አነጋጋሪ የኢቢኤስ የመስቀል ክልከላ ሐና ምስጢሩን አፈነዳችው | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
    #Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
    Subscribe for more ashruka videos
    ashruka channel : / @ashruka
    ashruka Media : / @ashrukamedia
    ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
    ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
    ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
    የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
    ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
    ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
    ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
    ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
    ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ashruka
    @ashruka  3 роки тому +713

    መስቀል ሐይላችን ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው
    አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ::
    ምንጭ: የዘውትር ጸሎት
    .....*****.....

  • @asniethiopia7749
    @asniethiopia7749 3 роки тому +131

    የመስቀሉ ፍቅር የገባቸው እመቤታችን አለች ከጎናቸው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    በአረብ ከነማህተማችሁ የምትሰሩ እጅ ወደላይ በሰው አገር በሙስሊም ሳንገፍ ጾመን አስቀድሰን ከነማህተማችን እየኖርን በአገራችን በማይረባ ሚዲያ ማህተም ማስበጠስ ምን የምሉት ነው እኔ ስለተዋህዶ ሀይማኖት ስርአቴ ዝም አልልም ማህተማችን መለያችን ክብራችን እምነታችን ነው

    • @rakitrex4112
      @rakitrex4112 3 роки тому +1

      እኔም አለው ከነመስቀሌ መቼ ትዝ ብሎአቸው በዚ በዚማ የተባረኩ ናቸው ለጥምቀት ታቦት ሳይቀር አዙርን ገብተናል 🙏

    • @broreal
      @broreal 3 роки тому

      RIP general abebaw

    • @ሲነኝአባቷዋናፋቂ
      @ሲነኝአባቷዋናፋቂ 3 роки тому +2

      ለሃይማኖታችን ወደ ሃላ የለም ወገኔ ይብቃህ ንቃ

    • @raheelworku2916
      @raheelworku2916 3 роки тому

      አኔሊባኖስነኚ ከነማህተቤነኚ ስዎቼም ክርስቲያን ናቸ ሌላምመስቀልገዝተው ስተወኛል አናምበሀይማኖታችን ድርድርየለም።

    • @user-ry6ny1il9w
      @user-ry6ny1il9w 3 роки тому +1

      እኔም 👌

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 3 роки тому +160

    መስቀል ሀይላችን ነው➕ መስቀል መዳኛችን ነው➕ መስቀል ቤዛችን ነው ➕አይሁዶች ይክዱታል እኛ ግን እናምንበታል ያመነውም ድነንበታል➕✔💚💛❤✔➕💒❤✔።

    • @sawrtysaerty7253
      @sawrtysaerty7253 3 роки тому +1

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

    • @ana8712
      @ana8712 3 роки тому

      ena megermege meskelu newe lasewe legoche belo yetesekelewe weyse eyesus newe ayenachehune yekfetelachehu yemgerm newe

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +159

    የማንም እምነት ና የእምነት ቦታቸው መከበር አለበት ደሞ ግዴታም ነው እምነት ማለት ሕይወት ማለት ነው ሀኒቾ የኔ ልዕልት 😘

    • @የሕይወትገፅ
      @የሕይወትገፅ 3 роки тому

      ሠላም ጤና ያብዛላችሁ የዋናዛ ልጆች ቤተሰብ አደረጉኝ የበፊቱ የቱቤ ተዘጋቢኝ😥😢😢የስደት ቂሪሴ ዪተብ በቻ ነገር ግን መኔ ዋጋአለው አጠሁት😭😥🤭በዚህ ኑልኝ😘😍

  • @tube7296
    @tube7296 3 роки тому +178

    እኛም በሂጃባችን ክርስቲንም በመስቀሉ አንደራደርም

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 роки тому +222

    እኔ ከየ ebc ውጥቸለው እናነትስ ?
    በአይማኖት ቀልድ የለም
    የማነም እምነት ሊነካ አይገባም።

    • @እትጌጣይቱ
      @እትጌጣይቱ 3 роки тому +1

      እኔ ቆይቻለሁ

    • @elsatwealde7949
      @elsatwealde7949 3 роки тому +2

      እኔም unbscribe አድርጊያለሁ

    • @አፀደ
      @አፀደ 3 роки тому +1

      እውነት ነው እኔም ወጥቻለኩ

    • @meronkedir2325
      @meronkedir2325 3 роки тому +1

      Enam

    • @tiruyatube705
      @tiruyatube705 3 роки тому +1

      ድሮም ሰብ አላረኩም ግን ፕሮግራማቸውን አንዳንዱን።አያለው በተለይ ቅዳሜን ከሰአት እና እንተዋወቃለን ታገቢኛለሽ። እና ስለ ስለ ጤናዎ

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz 3 роки тому +132

    እኔ ሙስሊም ነኝ ። ግን የማንንም ሀይማኖት እዳከብር ሀይማኖቴ ያዘኛል ስለሆነም በሂጃቤ እደማልደራደርው ሁሉ መስቀል አደርጉ ብዬ ደሞ አልቀዋወምም፣፣ ስለዚ EBC ይህንን ሀይማኖት ነክ ነገሮችን ማቆም አለበት።የሀይማኖት ትንካሳ መቆም አለበት፣፣፣፣፣፣

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 3 роки тому +325

    ማህተባችን ማንነታችን ነው
    ማህተባችን ሂወታችን ነው
    ማህተባችን ውበታችን ነው
    ማህተባችን አትኩብን ለሀይማኖቱ ከብር ያለው ሰው የሰውም ሀይማኖት ያከብራል ebs ለተዋህዶ 666 ነው

  • @sebelwengali7654
    @sebelwengali7654 3 роки тому +54

    በመስቀሌ ቀልድ የለም በሳውዲ ምድር ደረቴላይ አድርጌ በብዙ ፈተና አልፌ ዛሬ በነፃነት ሞገስ ሆኖኝ ወጀቡን አልፌ ለዛሬ በቃሁ የሆነ ቀን ተበጥሶብኝ ሴትዬዬ ጥቁር ክር ገዝታ አመጣችልኝ ማርያምን ነው የምላችሁ

    • @dook3087
      @dook3087 3 роки тому

      ሙስሊምሙሽእንደናተሙስሊምሰላም

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 3 роки тому +16

    ዛሬ ያንተም ማህተብ ታዬ ደስ ይችላልን ከማህተቤ በፊት አንገቴ ይበጠስ የሊብያ ሰማዕታትን እናስብ ውድ የተዋህዶ ልጆች

    • @ብሌንማርYouTube
      @ብሌንማርYouTube 3 роки тому

      እዉነት ነዉ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому

      እውነት ነው በአገራችንስ ስቶቹ ናቸው ለማእተባቸው የሞቱት😭😭😭

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 роки тому +34

    መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው የሚያፀናን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን

  • @habshawitetube518
    @habshawitetube518 3 роки тому +19

    በጣም አሳፋሪ ነው ውድ ኢትዩጲያን ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች በጋራ ሁነን ማውገዝ አለብን

  • @ወሎ-ጸ3ወ
    @ወሎ-ጸ3ወ 3 роки тому +58

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ለተዋህዶ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏

  • @ቡዜሀበሻ
    @ቡዜሀበሻ 3 роки тому +111

    የሀኒን ሰምቼዋለሁ ሙሉውን እና በጣም ገረመኝ እነሱ እነማን ስለሆኑ ነው

    • @rakitrex4112
      @rakitrex4112 3 роки тому +4

      በ ነሱ ብቻ አይፍረድባቸውም አለመስማማት ይችሉ ነበር

    • @የሕይወትገፅ
      @የሕይወትገፅ 3 роки тому

      ሠላም ጤና ያብዛላችሁ የዋናዛ ልጆች ቤተሰብ አደረጉኝ የበፊቱ የቱቤ ተዘጋቢኝ😥😢😢የስደት ቂሪሴ ዪተብ በቻ ነገር ግን መኔ ዋጋአለው አጠሁት😭😥🤭በዚህ ኑልኝ😘😍

    • @የሕይወትገፅ
      @የሕይወትገፅ 3 роки тому

      ሠላም ጤና ያብዛላችሁ የዋናዛ ልጆች ቤተሰብ አደረጉኝ የበፊቱ የቱቤ ተዘጋቢኝ😥😢😢የስደት ቂሪሴ ዪተብ በቻ ነገር ግን መኔ ዋጋአለው አጠሁት😭😥🤭በዚህ ኑልኝ😘😍

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 роки тому +43

    በተዋህዶ ቀልድ የለም ✝️👈♥️ አሁን የተዋህዶ ልጆች ተፅዕኖ ፍጠሩ ከዛ ቻናል ነቅላችሁ ውጡ ዛሬ ደሞ አንተም አድርገሃል ተመስገን ✝️♥️👈

    • @የሕይወትገፅ
      @የሕይወትገፅ 3 роки тому

      ሠላም ጤና ያብዛላችሁ የዋናዛ ልጆች ቤተሰብ አደረጉኝ የበፊቱ የቱቤ ተዘጋቢኝ😥😢😢የስደት ቂሪሴ ዪተብ በቻ ነገር ግን መኔ ዋጋአለው አጠሁት😭😥🤭በዚህ ኑልኝ😘😍

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 роки тому +42

    ማህተብ ማለት ምልክት ማለት ነዉ የስላሴ ልጅነት ላገኙ ለክርስቲያኖች በሙሉ የክርስትናመታወቂያ ምልክት አርማችን ነዉ፡

    • @የሕይወትገፅ
      @የሕይወትገፅ 3 роки тому

      ሠላም ጤና ያብዛላችሁ የዋናዛ ልጆች ቤተሰብ አደረጉኝ የበፊቱ የቱቤ ተዘጋቢኝ😥😢😢የስደት ቂሪሴ ዪተብ በቻ ነገር ግን መኔ ዋጋአለው አጠሁት😭😥🤭በዚህ ኑልኝ😘😍

  • @tsionture429
    @tsionture429 3 роки тому +91

    ማህተቤ ለኔ ምልክቴ የማንነቴ መገለጫ ነው ለዚች ማህተብ ሲሉ እኮ ነው ሊቢያ ላይ 28 ኢትዮጵያውያን አንገታቸው የተቀላው ስለዚህ በማህተባችን አይምጡብን::

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 роки тому +27

    በጣም በቁጭት ነው ያየውት ሰው እንዴት በሀገሩ እየኖር እንዲህ ይሆናል እኛ እኳ በአርብ ሀገር እየኖርን እኳ አውልቁ አልተባልነም በጣም ይገርማል በጣም 😥😥

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 роки тому +17

    መስቀል ሀይለነ
    መስቀል ጽንነ
    መስቀል ቤዛነ
    አይሁድ ይክዱታል
    እኛ ግን እናምነዋለን
    ያመነውም ድነንበታል

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 3 роки тому +70

    እባካቹ ሙስሊም እና ክርስቲያን እንፋቀር ፍቅር ነው የሚያምርብን አንድ አንድ ሰዎች አንስማ።

    • @ethiopiatube397
      @ethiopiatube397 3 роки тому

      አልፋቀርም ያላችሁት እናንተ እኮ ናችሁ🏌

    • @girmaytekilay3175
      @girmaytekilay3175 3 роки тому

      @@ethiopiatube397 egama fiker nen bro

    • @ethiopiatube397
      @ethiopiatube397 3 роки тому

      @@girmaytekilay3175 ara tebale inde? yalaweqek ytatenk😕 amet bealachn kalakeberacuh yemtlut negersa🤔

    • @girmaytekilay3175
      @girmaytekilay3175 3 роки тому

      @@ethiopiatube397 bakeh gedel geba

    • @ethiopiatube397
      @ethiopiatube397 3 роки тому

      @@girmaytekilay3175 ante gba inji 👎

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 роки тому +28

    (ማቴ 10=38 )መስቀሉንም የማይዝ ከኋላዬም የማይከተሉኝለእኔ ሊሆኑ አይገባም ፤

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 3 роки тому +9

    አሹ ለእምነት ያለክ ክብር👌👌👌👌👌😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል መዳኒታችን መስቀል መዳኒታችን ነው🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 роки тому +27

    እኔ ሙሥሊምነኝ ግን የኦርቶዶክሥ እምነት አከብራለሁ ሥለዚህ ebs አጥፍተዋል ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራነው

    • @ብሌንማርYouTube
      @ብሌንማርYouTube 3 роки тому

      እዉነት ነዉ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому

      😍

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 роки тому

      ማማ ሁሉም እኮ እያወለቁ ነው የሚገቡት ሲገቡ ሀይማኖታቸውን በገንዘብ ለውጠው ምድረ አስመሳይ

    • @Love-kw5eg
      @Love-kw5eg 3 роки тому

      @@hanagosaye8136 ብቻ ሁሉም ቀልብ ይሥጣቸው ምን ይደረጋል በአሁን ወቅት ጁንታው እያመሠ ባለሠአት እዲህ ማድረግ አልነበረባትም ግን አንዴ ሆኗል ዋናው መረጋጋትነው ሆዴ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 3 роки тому +43

    I’m Protestant But Still zis is Very WRONG &Disrespectful Thing🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️ Profession Has Nothing To Do Wiz Religion Period!!!!

  • @ወለተኪዳን-ወ4ዠ
    @ወለተኪዳን-ወ4ዠ 3 роки тому +1

    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    ✝️መስቀል ሀይላችን ነው
    ሀይላችን✝️ መስቀል ነው
    የሚያፅናናን ✝️መስቀል ነው
    ✝️መስቀል ቤዛችን ነው
    የነፍሳችን መዳኛ ✝️መስቀል ነዉ
    አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናመነዋለን ያመነውም እኛ ✝️በመስቁሉ ድነና ድነናልም አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏🌷🌷🌷
    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 3 роки тому +8

    መስቀል ሐይልነ
    መስቀል ቤዛነ
    መስቀል ጽንየ
    መድሐኒትነ ለእነአመነ
    መድሐኒትነ ለአእነ አመነ

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 3 роки тому +15

    Ortodoks le zelalem tenur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤️💛

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 3 роки тому +43

    Down down down ebs

  • @yedebrebrihanlijhabeshawit6485
    @yedebrebrihanlijhabeshawit6485 3 роки тому +7

    “ማዕተብህን በአንገትህ እሰረው
    ስትሔድ ይመራሃል
    ስትተኛ ይጠብቅሃል ”
    (ምሳ 6÷21)

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ባለ ማህተቦች ከebs ሰብስክራይባችሁን እያነሳችሁ ዉልቅ በሉ

  • @kcell9482
    @kcell9482 3 роки тому +1

    ❤️ ተዋህዶ 🤍 ሃይማኖቴ ❤️
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህቴቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም / 2 /
    የግብፅን ከተሞች በድም ገንብተናል
    በመግደል ፅድቅ የለም ሞተን ግን ኖረናል
    ማህተብሽን ፍችው በጥሽው ቢሉኝ
    እኔስ ከነአገቴ ውሰዱት አልኩኝ
    አዝማች
    ጴጥሮስ ተሰቀለ ጳውሎስ ተሰየፈ
    ተዋህዶ እያለ ኧረ ስንቱ አለፈ
    ሌሎችም በእሳት በስቃይ አልፈዋል
    ዘመን የማይሽረው ታሪክን ፅፈዋል
    አዝማች
    ፊተኛ ነን እና እንዳንሆን ኋለኛ
    ህዝቤ ተነቃቃ ተነሳ አትተኛ
    ጅብ ከሄደ ውሻ እንዳንሆን ጩኸቱ
    የተዋህዶ ልጆች አሁን ነው ስዓቱ
    አዝማች
    አይተን እንዳላየን ስንት አሳልፈናል
    የእሱ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል
    አሁን ግን ይበቃል ዝምታው ይሰበረ
    ይገለጥ ይታወጅ የተዋህዶ ክብር
    በስላሴ ስም ኑ አብረን እናመስገን 🎤

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +11

    እኔን የሚከተለኝ፡ቢኖር፡መስቀሉን፡ተሸክሞ፡ይከተለኝ፡ያለ፡የእግዚአብሄር፡ቃል💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

    • @amelenurga6188
      @amelenurga6188 3 роки тому

      ውዷ ያሰርነውን መስቀል አይደለም መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ያለው መስቀል ማለት መከራ ነው፡፡

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 3 роки тому

      @@amelenurga6188 ይህ እርሰዎ የተረዱት ነው እናተ ናችሁ ሰው ግራ የምታጋቡት የአጋንት ማደሪዎች

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 3 роки тому +1

    መስቀል ሀይላችን ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው
    ሃንየ የኔ ቆጆ ስወድሽ ለመስቀላችን እንሞታለን
    አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አለምን ያዳነው በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ነው
    መስቀል ለኛ ለምናምን የእግዚአብሔር ሀይል ነው I respect you

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 3 роки тому +65

    ማተቤ ከሚመጠስ አንገቴ ይበጠስ

  • @azebazebazeb2446
    @azebazebazeb2446 3 роки тому

    የመስቀሉ ፍቅር በልባቹሁ ይብራ ፈጣሬ ይጠብቅልን ሀይማኖታችንን እግዝአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ በእውነት

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 3 роки тому +25

    ይቅርታ እኳን አልጠየቁም የድፍራታቸዉ ጥግ ጭራሽ ወደ ህግ እንሄዳለን ስማችን ስለጠፋ 😃😃 በእምነት ቀልድ የለም አንስቻለሁ እኔ ሰብስክራይቡን ጠብቁ ግዜአችሁን

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 3 роки тому

    እውነት ነው በመስቀልስ ቀልድ የለም መስቀል ሀይል ነው መስቀል መዳኛዬ ነው መስቀል የነፍሴ መፅናኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እንድናለን አሜን💒

  • @islamiisthefirstwayoflifeh4948
    @islamiisthefirstwayoflifeh4948 3 роки тому +34

    ውላህ እኔም በጠም ነው ምውደት ሀነን

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 3 роки тому +1

      ሰብስክራይቡን አንሽባቸው ሀይማኖት እማያከብሩ ቻናል

  • @harertube4637
    @harertube4637 3 роки тому +1

    ማዕተብህን በአንገትህ እሰረው ።
    ስትሔድ ይመራሃል ስትተኛ ይጠብቅሃል
    ምሳሌ: 6:21

    • @ashruka
      @ashruka  3 роки тому

      🙌🏽🙌🏽🙌🏽ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    ኡኡኡ አሹ አንተምኮ አወጣካት ደስ ሲል
    የተዋህዶ ልጆች አንሱ ሰብስክራይባችሁን አትከታተሉ እኛ በስደት ላይ አስረን በገዛ ሀገራችን እነኝህ ይሁዳ

  • @habtetekleselasie6533
    @habtetekleselasie6533 3 роки тому

    " ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ መሰቀል በቀር ሌላ ትምክሕት ከአኔ ይራቅ። እኔ የእየሱስን ማሕተም መስቀል በስጋዬ ተሸከሜያለሁና ከእንግዲህ ወዲሕ አንድሰ እንኩዋን አያደክመኝም" ገላ.6 .14 _18 አቢኤሶችን እግዘብሔርን ልቦና ይሰጣቸው አሕታችን እና አሽሩካ ትዩብ ወንድማችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ///

  • @fetyasultan130
    @fetyasultan130 3 роки тому +5

    በጣም ነው የገረመኝ በዚህ በሰለጠነ ዘመን እንደዚህ አይነት የወረደ አስተሳሰብ ያለው ተቋም መኖሩ ይገርማል እኔ ሂጃቤን ይበልጥ ጠበቅ አድርጌ ለማሠር ቆርጫለው ጓደኛዬም መስቀሏን ጠበቅ ብታደርገው ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያውያን ነን

    • @fanousfancy9780
      @fanousfancy9780 3 роки тому +1

      🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💗🥀✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️➕➕➕➕➕✔️✔️✔️🔶🔶🔴🔵

  • @kiyaethiotube1253
    @kiyaethiotube1253 3 роки тому +1

    መስቀል ሀይላችን ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው
    ማህተቤ ማንነቴ ነው
    ማህተቤ ህይወቴ ነው
    ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ትኑር💕💕💕

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 3 роки тому +43

    ዝም ብለው ነው በአረብ። አገር አስረን ነው መስቀላችን። የምንሠራው

    • @MdKhan-ty8kw
      @MdKhan-ty8kw 3 роки тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @laynetesfa4846
      @laynetesfa4846 3 роки тому

      Betkkle yene konjo besew hager awulku sanebal ethiopia yalut degmo protocol new mesekel atargu malet min malet new yiheko meleyachin mesekelachin new

    • @fffgftyhgjj8533
      @fffgftyhgjj8533 3 роки тому

      እውነት ነት

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 роки тому

      Btkikil

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 роки тому

    በማህተብ ቀልድ የለም ሀናዬ ጀግና የተዋህዶ ልጅ አፈርጠችው እውነቱን ebs የተዋህዶ ጥላት ነው።እኛ በአረብ ሀገር ማህተብ ለብስን ነው የምንስራው እንዴት ስው በሀገሩ ማህተብ ፍቱ ይባላል ይሄ ድፍርት ነው።

  • @hanat4480
    @hanat4480 3 роки тому +9

    የ ሀይማኖቱ ተከታዬች ሠብስክራይቫችሁን ከ ebs አንሱ ☝️

  • @sarasarah4679
    @sarasarah4679 3 роки тому

    ትክክል እስከዛሬ ለምን ዝም ብላ ነው ዛሬ ከስራዋ ስትባረረ መናገር አግባብ ነው ማህተቤን አልበጥስም እኖራለው ለዘላለም

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 3 роки тому +6

    የማንም ሃይማኖት ላይ ክብር አለኝ የራሳችን ሃማኖት ስኒ ክብር የሰዎችንም እናከብራለን

  • @ማሚየዮቱብቻላልማሚ
    @ማሚየዮቱብቻላልማሚ 3 роки тому +1

    መስቀል መለያችን ነው ክብራችን ነው ጠባቄችን ነው እናም እባካችሁ አትኩብን በማርያም💒💒💒

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 роки тому +8

    መስቀል አገታችን ላይ ምናስረዉ የክርስቲያን መለያ ሆኖ አገቴን ለሰይፍ ለመከራ እሰጣለሁ ማለት ነዉ።

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c 3 роки тому

    መስቀሉ ላይ ታላቁን ስራ ስለኛ ሀጢያትና በደል የሰራው እየሱስ ክርስቶስን ማወቅ ነው ትልቁ ነገር ምክንያቱም በአይሁድ መስቀል ላይ የሚሰቀል ሀጢያተኛ የሆነ ነውና እርሱ ደግሞ ስለኛ ሀጢያት ሆኖ ተሰቀለለልን ኦ እየሱስ ታላቅን ስራ አደረገለልን ስሙ ይባረክ

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 3 роки тому +5

    ተዋህዶ ነን ያላችሁ በመስቀሉ ያመናችሁ ከኢቢኤስ ውጡ አን ሰብስክራይብ እያላችሁ እምነታችንን አናስደፍርም መስቀል ሀይላችን ነው

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 3 роки тому

    መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው ቤዛ ጌታችን መዳኒታችን ሰለ ሀጥያታችን ሞቴን በሞቱ በቀራልዮላይ ስለኔ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ደሙ ፈሶ ስቃው ተቆርሶ ሞቴን ሀጥያቴን የሻረልኝ የክርስቶስ የመዳኒ ምልክቴ ሀይሌ ነው በሀተቤን አልበጥስም ከነ አገቴ ይበጠሳታል እጆ ሀንያ በርቺ የኔ ቆራጥ ክርስቶስ እኔ የሚወድ ቢኖር መስቀሌን ይዞ በኋላይ ይቀተለኝ ብሎናል እኛም እንከተለዋለን መከራ ስቃይም ቢኖር🙏 እህቾቼ በቅንነት ቤተሠብ አርጉኝ የክርስቶስ የተዋህዶ ቤተሠቦች🙏🙏🙏💒

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 3 роки тому +4

    አርቦቹ እንኳን እክብረውልናል

    • @ብሌንማርYouTube
      @ብሌንማርYouTube 3 роки тому +1

      እዉነት ነዉ የእኔ መዳም እንኳ እሮብ
      እና አርብ ሰእጽኦም ሰራ አታበዞም
      ይገባተ ናት እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @tizitazetewahdo9777
    @tizitazetewahdo9777 3 роки тому +1

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ
    የጥንት ነሽ የናት እና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘለአለም
    ሰማእታት ይሄን አለም ስለናቁ ነው ደማቸውን ስለ ክርስቶስ ስላፈሰሱ ነው የሰማእትነትን አክሊል የተቀዳጁት እኛ ግን ላማይረባ ለዚህ ነገ ለሚያልፈው አለም ለገንዘብ (ለይሉኝታ) ስንል
    መስቀላችንን መፍታት የለብንም እንደ አለት ድንጋ (ጠካራ) መሆን አለብን።
    እናንተም በመስቀላችን አ ት ም ጡ ብ ን ።

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መግለጫ ያወጣው ለማለባበስ ነው ይህ የሚዲያ በህግ ይጠየቅልን መብታችን ይከበርልን

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 3 роки тому

    መስቀል
    ሃይላችን ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው
    አይሁድ ግን ይክዱታ
    ያመነው እኛ ድነንበታል
    አሽሩካ እናመሰግናለን

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 3 роки тому +20

    እኔ ግርም ሚለኝ መጀመሪያ እንደዚ ሲባሉ ለምን ዝም አሉ ?ጥቅሙ ይቅደምና ከዛ ብለው ነው በእምነቴ ቀልድ የለም እዛኔ ነበር አሁን ሚሰበስቡትን ሰብስበው ቅሬታ ማቅርብ ምን ይሉታል ከጥቅሜ በፊት እምነቴ ማለት ነበር እንደኔ በእምነቴ ቀልድ የለም

    • @lucydane1667
      @lucydane1667 3 роки тому +5

      የእኔም ጥያቄ እሱ ነው መጀመሪያ እያወቁ ዝም ለምን ይላሉ

    • @የሕይወትገፅ
      @የሕይወትገፅ 3 роки тому

      ሠላም ጤና ያብዛላችሁ የዋናዛ ልጆች ቤተሰብ አደረጉኝ የበፊቱ የቱቤ ተዘጋቢኝ😥😢😢የስደት ቂሪሴ ዪተብ በቻ ነገር ግን መኔ ዋጋአለው አጠሁት😭😥🤭በዚህ ኑልኝ😘😍

    • @blenbitani2393
      @blenbitani2393 3 роки тому +3

      ዘግይታም ቢሆን ጉዳዩን አደባባይ ያወጣችው ሀኒቾ ናት እንጂ ሌሎቹ እኮ በዝምታ አልፈውታል ስለዚህ እባካችሁ ችግሯን እንረዳት።

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому

      ቆይ እያዳንዳችን ሙስሊምም ሆን ክርስቲያን ሳንዋሽ የሀገር ፍቅርና ሀይማኖታችን የገባን በስደት ሆነን አይደል ።እና ሀኒቾን እንረዳት ሰው ከስተቱ መመለሱን ነው ማየት እሽ

  • @soliyanatouch6809
    @soliyanatouch6809 3 роки тому

    መስቀል ሐይላችን መስቀል ቤዛችን መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን አሽሩካዬ በርታ በእምነት ቀልድ የለም

  • @ተፈራይማም
    @ተፈራይማም 3 роки тому +12

    ሳውድ አርቢያ እኳን አድርገን እሰራን ነው ግን የሚገርመው ነገር እዚህም ሀበሻወች ናቸው የሚካብዱት አርቦች ምንም አይመስላቸው

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    ማህተብህ በአንገትህ እሰር ስትሄድ ያነጋግርሃል ስትተኛ ይጠብቅሃል መስቀል ሀይላችን ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል መድሃኒታችን ነው
    መስቀል የነፍሳችን መድሃኒት ነው
    መስቀሌ ላይላላ በእለተ አርብ የተሰቀለበትን የጌታዬ የመድሃኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ ደሙ በከፈለበት ጠብቋል 😘😘😘

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 3 роки тому +12

    ግን የሁሉም ሀይማኖት መከበርአለበት ሰው በሂጃቡ ሰው በመስቀሉ የራሱን ሀይማኖት የሚያከብር የሰዉንም ያከብራል:

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 роки тому +2

      አውቀው ነው የኔ ወድ ማህተብ ሲያስሩ ሙስሊሞች ደስ አይላቸውም ይሏቸዋል ለክርስትያኖች ለሙስሊሞች ደግሞ ክርስትያኖች ሂጃብ ደስ አይላቸውም ይሏቸዋል አውቀው አገሪቱን ሀይማኖት የለሽ ሊያረጉ ነው

    • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
      @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 3 роки тому +1

      @@emamaethiopia5992 🌹✔✔✔

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 роки тому +1

      👍👍❤

  • @አልሚወለየዋ
    @አልሚወለየዋ 3 роки тому

    መሥቀልሀይላቺነው መሥቀልቤዛቺነው መሥቀል የነፍሣቺን መዲኛነው አይሁድይክዱታል እኛግንእናምነውአለን ያመነውም እድናለን ድነናልም✝️✝️😘😘👌

  • @ziy7130
    @ziy7130 3 роки тому +16

    አሽሩካ ከስራ ሲባረሩ ነው ጥያቄ የሚያነሱት ተስማምተው ከርመዋል ይቅርታ ማለት ስህተቱን ወደ ነበረበት አይመልሰውም...ለወደፊቱ ያስተካክሉ ይሆናል እንጂ

  • @user-cu6qp6mx1p
    @user-cu6qp6mx1p 3 роки тому

    መስቀል ሀይላችን ነው አናፍርም አረብ ሃገር ሁነን በትልቁ ነው አስረን የምንሰራው እንዴት በሀገራችን እንከበር አለን ጉድ እኳነው ጎበዝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን

  • @kljsitijemalopl4561
    @kljsitijemalopl4561 3 роки тому +8

    ዝበል ምንአስሬ ሙስሊም ትላለህ እኛ ኢትዮጵያዊነን ልወደድ ባይ በፍቅር ነው የምንኖረው ⛪🕋🕌

  • @አይንየየድግልማርያምልጅ

    መስቀል ሀይላችን
    መስቀል ቤዛችን
    መስቀል የነፍሳችን
    መዳኛነዉ ድነናንም
    ስለዚህ ይቅርታ ይጠይቁ
    መስቀልያርጉ ሁላቸዉም አከተመ እኛም ማየታችነን
    እቀጥላለን አሹም እናመሰግናለን ጎበዝ እደዚህ ድምፅ መሆንህጎበዝ

  • @workaketema8317
    @workaketema8317 3 роки тому +9

    Ebs ይቅርታ ይጠይቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 роки тому

    መስቀል ኃይላችን ነው ፤ ኃይላችን መስቀል ነው ፤
    የሚያፀናን መስቀል ነው ፤ መስቀል ቤዛችን ነው ፤
    መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው ፤
    አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን!
    ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን፣ ድነናልም።
    ከክርስቶስ መስቀል ፍቅር ማንም አይለየንም
    የኃያሎች ኃያል የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ አምላካችን የዓለም ኩሉ መድኃኒት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኃይለ
    መስቀሉ ይጠብቀን !!! አሜን !!!
    እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከትውልድ እስከ ትውልድ ለዘላለሙ አፅንታ ትጠብቀን !!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +21

    በሀይማኖታቺን ቀልድ የለም ሃንዬ ጎበዝ በርቺ 👍👍👍

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 роки тому +2

    ከማህተባችን በፊት አንገታችን ትበጠስ!!!!!!!!
    በሀገርና በሀይማኖት ድርድር የለም!!!!!!!!!💚💛❤

  • @dinukeyradin5617
    @dinukeyradin5617 3 роки тому +3

    ሲለ ሂጀብም አውራ ሲንት ኢስለሞች ጆርነሊዝም ተምረው ኢቢ ኤስ መግባት የልቸሉ ስንት አሉ ሂጀብም መከበር አለበት ኢስለሙም ኪሪስትየኑም ሰርቶ የሚገበበት ቤት ይሁን ኢቢ ኤስ ማለቴ ነው

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 3 роки тому

    እኔን የሚወደኝ ቢኖር እራሱን ይካድ መስቀሌንም ተሸክሞ ይከተለኝ ይላል የኛ ጌታ ።የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መለያች መሀተባችን መስቀላችን ነው። አሁን ገና በማንነት መጡ እኛ በነፃነት ደረታችንን ነፍተን ነው መስቀላችንን አድርገን የመሰንሰራው የአገራችን ኢቢኤስ ማህተብ ማድረግ ስህተት ነው ይለናል ቱ! አሳፋሪዎች ናችሁ

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 3 роки тому +30

    እኔ ሰብስክራይብ አንስቻለሁ ማነው እምነቱ ሲነካ የሚያመው እንደኔ ከኢቢኤስ ሰብስክራይቡን የሚያነሳ

  • @hanit9315
    @hanit9315 3 роки тому

    ሰላም አሹ እንኳን ደህና መጣህልን እውነት ብለሀል ይህን ነገር እደማንኛውም ዝም ብሎ የምታለፍ አይደለም ለባአል እየወጡ እያከበሩ አይደል እንዴ እና ለምድነው ለባአል ብሮግራም የማቀርቡት መስቀል ጠልተው በአሉ የማከብሩት እባካችሁ ይህን ነገር በዝምታ አትለፉት ስንት የምኖዳቸውና የምናከብራቸውን አያጣን ነው እነሱ ያለማጋለጥ ዝም ብለው ይወጣሉ ትልልቅ ይትበሮች ድምፅ ሁኑ ዝም አትበሉ አሹ በጣም እናመሰግናለን በሀይማኖታችን ባይመጡ ጥሩ ነው መስቀል ሀይላችን መዳኛችን ነው

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው

    ደግሞ አንች የህዝብ ነሽ ይላሉ ታዲያ የትኛዋ ሙስሊም ነች ሀና ማተቧን አድርጋ ሰለሰራች የትኛው ሙስሊም ነው የሚከፋው ዝም ብለው ሰውን ያላሰበውን ማሳስብ የማይሆነውን ማለት በጣም ይገርማል ማንኛውም ሰው ሂጃብም ለብሳ መስራት ከፈለገች መስራት መብቷ ነው ማንኛዋም ሰው ማተብ አስራ መስራት ከፈለገች መብቷ ነው ታዲያ እምነቷን እያቋሸሸ ነው ሰለ ፕርቶኮል የሚያወራው የማይርቡ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 3 роки тому

    መሰቀልህን በአንገትህ ላይ እሰረው ስትሔድ ይመራሃል ሰትተኘ ያነቃሃል መፅሐፍ ምሳሌ ፮

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +8

    ጥፋተኞች እነሰናቸው እሰካሁን ለምን ዝም አሉ

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 роки тому

      ሁሉም መሀተባቸውን እያወለቁ ነው የሚገቡት እምነታቸውን በገንዘብ ቀይረው ምድረ አስመሳይ

  • @አይንየየድግልማርያምልጅ

    ሀኒቾ የኔቆንጆ እዉነቱን አፍርጣዋለች ሁላችንንም ያካትታል ኢቢኤሶች ይቅርታ ጠይቀዉ መስቀልያርጉ ያስተካክሉ ያስተካክሉ ተቀዋሚነን ሁላችነም ሙስሊሞቼም ኢጃብ ማረግየፈለጉ ያርጉ የተዋህዶ ልጆችም ሁሉም መስቀልአርገዉ ይስሩ በሀገራችን ላይ ደሞ ሀኒቾ የኔዉድ እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔጎበዝ ፍርጥርጥ አረግሽ ጎበዝ

  • @seadi536
    @seadi536 3 роки тому +7

    ebs ላይ የሚሰሩት ሰራተኞች እምነታቸዉ ምንድነው ማለት እምነታችሁ አንድ አይደለ ነዉ አይሁድ ናቸዉ 🤔 የማንም ሀይማኖት መከበር አለበት ባለቤቱ አምኖ ከተቀበለዉ

  • @ኢትዮቲጂቲዩብ
    @ኢትዮቲጂቲዩብ 3 роки тому

    አሹሩካዬ ምርጤ በርቱ እንዲህ ነው ስለእምነታችሁ ስትቆረቆሩ ክራታችን ናችሁ በምድር ለሚመስክርልኝ እኔም በስማይ ምስክር እሆነዋለሁ ስለሚል

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 3 роки тому +13

    ሀኒቾ በጣም ነው የምወዳት❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kaki.kaki.5551
    @kaki.kaki.5551 3 роки тому

    እንኳን.በሀገራችን.ላይ.አረብ.ሀገሩም.ላይ.እየለበስን.ምንም.አይነት.ተቀውማ.አላመጡብንም.መስቀል.ማለት.መዳናችን.መመኪያችን.ነው.

  • @kljsitijemalopl4561
    @kljsitijemalopl4561 3 роки тому +3

    ኢቢኤስ ቢሳሳት እነሱም ለምን በእምነት ይደራደራሉ ሙስሊም ለተዋህዶ ልጆች መስቀል ምን እንደሆነ የማያውቅ የለም ስለዚህ ላመታት ዝምብለው አሀን መናገሩ ምንአመጣው ለገዘብ ብለው በእምነት መደራደር

  • @ayshayaallahbariyayaallahb3799
    @ayshayaallahbariyayaallahb3799 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ውሥጥ እንዲህ ብሎ ነገር የለም ሙስሊም በሂጃቡ ክርስትያን በመሥቀሉ አይደራደርም

  • @mebratiemebratiemebratieme8543
    @mebratiemebratiemebratieme8543 3 роки тому +3

    ለመስቀል እሞታለሁ 🙏🙏🙏💒💓💓💒💒💒💓

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 3 роки тому

    እኔ የEBS ወረ መቼ አላምንም ለማሳመን የሚያረገው ነው በጣም አሰጠሉኝ መቼም አልከታተላቸውም የተዋህዶ ልጆች አታዳምጡ ውጡ ነው የምለው

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 3 роки тому +4

    መስቀልህን አስረህ ስለመጣህ መልካም አደረክ።

  • @beminetmilliongebreae3965
    @beminetmilliongebreae3965 3 роки тому

    Hanichoye I am proud of u!! All Orthodox should stand for our religion!!

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 3 роки тому +13

    አሹ አንድ አሥተያየት አለኝ ይሱም ሲሰሩ ከርመው ለምን ሲወጡ ይናገራሉ ገና ከመጀመሪያው አውሉቁ ሲባሉ እቢ አይሉም የኔ የግሌ አሥተያየት

    • @ጦይባጌታሁን
      @ጦይባጌታሁን 3 роки тому +1

      ሳህ ትክክል የኔም ጥያቄ ነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 роки тому

      እሱ የህዝበ ክርስቲያኑም ጥያቄ ነዉ ግን ዘግይታም ቢሆን ማህተሟን አላወልቅም ብላለች እና ተደስተንባታል

    • @IT_4class
      @IT_4class 3 роки тому +2

      Betkekel👍👍

  • @abyeaylew3866
    @abyeaylew3866 3 роки тому

    የሚገርም ነው ሰው በሀገሩ እኔ ጂዳ ነው የምኖረው ያውም ብዙ ሰዎች ነው የማገኝው በስራ ግን ማህተቤ መስቀሌን አርጌ ኦርቶዶክሳውያን EBS ባለማየት ተቃውሞችንን ማሳየት አለብን

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 роки тому +3

    እኔ ፕሮተስታንት ነኝ ግን ኢቤ ኤስ እውነትም ማህቴብ የምያስብጥሱ ከሆነ እነሱ ኢልሙናትዎች ናቸው ሊዘጋ ይገባል ሊብያ ውስጥኮ በአይ ኤስ ኤስ የታረዱት ማህተብ አንበጥስም ብሎ ነው ስውን ምን ነካው እውነት ከሆነ

  • @hanamerkeb8896
    @hanamerkeb8896 3 роки тому

    መስቀል ሐይላችን ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው
    አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ::

  • @hannatamirat3754
    @hannatamirat3754 3 роки тому +3

    ሰው ከውሂነ ከመንፈሰ ከለተወለ በቀር የእዚሔርን መንግሥት ለጋበ አይችልም መሰቀል አየደእንም

    • @beletechkebeda2581
      @beletechkebeda2581 3 роки тому +1

      ምን ይገበቸዋል ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርገው ከመቀበል ሞት ይመርጠሉ እንጫትና ክር ነው መህተበቸው። ለኔ ግን መህተቤ ኢየሱስ ብቻ እነ ብቻ ነው ኢያሱስ ያድናል

    • @hannatamirat3754
      @hannatamirat3754 3 роки тому

      @@beletechkebeda2581Awo matbachne eysuse new

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 роки тому +1

      Buzuwoch leiyesus kirstos meskel telate honow yinesal ante medagnachin new legna

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 роки тому +1

      @@beletechkebeda2581 አንቺ እምታመሊኪው እየሱሱ አየድንም ምክንያቱ ሐሳዊ መሲሕነው 100/%

    • @robelbekelch226
      @robelbekelch226 3 роки тому

      Mehayem 👎👎👎👎

  • @አልሚወለየዋ
    @አልሚወለየዋ 3 роки тому

    እድህ አድሁነን ልናወግዝይገባል አሹየ እኔ ብሎክአርጌወጣው የተዋህዶልጆቺ ብሎክ እያረጋቹ ውጡ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    መስቀል ሀይል
    መስቀል ፅንዕነ
    መስቀል ቤዛነ
    መስቀል መድሀኒተ ነፍስነ
    አይሁድ እክሕዱ ንህነሰ አመነ
    ወእለ ኣመነ መሀይለ መስቀሉ ድህነ

  • @bezib2555
    @bezib2555 3 роки тому +5

    ድርጅቱ የራሱ የሆነ ህግና ስራት አለው መስቀል ካልፈቀደ አልፈቀደም ነው ህግ ህግ ነው። ጋዜጠኞቹም መጀመሪያ ሲጀምሩ በዚህ ህግ ተስማምተው አይደል ስራውን የሚሰሩት። ከወጡ በኃላ ለምን ያወራሉ

    • @sanitizertube9042
      @sanitizertube9042 3 роки тому

      Ya beze enem endeza elalew be wechewem alem yesera hege ale gen tenesh gera yegebage sebareru wey yehone neger sehonu new yemenageret lemen ametat serach you tube kefetew sewetu new yemenagerut
      Meskel hayelachen new!!!!!!!!!!

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 роки тому

      አረ ባክሽ ድርጅቶቹ የራሱን መስቀል አድርጎ ነው እኔን አውልቂ ያለኝ አለች እኮ ባደረሱ ድርጅት ከሆነ ለምን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለምን ያስተዋውቃል ምን ዓይነት መልስ ነው የምትመልሽ አንቺ ደግሞ

    • @selinaalex7742
      @selinaalex7742 3 роки тому

      ትክክል

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 роки тому

      የትኛው ህግ ነው ሀይማኖትን ሚከለክል ምንኖርባት ሀገር 90% አማኝ ነው ስለዚህ ክርስቲያኑ መስቀሉን ሙስሊሙም ሂጃቡን ማድረግ ሚከለክል ህግ የለም ይሄ 666 መሆን አለበት

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 роки тому

      @@የድንግልልጅ-ኈ4በ በትክክል እነዚህ የዘንዶ መንፈስ ያለባቸው ናቸው ኦርቶ ዶክስ እያለች የአውሬው መንፈስ በኢትዮጲያ ምድር አይኖርም በጭራሽ

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 3 роки тому

    እኳን በሀገራችንበሰው ሀገር እኳን ክብር እየሠጡን ነው የሀገራችን ሰዎች ምነካቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
    @ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 3 роки тому +8

    የክርስትና እምነት ተከታዮች ።አን።ስብስክሪይብ አርጉ ኢቢኤስን! ሙስሊሞቹም ጭምር።ሂጃብ የለበስ ስው አይተን አናቅም።ለምን?