ተቅማጥ እና ጥርስ ይገናኛሉ? ተቅማጥን ለማከም የሚረዱ ነገሮች |Does diarrhea and teeth meet? Things to help treat diarrhea

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 146

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  7 місяців тому +6

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 / 0939602927 ለማማከር 0964686464 ይደውሉ

  • @sabatesfaye7617
    @sabatesfaye7617 7 місяців тому +6

    ውይ ዶ/ር ዘመንህ ይባረክ አሁን ልጄ ያለበት ወቅትን ነው ትንትን አርገህ ያስረዳኸኝ

  • @merulove9515
    @merulove9515 Місяць тому

    ምርጥ ዶክተር ተመችተኸኛል።
    አመሰግናለሁ በቪዲዮችህ ብዙ ትምህርቶች አግቻለው

  • @azenegashkasa4940
    @azenegashkasa4940 8 годин тому

    betam Enamsegnaln Dok

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 7 місяців тому +1

    Thank u Dr for continuous support

  • @MeleyTesfay
    @MeleyTesfay 7 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe ያድርጉ ሌሎችንም ይጋብዙ

  • @AbediMan-f7e
    @AbediMan-f7e 7 місяців тому +2

    Dokter allah yakoyeh hulum temhertoche betam teru nachew enamesegenalen

  • @bizuneshal
    @bizuneshal 7 місяців тому +2

    Thank you doctor

  • @merontefera8824
    @merontefera8824 12 днів тому

    Dr fasil rejm edme yseteh

  • @genetbirhanu-e9l
    @genetbirhanu-e9l 4 місяці тому

    ዘመንህ ይባረክ ምርጥ ዶክተር

  • @DrFasilPediatrican
    @DrFasilPediatrican 7 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @Sam-ct9kv
    @Sam-ct9kv 7 місяців тому +1

    Betam teru temhrt new, thank you! Gen betam yfetnal negegerh pls Tenesh kes betel ena classical bikerm yrebshal Betam

  • @meskeremgebregiorgis6597
    @meskeremgebregiorgis6597 25 днів тому

    ❤❤❤ እናመስግናለን

  • @AbigyaSolomon-ks4ir
    @AbigyaSolomon-ks4ir 4 місяці тому

    እናመስግናለን ዶ/ር

  • @biruktawitleulseged4121
    @biruktawitleulseged4121 7 місяців тому +1

    Thank you doc for ur information

  • @firehiwotbekele-y1y
    @firehiwotbekele-y1y 7 місяців тому +1

    Dr tebareku

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe ያድርጉ ሌሎችንም ይጋብዙ

  • @SisayGetachew-b2c
    @SisayGetachew-b2c 4 місяці тому

    Doc እናመሰግናለን

  • @FikrteFentaw-g4o
    @FikrteFentaw-g4o 4 місяці тому

    ዶክተርዬ እናመሠግናለ🙏🙏🙏

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 7 місяців тому

    Thank you Doc!!!
    God be with you.

  • @seblekibatu4549
    @seblekibatu4549 3 місяці тому

    It means a lot Doc tnx

  • @getnetwrkou598
    @getnetwrkou598 7 місяців тому +1

    እናምስግናለን ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe ያድርጉ ሌሎችንም ይጋብዙ

  • @BiftuTesfaye-dr1ic
    @BiftuTesfaye-dr1ic 6 місяців тому

    Bet yasfeligegn nbr Dr thank you btm

  • @trngonegash4657
    @trngonegash4657 7 місяців тому +1

    Thank you Dr

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 7 місяців тому +1

    ለልጆቼ ምርጥ እናት እንድሆን አግዘህኛልና ከልብ አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @RaduLove-lq9jl
    @RaduLove-lq9jl 7 місяців тому +1

    Enamsgenalen doctor

  • @BirkeMekuriya
    @BirkeMekuriya 7 місяців тому +1

    Thank you

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome subscribe for more and hit notification bar not to miss new videos

  • @MartaEdosa-lw1en
    @MartaEdosa-lw1en 6 місяців тому

    Thnku❤❤❤

  • @muluworkKifle
    @muluworkKifle 7 місяців тому +1

    ተባረክ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому +1

      አሜን Subscribe ያድርጉ ሌሎችንም ይጋብዙ

  • @sofiaGirma-r9o
    @sofiaGirma-r9o 7 місяців тому +1

    አመስግናለሁ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 4 місяці тому

    እናመሰግናሀን❤❤❤

  • @TirisTire
    @TirisTire 7 місяців тому +1

    Thanks dr!! Dr lije gigi mebalehu wotobatalbmin biyadirgi yishalal?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому +2

      ግግ የሚባል ነገር የለም እስኪ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 7 місяців тому +18

    Let's go 100k

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому +3

      Thank you for your support dear🙏🙏

    • @belayneshbelta7583
      @belayneshbelta7583 7 місяців тому +1

      @@ብሩህkids enede yansebkale yemeteseten mereja beteleye new mam lehonene sewoche betam tekam new thank u agian

  • @zahrasied1375
    @zahrasied1375 7 місяців тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ❤

  • @FreweyniGebru
    @FreweyniGebru 5 місяців тому

    Yetefech Abish yhonal dekuterye

  • @KaliSami-w9l
    @KaliSami-w9l 3 місяці тому

    Selam doctor lije 6 werua new gn mekemet atwedm mekom becha new mtfelgew chgr yameta yihon?
    Thanks

  • @MunneraM-kc3mg
    @MunneraM-kc3mg 7 місяців тому

    እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥህ

  • @amanueltesfamariam1062
    @amanueltesfamariam1062 7 місяців тому

    Rejim edme ysth doc Kante bizu tenarku

  • @EyobAdisu-mh6vp
    @EyobAdisu-mh6vp 5 місяців тому

    Doctor leje arenguwade yikeznal mn larg

  • @MalakMohamed-i6r
    @MalakMohamed-i6r 7 місяців тому

    Tankew dr🙏👍

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome subscribe for more and hit notification bar not to miss new videos

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 7 місяців тому +1

    Well come dr❤❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Thank you we are always available on Monday, wensday and Friday... Subscrib and hit notification bar

  • @sidongebrezgabhier3934
    @sidongebrezgabhier3934 7 місяців тому +1

    Dr lejie 8wer ke 2 sament argewal eske ahun ters alawetam chiger alew men honew yhonal ebakeh dr melseligne cheneqegne

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @goldenhandes.7
    @goldenhandes.7 7 місяців тому +2

    ዶ/ር ስለምታቀርባቸው ነገሮች በጣም አመሰግናለሁ:ልጄ 2 ዓመቱ ነው አለርጂ ስላለው ምግብ ብዙም አይመገብም እናም ሆድ ድርቀት አለበት 3ወይም4 ቀን ድረስ ካካ አይልም በጣም ያስጨንቀዋል ምን ላድርግ?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому +2

      ስለ ድርቀት በቅርቡ ፖስት እናረጋለን እስከዛ ድረስ ዉሃ መስጠት በቀን እስከ 500 ml ፍራፍሬ እና አትክልት መሰጠት ይመከራል

  • @AbduHassen-b1x
    @AbduHassen-b1x 8 днів тому

    10 q Doctor

  • @YekanaMama-rn5ps
    @YekanaMama-rn5ps 7 місяців тому +1

    thank u dr ...kberlgn

  • @FevenGebre-p9o
    @FevenGebre-p9o 11 днів тому

    comment lisf alkuna abzagnaw altemeleseletm

  • @munaseid3636
    @munaseid3636 7 місяців тому +1

    Dr plssssss endatalfeg chenkogal lje 5 wera new atmet serche setehat gn ahun tkusat makaset alebat mastagesham bsetat yaw nat mn yshalegal 😢

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      ምክንያቱን ለማወቅ በአካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ

  • @aberamekuriaordedo1762
    @aberamekuriaordedo1762 7 місяців тому +1

    Selam Doc lije 1amet 11 weriwa. 10 weriwa jemiro yeanjet infection tebila neber ena siyamat vomiting bemareg new mijemirat beahunu demo fintitawa wedewuchi weta min timekiregnaleh?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      ሀኪም ቢያያት መልካም ነው

  • @Bilenworku-hv2op
    @Bilenworku-hv2op 6 місяців тому

    Besent gezacheu neu yemtatebut

  • @AbduHassen-b1x
    @AbduHassen-b1x 8 днів тому

    🙏

  • @adisudaba5306
    @adisudaba5306 7 місяців тому +2

    ዶ/ር በጠም አመሰግናለው የኔ ልጅ 1ዓመት ከ 5 ወር ነው። አውን ያለበት ችግር 1, አፈር እና ከሰል አበላል ምግ አይበላም 2 ጠቅመጥ የምመሰል እና ጉፈን መሰይ የምመሰል ያበዘል 3, ሰውነቱ ለይ ቡጉር ቡጉር የምመሰል እዎጠበታል። አመሰግናለው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      ምክንያቱን ለመለየት በአካል ብናየው መልካም ነው

  • @AsterAwarke
    @AsterAwarke 24 дні тому

    ሰላምነው ዶክተር ህፃናት ካካንፍጥ ሲሆን ምንድነው

  • @MignoteketemaMignoteketems
    @MignoteketemaMignoteketems 2 місяці тому

    ዶክተር ልጄ ጥርስ ሳይወጣ አንድ ዓመት ሞላው ችግር አለው

  • @TrhasYoadan
    @TrhasYoadan 7 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶር ልጄ 9ወር ሊሞላት አንድ ሳምንት ነው የቀራት
    እስካሁን ጥርስ አላወጣችም ችግሩ ምንድነው ? በሰባት ወርዋ ነው የተወለደችው ።እናም ተቅማጥ ሲኖር
    ለ9ወር ልጅ ORS መስጠት
    ይቻላል ?ስለምትሰጠን ምላሽ እና
    ትምህርት እናመሰግናለን።

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому +1

      አዎ ORS መስጠት ይቻላል የጥርሱዋ ግን ምርመራ ልፈልግ ይቺላል

  • @yeneneshhaji617
    @yeneneshhaji617 7 місяців тому +1

    Salm lant yihun doctor . Lije 16 war honiwatal mangaga Eyawatach new gin. b Kan 2 gize yasqamitatal kalru bicha nw
    jus titaqamalch hkmina mawusad Alabangi Amasaginalw

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      ሀኪም ቢያያት የተሻለ ነው

  • @ዳሩሰላም-ቘ7ጰ
    @ዳሩሰላም-ቘ7ጰ 4 місяці тому

    ረጅም እድሜ

  • @FggJki
    @FggJki 7 місяців тому +1

    👍

  • @lemlemhabtemariam7923
    @lemlemhabtemariam7923 7 місяців тому +1

    Liji bejerowa dem eyefesese new Ena hkimbna yesetuni. Altekematim . infection new Alo .bezam seenetwa jirowa akebabi yasakikatal .bezi seralin Doctor enamesganelen

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      የአንገት በላይ ሀኪም ጋር ታይታለች??

    • @lemlemhabtemariam7923
      @lemlemhabtemariam7923 7 місяців тому

      Tekilala yehxanat hkimba new Amoxicillin srub teseteche 10 ken chersa altekematim snilachew techemari lela Le 10 ken tesetat .mikir bzu aysetum eni demo bemin endet mitenekike endalebun ?????

    • @lemlemhabtemariam7923
      @lemlemhabtemariam7923 7 місяців тому

      Ahun kodawa bemulu yasakikatal ayniwa akebabi beteley bemakek tekore .....yekoda gn alwesedukatim .

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 7 місяців тому

      Leje 9 month argual gn ters alawetam gn betam yasakekewal is it late

  • @MignoteketemaMignoteketems
    @MignoteketemaMignoteketems 2 місяці тому

    ልጄ ጥርስ ሳይበቅል ዓመት ሞላው ችግር አለው

  • @SaraSarasisay
    @SaraSarasisay 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተር ልጅ 11ወር ሊሆነው ነው ጥርስ አላወጣም ምን ይሁን ?

  • @Creativeminds921
    @Creativeminds921 7 місяців тому

    ዶክተር እባክ የልጄ አፍጫ ውስጥ ትንሽ ያበጠ ነገር ይታየኛል ማታ ሲተኛ ለመተንፈስ ይቸገራል ምን ላድርግለት?

  • @abactive3324
    @abactive3324 12 днів тому

    Yet hospital new messran lmasakem
    Yen lij1.5 wora new tersi 1 new Gena yawotachew gen ahun tekmata amatal

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 7 місяців тому +1

    ዶ/ር ይኸው ልጄ ሳምንት ሆነው ተቅማጥ ከያዘው ጥርስ ማውጣት ጀምሯል ምግብ በተመገበ ቁጥር ተቅማጥ አለው ግን ምግብ በደንብ ይወስዳል ።ሰባት ወሩ ነው ሀኪም ቤት መውሰድ ይኖርብኛል ?ካካው ወደ አረንጓዴ ይወስደዋል የሩዝ ውሃ ሰጥቼው ነበር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      ሀኪም ማማከሩ አይከፋም

  • @mahidertilahun2920
    @mahidertilahun2920 2 місяці тому

    ዶ/ር እናመሰግናለን ጥርስ ልታወጣ ምልክት እያሳየች ነው ተቅማጥ አላይ ሳምንት ይሆናታል በቀን ከ3 እስከ አምስት ጊዜ ሀኪም ያዘዘላት ሽሮፕ አላስቆመላትም ጡት በደንብ ትጠባለች 5ወሯ ነው ምን ላርግላት እባክህ መልስልኝ ጨንቆኛል ድዷም በጣም ያሳክካታል

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 3 місяці тому +1

    ዶ/ር ልጄ 2 አመት ከ3. ወር ሆኗታል. ያንተ ታካሚ ናት. አሁን ለኽጭዋ ማቆሚያ የለውም. ችግር አለው??

  • @AyshaNuru
    @AyshaNuru 7 місяців тому +1

    ልጄ 5 ወሩ ሞልቶት ምግብ ከጀመርኩለት ሳምንት ሆነው እና ድርቀት አስቸገረው ወሀስ በቀን ምን ያህል ነው ሚሰጠው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      30 ml ዉሃ በቀን 2-3 ግዜ መስጠት ይቻላል በተጨማሪ fiber ያላቸውን ምግቦች መስጠት ይመከራል

  • @ናታኒም-ነኝ
    @ናታኒም-ነኝ 7 місяців тому

    🙏🙏🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome subscribe for more and hit notification bar not to miss new videos

  • @KALKIDANJONE
    @KALKIDANJONE 7 місяців тому

    ለ 5ወር ህፃን ORS ይሰጣል
    ካልወሰደ ምን ማድረግ አለብን

  • @Creativeminds921
    @Creativeminds921 7 місяців тому

    ልጄ 4 ወሩ ነው አፍጫው ውስጥ ትንሽ ያበጠ ነገር አለ ሲተነፍስ እየተቸገረ ነው እርዳኝ

  • @Habtamu-u2j
    @Habtamu-u2j 4 місяці тому

    ዶክተር ልጄ 9ወር ሆኖታል ግን ከታቺኛዉ አራት ጥርስ አዉጥታል የላይኛው ጥርስ አልወጣም ምን ይሻላል

  • @tsehayashenafi7893
    @tsehayashenafi7893 7 місяців тому

    ዶ/ር እባክህን እርዳኝ 1ዓመት ከ2 ወሩ ላይ ምግብ አቆመብኝ ምጥን በወተት እየደባለኩኝ በጡጦ እሰጠዋለው አሁን 1 ዓመት ከ6 ወር ሆኖታል ምግብ አሁንም አይበላልኝም ።
    ዛሬ ደሞ ማስመለስ አለው ግግ መስሎኝ ነበረ

  • @Habtamu-u2j
    @Habtamu-u2j 4 місяці тому

    ዶክተር ልጄ 9 ወር ሆኖታል ግን ከላይኛው ምንም ጥርስ አላወጣም

  • @meseretteshome5825
    @meseretteshome5825 7 місяців тому +1

    ዶ/ር ልጄ 3 ወር ከ 10 ቀን ሆኖታል። የሚጠባው ጡት እና የጣሳ ወተት ነው። ካካ በ 2 ቀን ወይም በ3 ቀን አንዴ ብቻ ነው ሚለው። የካካው ከለርም ሁሌ ጠቆር ያለ አረንጓዴ ነው ሽታም አለው። ሀኪም ቤት መውሰድ ይኖርብኝ ይሆን? የሚቀጥለውን ቪዲዮ በዚህ ላይ ስለሆነ እሠራለሁ ያልከው ሠፋ ያለ ማብራሪያ ለማግኘት ነዉ። አመሠግናለሁ

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 7 місяців тому +1

    ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 7 місяців тому

    የእኔ ልጅ ሰውነቱ ደህና ነው ግን ሰገራው አንዳዴ አርንጓዴ አንዳንዴ ቢጫ እና ትንሽ ንፍጥ የሚመስል ነገር ነው አምስት ወሩ ነው

  • @genetdaba8376
    @genetdaba8376 4 місяці тому

    አረ ዳክተር ልጄ 5 ወር ሊሞላው ነው ተቅማጥ ከያዘው 2 ሳምንት ሞላው ሀኪም ቤትም ወሰድኩት ባክቴሪያ ብለው ሽሮፕ እና ORS ሰጡኝ መዳኒቱ አለቀ ግን ምንም አልተሻለውም እባክር ምን ላድርግ Doctor

  • @Hulubeersuhone-dp8em
    @Hulubeersuhone-dp8em 7 місяців тому +1

    dr lije 8 wer ke 10 kenua new zare bicha 4 asmelesat tirs alawetachim min lehon yichilal?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      ምን አልአባት የምግብ አለመመቸት ሊሆን ይቺላል

  • @eyualeadmasu8018
    @eyualeadmasu8018 6 місяців тому

    10Q

  • @mekiamohammed5354
    @mekiamohammed5354 7 місяців тому +1

    Hi 3 months baby 2 3 days don't pop

  • @TeshomeShenkute
    @TeshomeShenkute 7 місяців тому

    10q

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome subscribe for more and hit notification bar not to miss new videos

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 7 місяців тому +1

    Thank u Dr for continuous support

  • @MartaTesfay-u2r
    @MartaTesfay-u2r 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @KalAbrehamKal
    @KalAbrehamKal 2 місяці тому

    ተባረክ

  • @selamawitgoshu5037
    @selamawitgoshu5037 7 місяців тому +1

    Thank you somuch doc.

  • @biruktawitleulseged4121
    @biruktawitleulseged4121 7 місяців тому +1

    Thank you doc for ur information

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome subscribe for more and hit notification bar not to miss new videos

  • @bereketrobi4796
    @bereketrobi4796 7 місяців тому +1

    I thank you Doctor

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 7 місяців тому +1

    Thanks

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 6 місяців тому

    Thanks Doc 🙏🙏🙏

  • @HanaMesfin-v7k
    @HanaMesfin-v7k 2 місяці тому

    Dr lij 7weru new tensh tensh yaskmetewale ..gen megebe yewesdal men ladreg?

  • @MignoteketemaMignoteketems
    @MignoteketemaMignoteketems 2 місяці тому

    ልጄ ጥርስ ሳይበቅል ዓመት ሞላው ችግር አለው

  • @dawitgetaneh2918
    @dawitgetaneh2918 18 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 7 місяців тому +1

    Thank u Dr for continuous support

  • @TSEgaBrhane-m5g
    @TSEgaBrhane-m5g Місяць тому

    Thanks

  • @tigisttamrat5417
    @tigisttamrat5417 7 місяців тому +1

    Thanks doctor ❤❤❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe ያድርጉ ሌሎችንም ይጋብዙ

  • @PapiKeya
    @PapiKeya 7 місяців тому +1

    Thank you doctor

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 7 місяців тому

    Thank You Dr.

  • @MignoteketemaMignoteketems
    @MignoteketemaMignoteketems 2 місяці тому

    ልጄ ጥርስ ሳይበቅል ዓመት ሞላው ችግር አለው

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 7 місяців тому +2

    Thank u Dr for continuous support

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome subscribe for more and hit notification bar not to miss new videos

  • @SenuAlem
    @SenuAlem 7 місяців тому +1

    Thanks doc

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome subscribe for more and hit notification bar not to miss new videos

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 7 місяців тому +2

    Thank u Dr for continuous support

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe ያድርጉ ሌሎችንም ይጋብዙ