💥ነህምያዊ አገልግሎት || በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 133

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 11 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እድመና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @gizetube28
    @gizetube28  Місяць тому +19

    💥ነህምያዊ አገልግሎት || በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ #ዋካ #waka #gize ዋካ ኦርቶዶክሳዊ የኪነ ጥበብ መርሐግብር

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam Місяць тому +8

    የኔ ውዶች አብዛኞቹ ምእመናን እንዴት እንደሚማሩ አያቿቸው ባልተመቸ ሁኔታ ውስጥ ሆናቹ ይህን ወንጌል የሠማቹ ሆነ ቃሉ ለሠማን ለሁላችን አደራ ጌታ ሆይ አንተ በምታውቀው የነህመያን ልብ ስጠን የቤተክርስቲያናችን እራስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 14 днів тому

    ኑርልን መምህራችን እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህም ኑርልን ኑርልን ❤❤❤❤

  • @HjJh-by1pq
    @HjJh-by1pq Місяць тому +32

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራትን 😢😢😢 የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን😢በጸሎታችሁ አስብን ወለተ ህይወት እያልቹሁ 😢😢😢❤❤❤

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 7 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን🙏🙏🙏

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 29 днів тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ቃሉን እድንኖረው ይርዳን

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 19 днів тому

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f Місяць тому +21

    በጣም የሚወደው መምህረ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mahlet-g7q
    @Mahlet-g7q 26 днів тому +1

    በዚ ሰዓት አንዳንተ አይነት መልካም መምህር የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ። እናመስግናለን ከልብ ❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 Місяць тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀገዉን ያብዛለወት እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ መምህር ፍፃሚወትን ያሳምርልን ግሩም በጣም እውነት እግዚአቢሔር ይርዳን በዉነቱ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @leylaabdirahmaan4601
    @leylaabdirahmaan4601 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 Місяць тому +2

    እለት እለት ጸጋው የበዛ ድንቅ አስተማሪ እግዚያብሄር ቃለህይወት ያሰማህ

  • @godoliyas2885
    @godoliyas2885 22 дні тому

    መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ
    🌷ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንደ ነህምያ ቅፅርን የሚሰራ ትውልድ ያብዛልን🙏

  • @Mulu2112
    @Mulu2112 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @beletuesema
    @beletuesema 24 дні тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ (ርቡኒ)

  • @LmelmeMtiku
    @LmelmeMtiku 28 днів тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ናተኔምቲቭ
    @ናተኔምቲቭ Місяць тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሳን አባቷቻችን የገጻውን ጥበብ የገለጹት መምህር ለእኛም ዓይና ልቦና ይስጥልን

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 29 днів тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @بيدااريكا
    @بيدااريكا Місяць тому +3

    መምህራችን ቃልህንወት ያሰማልን እማምላክ ወላዲት አምላክ ውድ ትጠብቃቹህ መምህሮቻችን አሜን

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 Місяць тому +1

    መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና እንድታገለግልን ይጠብቅልን

  • @Oziyanmedia-m9s
    @Oziyanmedia-m9s Місяць тому +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @ደስታሲሳይአታላይ
    @ደስታሲሳይአታላይ Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ደጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 Місяць тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    አንተም ለቤተክርስቲያናችን አንዱ ዳግማዊ ነህምያ ነህ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልህ🙏

  • @BirukMekonen-o4z
    @BirukMekonen-o4z Місяць тому +3

    አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ማምህሬ
    የ ሂወት ቃል ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ8ጐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ8ጐ Місяць тому +19

    መምህር እባክህ ከመድረክ አትጥፋብን እንፈልግሃለን😢

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 25 днів тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ❤

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Місяць тому +1

    🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏✝️

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ መልካም ፆም 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝️✝️✝️

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 Місяць тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጡዑም አደበት

  • @fasikabera
    @fasikabera Місяць тому +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን እባካችሁ እርስ በእርስ እንዋደድ😢🙏

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 Місяць тому +5

    የቤቱን ጌታ እንዳገለግል አድርገኝ።

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya Місяць тому +5

    መምኽራችን ምን አይነት ሊቅ የሠው ልብ ፈልፍለኽ የምታውቅ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅኽ እኛንም ይቅር ይበለን የጻድቁ አባታችን የአቡነ አረጋዘዊ በረከት ይድረሰን ይድረስኽ

  • @biruknigani2582
    @biruknigani2582 Місяць тому +3

    መምህር ቃለሒወት ያሰማልን.

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g Місяць тому +1

    እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መድኃኒዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ክፉ አይንካህ ♥️♥️♥️

  • @Frewe771
    @Frewe771 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትት ያሰመልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️💐💐💐⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 28 днів тому +1

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ውዱ መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህም ያርዝምልን ይቀድስልን በእውነቱ 🥀🙏👏አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለን

  • @Frehiwotneweraettradingmarketi
    @Frehiwotneweraettradingmarketi Місяць тому +1

    Memhr kale hiwot yasemaln😍😍🙏

  • @Wine_1616
    @Wine_1616 25 днів тому

    እናንተ እንዳለላቸችሁን ስናይ እንፅናናለን!❤እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋ ለመምህራችን ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ጉየ
    @ጉየ Місяць тому +2

    በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሄር አልፋ ኦሚጋ ለሆነው አምላካችን ስሙ ይክበር ይመስገን መምህር ዲያቆን ሄኖክ በእውነት ቃሉን እያስዳሰስክ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እረዥም እድሜን ያድልልን በፀጋው ያቆይልን ❤ እኳን ለነብያት ፆም በሰላም አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ፆሙን በሰላም እዳደረሰን ለፍፃሜውም ያድርሰን መልካም ፆም❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Місяць тому +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @man_beke2664
    @man_beke2664 Місяць тому +2

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን እኛም በሰማነው የእግዚአብሔር ቃል ሰላሳ: ስልሳ: መቶ ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን 🕊️🙏🕊️

  • @EtuAlem
    @EtuAlem Місяць тому +3

    ቃለህይውት ያሠማል መምራችን❤❤❤

  • @ወለተማርያም-ኰ3ኰ
    @ወለተማርያም-ኰ3ኰ Місяць тому +2

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችንን ዘመናችሁን ባርኮ ቀድሶ ያቆይልን እኛም ቃሉን ሰምተን 30/60/100 ያማረ ፍሬን ለማፍራት የእግዝአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን አሜን❤

  • @NpNp-wt7bq
    @NpNp-wt7bq Місяць тому +1

    ግሩም ነው ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @afro90s78
    @afro90s78 Місяць тому +12

    በዚ ዘመን ግን እግዚያቤር ይመስገን ቤተ ክርስቲያን ፈተና ላይ ብትሆንም ካለፉት ጊዜያት አንጻር ከሚክደው ይልቅ እውነት ለመናገር ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ሚጨመረው ነው እየበዛ ያለው በሀገራችንም በውጭውም አለም በተለይ ደቡብ ላይ ምስክር ነን ከ ሀዎሳ ዙሪያ ጀምሮ

    • @Atsedeterffra
      @Atsedeterffra Місяць тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን በትክክል

  • @Sesu-vx1gn
    @Sesu-vx1gn Місяць тому +2

    ጸጋዉን ያብዛልን መምህራችን🙏🙏🙏 ።ይህን ስብከት ስሰማ መጀመርያ ወደ አእምሮዬ የመጣችልኝ «ኢዮርሳሌም ከመይ ኣላ» ምትል የትግርኛ መዝሙር ናት ። ታሪኩን በጣም ነው ምትገልጠው።

    • @nanetataye1679
      @nanetataye1679 Місяць тому +1

      Eniem esuwan mezmur (Eyorsaliem kemey Ala) eyasebkut nege yesemawut

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ Місяць тому +1

    መምህራች ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበጤና ይጠብቅልን ❤❤

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 Місяць тому +2

    Kal hiwet yesmealna kbur hawna dyakon ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SlamSlam-p6z
    @SlamSlam-p6z Місяць тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ድቅ ትምህርት ነው ሰምተን ለመፈፀም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @SaudiSaudi-d3y
    @SaudiSaudi-d3y Місяць тому

    በእውነቱ ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በእውነቱ ልብን የመያድስ ስብከት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አባቶቻችንን 🙏🙏🙏

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መደሀኒ አለም

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 Місяць тому

    ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመሰገን❤❤ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye Місяць тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን ለኛም ልቦና ይሰጠን ❤🙏

  • @nehemiahgetachew5835
    @nehemiahgetachew5835 Місяць тому

    Kale hiwoten yasemalen memher ❤

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Місяць тому

    Egziabher yimesgen memihrachin kale hiywet yasemalin amen amen amen

  • @net8360
    @net8360 Місяць тому

    ቃለህይወትን ያሰማል መምህር የሰማናው ለፍሬ ያድርግል

  • @YesytChekole
    @YesytChekole Місяць тому

    የኔ እቁ መምህር ስላየውህ ደስ ብሎኛል እባክህን ከመድረክ አትጥፋብን በጣም እንወድሀለን

  • @iamjonas1025
    @iamjonas1025 Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን።

  • @NetsanetReda
    @NetsanetReda Місяць тому

    መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏

  • @weyinshetmelkamu9095
    @weyinshetmelkamu9095 29 днів тому

    Kale Hiwote yasemalen wendmachen

  • @tsegeschutz4265
    @tsegeschutz4265 Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Місяць тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Місяць тому

    ቃለ ይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏾

  • @Atsedeterffra
    @Atsedeterffra Місяць тому

    በእወነት መመህራችን ቃለህይወትን ያሰማለን

  • @BushraBushra-v4z
    @BushraBushra-v4z Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @furnokatama8669
    @furnokatama8669 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏ቃል ሂዎት ያሰማልልን 🙏🙏🙏

  • @Ethio6504
    @Ethio6504 Місяць тому

    Amen kalhiwot yasmalen ❤❤❤

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv Місяць тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisttilahun6333
    @tigisttilahun6333 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw Місяць тому

    መምህራችን አይጥፉብን አይጥፉብን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @TakkoushCells-m4i
    @TakkoushCells-m4i Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል❤❤❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ Місяць тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
    ቃሉን ሰምተን 100 60 30 ፍሬ እናፍራበት
    ማሰተዋልን ያድለን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ያስማልን እንቁ ወድማችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 Місяць тому

    Memhrachen erejem edmi ketenagar yadlelne ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraahSaraa-qb1ms
    @SaraahSaraa-qb1ms Місяць тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @astermikru3241
    @astermikru3241 Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Місяць тому

    Kale hywet yasemalen edmena Tena yestelen
    Orthodox lezelalem tenur 🎉🎉🎉

  • @KirubelHabte-g8j
    @KirubelHabte-g8j Місяць тому +1

    ምን ይባላል ቃለ ሔይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @asfawamare2862
    @asfawamare2862 Місяць тому

    memihirachin Dn Henok Hile bemin ligiletsihi Eg/r yistilin kale hiwet yasemalin liben asarefiki 💗💗💗❣❣❣

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Місяць тому

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @HaftyHafty
    @HaftyHafty Місяць тому

    አፈወርቅ ቃለ ሂወትንያሠማልን

  • @yohanneseyasu420
    @yohanneseyasu420 26 днів тому

    መምህሬ❤

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg Місяць тому

    kale hiwot yasemni stgawen yabizelin

  • @ኑበብርሀኑተመላለሱ
    @ኑበብርሀኑተመላለሱ Місяць тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @aman28el
    @aman28el Місяць тому +1

    የአቡነ ጎርጎርዮስ❤

  • @BitaMiki
    @BitaMiki Місяць тому

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @BelyoBelete
    @BelyoBelete Місяць тому

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤😢😢

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Місяць тому +1

    ጊታየ ክበርልኝ እናተን የመሰለ መምህራንን የሰጠ ይክበር ።

  • @hdlidet
    @hdlidet Місяць тому

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @meskeremjisso2267
    @meskeremjisso2267 Місяць тому

    Kale hiweten yasemalen❤

  • @Zina-tk1kf
    @Zina-tk1kf Місяць тому

    Kale hiwoten yasmalen

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Місяць тому

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @AshuYlima
    @AshuYlima 29 днів тому

    ድንግል ማረያም ካንተጋር ትሁን ኑርልን