How to make soap and detergents from lye.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 390

  • @yitayalwondie-f8p
    @yitayalwondie-f8p Рік тому +8

    እውነት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው......በርችልን ትልቅ ዕድሜ ይስትሽ..

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 8 місяців тому +1

    ጀግኒት በጣም ነው የኮራሁብሽ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልሽ እኔ የከሰል አመድ ድቄቱን በሎሚ ጀበናና ድስት ሲታጠብበት እንደ ቪም አስታውሳለሁ በደቃቁ ሹቦ ልብስ እንደሚታጠብበት አላቅም ነበር ካንቺ ተማርኩኝ🧑‍🎓በዚህ ዘመን ኑሮ 🙄😣👍 በተወደደበት ጊዜ 💵💡 ጠቃሚ ትምህርት ነው✌️🙏

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 роки тому +13

    ለመጀመራ ጊዜ ነው ያየሁት ባመደ ሳሙና እንደሚስራ በጣም ጠቃሚ የሆን መርጃ ነው ከግዲ በኋላ ሳሙና መገዛት ቀር በቤታቸን ባመደ ሳሙና እየሰራን መጠቀም ነው በርቺ እናመሰግናለን🙏👍👏

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 11 місяців тому

      ቤተሠው እንሁን ውዴ❤

    • @hawabadma
      @hawabadma 10 місяців тому

      ሠላምደምሩኚ

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እህታለም ዋውውውው።።።።። ።ነው።።።።። በጣም ደስስስስስ ይላል ።።።።🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤ በርችልኝ እናመስግናለን በእውነት ።።።።

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 Рік тому

    ከተጠቀምንበት ብዙ ነገር አስተምረሽናል አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ . ጠንካራ እናት ነሽ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 11 місяців тому

      እንደማመር እህቴ❤

  • @lulagirma5395
    @lulagirma5395 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሰተማርሸን እናመሰግናለን በርች

  • @MariaMaria-xe5xi
    @MariaMaria-xe5xi 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 3 роки тому +2

    በጣም የሚገርም ችሎታ ነው ያለሽ የአመድ ዱቄት የዚህን ያህል ጥቅም ይሰጣል ብዬ አልገምትም ነበር እንደሚጠቅም ግን በተግባር አሳየሽን ብጣም ጎበዝ ነሽ በምትሰሪውም ስራ ሁልጊዜ አደንቅሻለው በርቺ ጽግዬ🙏🥰

  • @ፎንቃዎቼ
    @ፎንቃዎቼ 2 роки тому +1

    መልካም ስራ የልጅልጅ ዉርስነዉ ለመጀመሪያ ጊዜነዉ ያየሁት በጣም እናመሠግናለን አንደኛ100%

    • @EWKETMEDIA123
      @EWKETMEDIA123 2 роки тому

      በጣም የሚገርም እውቀት ነው ወላሂ እጂሽ ይባረክ ግን የአመዱን ውሀ እንዴት እዳዘጋጄሽው አላሳየሽንም ፕሊስ በጣምየሚገርምእውቀትነውወላሂእጂሽይባረክግንየአመዱንውሀእንዴትእዳዘጋጄሽውአላሳየሽንምፕሊስከቻልሽ መልሽልኝ በርች

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      @@EWKETMEDIA123 የኔ ውድ ወደላይ ነይ ደግሜ ሰርቻለሁ እንዳንች ተጠይቄ

  • @meditube9905
    @meditube9905 3 роки тому

    ፅግዬ በጣም ልዩ ችሎታ ነዉ ያለሽ ሀሣብሽ ልዩ ነዉ በቤት ውስጥ ፈሳሽ ሣሙና መሥራት ማለት ማንም ሌሰራ የማይችል ነዉ የምታቀርባቸዉ ነገር በሙሉ በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሠግናለሁ

  • @yasinahmed2131
    @yasinahmed2131 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ምርጥ ሰራ እናመሰግናለን ተቸግረን ነበር 1 የልብሰ ሳሙና 50 ብር ገብቷል አሁንማ እድሜ ላንቺ በአመድ በበርሜል በጥብጨ ሳሙና ሰርቸበት ጎረቤት ሰፈሩን ሳሙና ሸርቸ አድላለሁ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      በርታልኝ የኔ ልጅ 🙏🙏🙏

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 3 роки тому +3

    ፅግዬ ሁልግዜም ለየት ያለ የሚጠቅመን ነገር ስለምታሳይን እናመሰግናለን

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 11 місяців тому

      እንደማመር እህቴ❤

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 роки тому +1

    ወይ ጸጊዬ አይኔን እንዴት አንደከፈተሸው በጣም ነው የማመሰግነው መች ገባኝ አመድ አንደሆነ ዋናው ለካስ ድሮ ብረድስት በአመድ ተፈትጎ ሲታጠብ አዲስ የሚመሰለው ተቸገረን
    የምንጠቀምበት ይመሰለኝ ነበር gerasse molto😘😘😘😘😂😂😂😂

  • @ggyefekr6595
    @ggyefekr6595 10 місяців тому +1

    ጀግና ሴት ንዎት።

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 роки тому

    በዉነት ጎበዝ ነሽ በርቺ እግብሔር ይስጥልን እር ነዉ በዚ ከተጠቀምን ይገርማል👍👍👍

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 роки тому +1

    ፅግዬ ዋውውው በጣም ደሰ የሚል ከኬሚካል የፀዳ ሳቡና ነው የሰራሽ በሚገርም ሁኔታ እናመሰግናለን በሌላም እጠብቅሻለን

  • @lubabamdtube6320
    @lubabamdtube6320 3 роки тому

    ስላም ፅግየ ስላምሽ ይብዛ ውዴ በጣም የሚግረም ችሎታ ነው ያለሽ እኛ አመዲ ጥቅም ያለው አይመስለንም ግን ሁሉም ነግረ ጥቅም ላይ ይውላል አዴቅሽ አለሁ

  • @sisaytolla4831
    @sisaytolla4831 Рік тому

    እናመሠግናለን በጣም ራጅም ዕድሜ ከአሁን በኋላ አመድ ጥቅም ለይ ይውላል
    አራፋስ ይኖራው ይሁን

  • @binahaylu9385
    @binahaylu9385 2 роки тому

    Waooooo በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 2 роки тому

    በጣም ጥሩ እዉቀት ነዉ እያሳየሽን ያለሽዉ በጣም እናመሰግናለን

    • @omayubomayub6950
      @omayubomayub6950 2 роки тому

      እኔ ሞክሬ ምንም ሳሙና ሊሆንም አልቻለም

  • @rahelketema8279
    @rahelketema8279 8 місяців тому

    በጣም ጎበዝ በርቺ እህቴ !!!

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ

    እሚገርም አሰራር እጅሽ ይባረክ እማ በከሰል አመድ ከሆነ እሞክረዋለሁ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      በከሰል አመድ ይቻላል 🙏አሜን 🙏አመሰግናለሁ

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 роки тому

    ሰላም ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ጀግና ሴት እንደሁልግዜውም በጣም ቆንጆ እና ልዩ ዩሆነ ዩሆነ የሳሙና አዘገጃጀት ነው ዛሬ ያሳየሽን በጣም ጐበዝ ነሽ ይህ ስራሽ ባጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ስላካፈልሽ እናመሰግናለን

  • @PaulosSileshi
    @PaulosSileshi Рік тому

    አሪፍ ፈጥራ ነው በጣም ነው ዬገረመኘ በርቺ ከዚብላዪ ካቺ እንጠብቃልን

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ በርቺ ጥሩ አስቸማርሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      አሜን አመሰግናለሁ ውዴ

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 роки тому +5

    ፅግዬ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ 👏👏 ቤት ውስጥ የሚሠሩ የሣሙና እና የተለያዩ የምንገለገልባቸው ነገሮች የምትሠሪያቸው እወደዋለሁ፡ ብዙዎቻችን ሰነፍ ነን የተገዛ እንጂ እራሳችን ሠርተን አንጠቀምም ፡ ለምትሠጭን ሞራል አመሰግናለሁ 💕💕

  • @እሙሙሀመድነኝ
    @እሙሙሀመድነኝ 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ልሀገራችንን ሰላም ለውገናችን ሰላም ፍቅርን ትምኝሁላች ውዶችዋ ሁላችሁም እውዳችሁለሁ ፀጊዋ እንዴት ነሽ ሰላም ነሸ ደህናነሸ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም ሰው 🌹 እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው አሰራር ነው እህቴ

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 2 роки тому

    ሠላመሰ ፅግየ ሠላምሽ ይብዛ የእኔ አስተማሪ የሳሙና አሰራር ሽላሳየሽ በጣም ነዉየማመሰግንሽ እናቴ ተባረካኪልኝዘመሸይባረክ እቴቴ አሰተማሪያችኝ

  • @mekdestizazu7572
    @mekdestizazu7572 2 роки тому

    እናመስገናለን ማሚ

  • @abdelanuru7990
    @abdelanuru7990 2 роки тому

    በጣም አመሰግለው ጥሩ የሆነ እውቀት ሸምቻለው

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    ፅግዬ ሰላም በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የሚገርም ነው ከአመድ ውሀ ሳሙና መሰራቱ ገርሞኛል ግን አመዱን እንዴት እንደበጠበጥሽው ንገሪኝ በጣም ልዩ ነው እውቀትሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን በርቺ👌👌👍❤🙏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  3 роки тому

      Ye amed wha indet indeserahu majemeryaw video al

  • @tsigemaryamaynalem6099
    @tsigemaryamaynalem6099 2 роки тому +1

    ፅጉዬ በጣም እናመሰግናለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      አረ እኔ ነኝ የማመሰግነው 🙏🙏

  • @borena109
    @borena109 3 роки тому +2

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ፅግዬ ውደ በጣም የሚገርም አሰራር ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ወደዚህ ቻናል መምጣት በጣም ብዙ ነገር መማር ነው እኔ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ፅግዬ በጣም ቡዙ ነገር እያሳወቅሽን ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን 👍❤️❤️❤️

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 11 місяців тому

      እንደማመር እህቴ❤

  • @yebenilijnegn3447
    @yebenilijnegn3447 2 роки тому

    ዋዉ ደስ ይላል በርች

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ጀግና ነሽ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 роки тому

    ዋው ፅጉሽዬ እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ የሚደንቀኝ በጣም ሲበዛ ጎበዝ ነሽ ውዴዴ እቤት ውስጥ የሚሰሩ ሳሙናዎች ምን ያህል ለጤና ተስማሚ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም ከኬሚካል ነፃ ናቸው እነዚህን የሚሰሩ እጆችሽ ይባርክ ውዴዴ እናመስግናለን

  • @bietajera7403
    @bietajera7403 3 роки тому

    ፀጊዬ የኔማር ከምር በጣም በጣም ደስ የሚል ሰሳሙና አሰራር ነው አለህ ጅሽን ይባርክልሺ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 7 місяців тому

    ሀሪፊ ትምህርት ነው❤❤❤❤

  • @selmaselam8486
    @selmaselam8486 3 роки тому +1

    ዋው እዲነው ማስተማር እናት በርቺ ለፊት ይሆናል ግን ደረቁ ሳሙና

  • @mobilekeyo8804
    @mobilekeyo8804 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 2 роки тому

    ኧረ በጣም አሪፍ ያዉም በዚህ ኑሮ ዉድነት እንዴ በጣም ያዋጣል ወቅታዊ ችግር ፈቺ እናመሰግናለን

  • @wondosenworkineh8207
    @wondosenworkineh8207 2 роки тому

    Gobez betam des yilal fetera sira ysadestal fesash samunaw sinatib eji ayigodam.

  • @hikmamohammed2316
    @hikmamohammed2316 2 роки тому

    እናመስግናለን ጥሩ ነዉ ስራሽ :: የብርትካን ልጫጩ እና የሮዝ መሪኑ አሰራር ብታሳይን

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +2

    ፅግዬ ሁልግዜም ለየት ያለ የሚጠቅመን ነገር ስለምታሳይን እናመሰግናለን በአመድ የሚሰራ ለመጀመሪያ ግዜ አየሁ ልምድሽን ሙከራሽን ስለምታካፍይን በድጋሜ አመሰግናለሁ🥰🙏🏼

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      ማመንአቃትኚ።አመደናዝይት።

  • @genettube527
    @genettube527 3 роки тому

    ሰላም ነዉ ለዚህ ቤት ይሁን በእውነቱ ፅግሽዬ በርችልኝ

    • @saradawit
      @saradawit 3 роки тому

      ጽግዬ ዋው ገራሚ ከተለያዬ ነገሮች ጥሩ የሳቡና አይነቶች የምትሰሪያቸው ሁሉ ከኬሚካል ንጽህ የሆነ ናቸው በቤታችን ውስጥ በዚህ መልኩ መስራት እንደምንችል ነው ከአንች ብዙ ተምሬያለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 3 роки тому

    ሰላም ላች ይሁን ፅግዬ በጣም አስተማር ትምህርት ነው በጣም ብዙ ነገር ተምራለው ካች

  • @syutb9663
    @syutb9663 2 роки тому

    ሰላም ፅጉየ እብድሁ የፅጉ ቤተሰቦች ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም የሚገርም አዘገጃጀት እና መሰግናለን

  • @Happy-gc4rx
    @Happy-gc4rx 2 роки тому +1

    Waoooo 👏👏👏እጅግ በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ያሳየሽን እጅግ inam

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia 2 роки тому

    wawaw Mret Asrar New Tsgya Enamsegenaln Btam Wda

  • @halan9208
    @halan9208 2 роки тому

    ለቤትሽ አዲስነኝ ወዲጀው አለሁ
    ዲሮ ጊዜ ፀም ሁዳደ እደነገ ሊገባ እደዛሬ
    ስጋ ይበላል እና እናቴ በአመዲ ዲስቱን ሁሉን ነገር ትጎንፈውና በአመዱ ታጥበው ነበር በጣም ፅዲት ነው እሚለው መቆየት ደግነው
    ብዙ አየን ይገርማል 💜💜🙏

  • @ከኔየበረታቹአስቡኝበፀሎታ

    በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @nuhaminbezabeh8851
    @nuhaminbezabeh8851 2 роки тому

    እናመሰግናለን ማሚዬዬዬ

  • @missamekuanintejigu9034
    @missamekuanintejigu9034 3 роки тому

    አመሰግናለሁ እህታለም እድሜ ይስጥሽ

  • @afamilyshow
    @afamilyshow 2 роки тому

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም የእውናት አችን ሣያደቁ ማለፋ አይቻልም በጣም ጎበዝናሺ

  • @mesitube5561
    @mesitube5561 3 роки тому +1

    ፀጊየ የዛሬው ደግሞ ይገርማል ከአመድ ዘይት መዘጋጀቱ ይገርማል አመድ ጥቅም ላይ መዋሉ አሪፍ ስራ ነው ሰሙነ መግዛት ቀረ

  • @mahmoud1122332
    @mahmoud1122332 3 роки тому

    ጎበዝ በርች እህታችን

  • @ሰሚራአባተ
    @ሰሚራአባተ 2 роки тому +1

    የኔ መልካም ስሞትልሽ እያጠብሽበት አሳይኝ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      ምን? 🤔

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      የኔ ውድ ዓምት አለፈው ቪዲዮ ከስራሁት ሳሙናው አልቆማ ሌሎች ጠይቀውኝ ሰርቼ እሱም ጨረስኩት አልገባኝም ለምን እንደተየቅሽኝ?

  • @selamawetgerma1674
    @selamawetgerma1674 2 роки тому

    የኔዉድእጅሽይባረክ

  • @awolachem2124
    @awolachem2124 Рік тому

    lye water is basic. Another name potassium hydroxide or caustic potash. u are hero

  • @tsegitube1907
    @tsegitube1907 2 роки тому

    ጤና እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይስጦት

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      አሜን 🙏🙏🙏ውዴ ላንችም 🙏

  • @marquisthenutsontodukeofth4479
    @marquisthenutsontodukeofth4479 2 роки тому

    ተባረኪ እንዳንቺ ጎበዝ ሴት ያብዛልን

  • @tube3498
    @tube3498 2 роки тому

    ሰላምሺ ይብቃ ዘይትና ልምድ ውሃ ስራሺ በጣም የሚገርም ነው ብዙ መተክተክ አለበት ማለት ነው አሪፍ ትምርት ነው አንደኛ እቤት ውስጠ በራሱ ተመራምሮ መስራት ሁለተኛ እቤት ሲሰራ በጥንቃቂ ይሰራል ገባያላይ ካለው ይልቅ እቤቱ መስራት ጥራቱን የጠበቀ ይሆናል ቻሌጅሺን አውጥተሺ ስላሳየሺን እናመሰግናለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      ገንዬ በጣም አመሰግናለሁ ውዴ😘😘

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому

    መጣም አሪፍ ነው የኔ መልካም እናመስገናለን

  • @keludishow
    @keludishow 3 роки тому

    ፅጉዬ የኔ ጎበዝ በጣም ገራሚ ነሽኮ ሁልጊዜ ፈፅሞ ልዩ እውቀትን ነው የምታስተምሪን ለስራሽ ያለሽ ጥንካሬ በጣም ይማርከኛል ሳሙናን ከማይገመቱ ግብአቶች እንደሚሠራ አሳየሽን የዛሬውም ልዩ ነው ገራሚ ስራ ነው የሠራሽው ከልብ እናመሠግናለን😍🙏

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 3 роки тому

    ይህን ነገር ደግሜ ማየት አለብኝ ዘይት እና አመድ ሳሙና መሆን እንደከፈትኩት አልቆ ጠበቀኝ በደንብ ፅግዬ 💕ሣላደንቅሺ ማለፍ አልችልም👌

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 роки тому

    ፅግዬ እጅሽ ይባረክ አስቤው አላቅም ነበር ዘይት አመድ የሚገርም ነገር ነው ያሳየሽኝ በጣም አመሰግናለው

  • @tayutube9533
    @tayutube9533 2 роки тому

    ጀግና እናት ነዎት እናመሰግናለን

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      አረ እኔ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 роки тому

    ሰላም ፅጉዩ ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን ብዙ እማላቀውን ነው እየተማርኩ ያለሁት ካንቺ አይቼም ሰምቼም አላቅም ይሄን እናመስግናለን thank you for sharing 👌🥰🙏

  • @nardinadga7862
    @nardinadga7862 4 роки тому

    Betam kelel yale astemari sera new. Berchilgn ❤️❤️❤️

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому

    ወይ ትአምር ይህም አለ ለካ ወይኔ ያ ሁሉ ዘይቴ ስደፋ ኑሬ እንዲ ጥቅም እያለው ነው ?! በቃ አሁንም አረፈደብኝም እድሜ ይስጠኝ እንጂ እንዴ ላንችም ብዝት አርጎ ዕድሜውን ይጨምርልሽ ፀጉየ ውዴ ይህን ዘዴ አይነም ሰምቸም ስለማላውቅ ስለሰጠሽኝ ድንቅ ጥበብና ጥቅም ፈጣሪ ብርክክክክ ያርግሽ ፀጉየ አንችን ማወቄ ስጦታ ነው ለኔ በጣም ነው ማመሰግንሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ውዴ በይ ሰርቼ ደሞ ውጤቱን እነግርሻለው እንዳቺ ከቻልኩበት አንዲት ዘይት መድፋት ቀረ በቃ 👌👍🙏😘😍❤

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 3 роки тому +1

    ዋዉ ምርጥ ድንቅ ስራ ነዉ የምታሳኝን የኔ ማር እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👌❤❤

  • @enatochitube3224
    @enatochitube3224 3 роки тому

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ፅግዬ በርቺልን እናመስግናለሁ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      እሰቲአብራሮለኚ።ኩሚቱች

  • @samueltarekuwa-md2df
    @samueltarekuwa-md2df Рік тому

    ተባረክየአለምእነትነሸ

  • @tgk3739
    @tgk3739 2 роки тому

    God blessed you thanks

  • @tiruworksaif7874
    @tiruworksaif7874 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ወድጀዋለሁ ደግሞ የሻማ አሰራር አሣይኝ?

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 2 роки тому

    wow baxme emsganl entache 👌👌👌👌

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому

    ወይኔ ጽግዬ ከልብ እናመሰግናለን ሰርቼ አሳይሻለሁ የምር እንዴት ደስ አንዳለኝ ዛሬ ኢትዮጵያ አንድ ሳሙና ስንት እንደገባ

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 роки тому

    የኔ ባለሙያ ፅግዬ በጣም የማላቀው ነገር ነው ያሳየሽኝ አመሰግናለሁ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +3

    Thank you so much for sharing this beautiful work Tisgya you are amazing I am very impressed the way you create this soap keep it up 👌🏾👍🏾🥰

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 роки тому

    በርቱ እናታችን

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 3 роки тому +1

    Hi ጽግዬ።የአመድ ሳሙና በጣም ይገርማል።አገር ቤት ቢሆን ትልቅ ፋብሪካ ከፍተሸ ሣሙና ታመርቺ ነበር።እውቀትሸን ችሎታሸን ሣላደንቅ አላልፍም።በጣም ነው የገረመኝ ጽግዬ።grazie carissima🌷🌷🌷#👍#👍

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 роки тому

    ጀግና ሴት

  • @adubenyam7776
    @adubenyam7776 Рік тому

    TSEGEYE Thanks a lot for your information ❤

  • @kidisttube22
    @kidisttube22 3 роки тому

    ዋውውው ሀገሬ ስገባ እሰራዋለሁ🙏 እናመሠግናለን

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 роки тому

    ዕናቶቻችን ብረት ድስትና የመሳሰሉት እቃዎች በአመድ ሲታጠቡ ይጸዳሉ ይላሉ አንቺም አመድን በዘመናዊ መልክ ሳሙና መስራትሽ ትክክል ነዉ ጽግዬ አደንቅሻለኁ በቀላሉ ነዉ ደግሞ የሰራሽዉ፡፡ በተጨማሪም አንዳንድ ምግቦች የጠባበሽበጽን ዘይት ደደግሞ ከመድፋት ይልቅ ለዚህ አገልግሎት ማዋልሽ አገልግሎት ሰጡ ተረፈ ምርቶችን እንደገና ስራ ላይ የማዋል ሳይንስን ተግብረሻል የኔ አንበሳ፤ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 3 роки тому

    Tseguye endehulgizew Betam tekami yehone sera new yastemarshn Amed endezi yelem yenorewall beye asebew alawkm , moya kegorebet yebalall Beza eyetemarn new Manchu Tseguyee 👌🏽👍🏽

  • @መዲቅመም-ነ7ፀ
    @መዲቅመም-ነ7ፀ 3 роки тому +1

    በርቺ ኡሙ ሙአዝ ይቱብ

  • @freweynikeshi3770
    @freweynikeshi3770 2 роки тому

    Einamesegin alen

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      አረ እኔም አመሰግናለሁ ውዴ 🙏

  • @HdeyaAweli
    @HdeyaAweli 3 місяці тому

    ዋዉ በጣም ደስላል ቀጥይበት ግን እኔ ያልገባኘ ነገረ አለ እሡም አመድ አና ዘይቱ ብቻነዉ አረፋ ሚሖነዉ እባክሸ መልሽለኘ

  • @adona19tube7
    @adona19tube7 3 роки тому

    ፅጉዬ እናቴ በእውነት ክበሪልኝ በአምድና በዘይት ሳሙና እንደ ሚሰራ ክበሪልኝ በጣም በእውቀት የተሞላሽ ቅንና አስተዋይ ንሽ ክበሪልኝ

  • @aklilewoldegebriel739
    @aklilewoldegebriel739 3 роки тому

    ሰላም ላነራችን ይሁን እጅግ ግሩም ነው

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  3 роки тому

      Akil እባክህ መጀመሪያ ቪዲዮ ኮመንት ተውልኝ ነገ እንድመልስልህ

  • @harictlavers67
    @harictlavers67 2 роки тому +3

    Amazing Work
    Thank You !!

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 роки тому +1

    👌ፅጌ የምር ትችያለሽ 😍😍😍😍

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 3 роки тому

    ዋዉ ምርጥ ነዉ የኔ ባለሙያ ጎበዝ

  • @hanawerku.626
    @hanawerku.626 3 роки тому

    የኔወድ በጣም ነው ደስ የምለው

  • @seanchristopher5115
    @seanchristopher5115 3 роки тому +3

    Outstanding. I used to make olive oil soap in Israel. While some may see it as a lost art in truth it is fun, healthy and saves money. The ingredients can be better contolled for better results. Also, as varied the imagination are the kinds of home made soap that can be made. Thanks for posting this recipe. God bless. In the name of the Lord God Jesus. Amen.

  • @jemalsaanii
    @jemalsaanii Рік тому

    Yes i chucked it's well

  • @dawittsigab8145
    @dawittsigab8145 4 роки тому

    በጣም የሚገርም እውቀት ነው በርቼ

  • @abdulkareem5828
    @abdulkareem5828 2 роки тому

    wow bahadur sauna batsmen arfe nw bameragaw zayet yehonal enda

  • @tinsaemedia8865
    @tinsaemedia8865 3 роки тому

    ፆጊዬ በጣም ጥሩ ስራ ነው እምትሰሪው እንጠቀምባቸእን ሳሙናዋች ከምን እንደሚሰሩ ብዛት አናውቅም እንቺ በምትሰሪው መልክ እየሰራን ለቆጃችን ተስማሜ የሆነ ሳሙና ማዘጋጀት እንችላለን ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን 😍👌