ሌላ የቤተሰብ አባል ለማመን የሚከብድ ምስክርነት ሰጠች! Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 639

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +162

    ኤሊያስ ደግነት ስነምግባርህ ፣ደግነትህ ፣አድማጭነትህ ፣ትህትናህ 100%%%👍👍👍👍💚 እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 роки тому +171

    በአደባባይ መገደል አለበት ለህዝብ መማሬያ እንዲሆን የዚ ሰውዬ ስራ በጣም ዘግናኝነው ለሰባት አመት ህፃን ልጁ በተደጋጋሚ ሲጫወትባት😭😭😭😭ፍትህ

    • @Iamhaker-x8p
      @Iamhaker-x8p 2 роки тому +5

      እኔም፡ባይ፡ነኝ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 роки тому

      Yemot fird yelem ahun

    • @Loveesy
      @Loveesy 2 роки тому +1

      😭😭😭..እውነት ነው!!!

    • @netsanethasen3728
      @netsanethasen3728 2 роки тому +2

      መገደል ግድ ነው ባደባባይ

    • @emuabukitube2427
      @emuabukitube2427 2 роки тому +1

      ትክክል ይሄ መገደል ነው ያለበት ለህዝብ መማሪያ ይሁን የሚያስጠላ ሊወሩትም ሊሰሙትም የሚከብድ ስራነው

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 роки тому +122

    ሀቂቃ ወላሂ ይህ ሠውየ መገደል ነው ያለበት የተጠቁ ሤቶችን ህይወት ብቻ አደለም ያመሠቃቀለው የመልካም አባቶችንም ክብር ያረከሠ ሤት ልጂ ከአባቷ ፍቅር እንድትርቅ ያደረገ ሠው ነው ይሄ ከተፈታ ማንንም አይምርም

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 роки тому +1

      He will never come out no no NO......

    • @mesayasert6703
      @mesayasert6703 2 роки тому +4

      በአጠቃላይ አገራችን ሰው የሚገድል ልክ እደሳውዲ ቢገደሉ እዲ ወጀለኛ አይበዛም ነበር

    • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
      @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 роки тому +3

      @@mesayasert6703 ነበር እህቴ ታዳ ምን ዋጋ አለው ሀገራችን ላይ ህግ የሚባል ነገር አለ ማለት ይከብዳል

    • @shegagashaw4050
      @shegagashaw4050 2 роки тому +2

      አቦ መንግስት ይገደል ፋርድህ አይዘገይ ውሳኔ ቶሎ እንፈልጋለን።

    • @shegagashaw4050
      @shegagashaw4050 2 роки тому +1

      እከ(ንብረት ገላው) እና ይህ ሰውየ ለፋርድ ይቅረቡ ።

  • @hiwotlalego7726
    @hiwotlalego7726 2 роки тому +12

    እህት ነኝ ያልሽዉ ልጅ በጣም ትልቅ ጥፋት ነዉ ያጠፋሽዉ
    ም/ክ ባንቺ ላይ የደረሰዉ ጥቃት እያወቅሽ
    እቺ ምንም የማታዉቀዉ ህፃን ላይ እሄንን ምልክት ካየሽ አቅርበሽ መጠየቅ ነበረብሽ አሁን
    ምን ዋጋ አለዉ የልጅቷ ሕይወት ከተበላሸ በኃላ 😭😭😭😭😭😭😭
    ጅብ ከሄደ ዉሻ ጮኸ ይላል ያገሬ ሰዉ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 роки тому +28

    ይህ ሰው ልጅቶአን አልሞተችም ግን ከሞት የባሰ ገደላት ሰው ሆና መኖር አትችልም የገደለ ሳይሻል አይቀርም ፍትሕ ለአሪሰማ ዝም አንልም ተነሱ ወላጆች አንተን እግዝአብሄር ይባርካችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 роки тому +29

    በአደባባይ መገደል አለበት ለብዙዎች መማርያ መሆን አለበት የዚህ ሰውየ ግፍ የበዛነው ከ7አመት እስከ 14 አመት በጣም እጅግ የሚዘገንን ግፍ ነው በዚህ ይብቃ

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 2 роки тому +53

    ወላሂ ይሄ ስው ተስቅሎ ባደባባይ አንገቱ በስይፍ ቢቀላ ማንም አባት ልጁን አይደፍረም ነበረ የሳውድ አረቢያ ህግ ምናለ ሀገራችንም ቢገባ

    • @Iamhaker-x8p
      @Iamhaker-x8p 2 роки тому +4

      እኔም፡ባይ፡ነኝ፡ይኤ፡ደደብ፡ቆራርጦ፡ለጅብ፡መስጠት

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 2 роки тому +2

      ምን ህግ አለና አለዛማ መገደል ነበረበት

    • @yousufibrahimmgaming3697
      @yousufibrahimmgaming3697 2 роки тому

      Alahuakber tenegna new gn Allah ytebken

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ ፍትህ ፍትህ ፍትህ የገደለ ይገደል የደፈረ ይገደል ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +32

    ለሎች የጎረቤት ልጆችስ ሌላም ሌላም አደጋ ላይ የጣለ አልነበረም ብሎ ለማሰብ ይከብዳል!

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 роки тому +72

    ሰው ሰውን እየፈራ የሚኖርበት ዘመን😢😢😢😢

    • @tigyoutube2999
      @tigyoutube2999 2 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ ውዶቼ

    • @zuzu...3825
      @zuzu...3825 2 роки тому +1

      በጣም

    • @egizabhreyemesegn5801
      @egizabhreyemesegn5801 2 роки тому

      Egzo egzo egzo meharen kiresitos min aynat gud yebzabt zemin darasen endzeh yemadregu sewochn badedada mesekil alebachw mikinyatum hegu selmayrba new endzeh wonjelu bezetual hegu yeshashal hesanat eyetgodu new

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 2 роки тому +115

    እንደዝህ ያሉ ሰወችን ማነቱን እያወጣችሁ መማርያ ሰለምታደርጉ እጅግ እመሰግናለው

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 роки тому +23

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል 😭😭😭😭
    ወንድማችን ምርጥ ጋዜጠኛ ኤልያስ ደግነት አቀራረብክ በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @kalkidanderesse1067
    @kalkidanderesse1067 2 роки тому +59

    ሰዎች እዚህ ስክሪን ላይ ቁጭ ብለን አይተን ተደንቀን ብቻ ለሆነ አካል እየሰጠን ዝም የምንል ከሆነ ምንም ተፅእኖ መፍጠር አንችልም ሁላችንም በአንድነት ድምፅ እንሁን ይህች ልጅ እና እንደሷ ያሉ ምስኪን ህፃናት ፍትህ ይገባቸዋል ፍትህ እንጠይቅ ዝም አንበል ዝምታችንማ ይኸው እዚህ አደረሰን ፍትህ ለሴት ልጆች ፍትህ ለህፃናት እንበል አርሴማ የሁላችንም ልጅ ናት ዝምታ አይበጀንም ፍትህ ይሰጠን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +24

    አባቴ ከርታታው እንደናት እንዳባት በስንቱ ተንከራተህ እንዳላሳደግከኝ
    በስመ አባት ስምህ ሲጠፋ በጣም ነው ያመመኝ አባዬ ሒወቴ የመኖሬ ተስፋ።

    • @samrawitgirma9744
      @samrawitgirma9744 2 роки тому

      አልገባኝም ኮመንቱ አባትሽ ነው እንዴ?

    • @mazaendale9312
      @mazaendale9312 2 роки тому +4

      @@samrawitgirma9744 ባባታቸው ተደፈሩ ለተባሉት እህቶቻችን
      በስመ አባት ስንት እደናት ሆነው ልጆችኝ የሚከባከቡ አባቶች አሉና ስማቸው መጥፋቱ አሳዘነኝ

    • @emuemuabdurahman656
      @emuemuabdurahman656 2 роки тому +1

      @@mazaendale9312 ትክክል ወላሒ ሥንት አባቶች አሉ

    • @akmelsultanmusefa6005
      @akmelsultanmusefa6005 2 роки тому

      maza tardechselhu

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +31

    የሳኡዲ አረቢያው ሕግ ቢተገበር ኖሮ እህቶቻችን በወንድማቸውና ባባታቸው አይተገበርም ነበር

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 роки тому

      Luckily Ethiopia isn't a Sharia state non religious state

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 роки тому +1

      ወይ እደዚ ቢሆንማ ወላሂ ሀገራቺንም ትለወጥ ነበር ወጀል ጀብዲ የሆነበት ሀገራቺንን ሳኡዲ እህ ሙሀመዲ ሰልማን አጀት አረስ ጀግና 💪😎አላህ ይጠብቃት ሳኡደን👑💪💪

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 2 роки тому +9

    ባደባባይ ላይ እዲሰቀል ድምፃችን እናስተጋባ ይሄ አውሬ ገና ነገ ምን እደሚፈጠር አይታወቅም

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 2 роки тому +26

    እድሜ ይፍታ መንግስት የሚቀልበው ህዝብ በሚከፍለው ታክስ ነው ይሄ መገደል አለበት!

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp 2 роки тому +15

    ፋትህ ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለአርሴማ

  • @meazam1525
    @meazam1525 2 роки тому +27

    እባካችሁ ወጣቶች ወታችሁ ጩሁ እንደዚህ ያሉ ውንዶችን ላይ ከባድ ፍርድ ይሰጥ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን እባካችሁ በየቤቱ ብዙ ገድ አለ ይፋ አድርጉ ትውልዱን አበላሹት ይህ አባት ሳይሆን ስም አጣሁለት ከሰይጣን የከፋ ምን አለ እባካችሁ አመመኝ የመንግስት ያለ እንበል እባቱ ደፍሩት ሞተች ከሚሉኝ አደጋ ደርሶባት ሞተች ብባል አላዝንም እንደዚህ ያለውን አመንዝራ መቁረጥ ነው ብልቱን ይቅር ይበለኝና።

  • @etanutube
    @etanutube 2 роки тому +24

    እኔ እናትየውን ብሆን ምንም እዳልተፈጠረ ዝም ብዬ ቤት ሲገባ ጠብቄ ከአልጋ ጋር አስሬ እቃውን ከቦታው ቁርጥ አድርጌ እጥልለትና እዳይሞት አንፖላንስ ጠርቼ ሒወቱ አድነዋለው ከዛ እድሜ ዘላለሙን ቁጭ ብሎ እዲሸና አደርገው ነበር አሁን እስር ቤት ይገባል በመንግስት ይቀለባል ጡንቻውን አሳድጎ ይወጣል እርቅ ይሔድና ስራውን ይጀምራል 😏

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 роки тому

      kkkkkkk

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 роки тому +1

      ትክክል አለዛ ሲተኛ አንገቱን ቆርጦ መጣል

    • @etanutube
      @etanutube 2 роки тому

      @@aminamohammed3808 ገዳይ እግዚአብሔር ነው ሰው ሰውን አይገልም እኔ ማነኝ እና ነው እሱ የፈጠረውን ነፍስ የማጠፋው ልቀጣው እችላለሁ ነፍስ ግን አላጠፋም

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 роки тому +1

      @@etanutube እንደዚህ አይነቱ በሸሪአ የምትተዳር አገር ብሆን ኖሮ በቁም ጉድጓድ ተቆፍሮ ይቀበር እና ጭንቅላቶ ብቻ ሲቀር ከዛ በድጋይ ቀጥቅጦ ነው የሚደለው ይኸ ቆሻሻ ነው

    • @hellenaragie6187
      @hellenaragie6187 2 роки тому

      👍👍👍👍👍

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 2 роки тому +13

    ቢያንስ ህፃን ልጅ ስታይ የ7 አመት ልጅ ተደፍራ እንዴት አስችሎሽ ዝም አልሽ? ለእናቷ አትናገሪም ወይ? ታድኛት ነበር በጊዜ::

  • @nunutesfaye6557
    @nunutesfaye6557 2 роки тому +13

    ይሄ ሰው በፍፁም ጤነኛ አይደለም እግዚኦ 🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @zemzemyimer1804
    @zemzemyimer1804 2 роки тому +47

    አይይ አብይ በልጆችህ አምላክ ህጉን ይቀየርልን

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 роки тому

      አብይሰ ልጅ የለዉም አሱ አራሱ ሰዶማዊ ነዉ 😆

    • @abejewoldetsadik4996
      @abejewoldetsadik4996 2 роки тому +4

      @@soniajonathan7618 የት አየሽ ስድ

    • @zemzemyimer1804
      @zemzemyimer1804 2 роки тому

      @@soniajonathan7618 ተይ እህት ብጠይውም በዚህ ልክ አይደለም የኔ ውድ ያልሽ እሱ የተማረ ሀገር የሚመራ ቀርቶ እኛም እንፀየፋዋለን ካደበትሽ ይህ አይውጣ

    • @asnyasny8064
      @asnyasny8064 2 роки тому

      @@soniajonathan7618 ደነዝ ነሽ

    • @tiblet1994
      @tiblet1994 2 роки тому

      Aw yedefere yigedel

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 2 роки тому +31

    እህቱ የምር ጅግና ነች በመቅረቧ እሱን በኤሌክትሪክ ማኮላሸት ነው

  • @marthabezabihzenebe299
    @marthabezabihzenebe299 2 роки тому +31

    ፍትህ ለአርሴማ!!! በአደባባይ ይገደልልን #

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 2 роки тому +14

    ኤልያስ ደግነት ስወድክ ሳከብርክ ካዘነው ጋር ስታዝን ከተደሰተው ጋር ስትደሰት የእውነት ትልቅ ሰው ነክ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 роки тому +14

    አላህ የሰራውን ይሰጥው የአላህ ቁጣ ይውረድበት ኢንሺአላህ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 роки тому +9

    ይሄ ሰዉየ ቢኖርም አይጠቅምም መገደል አለበት ፍትህ ፍትህ

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 2 роки тому +6

    የልጅቶ እናት, ሐያቶና አክስቶ ትልቅ ስራ ነው የስራቹሁ! አይዞቹህ ሁላችንም ከእናተ ጋር ነን. ልጁቶን በጣም መደገፍና ማበረታት አለብን!!!.
    ስውየውን መግደል, በአደባባይ መስቀል ወይንም አንገቱን በስይፍ ቢቀላ , ይህ ድርጊት የአረቦች ህግ ነው! በጣም ይዘገንናል! እኛ ኢትዮጵያውያን ይሄንን ማድረግ አንችልም!!! እድሜልኩን እስር ቤት መታሰር አለበት, ክጠዋት እስከ ማታ ስራ ይስጡት , ላደረገው ወንጀል መክፈል አለበት!!!

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 роки тому +1

      እዲሜልኩንቢታሠር የመግስትእጀራእየበላ ይኖራል አገቱንመቅላትነውጂ በጀገራ።

  • @meazazawede3646
    @meazazawede3646 2 роки тому +10

    በጣም ያማል😭 በዚህ አይነት የብዙ ህጻናትን ህወት አበላሽቷል ይሄን የሠማ የህግ አካላት ምን አይነት ፋርድ እደሚሰጥ እጠብቃለን

  • @rahintemesgen6806
    @rahintemesgen6806 2 роки тому +60

    ምን አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ቤሄር መገንጠል ክልል እያለ እርስ በእርሱ ከሚባላ እንዚህ አስነዋሪ ነገሮች ነግ በእኔ ብሎ ቢያወግዝ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች 😭😭😭😭😭😭

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 2 роки тому +19

    ይህ ሰውዬ ከተለቀቀ በሀገራችን ህግ የለም የኢትዮጲያ ህዝብ የተቃውሞ ሰልፍ ወንድ ሴት ትልቅ ትንሽ ሳይባል መውጣት አለበት

    • @agerehagereh4713
      @agerehagereh4713 2 роки тому

      ነገ ይለቀቃል እናቱ አስፈታለሁ መሬት ሸጬ እያለች ነው ብለዋል በጣም ነው የምትገርመው እናትዮዋ 😭😭😭

    • @hasnag3161
      @hasnag3161 2 роки тому

      @@agerehagereh4713 አሁን ነው ሰው መቀሳቀስ ያለበት ከመውጣቱ በፊት

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 роки тому +7

    እኔምለው ይህ ሰውዬ ጤነኛ አይመስለኝም እህቱን ልጁን በቤቱ የምታድገውን ከደፈረ ይህ እርኩስ መፈስ አብሮት ያደገ ይመስለኛል ሰውም ወቶ ይገለናል እያሉ በሰቀቀን ከሚያልቁ ሰላማዊ ሰልፍ ወተው ከፍተኛ የስቅላት ፍርድ ይፈረድበት😭😭😭😭😭😭😭😭 አምልጦ ከወጣም ሙሉቤተሰብ በሳት ያቃጥላቸዋል ስሚ ታወቀብኝ በማለት

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 роки тому +10

    ካልተገደለ ህዝብ ይጨ ር ሳል 😭😭

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 роки тому +7

    እግዚኦ....... የዝሙት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው ምን ይባላል?

  • @fantayegezahegnurgesa7539
    @fantayegezahegnurgesa7539 2 роки тому +3

    ፍትህ ሊጠየቅ ይገባልና የክ/ከተማው የሴቶች ጉዳይ ሠላማዊ ሠልፍ ሊያዘጋጅበት ይገባል።

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 2 роки тому +9

    ጌታ ሆይ እባክህ እንደዚህ አይነት አዉሬዎቹን አጥፋልን አይ መንግስት የሌንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአርሴማ

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 роки тому +37

    የኔ እናት እድሜ ይፍታህ የለም እኛ ሀገር ይህው እኛ ሰፈር እናቷን ገድላ እድሜ ይፍታሽ ተፈርዶባት በ 15 ቀኗ በገንዘቧ ወጥታለች ግን የሰፈር ሰው ሰፈር አትገቢም ብሏት ሰፈር ጥላ ሄደች አልፎ አልፎ ትመጣለች ግን ከሰው ፍርድ የአላህ ይበልጣልና ቢዘገይም ምክንያቱ ባልታወቀ ነገር ይህው ፓራላይዝ ሆና አረፈችው ፍርድን ለፈጣሪ ስጡ ህግ ላይ የምትሰሩ ሰዎች ለህሊናቹ ሳይሆን ለሆዳቹ የምትሰሩ እንዲህ አይነት ጉዶች እቤታቹህ ይግባ

    • @fafitubevilogs2458
      @fafitubevilogs2458 2 роки тому +3

      ምን ብታደርጋት ነው እናትዋን የገደለቻት?

    • @ኤሚየባባሙሀመድ
      @ኤሚየባባሙሀመድ 2 роки тому +2

      @@fafitubevilogs2458 እናቷ መሬት አላቸው እና የሷን ልጅ ያሳደጉት እሳቸው ናቸው እድሜ ማምሻቸውን ትጦረኛለች ብለው በሬቱን ሽጠው ለሷ ልጅ አወረሷት እና እንዴት ለኔ ሚገባኝን ውርስ ለልጄ ትሰጫለሽ ብላ በዛ ምክንያት ነው ልጇ በግዜው ሰው ሀገር ስለነበረች አያቷ በሰው ሀገር ከምትንከራተት ብለው ነበር እንዴት ለሷ ብላ በገዛ ልጇ ቀንታ እናቷን ገደለቻቸው ያውም በአፀያፊ ነገር በጣም አርጅተዋል ግን የማይገባቸውን ሞት ነው የሞቱት

    • @fafitubevilogs2458
      @fafitubevilogs2458 2 роки тому +2

      @@ኤሚየባባሙሀመድ Ya Allah Allah Yesirawan Yistat Lemayreba Duiya Bila Yegeza enatiwan Megdeliwa Betam Yasafiral Wellahi!

    • @rahmarahma7907
      @rahmarahma7907 2 роки тому +1

      😭😭😭😭eihue

    • @Maryg05
      @Maryg05 2 роки тому +3

      በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ሰው ሰው በላ ሆኖል

  • @saeedsaeed5376
    @saeedsaeed5376 2 роки тому +5

    በዚህ አይነት እነሱን ብቻ ሳይሆን ብዙ ብዙ ላቅማዳም ያልደረሱ ህፀናትንእዳበላሸ መገመት አያቅተንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 2 роки тому +12

    ሴቶች አንድ ወንድ ልጅ አግብቼ ወልጄ ተፋታሁ ካለ እንዴት ነው ጤነኛ ነው ብላችሁ ለምንድነው የምታገቡት ጥሩውን ማን ይጠላል መልካም ሰው ቢሆን አግብቶ ይፈታል???? ኧረ ባካችሁ አግብቶ የፈታ ወንድ አይጠቅማችሁም

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 роки тому +2

    በአደባባይ ለሌላው መትረፈ የምትናገሩ የኢትዮጵያ ልጆች ብሩክ ናችሁ

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 роки тому +1

    በእውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት በርቱ የአገራችን የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቸልተኛ መሆን ነው ወንጀለኛ ደረቱን ነፍቶ የሰው ህይወት እንዲበላሽ የሚያደርገው እናንተ ያቀረባችሁት ወንጀለኛ ለሌሎች ትምህርት ነው ሌሎች ወንጀለኞችንም እንደዚህ በሚዲያ አውጥታችሁ በግልፅ ወንጀላቸውን አጋልጡ ሌሎች ይጠነቀቃሉ ወንጀለኞችን እንዲሁም ወንጀለኛ ከሞት ያላነሰ ፍርድ እንዳገኘ ይቆጥረዋል ቅስሙ ይሰበራል ከማህበረሰቡ ጋር ይቆራረጣል 👍👍

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ

    ወይጐድ ምን ዓይነት ዘመን ላይ ነን
    ጀግና እህት ነሽ ለእዉነት መቁምሽ
    ጋዜጠኛዉም ምርጥ ሰዉ እርጋታአ ስወድልህ ትለያለህ

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 2 роки тому +3

    ፀጋ ተልከሰከሰች ብለህ ሀገር ይያዝልኝ ስትል ታክሲና ቲሸርት ላይ ሳይቀር ስታፅፍ የነበርክ ሁላ ከአራት ሴት ዘጠኝ ልጅ ለወለደ ሁለት ህፃናት እህቶቹ ላይ የመድፈር ሙከራ ሁለት ህፃናት ላይ ደግሞ ልጁን ጨምሮ የአስድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመ የሴሰኝነት መንፈስ የተጠናወተው ሰውዬ ላይ ምን አይነት ፍትህ እንደምትጠይቅ ለማየት የምር ጓጓሁ ሊያውም ይኼ እኮ በግልፅ የታወቀው ነው የሚዲያ እድል ያላገኙ ደግሞ ስንት በየቤቱ የሚያለቅሱ ያልወጡ ሴቶች ይኖራሉ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 роки тому +106

    ሰላም ጤና ይስጥልን ቤተሰቦቻችን!
    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አራተኛ ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሳችሁ።

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 роки тому +5

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እማ

    • @rahelbahemn4424
      @rahelbahemn4424 2 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 💐⛪💐🙏

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 роки тому +1

      ተባክ፤ተባረክ፤yኔ፤ወዲም፤ለገቅ፤yቆምክ፤ነህ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 роки тому +1

      አሁነም፤ተባረክ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 роки тому

      አቦ፤yሞትለፋርዲ፤yደረጉለት፤yገደል፤yገደል

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 роки тому +3

    የክፉ ሰው ተከታታይ ድራማ ነው የመሰለኝ ማመን ይከብዳል እግዚኦ አምላኬ

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 2 роки тому +18

    ጥፍተኛ ነሽ መናገር ነበሩብሽ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +6

    ጋዜጠኛ ኤልያስ ደግነት እራስህን ጠብቅ ወድሜ እማይነኩ ጉዶችን እያወጣህ ስለሆነ ከጎንህ የራስህ ስው እዳይለይህ

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 2 роки тому +16

    መናገር ነበረባት አሁን ማውራቱ ምን ይጠቅማል ልጅቷ ሞታ ቢሆንስ

    • @eyerusalemgtsadik9350
      @eyerusalemgtsadik9350 2 роки тому +1

      ምን ለማግኘት ብላ እያወቅነው ህጉን ህዝቡን አሁንስ ቢሆን እናቱ አስፈታዋለው እያሉ ኮ ነው

    • @embatekalamedia6832
      @embatekalamedia6832 2 роки тому +1

      ሴቶች ቢነገራቹስ መች ትሰሙና? ቀንታብኝ ነው ብላቹ የምታወሩት🤔 ሴቶች ፀባያቹ መች ጠፋን

  • @lidyatadesse464
    @lidyatadesse464 2 роки тому +18

    ጌታዬ ሆይ ማረኝ/ማረን በኢየሱስ ስም

  • @hanuniyeentualej9888
    @hanuniyeentualej9888 2 роки тому +4

    ፍትህ ለአርሴማ ፍትህ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому +40

    ጆሮአችን ጥሩ ነገር ይስማ አኡዙቢላህ እንዲህ አይነቱን ወንድ ነው አንገቱን በሰይፍ መቅላት በእንደዚህ አይነት እርኩስ ወንዶች ነው የሴት ሂወት የሚበላሸው።

    • @HamasenBr
      @HamasenBr 2 роки тому +2

      አንገቱ ይቀላ። ሳውዲ ኣረቢያ ተወስዶ ዳኝነት ይሰጠው።ማንም መልስ እንዳይሰጠኝ።

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому +3

      @@HamasenBr ሰሚ ቢኖረን ጥሩ ነበር!!!የኢትዮጵያን ህዝብ 120,000,000,በላይ ያደረሰው ሴትን ልጅ አስገድዶ የመድፈር ወንጀል ነው።

    • @malefyasolomon2835
      @malefyasolomon2835 2 роки тому +2

      @@HamasenBr አወ ይሰቀል የውነት

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 роки тому +1

      ነበር እህህህህ አፈር ይብላ

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 роки тому +1

      @@HamasenBr ለፈእሡን ሣኡዲዲረሥ ማንይጎትታል? ባለበትቦታ አገቱንመቅላትነውጂ በጀገራ።

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 2 роки тому +8

    በጣም ከባድ ለጆሮ የሚዘገንን ነገር ነው

  • @texttext7643
    @texttext7643 2 роки тому +13

    አረ ወገኖቼ ሰውዮው ጤነኛ አይመስለኝም😭😭

  • @user-qm1bk9zf8w
    @user-qm1bk9zf8w 2 роки тому +3

    አቤቱ አምላኬ ከዚህ. ይስውረን. ምን አይነት አውሬ ስውነው በሀገራችን ህግ የለም ፍርድ እግዚአብሔር ይስጠው

  • @መሰረትኢትዮጵያ-አ3ጠ
    @መሰረትኢትዮጵያ-አ3ጠ 2 роки тому +9

    እግዚኦኦኦኦኦኦ 😢 ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው ይህን በመስማቴ 😭😭😭

  • @didy898
    @didy898 2 роки тому +13

    የኛህዝብ ችግሩ እስጥሂዶ አይከራከምርም ይሄእኮ በኢትዮጲያ በሙሉ ሠላማዊሠልፍ ወቶ ፍትህመጠየቅግዴታተዉ. ቤታችንእስኪገባለምእንጠብቃለን እረኡኡኡኡኡኡበሉወገን

    • @AlphaHTube
      @AlphaHTube 2 роки тому +1

      ኧረ እንውጣ ተው ተው

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 роки тому +3

    በፈጣሪ ሰም ፍትህ ይሰጠው የሞት ፍርድ አገር ላይ መፈረድ አለበት እህቶቻችን አለቁ

  • @tediwon
    @tediwon 2 роки тому +18

    ይህ በኖርማል አይምሮ የሚደረግ አይመስልም ከቃል በላይ ነው ብቻ የዚህን ሁሉ ሰው ሂወት አበላሽቶ የሆነ አመት ታስሮ ይወጣ ይሆናል እኮ ለሌሎች የሚያስተምር ቅጣት መቀጣት አለበት

  • @mekedkonjo8996
    @mekedkonjo8996 2 роки тому +3

    በዚህ አይነት የብዙ ህጻናትን ህወት አበላሽቷል በጣም ያማል 😭😭😭

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 2 роки тому +3

    ኤልያስ አንተ መልካም እውነት ፈጣሬ የልጆችህ አባት ያድርግህ ፈጣሬ ይባርክህ አንተ ቅን ሰው ነክ 🙏😘🙏

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 2 роки тому +18

    ውይ አምላኬ ሆይ በጣም ያሰዝነል 😭😭😭

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 роки тому +10

    ሰውየው ግን ማነው?ሕግ ቢጠብቅህ እንደዚህ አይፈነጭም ነበር ይሄ ዱዝ በሰይፍ ነበር አንገቱን መቅላት ተስሮ እየተቀለበ የምን ቅጣት ነው?

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 2 роки тому +9

    ይሄ ሁሉን እያወቅሽ አትናገሪም ነበር ልጅቷን ታዲኛት ነበር

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 2 роки тому

    ይህ ሰው አይማርም እባካችሁ ሴቶች ተደራጁና ሰላማዊ ሰልፍ ወጥታችሁ ህጉን አስለውጡ ተሰባሰቡ እባክህን Etioinfo
    ሴቶች ተሰባስበው ህግ እንዲያስለውጡ በርታ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 роки тому +18

    የኔ እህት አሁን መናገርሽ ምንም ትርጉም አይሰጥም የኢትዮጲያ ህዝብ ችግር ሁሉ ነገር ሚስጥር ነወረ ህጉ ለወንዶች ያደላል የልጅቷ ህይወት ያሳዝናል የማይድን ጠባሳ ትቶ ያልፋል መንግስት የእድሜ ልክ ፍርድ ቢሰጠው ደስ ይሉኛል

    • @mbb8551
      @mbb8551 2 роки тому +1

      Yesewetew enate erasu mekeses alebachew betam atfe nachew

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974 2 роки тому

      Ewnet new yane neber menager

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 роки тому +1

    ለህዝብ ከእነ ፎቶው በደንብ እወቁ እያሉ ማሳወቅ ጥሩ ነው በጣም ትመሰገናላችሁ። አንተ ምን ትላልቅ እንደ ዋርካ የሰፉ ትላለህ ቤት የሸፈነው ጉድና ገበና እንጂ በጣም በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ትልቅ ፈጣሪ ቢቻ አትሸወድ የውስጣቸውን የምታውቀው ነገር የወም። ይቺ ሴት ግን በጣም በሳል ነች። የሚገርም ነው አስተሳሰቧ።
    አይኑን እንዳያይ እዛው እስር ቤት ውስጥ አይኑን ማጥፋት ቀላል ነው ቤተሰቦቹን ከሚጨርሳቸው። የሚዘገንን ታሪክ ነው።

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p 2 роки тому +6

    ላዩ ኬክ ውስጡ ፊክ የሆነ ስንት አረመኔ
    ሰው መሳይ እንስሳ አለ መሰላችሁ 😏
    ይሄን እንሳሳ ከተቻለ ማስወገድ ነው 😠

  • @sameeraaa454
    @sameeraaa454 2 роки тому +9

    አኡዙቢላህ. ይህ ሰው አደለም. የአላህ. ምህረትህን. አውርድለን

  • @fych9539
    @fych9539 2 роки тому +5

    ሞት ለሱ እረፍት ነው እሱን ሰልቦ ነው ማስቀመጥ እድሜ ልኩን እዲሰቃይ

  • @asterworku543
    @asterworku543 2 роки тому +2

    አረያማል ወዴት እየሄድን ነው እጅግ 😭😭😭😭😭😭ያማል ፈጣሪ የጂን ይስጥህ ከፈጣሪ ይርዳችው 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 роки тому +2

    ችግሩ.በእስር.ብቻ.አይፈታም.ባደባባይ.መሰቀል.አላባቸው.የልጆቻቸውን.ሂወት.የሚያጨልም.እንዴት.እንመን.ሰው.ያማል.በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayatasmaeil5036
    @hayatasmaeil5036 2 роки тому +7

    እረህ በስማሀም ይህ ሰዉዬህ በእዉነት ነዉ ምለዉ መገደል አለበት መግስት እረሚጃሀ መወሰዲህ አለበትህ ይህ ነገህ እናቱንም አይተዉምህ እዲህ በሰዉ ላይ የሚጫወተዉ መግስት እሪምጃሀ ስለማይወስዲበት ነዉ እዲይ በሴት ልጂህ ላይ የሚጫወተዉ ሞት ይገባዋልህ

  • @hannahsimms2125
    @hannahsimms2125 2 роки тому +4

    ህፃን ልጅ እንደተደፈረች እያወኩ ዝም አልኩ ነው ምትይን? እንዴት አስቻለሽ?

    • @selam427
      @selam427 2 роки тому +1

      Eneam betam new yegeremegn😭

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 2 роки тому +10

    ወይኔ፡የካው፡ሚካኤል፡ልጆቼን፡አደራ፡ጠብቅልኝ፡እኔ፡አቅም፡የለኝም።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +5

    ኤልያስ ደግነት እንደስምህ ነህ አቦ በርታልን ስወድህ 💪🏿🥰እንደው ወንድሜን ብታፈላልገኝ ደስ ይለኛል ለረዥም ጊዜ ወጥቶ የቀረ ወንድም አለኝ 😢

    • @user-tp1zx3fe5n
      @user-tp1zx3fe5n 2 роки тому

      እህቴ ወንድምሽን ፈጣሪ ያገናኝሽ ለአይነ ስጋ ያብቃሽ ወንድም መጥፋት አውቀዋለሁ ሌሊትናቀን አልቅሼ በስንት ወሩ ተገኘ እንኳን ሰው ከብትም አይጥፋ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому

      @@user-tp1zx3fe5n አዎ ያማል ግን እኔ ወንድሜን አላውቀውም ሲቀጥል አድራሻ የለውም ሞተም ዓለም አልተባለም 😢

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 2 роки тому +4

    እግዚኦ በአባቱአ ይሄ ሰውየ የሞት ፍርድ ይገባዋል ለመቀጣጫ 13 አመት ቅጣት አይደለም ቀልድ ነው

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 2 роки тому +9

    ይሄ እኮ መንፈስ ነዉ በላዩ ላይ ሰፍሮ እንዲህ ጉድ ያሰራዉ የደብተራ. ወይ የዛር የዝሙት መንፈስ ነዉ በጤናው አይመስለኝም ምክንያቱም ጤነኛ ሰዉ በልጁ ላይ እንኳን ይህን ሊፈፅም ማሰብም አይችልም. ይህ መንፈስ ነው ሰዉ አይደለም ያሳዝናል እጅግ በጣም ያሳዝናል ቅስም ይሰብራል.

    • @gsjselambesufikadjsh2512
      @gsjselambesufikadjsh2512 2 роки тому

      ሊቀሰዶማውያን ለሰው ልጅ ክብር የላቸውም በፊንጢጣ ከባድ

  • @Maryg05
    @Maryg05 2 роки тому +13

    ሰው በላው ተኩላ በለው ይሄ መሰቀል አለበት ህዝብ ፊት ስንቱን ያበላሸ ነው አደራህን ከጠበቃዎቹ ጋር ሆነህ ፉርዱ የከፋ እንዲረግበት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 роки тому +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም
    አሜሪካ ሀገር እድሜ ልክ ነው የሚፈርድባቸው ኢትዮጵያም እድሜ ልክ መሆን አለበት

  • @user-pn6ff1oe2g
    @user-pn6ff1oe2g 2 роки тому +3

    እኔም ናዝሬት እሰው ቤት ስሰራ ሚስቱን ምኚታቤት እስተኚቶ እኔን በጣም ለመድፈር በጣም ሞክሮብኚ በእግዚአብሔር ሀይል አምልጫለሁ ቤቱ ነዝሬት ገደል ግቡ ትምህርት ቤት ውደውስጥ ገባ ብሎ ነው ስሙ አጠቃ ይባላል ሚስቱ ደግሞ አልማዝ ትባላለች ስራው ደግሞ መብራት ሀይል ነው የሚሰራው አምልጨ ሄጀ ላጎቴ ስናገርበት ውሸቷን ነው አለ የኛ ህብረተሰብ ብዙ ጊዜ አያምኑም

  • @samsungphone7957
    @samsungphone7957 2 роки тому +11

    ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ለእንደዚ አይነት ሰው ስቅላት ነው ግን እኛ ሀገር ፍትህ የለም የፍረድ ዳኞች እባካችሁ ፍርድ ስሰጡ ለሌላው አስተማሪ የሚያደርግ ይሁን ነገ በእናተ ቤተሰብ ቢሁንስ ምን ታደርጎ ይሁን ????? እባካችሁ እባካችሁ በአገራች በነፃነት እንዳንወጣ በሰላም እነዳንገባ እየተደረግን ከቤተሰብ ጋር እንዳንተማመን እየሁነ ነው ያሉ ምክንያቱም የፍርድ አሰጣጡ ለመስማት የሚያስጠላ ተስፋ የሚያስቆርጥ የተበዳይ ድምፅ የማይሰማበት ድሃ የማይታይበት ስለሁነ ነው አሁን ለዚህ የቁም አውሬ ሰው በላ ይህን ሁሉ ግፍ ፈፅሞ ምን አይነት ፍርድ እደሚሰጥ መስማት ናፍቆኛል ፍትህ ፍትህ ለተበዳይ በሙሉ

    • @leylaqatar6623
      @leylaqatar6623 2 роки тому

      በትክክል አገራችን ፍርድ የለም አረዳኞች ልጃችን ቤሆንሰ ብላችሁ መገደል እንጂ መታሰር ትርጉም የለሆም ፍትህ😭😭

  • @bobfinancr9648
    @bobfinancr9648 2 роки тому +8

    አቺ ወረኛ ነሽ ከምር ለምን ቀድመሽ አታወሪም ነበር እቺን እራሱ ማሳሰርነበር ተባባሪናት እቺ

    • @sarauae2998
      @sarauae2998 2 роки тому +3

      ማን ያምናተል ቢገላትስ እንዴህ ቀላል ነው እንዴ ባክሽ

    • @amineam3568
      @amineam3568 2 роки тому +1

      ማንይታመን አባትያልታመነ

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 роки тому +5

    ቢሞት ምንም አያስፈልግም ከምድረ ገፀ ማጥፍት... የሰፈሩን ሰው ጨርሷል ማለት ነው ሴጣን ነው

  • @VipVip-zu6xq
    @VipVip-zu6xq 2 роки тому +5

    መቼ ይሆን መልካም ነገር የምታሰማን መድሀኒያለም!!

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 роки тому +3

    የሳዉዲ መንግሥት ድረስልን በቃ አልቻልንም እኛ😌

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 роки тому +4

    እስር ቤት ውስጥም ግብረሰዶም ሊያስፋፋ ስለሚችል የሆነ እርምጃ መወሰድ አለበት

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 2 роки тому +5

    ህግ አውጭዎችን ህጉ እንዲቀየር ሰላማዊ ሰልፍ መደረግ አለበት ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችው ውጡና ጩሁ በዘር የሚባላ የደነዘዘ ሁሉ መንቃት አለብን መቆም አለበት

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ሰውዬው ግን ምን አይነት አጋንት ነው የተፀናወተው ለመስማት እርሱ በጣም ይሰቀጥጣል በገዛ ልጁ ላይ እንደዚህ የጨከነ ይሄኔ ስንቶቹን ህፃናት ጨርሷል ይሄን እኔ ሰው አልለውም ሴጣን እንጂ የሰማይ የምድር ጌታ ይፍረድበት ከሰው ፍርድ የሱ ይበልጣል ወንድም ኤሊያስ አቀራረብ ስነምግባር ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c 2 роки тому +24

    አላህ ይሰውረን ከእንዲህ አይነት ሰይጣን ለመስማት ይሰቀጥጣል ሰውየው በሰው ተመስሎ የመጣ የጭካኔ ጥግ ያለው ሰይጣን ነው ሰው ነው ለልማት ይከብዳል

  • @raheiyoutuberaheiyoutube7193
    @raheiyoutuberaheiyoutube7193 2 роки тому +1

    በስማም ምን አይነት አባት ነው ይሄማ ሰው አይደለም ሴጣን ነው ሰው መስሎ ይሄዳል እንጂ ስት አባቶች አሉ ልጆቻቸውን ያለእናት የሚያሳድጉ ክብር ለንጽው አባቶቻችን ይኔ ሰውዬ እነዚሂን አባቶች አይወክልም

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 2 роки тому +1

    ኧረ እማይሰማ ጉድ የለም ዘንድሮ! እግዚኦ

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ከስው አውሬ ይጠብቀን በስመአብ ለመሰማትም ይዘገንናል

  • @kiddtube4687
    @kiddtube4687 2 роки тому +4

    እግዚኦ መሀረን ደጉን ዘመን አምጣልን ኦ እግዚኦ

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 роки тому +3

    ልጆቻችንን ወንዱንም ሴቱዋንም እንጠብቃቸው ጊዜው በጣም የከፋ ነው አይደለም ለወለድናቸው ለሌሎችም ልጆች ሀላፊነት አለብን

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +10

    አላህ ይጠበቀን ያረብ😥

  • @munaali4698
    @munaali4698 2 роки тому +4

    በጣም ነው የሚገርመው ይሄኔ ሰንቱ ነውር ነው ምን ብዬ አወራለሁ ብለው ለብቻቸው እያለቀሱ ቁጭ ብለዋል የስንቱን ሄወት እዳበላሸ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ሰለዚ ለሌላው መማሪያ የሚሆን ፍርድ እንዲያገኝ ማደረግ ነው

    • @gsjselambesufikadjsh2512
      @gsjselambesufikadjsh2512 2 роки тому +2

      በትክክል በየዳንስ ቤቱ እየሄደ ሰውም አርቲስት ነው ብለው ስንቱ ይሄኔ በፊንጢጣው በሽታ አቤት ያማል

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je 2 роки тому +1

    የልጅትዋን ችግር መረዳት ያለብን ከዚ በኋላ እች ልጅ ሰው አትሆንም የገዛ ልጁን ማህፀን ከጥቅም ውጪ አርጎታል ከስነልቦና አንጻርም ገሏታል
    በአጠቃላይ በአካልም በስነልቦናም ገሏታል ስለዚህ ሴቶችም ወንዶችም ተባብረን ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት መንግሥት ትኩረት እንዲሰጠው ማድረግ ያስፈልጋል 😡💔

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 роки тому +4

    አንቺ አጥፍተሻል እንደዛሆና ስታያት ካመነች ትመን ካላመነችእራሶን ይጸጸታት እሱ የህጻን አምላክ ይፍረድበት ይህ ሰው ሳይሆን አውሬ ነው

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ከቤተሰቦቹ አሁንም ብዙ እጠብቃለሁ