Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ጎበዝ ስራ የሚወድ ውሰ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ከጎኑ ነው ።
የኔ እህት ስራው ጥሩ ነው ግን ለማሥተማር ከሆነ ስራውን ከመጀመሪያው ጀምረሽ ማሣየትና እቃውንም የት እንደሚገኝ መናገር አለብሽ ያለዚያ ግን አድንቀን እንተወዋለን ከይቅርታ ጋራ
በትክክል
👍👍👍👍
Yaa u right please tell us..where can we find
Amzeon ale. Ali baba. Ale hulum ❤
እቃዉ መርካቶአለላቺሁ
እናቶች የሚጠቅም ነገር ላይ ሲገኙ ደስ ይላል። እናመሰግናለን። ኪሮስ ከመቐለ!
ምርጥ ባለሙያ ነሽ♥♥♥አንጋገርሽ ደስ ይላል የተረጋጋሽ ሴት ነሽ♥♥♥እናመሰግናለን
አሪፋ ነዉ ከተመደዉ ወጣ ያለ ነገር አይቼበታለሁ::አገር ዉስጥ ከሆንሽ በአካል ካልሆንሽም በኦንላይን ትሬይንግ ልምድሽን ብታጋሪን እና የራሳችንን ፈጠራ አክለንበት ልዩነት መፍጠር እንድንችል ብትረጂን ደስ ይለኛል::
ተባረኪ
ገንየ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል እህቴ
Waw
በጣም እናመሰግናለን your kindness to show us this kind of hoby😍😘
አሪፍ ነው ግን መጀመሪያ ማትሪያውን አስረጅ ተከታይ አይኖረሸም ገልፀ ካላደረገሸ ያቀለሸው ምንድነው
ሰላም በጣም ያምራል ግን ማቴሪያሉን የትና እንዴት እናግኝ pls
ጥያቄዎች አሉኝ1. ሽታውን ከየት ነው ያገኘሽው እኔ ኦንላይን አስገዝቼ ጨምሬ ሰርቼው ግን ሻማው ሲበራ አይሸትም2. ዋክሱን አቅልጬ ከሞላሁት በኋላ ግ በጣም ይጎረጉዳም ምንድነው ምክነያቱ ምንስ ማድረግ እችላለሁ
የሻማው ጥሪ እቃ የሚገኝበትን ቦታ ብታሳዊቅን
መሮካቶለል ላቺሁ ድርተራ
ክሩን እንዴት እንደምታስገቢ ፡ሻማው ከእቃው ላይ እንዴት እደምታነሺ አስረጂን
ሀልዊ ማለት የሠይጣን ባእልነው
አቀራረብሽ ግራ ያጋባል። እንዲገባን ከመሰረቱ እያብራራሽ ብትነግሪን።
ሀይ ገኒክሩን እንዴት ነው ያስገባሽው ?እና ደሞ መስቀል ፕሪንት አርገሽበት እሚቃጠል ከሆነ አይከብድም?!
ስልክሽን ለምን አላስቀመጥ ሽም
አደናቂሸ ነኝ በውደ ነው የምንገዛው
በምዕራብ አገር እየተጸየፍነው ደሞ አንቺም ባገር 🎃😢ማስተዋሉን ያድለን 🤲🏽
ለማስተማሮ ከሆነ መጀመሪያ ግብአት ከሚገኝበት ና አይነቱን ገለጪ
ገኒ ተባረኪ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ክሩ እንዴት ነው የሚገባው
ሰላም paraffin wax የት ነው ማግኘት የምንችለው
Gracias por compartir tus conocimientos.
enamasagenalane arif sera new❤❤❤
የተለያዩ የሻማ ሞልዳችን ፈልጌ ነበር ልትረጂኝ ትችያለሽ?
ሸቶ መጨመር ይቻላል ንገርኝ በናትሸ ለሸታ
yhen bzat megzat efelgalehu
ሽታ የሚያመጣው ግብት የት ይገኛል በናትሽ
ዋዉ 👍
አሰራርሩ እንደት ነው ከምን ከምን ነው ???
Egete betam amesegnalehu
የሻማ ክሩን ከይት ነዉ የምንገኘው 🙏
Selekeshen eski aseqemechi be imo enawrashe wediiii
ክሮቹሁ እንዴት ይቀመጣል
መስራት እፍልጋለው ግን ማልድ ኢትዮጵያ የለም ብትረጂኝ
ምንያክል አዋጭነዉ
የሚመዘነው ለምንድ ነው የሚቀላቀለውስ ምንድነው
አጀማመሩንየትእንደሚገኝዘርዘር
where can i get wax in ethiopia?
የትኛውን wax ነው የተጠቀምሽው?
ወረቀቱ ወይንም ፎቶው አይቃጠልም?
Wawa good job but waxu how can i get??
Website enamesgnalen
በጣም አሪፍ ነው ሞልድ የት ይገኛል እባክሽን ጠቁሚኝ
መርካቶ ብጫው ፎቅ 2ኛ ነው
ምንም አያሳይሸን አይደለም እካ ምትጨምሪውን ደብቅሽ ነው ምትጨምሪው አይታይም ጥያቄም ሸቶ ምን ችግር አለው ቢጨመርበት
Sent nachew yet yegnale
የቢንቢውን የት ላግኘው
10p
ፕሪንቱ ወረቀት ነው
የሻማውን ጥሬ እቃ ከነት ነው ምታገኝው
Amazon'. Ali baba ale😊
ሻማ እይበላ
የሚነድ ከሆነ መስቀሉ አብሮ እንዳይቃጠል መስቀል ማድረጉ ቢቀር !!!
ሞልድ የት ይገኛል
የተሰራው ሻማ ኣምጥተሽ ምስ ሰርተሽንአው መዲያ መጥተሽ የምታሳይው already ካምፓኒ ተሰርቶ ያለቀ ይዘሽ መጥተሽ የሰራው ሌላ ለማሳየት መጣሽ ራስሽ የሰራሽው ኣይደለም ያሳፍራል
wendme yetun new mayet yemtefeligew swriche asayhalehu erase neng yeserahut betam kelal new regem video endayhon bye new yekoretkut
ከለሩ ምድነው የት ይገኛል
መርካቶ ድር ተራ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ሂድ ሴትየዋ አትናገርም
color powder yeshetal
ለምን ግልፅ አታደርጊውም የምትጨምሪውን የሽታ ነገሮችንም ትደብቂያለሽ አታሳዪም!!
yemiketlew vidio lay lemasayet emokralehu le shama en le samuna yeteleyaye new
ሞልዱበፈለገኝእፈጥራለሁማተሪያሉንንገሪን
bekrbu beklalu endet mold endemisera serche asayachjualehu
ስል
በጣም ጎበዝ ስራ የሚወድ ውሰ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ከጎኑ ነው ።
የኔ እህት ስራው ጥሩ ነው ግን ለማሥተማር ከሆነ ስራውን ከመጀመሪያው ጀምረሽ ማሣየትና እቃውንም የት እንደሚገኝ መናገር አለብሽ ያለዚያ ግን አድንቀን እንተወዋለን ከይቅርታ ጋራ
በትክክል
👍👍👍👍
Yaa u right please tell us..where can we find
Amzeon ale. Ali baba. Ale hulum ❤
እቃዉ መርካቶአለላቺሁ
እናቶች የሚጠቅም ነገር ላይ ሲገኙ ደስ ይላል። እናመሰግናለን። ኪሮስ ከመቐለ!
ምርጥ ባለሙያ ነሽ♥♥♥አንጋገርሽ ደስ ይላል የተረጋጋሽ ሴት ነሽ♥♥♥እናመሰግናለን
አሪፋ ነዉ ከተመደዉ ወጣ ያለ ነገር አይቼበታለሁ::አገር ዉስጥ ከሆንሽ በአካል ካልሆንሽም በኦንላይን ትሬይንግ ልምድሽን ብታጋሪን እና የራሳችንን ፈጠራ አክለንበት ልዩነት መፍጠር እንድንችል ብትረጂን ደስ ይለኛል::
ተባረኪ
ገንየ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል እህቴ
Waw
በጣም እናመሰግናለን your kindness to show us this kind of hoby😍😘
አሪፍ ነው ግን መጀመሪያ ማትሪያውን አስረጅ ተከታይ አይኖረሸም ገልፀ ካላደረገሸ ያቀለሸው ምንድነው
ሰላም በጣም ያምራል ግን ማቴሪያሉን የትና እንዴት እናግኝ pls
ጥያቄዎች አሉኝ
1. ሽታውን ከየት ነው ያገኘሽው እኔ ኦንላይን አስገዝቼ ጨምሬ ሰርቼው ግን ሻማው ሲበራ አይሸትም
2. ዋክሱን አቅልጬ ከሞላሁት በኋላ ግ በጣም ይጎረጉዳም ምንድነው ምክነያቱ ምንስ ማድረግ እችላለሁ
የሻማው ጥሪ እቃ የሚገኝበትን ቦታ ብታሳዊቅን
መሮካቶለል ላቺሁ ድርተራ
ክሩን እንዴት እንደምታስገቢ ፡ሻማው ከእቃው ላይ እንዴት እደምታነሺ አስረጂን
ሀልዊ ማለት የሠይጣን ባእልነው
አቀራረብሽ ግራ ያጋባል። እንዲገባን ከመሰረቱ እያብራራሽ ብትነግሪን።
ሀይ ገኒ
ክሩን እንዴት ነው ያስገባሽው ?
እና ደሞ መስቀል ፕሪንት አርገሽበት እሚቃጠል ከሆነ አይከብድም?!
ስልክሽን ለምን አላስቀመጥ ሽም
አደናቂሸ ነኝ በውደ ነው የምንገዛው
በምዕራብ አገር እየተጸየፍነው ደሞ አንቺም ባገር 🎃😢ማስተዋሉን ያድለን 🤲🏽
ለማስተማሮ ከሆነ መጀመሪያ ግብአት ከሚገኝበት ና አይነቱን ገለጪ
ገኒ ተባረኪ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ክሩ እንዴት ነው የሚገባው
ሰላም paraffin wax የት ነው ማግኘት የምንችለው
Gracias por compartir tus conocimientos.
enamasagenalane arif sera new❤❤❤
የተለያዩ የሻማ ሞልዳችን ፈልጌ ነበር ልትረጂኝ ትችያለሽ?
ሸቶ መጨመር ይቻላል ንገርኝ በናትሸ ለሸታ
yhen bzat megzat efelgalehu
ሽታ የሚያመጣው ግብት የት ይገኛል በናትሽ
ዋዉ 👍
አሰራርሩ እንደት ነው ከምን ከምን ነው ???
Egete betam amesegnalehu
የሻማ ክሩን ከይት ነዉ የምንገኘው 🙏
Selekeshen eski aseqemechi be imo enawrashe wediiii
ክሮቹሁ እንዴት ይቀመጣል
መስራት እፍልጋለው ግን ማልድ ኢትዮጵያ የለም ብትረጂኝ
ምንያክል አዋጭነዉ
የሚመዘነው ለምንድ ነው የሚቀላቀለውስ ምንድነው
አጀማመሩንየትእንደሚገኝዘርዘር
where can i get wax in ethiopia?
የትኛውን wax ነው የተጠቀምሽው?
ወረቀቱ ወይንም ፎቶው አይቃጠልም?
Wawa good job but waxu how can i get??
Website enamesgnalen
በጣም አሪፍ ነው ሞልድ የት ይገኛል እባክሽን ጠቁሚኝ
መርካቶ ብጫው ፎቅ 2ኛ ነው
ምንም አያሳይሸን አይደለም እካ ምትጨምሪውን ደብቅሽ ነው ምትጨምሪው አይታይም ጥያቄም ሸቶ ምን ችግር አለው ቢጨመርበት
Sent nachew yet yegnale
የቢንቢውን የት ላግኘው
10p
ፕሪንቱ ወረቀት ነው
የሻማውን ጥሬ እቃ ከነት ነው ምታገኝው
Amazon'. Ali baba ale😊
ሻማ እይበላ
የሚነድ ከሆነ መስቀሉ አብሮ እንዳይቃጠል መስቀል ማድረጉ ቢቀር !!!
ሞልድ የት ይገኛል
የተሰራው ሻማ ኣምጥተሽ ምስ ሰርተሽንአው መዲያ መጥተሽ የምታሳይው already ካምፓኒ ተሰርቶ ያለቀ ይዘሽ መጥተሽ የሰራው ሌላ ለማሳየት መጣሽ ራስሽ የሰራሽው ኣይደለም ያሳፍራል
wendme yetun
new mayet yemtefeligew swriche asayhalehu erase neng yeserahut betam kelal new regem video endayhon bye new yekoretkut