//እንተዋወቃለን ወይ?// “ሚስት ካገባ በኋላ ማምሸት አቁሟል ማለት ነው”😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • በዛሬው የእንተዋወቃለን ፕሮግራማችን ላይ የሙስሊም ወንድሞቻችን አሚር እና ሰለሀዲን፣ ኢብራሒም እና ዑመር እንዲሁም ፉአድ እና ሙዘኪር ቀርበው ደስ የሚል ቆይታ አድርገዋል።
    On this Mewlid holiday, we had the pleasure of hosting our Muslim brothers: Amir and Salahaddin, Ibrahim and Umar, as well as Fuad and Muzekir. It was a truly wonderful day filled with meaningful interactions and connections.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 2 дні тому +41

    አላህ ሂዳያው ይስጣቹ የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @ZizuAli-k9k
    @ZizuAli-k9k 3 дні тому +203

    አሏህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 3 дні тому +156

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ጥሎብኝ መዝሞ በጣም ነዉ እምወደዉ እምሰማዉ 💚💚 እንካንም አደረሳቹሁ ❤❤❤ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያርግልን 💙💙💜💜🙏🙏🙏

    • @Hayat-hj1gk
      @Hayat-hj1gk 3 дні тому +8

      ኣትይኝም😂😂😂

    • @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
      @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 3 дні тому +11

      ተይጅ ትወጃለሽ ክርስቶስን ክደሽ መቸም የተዋህዶ ልጅ አኮኝም እግዚአብሔር ማሥተዋሉን ያድልሽ።

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 3 дні тому

      😂😂😂

    • @musinaosman6013
      @musinaosman6013 3 дні тому +2

      Enkuan aberu aderesen❤

    • @EninurBatnii
      @EninurBatnii 3 дні тому +1

      Ayibalim balagee🤔🤔🤔

  • @JZM-p1f
    @JZM-p1f 11 годин тому +5

    መልካም መውሊድ በአል ነው ያልሽው
    እኛ ሁለት ኢድ ነው ያለን ኢደል ፊጥር እና እድ አድህያ
    መውሊድ የከርሳሞች ድግስ ድብን ያለ ቢድአ ነው ኢስላምን አይወክልም‼‼

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 54 хвилини тому

      እሳ አታቅ እነሱ ምንታርግ አላህ ይምራን ጀሚአን እኳን አብሮ አደረሰን ይላሉ ደሞ ይህ ኢህትላጥ መሆኑንኳ ስተው ነው

  • @zeharaawol8202
    @zeharaawol8202 3 дні тому +94

    Ebs ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ይህ ባአል በሁሉም ሙስሊም ባአል ባይሆንም ነገር ግን እናተ የሀይማኖት እኩልነትን ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን ይህ ነው መከባበር እድህ በነገራችን ላይ የናተን የሁሉንም ፕሮግራሞች በጉጉት ነው የምጠብቀው ❤❤❤❤

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g День тому +5

    መውልድ የሚባል ነገር የለም ነብዩም አክብሩልን አላሉም ጠማማወች አላህ ሂዳ ይስጣችሁ

  • @user-vn1pq9sw3x
    @user-vn1pq9sw3x 2 дні тому +16

    ሡለላሁ አለሂ ወሠለም አቢ ዋኡሚ ያረሡለላህ ኢስላም መሆን መታደል ነው አልሃምዱሊላህ አቤት ግርማ ሞገስ ደስ ስትሉ ረጂም እድሜ ከጤናጋ❤❤❤❤

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 2 дні тому +1

      መሥሎሻል ይሄን ረሡል ሥሩልኝ አላሉም

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 2 дні тому

      ​@@HjHj-m3jመቼ ይሰማሉ

    • @Na2waMawa
      @Na2waMawa День тому

      @@user-vn1pq9sw3x እስልምና አይወክልም

  • @MercifulMiza
    @MercifulMiza 2 години тому +2

    መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለነብዩ መውሊድ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ_9
    @አልሀምዱሊላህ_9 3 дні тому +184

    የዛሬ ቀን ረቢአል አወል 12 ነብዩ ﷺ የሞቱበት ነው። ይህን ቀን አመታዊ የደስታ ቀን አድርጎ መያዝ ሰይጣናዊ መንገድ ነው። በኢስላም የሙት አመት የሚባልም ነገርም የለም። በኢስላም የታዘዝነውን ብቻ እንስራ። ከክስረት እንጠበቃለንና። ነብዩ ﷺ "ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው" ብለዋል።

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 2 дні тому +2

      እኮ የት ያውቁና ንፍጦች ናቸው

    • @አስያ.ትዩብ
      @አስያ.ትዩብ 2 дні тому +10

      የተወለዱበትእንጅየሞቱበትአይደለምአላ ህከሽርይጠብቀንመወሊድአክባሪነኝአላህሂድያይስጥህ/ይስጥሽ

    • @yimerendris-k1h
      @yimerendris-k1h 2 дні тому

      እረሡል ያላከበሩትን ልጆቻቸው ያላከበሩትን ሶሀቦቻቸው ያላከበሩትን በፈጣጣው ስታከብሩት ይገርማል ያረብ😢​@@አስያ.ትዩብ

    • @DdDd-ci9pj
      @DdDd-ci9pj 2 дні тому +6

      አላህ ሂዳ ይስጣቺሁ ዉሀ ብዩች ምዲረ ጠማማ

    • @mahbubamehamed3683
      @mahbubamehamed3683 2 дні тому

      hadis bedenb abibi allah ketitegnaw menged yimrash

  • @user-kf7ot9ow6h
    @user-kf7ot9ow6h День тому +13

    ማሻ አሏህ❤❤❤አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሰይዲና ሙሀመድ የኛ ነብይ❤❤❤

  • @SakinaSakina-v6q
    @SakinaSakina-v6q День тому +4

    መወለድ ቢደአነው ረሱላችን ሰ አ ወ አለከበሩትም አሏህን ፍሩ

  • @GjGjf-k2n
    @GjGjf-k2n 3 дні тому +171

    ኩሉ ቢደአቲን ደላላ ወኩሉ ደላላቲን ፊናር አላህን ፍሩ

    • @user-ov4cl2ji1q
      @user-ov4cl2ji1q 3 дні тому +11

      ከሉ ቢዳዓቲን ደላላ ማለት አድስ መጢ ያመጣ ነብዩ ያልሰሩትን ማለትነው መቀመጫው አሳት ነው ብለዋል ውዱ ነብዪሶለላሁ ዓለይ ወሰለም

    • @vghbbv1366
      @vghbbv1366 3 дні тому

      እስኪ ልጠይቅሽ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂወሰለም ይሄንን ስልክ ተጠቅመውታል? ​@@user-ov4cl2ji1q

    • @kemila1900
      @kemila1900 3 дні тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም​@@user-ov4cl2ji1q

    • @DUBAIUae-d2t
      @DUBAIUae-d2t 2 дні тому +1

      ​@@user-ov4cl2ji1qሱለላህ አለይሂወሠለም❤❤❤🎉

    • @AnwarashikAshik
      @AnwarashikAshik 2 дні тому

      መጀመሪያ ሀዲሱን አስተካክለህ ለመፃፍ ሞክር

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ 2 дні тому +7

    ደስስስስስስ ስትሉሉሉሉ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂አላህ ይጠብቃችሁ አሚርየ አቤት ድምፅ ማሻአሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @MohammedYimer-d1c
    @MohammedYimer-d1c 2 дні тому +7

    የረቢዑ ጨረቃ ሰኞ 12ት
    ማንም ሰው አይረሳም ካልሆነ መይት

  • @asmaaabdii1348
    @asmaaabdii1348 3 дні тому +141

    ሙስሊሞች ሁለት ባህል ብቻ ነው ያለው ኢድ አል ፈጥርና ኢድ አል አድሃ ብቻ ነው ያለው አልሃምዱሊላ አላህ መንገዴን እንዳታሳስተኝ የትውሂድ ተከታይ ስለሆንኩኝ አልሃምዱሊላሂ ላለሚን❤❤❤❤

  • @rgahrgah
    @rgahrgah 3 дні тому +33

    ማሻ አላህ ደስ ሲትል ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kuberaKubera-lx3yc
      @kuberaKubera-lx3yc День тому

      ፉቅራሠለሁኑነዉማሻአላህያልሻቸዉ።አህባሺቺምንናቸዉነዉማሻአላህአይባልም።አላህቀጠተኛዉንይምራን።የንብዩንምገደእሳተከተሉደ

    • @سميرهمحمد-ح2ه
      @سميرهمحمد-ح2ه День тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @rgahrgah
      @rgahrgah День тому +1

      @@kuberaKubera-lx3yc መልካም መቃጣል ብያለው እና ፈራጅ 👎👎😤😤😤

    • @ዙዙ.ቢንትባባ
      @ዙዙ.ቢንትባባ День тому

      ገና. ፍሮፋይልሽን. ሳየው. አስጠላሽኝ

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 3 дні тому +45

    ማሻአላህ ሳምር ኢብኤሶች የሀይማኖት እኩልነት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ሉላዬ ስወድሽ እኮ

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 2 дні тому

      የምን ሀይማኖት በይ ክክክ ደሞ በእሥልምና መውሊድ አለደ

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 2 дні тому

      መጀመሪያ እኩለነትና የበላይነትን መቻል እና መቻቻልን ለይታችሁ እወቁቁ

  • @merem8803
    @merem8803 21 годину тому +2

    ማሻ አላህ ❤❤❤ አሏሁመ ሶሊ ዓላሰይዲና ሙሀመድ የኛ ነብይ ❤❤❤

  • @EsmailReshid
    @EsmailReshid 2 дні тому +9

    Tnx ebs🙏🙏
    የፍጥረት ሁሉ አይነታ አህለን ወመርሀባ 💚💚💚

  • @KedijaseidAdem
    @KedijaseidAdem 3 дні тому +33

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውዲ እስላም ልጆች❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
      @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 2 дні тому +2

      ለምኑነውማሺአላህ ዘመብላችሁሳታቁማሺአላህአትበሉ መውልድለኛምንምአይጠቅመንም

  • @EmanJemal-pp7kv
    @EmanJemal-pp7kv 3 дні тому +19

    በጣም ደሰ የሚል የመውሊድ ዝግጅት 1gn

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 2 дні тому +1

      ድንሽን ተማሪ ረሡል የሞቱበት ቀን ነው ሢጀመ መውሊድ በኢሥላም አይታወቅም

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 2 дні тому +1

      መውሊድ ድብን ያለ ቢድአነው

  • @amangebre1423
    @amangebre1423 3 дні тому +12

    አቦ ሞስሊም ጓዶኞቸ ናፈቁኝ ♥️♥️♥️♥️

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 2 дні тому +5

    ተሳዳቢኮሜንታቶችምናለዝምምብትሉ
    ከስድብሀሰናአይገኝ

  • @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ

    ማሻ አላህ ዬኛ ድምቀቶች እንድህ እንዳማረባችሁ አመቱ በሰላም ያድርሳችሁ ሙሂባች❤❤❤❤❤

  • @NejatAhmed-ox2df
    @NejatAhmed-ox2df 3 дні тому +63

    መውሊድ በኢስላም የለም የሆዳሞች ቀን ነው

    • @zekiyashikur7581
      @zekiyashikur7581 3 дні тому +7

      እስቲ ዝም በል ደደቦች ስታስጠሉ በየ ኮመንቱ እየገባቹ ምትቀባጥሩ በቃ ሚፈልግ ያክብር

    • @user-mg2ql7qe9x
      @user-mg2ql7qe9x 3 дні тому +1

      አወ አድሥ ያመጡት ነገር ነዉ።

    • @user-ov4cl2ji1q
      @user-ov4cl2ji1q 3 дні тому

      ዝበይ ሁሉም በቻለው ረድማረግ ሱና ነው ​@@zekiyashikur7581

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 3 дні тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @enatager5416
      @enatager5416 3 дні тому +7

      መውለድ የሆዳምና የጫቃሚ እንጂ የእስልምና አይደለም እኛን አይወክልም

  • @zennazenna2300
    @zennazenna2300 6 годин тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ማሻ አሏህ ውድ የነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማዲሆችች አሏህ ይጠብቃቹህ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 дні тому +13

    በአሏህ የምትሉት ነገር አስተንትናችሁታል ? ልምጣ በረርሬ ማለት ምን ማለት ነው እኛ የምናመልከው ነብዩ ሙሀመድን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምን የላከውን ነው የምንጣራው

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 3 дні тому +1

      አላህ ይመልሳቸዉ ደግሞ ኮሜታተሮቾ ሲያስጥሉ
      ነብዬን መሃመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም መዉደድ ማለት ያዘዙትን በመታዘዝ የከለከሉትን በመከልከል ነበር እነሡ ግን ዉደታቸዉ ድንበር በማለፍ ቢድአን ጨመሩ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 3 дні тому +5

    እኛ ባእላችን ሁለት ነዉ እነሱም ኢደል ፊጢር ና ኢደል አደሀ ሁሉንም ሙስሊሞች ስለማይወክል ለመዉልድ አክባሪዎች ብላችሁ አስተካክሉ

    • @user-yn9xx4ko2d
      @user-yn9xx4ko2d 2 дні тому

      እናንተ ሙሰሊም አይደላችሁም

    • @Kunfeyekun4807
      @Kunfeyekun4807 2 дні тому

      @@user-yn9xx4ko2d ነን አልሀምዱሊላህ ግን መዉሊድ አናከብርም መዉሊድ ቢደአ ነዉ አላህ አላዘዘንም ሆዳሞች ሆዳቸዉን ለመሙላት ትዉልድን ለማበላሸት በኢስላም ስም የሚነግዱበት ጭፈራ ጫት ነዉ ሙስሊም ልደት አያከብርም

  • @starstar5202
    @starstar5202 3 дні тому +12

    ማሻ አላህ ሳምር ኢቡኤሶች የሀማኖማት እኩልነት ስላሳያችሁን እኩመሰግናለን ሉላዬ ስወድሽ እኮ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbdulwaseSbdulkadir
    @AbdulwaseSbdulkadir 3 дні тому +37

    የመዉሊድ ቀን ለሂወታችን በጣም የስኬታችን ቀን ነው አላህም ለዚህ ቀን ስላደረሰን ሀምድ ይድረሰው በዚህ ቀን ቢድኣነው በማለት የሚንጫጩ ሰዎች አይጠፉም ከግንዛቤ እጥረት ነው እንጂ መውሊድ ምንም ሸክ የሌለበት የስኬታችን ምንጭ የሆኑት የነቢያችን ሰ.ዐ.ወ የዊላዳቸው ቀን የምንደሰትበት አላህን የምናመሰግንበት ቀን ነው ለሚንጫጩትም ስዎች አላህ ሂዳያ እንዲሰጣቸው የሁል ጊዜ ምዮታችን ነው

    • @habibagh
      @habibagh 3 дні тому +8

      እናተኮ ሀዲስ አልቀበልም ብላቹ በራሳቹ ስሜትነው ምቴዱት ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የኛ ትዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራሰው ስራው ወደራሱ ተመላሽነው ተቀባይነት የለውም ብለዋል ብዙ ደሊሎች አሉ እናተግን አትቀበሉትም ከማስረጃ ይልቅ የራሳቹ ፍላጎት ነው ምትከተሉት

    • @slmslam215
      @slmslam215 3 дні тому +3

      ስጀማር በእስልምና ልደት መክበር አይፋቀድም መዉልድም እደዘዉ ስለነብዩ ሶሎለሁ አለይ ወሳልም ሰታቁ በስመቻ አትናግድ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 3 дні тому +2

      እስኪ ማስረጃ አምጭ መዉልድ ቢድአ ካልሆነ ⁉
      አላህ ይመልሳችሁ ረቢዔል 12 የሞቱበት ቀን ነዉ ስለዚህ በሞቱበት ቀን በጨፍር ምን ይሉታል የዛኔ ሠሃቦች ቀኑ ጨልሞባቸዋል አሁን ጨፍሩ አላህን አፈሩም ግን
      ነብያችንን መሃመድ ሡላላሁ አለይሂ ወሠለምን መዉድድ ማለት ሱናቸዉን አጥብቆ መከተል (ያዘዙትን መታዝዝ የከለከሉትን በመከልከል ነበር እናተ አለቅጥ ድንበር አለፍችሁ
      እናተ ከነ አቡበክር ረድላሁ አንሁ እንድሁም ከሌሎች ሰሃቦች ትወዶቸዋላችሁ ኮተቶች
      መንዝማዉ ሁሉም ሽርክ ነዉ ድንበር አለፍችሁ

    • @ZahraZahra-jb8dj
      @ZahraZahra-jb8dj 2 дні тому

      ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @jmelashukratube799
      @jmelashukratube799 2 дні тому +1

      እስክይ ሱነቸዉን ፁሙ

  • @MaMa-im4ch
    @MaMa-im4ch 3 дні тому +9

    ማሻአሏህ እኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ymamAssan
    @ymamAssan 3 дні тому +38

    ሱበሀን አላህ በነብያችን ስም መቀለድ አኡዙ ቢላህ

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 3 дні тому +11

    የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን መንዙማውን ግን በጣም ነው የወደድኩት በዛላይ አንድነታቸው ሞቅታቸው ደስ ይላል ❤❤❤

    • @mdkkssns5053
      @mdkkssns5053 2 дні тому

      እኔ ደግሞ አልወድም

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 2 дні тому +2

    ሱበሀን አላህ መውሊድ ቢድአ ነው አለቀ መጤ የሆነ ማህል እያላችሁ ነብያችንን ነግዱባቸው እናተ ጠማማወች ሰውም ውስጡ ያለውን አያውቁ ሙሀመድ እና አላህ ብቻ ማለቱን ነው የሚያዩ ስንቱን ሰው አጠመማችሁ በኢስላም ሁለት ኢድ ነው ያለ ኢደል ፈጥርና ኢደል አድሀ

  • @nejattube2395
    @nejattube2395 3 дні тому +13

    የአሏህ ይህን ጅህልና ከምስማት አርቀኝ ሳዳት ከማል እርሜህ ይርዘምና ጉሮሮ ደርቆ ደርቆ ምን ይደረግ የሚሠማ ጠፋ ደሊል የለለው መውሊድ

    • @user-yn9xx4ko2d
      @user-yn9xx4ko2d 2 дні тому

      ማን አሰገደደህ አለማየት ትችላለህ ወረኛ

    • @nejattube2395
      @nejattube2395 2 дні тому

      @@user-yn9xx4ko2d ደንቆሮ ምን አገባህ አንተም አለህበት እንደ ምን አሳወቀህ ደሊል ያለህ መሥለህ አፍህን ሞሎተህ ወሬኛ የምትለው

    • @DdDd-ci9pj
      @DdDd-ci9pj 2 дні тому

      ዉጡ ከዚህ ማን እዩ አላቺሁ ሲጀመር ጠይጣኖች

    • @fatimaendris-tl2sy
      @fatimaendris-tl2sy 2 дні тому

      ረሱልሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ሲወለዱ ሸይጣን ነው የጮኸው እናንተም የሱ ተከታዮች ናችሁ

    • @user-fi9qk7vd7l
      @user-fi9qk7vd7l День тому

      አይ ሳዳት ቅማል ክክክክክክ ተቃጠል እንግድህ

  • @kerya649
    @kerya649 3 дні тому +22

    የኛ ምርጦች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሉላዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ♥️🥰💚💚💚💚💚💚💚

  • @zuzubinthussen
    @zuzubinthussen 2 дні тому +50

    መዙማ መዉሊድ ቢዳአነዉ ነብያችን መች አክብረዉ ያዉቃሉ አሏህ ህዲያ ይስጣችሁ

    • @DdDd-ci9pj
      @DdDd-ci9pj 2 дні тому +1

      ለራስሽ ይስጥሽ ዱቄት ዉጡ ከዚህ ሲጀመር ለምን ታያላቺሁ

    • @ethionationalgeograph5320
      @ethionationalgeograph5320 2 дні тому +2

      ቆይ እኔ ምለው ዋብዮች ከስር ስራችን ለምን አጠፉም በቃ ተፉቱ
      እስቲ እኛን ትታቹ ለካፊሮች ስለ አላህ ታላቅነት ብታወሩስ አላህመ እኮ ያለው አስታውሱኝ አስታውሳቹሀለው ነው ያለው ግን እናተ እድሜ ዘላለማቹን ለቡና እንደተጠራች ሴት ነገር ታገለባብጣላቹ

    • @AnwarashikAshik
      @AnwarashikAshik 2 дні тому +1

      መቼም ሲባል ሰምተሽ ነዉ ቀርተሽ አይደለም

    • @zuzubinthussen
      @zuzubinthussen 2 дні тому

      @@DdDd-ci9pj አይ ተምሬነዉ الحمدلله አችም' ወድምከሆክ ተማሩ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ሀላል እና ሀራሙን ያአሏህን ትክክለኛ መንገድ ላስተማረኝ ለአሏህ ሡበሀነሁ ተአሏ ምስጋና ይገባዉ الف الحمدلله ال كلشي

    • @zuzubinthussen
      @zuzubinthussen 2 дні тому

      @@ethionationalgeograph5320 እነሱ በጠማማመገድ በጨለማ እደሚሄዱ እያወቁ ጥፋት እደሁ እየተረዱ አያምኑም ሡበሀንአሏህ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 3 дні тому +61

    መውሊድ አህባሾችን ብቻነው የሚመለከተው ሁሉንም ሙስሊም አይወክልም ኢቢስ። እናመሰግናለን

    • @zekiyashikur7581
      @zekiyashikur7581 3 дні тому +13

      እስቲ ዝም በል ደደቦች ስታስጠሉ በየ ኮመንቱ እየገባቹ ምትቀባጥሩ በቃ ሚፈልግ ያክብር

    • @TeybaYassin-wt4kw
      @TeybaYassin-wt4kw 3 дні тому +2

      አህባሽ ፊት ነገር ነሽ

    • @FeEs-t9m
      @FeEs-t9m 3 дні тому +5

      አህባሽ ማለት ምን ማለት ነዉ? ትርጉሙን ራሱ አታቁም

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 3 дні тому

      እኮ ያሸቃብጣሉ እጅ

    • @አላህወኪል-ቸ3ቈ
      @አላህወኪል-ቸ3ቈ 3 дні тому

      ኡመር የሡፍ እንደትነሕ ወንድሜ❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 дні тому +40

    አይ እስልምና ስም ባነግዱ በነብዩ ስም ባነግዱ ኮተታችሁንሁሉ የነብዩን መውለድ ነው ባትሉአላህ ይጠብቀን አላህ ትክክለኛው ይምራችሁ ይምራን

    • @zekiyashikur7581
      @zekiyashikur7581 3 дні тому +6

      @@sadakmal1865 እስቲ ዝም በል ደደቦች ስታስጠሉ በየ ኮመንቱ እየገባቹ ምትቀባጥሩ በቃ ሚፈልግ ያክብር

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 3 дні тому

      አችም አድቶነሻ አችራስሽ እደዉርዝብ ጥልቅጥልቃልሽ በየኮሜቱ​እየገባሽ አወ መዉሊድ ቢደአነዉ😮😮😮😮😮😮😮@@zekiyashikur7581

    • @NeimaAsnbet
      @NeimaAsnbet 3 дні тому

      አላህ ኢዲያ ዪስጣችሁ ምን ይባላል ባላህ

  • @ESቻናል
    @ESቻናል 2 дні тому +5

    ማሻአሏህ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች 🥰🥰

  • @FozTub
    @FozTub 2 дні тому +16

    መዉሊድ ቢዳአ ነው አሏህ ኢዲያ ይሰጠን ለሁላችንም

    • @assajod5093
      @assajod5093 4 години тому

      ጃሂል የት ታቂያለሽ

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 3 дні тому +16

    ኮሜታተሮች በውነት ኮራሁባችሁ አልሀምዱሊላህ ስደትመምህራችን ጨረሺ ኮሜትሣነብ መውሊድ ቢደአነው መዙማም የሚሥቡት ወደጥመትነው

  • @HayatHayat-cf5bj
    @HayatHayat-cf5bj 3 дні тому +10

    መውሊድ እኛን ሙስሊሞችን አይመለከትም እነዚህ ሰዎች ብነብዪ ስም የሚነግዱ ደላሎች ናቸው።

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 дні тому

      😂😂😂😂አስመሣይ አረብ ስትገቢ ረሣሽዉ ፈጣሪን ፍሩ መቼም የኦርቶዶክስ ነዉ አትሉም

    • @HayatHayat-cf5bj
      @HayatHayat-cf5bj 3 дні тому +1

      @@Zeze-ds6qq ልደት ማክበር አወ የኦርቶዶክስ ነው

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 дні тому

      @@HayatHayat-cf5bj ከሀዲ መካድ አመላችሁ ነዉ አረብ ሀገር ስትገቢ አላዉቅም በይ

    • @زمزماحمد-ب8و
      @زمزماحمد-ب8و 2 дні тому

      ተቃጠሉሉሉ አይቀርም መውሊዱ❤

    • @HjHj-m3j
      @HjHj-m3j 2 дні тому

      ​@@Zeze-ds6qqጅላጅል ዝም በይ ማሥረጃ አምጭ እሥኪ አንድኳ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 3 дні тому +12

    ነብያችን ሰለላህ አለይሂ ወሰለም መውልድ አላከበሩም መውልድን ያከበረ ከኔ አይዴለም
    ብለዋል ያኔ ቢዳአ ነው ካሉ እናተ ለምን ታከብራላችሁ ዴሞም እረሱልን እያሞገሳች!😊😊

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 3 дні тому

      ቢድአ መሆኑን እያወቁ ነው የሚፈፅሙት ቢድአቱል ሃሰና ይላሉ ደግሞ አላህ ይህድነ ጀሚአን

    • @MohamedYimam-e6r
      @MohamedYimam-e6r 2 дні тому +1

      ዲሞ የታውቅ
      ቂያለሽ እና ድ
      ደሞ እስልምናን ሲቀ
      ጥል የት ነው ያገ
      ኘሽው ቢድአ ነው የሚል በሀድስ በቁርአን ወይስ ከየት

    • @Sofiya154
      @Sofiya154 День тому

      መውሊድን ያከበረ ከኔ አይደለም የት ላይ ነው ያሉት???

  • @MadinaSeid-ln5pv
    @MadinaSeid-ln5pv 3 дні тому +6

    መውሊድ የሚባል በአል የለንም መውሊድ ቢድአ ነው

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና

    እኛ ሁለት በአል ነው ያለን

  • @jtgghf3634
    @jtgghf3634 3 дні тому +8

    ወደየት ነው በረህ የምትሄደው አላህን ፍሩ

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 3 дні тому +8

    እኮን አድረሳቹ🎉🎉🎉

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 3 дні тому +14

    ምድረ ከርሳም መውሊድ ብሎ ነገር የለም

  • @Semirasamira
    @Semirasamira 3 дні тому +9

    የኔ ልዪዎች❤

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 2 дні тому +3

    ኢቢ ኤሶችን እጅግ እጅግ እናመሰግናለን ክበሩልን ወንድምቻችን አላህ ያቆያቹ ኑሩልን አብሽር በርቱልነ አንኳን አደረሳቹ

  • @شرقيهبنتاحمدين
    @شرقيهبنتاحمدين 2 дні тому +3

    اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي
    اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي
    اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي
    صلى الله عليه وسلم ❤❤❤

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 3 дні тому +14

    ሙስጣፋ ሰሙኝ አለላም 😢 አኡዝብአላህ ሚንኩም

    • @umhuzeyfa-i5o
      @umhuzeyfa-i5o День тому

      መውሊድ የሚያከብሩት ለሽርክ እንድመቻቸው ነው እውነት ነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወደው ይመስልሻል

    • @halima1020
      @halima1020 День тому

      ክክክክክ

  • @ሳኡዲፋሺን
    @ሳኡዲፋሺን 2 дні тому +9

    EBS እናመሰግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን አላህ ይጠብቃችሁ

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa День тому +1

      ለምኑ😂😂😂መውልድ ቢድአ ነው መጄመሪያ ተወሂድን ተማሪ

    • @ሳኡዲፋሺን
      @ሳኡዲፋሺን День тому +1

      ኦ የኛ መካሪ ተውሒድ ለ3 መክፈሉስ ቢድ አይደለም ተውሒድ አልሀምዱሊላህ አውቂያለሁ ከነዚያ እንቁና አላህን ፈሪ ከሆኑት አላህን ፍሪ/ራ

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa День тому

      @@ሳኡዲፋሺን ተውሂድን ከተማርሽ ታዳ መውልድ ቢድአ መሆንኑ ለምን አላወቅሽም ነብያችን መውልድ አክብሩልኝ አላሉም

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 3 дні тому +7

    ማሻ አላህ

  • @نورهاثيوبيا-ث1د
    @نورهاثيوبيا-ث1د 2 дні тому +13

    በዚህ ጭቅላታቹሁ መዝማ ከምትሓፍዙ ቁርአን ብትሓፍዙበት ጥሩ ነው በዚህ ድምፃቹ ቁርአን ብትቀሩበት ደስይል ነበር ወንድሞቸይ አላህ የሂዲነ ወየ ህዲኩሞ

  • @b.6015
    @b.6015 3 дні тому +21

    አላህ ይይላችሁ ጠማችሁ የምታጠሙ ጠማሞች😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ይስቱር

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 дні тому +3

    ማሺ አላህ ፍቅራቸው ደስ ይላል 😍😍

  • @safaali8311
    @safaali8311 3 дні тому +11

    መዉሊ የሆደሞ ቀን ነው

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 51 хвилина тому

    የነዚህ ነሺዳም ከላምም መሥማት አልወድም አላህ የህዲከም በስ

  • @ayeshaethio
    @ayeshaethio 3 дні тому +32

    ይህእስልምናችንአይፈቅደውም መውሊድየአህባሾችጥመትነው እኛ ሙስሊሞች ሁለት ብቻ ነው ባህላችን

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 2 дні тому

      አንችም እየሠደብሽን ነዉ እኔ መዳም የአበሽያ ማለት ስድብ ነዉስትል እደት ሁኖ ሊሠደብ ይገባዋል ነብዮቹን ተቀብሎ ሀይማኖቱን ባስፋፋ አቤት ቤተ እስራኤሎች ይግደሉኝ ሀይማኖታቸዉ የራሳቸዉ ነዉ የኢትዮጵያን ዉለታ ግን አረሱም❤🇮🇱👍👍🟢🟡🔴❤️❤️

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 2 дні тому

      ​@@MeremEshetu የኢሥራኢል ውሻ ይብላሽ 😅😅😅😅😅

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 2 дні тому

      @@user-qm3yi9bo7k ተይ እንጅ በልቶ ካጅ ሁላ አህበሻ ማለት ስድብ ነዉ እንባል😁😁😁

  • @إكرا-ت4ل
    @إكرا-ت4ل 8 годин тому +1

    አሏህ ይጠብቃችሁ ሙንሺዶቻችንንን❤

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 3 дні тому +50

    መዉሊድ ድብን ያለ ብደአ ነዉ አይፈቀድም በእሥልምና የሆዳሞቹ ነዉ አይወክልም እሥልምናን

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 3 дні тому

      Yifakadal

    • @fatumaahmed2270
      @fatumaahmed2270 3 дні тому +2

      ልክነሽ ግን አብዝሀኛው ሰው ያከብራል 😢

    • @MTUbe-p5x
      @MTUbe-p5x 3 дні тому

      @@fatumaahmed2270 ሰዉ አከበረ ተብሎ ሠዉን መከተል የለብንም

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm 3 дні тому

      ነበር አይሰሙምኮ

    • @user-jl1fb7vk9b
      @user-jl1fb7vk9b 3 дні тому

      አሁንማ ብስባቸዋል

  • @hgg6334
    @hgg6334 3 дні тому +7

    ሱባሀንአላህ፣ማሻአላህ፣ባይዮቹ፣አላህ፣የህድኩም፣ድናችሁንእወቁ፣

  • @SemiraAli-w4j
    @SemiraAli-w4j 3 дні тому +5

    ማሻአላህህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadseid-eo9kx
    @seadseid-eo9kx 3 дні тому +2

    ሱባሀናላህ ነብዩን ከወደዳችሁ ሱናቸውን ነው እንጅ መከተል መጤና ቢድአላይ ግግም ብሎ ሰውን ማጥመም ምን ይሉታል እኛ ሙስሊሞች ሁት ኢድ ነው ያለን ሆዳሞች

  • @user-qb3hw7fd9e
    @user-qb3hw7fd9e 3 дні тому +7

    ማሻአሏህ ማሻአላህ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የኛ ምርጥ ነብይ❤❤

  • @user-uf1zk7hg3s
    @user-uf1zk7hg3s 3 дні тому +16

    ነብያችን አለይሂሰላቱ ወሰላም ሙተዋል በማንኛው ሀድራ ወደየትስ ነው የሚስቡህ አላህ ይምራችሁ

  • @user-uf1zk7hg3s
    @user-uf1zk7hg3s 3 дні тому +18

    በዘፈን ነው የምትታወቁት ጠማሞች ብዙ ስለሆኑ ብዙ ተከታይ ይኖራችሁል

    • @zekiyashikur7581
      @zekiyashikur7581 3 дні тому +2

      እስቲ ዝም በል ደደቦች ስታስጠሉ በየ ኮመንቱ እየገባቹ ምትቀባጥሩ በቃ ሚፈልግ ያክብር

  • @remeyotube1234
    @remeyotube1234 2 дні тому +1

    በሙስሊም ሁለት ባዐል ብቻ ነዉ ያለዉ ኢደል አደሀ እና ኢደል ፊጥር ብቻ ነዉ ቀሪዉ የሆዳሞች ነዉ😮😂😂😂አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቹ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 3 дні тому +11

    መዉልድ ነሽዳ ቅብጥርሴ እያላችሁ የምትጨፍሩ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ቢድአችሁን ነፋችሁብን አስቶፍሮላ በስ

  • @FetiYouTube
    @FetiYouTube 3 дні тому +5

    ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-sp2mv1pb4t
    @user-sp2mv1pb4t 3 дні тому +7

    አሏህ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ አላህ ይዳአ ይስጣችሁ

    • @Nunu-f8w
      @Nunu-f8w 2 дні тому

      የኛ ምጠዋ

  • @user-hu2yf6dt3f
    @user-hu2yf6dt3f 3 дні тому +5

    አላህ ፈሩ መውልዲ አይፍቀድም

  • @user-zm3qc7xt4j
    @user-zm3qc7xt4j 3 дні тому +4

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @mominayimam-e3g
    @mominayimam-e3g 3 дні тому +2

    አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላደርክኝ ጌታ

  • @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ
    @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ 3 дні тому +13

    አልሀምዲላ አልሀባሺ ያላርከኝ መዉሊድ ቢደአነዉ

  • @SsSs-e8t
    @SsSs-e8t 2 дні тому +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ሱሉ አለ ነቢ😢😢

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 3 дні тому +7

    መውሊዲ የሆዳሞቺ ነው መውሊዲ ማለት ልዴት ነው ልዴት ደሞ በኛ ሀራም ነው እነዚህ አህባሺ ናቸው

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo 3 дні тому +2

    ኢስላምን አይወክልም እሄ የሆዳሞች ነው ነቢን እንወዳለን ይላሉ የሞቱበትን ቀን እያከበሩ አይወክለንም

  • @sanyaabdulkader9213
    @sanyaabdulkader9213 2 дні тому +3

    Mashallah

  • @YeeGds
    @YeeGds 21 годину тому +2

    ማሻአላህ እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤

  • @Dodi-q4o
    @Dodi-q4o 3 дні тому +5

    Yagna.barkiyewoch.enikuwan.adarasachihu.adarasan❤❤❤👏👏👏

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 5 годин тому +1

    ማሻአላህ ስታምሩ ኢቢኤሶች tank you❤❤❤❤❤

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 3 дні тому +3

    መሽአላህ❤❤

  • @zuz-zuz
    @zuz-zuz 2 дні тому +2

    እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን❤

  • @Hibatube-u3s
    @Hibatube-u3s 3 дні тому +6

    አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ ሁሌ ስትመከሩ ይብስባችኋል በደራ በእልህ የሚሆን ነገር የለም መውሊድ ቢድአ ነው ቢድአ ደግሞ ጥመት ነው!!!!

  • @SeadaMuhamed-p5o
    @SeadaMuhamed-p5o 5 годин тому +1

    ሉላዬ እናመሰግናለን ወላሒ ስወድሽ እኮ

  • @nebiatharbutube4300
    @nebiatharbutube4300 3 дні тому +4

    Besdet yemngegnewn eht wendmoche allah true tdar ywefkachihu hagerachin selam yadrgln❤❤❤❤

  • @rabiyarabia
    @rabiyarabia 2 дні тому

    እንኳን አደረሳችሁ የምትሉት በጤናችሁ ነዉ ግን አላህን ፍሩ

  • @Rahima-pf3uy
    @Rahima-pf3uy 3 дні тому +6

    ለምኑነዉግን እኳንአደረሳችሁ😅😅😅😅😮

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed 3 дні тому +1

      እኮንሙቱብለውይሆናል

    • @Rahima-pf3uy
      @Rahima-pf3uy 3 дні тому

      @@amenaMuhammed ያሳቀኝኮሜት😂😂😂😂😂

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 3 дні тому

      ​@@amenaMuhammed😅😅😅😅

  • @user-dg6ne9xp6k
    @user-dg6ne9xp6k 2 дні тому +1

    ማሽ አላህ እንኳን አብሮ አዴረሰን

  • @ZeharaYimam-o1n
    @ZeharaYimam-o1n 3 дні тому +6

    ማሻላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FatumahFatumah-s4t
    @FatumahFatumah-s4t 16 годин тому +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed 3 дні тому +6

    መውልድ እስልምናን አይወክልም
    መውልድ ቢደአ ነው አድስ መጢ ቢደአ ❌❌

  • @sualihahmed42
    @sualihahmed42 День тому +2

    እንግዲህ ወሀብዮች ተቃጠሉ መውሊድ እንደሆነ በአለም ይከበራል👊

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 3 дні тому +6

    መውሊድ ሙስሊሙን ሁሉ አይወክልም
    ግን ሁሌ የምታቀርቡት መውሊድ አክባሪዎችን ነው ??

  • @user-fi9qk7vd7l
    @user-fi9qk7vd7l День тому +1

    ማሿአሏህ የኔ ውዶች እንኳን ለውድ ነብያችን አለይሂ ሶላቱ ወሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤ ውሀብዬች ደርሳችሁ ትንጫጫላችሁ እንጅ ገና ከዚህም በላይ እናከብረዋለን ኢንሿአሏህ መልካም መቃጠል መልካም መንጫጫት

  • @ZabeebaZabeeba-z4j
    @ZabeebaZabeeba-z4j 3 дні тому +6

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአሏ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hawaSadik-y6c
    @hawaSadik-y6c 3 дні тому +2

    ኩሉቢዳቲንደላላህወኩሊ ቢዳቲንፊናር ብሎዋል አላህ በቁራኑ እና መዉሊድ ቢዳነዉ አላህ ሂዳያዉንይሰጣቹሁ