ራስን ፈትሾ፣ ራስን መርምሮ፣ ራስን አክሞ፣ ራስን መለወጥ! Abbay TV - የእውቀት አልማዞች ፍቅር ይበልጣል dr. wodajeneh meharene

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 330

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +186

    ማነው ዶከተር ወዳጀነህን እንደኔ ሚወድ🙌🙌🙌ፍቅርም እንደዛው እንውዳቹሃልን ብምታስተምርንም እየተማርን ነው🙏✍

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 9 місяців тому +10

    እንዳንተ ማህበረሰብን በእውቀት የሚያነቃ ኢትዮጵያ 100 ሰዎች ቢኖሩት ይህ ሁሉ የማህበረስብ ዝቅት ባልገጠመን ነበር እድሜ ይስጥህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን!

  • @wassiewasesh-vr6rl
    @wassiewasesh-vr6rl Рік тому +48

    እመብርሃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +26

    ዶክተር ወዳጀኔህ ,አንተን የሚተኩ ባንተ ስነምግባር እንደአንተ ያለ ትውልድ በኢትዮጵያ እንዲኖር ማስተማር እና መተካት አለብህ!!🙏🏾💚❤️💛✌🏽🕊🇪🇹🇪🇷

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 Рік тому +24

    ዶክተር ወዳጄነህ በነፃ የተሰጠኝ አስተማርዬ ነዉ ልክ ት/ቤት የገባሁ ነው የሚመስለኝ እያንዳንዱ ትምህርት ለ ህይወቴ መርህ ሆኖኛል ሲያስተምር ልክ አያስፈልግም ተብሎ የተጣለን ድንጋይ አንስቶ ጠርቦ አስተካክሎ የሚቀርፅ (የአዕምሮ ግንበኛ )መምህር ነዉ እሱ ሲያስተምር አንድ ቀን ቀርቼም አላዉቅም መ ፎረፍም አልፈልግም ግን ትንሽ ቅር ያለኝ የማስተማሪያ ሰዓቱ አጠረብኝ ፈጣሪ እንደ አንተ አይነቱን ሰዉ ያብዛልን በሰዉ ሀገር ሆኜ የርቀት ትምህት በመማሬ ዕድለኛ ነኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +53

    መፃፍ ከማንበብ በላይ አንተን ማዳመጥ ይበልጣል ለኔ ዶክተር ወዳጄነሕ ፍቅር በርቱልን 🙏

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Рік тому +2

      እኔም እንዲሁ የሆነ ደስ የሚል ነገር አለው። ደግሞ ከእውቀት ጋር❤❤❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Рік тому +4

    እንዴት አይነት መልካም ሰው ነህ? ባንተ አካባቢ መዋል መታደል ነው። እውቀትህ አክብሮትህ እርጋታህ አመለካከትህ ታድለህ!!!!!ጌታ ክብሩን ይውሰድ!!!!!አሜን!!!!!! ፍቅር ታድለሽ በርቺ!!!! አንቺም አድራሻሽ ከፍታ ነው።

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Рік тому +30

    I really like our brother Dr. Wedjeneh. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.

    • @alexandertedros9373
      @alexandertedros9373 8 місяців тому +1

      ኣሜን ዕድሜ እና ጤና ይስጠው ለ D/R wedajeneh mharenie በጣም ነው አው God bless Eritrea 🇪🇷 and 🇪🇹Ethiopia 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SA-rs7dh
    @SA-rs7dh Рік тому +15

    ከ 12 ሠዓት ጀምሪ ሣይ ሣይ ስለምታደርጉልን መልካም ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @meheretgebretsadik8400
    @meheretgebretsadik8400 Рік тому +3

    ዶክተር ወዳጄ ነህ የኔ መፀሀፍ ነህ በጣም ነው የምወድህ የማያምርብህ ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ደሞ ስለራስህ ስታወራ ደስ ትለኛለህ መንታዬ ነው የምትመስለኝ የምትጠላው የሚያስፍራህ ነገር ልክ እንደኔ ነው ግን በእውቀት ሰማይና ምድር ነን አንተን መስማትና መማር እይወቴን ማሻሻል በጣም ነው የሚሆንልኝ የሚሳካልኝ አመሰግናለው

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Рік тому +6

    ዶ/ር ወዳጄነህ እና ፍቅር በምታስነሱት ሀሳብ ሁሉ ተጠቃሚ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 Рік тому +10

    እሚገርም መባረክ እሚገርም እውቀት ትህትና ሁሌም የሁሉንም ሰው ልብ ማድመጥ መቻል ብቻ ምንም ቃል ያጥረኛል ዶክተር እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 Рік тому +8

    ታሪክ እየቀየሩ እየሰማናቸው ያለነው ያመቱ ምርጥ ስዎች አቶ አሸናፊ ፣ዳክተር ወዳጄነህ፣ፓስተር ቸሬ ፣ፍቅር ዳዊት ድሪም እናመሰግናለን ከUSA

  • @asterokbaindris8082
    @asterokbaindris8082 11 місяців тому +1

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነው የማመሰግነው ዕድሜና ጤና አመኝልሃሎህ

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Рік тому +5

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ፣ምቼም እኛ ኢትዮጵያን ድክመትህ ምንድን ነው መባል አንውድም አምበሳ እየተባልን አድገን የግድ ነው መነሳት የለበት ጉዳይ ነው።በርቱ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Рік тому +1

    ፍቅር እራሴን ሳየው እንዳንቺ ያደርገኛል inter personal communiction በጣም ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nesanetgetachew1142
    @nesanetgetachew1142 Рік тому +1

    እጅበጣም የምወዳችው አስተማሪዎች ናችው በጣም በጣም ኑሩልን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Рік тому +15

    😮😮😮 የህይወት ሞተራችሁን አታጥፉ!!! ምን አይነት inspiration ነው!?❤ በርግጥም ንቅትቅት በፍቅርና በተወዳጁ ዶ/ር ወዳጄነህህህህህ stay blessed❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hannasisay8358
      @hannasisay8358 Рік тому

      Dr semten ezagnaw demo anekaki nen blow nuro wud adelem atekakemun ....eyalu yastegnunal😂😂😂

  • @hasanthamer-y6k
    @hasanthamer-y6k 14 днів тому

    የኔ ትሬቴ ግፍልተኝነት ነዉ
    ሁለተኛ ትግስት ማጣቴ
    ስልቹሐቴ የጠየቁትን ካጣሁኝ
    ትቼ መሄድ መተዉ ነዉ ይሄ በጣም
    አስቸግሮኛል
    ድካሜ 0

  • @meazatesfaye7989
    @meazatesfaye7989 Рік тому

    እንዴት እንደምወዳቹሁ ዶ/ር ረጅም እድሜ እና ጤና እመብርሃን ታድልህ

  • @g.g8919
    @g.g8919 Рік тому +10

    ዶ/ር ወዳጄነህ, ፍቅር ፈጣሪ ይባርካችሁ የህይወት መንገድ ስለምታስተምሩ.....🙏🏽

  • @ermiasmulualem2574
    @ermiasmulualem2574 Рік тому

    ነቢይ በአገሩ አይከበርም መባሉን ልብ ማለት አለብን።ለብዙ ዓመት የተደከመበትን ዕውቀትና የሕይወት ልምድ በጣም ቀላል በሆነ ወጪ ፣መንገድ እያገኘን ነው ።ዶክተር ወዳጄነህ ከአንተ ያገኘሁትን ጥቅም በአክብሮት አመሰግናለሁ ።ነገ እንዲህ በቀላሉ ላናገኘው ስለምንችል ረሐባችንን እናስታግስ።

  • @kukuelam2204
    @kukuelam2204 Рік тому +1

    በብዙዎቻችን ህይወት ላይ ህይወትን የምትዘሩብን ምርጥ ሰዎች ናችሁ ሁለታችሁም ተገናኝታችኋል በጣም እንወዳችዎለን በ"ወርቃማ ሀሳቦች "ብዙ ገንቢ የሆኑ ሀሳቦችን እያነሳችሁ አስተምራችሁን በግሌ ብዙ ተቀይሬበታለው አሁን ደግሞ በዚህ ፐሮግራም ብዙ እንጠብቃለን በርቱልኝ በጣም በጣም እወዳችዋለው

  • @calebalex2593
    @calebalex2593 Рік тому

    ዶክተር ወዳጄነህ ጎበዝ ተንታኝ ነው በጣም ጎበዝ አስማሪ ነው የሚናገረው በጣም ይስባል ይሁን እንጂ እጅግ ተንኮለኛ ሰው ነው

  • @suzy1523
    @suzy1523 Рік тому +3

    እንክዋን ድህና መጣቹ
    ዶክተር ዬ ትምህርትን በጉጉት ነው እምጠብቀው ራሴላይ እየሰራው ነው ብዙ ተጠቅሜለሁ ካንተ ትምህር
    የንግግር ለዛ በሰዎች መደመጥን
    ልራሴ የምሰጠው ግምት
    መልካምነትን
    ራሴን መመልከትን
    ልጄ ላይ መስራትን
    ፊውቸሬን ማስተካከልን
    ከሰውች ጋር መልካም ግንኙነትን
    በራስ መተማመንን
    እራሴን አለመውቀስ ስህተቴን ማስተካከልን
    ደካማ ጎኔን እየለወጥን ተምሬአልሁ በጣም አመሰግናልሁ ፍቅር አንቺም በርችልን ❤
    ዳግም ይልማ ክሊኒክ ለተወሰነ ጊዜ ሰራቻለሁ እኔም ዶር በጣም ጥሩ ሰው ናቸው ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል ከፍተው ነበር

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 11 місяців тому

    ብዙ ጥረት አደርጋለው እራሴን ለመለወጥ ነገር ግን ጤና አጣው ፕሮግራማችውን በጣም ነው የምከታተለው ፍቅርእና ዶክተር እርዱኝ ስራዬን ለመተው እየተገደድኩኝ ነው ጤና በማጣት

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Рік тому +2

    ፍቅር ይበልጣል ስትይ በጣም ደስታ ይሰማኛል እኔም እየተማርኩ ነው ዶክተር ወ ዳጀነህን እናመሰግናለን❤️❤️❤️

  • @BETAGOBEZE
    @BETAGOBEZE Рік тому

    ፍቅር ሁሌም የሚያስገርመኝ ያንቺ ባህርይ ፀጥ ብለሽ የምታዳምጭው ነገር ያስገርመኛል ለመናገር ተራሽን እየጠበቅሽ እንዳልሆነ ያስታውቃል ዶ/ርም እንዲሁ

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 Рік тому

    Thank you so much ፍቅርና ዶክተር ወዳጄ ነህ ብዙ ተምሬአለሁ ። የኔ ድክመት መጽሀፍ ቅዱስ ማንበብ አልችልም አይገባኝም። እኔም ከፍታ እፈራለሁ any ways thank you

  • @amlakiesmani3149
    @amlakiesmani3149 11 місяців тому +2

    Dr. wedajeneh, I really like your advice. Also fikr I learned a lot from you guys Thank you. Please keep it up. God bless you 🙏🏻from Eritrean women 🇪🇷♥️

    • @alexandertedros9373
      @alexandertedros9373 8 місяців тому

      🙏🙏🙏 አው እድሜ ጤና ይሰጣቸው አምላክ

    • @alexandertedros9373
      @alexandertedros9373 8 місяців тому

      🙏🙏🙏 አው እድሜ ጤና ይሰጣቸው አምላክ

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 Рік тому +1

    ዶክተር አንተን በማወቄ ክብር ይሰማኛል ሁሌም ክበርልን ።አፍሪካ መወለድህ ቢያሳዝነኝም ።እራስህ ጠብቅ እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ ቀን አግኝቸህ አመሰግንህ ይሆናል እድሜና ጤና ብቻ ይስጠን❤❤❤❤

    • @marcyethio6031
      @marcyethio6031 Рік тому

      እድለኛ ነው,ነኝ, ነሽ አፍሪካ በመወለዳችን Don’t complain

  • @AmelemalBeyene
    @AmelemalBeyene 9 місяців тому

    ዶክተር በጣም ነው እምወድህ ያንተቪዲዬወች በጣም ለውጠውኛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ

  • @lt963
    @lt963 Рік тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ ጉድ ሼፐር ስትሰራ ነው የማውቅህ ረጅም ጊዜ ሆነኝ የማትቀየር በመንፈሳዊም ቢሆን በሌላ ይዘህ በቀረብክበት ቶፒክ ሁሉ የምትጠቅም የተዋጣልህ አስተማሪ ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ።

  • @nesriomer5625
    @nesriomer5625 Рік тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅር እና ዶ/ር ወዳጄ ናፍቃችሁኝ ነበር ❤❤

  • @wubeshimelsworkie191
    @wubeshimelsworkie191 6 місяців тому

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Рік тому +3

    አወራርህ በጣም ይስባል ። ደግሞ sense of humer! ❤ ደግሞ ሀቅ ደግሞ ከህይወት ልምዳችሁ በጣም jenuin የሆነ ነገር ስለሆነ ሲያልቅ አላውቀውም❤❤❤❤ SWOT ገባኝ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie 3 місяці тому

    Dr,በጣም እናመሠግናለን ዕድሜ ይስጥልን

  • @nesanetgetachew1142
    @nesanetgetachew1142 Рік тому

    እድሜ ከጤ ና ጋ ይስጣችሁ እወዳችዋለው ው ው ው ቃላቶች ያንሱኛል

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 Рік тому +2

    ሁለቱ በጣም የምወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁልን አሁንማ አርብ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ የእውነት ዶክተር ወዳጄነህ እና ፍቅር በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱልን ብዙ እንጠብቃለን ከነተ

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 11 місяців тому +1

    Life changing, amazing Lesson. Tnx a lot

  • @papihanda2334
    @papihanda2334 Рік тому

    ትሬትስ እና ዊክነስ ልዩነት ቢኖራቸውም ግን የሚያቀራርባቸው ነገርም አለና በደንብ ማስተዋልን ይጠይቃል ! እናመሰግናለን ።

  • @betelehembuta2145
    @betelehembuta2145 Рік тому +1

    Thank u so much በብዙ ነገር እራስን እንዳይ ነው ያረከኝ አመሰግናለሁ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Рік тому

    ዶክተር ወዳጄነክ. እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ. ባተ እኮራለሁ. አባቴ ኑርልኝ ❤

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube Рік тому +1

    በእውነት በጣም እነመስግነለን 😊❤

  • @salihajewar7757
    @salihajewar7757 Рік тому

    ዋዉ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በርቱ ሁለታቹንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Рік тому +2

    እጅግ በጣም ግሩም ነው

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 Рік тому +4

    እንኳን ደህና መጣቹ ስጠብቃቹ ነበረ ደሞ ስታምሩ❤

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Рік тому

    መምዕራችን እረጅም እድሜ ያድልልን!!

  • @tigistadmasu287
    @tigistadmasu287 10 місяців тому

    ሁሌም ትምህረቶችህን እከታተላለሁ

  • @EZTechForWomen
    @EZTechForWomen 5 місяців тому

    ራስን መርምሮ፣ ራስን አክሞ፣ ራስን መለወጥ, what a wisdom

  • @nebiyatkebede-h1n
    @nebiyatkebede-h1n Рік тому

    ዶክተር አንተ ትለያለህ፣ፍቅርዬ አንቺም በርቺልን🎉🎉🎉🎉

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Рік тому +1

    እናመሰግናለን መምህሬ 👏እየጻፍኩ ደስ በሚል ስሜት ነዉ የተማርኩት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 👏
    ፍቅር እናመሰግናለን 😍

  • @fatumabedru8074
    @fatumabedru8074 11 місяців тому +1

    Hi, DR. Wodajeneh Meharene I'm your biggest fan. You don't know but you helped me in some ways i can't describe. You are the best. I struggle with anxiety and stress and your voice is one of the things i like to hear. One of my biggest wishes is to meet you in person in 2024/2016 and inshallah i will or be in the same room on tv to discuss things that matters and change people lives because i want to be a psychiatrist after 12. And help people as much as i can like you do. And fiker you are the real role model for women empowerment. It's rare to see women so independent and become successful in their own. I don't know if you will see these comment but i hopw you do inshallah. You both inspire me. Thank you very much.

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Рік тому +7

    እውነትም አልማዝ የሆነ ፕሮግራም አደራ እዳታቋርጡብን
    ባለፈው ያላችሁትን ዘግየት ላሉ ልጆች ብትሰሩ በጣም ጥሩነው ብዙ ሰው እየጠበቃቹ ነው ዶክተር 🙏🙏🙏

  • @YemsrachTamrat
    @YemsrachTamrat Рік тому +6

    ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ በጣም ነው የምወዳቹ በጣም ነው የማከብራቹ ሁሌ በምታነሷቸው ሀሳብ ብዙ እራሴላይ ሰርቸበታለሁ ለሌሎች ሰዎችም እንዲደምጧቹ እንዲማሩበት ሁሌ አበረታታለሁ ብሮግራማቹ በአባይ ቲቪ በመቀጠሉ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @tititeklu
    @tititeklu Рік тому +2

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @EthiopiaHagera-y6j
    @EthiopiaHagera-y6j Рік тому

    ወዳጄነህ ቤተ-መዛግብት እኮ ነህ ድግል ትጠብቅህ

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Рік тому

    በዚህ ትምህርት በጣም እለውጥበታለው ብዬ አስባለው

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Рік тому

    እናመስግናለን ዶክተርዬ ከራሳችን ጋር እንድንተዎወቅህ ስላደረከን::
    Fikre I don't know what you put on, ur face shine like a diamond.

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 Рік тому +3

    ከልቤ እምወዳቹ በርቱልኝ ተባረኩ ፪

  • @samuelteklu7289
    @samuelteklu7289 Рік тому +2

    እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥ ዶክተር

  • @salmeanbse8516
    @salmeanbse8516 Рік тому +1

    ዶክተርዬ በጣም ነው የምወድክ መልካም ሰው ነህ

  • @SaraHuluf
    @SaraHuluf 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ቀጥልበት በርታ DOCTOR

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Рік тому +2

    Dr & Fikir may God Bless you all❤

  • @زهراءحبشي-غ2ط
    @زهراءحبشي-غ2ط Рік тому

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ፈጣሪ አድሜና ጤናችሁ ይባርክላቹህ እናመሰግናለን

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 Рік тому +1

    በጣም እናመስግንሀለን ዶክተር ስለምታስተምረን ነገር ሁሉ እጅግ ልዩ ነው አነቃኽን

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 Рік тому +1

    Doctor and Fiker, thank you so much .

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Рік тому

    ስውዳችሁ ዶ ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏💚💛❤️

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 Рік тому +8

    ኧረ❤ የስራኤል አምላክ ይባርካችሁ❤

  • @desaletewelde9753
    @desaletewelde9753 Рік тому

    ደስ የምይል ትምህርት ታንክስ ዶኮተር❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelulb9552
    @zelulb9552 Рік тому

    Everything is great Dr Wodajeneh, i appreciate you ❤👏👌🙏👍

  • @zizuethiopia5918
    @zizuethiopia5918 Рік тому +1

    የሚገርም ትምህርት

  • @genettube727
    @genettube727 Рік тому

    ሰላም ይህ ፕሮግራም እኔን ረብሾኛል ምክንያቱም ብዙ ቀላልም ከባድም ህልም ነበረኝ ዋናው ጥንካሬዬ ግን እረጅም ሰአት በስራና ቁም ነገር አዘል ነገሮች በመስራት ነበር ግን አልተሳካም ስደትም ሄድኩኝ ህልሜን ለማሳካት የባሰ አዲስ ቋንቋ አዲስ ባህል አዲስ ማንነት መፈጠር ልክ ያን ማንነት ሳገኘው ብዙ እድሎች ቢኖሩም በቋንቋው እሚፈለገው ደረጃ መድረስ አልቻልኩም በብዙ ፈተና የተከማቸ እውቀቶች ይዤ ግን ሁሉን ትቼ በመኝታ ጊዜዬን እፈጃለሁኝ እንቅልፍ ባይዘኝም ከአልጋው ጋር ወዳጅነትን መርጫለሁኝ

  • @kedijahassen1320
    @kedijahassen1320 Рік тому

    አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹሁ አመሠግናለሁ

  • @temesgenabebe5097
    @temesgenabebe5097 Рік тому

    ስለሰጣችሁን የአእምሮ ምግብ አመሰግናለሁ
    በጣም የተቸገረንበት ነገር ስላለ በሱ ላይ ፕሮግራም በስሩልን
    በነገሮች ላይ ትኩርት ለማድርግ መወሰድ ያለባቸው ልምዶችን በታጋሩን ለምሳሌ በንባብ ወቅት ወይም ጸሎት በምናደርግበት ወቅት ከዛ ነገር ላይ ብቻ እንዴት ትኩርት እንደምናደርግ ?

  • @utopiasession813
    @utopiasession813 Рік тому +6

    You always rose a noble idea that could help us to have a well-built citizen (generation). The government and well-pocketed individuals should support and encourage such good personalities who work for their passion and conscience, not for money and fame like selfish businessmen and cadres in the contemporary situation in our country. Long life, Dr. Wodaje and Fikir!

  • @Woderyleshe
    @Woderyleshe 3 місяці тому

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 Рік тому

    Dr.wedajeneh &feqer egzhabeher zemenachun yebark lemelmu yergetachuten weresu be ewqet mlkamnet selemtastemrun geta bederatachun yekfel ❤❤❤❤❤❤❤

  • @אלןאדיס
    @אלןאדיס 11 місяців тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ አመሰግለሁ ሰላም ጤና ፍቅር ማስተዋል ይስጠን

  • @erkeselamgirma2990
    @erkeselamgirma2990 Рік тому

    Thank you Both of you I I really appreciated it by your teaching.

  • @AmanuelAnteneh-e8q
    @AmanuelAnteneh-e8q Рік тому

    አባይ ቲቪ አንደኛ እባካችው ዶክተር ወዳጄነህን ማግኘት እፈልጋለው ለስነልቦና ምክር እርዳታ አመሰግናለው በርቱ

  • @እግዛብሔርመልካምነው

    ሆ እኔ ብቻ ኦፕሳይት /ኳስ / የማይገባኝ የመስልኝ ነበር ዶር ብርታታችን ነክ ተባረክልን

  • @martazewde3278
    @martazewde3278 11 місяців тому

    Doctor wadgenh endante yale saw Egzabhr yabzalen betam grum naw ehtahen anhenm enamsgnhwalen 🙏❤️

  • @salome5498
    @salome5498 Рік тому

    Thanks for bringing important point, I did my SWOT analysis and hope to work more on my internal factors; i.e 'S' and 'W'.

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @tshaykumash2798
    @tshaykumash2798 Рік тому

    ፍቅር እና ዶክተር ስወዳቸሁ ተባረኩለሰኝ

  • @MeAk-eq9yu
    @MeAk-eq9yu 8 місяців тому

    ዶክት ትምርትህ ደስ ይላል እከታተላው ግን ችግራችንን ለማካፈል ምናገኅህ መንገድ የለም

    • @MeAk-eq9yu
      @MeAk-eq9yu 8 місяців тому +1

      ሶሪ ዶክተር ለማለት ነው

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    ሰላማችሁ ይብዛ❤

  • @yezayfeleke
    @yezayfeleke Рік тому

    እውነትም የእውቀት አልማዞች: ስወዳችሁ❤❤❤

  • @HidayShukri
    @HidayShukri 6 місяців тому

    ዶ/ርዬ ድክመቴ ልብ አዛኝ ነኝ

  • @onelove6484
    @onelove6484 Рік тому

    Degime degime bisemaw yemalitegibew doctor wedajeneh God bless you more 🙏🙏🙏🙏you are our gift from Allah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @kbman8587
    @kbman8587 Рік тому

    Golden word " do not park the vehicle of your life whenever " Doctor Wodajeneh

  • @buentertainment5807
    @buentertainment5807 Рік тому +1

    ተባረኩ በብዙ❤❤

  • @kibrethagoskb
    @kibrethagoskb Рік тому

    ዶ/ር threat እና weakness የቀለቀላቹት መስሎኝ ነበር። ግን አስተካከልካት threat ብዙ ጊዜ external ነው። with respect ❤❤❤

  • @starorg7900
    @starorg7900 Рік тому

    Thank you, Dr. and Fikir for everything. I think "Treat has been replaced by weakness"; it needs another discussion (further explanation). Treat is somewhat external while weakness is internal.

  • @wakjirawelde5888
    @wakjirawelde5888 Рік тому

    Dr. አንድ ቀን በአንተ በሰለጥን እንዴት ደስ እንደምለኝ ልነግርህ አልችልም።

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 Рік тому +1

    It's so Amazing fikir and Doctor keep it up Great ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AxumawitTsehaye
    @AxumawitTsehaye Рік тому

    Thank u so match God bless u❤❤❤

  • @mandefroMelese
    @mandefroMelese Місяць тому

    🎉🎉🎉
    ❤❤❤
    😊😊😮
    Thanks Dr Wedajineh

  • @fasekaamare4114
    @fasekaamare4114 Рік тому

    Thanks for sharing God bless you Dr wedjeneh🙏