የላይቤርያው ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ዶእና የዶ/ር ወዳጄነህ የቀድሞ ሚስት | የፕሬዝደንቱን ስጋ የቆራረጡት ሰዎች መጨረሻ | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • #ethiopia #haletatv #rebunimedia

КОМЕНТАРІ • 542

  • @haletatv
    @haletatv  Рік тому +15

    የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    ua-cam.com/video/bvqkI6twIgM/v-deo.html

    • @tigistwebeshet2077
      @tigistwebeshet2077 Рік тому +3

      አልተሳካልሽም እንዴቃወም በጣም ገፋፋሽው እሱ አስታዋይ ነው ያንችን ስነልቦና በደንብ አጥንቶል sorry አስትኳ😂ደግሞ በክፍል አንድ አታሽማቁቁኝ አልሽ የተሳሳትሽውን አስተካክይ ነው የተባልሽው

    • @YoditWoldegabrel
      @YoditWoldegabrel Рік тому

      አላደረግንም አናደርግም😅

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +85

    ዶክተር ወዳጄነህ አንደበተ ርቱእ ንግግሩ አይጠገብም ክፉ ነገር ከአፍህ ስለማይወጣ ታድለሀል ስዎች ክፉ ሊያናግሩህ ሲሞክሩ የምትስጠው ትሁት ምላሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርልህ🙏🏾❤️

  • @beletehailegiorgis5501
    @beletehailegiorgis5501 Рік тому +24

    ተወዳጁ የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ ር ወዳጄነህና እህት አስቴር በጣም ፈታ ያለ፣ትምህርት ሰጪና ግልፅነት የተትረፈረፈበት ፣የማይሰለች ጊዜ ነበር ። ተባረኩ!

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Рік тому +37

    This is why I like this guy! Very wise, calm, and positive!

  • @ድንቄምብልጽግና
    @ድንቄምብልጽግና Рік тому +52

    ❤ዶክተርዬ❤ በጣም ጨዋ ደግ ሰው ነህ አስቴር የሔድሽበት እርቀት አቧራ ለማስነሳት ግን አልተሳካልሽም

    • @asmamawyinges3725
      @asmamawyinges3725 Рік тому +6

      Thank u!!!👍👍👍....ተላላጠች እንጂ!!!

    • @sam004sk
      @sam004sk Рік тому +1

      ቀላል!

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Рік тому +6

      ወዳጄነህ ጨዋ ስው ነህ አስቴር ግን ዘበነና ወዳጄነህን ለማነቃቀፍ ፈልገሽ ነበር እሱ ግን ጥሩ ስው ነው ስውን እንዲህ አትኮርኩሪ

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Рік тому +1

      በጣም ብርቱ ናት አስቴር እባካቹ ሚዛናዊ እንሁን።

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Рік тому +1

      ደግሰው ዶክተር ወዳጄነህ የሚያወራው እናሂወቱ የሰማይ የምድር የራቀ ነው

  • @Talentfirst1
    @Talentfirst1 Рік тому +62

    አይ አስቱ ዶክተር ዘበነን እንዲያዋርድልሽ ጓጉተሽ ኩም አድርጎ አስቀረሽ አስቱ ማመን እና መቀበል ያለብሽን ተቀበይ ግትር ሞቼ እገኛለሁ አትበይ .......ችክ አትበይ...... ዶ/ር ወዳጄነህ ግን አስተዋይ እና ትልቅ ሰው ነህ

    • @muluye333
      @muluye333 Рік тому +6

      እኔም ገርሞኛል ተሟሙቃ የሚጣላ ነበር የመሰላት ግን ትክክለኛ ሰው እንደሆነ ሲነግራት ኩምሽሽ ብላ እየመረራት ዋጠችው ተባረክ ዶክተር

    • @terefemilka6598
      @terefemilka6598 Рік тому +4

      ዶ/ር ዘበነ በሷ ሊዋረድ ቀርቶ በሷ አንደበት ሊጠራ የሚችል ሰው አይደለም። ባዶ ቆርቆሮ ስለሆነች ከአንዱ ወደ አንዱ እየዘለለች አዋቂ ለመባል የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም ከንቱ!

    • @topman7504
      @topman7504 Рік тому +1

      @Talentfirst1 ብራቮ እንደኔ በጣም ተከታትለሃታል ብዙ እንዲናገ ስለ ዘበነ ፈልጋ ነበር ግን የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ለዚህ እኮ ነው ፀጥ አስባላት ዝርክርክ አሮጊት 😂😂😂

    • @mestawotbekele3690
      @mestawotbekele3690 Рік тому +2

      ዶ/ር ዘበነን በምን ሂሳብ ነው የሚያዋርደው ዶ/ር ዘበነ የተማረ በብዙ ያነበበ አባት ነው በደንብ አስረግጦ ትክክለኛውን መልስ ሰቷል ስለዚህ በሃይማኖት ዙሪያውን መሽከርከርሽን አቁሚ የራስሽን ሃይማኖት ይዘሽ ተቀመጪ አስቴር ዶ/ር ወዳጄነህ እሱም በብዙ የሚያውቅ ስለሆነ በማስተዋልና ከማንም ጋር ሳይጋጭ ምላሽ ሰቶ ማለፊ የእውቀቱን ደረጃ የሚያሳይ ነው በዚሁ ቀጥሉ በሃይማኖት ለምታነሱት ማንኛውንም ነገር በደንብ በማስረጃ የሚመልሱ አባቶች ስላሉ አትቸገሩ

    • @seblemesfin3645
      @seblemesfin3645 Рік тому

      እቺ የአብይ ደናቁርት

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Рік тому +21

    የኔ ጌታ የማይጠገብ አንደበት ነው ያለክ እነሱ ይሳደቡ እኛ የምንወድክ እንስማለን በርታልን ወንድማችን

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 Рік тому +21

    እልተሳካልሽም በግድ ተቃወም ምን አይነት ስው ነሽ ነገረኛ ዶክተር አስተዋይ እና ያንችን ስነልቦ አንብብ ነው የሜያወራው ክብር ለዶክተር❤❤❤

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 Рік тому +43

    በዚህ interview የዶክተር ወዳጄነህ ትልቅነት እና አስተዋይነት ያየሁበት ነው አስቴር ግን አሁን በጣም አስታወቀብሽ ለዶክተር መምህር ዘበነ ያለሽ ጥላቻ ስለ እሱ ሲነሳ ፊትሽ እራሱ ተቀያየረ ዶክተር እንዲያወራ የፈለግሽውን ስላላወራ ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ቢቻልሽ ከታላላቆችሽ ተማሪ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому +9

      ምርጥ የበሰለ አስተያየት:::

    • @natnaelwondem3721
      @natnaelwondem3721 Рік тому +1

      Perfect comment

    • @sarasara996
      @sarasara996 Рік тому +1

      በጣም እሷ የጠበችዉ መምህርን የሚያጥላላ ነገር ነበር ዶክተር ወዳጄን ግን እግዚአብሔር ያክብረዉ

    • @werkamawkassa5631
      @werkamawkassa5631 11 місяців тому

      betikikil

  • @HabetamuWayu
    @HabetamuWayu Рік тому +7

    ዶክተርወዳጄነህ ሶፍያን አግብተህ ዘርህን በመተካትህ መልካም ሰዌችም ኘግዚሐብሔርም ደስተኞች ናቸው ደግ አረክ ልጆችህን ጌታ ይባርካቸው።።።።

  • @ElisaAsress-c5u
    @ElisaAsress-c5u Рік тому +14

    ደ/ር አከብርሀለው ግን መጨረሻህን ያሳምርልህ የእመቤቴ ጥላ ከለላ አይለይህ ጠያቂዋ ሳይድ አታድርጊ።

  • @berhanegmedhin3621
    @berhanegmedhin3621 Рік тому +15

    Brother Dr. Wedajeneh,I am a Tigriyan and I have forgiven you for any thing bad you said abt us.We need to promote and practice the culture of forgiveness.
    Stay blessed and keep sharing us your testimonies and brilliant insights.....Kenosis is what I wanted to practice right now!

    • @beyenechandarge5058
      @beyenechandarge5058 Рік тому +5

      You are missed understand dear .I heard what he said but he didn't say bad about Tigrayan people .

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt Рік тому

      ​@@beyenechandarge5058 ምንም ነገር ወደ ትግራይ አይግባ ፣ህወሃትን እስከደገፉ ድረስ ብሎ ያለውንስ

    • @gizawgirmay8785
      @gizawgirmay8785 Рік тому +2

      I am also Tigreyan and let us start to forgive to get forgiveness.

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Рік тому +4

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ድንቅ ብሩህ አእምሮ አንደበተ ርቱዕ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @bettyteshome-hu3nx
    @bettyteshome-hu3nx Рік тому +10

    ዶክተር እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ኑርልን እንወድሃለን

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Рік тому +6

    What I like about Dr. Wodajnehi is that he is so positive, he takes nothing personal, he is of course very knowledgable.

  • @Mer-d9t
    @Mer-d9t Рік тому +13

    Aster wanted Dr to criticize Dr zebene … but he didn’t …aster just doesn’t like orthodox teaching… we love ur discussions but people that watch you are from different religion. Dr you are very respectful to everyone… I m in this page coz u r the interviewee

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless Рік тому +16

    Wow, ከያኒት አስቴር በዳኔ approach really left a lot to be desired. Interviews should be about showcasing a candidate's skills and potential, not about creating unnecessary stress. Kudos to ለተከበርከው ዶክተር ወዳጄነህ መሃረነ for handling it with grace!
    ከያኒት አስቴር በዳኔ;
    Please remember that your viewers come from various backgrounds and belief systems. Keep the discussion inclusive and relevant to the topic at hand🤔

  • @jesusislove3545
    @jesusislove3545 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ሞገስ የሰው ፍቅር ሰቶሀል እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደሆነ ያስታውቃል እኔም ባንተ ሁል ግዜ እባረካለሁ ጌታንም አመሰግናለሁ እንዳንተ አይነት ሰው እግዚአብሔር ስለ ሰጠን ተባረክ

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 Рік тому +10

    Dr. Wedajenh is very important person for Ethiopia and Ethiopian New Generation. Thank you so much Our Hero Aster!

  • @dagmdagm8392
    @dagmdagm8392 Рік тому +89

    አልተሳካልሽም ሁካታ ለመፈጠር ፈልገሽ ነበር ዶክተር ፈጣሪ ያክብርክ

    • @lilyadmasu9976
      @lilyadmasu9976 Рік тому +7

      በጣም ብዙ ጣረች ግን እግዚአብሔር የባረከው ዶክተር ወዳጄነህ ግን በመልካም መለስልን

    • @MA-cu7ur
      @MA-cu7ur Рік тому +2

      የሄዋን ዘርም አይደለች

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc Рік тому +1

      በጣም ምን አይነት ናት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እባካቹ ቱክረት ለማሰብ ብላቹ ሰው ለሰው አታጋጩ የተማረ ያብዛልን🙏

    • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
      @የገሀነብደጆችአይችሏትም Рік тому +1

      እየመረራት ውጣዋለች!

    • @SalmeTeklie
      @SalmeTeklie Рік тому

      የተረጋጋ ሰዉ ማለት ይህ ሰዉ ነው

  • @sheba9627
    @sheba9627 Рік тому +8

    I almost forgot this was an interview, felt like I was part of a get-together, keep up the Good Job 👏🏾 thank you Dr. Wed and Astuye ❤️❤️❤️

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 Рік тому +7

    ዶ/ር ወዳጄነህ በየ ሚዲያው የምታደርጋቸውን ንግግሮችን በሙሉ አያለውም እከታተልሀለውም ግን ከአስቴር ጋር እያደረከው ያለው ወግ ግን ብዙም አሪፍ ሆኖ አላገኘውትም! ምክንያቱም የአስቴር ወሬ በጣም የወረደና ዝም ብሎ ወሬ የመስማት ሱስ ያለባት የሚመስል ወሬ ነው እንጂ እንደ ሌላ ጊዜ ያንተን ክብር የሚመጥን ወግ አይደለም! የአስቴር አቀራረብ በጣም ደባሪና የውሸት እንደሆነች ታስታውቃለች ፣ ብቻ በአጭሩ የአንተን ክብር አውርዳብኛለች ይቅርታ ስለ አስተያየቴ ፣ ይሄ ቤት ውስጥ ቁጭ ብላቹ ቡና እየጠጣቹ ልታወሩት የምችሉት ወሬ እንጂ ሚዲያ ላይ ወጥታቹ የምታወሩት አይደለም። ሌላው ደግሞ ስለ ቀድሞ ባለቤትህ ስለ አስቴር በዚህ መጠን ደጋግሞ ማውራት ለኛም አሰልቺ ነው ለቀድሞ ሚስትህም አስር ጊዜ እሷን በየ ሚዲያው ላይ ማንሳትህ ሊደብራት የሚችል ነገር ሆኖ ይሰማኛል በቃ ተዋት እሷም የራሷን ሂወት እየኖረች ነው፣ አስቴር የወሬ ሱሷን ለመወጣት የበጥ የቋጡን እያነሳችብህ ታስወራሃለች እያሳሳቀች ስለዚህ እባክህ ዶ/ር በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህና እንደ ቀድሞ አቋምህ በክብር ወደ ፊት ተጓዝልን ከአስቴር ጋር ያለው ቆይታህ አይነፋም፣ ከፍቅር ጋር እና ከሌሎች ጋር የምታደርገው ወግ በጣም ደስ የሚል ነው።

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 Рік тому +24

    አስቱ አላስፈላጊ ጣልቃ አትግብ በቻልሽ መጠን ሀሳብን ለመስጨረሽ ሞክር።❤❤❤

    • @endalkmidia
      @endalkmidia Рік тому +1

      አጠችለማ ቀባታርናት ባዶ ቀበተረተር

    • @abemelekabemi9406
      @abemelekabemi9406 Рік тому

      አልሰማ አለች ይች ዱዝ

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 Рік тому

      @@abemelekabemi9406 no no በጨዋነት አስተያየት መስጠት እንጅ መስደብ ልክ አይደለም። ትልቅ ሰው ሌላ ሰውን አይሳድብም። ታላቁ መጸሐፍ ስናገር ወንድሙን የሚንቅ አእምሮ የጎደላ ነው ይላል።

  • @Lovewins3908
    @Lovewins3908 Рік тому +10

    Dr the most humble person i’ve ever seen ❤️

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 Рік тому +7

    ዶክተርየ በጣም ነው የማከብርህ የአንተን ትምህርት በመከታተሌ በጣም እድለኛ ነኝ ❤ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 Рік тому +8

    @Aster, I hope you have learned a lot from this positive person.
    Thank you, Dr. Wodajeneh. Your X- wife Aster is very nice, positive, genuine, generous, reliable, religious person. I know her before you met her.

  • @emebetwoldemichael6614
    @emebetwoldemichael6614 Рік тому

    ዶር ወዳጄነህ በጣም አድናቂህ ነኝ አንተ የምትሳተፍበትን ኢንተርቪውም ሆነ ማንኛውም የተጋበዝክበት ቦታ ፈልጌ በጣም ነው የምከታተልህ እጅግ በጣም ብዙ ስለህይወትተምሬአለሁ ግን በጣም ብዙ እውቀት ስላለህና እጅግ በጣም ብዙ አዳማጭ ስላለህ ሊጠቀሙብህ ይፈልጋሉ ዛሬም ይች ጋዜጠኛ ነኝ ባይዋ የሳን ሀይማኖት ብቻ እንድትጎተጉላት ብዙ ሞከረችህ አንተ ግን በጣም ጨዋ ሰው ነህ ስለዶክተር ዘበነ መጥፎ እንድትንገር በዚያም በዚህ አለች አብሪት የተቀመጥው ሰው ትሁት ሰው እክባሪ እግዚአብሄርን የሚፈራ በጣም ብዙ እውቀት የተሸከመ እንደሳ ተራ ሰው አለመሆኑን ግን ዘንግታዋለች በመጀመሪያ ደርጃ ሰው ሲናገር ማዳመጥን ተማሪ ሲቀጥል ለሰው ክብር ይኑርሽ ዶር ወዳጄነህ ለኢንተርቪው አይመጥንሽም

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Рік тому +4

    ወይ መታደል አቦ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ አንተ የክርስቶስ ባርያ ነህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @Gojobet_Tube
    @Gojobet_Tube Рік тому +6

    Dr. Wedajeneh a very humble and wise man ... bemegeba melsehlatal bless you.

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Рік тому +10

    ዶክተር ወዳጄነህ ዘመንህ ይባረክ አስቴርም ተባረኪ

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624

    Dr wodajye you are so humble always may God bless you more 🙏

  • @DemisewuWubishet-vt8pu
    @DemisewuWubishet-vt8pu Рік тому +12

    በጣም ደስ የሚል ወግ ስታምሩ ዶክተር ወዳጄን ሁሌም ከአይናችን አትጥፋ እኖድካለን ❤❤❤❤❤

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Рік тому +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ በጣም የማከብርህና የምወድህ ወንድሜ ነህ፣ በብዙ ተባረክ፣ አይቀይርህ እንዲሁ እንዳለህ ዘመንህን ሁሉ ይጠብቅህ። ❤❤❤❤

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Рік тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ የለመንከዉን ይስጥሀል ነው ለእግዚአብሔር መሞት ትልቅ ነገር ነው በርታ በርታ በርታ አይዞህ ጌታ ይርዳህ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️

  • @hirutyekassu2355
    @hirutyekassu2355 Рік тому

    WOWW ምንም ቃላት የለኝም ዶ/ር ወዳጄነህ እንደዚህ በዝች ስፍራ አንተን ማድነቅ ማመስገን አቅም ቢኖረኝ መጽሐፍ በፃፍኩልህ ከምትታየው በላይ ነህ ልዑል እግዚአብሔር ስለሆነው ሁሉ ስለሆንከው ክብሩን እሱ ይውሰድ 🙏🙏👍🏼ዘመንህ ይባረክ👐👍🏼 የትውልድ አባት ነህ ማያልቅበት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ 👐❤እህታችንን አስቴር እግዚአብሔር ይባርክሽ ብራቫ ብያለሁ በርቺ 👏👏👐❤

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Рік тому +5

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ትሁት እኮ ነው ጀግና እኮ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitMoges-iv2pf
    @SenaitMoges-iv2pf Рік тому +1

    ዶ/ር፣ የአስቴር ቤተሰብ በመሆኔ እና ሀኪሜም ስለነበርህ ታሪኩን ከመጀመሪያው ባውቀውም አንተ ስትደግመው መጽሀፍ ሆነብኝ። ተባረክ።

  • @AmertiKentiba
    @AmertiKentiba Рік тому +2

    Dr wodage you’re the most intelligent person in Ethiopia! Golden heart, polite, decent, kind person i have seen in my entire life ! May God bless you ❤

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 Рік тому +6

    አስቴር እህቴ ይቅርታ አድርጊልኝና አላውቅም አንተ ጀምረህ ጨርሰው ካልሽው ቡሀላ ግዴታ ተጋጩ ማለትሽ ትክክል ነሽን ? ስህተትን ማረም የማሸነፍና የመሸነፍ ጉዳይ ከመሰለሽ ሀሰትን ሀሰት በሉ እውነትን እውነት በሉ
    እሚለውን ቃል አንብቢው 😊

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому +2

      እሱማ ወዳጅዬ እንዲናገር የጋብዘቺው...
      ዶ/ር ዘበነን እንዲወርፍላት ነበርi እሱ መች ሥራ አጣ😆እንኳን በዕውቀት የተቃኘ ጭንቅላት ይዞ የተፈጥሮ ባህርዩም አይፈቅድለትም:::

    • @bbbbbbbb562
      @bbbbbbbb562 Рік тому +2

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 በትህክክል እኔኮ ሴትዮዋ ምን ነካት ብየ ነው ሰውየውን ለምን እንደጋበዘችውም ስለምን ለመጠየቅ እንደሆነ እንኮዋን የገባት አይመስለኝም ለወሬ ስትሮጥ ልትደፋ ነበር ዶክተራችን ወዳጀነህ ስለሆነ ነው ያስቆማት ሰላሙ ይብዛልን🙏

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Рік тому +3

    ጥሩ ሴት እንዳልነበርሽ እረዳ ነበር:: ግን ዛሬ በግልጽ መጥፎ በሰዎች መካከል ጸብ ለመዝራት የምትጥሪ በግድ ለማጣላት የምትቦዝኚ ሰው ነሽ:: ዶር ወዳጄነህ አስተዋይ እና ጥበበኛ መልካም ሰው ስለሆነ መርዝሽን በጥበብ አልፎታል ይልቅም በምስጋና እና በአድናቆት:: አንቺ ግን መጥፎ ከመሆን ተቆጠቢ በፖለቲካው ማበጣበጡ አልሆን ሲልሽ በዚህም መጣሽ::

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Рік тому +14

    እግዚአብሔር በጣም ከሚያሳቅቅ ህይወት ነጻ ያወጣል አፍሪካ የጨለማው አለም መደብር መሆንዋ ያብቃ ያብቃ !!!!!!!!!!!!😢 በየሱስ ደም ትታጠብ አሜንንንንንንንን...............

  • @AmMuhammad-zv8po
    @AmMuhammad-zv8po Рік тому

    በእውነት የዶክተር ውዳጄነህ የሰጠው ምሳሌ ወዱጄዋለው እኔንም አስተምሮኛል በእውነት መልካም. ስብእና ከተማሩት ባላይ ነው

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Рік тому +6

    እኔ ግን በእውነት ዶክተር ወዳጄነህን ሳየው እና ሲናገር ስሰማው ሁልጊዜ ታላቁን የተዋህዶ መምህር ዘላለም ወንድሙን አስታውሰዋለሁ ምክንያቴ ደግሞ እውቀት እስከጥግ ድረስ ኖሯቸው አዋቂነታቸው እንዲታወቅ አይፈልጉም በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ ለመምህራኖች የተለያየ የማዕረግ ስም ይሰጣቸዋል ነገር ግን ሊቅ የሆነው መምህር ዘላለም ይህንን ማዕረግ አይቀበለውም በቃ ድብቅ ብሎ ወንጌልን ለዓለም የሚያደርስ የሚገርም የትህትና መገለጫ የሆነ ሰው ነው መመሳሰላቸው ይደንቀኛል ልዩነታቸው መምህር ዘሌ ለምን በየትኛውም ሚዲያ አለማየታችን ነው

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ ታበረኩ እናመሰግናለን ኑርልን

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 Рік тому +6

    The most humble person ever seen long live

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Рік тому +2

    Dr Wodajenhe you are wise person keep up bro!!!!!!!!!!!

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless Рік тому +13

    Watching this interview was quite an experience! It's important for Aster to create a comfortable environment for candidates to shine. Hopefully, this feedback helps in improving the process for future interviews❤

    • @Truth658
      @Truth658 Рік тому +3

      She isn't even a journalist, so 🙄 i doubt she will ever change she just makes the class low she makes it gossip i wish she can have a bit of manner

  • @jesusislove3545
    @jesusislove3545 Рік тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ ታድለህ ምን አለ አዋቂ ነን ምሁር ነን የሚሉ ካንተ ቢማሩ በጣም ትሁት አንደበትህ ጨዋነትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ውስጥ ጌታን አያለሁ ለምን መሰለህ እየሱስ ክርስቶስ እኔን ምሰሉ እኔ በልቤ ትሁት ነኝ ነው ያለው ያን ደግሞ አንተ ውስጥ አያለሁ አይቼህ ሰምቼህ አልጠግብም ማንም አንተ ላይ አይደርስም አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 Рік тому

    ዶክ እኔ ድያቆን ነበርኩ እርግጥ አሁን ባልሆንም፣ ያው የሀገርህ ልጅ ነኝ፣ ግን ሁሌም የሚገርመኝ ትህትናህ ነው። ዩትዩብ ላይ አንተን የሚሰድቡህ እኮ they are ከለባት። እንኳን የሀገሬ የድሬ ልጅ ሆንክ። እኔ አሁንም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዶር ዘበነም ሆነ ሌሎች ሲናገሩህ ሌላ ጭቅጭቅ ላለመፍጠር በፍቅር የምትመልሰው ነገር ግን ይገርመኛል። ባይ ዘዌይ ኢትዮጵያ ስመጣ ያንተን ምክር እና ትምህርት ከፍዬ መከታተል እፈልጋለው። አንተ እኮ ለፈጣሪ የምትመች ለስላሳ ሰው ነህ። ይህን ስል የሀይማኖት ምርጫችን እንዳለ ሆኖ የማደንቀው ግን ስብዕናህን ነው። እንዳንተ ቆንጆ ነኝ ግን I have bad temper. አስቴር ግን ዝግጅትሽ የሀይማኖት ስብከት ይመስላል አለማዊ ቴሌቭዥን ላይ ሆነሽ እየሱስን መቀበል ማለት እያልሽ ስለ ሀይማኖት መስበክ አቁሚ። ያው ከፔንጤ ውጭ የሆነ universal እውቀት እና wisdom ለማወቅ ለሚከታተልሽ ሰው አስቢ። አለበዚያ አንቺ ጋር መጥተን መከታተል ልናቆም እንችላለን እስኪ ከዶክ ተማሪ።

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 Рік тому +4

    አስቱና ዶ/ር ወደጅነህ በጣም ነው የሚንወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ።

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 Рік тому +3

    ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው እባክሽ እንግዳሽ የጠየቅሽውን ጥያቄ መልሶ እስኪጨርስ ታገሽው ሀሳቡን አንቺ አትጨርሺ እባክሽ

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому +1

    ወዳጅዬ! ስለ ዶ/ር ዘበነ ለቀረበልህ ጥያቄ የሰጠኸው አስተያየት ድንቅ ነው::
    ሁሉም መንገዱን ይጠበጥባል::
    እሷ እንዳለቺው ከሰው ላለመጋጨት ብለህ ተጠንቅቀህ ማውራትህ ግን አልነበረም:::
    ለዶ/ር ዘበነ ያለህ አክብሮት ድንቅ ነበርና ብሩክ ሁን::

  • @tigestatnafu
    @tigestatnafu Рік тому +2

    ዶክተር ወዳጅነህን በትህትና ሰለአቀረብሽልንአ አንቺም ተባረኪ አንዳድ ግዜ ግትር ባህርሽን አሰተካክይ እወድሻለሁ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Рік тому +1

    አስቱዬ ባገኘሽው አጋጣሚ የሚመጣውን ሙሽራ ኢየሱስን ስለምትመሰክሪ በጣም እወድሻለሁ ሁሌም መስክሪለት ጀግና ሴት በመጨረሻም ከጌታ ሽልማት ታገኛለሽ❤

    • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
      @የገሀነብደጆችአይችሏትም Рік тому

      ኢየሱስ ስትዬ አታፍሪም የቆሎ ጏደኛሽ መሰለሽ?? ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚባለው:: አንድ ሰው እንኳን አቶ ... ወ/ሮ ይባላል

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Рік тому +2

    Dr.ወዳጄነክ ከሱ በተማርኩት ኣድርጌ ብገልጸው emotionally intelligent ብለው ደስ ይለኛል።ለየት ያለ ምሁር ነው።ኣንቺ ነጌቲቭ ልታናግሪው ብትሞክሪ ስለ dr ዘነበ እሱ ግን እንቢ ኣለ።

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 Рік тому +1

    አሁን አሁን ደሞ እገሌ ወዳጄ ነው በጣም እንቀራረባለን ገለ-መለ እያሉ መሳደብ ፋሽን ሆኗል! ማነሽ ገለቴ ዶ/ር ዘበነ በአንቺ አፍ የሚነቀፍ አይደለም። ለነገሩ የእውቀትሽን ያህል ነውና የምትቀባጥሪው አይፈረድብሽም የተማርኩ ነኝ ለማለት ተሟሟትሽ ባዶ ቆርቆሮ እንደ ተንኳኳ ነው። አስተውላችኋት ከሆነ በተደጋጋሚ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ላይ አፏን ለማላቀቅ ትሞክርያለሽ አያዋጣሽም።

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 Рік тому +3

    በጣም አንድ የሚያስጠላኝ ነገር የአስቴር አይነት አጉል ጌታ ጌታ ባይ አስመሳይ በውሸት የጌታን ስም እየጠሩ እና እየገለፈጡ የውሸት እየወደዱህ የእውነት የሚጠሉህ አይነት ጴንጤዎች ናቸው ያስጠሉኝ አረመኔዎችና ጨካኞች ለተቸገረ የማይራሩ ለተራበ የማያበሉ በአፍ እንጂ በተግባር እውነተኛ ፍቅር የሌላቸው አስመሳዮች 90% የሚሆኑት ፣የኔ ቢጤ እንኳን ችርቻቸው በር ላይ የማይቀመጥ ችጋራሞች ናቸው።

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 Рік тому +1

    ዴ/ር ወዳጄኀህ በጣም ደስ የሚል ነገር ነገርከን እራሴን ክጃለሁ ሞቻለሁ ያልከውና ለአፍሪካ አስተምራለሁ ወንግጌልን ሰላልህ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ!!!ከእነዛ እንኳን ተለየህ ገና ናቸው አይመጥኅሁም።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Рік тому +11

    ደኩተር መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር የባርከው የመርጠው ስለሀይማኖቱ ጥንቅቅ አድርጎ የሚያውቅ እጅግ ሙህር በተለይ ለኦርቶዶክስዊ ክርስትያኖች እጅግ እንቁ አስተማርያችን ካህናችን ነው. ለሁላችሁም መምህር ዘበነ ለጥያቄችሁ መልስ አለው ያስተምራችሁ እና ዳኑ::

    • @hahu3160
      @hahu3160 Рік тому

      ልክ ብለሀል፤፤ ሰው ግነረ አሉባልታ ወሬ እና እንዲህ ሰዉዬ ድብልቅልቅ ያለ ስነ ልቦና አይሉት ሀይማኖት የሚናገር ሰው ነው የሚፈልገው

    • @AzebGTSadike
      @AzebGTSadike Рік тому

      😂

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Рік тому

      ዘበነ አንዳንዴ ትክክለኛ ያስተምራል አንዳንዴ ደግሞ ይቀባጥራል።

    • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
      @የገሀነብደጆችአይችሏትም Рік тому +1

      ቁጭ ብለው መምህር ዘበነ ቢያስተምራቸው እስከ አሁን ያቃጠሉት ህይወታቸው ይፅፅታቸው ነበር! ሳይመሽባችሁ ንቁ!!

  • @sg6994
    @sg6994 Рік тому +1

    Thank you both, great.respect and much love🙏

  • @awrajaabera2205
    @awrajaabera2205 6 місяців тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ይባርክህ፤ ስለእውቀትህ ጌታዬን አመሰናለሁ፡፡ ግልጥነትን ካንተ ተምሬአለሁ፡፡

  • @sisayberhanu4447
    @sisayberhanu4447 Рік тому +1

    Thanks Dr for the usual matured views , Aster you doing great differently, keep up the good work 👏

  • @AscheNigus-z2o
    @AscheNigus-z2o Рік тому +1

    Dr wedaje The most Humble preson

  • @sileshipeace3252
    @sileshipeace3252 Рік тому +1

    Ere Astu birik beylen difretishin adenkelishalehu Dr. Ejig betam ewodwalehu ginnnnnn yegodelebetin geta yemulalet. Tebareki

  • @emebetwoldemichael6614
    @emebetwoldemichael6614 Рік тому

    እንዲህም የለ ጣፋጭ ወግ ዶር ወዳጄ በጣም የማከብረው ሰው ነው ከአቺ ጋር ግን ሲቀርብ ዝቅ ይልብኛል the way you ask the way you talk even the way you laugh የመንደር ነገር ይመስለኛል

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu Рік тому

    ተባረክ ዶክተር ወዳጄነህ እውነት ነው በሒወታችን ላይ እግዚያብሔር ያለው ብቻ ይሁን አስቱዬ ተባረኪ እንወድሻለን። ዶክተር ወዳጄነህ እባክህ ስብከትን ስበከን ትምህርትህ ሲናፍቀን እነዛ ከውስጥ የማይጠፉ ስብከቶችህ ሰርች እያረግን እንደ አዲስ እንሰማዋለን። እባክህ

  • @jesusislove3545
    @jesusislove3545 Рік тому +2

    እግዚአብሔርን የሚያውቅ እግዚአብሔርን የሚፈራ የሚወድ ሰው ይሄ ነው ዶ/ር ወዳጄነህ

  • @AmelemalBeyene
    @AmelemalBeyene 6 місяців тому

    ዶክተር መጽናኛዬ መጽናናት ስፈልግ እ/ር እንዲናገሰኝ ስፈልግ አንተን እሰማለሁ እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ አስቱ አንችም ጀግና ነሽ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @albsewguanche9050
    @albsewguanche9050 11 місяців тому

    ዶክተር እእግዚአብሔር ይባርክህ ነገሮችን የምትዳበት መንገድ እና አደበትህ ለመልካም ነገሮች ያለው ቀናነት እኛም እዳተ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @mekdesnegash2174
    @mekdesnegash2174 Рік тому +2

    አስቴር በጣም ታስጠያለሽ ፡ ምንድነው የምትሆኚዉ ፡ታወሪ እንደሆነ በስርአት አዉሪ ።ጨምላቃ ስታስጠይ ለመቅበጥ ከሆነ አትልፊ ተላልፎሻል።

  • @Blenkonjo
    @Blenkonjo Рік тому +1

    By the way Ethio forum ጋዜጠኛው ያየሰው ነው የሚባለው ዝግችቱ በጣም ድንቅ ነው

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Рік тому +8

    ለዶክተር ወዳጄነህ ትልቅ ክብር አለኝ ።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Рік тому +19

    ተራ እውቀት ኖሮሽ ደህን ታላቅ ሰዉ መጠየቅሽ ከንቱነትሽን ያሳያል ስለዘበነ ሲነገር በጣም ደስተኛ አይደለሽም እሱ የተደነቀበትን ነገር ግን prince Joince ሲያወራልሽ ጌታን መቀበሉ እጅግ ተደስ ተሽ ነው ያወራሽው አንቺ እውቀትም የለሽም ስለ William torbert Samuel doo ስለ ሁሉም የምታውቂው ታሪክ የለም ብዙ አንብቢ ተማሪ ሰዉ እንድትሆኚ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому +1

      በትክክል

    • @meba6216
      @meba6216 Рік тому +1

      Exactly

    • @betiyegish1686
      @betiyegish1686 Рік тому

      She is ignorant! She is in a platform where she should be knowledgeable of what she is talking! I am watching for Dr. Wedagenh's wisdom! I wish there is a way of blocking her voice! She uses the platform to sell herself! Ridiculous!

    • @emebetwoldemichael6614
      @emebetwoldemichael6614 Рік тому

      Exactly

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 Рік тому +8

    አስቴር ጣልቃ አትግቢ ሀሣባቸውን ይጨርሱ

  • @Zuricana
    @Zuricana Рік тому +1

    His story is very inspiring and he has a charisma to talk about his story in a very positive,educational and informative manner to his audience. I think the more you talk to Dr. wedage it is a free encyclopedia via a living library.

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Рік тому

    ዶር ወዳጄነህ ተባረክ በብዙ ለክርስቶስ መሞትን በሚገባ ስላብራራህልኝ አመሰግናለሁ።

  • @newlife2805
    @newlife2805 Рік тому +7

    ሳቅሽን ቀንሽ ቀሽም ሰዎች ጉድለታቸውን የሚሸፍኑበት ነው ቲቪ ላይም ሲውካኩ ይዘጉኛል 😅😅 be smart እውነቴነው ነው ዶ/ር ለመጠየቅ አትመጥኝውም ሳቅሽ ሁሉ ነገሩን ያበላሸዋል ሀሳቡን አታስጨርሽውም
    ዶር ነገሮችን የምታይበት መንገድ 👌👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @hanakebede4403
    @hanakebede4403 Рік тому +4

    ዶ/ ር ወዳጄ ለኔ ሳዳምጥህ በብዙ የምማርብህ ድንቅ ሰዉ ነህ ለት በለት ከአእግዚያብሄር እየተማርክ የምታስተምረን ትሁት ወንድም ነህ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አከብርሀለሁ ።🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Рік тому +2

    አስቴር በዳኔ ድንቅ የጌታ ልጅ ዘመንሽ ይለምልም አቦ::)

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 Рік тому +2

    He is gifted for storytelling.

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 Рік тому +1

    ጀግናው ወንድሜ በርታልን ጌታ ይጠብቅህ

  • @abel930
    @abel930 Рік тому +3

    አትጠገብም Dr big respect ❤

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Рік тому

    ዶክተርየ በጣም ነው የምወድህ አንተ በገባህበት ቤት የምገባው አንተን ለመስማት ነው እናም ይሄን ሚድያን ያወቅኩት በአንተ ምክንያት ነው ።እናም ዩቲበርዋ ይቅርታ ስማን ስላረሳሁት ነው አንተን ከኦርቶዶክሳውያን ለማጣላት ብዙ ትጥራለች ተልዕኮ ሳይኖራት አይቀርም ። አሁን ደግሞ በመምህር ዘበነ መጣች ።ጥሩ መልስ ነው የሰጠሀት አድናቂህ ነኝ። ፔንጦዎች ይሄን ሁሉ የሚደርስብህ ማርያምን ስለወደድክ በህልሜም አይቻለሁ ስልክ ነው ። እናም ኦርቶዶክስ ሀይማኖትዋን ጥሩ መሆኑን ስላብራራህ ነው። ኦርቶዶክስ ትክክለኛው ሀይማኖት ነው ። ለማንኛውም እንወደሀለን ብዙ ኤርትራውያን ጋደኞቼም እንወዳለን እናፈቅርሀለን እናከብረሀለን ።ለዘልአለም ኑርልን ።ሌላ ደግሞ ሶፊን ቀረብሽ በልልኝ ። ታውራለች ልቦና ይስጣት ።

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Рік тому

    Dr.ዎዳጀነህ በጣም ምሁር ነው።ምሁርነቱ በጣም ይስበኛል።እና ኣመስግንሻለሁ። ቀለል ያለ ኢንፎርማል ኣቀራረብ እና ወደ ህጻን የሚያደላ ባህርይ ማሳየት ልዩነቱ ብታስቢበት ደስ ይለኛል በግሌ።

  • @marakiethiopia7258
    @marakiethiopia7258 Рік тому +5

    DR Wodajeye, We love you to the moon and back. I Respect your wisdom, you are a blessing to this generation. The content of your presentation is excellent , and I have a few pointers for a more impactful delivery if you guys are open to my feedback: I would like to be honest and sincere ,and share a personal comment on The EX FACTOR: Should we need to talk about your previous lovers in public like this?,. It's important to approach such topics with sensitivity and discretion, considering the feelings and privacy of all parties involved... there are some topics that needs to remain untouched unless you know how to say it with out hurting the other partner....Obtain consent before sharing sensitive information or discussing someone else's experiences. It's important to respect their wishes regarding what they are comfortable with being disclosed.

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Рік тому

      "all parties involved".....good insight....but,the thing is out on the open for years..& people still keep on bringing the matter to the table whenever they get the chance...He has no option but to reflect on wisely......................

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Рік тому

      I got your point, but his ex was the one who aired everything on magazines many years ago; right after he got married to Sofi. That affected him in a negative way to these days.

    • @Zuricana
      @Zuricana Рік тому

      With all do respect he doesn’t require any consent to talk about his past experiences. He is a living testimony to educate and share for his audience a magnificent story which he has experienced in his life and benefits others as a tool to guide them through life.

  • @a.cblessed3281
    @a.cblessed3281 Рік тому

    God bless you Dr Sharon Very clear massage. Helpful!!

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Рік тому +1

    ደስ የሚል ዉይይት በርቺ ዶ/ር ወዳጀነህ ትወዳዳሪ የለዉም እናመሰኛለን

  • @Tyyhd45fgggy
    @Tyyhd45fgggy Рік тому

    ዶ/ር ቆንጆ ስለሆንክ ነው ስቃይህን የበላኋው። ብዙ ቆንጆ ወንዶችም ይሰቃያሉ

  • @ellub5242
    @ellub5242 Рік тому +7

    አስቴር በጣም ነው ምወድሽ ግን የሆነ negative vibe ደሞ አይብሻለሁ ... 1994 ላይ ቤተልሄም ት/ቤት ከሰሜን ሆቴል ወረድ ብሎ ያለ ት/ቤት እህትሽ ሙዚቃ አስተማሪ ሆና 6ኛ ክፍል አስትምራናለች በጣም ተሳዳቢ እና ትቀጠቅጠንም ነበር ሁሉም ተማሪ በጣም ነበር ሚፈራት እና ሚጠላት የነበረው እና ሰለ ዶር ዘበነ ስታነሺ የነበረው negative vibeሽ ያቺን እህትሽን ነው ያስታወሺኝ ደሞ ትመሳሰላላችሁ።

    • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
      @የገሀነብደጆችአይችሏትም Рік тому

      ልታጣላ ነበር የሞከረችው ስላልተሳካላት ተናዳለች ረባሽ ነገር ናት

    • @mekonnenyemeru3303
      @mekonnenyemeru3303 Рік тому +2

      ውስጧ መሰሪ ባህሪ አለ ልትደብቀው ብትሞክርም ሳታስበው ይወጣባታል

  • @swagzuu
    @swagzuu Рік тому

    ዶ/ር ወዳጄ ነህ ትሁት አንደበተ እርቱዕ ጨዋ ንግግሩ ባላለቀ የሚያስብል ከአፉ ክፉ የማይወጣው ከኔጌቲቭ ይልቅ የሰዎችን ፖዘቲቭ ነገር ማየት የሚወድ ምሉዕ የሆነ ሰው ነው በተለይ ከአስቴር በዳኔ ጋር ያደረግካቸው ኢንተርቪዎች ዋው አስቱም ጥሩ ሴት ነሽ አንዳንዴ ብቻ ሰዎች ከፍቅራቸው ተነስተው የሚሰጡሽን ኮሜንቶች ሳይቀር እንደ አታክ የምታያቸው ነገር ትክክል አይደለም እኔ በበኩሌ ፕሮግራምሽን የማየው ስለምወድሽ ነው ቢስተካከል የምለውን ኮሜንት ስፅፍም ከቀናነት ቢሆንም አንድ ሁለት ጊዜ እንዲህ የምትሉኝ ከሆነ አትመልከቱ ፕሮግራሜን ስትይ ትንሽ ኢሞሽናልነት አይቸብሻለሁ ይሁንና still እወድሻለሁ ተባረኩ

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Рік тому

    ፕሮግራምሽ በጣም ደስ የሚልና ሁሌ ለመስማት አጓጊ ነው ። የዛሬው ደግሞ ይለያል ። አንድ discourage ታደርጉኝና ያልሽው አስቆኛል ። እኔ አላደርግሽም ።

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 Рік тому +1

    አሰቴርን በሀገር ወዳድነቷ በጣም አከብራታለሁ በዚህ ክሊፕ ላይ እንዳየሁወት ግን ከቲእኦሎጂ ምሁሩ ክዶ/ር ወደጄነህ ከመማር ይለቅ ትንሽ ማውራት ወዳድ ሆናለች ማዳመጥ ብዙ ዋጋ አለው

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Рік тому

    ዶ/ር ወደጄነህ "እራሴን መከድ" የሚል ጥሬ ቃል ሰለ ነገርሀኝ እጅግ አመሰግንህአለሁ።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Рік тому +9

    ? እንደ ምህረት ደበበ ብትመጣልን በዩቱብ ከፈጣሪም ቃል ካንተም ብዙ እንማራለን በቀጥታ አግኝን 🕊🙏🏽

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Рік тому

      እውነተኝ ሂወቱን ብታቁ እንኮን ልትማሩበት አፎ ሌላ ሂወቱ ሌላ የሆነ ሰው

  • @abyssiniaproductionofficia
    @abyssiniaproductionofficia Рік тому

    እንዲጣሉ ፈልገሽ ነበር አልተሳካም ዶክተረ ወዳጄነህ በጣም ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Рік тому

    በጣም ወግ አዋቂ ነው ዶክተር ወዳጄነህ አስቴር ግን ወሬ አስጨርሺ እባክሽን ግን ደሞ እናመሰግንሻለን❤❤

  • @woinshetgudeta428
    @woinshetgudeta428 Рік тому +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ አላማና ኢላማን የምትቀይር ነህ እመብርሃን በምልጃዋ ትቁምልህ ከልብ በእግዚአብሔር ስም እንወድሃለን አስቱ ግንምን ያህል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ ጥላቻ እንዳለሽ ስታንጸባርቂ እንደነበር ታውቆሻል?የዶ/ር መልስ አልተመቸሽም ለማንኛውም ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!

  • @tadueramo
    @tadueramo Рік тому +1

    Good job and thinking thank you very much you are our models

  • @bezasofia2966
    @bezasofia2966 Рік тому +3

    ታድለክ doctor የህይወት ታሪክህ

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 Рік тому +2

    Dr wedajeneh maharene Abete humble neh chewata awake yetemarek menefesawe ………….wow