሳሙና መስረያ አመድ አዘገጃጀት ነው በጣም ገራሚ ነው ዋው እንዴት አድርገን መስራት እንዳለብን ስላስተማርሽን ከልብ እናመሰግናለን
ሰላም ሰላምሸይብዛ ፀግየ አደትነሸ ደህናነሸ ልኝ አሪፍ ሰራነዉ ቀጥዪበት በዝሁ
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው የሚገርም ችሎታ ነው አመድን ውሃ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ሳሙናውንም በጉጉት እንጠብቃለን ልዩ የሚገርም ነው ከልብ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
ሰላም ሰላም ሞደሌ ተናፍቀሻልኮ ወየው በቃ የአንች ሙያ እኮ ማንም አይደረሰበት ዋው ትለያለሽ እኮ አይደክምሽ በጣም ጠንካራ እናት እኮ ነው ያለን የብዙ ተምሳሌ ነሽ በጣም ኑረልን ትለያለሽ ✅✅✅🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመሥገን እናታችን ሰላምሽ ይብዛልን ዋው በጣም ባልሞያ ነሽ ያውቁትን ማሳውቅ መልካምነት ነው እናመሥገናልን ከሰላምና ከፍቅር ጉርብ አባል ነኝ
እሺ ወ/ሮtgበጣምአመሰግናለሁ እስኪይሄን ለጨረሻሻ ጊዜእሞክረዋለሁ 3ጊዜ ተበላሽቶብኛል ተባረኪ አመሰግናለሁ🙏
እንደገና ሳሙና ስርቻለሁ እለቃለሁ
ሰላምም ፅጌበጣም ጥሩ ትምህርት አመድም ሳሙና ይሆናል አይይይ አወቀት አገራችን ዝም ተብሎ ይጣላል ፅጌ ተባረኪ እኔማ አገር ሰገባ አአሰራዋለሁ
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ፅግየ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን
ሰላም ፅጉየ ዋው በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሺልነ የመጣሺው በአመድ ይሄን የመሰለ ውጤት ማገኝታችን በጣም ደሰ ይላል እኔማ አገር ሰገባ እሞክረዋለሁ ካንች በጣም ብዙ እንማራለን😍😍
ሰላም ሰላም ፅግየ አኳን በሰላም መጣሸልኝ ዋወወወ በጣም ገራሜነው አመድ ከዜህ በሆላ አመድ ማባከን ቀር አወነት ምርጥእነ ደግናነሽ ፅግየ እሙከረዋለሁ የጨት አመድ ሳገኝ
እናመሰግናለን በርቺ እንወዲሻለን
ጽግየ የአመድን ብዙ ጥቅም ስላሳየሽን አመሰግናለሁ የሚገርም ሙያ ነዉ ያለሽ እኮ ብዙ አሳውቀሽኛል👌💕🙏
ሰላም ሰላም ቲጂዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም እናመሰግናለን በጣም ሪፍ ነገር ነው ያሳየሺን 👍👍👍👍😍
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር ሞደሉዋ ፅግሻየ ድምቀታችን ጎበዝ ባለሙያ ነሺኮ
ፅግየ እጅግ በጣም ጥሩ ሙያ ቸው ለሠራበት ሠው።
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኴን ደህና መጣሽልኝ እናታችን. ዋው ማሻ አላህ የኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ. በጣም ጎበዝ ነሽ. ዋው አላህ ይጨምርልሽ ብዙ እንጠብቃላን ካንቺ እናታችን
ፅግዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ እናት!
በጣም ይገርማል ከአመድ ይህን የመሰለ ዉሃ ማግኜት ገርሞኛል ከዚህ በፊት ሳሙናዉን ስትሰሪ ተደንቄ ነበር ፅግዬ ጥረትሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏👍👍👌👌😍😍
ህብስትዬ ምነው ውዴ ቪዲዮ አውጭ እንጂ አቃለሁ በጣም ቢዚ እንደሆንሽ አውቃለሁአመሰግናለሁ ውዴ 😘😘
You're amazing
Tsegheye thank you very Creative video sharing 💕💕
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ በክርስቶስ ስም ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እናታችን ዋውው እጆጅሽ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይስፈንልን አሜን አሜን 💚💛❤️
ፅግሽዬ እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ ዋውው ገራሚ ነው ግልፅ በሆነ ማብራሪያ ጥርት ካለ ስራ ጋር ይገርማል ስለአመድ የማላውቀውን ብዙ አሳወቅሽኝ ሲንተከተክ መወፈሩ ከዛም ቅርር ማለቱ ይገርማል ጥቁረቱ ይደንቃል ደግሞ ባደረ በቆየ ቁጥር ሀይሉ መጨመሩም ድንቅ ነው ፅጉዬ መጠኑን በደንብ መግለፅሽን ወድጄዋለሁ አመድ በበፊት ሀገር ቤት ጊዜ ለጠቆረም ድስት በጣም እንጠቀመው ነበር ግን እንዲህ ምርጥ ሳሙና ሠርተሽ በዘመናዊ መልክ ስላሳየሽን አመሠግናለሁ የኔ ውድ ሼር ላይክ😍😍💖💖👍
ክበሪልኝ 😘🙏
አሪፍ ቆይታ ነበረ ጡሩመልክ ነው ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍትህ በየቦታዉ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ የገደለ ይገደል ፍትህ የሀገራችን ብሶት አመመኝ ያማል
ያማል ፀሎት ብቻ ነው የሚፈታው ውዴ 🙏🙏🙏
ፅፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ እኔ እኮ ብርታቴ ነሽ የምር አያቶችን ታስታዉሽኛለሽ ለስራ ያለሽ ፍቅር ሲቀጥል እኔ ብዙ ነገር ለመስራት ምክንያት ብርታት ሆነሽኛል በቃ የሚሰራ ሰዉ ያስደስተኛ የኔ ጀግና እዉቀትሽ ዋዉ በደንብ ነዉ የሰማሁሽ ግን ለመስራት ባስብ በሌላ ስልክ እያየሁ ነዉ የምሰራ ምክንያቱም ልኩን ማወቅ የግድ ነዉ ልረሳ እችላለሁ አሁን ግን በሥራ ሰራዋለሁ እና ርጋታሽ ዋዉ በደንብ ነዉ አመድ ሳሙና መሆኑን ያወቁት ባቺ ነዉ ግን ሀገር ቤት እጄን በአመድ እታጠብ ነበር ስጋ በልቼ ባቅራቢያ ሳሙና አጃክስ ካጣሁ አመዱ እጠቀመዉ ነበር ዳይሬክት ባለት ግን እኔ ሀገሬ ስገብ ሞክራለሁ ለመስራት ክብረት ይስጥልኝ ሙያ ከጎረቤት 😍👍👌❤🙏
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይበዛለኝ ፀጌዬ እንክን ደህና መጣሽልን የምነው ወደሽ እህቲችን አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት🍎🍎
ፀግሻ❤❤❤❤
ዋዉ ፅግዬ ስራዎችሽ ሁሉ ፕሮፌሽናል ናቸዉ በጣም ጎበዝ ነሽ የሚገርም ስራ ነዉ መቼስ 💕👌ሼር✅
አረ ነፅዬ ጠፋሽ ቪዲዮ አውጭ እንጂ አቃለሁ በጣም ቢዚ እንደሆንሽ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏😘
ፅግይዬ ቃላት የለኝም እንደተለመደው እናመሰግናለን ስለምታካፍይን ሙያ ክበሪልን ላይክ ሼርርር🙏👍❤️
አመሰግናለሁ ውዴ 😘
ሰላምሰላም ብያለሁ
ላይክ ሰብ
የዚህን አመድ መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ ደግሞ ደሮ ወጥ ይመስል በደንብ ተቁላልቷል ማጥለሉ በአንድ ቀን አለማለቁም ሌላ ድካም ብቻ ግርም እያለኝ መጨረሻውን እጠብቃለው እማ አይቸው ሰምቸው እማላቀው ነገር ነው እምትሰሪው ብቻ እድሜ ከጤና ይስጥሺ እኛም እንኑር እንጅ ብዙ እናያለን😍
አሜን 🙏🙏🙏የኔ ውድ
ፀግሽዬዬእንደምን አለሽልኛ አመድምጥቁም አለውማለትነውበጣሞ ነውየገረመኛ የእውነት ይገርማልየምርአልመሰለኛም ነበርጀግናብየሻለሁየእውነት
Waw Waw 😍😍👍👍👍
Tsige you have to open a training center
Selam selam tgye enkuwan dehna metashi kezarew vedioshi bizu nager temireyalw migerm new barchilng
ሰላም ፅጉዬ ሰጠብቅሸ ቆይቼ ኔት ወርክ አሰቸገረኝ የኔ እህት ሁልጊዜም ከአንቺ ብዙ እንማራለን ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏
Like
ስለምታካፍይን ሙያ እናመሰግናለን
እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዳንዬ 🙏
ያመዱ ሳሙና ለፊት መታጠቢያ ይሆናልደ
ያዋጣል ካዋጣ ንገሪኝ
ፀግየ ግማሽ ሊትር ዘይትና ሩብ የአመድ ውሀ አድርጌ ብሞክረው ይመጣልኛል ብለሽ ነው ፀግየ አድናቂሽ ነኝ
አመሰግናለሁ
ለሽያጭ ይሆናል ?
የከሠል አመድ አይሆንም እዴ?
እሰት መብዘት አላበትዎይ ?
ሰላም
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️