ክቡራትና ክቡራንየተመሰገነች ሴት፣ የተደነቀ ወንድ ! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • " ሸማኔው ፈጣሪ፣ ሸክላ ሰሪው አምላክ!"
    #abbaytv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

КОМЕНТАРІ • 128

  • @AskalDejene
    @AskalDejene 11 місяців тому +16

    የመዳም ቅመሞች ኑ በነፃ ተማሩ ልብ የሚያረጋጋ ማንነትን የሚቀርፅ ትምህርት ዶክተር ወዳጄነህ እድሜህ ይርዘም ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ይባርክሽ❤❤❤❤

    • @TiguGirma
      @TiguGirma 6 місяців тому +2

      Bexàm mert sewu

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 11 місяців тому +16

    በእነት የአሁን ወጣት በጣም እድሎኛች ነን ከተማርንበት

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 10 місяців тому +4

    የእውቀት አባታችን የጥበብ መምህራችን የሂወት መሰረት ጣያችን የፍቅር ሀብታም ነህ ከእድሜ ጋር ጤና ይስጥልን እውነት እግዛብሄር አምላክ በሱ እርዳታ ባአንተ ትምህርቶች ሄወቴን ና መንገዶቸን ቀና ሆነውልኛል አንተን አግኝቸ ሄወቴኮ ባንተ ትምህርቶች ባንተ ምክንያት (gentleman woman ) ሆንኩኝ ሙሉ ሴት ሆንኩኝ ብየ የማመሰግንበትን የምስጋና ቀን እግዛብሄር አምላክ ያድርስልኝ።🙏🙏🙏🙏🙏በጣም እወድሀለሁ አባቴ❤❤❤

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 11 місяців тому +5

    ዶ/ር እራሴን አሳየኸኝ ጥሩ ትምህርት ነው በጣም አስተማሪ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ዜጎችን እያነጻችሁ ነው፡፡

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f 11 місяців тому +8

    ዶክተር ወዳጀነህ እና ፍቅር እናመሰግናለን
    ዋዉዉ ገራሚ አገላለፅ ገራምትምህርትነዉ ነፍፍፍ አመት ያኑራችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-pq1rs6bx4p
    @user-pq1rs6bx4p 11 місяців тому +6

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንደ እናንተ ያሉ አስተማሪወች ይብዙ ተማሪወች ደግሞ በተግባር ለመፈፀም ያብቃን እኔ ከእናንተ ብዙ ተምሬ አለሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @giontube5039
    @giontube5039 9 місяців тому +3

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ሁላችንም የተሞገሰች የተከበረች ሴት ለመሆን እራሳችን ላይ እንስራ እላለሁ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 11 місяців тому +10

    ይገርማችሆል,
    እየጠበኮችሁ!
    መጣችሁ!
    መልካም አዲስ አመት!🙏🏾✌🏽🕊️🫶🏽🌼🌻🇪🇹

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Місяць тому

    ዶ/ር. እርጀም እደሜ ከጤና ይስጥህ ደስ የሚል ትምህርት. ለሚስማው

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 11 місяців тому +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በብዙ እየጠቀማችሁኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤

  • @AronHadgu-ue1bx
    @AronHadgu-ue1bx 11 місяців тому +4

    ዶ/ር ወዳጄነህ እኔ ላንተ የተለየ ክብር እንዲኖረኝ ካደረጉኝ ነገሮች አንዱ ዘግይተህ ቢሆንም "በሰሜኑ ጦርነት ላይ በተናገርከው (ጥንቃቄ የጉደለው ንግግር ) ይቅርታ በመጠየቅህ ነው!!ከዚ በተረፈ አስተምሮትህ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l 9 місяців тому +1

    በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ በዚህ ዘመን ይሄን የመሰለ የህይወት ስንቅ የምታቀርብልን ድንቅ መምህር ተባረክ

  • @user-ur5hg6hl7w
    @user-ur5hg6hl7w 11 місяців тому +6

    ዶክተርዬ መምህሬ🙏ፍቅርዬም በጣምነው እማመሰግነዉ ብዙነገር ተምሬያለሁ ክበሩልኝ🙏

  • @giontube5039
    @giontube5039 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን ፍቅርዬ እና ዶክተር ኑሩልን ለትውልዱ ታስፈልጋላችሁ መሳደብ ዝሙት ሱስ እነዚህ ነገሮች ስልጣኔ ወይም ዘመናዊነት ለመሰላቸው ወጣቶች የእውነት ታስፈልጋላችሁ

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 11 місяців тому +2

    በእዉነት ተባሩኩ ፍቅርና ደ / ር ወዳጄ በጣም ጠቃሚና ልብ እምያረጋጋ ትምህርትስ ስለምትሰጡት እናመሰግናለን❤❤❤

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 11 місяців тому +3

    የተከበራችሁ እነ ዶክተርና እህታችንየሰው ባል የግድ ባል የሆነበት ዘመን ላይ ደረስን አሁንማ ሴት ስራዬ ብሎ ይላል ልጆቹን እያስለቀስክ ናሆል ይቅር ይበለን ፈጣሪ የናንተን ትምህርት ቢሰሙ ጥሩ ነው ዶር እምለው ወንድ ደሞ ልጆቹ እና የልጆቹን እናት እየተወ የሁለት ሰው ህይወት እሚያበላሽ ስንት አለ ምክራችሁ በዚሁ ይቀጥል ወንድ መኪና ከፍቶ እሚያስገባ ኢትዮጵያዎ እሄ ለላንተ ክብር ይስጣችሁ ውድድር ከአውሮፓ ይድረሳችሁ።

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 11 місяців тому +5

    እንኳንም አየኋቹ ሰላም ሁኑልኝ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 11 місяців тому +1

    ሙሽሪት እንካን ደስ ያለሽ በጣም የሚደንቅ የሚጣፍጥ የአይምሮ ምግብ ነበር እግዚአብሔር በበረከት ይባርክልኝ ሁላችውንም እኛንም ሴት ያርገን መልካም ቀን

  • @user-hq6lo8zd9w
    @user-hq6lo8zd9w 11 місяців тому +2

    Wow beautiful messages ….. as usual .....God bless you 🙏🙏🙏

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 11 місяців тому +2

    ሁሌ ትምርታቹ አሪፍ ነዉ ተባረኩ❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 11 місяців тому +3

    ሰላም እንኳን ደና መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @insideouttransformationgro3497
    @insideouttransformationgro3497 11 місяців тому +1

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው፡፡ ተባረኩ
    አንድ ብጨምር፤ ዩሴፍ ይቅር ባይ ነበር ክፉ ያደረበትን ወንድሞቹን ይቅር ብሏል

  • @mehariymekonen4564
    @mehariymekonen4564 6 місяців тому

    I respect you guys behalf of Ethiopans..and thanks 4everything...

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 місяців тому

    ዶ/ር፡ ወዳጄነህን፡ የሚሰማ፡ በነፃ፡ ብዙ፡ እውቀት፡ ያገኛል። ወጣቶች፡ ተመገቡ!!!

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g 11 місяців тому +2

    Doctor, I have so much respect for you!❤❤🙏🙏🙏

  • @senaitghebrezghi9773
    @senaitghebrezghi9773 4 місяці тому

    Wow🙏❤️❤️🥰I am from Eritrea🇪🇷l love you so much and I’m proud of you. I always listen to you
    Speaking. God bless you 🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @firekidanbelay
    @firekidanbelay 10 місяців тому

    ❤ እወዳችኋለሁ ። የመንፈሳዊ ትምህርታችሁ ደስ ይለኛል ። ❤

  • @mulukalamin8092
    @mulukalamin8092 10 місяців тому +2

    Hi Dr Wedajeneh & Fiker ...
    Where are you ??
    Missing your show for the past few weeks, please resume it...
    The show is a lifeline for a lot of people starting from myself ...
    You two means alot 😊😊
    I am an Eritrean watching you from UK 🇬🇧

  • @kidistgiram3094
    @kidistgiram3094 11 місяців тому +7

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vb8vw5ms6s
    @user-vb8vw5ms6s 4 місяці тому

    Doctor l so much respect 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️

  • @buzebelachew2447
    @buzebelachew2447 11 місяців тому +1

    ረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my 11 місяців тому +4

    🇪🇹May God keep you & bless you Dr.Wedajeneh & Fiker
    Very touching Interview💚💛❤️

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 11 місяців тому +2

    እናመሰግናለን

  • @axumawitabreham4714
    @axumawitabreham4714 11 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጣችሁን በእውነት ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @nogate9562
    @nogate9562 11 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ሌዴ መሁኔን አገኘሁት ❤

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 8 місяців тому

    አረ የት ጠፋቹ የእውቀት አልማዞች ክቡር ዶክተር ወዳጄነህ እና ፍቅር ናፍቃቹናል ከክፋ ይጠብቃቹ ቱ
    ተመለሱልን የራሳችሁን ሚዲያ መስርታቹ ❤❤❤❤❤

  • @yene-tips
    @yene-tips 11 місяців тому +3

    እንወድሀለን ❤❤❤ ዶክተርዬ.
    እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sisay2138
    @sisay2138 11 місяців тому +3

    Dr rejim edme nurilin. Fkr madenkilish beka teykesh tadamchalesh mehal lay ede leloch tlik tlik atyim beziw ketyi.... GOD bless you all

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 11 місяців тому

    ፍቅር እነኳን ደስ አለሸ
    በነገራችን ላይ አርፎጨመቀመጥ ብዙ ጥቅም አለው ለራስ ቦታ መስጠት;ራስን ማክበር 1ኛ እግዚአብሔር ፊቱን ያበራልናል ሰላምና ደስተኛ ሆነን እንኖራለን እፎይ ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ ከማይጠቅመኙ ነገሮች መነገደን ቀይሻለሁ
    ተባረኩ አቦ የሄን የመሰለ ትምህርት በነፃ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አመቱ የሰላምና የስኬት ይሁንላችሁ
    እግዚአብሔርን ሰወዳችሁ በጉጉትን የማዳምጣችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @BelaineshAbera
    @BelaineshAbera 11 місяців тому

    ዶክተር ድንቅ እስተማሪ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @jomanehagos8299
    @jomanehagos8299 11 місяців тому +2

    Thank you

  • @user-wu2rb6kf2y
    @user-wu2rb6kf2y 7 місяців тому

    Thanks a lot.

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 10 місяців тому

    Thanks Dear Doctor and my best Fikere

  • @almazhagos3773
    @almazhagos3773 7 місяців тому

    Happy new year Dr for Ethiopian God bless and
    Thank you for message.

  • @Tihitina52
    @Tihitina52 11 місяців тому

    በጣም ነው ማመሰግነው

  • @TigistiTesfay
    @TigistiTesfay 10 днів тому

    God bless you

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 11 місяців тому

    ዶክተር ወዳጂነህ ተባረክ ❤❤❤

  • @zufankassa5271
    @zufankassa5271 11 місяців тому

    Amen 🙏 Thank you so much priceless ❤️❤️❤️

  • @elsabit
    @elsabit 11 місяців тому +1

    Dr. Wedaje❤ sewdke eko ❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 11 місяців тому

    ፍቅርየ መልካም የተባረከ የደስታ ጋብቻ እግዚአብሔር ይሁንላችሁ።

  • @natydereje1407
    @natydereje1407 11 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @belaydorri6825
    @belaydorri6825 7 місяців тому

    መልካም ሴት ዘውድ /ንግስት / ናት❤

  • @yoni4ever220
    @yoni4ever220 11 місяців тому

    Thank you so much❤❤❤ Much Respect

  • @user-ku2ne8dx5d
    @user-ku2ne8dx5d 11 місяців тому

    Thank u so much.

  • @amesgagn
    @amesgagn 11 місяців тому

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተምሪበታለሁ ተመስገን ❤❤❤

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 11 місяців тому

    Mechese Egziabher beandem belela yenagerale..yegzyabher demte selehonachehu..enamesegenalen…many more blessings…❤

  • @MenelikTvEthio360
    @MenelikTvEthio360 10 місяців тому

    ይነበብ-I can imagine አንቺ የተቀላቀለውን speech ትተሽ ፕሮግራሙ ሙሉ በሀገራችን ቋንቋ ቢሆን its amazing.I think ለማስተካከል takes time ግን ትችያለሽ okay ፍቅር. አይሽ ሲጻፍም አያምርም መልካም ቀን እነንተ ታላላቅ ሰዎች ዶ/ር ወዳጄነህ ምን አይነት ታላቅ ሰው ነህ ስለ "አዲሱ Creator(ፈጣሪ) film" ምን ትላላችሁ?

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 11 місяців тому

    እናመሰግናለን በጣም

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 10 місяців тому

    ከልብ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏

  • @mekbibguye7626
    @mekbibguye7626 11 місяців тому +3

    ማገዙን እኔም እደግፈዋለሁ ግን እኩልነት ላልሽው ከተፈጥሮ ውጭ ይቻላል ? የኔ እመቤት ጥሩ ነገር አስተላልፋችኋል በዚህ ላይ የተፈጥሮ ሕግን ለመጠበቅ ብትሞክሩ መልካም ነው ደግሞ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ብላችሁ የሰው መንገድ ላይ ላለመቆም ተጠንቀቁ

  • @AnnaAna-pc1vx
    @AnnaAna-pc1vx 11 місяців тому

    Galatomaa dhugaa ❤❤❤❤❤❤

  • @MH-ht4lj
    @MH-ht4lj 11 місяців тому

    Yante tmrit sisema btam new erefti misemang thank you so much Doctor wedaje

  • @ruthzebene-ng8hq
    @ruthzebene-ng8hq 11 місяців тому

    የኔ ጀግና አርአያየ መቅደስ ፀጋዬ ናት

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 11 місяців тому +2

    l don't know how to thank you

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 11 місяців тому

    በእውነት በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
    የማዳም ቅመሞች ኑ 😍❤🙏

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 11 місяців тому

    God bless you ❤

  • @Akielsa
    @Akielsa 11 місяців тому +8

    እንደ እርብቃ እንድሆን እርዳኝ አምላኬ እጮኛዬ ዮሴፍን ይመስላል❤

  • @haregukassa8318
    @haregukassa8318 11 місяців тому

    ሰላም እግዛአብሄር ከናንተ ጋር ይሆን እያልኩኝ ወደ ምሰጋናየ ልግባ በጣም ነው ምወዳቹህ ዶ/ ወዳጅነህ እናም ፍቅረ , አቤት ት/ምራት መግለጽ ራሴን እንደፈትሸ እናም መጥፎኔተን እንዳስወግድ የለኝን ጥሩነት በሄወቴ ወስጥ እንዳሰገባ ተምራለሁ እመሰግናለሁ.ንሩልኝ::

  • @mekbibguye7626
    @mekbibguye7626 11 місяців тому +6

    መልካም ነገር ማድረግ መልካም ነገርን ከማውራት ይከብዳል የሕይወት ልምዳችሁን እየጨመራችሁ ቢሆን ደስ ይላል የማትኖሩትን ደግሞ ባለማውራት ተባበሩን

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 11 місяців тому

    Geta yebarkachehu

  • @SolomonAbera-kw9pu
    @SolomonAbera-kw9pu 11 місяців тому +1

    Ta You or Thank You

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 11 місяців тому

    የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ።

  • @user-kh6ed5fc7s
    @user-kh6ed5fc7s 10 місяців тому

    Thank you
    12:20

  • @nahom_naki
    @nahom_naki 9 місяців тому

    We are waiting for u mndnewu tefachu

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun469 11 місяців тому +13

    ፊትን ቁመናን በመስታወት አይቶ ማስተካከል ይቻላል። ካራክተርን ባህር ይን በምን ኣይቶ ማረም ይቻላል? ለማነፃፀሪያ ይሆነን ዘንድ እንደ ዮሴፍ ያሉ ሌሎች ሰዎችንም ቢደገም ደስ ይለኛል ። አመሠግናለሁ !

  • @user-qf5ix5rl6m
    @user-qf5ix5rl6m 8 місяців тому

    A gracious woman is respected, but a woman without virtue is a disgrace.( ርኅሩኅ ሴት ክብር ታገኛለች፤) Prover 11: 16

  • @mdadi127
    @mdadi127 10 місяців тому

    ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን❤❤❤

  • @asebechshimeles8155
    @asebechshimeles8155 11 місяців тому

    Thank you so much for the constructive show, I am having one question that what if people take it your humbleness for granted, they may take it as if you are humble because you are down

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 11 місяців тому +2

    ሰላም ቤተሰቦች

  • @TibebuWeldu-zk5fo
    @TibebuWeldu-zk5fo 9 місяців тому

    Ketekekach tekekach new Abbate. Second hand ekaa yaaw new

  • @user-lp8hz1wz8w
    @user-lp8hz1wz8w 2 місяці тому

    ትለያላችሁ

  • @hawisheleme6053
    @hawisheleme6053 9 місяців тому

    ቁርአን ምዕራፍ 12ን አንብቡ ዮሴፍ ማነው ለሚለው አላህ እንዴት እንደ ምተርክላችሁ እዩት 🥰🥰

  • @tisdenyatisdenya827
    @tisdenyatisdenya827 11 місяців тому

    ebakh dr. contact endat lagenge echlalhu betam chenkogne lamakerh efelgalhu

  • @tisdenyatisdenya827
    @tisdenyatisdenya827 11 місяців тому

    ebakh feker ydr. contact endat lagenge echlalhu betam chenkogne lamakerw efelgalhu

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 11 місяців тому +2

    ያጌሬ ልጅ በመሆንክ ሐሬሬ

  • @rebkasisay1553
    @rebkasisay1553 11 місяців тому +1

    ሲታይ ቀላል ይመስላል ይሄን ስም ይዞ መኖር ግን ከባድ ነው በዛውም አንድ ነገር ልበል ሰዎች እንዲገባቸው መታገል ማለት እረፍት የሌለው ትግል ማድረግ ነው።
    መልካም አዲስ አመት

  • @ghiyorgismesgun6397
    @ghiyorgismesgun6397 11 місяців тому

    GB You

  • @user-um5lr4cn4l
    @user-um5lr4cn4l 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @harinetjohannes7303
    @harinetjohannes7303 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @user-qu1xi2yj1r
    @user-qu1xi2yj1r 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @kalkidanMesfen
    @kalkidanMesfen 10 місяців тому

    please why you quit the show

  • @sebleamanuel4269
    @sebleamanuel4269 11 місяців тому

    ❤🎉you make me,,, accelerate, Thankyi

  • @user-nm6ce7yk6c
    @user-nm6ce7yk6c 8 місяців тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tirhasmebrahtu4891
    @tirhasmebrahtu4891 11 місяців тому

    ❤️❤️

  • @user-vj5yh3de5g
    @user-vj5yh3de5g 10 місяців тому

    ዶ/ር አንተን እዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @liduk1285
    @liduk1285 10 місяців тому

    ✅✅✅✅✅

  • @FiransiFiransi
    @FiransiFiransi 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadtube8600
    @tadtube8600 9 місяців тому

    ምነው ግን እንደዚህ ጠፍችሁ ፍቅር እና ዶ/ር

  • @buzayehusime3611
    @buzayehusime3611 11 місяців тому

    በናትህ ዶክተር እንዲህ ያለ ጀንትል ማን ካለ ዳረኝ እኔም እንደርብቃ ሙሉ ባልሆንም አንዱን አጉድዬ ራሴን አይቻለሁና በንሰሀ ሴከንድ ቨርጂኒቲዬን አስጠብቄ ቁጭ ብያለዉ እዉነቴን ነዉ ቢያንስ እሱም በንሰሀ የሚያምን ካለ ዝግጁ ነኝ።

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 10 місяців тому

    አረ ጠፋችሁ በሰላም ነው? ❤❤❤❤❤