ህፃናት ጥርስ ሲያወጡ ማድረግ ያለብን 5ቱ የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  5 днів тому +8

    የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 / 0939602927

    • @KindlebirkeTufa
      @KindlebirkeTufa 3 дні тому

      ዶ/ር አንደ አንድ ግዜ እጊሩና እጅ ላይ ትትንሽ ውሃ የያዘ ነገሮች ይመለልስበተል ምንድነው

    • @AmiraAli-x3c
      @AmiraAli-x3c 3 дні тому

      Dr yehechanat neser mndnaw chigeru?

    • @ayantueyasu3339
      @ayantueyasu3339 2 дні тому

      ልጄ 5ወር ሳይ ሞላ ነው ጥርስ ያወጣው አሁን 7 ወሩ ነው በጣም ያነክሰኛል ጡት ማጥባት አልቻልኩም መፈተ ካለ ንገረኝ 😢😢

    • @JemuShemsu
      @JemuShemsu День тому

      @@ብሩህkids ሰላም ዶክተር ልጄ 6 ወር ሊሞላው ነው እና ማሀል አናቱላይ በጣም እነደ ፎረፎር ነገር አለበት ፀሀይ ደሞ በሚነካው ሰአት ቦታው ይቀላል ምንድነው ማረግ ያለብኝ peless

  • @JerryNeba-o3d
    @JerryNeba-o3d 5 днів тому +18

    እኔ እሚገርመኝ Dr አይምሮዬ ላይ ጥያቄ ሲፈጠርብኝ ወዲያው ፕሮግራም ሰርተክ ትለቃለክ በጣም ይገርመኛል አመሰግናለው ተባረክ

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 5 днів тому +13

    ለምን ላይክ አርገን አናበረታታውም ይሄን የመሰለ ጠቃሚ መረጃ እየሰጠን ያየው ሰው ከ 2 ሺ በላይ ላይክ የረገው ግን 2 መቶ ተው ወገን እናበረታታ

  • @mekdiendale4620
    @mekdiendale4620 5 днів тому +7

    ከወለድኩ ጀምሮ ጊዜዬን እየጠብክ ነው የምትደርስልኝ ተባረክ😍😍😍

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 5 днів тому +5

    ሁሌ ሚገርመኝ ስለ ልጄ ጥያቄ ሲፈጠርብኝ ምትመልስልኝ ነገርስ እናመሰግናለን ዶ/ር❤❤❤

  • @elsamebrahatom7990
    @elsamebrahatom7990 5 днів тому +5

    በጣም ጥሩ እውቀት እየሰጠከን ነው ። እግዚአብሔር ይስጥህ። ረጂም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ።

  • @HewanAtakility
    @HewanAtakility 2 дні тому

    በጣም አመሰግናለው ዶክተር 🙏🙏

  • @RozaBeletew
    @RozaBeletew 5 днів тому +1

    Tebarik doctor

  • @TSEgaBrhane-m5g
    @TSEgaBrhane-m5g 5 днів тому +2

    በጣም አስፈላጊ እመሰግናለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EzedinMohammed-o8e
    @EzedinMohammed-o8e 4 дні тому

    እናማሳግናላን

  • @BIRKEM.
    @BIRKEM. 5 днів тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር የኔ ልጅ አንድ ዓመቱ ነው ግን ምንም ጥርስ የለውም

  • @cherumezegebu1075
    @cherumezegebu1075 3 дні тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Selamtadese-c5o
    @Selamtadese-c5o 3 дні тому

    አናመሰግናልን ደ/ር
    ልጀይ 7አመቱ ነዉ የላየኛዉ ጥረረሱ አወለቀ አና 3ወረሆነዉ አልበቀለም በምን ምክንያት ሊሆንይችላል

  • @hadaskebrom3974
    @hadaskebrom3974 4 дні тому

    Thanks doctor please can you make video for nasal polyps Thanks

  • @MahiderSolomon-e7s
    @MahiderSolomon-e7s 3 дні тому

    Enamesegnalen

  • @eyueyu2786
    @eyueyu2786 2 дні тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ 3 ወሩ ያለንበትንም አካባቢ በጣም ብርዳማ ቦታ ነዉ ግን ልጄ እጅና እግሩ በጣም ነዉ የሚልበዉ ምን ይሻላል እባክ መልስልኝ 🥺

  • @RahelGech
    @RahelGech 5 днів тому +1

    Tank u doc. Tebarek!!

  • @Naju-f3e
    @Naju-f3e 4 дні тому

    Thanks alot

  • @senayt1822
    @senayt1822 4 дні тому

    ሰላም ዶክተርየ እንዴት ነህ ብዚ ነገር ነዉ ካንተ የምማረው በጣም አመሰግናለሁ ለኛ ወላጆች እቤት ሆኖ ሰልጆቻችን ተከታትለን ችግራቸውን እንድንፈታ ሰለረዳከን thank you ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 2ወር 17 ቀን ሆኖታል ከ40ቀኑ ቡሃላ ቁርጠት አለበት በተለይ ሰሞኑን የ2ወርቸከ13ቀን ክትባት ቡሃላ በጣም ያለቅሳል ጡት ለማጥባት ጅዋጅዌ እያደረኩ ነዉ የሚጠባው በዛላይ ደረቴ ላይ ሲሆን ይሻላል እጂ ካቀፍኩት በጣም ነው የሚለቅሰው ሆዱም ይጮካል ፈስም አለበት መፍትሄ ያልካቸው ከዚህ በፊት ሰርተውልኛል አአሁን ግን ግዜዊ ዝም ያደርገዋለወ ግን ሊተወው አልቻለም ምምን ላድርግ ዶክተርየ እበሰክህ መልስልኝ

  • @HiwotMebratu-c6q
    @HiwotMebratu-c6q 5 днів тому +1

    Thank you doctor

  • @MekdiNigusse
    @MekdiNigusse 5 днів тому +1

    Big respect dr

  • @MekdesMelese-t2w
    @MekdesMelese-t2w 5 днів тому

    ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @BereketTekle-k4t
    @BereketTekle-k4t 5 днів тому +1

    Dr Tebarek

  • @zinashayele303
    @zinashayele303 5 днів тому

    እናመሰግናለን እውቀትህ ይባረክ❤❤

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 5 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @HannaBekele-wz7jy
    @HannaBekele-wz7jy 5 днів тому

    ተባረክ ዶክተር ❤❤❤❤

  • @salihatasrar6033
    @salihatasrar6033 5 днів тому +1

    Sle injeranat toto video sraln ,ena snastegnachew be jerbachew bcha mehonu be kirtsu lay effect yelewm

  • @Menar4573
    @Menar4573 5 днів тому

    Thanks doctor ❤

  • @asratmaki2572
    @asratmaki2572 5 днів тому

    ሰላም ዶ/ር የእኔ ልጅ ከተወለደ ጀምሮ ነው ጥርስ ያለው እናም ይህ ነገር ችግር የለውም? ለቀጣይ ለሚወጡት የወተት ጥርስ ችግር የለውም? የወለድኩበት ሆስፒታል ችግር እንደሌለው ነው የነገሩኝ ልጄ አሁን ላይ አምስት ወር ሊሞላው ነው አመስግናለሁ ።

  • @eshetneshdegefu
    @eshetneshdegefu 2 дні тому

    ዶክተር እንዲት ነህ ጥርስ ሲያበቅሉ ጉንፋን እና ሳል አለው

  • @genetkebede4812
    @genetkebede4812 5 днів тому

    በምን ቃል ላመስግንክ ዶክዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejatOmer-d7j
    @NejatOmer-d7j 5 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተር የኔ ልጀ 1አመት ከ3ወሯ ነው ግን 4 ጥርስ ብቻ ነው ያበቀለችው ችግር አለው ወይ

  • @henokJob
    @henokJob 5 днів тому

    ሰላም ዶክተር ልጄ 6 ወር ከ10 ቀኑ ነው እናም ከጥርስ ጋር በተያያዘ ያልካቸው ነገሮች ይታዩበታል በተጨማሪም ግን እንቅልፍ በየ 20 እና 30 ደቂቃም እንቅልፍ ያስተኛዋል እናም ከጥርስ ማብቀሉ ጋር የተያያዘ ከሆነ ብታስረዳኝ ዶክተር በተያያዘ ስለልጆች ስለምትሰራልን ሁሉ በጣም ማመስገን እፈልጋሁ

  • @TigistWorku-t8b
    @TigistWorku-t8b 5 днів тому

    ዶ/ር ስለምትሰጠን ት/ት እግዚያብሄር ይስጥህ ዶ/ር ልጄ 11 ወር ነው ሲተኛ በሆዱ ነው ሲወለድ ኪሎው 3.4 ነበረ ከወለድኩ በሃላ ለረጅም ግዜ ታምሜ ሀኪም ቤት ነበርኩ በዛ ምክንያት ፎርሙላ ወተት ነበረ ሚጠቀመው በዚህ መሀል ኪሎው ቀነሰ ት አሁን ግን ያንተን ት/ት እየተከታተልኩ ብመግበውም ኪሎው ሊስተካከልልኝ አልቻለም ፡፡ እናም ዶ/ር አንተጋር ልምጣ ወይስ ምን ትመክረኛለህ አሁን 11 ወር ነው 7.4 ነው ኪሎው

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 5 днів тому

    ዶር.ተጨንቂያለው መልስልኝ ልጆች የሚፈዙት አልፎ አልፎ ለምንድን ነው? ትላንት አጋጣሚ ስልኬን ስጎረጉር በጣም የሚፈዙ እና ቶሎ የማይመለሱ ልጆች የሚጥል በሽታ እንዳለባቸው ይጠቁማል ይላል የሆነ ማብራሪያ ንገረኝ ዶር.እባክህ

  • @nuriyamohammed840
    @nuriyamohammed840 5 днів тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄ ተመልሶልኛል

  • @HaymiBeshane
    @HaymiBeshane 3 дні тому

    እንዴት ነኽ ዶክተር ልጄ 10ወሩ ነው ምንም ጥርስ አላወጣም ቫይታሚን D ይወስዳል

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg 5 днів тому

    ዶክተርዬ ልጂ 5ወሯ ነው ሁለት ሳምንት አለፋት ካካዋ አርጓዴ ከሆነ ምን ሊሆን ይችላል ምክያቱ አመስግናለሁ

  • @kalkidanWossen
    @kalkidanWossen 2 дні тому

    Dr. Cv lekialew am a mom looking for a job desperately.

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 5 днів тому

    ዱክተር በፈጠረህ መልስልኝልጅ6ወርነዉ ፀጉሩ በጣም ይረግፋል ያሳክካታል ምን የሁን ምክኒያቱ ምን ልጠቀመልላት ካላስቸገርኩህ መልስልኝ

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 5 днів тому

    tnx

  • @BeynSolemun
    @BeynSolemun 5 днів тому

    Enamesgnalen doctor 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TsionAsasie
    @TsionAsasie 5 днів тому

    selam Dr yene lij 6 werua nw tekimat kejemrat 1 samnt honat eskahun alekomm anit yalekew ayint nw tekimatua mn laderg

  • @semiraahmde5457
    @semiraahmde5457 5 днів тому

    Plz dr leja 10 weru nwe terese ylweme hemmu gene alwe

  • @salihamohammed-c5k
    @salihamohammed-c5k 5 днів тому +2

    እኔ ስወለድ ጥርስ አውጥቼ ነው የተወለድኩት ልጄ ግን 8 ወር ሆናት ግን የለም

  • @HjxJjc
    @HjxJjc 5 днів тому

    ልጅ 1 አመት ልሞላት 20 ቀን ተርፋታል ጥርስ አላወጣችም❤

  • @elsiwinner6817
    @elsiwinner6817 5 днів тому

    ከፍ በል ዶክተር እውነት ብዙ አስተማርከኝ

  • @efrataluel
    @efrataluel 5 днів тому

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ

  • @LEYLASABIR-nh6dc
    @LEYLASABIR-nh6dc 4 дні тому

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmanAweke-n2d
    @AmanAweke-n2d 5 днів тому

    የጥያቄ መልስ ሁሉ አንተጋ አለ

  • @AlimaKasim-v4z
    @AlimaKasim-v4z 5 днів тому

    ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @UmmuMahi251
    @UmmuMahi251 5 днів тому

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጀ ሁለት አመት ከአምስት ወሩ ነው ግን አያወራም እናም ኖኖኖኖኖ ያበዛም እግሊዘኛ ፊደል እና አረበኛ ፊደል ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ይቆጥራል ግን ማማ ይህን ስጭኝ አይልም የሆነ ነገር ከፈለገ እህ እህ እህ ብቻ ነው በምልክት የሚለው የማስተምረውን ነገር ቶሎ ይይዛል ማሻ አላህ ግን የሆነ ነገር ሲፈልግ ለምን ቃላት አላወጣ አለኝ ቆሻሻ ጣል ጫማ ልበስ ስለው ይታዘዛል በብዛት ግን ኖኖኖኖ የሚል ቃል ያበዛል ወደ እናንተ እንዳላመጣው ውጭ ነኝ እዚህ ችግር የለውም በሂደት ያወራል ይሉኛል

  • @BeruktawitGoytom
    @BeruktawitGoytom 5 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተር 🇬🇧 ነው የምኖረው እና መጣም እከታተልህ አለሁ ዶክተር ልጀ 6 ወሩ ነው እና ሲተኝ his shaking his head ለምድነው በእመቤቴ አስረዳኝ

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 5 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 5 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 5 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @endalklisan9459
    @endalklisan9459 5 днів тому

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏