የእናት ጡት የወተት መጠን ለመጨመር የሚረዱ 10 መሰረታዊ ነገሮች | Dr. Fasil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 479

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  7 місяців тому +37

    👨‍⚕️ ለልጅዎ ሕክምና ለማድረግ 0984650912 ላይ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ለማማከር ከፈለጉ 0964686464 ላይ ደውለው ይጠይቁ

    • @honey_josiana1397
      @honey_josiana1397 7 місяців тому +1

      ልጆጄ ፡ መንታ ናቸዉ 4ወራቸዉ ፡ ነዉ ፡ እንደወለድኩ ፡ ጡት በበቂሁኔታ እንዲያገኑ እና ሁለቱም ፡ እኩል እንዲጠቀሙ ፡ በማለት እያለብኩ በደንብ እሰጣቸዋለዉ አሁን ጡጦዉን ፡ ለምደዉ ጡቴን እምቢ አሉ ፡ ታልቦ ካልሆነ አይጠቡም ለማስለመድ ምን ላድርግ

  • @ewnetmehary2558
    @ewnetmehary2558 7 місяців тому +3

    ዶ/ር የምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም ጠቅመውኛል አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому +1

      Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ እናመሰግናለን

    • @ewnetmehary2558
      @ewnetmehary2558 7 місяців тому

      ቤተሰብ ነኝ

  • @EsuBalew-zv1hy
    @EsuBalew-zv1hy 4 місяці тому +10

    ዶክተርዬ የጨቅላ እፃናት ሆድ መጮ ምንድነው እባክ እሱን ስራልን

  • @zizi-db7tt
    @zizi-db7tt 7 місяців тому +26

    የምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም ችግር ፈቺ ለወላጆች እረፍት የምትሰጥ በጎ ዶ/ር ነህ እውቀትህን አሏህ ይባርክልህ!!ከተቻለህ ለመመለስ ጥያቄ ነበረኝ? ልቼ ከተወለደችበት ቀን ጀምሮ ታስነጥስ ነበር ኖርማል ነው ብለውኝ ወደቤት ገባሁ እኔን ቶንሲል አሞኝ ነበር ወደሷ ተላልፎይሁን ተባባሰባት ታስላለች ጡቴን ትስባለች ግን ሙሉበሙሉ አትውጠውም በጎን በጣም ታፈሳለች ጡጦ በጎን እሰጣት ነበር ወተቱን ስለቀየርኩት ይሁን አላውቅም ቆቅ ይላታል አትጠጣውም ትተፋዋለች የ45ቀንለክትባት ስወስዳት ቶሎቶሎ አጥቢያት አለችኝ አሁን በ3ቀን አንዴ በጣም ታስመልሳች በፍንጫዋ ሁላ ይመጣል ጡቴን ሁሉስትጠባ አልፎቆቅ ይላት ጀምሯል ምንላርግላት አሁን2ወሯነው!!

    • @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
      @እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 7 місяців тому +4

      ወተቱን ለምን ቀየርሽ መጀመሪያ የሰጠሻትን ወተት ስጫት የኔም ልጅ ቀይሬበት ሰላሙን ነስቶት መልሼ የመጀመሪያውን ስሰጠው ወደ ዱሮ ማንነቱ ተመለሰ ጡትሽ ደግሞ አመጋገብሽን አስተጠካክይ ንፅህናዋን በስነ ስረዓት ጠብቂላት ዳይቨርስ በየ ጊዜው ቀይሪ ገላዋን እጠቢያት ልጆች ንፅህናቸው ካልተጠበቀ ልክ እንደ ነፍሰጡር ሴት ነው የሚያደርጋቸው አንችንም አሏህ ያሽርሽ ውዴ

    • @hamidishak7291
      @hamidishak7291 21 день тому

      ዶ/ር ፋሲል የሰራሀቸው ትምህርቶች በጣም ትምህርታዊ ናቸው ::ባለቤቴ ጆሮ አልሰጥ ብላኝ በየሳምንቱ የቆርቆሮ ወተት አምጣ እያለች ነበር አሁን video ካየች ቡሀላ አረፍኩኝ

  • @LikeeFersha
    @LikeeFersha 7 місяців тому +1

    ዶክተር ፈጣሪ ይባርክኸ በጎ ነገር ነኽ ስታወራም ሰታስተምር ጥሩነትኽ ይታያል

  • @Fady-xu8zj
    @Fady-xu8zj 7 місяців тому

    d/r በጣም እናመሰግናለን መጣም ወሳኝና ጠቃሚና ችግርን የሚቀርፍ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg 3 місяці тому +1

    በጣም እናመስግናለን

  • @konjokonjo9808
    @konjokonjo9808 7 місяців тому +1

    የምፈልገውን መረጃ ነው ያገኘሁት ። እናመሰግናለን Dr

  • @HarnetTesfaye
    @HarnetTesfaye 25 днів тому +1

    በጣም ግሩም ነዉ ምትሰጠን ት/ት እግዚኣብሔር ስራህን ይባርክል🙏🙏🙏

  • @meseretalemayew404
    @meseretalemayew404 4 місяці тому +1

    አመሰግናለው ዶ/ር በርታ ጥሩ ገለፃ ነው

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 7 місяців тому

    ተባረክ ጥሩ እውቀት ነው የምትሰጠው።

  • @addishiwotmerha1005
    @addishiwotmerha1005 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ እናመሰግናለን

  • @WongelawitThomas
    @WongelawitThomas 7 місяців тому +7

    በቁላሉ በቴክኖሎጃ በመታገዝ ይህን የመሰለ እጅግ ጠቃሚ መረጃ ማግኘት መቻል መነሻ ምንጩ Dru ነው ስለዚህ በርታ ጠንክር ልንለው ይገባል ❤በርታ!!

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 7 місяців тому +32

    ብዙ ቻናሎች አይቻለሁ ነገር ግን ብሩህ ኪድስ ቻናል የተሻለና አጠር ብሎ ብዙ 'ኳሊቲ' ያለው ነው። ለጥረትህ እግዚአብሔር ይሥጥልን። ወገን ግን 'ላይክ' ማድረግ ለምን እንደሚሰቀጥጠን ሊገባኝ አልቻለም 😂 ያው ልባችን ጥሩ መሆን እንዳለበት ማሣያ ነው።

  • @areguendredamtewo8412
    @areguendredamtewo8412 2 місяці тому

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @enatealeme9926
    @enatealeme9926 2 місяці тому

    በጣም የጨነቀኝን ነገር ነው ያቃለልክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Elfe.w23
    @Elfe.w23 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን Dr እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hawibirhanu7380
    @hawibirhanu7380 7 місяців тому +2

    Respect 🙏 Dr ke wuddu gize legna mesxeti tiliq ngr nw

  • @SelamTsige-xh5lk
    @SelamTsige-xh5lk 7 місяців тому +1

    Tnx Dr ytut watt kachen waferam yamhal nger ale

  • @emanemu5322
    @emanemu5322 Місяць тому

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትስጠን ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ

  • @AlemneshBezabih
    @AlemneshBezabih 8 днів тому

    በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @HermellaAssefa
    @HermellaAssefa 23 дні тому

    Thank you kebejibelay mereja new yesethen

  • @yemenashumamo8278
    @yemenashumamo8278 7 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥህ

  • @mtube9920
    @mtube9920 7 місяців тому +1

    ተባረክ በውነት ሰሰው አገር እዴት እደጠቀምከኛ ምን ልበልክ ዶክተር እድሜክ ይርዘም

  • @gggu5782
    @gggu5782 7 місяців тому +1

    መሸአላህጎበዝ ነህ እናመሰግናል በርታ ልወልድነውና ገናያየውህነው ጥሩምክርነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ እናመሰግናለን

  • @Fetiha-e8t
    @Fetiha-e8t 8 днів тому

    ዶክተርበጣምእናመሰግናለን

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 7 місяців тому +1

    እኔ በአንተ በጣም ነው ያተረፍኩት እድሜ ይስጥህ ክበርልኝ 🙏🙏🙏

  • @tsebaotzewdu
    @tsebaotzewdu 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 7 місяців тому

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣ እግዚአብሔር እውቀትህን ይባርከው

  • @ElzabatGebre
    @ElzabatGebre 7 місяців тому +1

    Dr ene tute chafu duldum silehone ayeyazilachewm Albe new betuto yematebat eyen madrge chigir yenorew yehon ??????

  • @RahelGech
    @RahelGech 7 місяців тому +1

    Thanks doctor! Enamesegnalen ewketihin yibarkilih!!

  • @TigsetAsefa
    @TigsetAsefa 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ d/r ስወልድ ይጠቅመኛል

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ እናመሰግናለን

  • @woinshetayele2170
    @woinshetayele2170 7 місяців тому +1

    ክብር ይስጥልን

  • @AbduMohammednur-to5rp
    @AbduMohammednur-to5rp 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @SELAMAWITWORKU-yz4xk
    @SELAMAWITWORKU-yz4xk 6 місяців тому

    Dr በእዉኑት ጥሩ ምክር ነዉ ተምረንበታል

  • @RutaGatachew
    @RutaGatachew Місяць тому

    እድሜ ይስጥልን ዶክተር

  • @meseretgetachew-yd2cc
    @meseretgetachew-yd2cc 3 місяці тому

    እናመሠግናለን

  • @RuthMarkos-qm3mn
    @RuthMarkos-qm3mn 4 місяці тому +2

    የእኔ ቆንጆ አንተ ትክክለኛ ዶክተር ነህ ማለቴ ትመጥናለህ መክሊትህ ነው በጣም ነው ደስ የሚለው ሁሉም ትምህርትህ ምናለ የእኛ ቤተሰብ በሆንክ ወይም የሰፈራችን ልጅ የበለጠ እንድንጠቀም

  • @amiram.6620
    @amiram.6620 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን Doctor ❤

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 7 місяців тому +2

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ነጭ ሽንኩርት፣ ሀባብ፣ ኦትስ በጣም እሚከርም ነው በተለይ ነጭ ሽንኩርት

  • @HayatMifta-e1m
    @HayatMifta-e1m 7 місяців тому +1

    Enamesgnaln doctrye 🙏🙏yewnte aniten alemamsegn berasu nefugint new

  • @ELSABETHKEBEDE-fz9rc
    @ELSABETHKEBEDE-fz9rc 7 місяців тому +1

    Thank you so much Doctor .

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ እናመሰግናለን

  • @meseretabera2368
    @meseretabera2368 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነወ ዶክተር

  • @HaimanotElias-em4wc
    @HaimanotElias-em4wc 16 днів тому

    Ewnet tileyaleh fetari edmehin yarzimlin

  • @MiskJemal
    @MiskJemal 7 місяців тому +1

    ዳክተር በጣም አመሰግናለሁ

  • @FrezerSeid
    @FrezerSeid 7 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ምክር ነው።ለማለብ ምንም የለውም ምን ላድርግ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ እና ሁሉንም ተግባራዊ ያድርጉ

    • @mikyasfekadu1945
      @mikyasfekadu1945 7 місяців тому

      Yenam ? Niwe menladerg

  • @munaabdelwahab523
    @munaabdelwahab523 7 місяців тому +1

    Thank you Doctor May ALLAH Gives your Reward for you.

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому +1

      You're very welcome dear 🙏 subscribe for more!

  • @VeraAmor-t5r
    @VeraAmor-t5r 7 місяців тому +1

    Emtgerm seaw Nak mekenaytum ahun eyechnakgn naber amsgenalew Dr tebark ❤❤❤❤❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome dear 🙏 subscribe for more!

  • @BetiKef
    @BetiKef 2 місяці тому

    thanku doctor tebrek😊

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq 7 місяців тому

    ዋው አናመሰግናላን ዶክተር 🙏

  • @MahletSeged-tr8ym
    @MahletSeged-tr8ym 7 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር የእናት ጡት ወተት ለመንታ ልጆች በቂ መሆን ይችላል

  • @sissis2758
    @sissis2758 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር
    ሽትሲቀየር ምዲነዉ ምክናቱ ብጫ የሚሆነዉ

  • @ephremderejewammi
    @ephremderejewammi 7 місяців тому

    አመሰግነናለው ዶክተር በጣም አጨንቆኛ ነበር

  • @MesefenTemesgenAndeno
    @MesefenTemesgenAndeno 7 місяців тому +1

    Thanks four ur message ❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ እናመሰግናለን

  • @ErahmetMuhammed
    @ErahmetMuhammed 7 місяців тому

    እናመሰግናለን አይዞህ ጠክር 16:16

  • @MuluAbay-uc7ni
    @MuluAbay-uc7ni 7 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @ermiasgetahun9391
    @ermiasgetahun9391 День тому

    እናመሰግናለን ደኩተር

  • @bezawitgelaw4974
    @bezawitgelaw4974 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome dear 🙏 subscribe for more!

  • @michealtaye
    @michealtaye 7 місяців тому +1

    It helps a lot thankyou!

  • @Tsigegetiye16
    @Tsigegetiye16 11 днів тому

    Tebarkelin

  • @yeneneshhaji8760
    @yeneneshhaji8760 7 місяців тому +2

    Enamasaginaln doctor
    Ebakih lijje 15 Warwa nw Waha bachirash mamatat Atifaligim min timakirngalk

  • @SelamawitZemene
    @SelamawitZemene 2 місяці тому

    ዶክተር ተባረክ

  • @semiradagie7301
    @semiradagie7301 7 місяців тому

    ዶክተር አላህ ይጨምርልህ

  • @tasif179
    @tasif179 7 місяців тому +1

    Thanks so much, Dr. Fasil.

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome subscribe for more videos

  • @azebbaraki1922
    @azebbaraki1922 7 місяців тому

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 3 дні тому

    Thank you so much Dr. this really important information it will helping me🙏🤍

  • @TTt-f7l
    @TTt-f7l 7 місяців тому +1

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @tenagneworqtenu448
    @tenagneworqtenu448 7 місяців тому +1

    Its very important info . Thanks Dr

  • @yoyoas2939
    @yoyoas2939 7 місяців тому +1

    Excellent Dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      🙏🙏🙏

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ እናመሰግናለን

  • @HawiAssefa
    @HawiAssefa 7 місяців тому +1

    Doctor bacteria yalebachew hitsan lij endet makem endalebin video siralgn please

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      ጥያቄውን ግልፅ ቢያረጉልን?

  • @TitaBancayhue
    @TitaBancayhue 2 місяці тому

    Dokter esti sile alarjik asredan betam techegerku

  • @MohammedAddis
    @MohammedAddis 4 місяці тому

    Quick a useful content to many Ethiopian diaspora who are not that good in English and not have sufficient healthcare. Keep up the good work! Excellent content!

  • @TsehayAlemayehu-xg5pi
    @TsehayAlemayehu-xg5pi 2 місяці тому

    ዶክተር ለኛለእናቶች ብዙ ነገር እንድናቅ አድርገህናል እረጅም እድሜ ይስጥልን የኔ የዛሬዉ ጥያቄ ልጄ አራትወር ከአስራአምስት ወርነች የምትጠጣዉ የጣሳ ወተትነዉ ከትላንትጀምሮ ካካዋ ጠቆረብኝ ምላድርግ ቀናምላሽእጠብቃለዉ

  • @shewitmebrahtom8504
    @shewitmebrahtom8504 Місяць тому

    Thank you dr. ke welid bohala multivitamin(e.g pregna mom) mewised chigr alew?

  • @taituabdisa4943
    @taituabdisa4943 7 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ዶር ከዚሁ ጋር በተያያዘ እንደወለድን ጡጥ ስናጠባ ለሚያመን ነገር ትንሽ ነገር ብትለን በተለይ የመጀመሪያዎቹ 3 ሳምንታት ጡት ማጥባት በራሱ ሌላ ምጥ እስኪመስል ድረስ ነው ህመሙ እዚህ በውጪው አለም ቀድመው ክሬም ነገር ይሰጡናል በተለይ የመጀመሪያ ልጅ ስንወልድ ሁሉም ነገር አዲስ ስለሚሆን ህመሙ በራሱ ይረብሻል እና ጡት ማጥባትና ህመሙ ከነመፍትሔው የሆነች ነገር ብትለን።

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому +1

      Coming soon...

    • @taituabdisa4943
      @taituabdisa4943 7 місяців тому +1

      @@ብሩህkids ስለፈጣን ምላሽህ እግዚአብሔር ያክብርልን።የጡት ጫፍ ህመም እና መሰነጣጠቅ ፣ ማቃጠል ፣ ትንንሽ እብጠት በጫፉ ዙሪያ ሲሆን በተለይ የወለድን ሰሞን ስናጠባ የሆድ ቂርጠቱ እራሱ ይከብዳል እናም ከላይ የጠቀስኳቸው ምክነያቶች አንዳንዴ ኢንፌክሽን ሊያመጡ ይችሉ ይሆን?
      አመሰግናለሁ ዶር

  • @አሀዱንአሀድ-ለ9ጰ
    @አሀዱንአሀድ-ለ9ጰ 7 місяців тому +2

    ሠላምዶክተርለምትሠጠውጠቃሚትምርት በጣምአመሠግናለሁ እኔልጀአመትከሶሥወራነውቁማመሄድአችልምትቆማለች መዘግየቷችግርያመጣልወይ ጤነኛናትሌላችግርየለበትም ግንብዙጊዜአዝላታለሁእሠውቤትሥለመሠራ ሥራሥይዝ ሁሌምአዝያትነው ችግርያመጣልወይ ጡቴን አጠባታለሁ ምግብየተለያየአታክልትምእራላታለሁማብራሪያብትሠጠኝ

  • @ruthtadesse8705
    @ruthtadesse8705 10 днів тому

    Tank's alot

  • @selamasmare3958
    @selamasmare3958 7 місяців тому +1

    Thank you! Dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome subscribe for more 🙏

  • @ሱሱነኝእሙኻሊድ-ሸ2ጀ
    @ሱሱነኝእሙኻሊድ-ሸ2ጀ 5 місяців тому

    እናመሰግናል ዶክተር

  • @yeMoslemYouTube
    @yeMoslemYouTube 7 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @MetiYemareal
    @MetiYemareal 7 місяців тому +2

    Enamsegnaln dr

  • @shalom897
    @shalom897 7 місяців тому +2

    ሰላም ዶክተር ልጄ ሶስት አመት አልፏታል የእንቁላል አለርጂ አለባት አንዳንዴ ስትበላ ምልክት ያሳያል አልፎ አልፎ ብትበላ የከፋ ጉዳት አለው ወይ ?በጣም ስላሳሰበኝ ነው

  • @ayniabrsh9295
    @ayniabrsh9295 7 місяців тому +1

    Thank you

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      You're very welcome dear 🙏 subscribe for more!

  • @yemariyamnigatu3102
    @yemariyamnigatu3102 4 місяці тому

    Enameseginalen dokter tebarek

  • @dagmawitchane5700
    @dagmawitchane5700 7 місяців тому +1

    Slemseten merja enamesegnalen

  • @mekdelawitamanuel
    @mekdelawitamanuel 7 місяців тому +1

    Dr ye electric malebiyaw le tut side effect yelewum? Le merejaw betam enamesegnalen!

  • @HadraH-zk8xm
    @HadraH-zk8xm 3 місяці тому

    ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 7 місяців тому +1

    Edime ke tena ga yistih dr

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ እናመሰግናለን

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 7 місяців тому +1

    ❤❤❤
    እናመስግናለን

  • @mihertmamo8888
    @mihertmamo8888 2 місяці тому

    Am proud of you dr fasil you are blessed

  • @hayatjemal822
    @hayatjemal822 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር❤

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 7 місяців тому +2

    Thank U Dr

  • @abdrzakdino4131
    @abdrzakdino4131 5 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ በእዉቀት ላይ እዉቀትን ይጨምርልክ ንግግርክ በራሱ አንጀትንያርሳል ገና ዛሬ ነዉ ያየዉክ

  • @AbebechBulto
    @AbebechBulto 7 місяців тому +1

    Dr.I wish long life 🙏🙏🙏🙏

  • @tube5169
    @tube5169 7 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @elsabetdokemo5869
    @elsabetdokemo5869 7 місяців тому +1

    Tebarcke betame talke sera nwe eysracke yalkwe k USA ❤

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ እናመሰግናለን

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 6 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው

  • @RuthHailegebreal
    @RuthHailegebreal 7 місяців тому +2

    ሰላም ዶክተር ስለምታቀርባቸው ነገሮች በጣም እናመሰግናለን የምጠይቅህ ጥያቄ ከወለድኩ 4ወር ሆኖኛል ጡቴ ብዙም የለውም ልጄ ወደ ጡጦ አደላብኝ ከዚህ በኃላ የጡት ወተት መጠን መጨመር ይቻል ይሆን

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  7 місяців тому

      ጡት በደንብ የሚጨምረው ልጅ በደንብ ስስበው ነው እስኪ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት

  • @menenbirhanu4676
    @menenbirhanu4676 7 місяців тому

    Selam doctor. Ebakih konjo cereal products bitasawikegn ameseginalew

  • @eskutube137
    @eskutube137 7 місяців тому +1

    Thank u dr ❤background music kenes bile