HOME MADE SOAP. በቤት ዉስጥ የሳሙና አሰራር /የደረቅ ሳሙና አሰራር Like Sher Subscribe.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • #soap #like #subscribe #Home

КОМЕНТАРІ • 73

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  Рік тому +2

    ሰላም እንኩዋን ሰላም መጣችሁ ዉድናየተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበራቱኝ የእግዚአብሔር ጥበቃ ቸርነት አይለያችሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ ከወደዳችሁት ለሌሎች ሸር ያድርጉት የቤት ዉስጥ ሳሙና አሰራር ነዉ ምንም አይነት ኬሚካል ሳይጨመር 👌👍❤🙏

  • @Emu-tube
    @Emu-tube Рік тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የመንዝ ወርቅ ዋዉዉዉ ገራሚ ነዉ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому +1

    ምርጥ ቆይታነበር ❤❤❤❤ ምርጥየሳሙናአስራር ዋውውውውው

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Рік тому +2

    ውድና የተከበራችሁ በመለው አለም የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ለዚች ቀን እና ሰአት ላደረሰን ፈጣሪ ምስጋና ይገበዋል ይችን ሰአት እና ቀን ያላየ ብዙ አለና ለእኛ ይችን ሰአት እንድናይ ፈቅዶልናል እና ተመስጌን እንበል ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነት ያድለን ዋው እናመሰግናለን #ሼር

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Рік тому +1

    ዋውውውው በጣም ሀሪፍ አዘገጃጄት ነው

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Рік тому +1

    ሠላም ሠላም የመዝዬ የኔ ውድ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውውው ሀሪፍ አሠራር ነው❤

  • @ayutube3241
    @ayutube3241 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ማማዬ ዉዴ እዴት ነሽ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ያበልልሽ ባለሽበት ቦታ ሰላም ደስታ ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @konjonesh
    @konjonesh Рік тому +1

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ በጣም አሪፈ ሳሙና አዝገጃጅት ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ቀጠይበት ውዴ እናመስግናለን ስላም ፍቅር አንድነትን ይመልስልን መተሳስብን ይስጠን

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ዋውውውውውውው

  • @zeyada12
    @zeyada12 Рік тому +1

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የመንዝ እዴትነሸ ሰላምነዋ ማአሻአላ ሲያምር ልምጣ ላግዝሸ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Рік тому +1

    ሰላም እዴት ነሽ እካን ሰላም መጣሽ የውነት ተሽማሚ ሳሙና በቤት ውስጥ ምስራ እናመሰግናለን

  • @emamah4239
    @emamah4239 Рік тому +1

    የመዝ በጣም ቆጆ አሠሬር ነው የሠራሽው ይኸን አየሰቶ ሠው ላሠራ ዮችላል በጣም ጥሩ ነው እናመሠግናለን ።

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 Рік тому +1

    ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሰለምሽ ዪብዘ ወዉ ጎቦዝ ነሽ

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube Рік тому +1

    ሰላም የመዝየ የኔውድ እኮን ሰላም መጣሺ አድነትን ፋቅርን መተሳሰብን አላህ ያድለን አገራችን ሰላም ያድርግልን አሪፋቆይታ ነበር

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Рік тому

    ሠላምሠላምየመዝየየኔዉዲ ዋዉማሻላህ ዉደ ይገርማል ማሻላህዉዴ ያምራልበርቺ ቀጥይበትየኔዉዲ

  • @achutube1688
    @achutube1688 Рік тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ እንሞረወለኝ

  • @EmamuTube
    @EmamuTube Рік тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሠግናለን አሪፍ አዘገጃጀት ነው ተባረኪ የመንዝየ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን😢

  • @hawawussen
    @hawawussen Рік тому +1

    ዋዉዉዉዉዉበጣም አርፍነዉአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹❤❤❤

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ውደ በርችልኝ ዋው❤❤🌹❤❤❤👍👍👍

  • @sendusendu
    @sendusendu Рік тому +1

    ሰላም ሰላምሽ በክርሰቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሾ አገሳችንን ሰላም ያድርግልን ዋውውው በጣም አሪፍ ቪድዮ ነው በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ

  • @-zedye
    @-zedye Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታቸን በጣም ይገርማል እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @fandisha288
    @fandisha288 Рік тому +1

    Keep it up Yemenz 🌟👍

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝዬ ጎበዝ ኢትዮ ስትሔጂ በቃሀብታም ትሆኝ አለሺ በጣም ተወዷል እየመጣን እገዛለን ታዲያ እድቀንሺ😀

  • @hayattube34
    @hayattube34 Рік тому

    ሰላም ሰላም የሚዛን ሰላምሺ ይብዛልኝ ዋው በጣም አሪፍ ነው ሰላምሺ ይብዛልኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa Рік тому

    ሰላም ሰላም ለሀገራቺን ይሁን የመንዝየ እንኳን ሰላም መጣሺ ማሻአሏህ አረፍ አዘገጃጂ ነወ እሞክረዋለሁ

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Рік тому +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው የእኔ ባለሞያ ሁሌም አዲስ ነገር እናመሰግናለን

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Рік тому

    ማሻላህ ይገርማል ጎበዝ

  • @MezgebuMoges
    @MezgebuMoges 6 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @mekides
    @mekides Рік тому +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ገራሚ ነው የኔውድ በጣም ጎበዝ እጁሽ ይባርክ 💖💖💖

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Рік тому +1

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ቪዲዮ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ለካ እንደዚህ በቀላሉ በቤት ውስጥ ሳሙና ማዘጋጀት ይቻላል እሬትና ናናን ተጠቅመሽ ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም ሼርርር

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Рік тому

      ሃበሻዬ ሰላምሽ ይብዝልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Рік тому +1

    የመንዝዬ ሰላም ለአንቺ ይሁን ዋው ደስ ሲል በጣም አሪፍ የናና ሳሙና አሰራር ነው በቀላሉ በቤታችን ውስጥ የተለያዩ ሳሙናዎችን ሰርተን መጠቀም እንደ ምንችል በሚገባ አስተምረሽናልዛሬ በናና እንዴት አድርገን አዘጋጅተን ከቆዳችን የሚስማማ ሳሙና መጠገም እንደ ምንችል ተምረናል ናና ኦሊቬራ በመጠቀም በጣም ምርጥ ሳሙና ነው ያዘጋጀሽው ሳሙናው ስለተፈቀፈቀ ተሎ እንዲቀልጥ አድርጎታል ዋው የመንዜ የኔ ጎበዝ የበቆሎ ዱቄት ሮዝ ወተር ተጠቅመሽ ምርጥ ሳሙና ነው ያዘጋጀሽው ገራሚ ነው ዋው ቀላል አሰሬር ነው ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ቸባረኪልኝ እውቀቱን ያብዛልሽ 👌🙏

  • @hayatebrim
    @hayatebrim Рік тому +1

    ሰላም ጤና የስጥልኝ ውድና የትክብራችሁ የሀግሬ ለጆች ብያልንብት አላህ የጥብቅን አሜን አንኳን ሰላም ምጣሽ ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Рік тому

    Like welcome good night very good ❤

  • @sarahabeshawittube8524
    @sarahabeshawittube8524 Рік тому +1

    ሰላም ላች ይሁን የመንዝዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በእወነት ያለ ማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥይበት ትልቅ ደረጃ ትደረሻለሽ 👍👍👍👍

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን ጨርሸ አየሁት ማሻአላህ አሪፍ ባለሙየ ነሽ በርች❤🎉

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Рік тому +2

    ሰላም የመንዝዬ አክስቴ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
    የኔ ሁለገብ ሁሉምንም መስራት ትችያለሽ ይህ ደግሞ እውቀት እና የስራ አላማና ተነሳሽነት ሰላለሽ ነው የኔዋ❤
    ምርጥ የሳሙና ዝግጂት ነው ያዘጋጀሽው ውሀ
    ዝግጅቱ ሳሙና ፈቀፈቅሽ እሬት ልሹን አወጣሽ ነአነአ ቅጠል የበቀሎ ዱቄት ሙያ ወርድ ወንም ያበባ ውሀ ይህን አንድ ጋር ፈጨሽ ከዛ በደንብ ሳሙናውን አድርገሽ አዋሀድሽ ከዛ ደግሞ በእንፋሎት አበሰልሽው እማስቀማጫ እቃ ላይ አድርገሽ ተላዣ ለሀያ አራት ስአት አስቀመጥሽ አውጥተሽ አሰጣሽ በፅሀይ ብርሀን ዋውውውውውውው ባለ ሙያ የኔ አንደኛ ❤❤❤ በርች ጎበዝ ጎበዝ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ የመዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ምርጥ ስሙና ነው ውዴ ቤት ውስጥ እሚዘጋጅ ነገር ከከሚካል ፍሪ ምርጥ ነው ጥቅሙም እደዛው😍❤👏

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Рік тому

    Egzbhr yemesgn selamish yebzalegn yen marr yemwedesh yen melkam wowwwww ewntaa gobaz nesh emaaaa

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Рік тому +1

    ሰላም የመዝዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ኦኦኦ የዛሬው ይለያል እኔ ደሞ ኩኪስ መስሎኝ ነበር አንችልጅ ግን የፈጠራ ስራ ላይ አልተቻልሽም 👌👌👌👌👍👍👍

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Рік тому

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከምግብ ቢሉ እስከ ፀጉር እንዲሁም ማፅጃ ሳሙና ሳይቀር ሁሉንም አሟልቶ በመያዝ አንደኛ ነሽ ለኔ ሁለገብ ነሽ የመንዝ በእውነት ትችያለሽ👍👍👍👍👍ክበሪልን

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому +1

    የመንዝዬ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Рік тому

      ፅግዬ እድሜ ላቺ ሞያ እየዘረፍን ነዉ ❤🙏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1 Рік тому +1

      @@Yemenzwerkyoutube1930 ታዲያ ምን አለ ስሜን ብትጠሪው 😂

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Рік тому

      @@tseghegirmay1 ፅግዬ አረገና በደንም አመሰግንሻለሁ የምር ነዉ የምልሽ ገና ካችግ ብዙ እንማራለን በዚሁ አጋጣሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም ብርታቴ ነሽ 👏❤🙏

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ

    ሠላምሠላም🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹👈💃💃👍👌

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Рік тому +1

    የመንዜዬ ❤

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Рік тому

    Selam Selam Enqan Dahna Matash Arife kalal Yala Tritmant Naw Selagrashn Enamsgnaln Katybat❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +1

    ሰላም ጤናይስጥልኝ የመንዝ ወርቅ በተሰቦች ❤የመንዛ ከምግብ ወደሳሙና ወሰዲሽን ገራሚነወ የኔ ልባም ዋዉዉ ጥሩ መአዛ እደሚኖረዉ አልጠራጠርም ናና ቆንጆ ሽቴ አለወ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @KetiiGudisa
    @KetiiGudisa 4 місяці тому

    Imaa Imin ayineti newu asayinyii

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Рік тому

    ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ የኔውድ ሠላምሺይብዛልኝ የመንዝየ የናጀግና. ዝን የትነውእምትጠቀሚው መዳም ቤትአይደለምወይ

  • @alemkebede
    @alemkebede Рік тому +1

    የመዝየ እዴት ነሽ የኔዋ የኔ ባለሙያ አች እኮ ጀግና ነሽ የእውነት እጅሽን ይባርከው በጣም አድናቄሽ ነኝ የእውነት🎉🎉🎉🎉 1:32

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  Рік тому

      አመሰግናለሁ አለምዬ ዉዴ ዛሬ ሻወር ወሰድሁበት በጣም ተመቺቶኛል ስፀዳ ቀጥልበታለሁ ብዬ አስባለሁ ለራስ ሰርቶ መጠቀም ቀላል አይደለም ❤🙏

  • @sadatube6206
    @sadatube6206 Рік тому +1

    ሰላም🌺 ዉድና የተከበራችሁ🌷ያገሬ ልጆች🌺በያላችሁበት🌺ያለም ዳርቻ🌷ሰላማችሁን ያብዛልኝ🌺 አገራችንን 🌺 ሰላም ያርግልን🌷 እዝነትን ይሰጠን 🌺🌺አብረን እንደግ🌺መልካምነት ለራሰ ነዉና መልካሞች እንሁን🌺ተያይዘን ወደሰኬት🌺

  • @zeyada12
    @zeyada12 Рік тому

    ሳሙና ይመሰላል 😅😅😅😅😅😅 ሳሙናነው እዴ መልሸ ሰትገቢ

  • @KetiiGudisa
    @KetiiGudisa 4 місяці тому

    Yete newu minaskemtewu wuci stehayi layi newu

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 5 місяців тому

    selam.ekan.dina.mitashi.wwww❤❤❤

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 3 місяці тому

    Le fit metekem yichalal???

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 3 місяці тому

    Lemin yitekimal????