ስጠመቅ ከጨለማው ወደ ብርሃኑ መጣሁ ፡ ኑ ወደ ብርሃኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @betty4950
    @betty4950 День тому +21

    እውነቱን ነው ተሙ እኔ ምስክር ነኝ በክህደት ትምርት ስትመለሱ ስትጠመቁ ያ ወንጌል ተብሎ የሞላባቹ ሁሉ ነገር የሚታያቹ ሁላ ይጠፋል ደፋር ፈጣጣ ነበር የሚያደርገው ከጥምቀት በሃላ (ቄደር )ይጠፋል ያኔ ምን ያህል ስተት ላይ እንደነበራቹ ትረዳላቹ ከዛ የሚሰጣቹ ፍፁም መረጋጋትና የልብ መሰበር መገዛትን ትለብሳላቹ መመለስ ዳግም መወለድ ነው

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn День тому +7

    እግዜአቤሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን።

  • @sebelewongelwolde
    @sebelewongelwolde День тому +13

    ተሙየ ስወድህ የኔ መልካም ወንድም የድንግል ማርያምን ልጂ ጎበዝ ነህ ከወንድምህ ጋ የምታደርገው ውይይት በጣም ደስ ይላል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እችን ሁሉሙሉ ነው ናእና። እብረን እምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን እነምልክ ለናታችን ለመቤታችን ለድንግል ማርያም የእክብሮት ስግደት እንስገድ

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 День тому +8

    ተሙ ታላቁ ምስክር ብርታትህ በጣም የሚደነቅ ነው።ታድያ ምን እናድርግልህ።እግዚአብሔር ፀጋ በረከት ፅናት ብርታት ሁሉን ይስጥህ።

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v День тому +15

    ተሜ ግን የፔንጤዎችን ልብ ያውቀዋል የምር to the point ነው የሚናገራቸው👍👍👍💪💪💪👈👈👈

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 День тому +5

    ተሙዬ በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ አንተንም ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራክ🙏

  • @151360ful
    @151360ful День тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ በቤቱ ያፅናህ/ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን 🙏

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd День тому +8

    ስለ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 День тому +5

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ።
    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil День тому +2

    ተሙዬ ልበ ሙሉ ያረገህ እየሡሥ ክርስቶስ ክብር ይግባህ ወንድምህን ወደ ብርሀኑ አምጥተህ ለማየት ያብቃህ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 День тому +9

    የአእላፋት ዝማሬ በተመስጦ እራስህን የምትገዛበት የሚቀጥለዉ አመት አሁን ቢሆን ብየ ተመኘሁ በሰላም ያድርሰን ከቁጥር አያጉለን አገራችን ሰላም ያድርግልን ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን❤❤❤ በየ አመቱ እየታደስኩ ነዉ ተሀድሶ ማለት ይሄ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 День тому +9

    እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @tshelotbirhanu5668
    @tshelotbirhanu5668 День тому +6

    እውነት ነው እኔም በተአምር ጼንቴ አልሆንም

  • @rahwaabraha4282
    @rahwaabraha4282 День тому +4

    Aseyyy temuya lezemodetchem endante ygelaglachew swedeh ❤

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 5 годин тому +1

    እኔም ጼንጤ ከምሆን. ድብን. ልበል

  • @የአብቃልገብርኤል
    @የአብቃልገብርኤል День тому +8

    እኔ የሚገርመኝ እኛ የምናምነውንና የምናመልከውን እናውቃለን ስለአቡነ ተክላሀይማኖትም ዘመርንም አመሰገንም እነከሌ እዳይ ደብራቸው እነከሌ ደስ እዴላቸው ብለን አይደለም አባቶቻችን በሚያመሰግኑት ልክ አሁንም ፃድቃን ሰመአታትን እናመሰግናለን እናከብራለን

  • @MenaHodeye
    @MenaHodeye День тому +2

    በቤቱ ያዕናክ ወድሜ

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u День тому +4

    temu egzyabhar yebarkehe

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 День тому +5

    ለዚህ እኮ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እወቋት ቅመሷት የምንለው፣ ከቃላት በላይ ነች ።

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 21 годину тому

    በሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤

  • @asqualkidanemariam8449
    @asqualkidanemariam8449 День тому

    በጣም ጨዋ ነህ ናቲዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ

    እወነት ነው ኩሉ በፍቅር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይረዳና ብፍቅር ነው ተዋህዶ የምነገለፆ🙏⛪️

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 5 годин тому

    አይገርምህም. ያ. ሁሉ. ሰው. እንዴት. ስነ. ስርዓት ይኖረዋል. ገባዬውን የሚመራው እኮ መንፈስ ቅዱስ. ነው. ውይ እንዴት. ደሞ እንደምናምር. ምን. ማድረግ. አይቻልም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtshaykassa9287
    @alemtshaykassa9287 День тому +2

    It is true thanks

  • @Deeug-l9u
    @Deeug-l9u День тому +2

    ማርያምን ፒንጤ ማቺም አልሆንም ሞት ይሻላል ቱቱቱ😂😂😂

  • @seblebahru-gg8uz
    @seblebahru-gg8uz День тому +2

    Nati don’t drink soda. It’s not good because you’re sitting a lot. You need to drink a lot of water not good for your kidneypl.

  • @biniamtafesse
    @biniamtafesse День тому +2

    Kidus pawelosin demasiko aynun yabralt Getachin Madhnitachinin Eyasus Kirstos Tamu wandimachin endihu kachalamaw alam adanw. Egziabher yimasgan babetu yatsinan

  • @YordiMiskir-z3m
    @YordiMiskir-z3m День тому +3

    በስላሴ ስም የኦርቶዶክስ ክብሯና እራሷ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የምን ጴንጤነት ነው ቱቱቱ በጌታስም !

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 8 годин тому

    አሰባቹት ከፕሮቴስታንት ከምንፍቅና ስትወጡ ስትመለሱ ወደ ቤቴክርስትያን ኦርቶዶክስ የምታገኙት ሽልማት እመ አምላክ ድንግል ማርያም ናት ትልቅ ክብር ኖው ❤❤❤እኔ 🇪🇷ነኝ እና መጀመርያ ኢትዬጵያ ውስጥ የምንሰማው መጥፎ ነገር እግዚአብሔር ምሕረት ያውርድ ስለ ገዳማውያን ቡጹዓን አባቶች ብሎ ስለ እናቱን ድንግል ማርያም ብሎ አሜን.
    አንዲት ልጅ ከምንፍቅና ወጣች እና ምን አለችኝ አሁን ድንግል ማርያም ይቅር ትለኛለች ኖው ያለችኝ አረ እንዳቺ ያለ ልበ ንጹህ በጣም ኖው የምትወድ እመ አምላክ ድንግል ማርያም

  • @ማህሌት
    @ማህሌት День тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemtshaykassa9287
    @alemtshaykassa9287 День тому +1

    ❤❤❤ !!!

  • @SintayehuAdmasu-z1v
    @SintayehuAdmasu-z1v День тому +1

    Sine sirat yalen Geta menfes kidus kegna gar silehonene new

  • @fikirehaile2760
    @fikirehaile2760 6 годин тому

    ታዲያ;;

  • @AyYeshiwas
    @AyYeshiwas День тому

    ❤❤❤

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع День тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👍👍👍👌🏼👌🏼👌🏼

  • @fikirehaile2760
    @fikirehaile2760 6 годин тому

    ተራ;;; ዳዊት; ተራ ተራ ታዲያ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;; ታ;;;;;;;;;ታዲያ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;ታዲያ ታዲያ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 День тому

    ሰውን ነው እግዚአብሔር የምታታልለው መጀመሪያም ጴንጤ አልነበርክ ዝንብለህ ክርስቶስን ሰበክ እዛ ነበርኩ እዚህ ነኝ ማለቱ አያዋጣም ግን ወንድሜ አዳኝ የሆነውን ለሰው ልጆች የሞተውን ክርሰቶሰን ሰበክ መፍረዱ ጥሩ አይደለሞ

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya День тому

    እግዚአብሔርን በቁሳቁስ ሲለኩት ሆሆሆ ጉድ እኮ ነዉ

  • @biniamtafesse
    @biniamtafesse День тому +1

    Sibaralih mitihonaw orthodox bicha nw

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 27 хвилин тому

    መንፈሳዊ ፍሬ ይታይባቹ

  • @fikirehaile2760
    @fikirehaile2760 6 годин тому

    ;;;;;;;;;;

  • @fikirehaile2760
    @fikirehaile2760 6 годин тому

    ;;;;;

  • @nardosashebr4137
    @nardosashebr4137 День тому

    እንደዚ ተመስገን እየተናገረ እንዴት ዝም ይላል 😂😂😂😂 ፌክ ጴንጤ ነው

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 30 хвилин тому

    ተሙ ተሳዳቢው ኤቲስት ነህ ትናንትም ዛሬም

  • @fikirehaile2760
    @fikirehaile2760 6 годин тому

    ;;;ታ

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 День тому

    አይ ተጃጃላችሁ አሁንስ የወንበዴ መጫወቻ አይደለም ወንጌል የእየሱስ ወንጌል ወንበዴውን ሀጢያተኛውን ነፃ የሚያወጣ የምስራች ቃል ነው አንተ ሞት ከፈለክ ምርጫህ ነው ህይወት ከፈለክ ያንተ ምርጫ ነው እግዚአብሔር መንንም አያስገድድም ኦርቶዶክስ ሆነሀልና ትታሰራለህ ቢሉኝ እታሰራለሁ ነው ያልከው ማሰር መሳደብ መግደል ማስገደል ያለው እኮ ያለህበት ቦታ ነው የወንጌል አማኙ ከጌታ እየሱስ የተማረ አንተ ብታሳስረው ላንተ የሚራራ ማህበረሰብ ነው ማስተዋሉን ይስጥህ ማንም አያስገድድህም አባቴ እግዚአብሔር ማንንም በግድ አልጠራም በፈቃዳችን ፍቅሩን ትህትናውን ለእኔ መሞቱ ገብቶኝ ነው ወደ ጉያው የገባሁት ማምለጫዬ እሱ ብቻ ነው

    • @KaluGeache
      @KaluGeache 5 годин тому

      ጼንጤ ሃይማኖት. ላይ. ህይወት. አለ. ብለ. እንዳትሸወድህ እባክህን. እየሱስን. ኦርቶ ጋር ቅመሰው. እስኪ ቁጭ. ብለ ተማር