ጊዜ ቲዩብ gize tube
ጊዜ ቲዩብ gize tube
  • 1 117
  • 25 949 546

Відео

💥👉ከ2017 በፊት ተመልከቱት አስገራሚው ቀመር ዕለተ ምጽዓት በዚህ ወር ነው መጋቤ ሐዲስ ዮሃንስ ደሳለኝ
Переглядів 2,1 тис.4 години тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥👉መልኩ ጣዖት የሆነበት ሁለቱ ፍቅሮች በመጋቤ ሐዲስ እንዳልካቸው ንዋይ
Переглядів 9607 годин тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
🚫👉ይቻላል ወይ? ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን #ቀሲስ_ሙሉዓለም_ዓባይ
Переглядів 2,8 тис.14 годин тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
😭👉ከፍሎ ሰው እንዴት ያለቅሳል! በመጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ ሞሲሳ
Переглядів 1,3 тис.День тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥👉በቬሎ ሰርግ የምትደግሱ ይሄን ተመልከቱ #ቀሲስ_ሙሉዓለም፟_ዓባይ
Переглядів 7 тис.День тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥👉ሁላችሁም ኪዳነ ምህረት በሉ ለዚህ ነው የምንወዳት መምህር ዘላለም ወንድሙ
Переглядів 2,1 тис.14 днів тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥👉የተሳሳቱ ካባዎች የተፈቀደው የካባ ቀለም የቱ ነው ?
Переглядів 4,9 тис.14 днів тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥👉ያስለቀሰን ዝማሬ በዘማሪ ዲያቆን ብሩክ ሌራ
Переглядів 6 тис.21 день тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥👉ሊቀ ዲያቆናት ፍሪዘር ከህዝቡ ጋር በምስጋና “ሥላሴ ትትረመም” | ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ
Переглядів 16 тис.21 день тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥👉የኔታ በሳቅ ገደሉን የኔ ማር የኔ ቸኮሌት እያላችሁ የውሸት ፍቅር ለምትገልፁ #gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media
Переглядів 12 тис.21 день тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥👉"ስምሽን ስጠራው ድንግል" በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
Переглядів 89821 день тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥ተጀመረ አዝናኙ ውድድር አቡዬ ያደረጉልኝን መግለፅ ይከብዳል 🏠gize bet ጊዜ ቤት
Переглядів 1,5 тис.21 день тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
🚫👉ኢንተርኔት ይዘው ሱባኤ የሚገቡ አሉ ቀሲስ ሙሉዓለም ዓባይ
Переглядів 1,6 тис.21 день тому
#gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ #gize tube ua-cam.com/channels/MnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ.html #gize facebook GizeTube-ግዜ-ቲዩብ-page-112900013789784/ #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
💥👉ይሄን ባለመስማት እንዳትቆጩ መነኩሴ መሆን ካማረህ ምን ታደርጋለህ
Переглядів 24 тис.28 днів тому
💥👉ይሄን ባለመስማት እንዳትቆጩ መነኩሴ መሆን ካማረህ ምን ታደርጋለህ
💥👉ይሄን ስሙ እና ፍረዱ ሌቦች ነን በመምህር ነቅዓ ጥበብ ከፍያለው
Переглядів 9 тис.28 днів тому
💥👉ይሄን ስሙ እና ፍረዱ ሌቦች ነን በመምህር ነቅዓ ጥበብ ከፍያለው
💥👉የስራችሁን ይስጣችሁ #new🔴||ልማድና ክርስትና ||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ
Переглядів 44 тис.Місяць тому
💥👉የስራችሁን ይስጣችሁ #new🔴||ልማድና ክርስትና ||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ
💥👉ሀዋሳ የተሰራው ተአምር ምንድነው የሆነው ሀዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
Переглядів 3,5 тис.Місяць тому
💥👉ሀዋሳ የተሰራው ተአምር ምንድነው የሆነው ሀዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
💥👉ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደዚህ የምታደርጉ ተጠንቀቁ ምክረ አበው
Переглядів 21 тис.Місяць тому
💥👉ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደዚህ የምታደርጉ ተጠንቀቁ ምክረ አበው
💥👉ድንቅ ልጆች ላይ መቅረብ ያለበት አስደናቂ ህፃን ቲክቶከሮቹ ተመሰጡ ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የጌታ ባለሟል ዘማሪ ህፃን እውነት አንድአምላክ
Переглядів 57 тис.Місяць тому
💥👉ድንቅ ልጆች ላይ መቅረብ ያለበት አስደናቂ ህፃን ቲክቶከሮቹ ተመሰጡ ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የጌታ ባለሟል ዘማሪ ህፃን እውነት አንድአምላክ
የሞቱት መምህራን ቢነሱ | ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል ፮
Переглядів 489Місяць тому
የሞቱት መምህራን ቢነሱ | ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል ፮
💥👉ጠግቦ ቄስ የሚሳደብ❌ | በመምህር ብርሃኑ አድማስ
Переглядів 6 тис.Місяць тому
💥👉ጠግቦ ቄስ የሚሳደብ❌ | በመምህር ብርሃኑ አድማስ
የመጨረሻ ቆይታ 🥹 እራሴን ላጠፋ ነው ምከረኝ | ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል ፭
Переглядів 566Місяць тому
የመጨረሻ ቆይታ 🥹 እራሴን ላጠፋ ነው ምከረኝ | ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል ፭
💥ከሐምሌ 19 በፊት ተመልከቱ | ስለ ገብርኤል | የሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዘጋቢ ፊልም
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
💥ከሐምሌ 19 በፊት ተመልከቱ | ስለ ገብርኤል | የሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዘጋቢ ፊልም
❌ሚፈቀዱ መግደሎች አሉ። ❗| ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል 4
Переглядів 568Місяць тому
❌ሚፈቀዱ መግደሎች አሉ። ❗| ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል 4
💥ምኑ ጋር ነው ያለንው [ተንኮለኛ የበዛበት ዘመን] የአቡነ ፊሊጶስ ቃለ ምዕዳን
Переглядів 2,2 тис.Місяць тому
💥ምኑ ጋር ነው ያለንው [ተንኮለኛ የበዛበት ዘመን] የአቡነ ፊሊጶስ ቃለ ምዕዳን
💥👉እንዲህ የምታደርጉ ተጠንቀቁ ካህናት ደም አፍሳሽ ተግባር ላይ መገኘት የለባቸውም መምህር ብርሃኑ አድማስ
Переглядів 11 тис.Місяць тому
💥👉እንዲህ የምታደርጉ ተጠንቀቁ ካህናት ደም አፍሳሽ ተግባር ላይ መገኘት የለባቸውም መምህር ብርሃኑ አድማስ
💥👉ማሳሰቢያ ሁላችንም ታመናል የአቡነ ፊሊጶስ መልእክት
Переглядів 819Місяць тому
💥👉ማሳሰቢያ ሁላችንም ታመናል የአቡነ ፊሊጶስ መልእክት
ሞቼ አውቃለሁ❗| ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል ፫
Переглядів 452Місяць тому
ሞቼ አውቃለሁ❗| ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል ፫
ሞት በጅምላ እና በችርቻሮ | ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል ፪
Переглядів 523Місяць тому
ሞት በጅምላ እና በችርቻሮ | ሞት እና ሕይውት [እንደ ምዕመን] ምዕራፍ ፩ ክፍል ፪

КОМЕНТАРІ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Годину тому

    አሜን ✝️✝️✝️አሜን 🌹🌹🌹አሜን ⛪⛪⛪ቃል ህዎትን ያሰማልን ⛪🌹✝️❤️🙏⛪🌹✝️❤️🙏

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Годину тому

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና ምንም የማንተቅም ነን የምንሰማው የምናየው የምንሰማው ምንም አንተን የሚያስደስት ስራ የለም ዕድሜም ብትሰጠን የበለጠ ነው የምንክድክ የምናጠፋው ጭራሽ ሐማኖታችንን ሳንክድ እንደቸርነትክ ሰብስበን ዘመን መቁጠር ብቻ ሆነናል ይብለጥ ፈርሀእግዚአብሔር አለው በሚባልባት ኢትዪጵያ የምፈፀመው ቶሎ ና ብቻ ነው የሚያስብለው

  • @alemalem6607
    @alemalem6607 2 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 6 годин тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 13 годин тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏 ጌታ ሆይ ቶሎ ና ! ❤❤

  • @BurteeMahadewi
    @BurteeMahadewi 17 годин тому

    ElllllllllllllllllllAMEN AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 20 годин тому

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @Aynalemkukaratozita
    @Aynalemkukaratozita 21 годину тому

    Amen

  • @genetgenet6578
    @genetgenet6578 23 години тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Blen12-th8ew
    @Blen12-th8ew День тому

    Amen amen kale hywet yasemaln ❤❤

  • @Sara-n2s
    @Sara-n2s День тому

    Call heywt yasemaln

  • @XyYx-d2f
    @XyYx-d2f День тому

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zaneTamsgen
    @zaneTamsgen День тому

    enate la dajishii abqiinii dajishii nafqonaalii inattee 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd День тому

    ሎቱ ስብሐት አድነን አድነን አድነን😢😢😢😢😢😢ጌታሆይ ለሀገራችን አብቃን ሞታችን በምድራችን ይሁን በምን ስራችን ይሆን ከፊትህ የምንቆም ምድርም ከድታናለች😢😢😢

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h День тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ለነሳ ምት ያብቃን ሀላችንም 😢

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 День тому

    ግራገባን ብ ኮ!!!!

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 День тому

    2017 ኢትዮጵያ አቆጣጠር ነው አለም መጨረ ወያ ኢትዮጵያ ምጥመከራ ሳያበቃ ጭራ አታስፈራሩ ግራ ገባኮ ሁሉባንድበኩ

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 День тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ቃል ሂወት ያሰማልን አባታቺን ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p День тому

    ❤😢😢😢

  • @BrhanBrhan-d6f
    @BrhanBrhan-d6f День тому

    amen kale hiwet yasemalin

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t День тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤❤ እንዘጋጅ ዘንድ ሙሽራችን ንጎሣችን ያንቃን

  • @user-gk7vk9fu6u
    @user-gk7vk9fu6u День тому

    አሜን የትንሳኤውን ዘመን ያድርሰን

  • @IffFyi
    @IffFyi День тому

    እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s День тому

    አቤቱ ፈጣሪያችን ለንስሐ ሞት አብቃን እንደኛ ሀጢያትና በደል አይሁን እንደቸርነትህ ማረን😢😢😢

  • @user-ed5fc6dt4h
    @user-ed5fc6dt4h День тому

    አምላኬ 😢😢😢ለንስሐ ሞት አብቃኝ 😭😭😭😭😭

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h День тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 День тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት እግዚአብሔር የሀገራችን ሰላም ይመልስልን ለህዝባችን ሰላም ፉቅር አንድነት ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @SaraSara-tz2jo
    @SaraSara-tz2jo День тому

    እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ 🙏😭😭ለንስሐ ሞት አብቃን ንስሐ የናፈቅች ነብስ😢😢

  • @YonasTesfie
    @YonasTesfie День тому

    አቤቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ የበረከቱ ካፋይ ታደርግኝ ዘንድ እማፀንሀለሁ አሜን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 День тому

    አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበን 🤲🤲😢😢

  • @seyoum917
    @seyoum917 День тому

    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እንዲሁም አዘጋጆች ። የሚቀጥለውን በጉጉት እንጠብቃለን ።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g День тому

    እንኳን በደህና መጡ

  • @BrhenaAbate-hv9xq
    @BrhenaAbate-hv9xq День тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @aicat-27
    @aicat-27 День тому

    Amen, Amen, Amen, May the New Year be blessed with peace, love and unity

  • @S-G.19
    @S-G.19 День тому

    Tamagne tewuled tefto new enji abatochachin ga Yale berkata mister ale. Kale Hiwoten Yasemalen!

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q 2 дні тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 2 дні тому

    ምነዉ ነጠላ ለብሰክ ብትቀርብ ጋዜጠኛዉ ይህንን የመሰሉ ሊቅ አቅርበህ እስኪ እሳቸዉነ ተመልከት አቤት ፀጋ ማማር

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 2 дні тому

    እግዚአብሔር የሚወደው መንገድ የሚከተለው ነው። ***የቤተክርስቲያኒቱን ገቢዎች የሚያሰባስብና የሚያስተዳድር አንድ ድርጅት በሲኖዶሱ ስር ይቋቋም። *** የሰው ኃይልን ፣ የሰው ኃይል ልማትን (ኮሌጆችን ጨምሮ) በሚመደብለት በጀት መሰረት የሚያስተዳድር አንድ ሌላ ድርጅት በሲኖዶሱ ስር ይቋቋም። *** የሁለቱም ድርጅቶች ልዩ ልዩ መሪዎች ልክ እንደ እርዳታ ድርጅቱ የክህነት አገልግሎት የማይሰጡ ይሁኑ። *** ሲኖዶሱ ወይም እሱ የሚወክለው ልዩ አካል የሶስቱንም ድርጅቶች(የገቢ አሰባሳቢውን፣የሰው ኃይል ስምሪትና ልማቱን፣ የእርዳታውን) እቅድ እየገመገመ በጀት ይመድብ። *** ካህን፣ ዲያቆን፣ጳጳስ ወዘተ ከገንዘብ ርቆ ደሞዙን ብቻ እየተቀበለ እግዚአብሔርን ብቻ ያገልግል። ካህኑና አገልጋዩ አይኑን ከንዋይ ላይ ይንቀል፣ልቡን ከንዋይ ምኞት ያንጻ)። *** የሰበካ ጉባኤያት ስለ ሐይማኖት ስብከት ፣ ስለምእመን ድህነት ብቻ ይስሩ፤ ከልማትና ከገንዘብ ጉዳይ ፈጽመው ይራቁ። በውስጥ ልዩ ልዩ ስንፍና ምክንያት የሚሰደደውን ምእመን ከስደት በሚመልስ መንፈሳዊ ስራ ላይ ብቻ ይጠመዱ። ***በሁሉም ስፍራ ወጥ የሆነ ፍትሀዊ የደሞዝ ስኬል ተግባራዊ ይደረግ። የትርፍ ሰአት የክህነት አገልግሎት ለሚሰጡ ካህናትና አገልጋዮች አበል ይከፈላቸው። ** ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት በካህን እና በንዋያተ ቅዱሳት የተሟሉ ይሁኑ። ይሄን የማመጣጠን ስራ የሚቋቋመው ገቢ አሰባሳቢ እና አስተዳደር ድርጅት ይወጣው። *** ሶስቱንም ድርጅቶች የሚቆጣጠር ጠንካራ የውስጥ ኦዲት ይቋቋም ። ድርጅቶቹ በውጭ ኦዲትም የሚመረመሩ ይሁኑ። *** ገቢ አሰባሳቢውና አስተዳዳሪ ድርጅቱ የተከራዩ የቤተክርስቲያኒቱ ንብረቶችን በገበያ ዋጋ እንዲተመ ያስተዳድር። *** ምእመናን ለቤተክስስቲያን ስጦታ ሲያደርጉ በግልጽ (በደረሰኝ፣በባንክ ሂሳብ ቁጥር) ይሁን። ለነፍስ አባትና ሌሎች የሚያደርጉት ከልክ ያለፈ ስጦታ ጉቦ እንደሰጡ እንዲቆጥሩት ትምህርት ይሰጣቸው። *** በዚህ መንገድ ገንዘብና እግዜአብሔርን ማገልገል እየተለያዩ ይሄዱና እግዚአብሔር በትክክል ይከብራል። በመጨረሻም ይሄን ጽሁፍ የሚያነቡ ቤተክርስቲያንን እየቦጠቦጡ ያሉና ለመቦጥቦጥ ምኞት ያላቸው ሁሉ ይንጫጫሉ። እግዚአብሔር ይደሰታል። ምእመኑም አንድ ልብ ይሆናል። ገበያው፣ጫጫታው በብዙ እጅ ይረግባል። *** ይሄ የእግዚአብሔር መልእክት ለሲኖዶሱ ይድረስ።

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw9528 2 дні тому

    ay ortodox alemawi tmrt enkuan endezih aytenetnm yigermal ortodox mhon yakoral qale hiwot yasemalin

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h 2 дні тому

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን አድሱ አመት ለሀገራችን ሠላም የቤተክርስቴንን ሰላም ያምጣል መድሀኒአለም

  • @DinkayehuAynalem
    @DinkayehuAynalem 2 дні тому

    Kale hiwote yasemalen abatachine

  • @zenawimedia5232
    @zenawimedia5232 2 дні тому

    መጋቤ ሐዲስ ዮሐንስ ደሳለኝ የሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የመጽሐፍት መምህር አስበ መምህራንን ያድልልን🙏 ጊዜ ሚዲያ አዲሱ ዓመት የለውጥ ዘመን ይሁንላችሁ።

  • @user-kr5ls4zd8c
    @user-kr5ls4zd8c 2 дні тому

    kale hiwot yasemalin memhrachn enamesgnalen wedmachn bertalin

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 2 дні тому

    የኢትዮጵያ ዋናው ችግር ያለው ኦርቶዶክሥ ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ነው እውነቱ ይሔ ነው አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እነዚሕን ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ማጥፋት ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋን በመተት አሥረዋት እንዴት ብሎ ሠላም ይወርዳል በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ።

  • @mesfinFeta
    @mesfinFeta 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰምልን እነመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-gp3xt7xv5d
    @user-gp3xt7xv5d 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @AynalemTayuTayu
    @AynalemTayuTayu 2 дні тому

    kele hiyoti yasemalin

  • @user-ec5sd4wn3r
    @user-ec5sd4wn3r 2 дні тому

    ❤❤🙏🙏🤲🤲

  • @user-ec5sd4wn3r
    @user-ec5sd4wn3r 2 дні тому

    AmenAmenAmen🎉🎉🎉