እብደት ከ ebs ወደ Abay Tv ዝውውር በነጠላ ዜማ ሚስት የሚቀይረው ቲክቶከር | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 тра 2024
  • እብደት ከ ebs ወደ አባይ ቲቪ ዝውውር በነጠላ ዜማ ሚስት የሚቀይረው ቲክቶከር | ashruka channel
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 119

  • @ashruka
    @ashruka  Місяць тому +50

    ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ ቪድዮውን ላይክ አድርጉልኝ 🙏🏽 👍

    • @90ETHoldmusic
      @90ETHoldmusic Місяць тому +2

      We missed you bro 😎

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Місяць тому

      ግን እኮ አይ ሰሙትም እንግሊዘኞ አማረኞ ብትደግመው ጥሩ ነበረ መልክትም ጣል በዚያው ድምፅ ለሚገደለው ሰው

    • @user-nq3vh1nw1k
      @user-nq3vh1nw1k Місяць тому

      Ante wisha gimatam zeregna ye shellewa lig miskinun dihawn tedebikeh asichefchif gena manm ke rasih lay aywerdim

    • @genetaster9374
      @genetaster9374 Місяць тому

      @@user-nq3vh1nw1k yees 💯💯💪

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Місяць тому +10

    እህቴ አኮራሽን በሰው ሀገር እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያዊቷ እህቴ (አማሬኛ የኔ ቆንጆ የአለም ምርጥ ቋንቋ ነው እኮ ለእኔ )❤❤❤

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 Місяць тому +12

    ሰው እደተከበረ ሲኖር ጥሩ ነው እድሜ ሲጨምር መረጋጋት ጥሩ ነው

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 Місяць тому +17

    ዘመን ተመልሶ ሀገሬ አገግማ ቀና ብላ ማየት ናፈቅሁ።

    • @entyew3204
      @entyew3204 Місяць тому

      አቀይቀርም እንገበ‍ኣለን የወገኖቻችን መጎዳት ነው የሚያስጨንቀው እግዛብሔር የትግሉን ጊዜ ያሳጥረው ድል ለፋኖ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +6

    የምርቃቱ ነገር😂😂😂😂ለመብራቱ ጉዳይ አሜን😂ኧረ አዲስ አበባ ያሉ ዜጉቻችን አማርኛ ጠፍቶባቸው😂😂አሜሪካን ተወልዳ ያደገች አማርኛ ስታናገር ደስ አይልም ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ🙏👍❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Місяць тому +6

    አሹየ የምርጦች ምርጫ❤❤❤🎉🎉

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Місяць тому +2

    በጣም ትገርማለህ የኢየሱስ ክርስቶስ ስዕል አድኖ አድርጋ መሬት ላይ እየጎተተች ትክክል ናት ትላለህ😢😢😢😢

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z Місяць тому +17

    ተፋፍረን ነዉ እንጂ ሁላችንም አብደናል 👵

    • @MahletMahlet-hk6bl
      @MahletMahlet-hk6bl Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔኔኔኔኔኔኔ ይመችህ 👍👍👍👍👍👍👍

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Місяць тому +2

      😂😂😂😂

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj Місяць тому +1

      😂😂😂

    • @Maizy-on8hy
      @Maizy-on8hy Місяць тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @user-kp1mi1uk2h
      @user-kp1mi1uk2h Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g Місяць тому +4

    እኔአላበድኩም እግዚያቤር ይመስገን

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 Місяць тому +1

    ጆማለት ምርጥ ልጅ ነው ተው ጃኔም ምርጥ እህቶነበረች የአሆንዋም ምርጥልጅነች ግን ከጃኔጋር እንዴስማሙ እንፈልጋለን እንጂ ጆ አርስት መሆን የለበትም የቤተስብ ጉዳይነው !!🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist6595
    @tigist6595 Місяць тому +3

    አሹ ኢትዮጵያ ነበር የተሰማማህ ግን ብዙ ነገር ያሰጠላል ሀገር ፈጣሪ የበፊቷን ፍቅር ይመልሰልን

    • @user-jo7qy9rg9r
      @user-jo7qy9rg9r Місяць тому

      ማርያምን እንደዚህ አይነት ቅሌታም ሰው ሳይ ጭፈራ አለመቻሌን አጥብቄ እወደዋለሁኝ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      Endene😂😂😂😂😂​@@user-jo7qy9rg9r

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u Місяць тому +1

    Congratulations to her and godbless. All Ethiopians will be proud!!💚💛❤🙏🙏🙏😍

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Місяць тому +2

    አሽሩካ የእየሱስን ምስል መሬት ለመሬት መጎተቱ ተገቢ ነው ትላለህ?

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Місяць тому +3

    አሹዬ ስወድህኮ🥰በርታ ወንድማለም::

    • @ashruka
      @ashruka  Місяць тому +2

      🙏🏽😍

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      ​@@ashrukaenema lamakrh felge endet lawurah

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 Місяць тому

    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምር የኛ ጀግና ተባረኪልን

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Місяць тому

    አሽሩካ እንኳን በሰላም መጣክ እናመሰግናለን

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 Місяць тому

    የኔ ቆንጆ ቀሪ ዘመንሽን የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @genetayele990
    @genetayele990 Місяць тому

    Asheruka wendemachen yet tefak balkebet selamk yebezalek

  • @FereTube.
    @FereTube. Місяць тому +1

    አሹዬ በርታልኝ❤❤

  • @ww.2641
    @ww.2641 Місяць тому

    አሹ ጠፍተሃል። እንኳን በሰላም ተመለስክ።🎉🎉🎉

  • @user-hm6rd4kv5k
    @user-hm6rd4kv5k Місяць тому +1

    አሽሩካዬ❤

  • @sedirasedira1588
    @sedirasedira1588 Місяць тому

    Ashukaye ❤❤❤❤ enwodhalen

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Місяць тому

    kkkkkkkkkkkkkk aye ashrukaye betam tasekalhe eko love you

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Місяць тому

    BEsemam.. yezarew yabede new ke Poletica netsa yehone video.. tebarek beka yehe new eko yemiyamerebeh wubeteh....

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot Місяць тому +1

    Congratulations my Sister 👩 🌴🟢

  • @Bzu632
    @Bzu632 Місяць тому +1

    አሹካየ እደነህወንደም😍👍

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 Місяць тому +1

    አሽሮካ የምርህንነው እየጎተተችው የክርስቶስን ምስል ትክክልነበረች??????

    • @menberegetachew2521
      @menberegetachew2521 Місяць тому

      እባክህን አልገባኝምነበር ማለት ነው የክርስቶስን ምስል እየጎተተች ትክክል ነው ወንድሜ መልስ እፈልጋለሁኝ !!????🙏🙏🙏

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Місяць тому +1

    አሽሩካዬ ❤😂😂😂

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Місяць тому

    አሹየ 🙋‍♀️

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Місяць тому

    Amen❤❤❤

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 Місяць тому

    I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Місяць тому +1

    አረ አሽሩካ እንጊሊ ዘኛ ያሉት ቁቤውን ነው እኮ🤣🤣

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Місяць тому

    ሠላምሕ ብዝት ይበል አሹካ❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Місяць тому +1

    ጠፋህ አሹ❤❤❤

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Місяць тому

    Ye Crstosen seil meret lay megotetum altemechegnem Ashruka.

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому

    😂😂😂😂😂 አህለን አሹ ፈታ ነውኮ የምታረገን

    • @ashruka
      @ashruka  Місяць тому

      🙏🏽😁

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Місяць тому

    ዋውውው

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Місяць тому

    Ashrucay ebs eko mazenant new mabed ayedlm abay TV eko ket asatachew setyowa

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 Місяць тому

    😅😅😅😅😅 ቀጭዬ እምሮብሻልህ አሹካ ማፊ ሙሸኪላህ ብለናልህ

  • @Binistar
    @Binistar Місяць тому +1

    ሰላም አሹርካ Thumbnail አሰራራቹ ብዙም አደለም ከፈቀደቹልን እኛ እንስራላቹ

  • @biniyamkasahun5503
    @biniyamkasahun5503 Місяць тому

    የክርስቶስን እንደዛ በማድረጏ እየደገፍካት ባልሆነ በርግጥ ስእሉ የተዋናይ ነው ክርስቶስን ቢገልፅም ግን ስህተት ነው

  • @rediatfrezghi2043
    @rediatfrezghi2043 Місяць тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl Місяць тому

    አተታለህ መሳቅ ነው❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 17 днів тому

    ❤❤❤አሹ

  • @genetaster9374
    @genetaster9374 Місяць тому

    Boltikkaa ishalal ashunak

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Місяць тому

    💞💞💞

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Місяць тому

    ያሳዝናል በስተርጅና ጣራ ላይ ማለት ይህኔ ነው ምነው ዝነኛ ነን ባዩቹ ቀለሉሳ 😢😢😢😢

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Місяць тому

    ኡኡሉ💚💛❤💖👍👍👍👍

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Місяць тому

    አሹ እንኳን ደህና መጣህ ቆይ ግን ምነው ከስተህ መጣህ ሚስት አገባህ እንዴ?

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Місяць тому +1

    ዘንድሮ ያላበደ የለም

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Місяць тому

    Ere teftehal Ashiruka

    • @ashruka
      @ashruka  Місяць тому

      ሰላም አለው ከዛሬው በኅላል አንዳንዴ @ashruka Infotainment የሚለው ላይ ነኝ ለሀገር ጉዳይ 🙏🏽

  • @SaidSaid-vp4kg
    @SaidSaid-vp4kg Місяць тому

    ቅናት ነው የዶን ደንኤል ዘፍን ብዙ ስው ውዱታል

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Місяць тому +1

    አሹችን እንኳን ደህና መጣህ🎉

  • @manuel2445
    @manuel2445 Місяць тому

    ❤❤👍❤❤

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Місяць тому +6

    እኔ ግን ሞዴሏ ያደረገችውን ነገር እቃወማለሁ እሷ መሬት ላይ ለመጎተት ሳይሆን የነበረባት ከፊት ወይም ከሗላ ከጀርባ አድርጋ ቢኖን ነበር ግን መሬት ላይ እየጎተተች ከ666 ስራ አይተናነስም የሆነው ሆኖ እግዚአብሔር ሁላችንም በሰራነው ልክ ዋጋችንን ሊከፍለን ይመጣል ።

    • @user-fx8nq7uh7x
      @user-fx8nq7uh7x Місяць тому +4

      በጣም ትክክል አሽሩካ በተሳሳተ መንገድ ነው ያቀረበው አልተረዳውም ሞዴሉዋ እየሱስ ክርስቶስን ለማዋረድ ያደረገችው ነው በመጎተት እንጂ ያክብሮት አይደለም ጠባቂዎቹዋ እንደውም እንዳይጎተት ሲያነሱት በቁጣ ነው ተቀብላ እንዲታይላት የምታነጥፈውሲጎተት Day 7 በደንብ አላማው መን እነደሆነልፆታል አሽሩካ የገባው አልመሰለኝም በትክክል ተረድተሐል -ተሻል

    • @rahelalamerew6369
      @rahelalamerew6369 Місяць тому +1

      አሳቤን በጥሩ ሁኔታ ስለገለፃችዎ መፃፍ አላስፈለገኝም ይች አክተር የሉሲፈር አምላኪ ነት ስለእርሷ Day 7 ገብታችው ስለ እርሷ ማንነት ይገልፃል

  • @Batl.14
    @Batl.14 Місяць тому

    እየጎተተችው ነው እኮ አሹ

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Місяць тому

    Ashruksha ሰላም ሰላም
    😂😂😂😂😂

  • @user7494a
    @user7494a Місяць тому

    አሽሩካ በሰላም ነው ጥቁር የለበስከው??

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Місяць тому

    6:55 Kanye west my favorite player 😂😂😂 Artist

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Місяць тому

    አሹትዳርያከሳልዴ:አድሰሞንኮ:ጉጭህሊፈርጥ:ደርሶነበር😂😂

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Місяць тому

    አሹ ይሄ ኮፍያ ፀጉርህን አሣድጎታል።

  • @getayene5899
    @getayene5899 Місяць тому

    ራፕ በሃበሻ ልብስ እንዴት እንደሚያስጠላ ሼባዎቹ ግን ምን አጋጥሟቸው የሜወራጩት

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 27 днів тому

    አሽሩካ ድሮ እንዳንተ አይነት ቅንድብ ያላቸው የሆነ ነገር ይደረጉ ነበር አሉ ግን አንተ ምን ነካህ አንድ በለው እንጂ ከሌላ ጠፈር የመጣህ አስመሰለህ እኮ በመስታወት በደንብ እራስህን እየውና ወስን

  • @MsEmnet27
    @MsEmnet27 Місяць тому

    She puts Jesus on the back of her dress and dragged him, Ashruka sees this as a good thing lol.

  • @user-dg1df7cp6d
    @user-dg1df7cp6d Місяць тому

    ምን እነሱ ብቻ አተም ገባህጂ😂😂😂😂

  • @user-jm1lu5jz3n
    @user-jm1lu5jz3n Місяць тому

    Arogetochu afelu zendero

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +1

    😂😂😂😂

  • @user-tv4sy6zd4r
    @user-tv4sy6zd4r Місяць тому

    የጌታ ምስል እዴት ይጎተታል ? ያዋረደች መስሏት እንጂ!!

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Місяць тому +4

    በጣም የምጠላዉ አባይ ቲቪ ፍና ቲቪ ምንም ቁም ነገር የለላቸዉ ለምን እንደከፍቱትም ምን ሊሰሩበት እንደከፍቱትም ያላወቁ የቴሌፊጂን ጣቢያወች ናቸዉ ebs ግን❤

  • @zmack1830
    @zmack1830 Місяць тому +1

    Ethiopianoch sew sayhonu lemehon yemitatru ye kebt mengawoch!!

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Місяць тому

    ደሴ ላይነውthat was 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v Місяць тому

    ነይ በአማረኛማ ቅኔ ይመስለኛል ነይ አማራዋ እያሉ ነዉ ብየ አስባለሁ😂

  • @user-fx8nq7uh7x
    @user-fx8nq7uh7x Місяць тому

    እ።ንዴ አሹሩካ ምንድን ነው የምታወራው እየሱስ ክርስቶስን እኮ ለማዋረድ እየጎተተችው እኮ ነው እየሱስን የማዋረድ እንጂ ለአክብሮት አይደለም ጋርዶቹዋ እንደውም እሱን ሲያነሱ እየተቆጣች ነው እንዲጎት ያደረገችው አንተ የተረዳህበት መንገድ የተሳሳተ ነው Day 7 በደንብ አርጎ ገልፆታል አክብራው መስሎሐል ?? ተሸውደሐል ለምታቀርቡት ነገር ጥንቃቄ ያልሆነ ነገር አታስተባብሉ

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 27 днів тому

    ለጃኒ አባት ትሆነዋሉህ ስለዚህ አይጥምህም የሚሰሩት ሁሉ ነገር በእድሜ አደል?

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 Місяць тому

    Yeganochune eywachew demo aye ashu 😂😂😂😂😂😂😂

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 Місяць тому

    አሹርካ ሞዴሏ ለብሳው ስለነበረው ነገር ትክክለኛው መረጃ የቱዐነው?አንተ እንዳልከው ኢየሱስን ከፍ ማድረግ ነው ወይስ አንዳንዶች እንዳሉት ኢየሱስን ማዋረድ?ትክክለኛው መረጃ የቱነው?

  • @ethioethio9683
    @ethioethio9683 Місяць тому

    ፖለቲካው ፍለጠው ቁረጠው አያዋጣህም አርፈህ በዚህ ሙድ ቢዝነስህን አሯሩጥ

  • @ehf4hd522
    @ehf4hd522 Місяць тому +2

    የአሸሩካ ቢተሰቦች ሳበሰክራይበ አድርገኝ 🤲🤲💕💞

    • @Marthahealthyliving
      @Marthahealthyliving Місяць тому +1

      ደምሬሀለው ደምረኝ 🙏

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 Місяць тому

      ​@@Marthahealthylivingእሺ 💕💕

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Місяць тому

    ለመማር ትላለህ እዴ የሕዝብን ስራ ደግመህ እያቀረብክ ለመማር ማለት መተቸትህ ነው በጣም ነው የሚያስጠላን እንደዚህ አይነቱን show ለ You Tube ገንዘብ ለቀማ ቢቀር አይቆጪም ያንተ show 👎🏽አስጠልቻ ነው!🙏🏾✌🏽🕊️👎🏽

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 Місяць тому

    Zerenaw aserka kelbehe tegefowale ammede meselehale ammede yalbesehe fesame.🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Місяць тому

    እዴህ አገራቸውን የሜወዱ ይናገራሉ አተ ያስተማረችህን አገር ኦሮሞ ሆነህ አማራነኝ ብለህሽፍታውን ፋኖ ግደል ዝረፍ እያልክ ያማራን ህዝብ ስቃይ ያተእጅ እዳለበት እድታውቅ ሴታሴት

  • @zewdineshalemu7149
    @zewdineshalemu7149 Місяць тому

    አንተማ ምን ትሆኖለህ ኖርዌ ተቀምጠህ እያብላላህ የደም ጠጪ መንፈስ የተመታ ይሁን ካተላይ።

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Місяць тому

    እዳንተ ፉኖ መሆን ኡለባቸው ዘና እያሉነው ምነው ቅናት አስመስለብህ

  • @user-wc7vd9tv9v
    @user-wc7vd9tv9v Місяць тому

    Edemiweraw adelm mabrat ale 😂😂

  • @gogetit1746
    @gogetit1746 Місяць тому

    Ante wedel fara deru azeghebet yegermal

  • @tesfayedenbel1304
    @tesfayedenbel1304 Місяць тому

    ante kafafi

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂 አድስ ሆታ ነይ ባአማረኛ

  • @RachelAkalu-ov6hc
    @RachelAkalu-ov6hc Місяць тому

    ፖለቲካው አላዋጣ አለ ?

  • @hvgb6263
    @hvgb6263 Місяць тому +1

    Ata Leba Bala 2 Kofya Ezaw Zaragnnat Wst Tachamalaq Bada Band Mlas Hulat Eras Yalam

  • @SaidSaid-vp4kg
    @SaidSaid-vp4kg Місяць тому

    ምን አገበክህ አንተ ዘርኝ አንተም ለብር ብሌ ነው 2016 ዘርኝ ሆንክህ

  • @user-wz2vo4bf2s
    @user-wz2vo4bf2s Місяць тому

    Mr. complex bullshit

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 Місяць тому

    She is wrong Christ doesn’t belong on that stage

  • @user-hm6rd4kv5k
    @user-hm6rd4kv5k Місяць тому

    አሽሩካዬ❤