ድምፃዊት ማህሌት ገ/ጊዮርጊስ ከእሁድን በኢቢኤስ ጋር አዝናኝ ቆይታና ሙዚቃዋን/Sunday With EBS Mahlet G/georgius Live Performance

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 535

  • @Rut96969
    @Rut96969 6 років тому +246

    ማህሌትየ የኔ ፀባየ ሰናይ ስወዳት #ኣነጋገርሽ ኣንደበትሽ መልክሽን የበለጠ ውበታም እንድትሆኝ ኣረጒሻል #ማህሉየን እሚወዳት እስኪ like ይግጨኝ ♥

  • @efremkidane9024
    @efremkidane9024 6 років тому +20

    Mahlet shkorrr kemey diki nay hmamey 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 6 років тому +5

    Wow! The first time listened to her song. What a wonderful song! She has amazing voice.

  • @titititi450
    @titititi450 6 років тому +9

    ኡፍፍፍፍ ስውድሽኮ ማሂ የኔውድ ግን ታሜን መርሳት አልቻልኩም። እግዚአብሄር። ነፍስክን ይማረው

  • @sogoodaschalewdebebe7933
    @sogoodaschalewdebebe7933 3 роки тому +4

    እኔምለው ማሀሌት እውነትም ማሌት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም ደስታን እመኝልሻለው ውድ ውድ ውድ ነገርርር እውነት ዘፈንሽ ሁሉ በቀን ሳላዳምጥ ከዋልኩ ይደብርኛል።

  • @ፍሪያትየአዳምናፋቂ
    @ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 років тому +5

    የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ እርጋታሽ ስርአትሽ በጎ ስራዎችሽ የሚያስከብሩሽ ነቸው ማህተብሽም ካንገትሽ ጠፍቶ አያውቅም ያመንሽው ይጠብቅሽ ፅብቅቲ

  • @ሰሉነኝኢትዮጵያዊት
    @ሰሉነኝኢትዮጵያዊት 6 років тому +8

    ማሂ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ሳቂታ ስወድሽ ኮ እንጠብቃለን ደሞ ድምፅሽን ዋው ነው

  • @user-oy7zb1xv5d
    @user-oy7zb1xv5d 6 років тому +6

    መህሌትዬ በእውነት ለኣርት የተፈጠርሽ የተፈጠርሽ ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @peacebeuponyou2005
    @peacebeuponyou2005 6 років тому +5

    The girl is gifted with beautiful voice! Bless you

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 років тому +35

    ማህሌ.ስወድሽ.ስታምሪ.ሙዚቃ
    አሪፍነው.

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 3 роки тому +2

    ማህሌት በጣም እወድሻለሁ ከሁሉ አብልጨ እድመ ጤና ይስጥሽ ቆጅየ ቆጆ ነሽ ።

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 років тому +74

    ኮሜንት ሰጪዎች ተረጋጉ እናንተም እኮ ዩቱዪባችሁን ባትከፍቱ አታዩም ነበር ዘፈኑን። ማሂ ቆንጆ ውድድድድድድ💖💖💖

  • @maseratmaserat7957
    @maseratmaserat7957 6 років тому +9

    እውይ ማህሌት ሽኮር ብጣዕሚ እየ እኮ ፍትውትው ዘብለኪ ኣዞኪ በርትዒ

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 років тому +99

    እውይ ማህሌትዬ ስውዲሽ የኔ ቅመማ #ታሜዬ የኔ አንደኛ ነብስ ይማር መቼም በሆነ በልባችን ውስጤ ነህ በስጋ እንጅ በመንፈስ ከእኛ ጋር ነህ

  • @ሳምሪጓልኣድኣM
    @ሳምሪጓልኣድኣM 6 років тому +6

    ማህልየይ ስወድሽ እኮ ማሬ ርጋታሽ ኣለባበስሽ ሳላደንቅልሽ ኣላልፍም ሁሌም ምችት ይበልሽ የኔቅመም

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 3 роки тому +1

    Mahalt you are gifted with magical voice & beautiful personality, I just don’t unfit but all time I hear you music all thing change in great way. Thanks i can’t wait to see your next album 💿 👍

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ

    ማህሌት የኔ አንደኛ ከአይን ያውጣሽ

  • @Dagmawi5
    @Dagmawi5 6 років тому +1

    Raki ena Asfaw yimechachuh tamralachuh. Excellent combination. Mahi fikir arif sira new berchi sis. Big respect for all of you

  • @ክብርለማርምድንግልይሁንስ

    ማህየ ቆንጆ ጓል መቐለ እንኳን ተወለድሽ የኛ ጅግና

    • @eliassium9179
      @eliassium9179 6 років тому

      ረሳሕ ፍጥረት ካብ ሰብ ናብ ኣድጊ ዝተቐየረት ! ኣይትሓፍርንከኣ ምስ ህዝቢ ኢቲጵያ ዘላለየትኒ ኢላ ክትዛረብ ኣይኖት ሰባት እዮምከ ተላልዮምኺ ሓሳዊት ሕስዊ ደኣ ኢሉኪ እንበር ምስ ህዝበይ ዘላለየትኒ ምስ ተዛረብቲ ትግርኛ እኺ ክትብሊ ዝግበኣኪ ኔሩ ! እንበርከ ኣምሓርኛ ምድራፍክስ ተቀባልነት ኔርዎ እዝኹሉ ተቛውሞ ሓሳዊት ንስኺ ባርያ ጸላእትና እኺ ! ሻርሙጣ ።

    • @ክብርለማርምድንግልይሁንስ
      @ክብርለማርምድንግልይሁንስ 6 років тому +1

      Elias Sium ተልባ ብንጫጫ ባንድ ሙቁጫ አንቺ ድቄት ዝምብለሽ አትንጫጪ ቋንቋ ያስከብራል እንጂ አያሳፍርም አራት ነጥብ።

    • @አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ
      @አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ 5 років тому

      @@eliassium9179
      የጣሊያን ትራፊ ሂጅ ከዚ ጥፊ

  • @hayatawol5597
    @hayatawol5597 3 роки тому +3

    ሱበሃን አላህ መልካችን የእኔና የሷ አንድ አይነት ነን በጣም ይገርማል የፈጣሪ ስራ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 6 років тому +1

    She reminded me one of the best old singers. Thank you

  • @adnat4723
    @adnat4723 5 років тому +1

    ማሂ ጎበዝ ነሽ ሙዚቃዎቺሽ በጣም ያምራሉ ………በርቺ

  • @zuzzzz8426
    @zuzzzz8426 6 років тому +1

    ኣነ ዝገርመኒ ጽሩይ ትግሪና ካበይ ሸሚትክዮ ። 100%

  • @zozoo939
    @zozoo939 6 років тому +91

    ሰው ሞት ብረሳ። ሞት ግን ሰው አይረሳም። ታሜዩ ነፍስህን በገነት ያኑረው።

    • @tu1262
      @tu1262 6 років тому

      እማ እወድሻለሁ Zozoo ኣሜን ኣሜን

    • @نتيتتثتثنثح
      @نتيتتثتثنثح 6 років тому

      Amen.Amen

    • @akillg.3938
      @akillg.3938 6 років тому +2

      kkk mn malet new

    • @waelbeaino2885
      @waelbeaino2885 5 років тому

      Amen 😭

    • @mouharoun130
      @mouharoun130 5 років тому

      wedddd new maresh gen tegregn alsemam alngerm gen kederom wedeshalew sema tg Ali new tnxs nurilen

  • @yafuyafu1127
    @yafuyafu1127 6 років тому +2

    Woooo mahlet kab heji amhrena music megbar aqrexeyo Tigrinya ki teray amabeli!

  • @tsirhadesta1634
    @tsirhadesta1634 4 роки тому +1

    ድምፅሽ መድረክ ላይ በጣም
    ያምራል ማሂ ሽኮር

  • @majorasgele6482
    @majorasgele6482 6 років тому

    Mahlet shikor eza tuem u neru tbl eba hade mealty asmena jmr abilki korixkna btami kab tgrna derfi zfetwa eya god bless u from Eritrea

  • @እትዮጵያሀገሬ-ኸ1ጸ
    @እትዮጵያሀገሬ-ኸ1ጸ 6 років тому +17

    ወይ ስወደት ውብ♥♥♥

  • @laetitiamalkoun108
    @laetitiamalkoun108 6 років тому +43

    ማሂ ቆንጆ ስወደሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ 💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘😍🌷🌷🌷🌷

    • @burtalove4199
      @burtalove4199 6 років тому +1

      ksanet ksnti abzqedqwo ksnt tray ayezdeli mskulu 🌷🌷🌷🌷

    • @azmeragbrmkiall7551
      @azmeragbrmkiall7551 5 років тому

      ksanet ksnti abzqedqwo ksnt tray ayezdeli mskulu

  • @mestawotmulatu1422
    @mestawotmulatu1422 5 років тому +4

    በጣም በጣም አሪፍ ሙዚቃ ናናናናና!!!!!

  • @yednglmaryamlij5894
    @yednglmaryamlij5894 6 років тому

    Anglesey waww ray New betam ney mwedish ertrawit ney gn betammm ney madenqish ayzosh yene konjo

  • @erirobitv1481
    @erirobitv1481 6 років тому +5

    ማህሌትየ love you so much from floor to sky Realy

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q 6 років тому +6

    ማህሌትን በጣም ነው የምወዳት

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 5 років тому +1

    ድምፅሽ ስርቅርቅ ያለ ነው በጣም ይመስጣል ዋው

  • @rehamreham6034
    @rehamreham6034 6 років тому +4

    የኔ ፀባየ ሰናዬ ስወድሽ። ታሜ ነፍስ ይማር እንወድሃለን

    • @tglove7635
      @tglove7635 4 роки тому

      ታሜ ማለት ማን ነዉ ከይቅርታ ጋ

  • @freedom-sc7wj
    @freedom-sc7wj 6 років тому +1

    mahluye wowwwww betam new mwedsh eskahun yeserachw hulum andm yemitela yelewm lene andegna nesh

  • @biniylove3874
    @biniylove3874 6 років тому +6

    ማሁየ ስወድሽ የኔ ቀበጥ ያንቺ ዘር በመሆኔ እኮራለሁ የኔ ቅመም ደግሞ ለምን ዘፈነች ብላችሁ ምትንጫጩ በአናታችሁ ተዘቅዘቁ ምድረ አስመሳይ ሌላ ቢሆን ግን ታንጨበጭቡ ነበር ምድረ ዘረኛ ኢትዮጵያውዊነት አስጠላኝ ከምር▄︻̷̿┻̿═━一•••••••••••••√

  • @user-sz6xd9tg9i
    @user-sz6xd9tg9i 6 років тому +1

    wwwwuuuuuuuyyyyywwwuyyyy mahletey shkor btami eye zfetweki aiti shkorina

  • @thetruthinsideme2749
    @thetruthinsideme2749 6 років тому +2

    mAHIIIIIIIII.............born to sing.....talented

  • @hayothaile9510
    @hayothaile9510 6 років тому +27

    እኛ አሁን የናንተን ዘፈን የምንሰማበት ጊዜ ሳይሆን የናፈቀን ከያለንበት ፈጣሪ በሰላም ጠብቆ ወደ ሀገራችን ገብተን ለንስሀ ጾም ጸሎት እንዲያበቃን ነው ምኞታችን ነግ በኔ ብሎ ማሰብ ብልህነት ነው ዘፈኑ ቢበቃስ

    • @user-xx3bi6tb8v
      @user-xx3bi6tb8v 6 років тому

      Hayot Haile את מסיימת נ הס סבב @

    • @natnaelmerhawi270
      @natnaelmerhawi270 6 років тому +2

      ራስሽ አደለ እንዴ ሰተት ብለሽ ወደ ዩቱብ የገባሹ

  • @fyfty9150
    @fyfty9150 5 років тому +1

    ማህ ቆንጆ በርች አድናቆታችን ከፍያለነው

  • @liliypreaty6189
    @liliypreaty6189 6 років тому +5

    ማሂየ በጣም ኣድናቂሽ ነኝ ...ግን ኣንዳንድ ሰዎች ለምን ዘፈንሽ ምናምንም የምትሉት በጣም ትገርማላቹ በእርግጥ በታሜ ሞት ያላዘነ ኢትዬጵያዊ የለም ግን ሂወት ትቀጥላለች ሁላችንም እዚ ምድር ላይ ኣንኖርም

  • @wediybrah9790
    @wediybrah9790 2 роки тому

    ማሂየ ሽኮር ፍትውትውውውውውውውውውው ኢና ነብለኪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ምስ ኩሉ ሰብኪ

  • @hiwotdagnew5666
    @hiwotdagnew5666 2 роки тому +1

    ወይ ጌዜ ይግርማል 20/20/21 yegermal ኢትዮጵያ ምንም አረገች ትግራይ ህዝብ ኡፍፍፍፍ 😰

  • @kedawimasho2863
    @kedawimasho2863 6 років тому

    Anchi setyo ene ertreanegn betam now mwedish gen lemen tz aylishm yene komentna likey gen ymechish ahun wen adnaqishnegn

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Рік тому

    ማህሌት በጣም አይናፋር ልጅ nate ቦሌ አካባቢ የዛራ 13 አመት አካባቢ ሱቅ ውስጥ ተገናኝተን ነበር

  • @netsibest9752
    @netsibest9752 6 років тому +2

    ማሂዬ የኔ ፀባየ ሰናይ❤️

  • @burtukangeburmkal1818
    @burtukangeburmkal1818 6 років тому

    እውነት ለመናግር በዝህ ሳእት ሙዚቃን ማድነቅ ትቻሎው ነገር ግን ማህሊት በጣም ነው መውድሽ በድሮ ዘፍኖችሽ ልጅ ሁኚ ይንቺ ዘፍን ፍስክ ኣድግ ድርስ ስሰማ ነብሩኩ። በታምራታ ደስት ምት ክልብ እዥኛሎው ክልብ እልቅሻሎው ማመን ሁላ ተስኖኛል ነግር ግን ኮምንት ምትፅፉ እትሳደብ ምን ኣገባቹ ስለ ራሳቹ እሱብ እትፍርድ ይፍረድባሃላ ይላል የ እግዚአብሔር ቃል እጉል ፃድቅኛ ለመምሰል እቱመኩር መስማትና መዘፍን ምንም ኣይለያያም ለሁላችንም ፍጣሪ ይቅር ይብልን ለንሳሃ ምት ያብቃን

  • @rezenechaey3557
    @rezenechaey3557 6 років тому

    mahletey btaemi btaemi eye zfetwkn nakn raheln hailen neshtoyn tefetawitn dihra zmexet sne tbebawit selemawit konjo ka msan ilove ethio song i from eritrea.Thanks.

  • @user-du8oo8ll1o
    @user-du8oo8ll1o 6 років тому +10

    አይዞሽ ሞት ደፋር ነዉ የሁሉንም ቤት ያንኳኳል እኔስ መፅናናት አቃተኝ ታሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አፈሩን ገለባ ያድርግልህ መቸም አንረሳህም

    • @fanigalmekelefani7315
      @fanigalmekelefani7315 6 років тому +1

      Hbhbhbjb Ubhb ኣሽቃባጭ ኣትሁኚ እና ኣብራው ትሙት

  • @የድግልማርያምልጅነኝጌታሆ

    በጣም ደስ ይላል ማህሌት ማር

  • @mrim222
    @mrim222 4 роки тому

    ማህልየ ፅሪቲ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ

  • @amanuelgirma7713
    @amanuelgirma7713 6 років тому +2

    ዎው በጣም ቆንጆ ሰራ በርቼ

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 6 років тому +1

    የዛሬው ቀን ዘፈንማዳመጡ ቀርቶብን ስለታምራት ብዙ የሚነገሩ ነገሮች አሉት በሂወቱ ዙሪያ እሱን ብታቀርቡ የተሻለ ነበር ለማንኛውም መልካም እለተ ሰንበት

  • @user-wj2gn3xr2z
    @user-wj2gn3xr2z 2 роки тому +1

    ማህሌተይ ዝያዳ ❤💛ፍልይቲ

  • @NanaNana-zg8fh
    @NanaNana-zg8fh 6 років тому +7

    የኔ ፀባይ ሰናይ

  • @lilihabeshawit1162
    @lilihabeshawit1162 6 років тому +4

    Mahiye nay hemamey 😍😘😍

  • @yxy4783
    @yxy4783 5 років тому +2

    ማህሌት ቖንጆ ኣይዞሽ እንወድሻለን

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 6 років тому

    ምናለ ታሜ ሳምንት እንኳን ቢሞላው የሞተው የስራ አጋራቹ ነው ባትተዋወቁ እንኳን የሙዚቃው አለም ቤተሰብ ነው ሊታዘንለት ይገባዋል እውነቴን ነው እኔ ልቤ ነው የተሰበረው በሚስረቀረቅ ድምፁ የዘፈናቸው ሁሉም ስራዎቹ ከልባችን ውስጥ ናቸው እና እንዴት ይረሳል ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ታሜ

  • @thetruthinsideme2749
    @thetruthinsideme2749 6 років тому +3

    GOD BLESS U MAHLETY!

  • @dawityohannes7033
    @dawityohannes7033 6 років тому

    እናንተ አዝማሪዎች የምን እምነት ተከታዮች ናችሁ ።እግዜአብሄር በዘፈን ላይ ህብረት የለዉም በቸርነቱ እንጂ ዝም ያላችሁ የናንተ ሀጢያተኞች ተባባሪ ሆኖ እንዳልሆነ እንድታዉቁ።ሀጢያት ነው ።እናንተፕሮግራም አዘጋጆች ካለአዝማሪ ባለሞያ አጣችሁ ባዝማሪ አሰለቻችሁን።

  • @sababerhe6982
    @sababerhe6982 4 роки тому +1

    ማሂየ ወረጃ ዓዲ ክፈትወኪ🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @adamia3883
    @adamia3883 6 років тому +2

    Wow parfect. Thanks

  • @fmgfhgfffjgdhhll794
    @fmgfhgfffjgdhhll794 5 років тому +1

    የኔ ማር ስወድሽ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @amanmarye4936
    @amanmarye4936 3 роки тому +1

    አሰይ ጅግና

  • @meskeremseifu2498
    @meskeremseifu2498 6 років тому +5

    ማሂ ውድድድ ነው ማደርግሽ

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 Рік тому

    I never seen this singer before wow she has a magical voices!

  • @ኪድየሰለሞንልጅ-ሠ1ለ
    @ኪድየሰለሞንልጅ-ሠ1ለ 6 років тому +34

    የሞተ ተጎዳ ታሜ ሰው አንተን እረስቶ ይጨፍራል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አንተ እኮ አትረሳም እንዴት ተደርጎ ውይይ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

    • @zekariyasgezahegn3196
      @zekariyasgezahegn3196 6 років тому

      ኪድ የ ሰለሞን ልጅ zimbey tezfenbet

    • @kemeryasin1105
      @kemeryasin1105 6 років тому +1

      ኪድ የ ሰለሞን ልጅ። ውይይይይይ በናትሽ በንባ ሰው ቢነሳ ታሜ ይነሳ ነበር እኔ የሙዚቃ። አፍቃሪ አይደለሁም ግን ታሜን እወደዋለው የሱን ዘፈኖችም ተጋብዣለሁ ነብሱን በገነት ያኑረው ፈጣሪ ይዘንለት

    • @ኪድየሰለሞንልጅ-ሠ1ለ
      @ኪድየሰለሞንልጅ-ሠ1ለ 6 років тому

      Kemer Yasin እኔ ደሞ ካንተ በላይ ወደዋለው ለዛ ነው በጣም የተሰማኝ አሁን ገባህ

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 років тому +1

      ኪድ የ ሰለሞን ልጅ ሰው ሳይሞት እጂ ተሞተ በሗላ ምንም ትርጉም የለውም መርሳት ግድ ነው።

    • @fifearya8157
      @fifearya8157 5 років тому

      ኪድ የ ሰለሞን ልጅ

  • @user-eh4du3lj4e
    @user-eh4du3lj4e 6 років тому

    በጣም ነው የምታናዱት ታምየ ሙቱ እናተ ዘፈን

  • @samriderz2678
    @samriderz2678 6 років тому +3

    ያንቺ ሙዚቃ እስኪመጣ ቃና እንዴት እንደምከታተል

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 роки тому +1

    Mahlu shikor sibikti 💕💕💕

  • @user-he9en5ut7o
    @user-he9en5ut7o 6 років тому +55

    እኔ ግርም ትሉኝ አላችሁ ኮሜንታተሮች። ይሄን ያክል ማካበድ ምንድን ነዉ ኢትዮ ዉስጥ ሰዉ ሙቶ የማያቅ አረጋችሁት እኮ ስንቲ በጅምላ ሲያልቅ የኢትዮ ህዝብ ምንም አላላችሁም ነበር። ታሜ አወ ያሳዝናል አሟሟቱ ነፍስ ይማር ብለናል።የአገራችን ህዝብ የሞቀ ውዳጅ ነዉ ለታዋቂ ብቻ የሚያሸርግድ የእግዚአብሔር ፍጥረት ሁሉም አንድ ነዉ ዘፋኝ ሰለሆነ ብቻ አታሸርግዱ ማን ቢዝፍን ማን ምን አገባችሁ በሀንዘ ላይ መዝፈንም መስማትም አንድ ነዉ ካዘናችሁ ለምን ትሰማላችሁ።

    • @user-fl9mu1kw4u
      @user-fl9mu1kw4u 6 років тому +3

      ወለተ መድህን ህዝብ ሁሉ አልቆ ታሜ ብቻ በኖረለን

    • @burtukangeburmkal1818
      @burtukangeburmkal1818 6 років тому +3

      ወለተ መድህን ውይ እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዳው መልስሽ ያማራል እፍ

    • @askaltekle174
      @askaltekle174 6 років тому +3

      ወለተ መድህን እውነት ነው

    • @hiyowetalgu445
      @hiyowetalgu445 6 років тому +1

      እግዜርዬ ፍቅር ነው mene selehune maneme kesewe ekule newe eshi

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 років тому +1

      ወለተ መድህን ትክክል ብለሻል ሰው በሞተ በሀላ ሞተ ነው በቃ መርሳት ግድ ነው።

  • @sofiyaethiopia3913
    @sofiyaethiopia3913 6 років тому +4

    ታሜ ተረሳ በቃ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ነገ የሚያጋጥመን አይታወቅም።
    ከሄለን በርሄ ተማሪ
    ታሜ ነብሰ ይማር
    የእኔ ፀባይ ሰናይ

    • @sofiasofia3336
      @sofiasofia3336 6 років тому +1

      Sofiya Ethiopia አይ ትግሬ በቃ ማዘን የሚባል ነገር የላቸውም ማር ከስንት አንዳንድ ብታገኚ እኔ አልቅሸ ልሞት ነው። ታሜ ነብሰ ይማር

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 6 років тому +1

      +Sofia Sofia ትግሬ ሲዘፍን ሲለብስ ወይም አንድ ነገር ሲያደርግ ለምንድነው ወቀሳችሁ የሚበዛው ይሄኔ ሌላ ብሄር የዘፈነ ቢሆን ኖሮ አድናቆታችሁን ታሳዩ ነበር ዘረኝነት ከአእምሮ ድህነትን የሚመጣ ትልቅ በሽታ ነው። የታሜን ነፍስ ይማር

  • @ሳምሪጋልቶምጀጋኑ
    @ሳምሪጋልቶምጀጋኑ 6 років тому +3

    ሚሂይ ሽኮሪና ጋል ትግራይ ውድድድድድድ

  • @ማሚየእወድሻለው
    @ማሚየእወድሻለው 6 років тому +6

    ማሂየ ፍቅር 😘

  • @sababerhane9505
    @sababerhane9505 6 років тому +1

    ምንም ብወድሸ እና ባደንቅሸ በታሜ መሞት አዝኛለው በጣም 💔😭

  • @wibibakala680
    @wibibakala680 6 років тому +5

    ማሂ ስወድሺ እኮ ታሜ ነብስህን እግዚአብሔር ይማርው ሁሌም አለክ ስራዋችህ የማይረሱ ናችው ምነው እውነት ባልሆነ ሞትህ ።

  • @abbygualadwa7685
    @abbygualadwa7685 6 років тому +3

    Wow Mahlet shikor❤️

  • @lieberkampfendsterbenalskn8480
    @lieberkampfendsterbenalskn8480 6 років тому +3

    እንዴት እንደ ምወድሽ

  • @user-wh3sn8uu1z
    @user-wh3sn8uu1z 6 років тому

    Aferabatachu belu enanetna seifu deft yaregachu amen kemalamoch he Ethiopia artistoch

  • @user-nk3zb6lr8h
    @user-nk3zb6lr8h 6 років тому +2

    ማህየ ዉስጤ ኮ ነሽ

  • @mozaholay837
    @mozaholay837 6 років тому +1

    mahi yene welelay asli natey modeley kbretey endemagegnsh tesfa alegn yene wub alem tebay senay

  • @tiegstayu379
    @tiegstayu379 6 років тому +1

    betam yamral dnteshi egziabher ytemkln byalehu adnakishim hunakehu

  • @serdarboz4517
    @serdarboz4517 6 років тому +2

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому +4

    ማሂዬ ስወድሽ😍

  • @wengeleshetu1384
    @wengeleshetu1384 5 років тому

    yena konjo mahi wededddddddddddddddddddddddddddddddd betam nw ymwdshe mearye e/r kachegar yhune

  • @welansahailay5231
    @welansahailay5231 6 років тому +1

    mahiye mearey betam new mwedsh

  • @jhonilyase6499
    @jhonilyase6499 6 років тому +1

    Superstar Magi miss your album

  • @kahsayteklemicheal9996
    @kahsayteklemicheal9996 2 роки тому

    Etom afirkum tfletu abey alekum

  • @user-wd1fr3ws6x
    @user-wd1fr3ws6x 6 років тому +2

    መሁ የኔ ቆንጆ

  • @ጋልዕስራዓድወጀራት
    @ጋልዕስራዓድወጀራት 6 років тому

    እንተዋወቃላን ልቀቁልን ታሜ ነፍስህን ይማረው ኣንተን የምረሳበት ኣንጀት የለኝም

  • @እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ

    እንደው ትንሽ አታፍሩም ታሜን የሚያክል ሰው ካ ጣን ሳምንት እነኳን አለሆነም ዛሪ ትዘፍናላቹ ሞት እነደሆነ ነገ ሁሉም ቤት ያናኳኳል ታምዪ የኛ ውድ ነብሰህን በገነት ያኑርልን መቼም አትረሳ

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 6 років тому +20

    እኔ በታምራት ደስታ ሞት አዝኛለሁ እነሱ ይዘፈናሉእሱ እኔን ከነመፈጠሬ አያቀኝም ። ነፈስህን ይማርልን ።

    • @helengrima1084
      @helengrima1084 6 років тому +1

      Sofia Hussein ሁላችንም ነን ውስጣችን የተሰበረው እኔ ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ዘፈኑን በሰማውበት ጊዜ ማልቀስ ሆኖአል ስራዬ እንዴት እንደምረሳው አላውቅም ወይ ታሜ ነብስህን በገነት ያኑረው

    • @weleshmahary3403
      @weleshmahary3403 6 років тому

      Min aynet mognoch, tadia sirachewu yitewu. Sewus lemin behazen yikorametal. Hazen ena desta hule abrachin newu.

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 6 років тому +2

    ማህሉ ፍቅር

  • @genetgebremicheal8379
    @genetgebremicheal8379 6 років тому +2

    Waoooo waoooo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤mahlina kongio berci

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 років тому +1

    ስወዳት ማህሌትን ♥

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      yes pls do more amhric and mixed with tigran

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 6 років тому +2

    ማህሌት ውድድድድ ነው እማርግሽ ውስጢ ነሽ ማህየ

  • @kibreab1728
    @kibreab1728 Рік тому

    Agekie sis geze amereya Tigrinya seme

  • @meseretyimer1134
    @meseretyimer1134 5 років тому

    Sewedesh eko Mehaluuuu

  • @ዲናየዴቭውዴ
    @ዲናየዴቭውዴ 6 років тому +1

    #ታሜ ነብስህን ይማረው አለም እንዲህ ነች ቢያንስ የሞያ አጋራቹ ነው ምናለ አይኑ እስኪፈርስ ብጠብቁ ነገ ተከታይ መሆናችንን አንዘንጋ አሟሟታችን ይለያይ እንጂ በጣም ትገርማላቹ