የገላ ሳሙና (Skin soap)በቀላል አሰራር ለጀማሪ አምራቾች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @Fatiya-zf8de
    @Fatiya-zf8de 9 днів тому

    Maashaa Allah betam arif new❤❤

  • @ANCH-e7n
    @ANCH-e7n 12 днів тому +1

    wow betam amsgnalhu betru hunta begltsnt slasrdashegn tbarki emokrwalhu

  • @aqab7
    @aqab7 29 днів тому +1

    😊

  • @HayatDeres-g3t
    @HayatDeres-g3t 3 дні тому

    Silkon mold yet new mnagegnew

  • @GabereSelase
    @GabereSelase 24 дні тому +1

    አሪፍና ቀላል አሰራር ነው።ነጭ እንዲሆን በትንሹ ሩዝ ካጠብነው በኋላ ፈጭተን ብንጨምርበትስ?የቆይታ ቀኑ ግን በጣም ብዙ ነው።

  • @rahelfikadu6784
    @rahelfikadu6784 2 дні тому +1

    Caustic soda ena colour yet enagegnalen please tell me

    • @nur_alsebah369
      @nur_alsebah369  2 дні тому

      @@rahelfikadu6784 yet nesh?

    • @nur_alsebah369
      @nur_alsebah369  2 дні тому

      @@rahelfikadu6784 addis aba kehonsh addis ketema buzu betoch alu hedesh keteyeqish manim yasayishal

  • @HayatDeres-g3t
    @HayatDeres-g3t 3 дні тому +1

    Silken mold keyet endemnagegni ngerin

    • @nur_alsebah369
      @nur_alsebah369  3 дні тому

      @@HayatDeres-g3t ምእራብ በረሰ ላይ በመደብ እቃ የሚሸጡት አላቸው

    • @HayatDeres-g3t
      @HayatDeres-g3t 3 дні тому

      Yet new adrashachew kechalshi kutrachewn btaskemchilgni

    • @nur_alsebah369
      @nur_alsebah369  3 дні тому

      @HayatDeres-g3t መርካቶ ምእራብ ሆቴል ላይ ያለው ፋርማሲ በር ላይ ይሸጣል ቁጥራቸው የለኝም

    • @HayatDeres-g3t
      @HayatDeres-g3t День тому +1

      Eshi thank u habibti

  • @semer.Yasmin
    @semer.Yasmin 29 днів тому

    ❤❤❤

  • @eyobmulatu2216
    @eyobmulatu2216 10 днів тому

    አቀራረብሽ በጣር ጥሩ ነው ሞልዶችን የት ማግኘት እንችላለን

    • @nur_alsebah369
      @nur_alsebah369  9 днів тому

      @@eyobmulatu2216 ቀጣይ ቪዲዮ ላይ መልሼልሀለሁ

  • @TeyfgTrryyg
    @TeyfgTrryyg 22 дні тому

    የትኛዉ ዓይነት ዘይት ነዉ የተጠቀምሽዉ? ቆንጆ አረፋ አለዉ፧ ስታይ !

    • @nur_alsebah369
      @nur_alsebah369  21 день тому

      እኔ የተጠቀምኩት የምግብ ዘይት ሁለት ሶስት ጊዜ ቺፕስ ከጠበስንበት በኋላ ከምንደፋው ብለን ነው የተጠቀምነው ምንም አይነት ለውጥ የለውምያገኘኸውን ዘይት ተጠቀም

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 дні тому

      ​@@nur_alsebah369ችብስ የተጠበሠበት ዘይት ግን ለሠውነት ለቆዳ ጥሩ አደለም ለልብስ ቢሆን ይመረጣል

  • @TeyfgTrryyg
    @TeyfgTrryyg 22 дні тому

    ጥሩ ጥበብ ነዉ። አመሰግናለዉ። ግን 9 የተባለዉ ph ኮስቲከ በመቀነስ ph ወደ 5.5-6.5 በመቀየር የመጠቀሚያ ቀን ማሣጠር አይቻልም ወይ?

    • @nur_alsebah369
      @nur_alsebah369  21 день тому

      አመሰግናለሁ
      ph ዝቅ ካደረግነው ሌላ ማድረቂያ ነገር እንደ አልኮል አይነት ነገሮች ስላላደረግንበት ደረቅ ሳሙና በ ph 5 አይሆንልንም ፈሳሽ ነው የሚሆነው

    • @TeyfgTrryyg
      @TeyfgTrryyg 19 днів тому +1

      ማማ ፥ ተባረኪ! ብዛት አምርቶ መሸጥ ከተቻሌ የኮስቲክ፣ ግሊ. ፥ጨዉ እና ሌሎች ግባቶች ከግምት ይልቅ በግራም ብገለጽ ። አመሠግናለዉ

  • @KidstSamuel
    @KidstSamuel 9 днів тому

    አረፋውሰ በሰው ገላ ላይ ችግረ አያመጣም